የማውቀው እውነት ይህ ነው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 132

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 19 днів тому +15

    ወንድሜ በጣም መልካም ነህ ለወደፊትም ሰው ሚዛናዊነትን ምን ማለት እንደሆነ መማር አለበት ወገናዊነት ምንም ጠቃሚ አይደለም በሁለቱም ወገን መመልከት መልካም ነው

  • @mahi01-w4m
    @mahi01-w4m 18 днів тому +20

    እንደኔ ግን ችግሩ እኛ ጋር ነው። ከመፍትሄ ይልቅ ነገር ማወሳሰብ ስራችን ሆኗል።

  • @Tsinat1459
    @Tsinat1459 17 днів тому +7

    እኛ እኮ ህሊና አለን እናገናዝባለን የሆነ የደበቃቹት ፈንጅማ አለ የፈነዳ እለት ሁልሽንም የሚያጠፋ ነው ለዛ ነው በየቦታው እየመጣቹ የምታድበሰብሱት

  • @makedamth7149
    @makedamth7149 18 днів тому +31

    ቴስ ችግር አለብህ። ከልጅቶ ጋ የሆነ ነገረ አለ ምክንያቱም በዚህ ልክ የተደረገን ሰው እውነት እያለው እውነቱ ታፍኖበታል። ወሬህ እራሱ አይዋጥም ሀብታሙ ጀግና ነው። የፍቅር ሰው

    • @FebenTaye
      @FebenTaye 18 днів тому +5

      ሰው ገን ለምንድነው መስማት የሚፈልገውን ብቻ እንዲወራ የሚፈልገው ግራና ቀኝ ማዳመጥ ጥሩ ነው

    • @sntenehtensay619
      @sntenehtensay619 17 днів тому +3

      የማታውቀውን ለምን ትቀባጥራለህ

  • @meditubeመዲዩቱብ
    @meditubeመዲዩቱብ 18 днів тому +13

    ቴስ ግን ለምን ሳይድ ያዘ ከመጀመርያው ጀምሮ እስዋ ጋር ምን አንዳለ ስታውቁ ምናምን ይላል ቢኖር እስዋ ከመናገር ወደሁአላ አትልም ነበር ሌላው ቢቀር ችግር ላይ ነኝ ብሎ ሲደውልላት ድንግጥ ብላ መሄድ አልነበረባትም እእእእእ እንኩአን ለመተንፈስ ሰበብ የሆነ ሰው ጠላትም ቢሆን እርዳኝ ሲል ጥሎ ማለፍ ሰውኛ አይደለም 😊😊😊😢

  • @TerseyTersey
    @TerseyTersey 18 днів тому +8

    ወድሜ አንተ ጋር ምንም ጥፉት የለብህም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ጥሮ ወድ ነህ በጣም ድምፅ ምትሆነን ነህ የያ ሰው ቀጥል ወሪ ይወዳል አትስማ ከፈጣሪ ጋር በርታ

  • @ቃልኪዳን-ቀ5ረ
    @ቃልኪዳን-ቀ5ረ 18 днів тому +22

    ልጅቷ እኮ ጥፍቷን አምናለች አንተ ምን ድነው የምዘባርቀው ከልጁ ጋር የቆየ ቂም አለብህ እዴ

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 18 днів тому +2

      ምን አመነች ምንስ የተጋነነ ነገር ሰራች

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 18 днів тому +3

      ውለታውን አልደበቀችም ለህዝብ ነግራለታለች

    • @estifsenay175
      @estifsenay175 17 днів тому

      ታስሮ ሲደውልላት የራስህ ጉዳይ እንዳለችው መች ካደች​@@ساراهمحمد-ز6ن

    • @temesgenhunegnaw8594
      @temesgenhunegnaw8594 17 днів тому

      ​@@ساراهمحمد-ز6ن1 ተለያይተው ባለበት ሁኔታ አብራ እንደምትኖር አክት አድርጋለች ይህም አታላይ መሆኗን
      2 በተቸገረ ጊዜ እርዳታዋን ሲጠይቃት የራስህ ጉዳይ ብላለች ይህንም ቀልድ መስሎኝ ነው በማለት አሹፋለች እሱ ከሁሉም አስበልጦ እሷንሸ ሲመርጥ የተዋቸው ቤተሰቦቹ ጓደኞቹ ደረሰውለት ከችግር አውጥተውታል
      3 ትዳር ላይ መጣላት ሊያጋጥም ይችላል ይህንም በመነጋገር መፍታት ሲገባ እሷ እቃዋን ሸክፋ ሄደች ለ3 ወር ሙሉ ሲራራቁ ለመታረቅ ያደረገችው ሙከራ የለም ከሷም አልሰማንም እሱ እምቢ አለችኝ ብሏል ይህ የሚያሳየው ለትዳሯ ያላትን ቸልተኝነት ያሳያል

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 17 днів тому +3

    በስሙ የዞረለት መኪና ማን ነው ያዞረለት በምን ምክኒያት ነው መኪ 7:00 ና በስሙ የዞረለት መኪና በስሙ ካለው መኖር አቅቶት የቤት ኪራይ አጥቶ ጓደኞቹ እንዴት አረዱት።

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 18 днів тому +19

    መርዝ ጠጣች ብለህ የሰራሀው ቪዲዮ ለምን ለኔ አታስቢም እያልክ ስትቀደድ ሰማውህ ለምን አስፈለገ ግልፅ ድራማ ነው የሰራችሁት

    • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
      @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 14 днів тому +2

      እሱ ስለሆነ ነው ወደ ሚዲያ ያወጣት

    • @ayshaahmed8148
      @ayshaahmed8148 14 днів тому

      @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ ሚዲያ ቢያዎጣት እንድትረዳ አደረገ እንጅ ለሱ ብላ አትኖር እንደገና ሕዝብ ለማስመሰል እኔ አላሳዝንሽም እያለ ቪዲዮ መቅረፅ ለምን አስፈለገ

  • @NesredinGekir
    @NesredinGekir 18 днів тому +16

    ለወንድም ቴስ አድርስልኝ መልዕክቴን አዎ ሁላችንም ጋር ችግር አለ ግን ትልቁና ዋነኛው ችግር ግን ሁላችንም በጅምላ ችግር አለብን ብለን ማለፍ እንጂ ይሄ ችግር የኔ ችግር ነው ማለት አንወድም ለዚህም ማስረጃ አንተ ከተናገርከው ላይ በመነሳት አንተን እራሱ ትልቅ ጥፋት አጥፍተኻል ምክንያቱም ለራስህ እራሱ ሚዲያ ላይ ያልወጣህበት ምክንያት ስታብራራ ሚዲያ ላይ መውጣት ብዙ ጣጣ እንዳለውና ለዛ ብለህ መውጣት እንደማትፈልግ ተናግረኻል በተረፈ ከጅምሩ ጀምረህ አብረህ እንደነበርክ እያወራህ ስለመጋጨታቸው ምንም እንደማትውቅ መናገርህ ትንሽ ግርርር ያሰኛል ሌላው ደሞ ለሚዲያ ፍጆታ የሚውል ቪድዮ እየሰራህ ለምን ባለቤት ፣ እናትና ወንድም ያላትን ልጅ ላንተ ብቻ ለይተህ ለኔ አታስቢልኝም ወይ ትላለህ?

  • @kopra6447
    @kopra6447 18 днів тому +12

    ያንተሥ ወገንተኝነት ከፋ ምንም ብታሥብላት ግን በዚህ መልክ አካሉን ላካለት ለሩም አለማሠብ አንተንም ትዝብትላይ ይጥልሀል ጥሩ አደለም ሚዛናውይ ሁን ወንድም

  • @farisabdulfatah2283
    @farisabdulfatah2283 18 днів тому +13

    ሰለ ሚኒባስ አይተካል እንዴ እሱ ማስረጃ አቅርቧል ሲቀጥል ቴስ ላንተ ምጠይቀው ጥያቄ ለኔስ አታስቢም ማለት ምን ማለት ነው አብራራልን እስኪ

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 18 днів тому

      አዳምጭው መጀመሪያ ተናገረኮ

    • @farisabdulfatah2283
      @farisabdulfatah2283 18 днів тому

      @ساراهمحمد-ز6ن ያለበትን ምክንያት ሳይሆን ያብራራው ሰዋች ፓስት ስላደረጉበት ነው የገለፀው ሰምቼዋለሁ

  • @mesfinmekonnen1809
    @mesfinmekonnen1809 18 днів тому +11

    የሆንክ ልወደድ ባይ ነክ ሰገጤ

  • @Helena-e7w7o
    @Helena-e7w7o 13 днів тому

    ልጁ ከልጅቷ ጋር የሆነ ነገርማ ይኖረዋል አሪፍ ጠያቂ ይጠይቀው

  • @AbebaAbeba-ml4jb
    @AbebaAbeba-ml4jb 18 днів тому +3

    እረ አባቴ አትልፋ ልጁ ሃይለኛ ጃፓን. ከዲያስፓራ ቲክቶከሮች ተገብቶለታል መስሚያው ጥጥ ነው አዎ በጣም ትልቅ ነው ነገር ነው ያረገላት ኩላሊቱን በጣም ይገርማል እናስ ይህ ስለሆነ ልጅቷ ትዳሯ ላይ የማኩረፍ የመቆጣት የመበሳጨት እርምጃ የመውሰድ መብት የላትም ? አብረው እስከኖሩ ድረስ ተፋቅረው አካል ሼር እንደተደራረጉት ሁሉ ፀብም ሺ ጊዜ ሊኖር ይችላል ለምን ውለታዬን ነገርሽም ለምን አወደስሽኝ አሞገስሽኝ ህዝብ እንዲወደኝ ለምን አረግሽ ብሎ የመልስ ምት ጥላቻ በዚህ ደነዝ አየሁ ሴት ልጅ ገበና ስሸፍን እንዲ ነው በቦክስ ተነትራ ለናቷ በር መታኝ ትላለች ፊርማ አልቀደዱ ልጁ ድራግ ይወስዳል ሱሰኛ ነው ሰጥቶ ምነው በሞትኩ አስባላት ቢቻል መልሳለት ነስሃዋን ገብታ መመረሽ የዚ ሰው አካል ይዛ ዘላለሟን ሲነዝራት ከሚኖር ነገ ዲያስፓራ አገባ ባይባል ቱ

  • @NatiBekalu-w1k
    @NatiBekalu-w1k 18 днів тому +10

    መናገር የፈለከዉ በግልፅ ተናገር መጀመሪያም አልተመቸህኝም ወረኝ ነገር ነህ

    • @SusuHesen
      @SusuHesen 18 днів тому +1

      ትክክል ይሄ ልጅማ ከልጅቱጋር የሆነ ኬዝ ያለው ይመስላል አሁንም ለሷ ለማለባበስ እየሞከረነው😮😮

  • @Yohanan-gq3pi
    @Yohanan-gq3pi 18 днів тому +5

    የሆንክ ሰገጤ ከአንተ ጋር ነበር ቺት ስታደርግበት የነበረችው እንዴ? ለኔ እንኳን አታስቢም ስትላት ነበር 😯

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 18 днів тому +4

    Wow wow that’s so nice 👍

  • @Sada-s2h
    @Sada-s2h 16 днів тому +1

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ የኛነብይ ነብዩ መሀመድ sah sah sah

  • @asterisayas8522
    @asterisayas8522 18 днів тому +3

    ይህች ልጅ ይቅርታ ጠይቃለች ምነው ብትትዎት።

  • @almazngatu9984
    @almazngatu9984 18 днів тому +7

    እባክህን የሮሐማን ስልክ የምታውቁ ከሆነ አስቀምጡልን እኔም የልጅትዋ ነገር አሳዘነችኝ

  • @chjghu2738
    @chjghu2738 18 днів тому +9

    ምንድነው እምትዘባርቀው እረ ተፋቱን እንዴ😂 ይሄ ደሞ ከልጅቷ በላይ ታሪኩን አዉቃለሁ እያለ ባልሆነ

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 17 днів тому +1

    ወንድሜ አንተ ትክክል ነህ በማቅረብህ አልተሳሳትክም ግን በአንድ በኩል ሰምተው ፈረዱባት ላልከው መዋሸቷን አምና ይቅርታ ጠይቃለች እኮ ምን እያልክ ነው ትዳር ደሞ በውለታ አይሆንም ኑሯቸውን የሚኖሩት ተስማምተው ነው በህዝብ ድጋፍ አይደለም ምነው ልጁን የጋለ ምጣድ ላይ ልትጥዱት ፈለጋችሁ በህይወቱ ጉዳይ እራሱ ይወስን ህርቅን የሚጠላ የለም ግን ትዳር የጎረቤት ቡና ጠጡ አይደለም ተዋቸው እራሳቸው ይወስኑ ወንድሜ ጥፋተኝነት አይሰማህ ምንም አላጠፋህም

  • @MeskiyaMusefa
    @MeskiyaMusefa 17 днів тому

    አላህ፣ያስተካክላቸው፣የሰው፣ልብ፣ማወቅ፣ከባድ፣ነው፣❤❤❤አንተ፣ምንም፣ማድርግ፣አትችልም

  • @ካናሪኤሬትሪያ
    @ካናሪኤሬትሪያ 18 днів тому +6

    ሳስበው ግን አቺ ሴትዩ ከዚ ልጂ ጋር የሆነ ንኪኪ ሳይኖራት አይቀርም 😂 የሆነ የሚጎረብጥ ነገር አለ በአነጋገሩ ላይ 😂 ባዛ ላይ ባለፈው ለኔስ አታስቢም ሲላት ተደምጦዋል 😂 ጠርጥር ወገኔ ዘመኑ ከፍቶዋል 😂 በዛ ላይ አስዋ ከሌላ ሰው ጋር በትዳር ላይ አያለች ስትሞዳሞድ ነበር ተብሎአል ታዲያ ሰውዬይ ይሄ ይሆንን?
    ምንም ነገረ ስራው አልተመቸኝም 😂 የሆነ ሮሃማን የመሰለ ማፈሪያ ነገር ወይ አያምሩ ወይ አያፍሩ 😢 በጎደለ ሙላ የሆኑ ሰዋች ለምንም አይጠቅሙም ትች።

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 18 днів тому +22

    ልጅቱ ምንም ጥፋት የለባትም ውለታውን አልደበቀችም በደንብ ገልጻለች ግን እሱ እሷ እንድትሰደብ ይፈልጋል ትናትም ሚስጥር ላውጣ እያለ እያወራ ነበር ኩላሊት ሰቷል እና ሊጫወትባት አይችልም

    • @حياهبوبا
      @حياهبوبا 18 днів тому

      ኩላሊት ነው የሰጠው ለምን ይጫወታል

    • @biruktawittilahun
      @biruktawittilahun 17 днів тому

      dengye

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 17 днів тому

      @biruktawittilahun ወንድሜ አንተም ትክክል ነህ እኔም ትክክል ነኝ በምናስበው ግን እውነቱ እፈጣሪ ዘንድ ነው ያለው ገባህ እኛ ያየነውን ነው የፈረድነው

  • @bibahoney
    @bibahoney 18 днів тому +30

    ኣንድ ነገር የተሳሳትከው ነገር ልጦቅምህ፡ መጀመርያ እሱ interview ኣላረግም ሲላቹ ለምን እውነታውን ሳታውቅ ብቻዋን ልታረግ ፈለግክ? ሁለተኛ ህዝብ የሰማውን እንጂ ግምት ውስጥ ገብቶ መፍረድ ኣይችልም ስለዚህ ለምን እስዋን እንደሃብታሙ ወጥታ ያላትን እውነታ ኣልተናገረችም? ኣንተ ህንድ ኣገር ሳሉ ኣብረህ ከነበርክ ሃብታሙ በደል ተፈጽሞብኛል ህንድ ኣገር እያለ ነው በዛን ግዜ ምን ትሰራ ነበር? ኩላሊት ለተሰጣት ስትንከባከብ ኩላሊት ለሰጠውስ እኩል ትንከባከበው ነበርክ? ባማዛኝ ሲታይ ኣንተ ወደ ለጋሽ ሳይሆን ወደ ተለጋሽ ያደላ ኣስተሳሰብ ያለህ ሰው ነህ። ኣስበህ ይሁን ሳታስበው የራሱ ታክሲ ይዞ መጣ ስትል ነበር እውነት ግን የራሱ ታክሲ ኣለችው? ለምን ታድያ ክራይ ቤት መክፈል ኣጥቶ ቤቱን ለቆ ወጣ? ስለዚ ኣንተ የጀመርከው ድራማ ቀጣዩ ምንድነው?

  • @fetiyasisay1903
    @fetiyasisay1903 9 днів тому

    1. ኩላሊት ስለሰጣት ብቻ በውለታ ታስራ ትኑር አልልም
    2. እስዋ ጀግና ሴት ናት የቤትዋን ገመና አደባባይ ላይ አላሰጣችም
    3. እሱ ከእስዋ ጋር መፈታት የነበረበትን ነገር ለመታወቅ ብሎ ብቻ አደባባይ ላ ዘረገፈው
    4. አይደለም 2 ሰው ይቅርና እግርም ከእግር ይጋጫል
    በአጠቃላይ የእሱን ሀሳብ ብቻ ሰምታችሁ አታናፍሱ የፍርድ ቤት የዳኝነት ምልክትዋ እራሱ ጆሮ እና አይኗ የታሰረው ለምን ይመስላችኋል??

  • @tsedydesta3703
    @tsedydesta3703 18 днів тому +4

    አንተ ግን እራስህን ተመልከት ደስ አያልም

  • @liliayana174
    @liliayana174 18 днів тому +4

    አንተ ደሞ ምንስ ብታረግ ትላለህ ትላለህ ምንም እያደረገቸዉ እንድትኖር የዋሸችዉ እያጨበረበረች እንድትኖር ነዉ እምፈቅድለት ካንድወገን ካንድ ወገን የምትል ከ2ቱም ነዉ የሰማነዉ እሱ የተሰበረዉን ሲጠየቅ አደጋ ደርሶብኝ ስልክ ስጭኝ ስላት አራስህ ተወጣዉ አለችኝ እሷም ስትጠየቅ አልዋሸችም ማስመሰል ያዘች እንጅ,እየመጣችሁ አታቃጥሉን

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 17 днів тому

    እወነት ነው ከመተሩች ተው እነተሳሰብ😢👍👍

  • @HshHrh-f3f
    @HshHrh-f3f 15 днів тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fetiyasisay1903
    @fetiyasisay1903 9 днів тому

    እስዋን እራሱ የእውነት አፍቅሯት አይደለም ያገባት ኩላሊቱን ስለሰጣት ብቻ እንደፈለገ ሊያደርጋት ነው የፈለገው

  • @faven1230
    @faven1230 18 днів тому

    Zim beleuh new backuh ! So so bel every second

  • @fikertesema1872
    @fikertesema1872 18 днів тому +2

    ሲጀመር አንተ መደወል የለብህም ልጂቷ ጥቅሟን አስቀድማ ስትከዳው በእውነት ከየትኛው ዘመን እንደደረስነ ያሳዝናል😢😢😢

  • @ምህረትየሚገባትሩሃማ

    🎉🎉🎉

  • @NesredinGekir
    @NesredinGekir 18 днів тому +3

    አብዛኛው ሰው የተከፋባት በብዛት ባየሁትና በሰማሁት መሰረት አንተ እንዳልከው ከሱ ብቻ ስለሰማ ሳይሆን እስዋ ለምን ዋሸች በሚለውና በችግሬ ግዜ ስደውልላት ችግርህን እራስህ ተወጣው ብላኛለች በማለቱ ነው እነዚህን ሁለት ነገራቶች ደሞ እስዋ እራስዋ አምናበት ይቅርታ ጠይቃለች ታዲያ አንተ ለምንድነው ህዝቡን በሙሉ በሌለ እውነት ልጁን ብቻ ሰምቶ እስዋ ላይ እንደፈረደ አድርገህ የምትናገረው ባይሆን አንተ ሳይድ የያዝክ ይመስላል ተረጋጋ ምክንያቱም ባለቤቱ ይቅርታ በጠየቀበት ጉዳይ ላይ መተህ ሌላ ነገር ማውራቱ አሳማምነቱ እምብዛም ነውና

    • @meskisaron4583
      @meskisaron4583 18 днів тому

      ይህ ልጂ ቅርብ ነው ለስዋ አትመኑት

  • @HamereGedle
    @HamereGedle 17 днів тому +1

    አስመሳይ ናችሁ፣ ልጁ አንድም ጥፋት የለውም፣የሷስራ ሊሞካሽ አይገባም፣እሷ አጥፍቻለሁ ስትል አንተ ምን ቤት ነህ??ከልጁ ችግር አለብህ

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj 19 днів тому +4

    Sounds you already took side. Be impartial. As much as you care for her, you should also think of him. You are so unfairly biased

    • @1234ghhddghhj
      @1234ghhddghhj 19 днів тому

      Why did you say ' lene atasibim ' than telling her it was wrong or ask her why did she do what she did. There is something ...and most probably you are involved

    • @ኤማ-ጠ3ሐ
      @ኤማ-ጠ3ሐ 19 днів тому

      ይሄ አጭበርባሪ

  • @Saratadesse1345
    @Saratadesse1345 17 днів тому +1

    መኪና አለዉ እያልከን ነዉ

  • @yonastekle8081
    @yonastekle8081 18 днів тому +6

    ይሄ ሰው ህከክ ነገር ነው የነ አብታሙ አይነት ደግን ሰዎች ያጠፋልና እባካችሁ ሚዲያ ላይ አታቅርቡት በልጆችሁ ጉዳይ የሚሰጠው ኢንተርቪ አብታሙን የመውቅስ በዓሪ ያለው ይመስላል:: ቲሽ ወሬ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 18 днів тому +1

    You take one side, it's not fair 😡 😠 😒

  • @TseguTsegu-v9l
    @TseguTsegu-v9l 17 днів тому

    እእእእእፍጥሪየቃልግንዮሆነገረአለ ሉጁማ??????😢😢😢😢😢

  • @AbelAbabu-ri8wt
    @AbelAbabu-ri8wt 11 днів тому

    😂😂መጀመረያ ወደሌላ ከመሄድ እደሰው ቆም ብሎ ማሰብ ነው አሁን በአደባባይ የተለጠጠቺ ኳስ መመለሻዋ እሩቅነው

  • @NigatuaGetachew
    @NigatuaGetachew 18 днів тому +2

    አተብሸቅ አንተ አሁን እውነትነውያወራህውአንተም የቆምከውለእሰዋነው

  • @MerameMeru
    @MerameMeru 17 днів тому

    መናገር የፈለከው በግልፅ ተናገር መጀመሪያም ወረኝ ነገር ነህ

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 18 днів тому

    በስሙ ሚኒባስ የዞረነው ያልከው እሳም የቤት መኪና አላት ይባል የምትለምንበት ጉድኮነው የምንሰማው

  • @MONEYYGIRL-7
    @MONEYYGIRL-7 18 днів тому +1

    አንተ ግን ጤነኛ ነህ ለምድነው ሚዛናዊ የማትሆነው አንተ ገንዘብ ነው የሰበስከው እሱ ግን አካሊን ነው የሰጠው ደሞ ብዙ የተጎዳ ነው አንተ ግን ማዳለትህን ብትተው ጥሩ ነው ለእሱም እጎዚአብሔር አለ ሁሉንም ያያል አሁን ለምን ቁስሉን ተነፈሰ ነው ያንተስ ይለያል

  • @mtefera7
    @mtefera7 13 днів тому

    ምን ትሁንላችሁ እንዴ ምን አደረገች ይሄን ያሃል ውርጅብኝ ኩላሊት ስለሰጣት ብቻ እንደመልአክ እሱን ቆጥሮ እሷን መውገር! ፈልጎ እንጂ ተገዶ አልሰጣትም ይቅርታ ስትጠይቀው መንቀባረር ምናምን በቃ ተዋት ልጅቷን

  • @FirtunaAsmelash
    @FirtunaAsmelash 18 днів тому +1

    She’s a cheater maybe you are the one cheating with you

  • @Sosi_1237
    @Sosi_1237 18 днів тому +3

    Tes LEBA new!!!! ‼️‼️‼️

  • @meskisaron4583
    @meskisaron4583 18 днів тому +1

    አንተ ልጂቱን እንደምትቀርባት ሰምተናል ልጁን ተውት

  • @BelaynesheTv23339
    @BelaynesheTv23339 18 днів тому +3

    በሀፍታሙ ላይ ደራማ ሰርታችኋል ቲሰ አንት ለምን ውንድ ሁንህ አላመምህም ግን እሩሀማ ጋራ ገማሸ ፕርሰንት ተካፍለህ ገንዝብ ይች ዘቢባ ገርማ የሚሉዋት ነጥላ ጋራ በግልጽ የሀፍታሙን እውነት አታደብሰብሱ ድራማ ነው

  • @ayantuhabib8013
    @ayantuhabib8013 18 днів тому +1

    መቅረብ አልፈልግም እያለች ለምን አስገደድካት

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 13 днів тому

    ሚዲያ ላይ የሚነገር ብቻ አንተም ከአነጋገርህ ትዋሻለህ ሚዲያዉ ላይ እዉነት እንዲነገር መጀመሪያ አንተ እዉነቶን አዉራ ካንተ ይጀምራልና።

  • @alemneshwaktola5887
    @alemneshwaktola5887 17 днів тому

    ሆስፒታል ሄዶ ለኔአታዝኚም ሲላት

  • @arsemazewdu552
    @arsemazewdu552 18 днів тому +1

    Minalbat telegram lay stawera yeneberew kantegar new ???????😂😂😂😂😂😂😅😅 leza new leni atasbilgnm wey malet endit fikiryin yizesh litheji new eyalk new tadiya yehabtshin kulalit gin alasasebehim zim btil melkam neber yemin 1 wegen new mtawerut seman eko ke huletum😂😂😂😂😂😂

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 16 днів тому

    ቴስ በቃ ተነቅቶብሀል አግባት

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 18 днів тому

    እኔ የሚገርመኝ እሷ እውነት ካላት ወጥታ እንድታስረዳ ለምን አታደርጉም አሱ ኪላሊትን ያህልሰጥቶ አሷ የጠፋችበትን ነገር ሲናገር ለእሷ ሞራል ተቀረቆረክ ለአሱ ማን ይቆርቆርለት የሰራችሁ ሰህተት ነው በታማሚ ሰም መነገድ ከታሰረበት ጉዳይ ወንድሟ አለመርዳት ቤት ጥላ ወጥታ ሚዲያ ላይ እንደ ንፁህ ሰው መውጣት አንተ በአሱ ጫማ ሁነህ አስብ ኩላሊቱን በይሰጣት አንተ የሰበሰብከው ገንዘብ ያድናታል❓❓❓

  • @GenetWere
    @GenetWere 18 днів тому +1

    Weragna nek

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 17 днів тому

    ለእኔ አታዝኚም ወይ አላትኮ ቴስማ የውስጥ ለውስጥ ባል ነው።

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 19 днів тому +2

    ምን ታደገድጋለህ አጭበርባሪናት በዛሬውለት ከሌ ላወድጋ ትዳር ላይ ሆና ችት ታደርግበት ነበር በደንብ በማስረጃ ተይዞል እሶ እሶ ትላለህ እደውም ስሙን አልጠቀሰም ማን እደሆነ ይወጣል ምን ትሸፋፍናለህ እደግመዋለሁ ሽአመት አትኖርም ስራዋ ን ና ግፋን አይቶ በሌላ በሽታ ይቀጣታል አተምን ትሸፋፍንላታለህ አፍህን ዝጋ

  • @ታመነ
    @ታመነ 18 днів тому +1

    ቴስ የሚባለው ይሄ ነውዴ

  • @lubabahussain671
    @lubabahussain671 18 днів тому

    ትወዳታለህ

  • @HshHrh-f3f
    @HshHrh-f3f 15 днів тому

    👍👍👍👍👍❤❤❤💖🥰💖❤

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 18 днів тому

    Sent mehuur bakarababat mendenaw metkrbaw waraay jmark endlelochu😮

  • @EmmyTsegaye
    @EmmyTsegaye 18 днів тому +1

    Yechi set amsegagn nech edeluen setegegn amsegnech kza degmo atfchalehu bela yekerta tyeqech tewat eswan beka egzebeher keswa ga nw kulaliet seltesetat sew adlchem atendedem atzenm beka aszenouat behones yraqchewu esu manw eyesus kerstos nw

    • @maMa-ux3nd
      @maMa-ux3nd 17 днів тому

      ተባረኪ 3 ወር መኳረፍ ይህን ያክል ሰሟን ለማዋረድ አይበቃም እሷ ግን አመሰገነችው ሸቀለባት ካንዳንድ ሰው እርዳታ አስር ችግር ይሻላል

  • @Selkገበያ
    @Selkገበያ 18 днів тому +1

    ለኔ አታስቢልኝም

  • @EmmaPaul-n9q
    @EmmaPaul-n9q 16 днів тому

    አትሽለጥለጥ አንተ ሰውዬ። በፍፁም ሀብታሙ የለም ከዚ ቦሀላ አብርው አይሆኑም እህቱ ነኝ የሀብታሙ።

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn 15 днів тому

    ምንምሊገባኝአልቻለም ተመካክራችሁለምን ባንድላይ አትቀርቡም እየብቻ ሀሳባችሁም ግራያጋባል

  • @YonasSemegne
    @YonasSemegne 16 днів тому

    አሽቃባጭ ነክ እሱ እንዳንተ አውርቶ ስለማያሳምን ነው ወንድ ከሆንክ እስቲ ሆድክን አስቀድድ

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 17 днів тому

    የጠየቀችህ ዘቢባ ግርማ ነች ሰሞን ብትናገር ለሶም ክብር ነው ሚዲያላይ የመውጣትህ ምክንያት እሶ ሰለሆነች በቃ ፍቱ እውነቱን ፈጣሪ ያውቃል በቃ አብርዱ አንተም ቴስ ውሽታም ነህ በልጆቹ ዙሪያ አላቅህም አታቀኝም ። እግዚያብሔር እውነቱን ያውቃል እግዚያብሔርን ፍሩ በቃ አቁሙ።

  • @mekdelawitassefa3491
    @mekdelawitassefa3491 18 днів тому

    Bergitegninet abruwat sisera new yenrew

  • @አሚነኝወሎየ
    @አሚነኝወሎየ 18 днів тому +1

    አያገባህም

  • @amanuelfessehaye5796
    @amanuelfessehaye5796 18 днів тому

    Asekayegn malet newa

  • @TigistJote
    @TigistJote 18 днів тому

    ????

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 18 днів тому

    Betam tentebatebk ena demo lesua side eyarek new and negerema ale

  • @HaregwoinAchenfe
    @HaregwoinAchenfe 18 днів тому

    አተ ከስዋ ጋር ግንኙነት አለህዴ የመርዝ ጠጣች ሀተታ ላይ ለምድነዉ አንች ለኔ አታስቢም እያልክ ስትቦተረክ የነበረዉ አተ እራስህ እዉነት አዉጣ?

  • @ayantuhabib8013
    @ayantuhabib8013 18 днів тому +2

    ሴት ያልካት ዘቢባ ግርማ ነች አትልም ምን አስፈራህ

  • @KibirLegeta-m1d
    @KibirLegeta-m1d 18 днів тому

    I Understand Tes, ethiooiawi mikegna, weregna, ahun afer ahun sew megelechaw honual yasaferal. Weregna bula yerasachihun nuro nuru besew hiwot atefetifitu

  • @nardiet7645
    @nardiet7645 18 днів тому

    LJETU TELALEK ENDA YEHABTAMU KULALITES ANTE BEMEJEMERYA ERASKEN MEREMER YEHA ANETE LELJETU NEW YEMETCHENEKEW

  • @gamuregolcha
    @gamuregolcha 18 днів тому

    አቤት ዉሸት Say true or False....

  • @betelehamfekede54
    @betelehamfekede54 18 днів тому

    Ante lje ema habetamun temedeh yezehewal mnedenw yesu sem lmatfat metekebaterew ante ena eswa nachu laboche aygermehm sadik lememsel atmoker leba habetshe motom yebeltehal deneze👎

  • @AynalemShalemo
    @AynalemShalemo 18 днів тому

    ላይ ምንም ንች

  • @mayakiyatube4276
    @mayakiyatube4276 18 днів тому +1

    ስንት ነገር አሳልፈን እንዴት መርዝ.... እኔስ አላሳዝንሽም ያልከው አንተ አይደለህ....

    • @KibirLegeta-m1d
      @KibirLegeta-m1d 18 днів тому +1

      Tiktok lay lelitun mulu genzeb sisebesebilat selelefa new

  • @RomanTsegaye-vu6wv
    @RomanTsegaye-vu6wv 18 днів тому +1

    እሱ ሌላ ሴት አስረግዞ ነዉ አልታረቅም ያለዉ

    • @haregnegusu6432
      @haregnegusu6432 18 днів тому +3

      ፈጣሬ ባደረገለት እና የልጅ አባት በሆነ

    • @maMa-ux3nd
      @maMa-ux3nd 17 днів тому

      @@haregnegusu6432እና አመሰገንሽኝ ብሎ ይሄን ያህል ምን ያቅራራል

  • @yeshewasemeru3041
    @yeshewasemeru3041 18 днів тому

    Lijume awerto adere new