ወሎ እና ትግራይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ወሎ እና ትግራይ #ባህል #culture #tigray_idol #tigrai #eritrea #tiktok tigray tigray_tv africa eritreanmusic l ኦሮሚያ tiktok #shorts oromomusic oromia ቄሮ ጅርቱ ኢሬቻ ሙዚቃ ሙስሊምmusic ወለጋ አምቦ live 2023 ሱማል tiktok short best music vocal video #amazing #song tigray_idol live ወሎ shortvideo ባህላዊ ባላገሩ ሙዚቃ music best dance ባላገሩ ኢትዮጵያ ደሴ ባህርዳር እስክስታ dj shortvideo best music dance song shortsfeed intartenment ትግራይ intartenment amazing tigrai best dj TIGRAY IDOL tigrai eritrea #cover live 2023 tigrai live funnyvideo foryou music , tigrgna news,Ethiopian news,tigrgna music vedio,tigrgna music 2022,eritrean music,jstudio,hagere tigray,habesha brodcast,dw tv,ebs,ebc,tg tv,power media,tigray comedy,ethio 360,esat tv,enn,adi kulu,lomin tube, eritrea movie,eritrea comedy,eritrea news,koshta entertainment,ethiopia music 2022,dedebit media tiktok tigrai shortvideo music amazing best dance youtubeshorts live tiktok tigrai shortvideo music amazing best youtubeshorts life short ትግራይ rayay ytshort cover #abyssinyavine adu_blina army art attitude beraking beautiful #bts #baby #blackpink comedy cat #cute #comment #drabiy #durecorder drawing #diy #dailyvlog #ethiopia #ebc ebs edit #explore #entertainment education english #fana_tv feta_daily_news_now_ fryatyemane #funny foryou fortnite gege_kiya gigi_zibelo gaming games #game gamer habesha_brodcast heny_emu hopeentertainment hindi highlights how hiphop happy how instagram india indian islamic ias ips jewar jstudio jtvethiopia #jungkook #jimin #jhope kokeb_media #kids #keralapsc #like #live love #life mido_entertainment memes mobilelegends mmafighter nahoo nahootv new #news newvideo newsong omletarcade #online onepiece pubgmobile prismlivestudio quotes quran rufta_media reels romantic seifufantahun shortvideo shortvideo seifuonebs shortsfeed song songs tigrai subscribe support tigray_tv_news_today tigray_media_house tigray_tv tigray tigraynews tigrayan_shorts tigard usa update unboxing update video viralshorts viralvideo vlogs waziworld whatsapp_status_video whatsappstatusvideo whatsapp_status #world #warzone #xbox xboxone #yeneta_media #youtube #ytshorts youtube #youtubevideos #zemen zena_tigrigna #zodiacsigns #zementv #ሀበሻ ሀይቅ #ሀበሻጨዋታ #ሀገር #ሀገሬሚዲያ #ሀገሬ #ሁሉም #ሁሌም #ሂሳብ #ህዳሴ_ግድብ #ህውሃት #ህወሓት #ህዝበይ #ህዝብ #ሆሳዕና #ህብርለልጆች #ህይወት #ለይክ #ሊሓምሜሎዲ #ላሊበላ #ላይክ #ሌሎች_ያጋሩ #ልጆች #ልሳኑ #መቀሌ #መከላከያ #መልእክት #ሙስሊም #ሚድያ #ማህቶት #ሜዳ_ትግራይ #ምርጥ_አፕ #ሞባይል #ሠላም #ረዥም_ልቦለድ #ሩሲያ #ሪፖርት #ደመቀ #ደብረጺዮን #ደቡብ_ሱዳን #ደስተኛ #በጣም #ተዋሕዶ #ወሎ #ቀን #ወግ #ወታደራዊ #ወሲብ #ethio_360_media_today #awldunore #zara #rare #donkey #hagere_tigray #kokeb_media #zena_tigrigna #donkeytube #dimtsiweyane #seifuonebs #new #news #nahootv #ethiopianews #ethiopian #ethioforumኢትዮፎረም #freedom #abelbirhanu #america #américatv #army #artist #director #ebc #ebs #jewar #jstudio #zena_tigrigna #zemen #zementv #zara #rara #tigray_idol #newsong #newvideo #nature #newmusic #kokeb_media #kanaknews #hagere_tigray #hanez #highlights #hello #ነጃህ_ሚዲያ #አፍሪካ_ቲቪ #አማራ #በቃና #ሰበር_ዜና #ሰይፉ_ፋንታሁን #ሰበርመረጃ #ሰላም #ሰበርዜናኢትዮጵያ #ሩሲያ #መቀሌ #መልእክት #መከላከያ #ማለት #ፈታ #ጨዋታ #ጠቅላይ #ጠቃሚ #ደቡብ_ሱዳን ##ወሎ #ወታደራዊ #ወግ #ወሲብ #አዲስ1879 #dancevideo #solo #feta_daily_news_now_ #fortnite #foryou #funnyvideo #youtubechannel 2023

КОМЕНТАРІ • 494

  • @user-lb6tw7yw9v
    @user-lb6tw7yw9v 11 місяців тому +63

    ውሎ ትግራይ ሁሉም ውስጤ ናቸው 💗💗💗🔱🌻🌻 ውድድድድ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 7 місяців тому +44

    የልጅቱ ችሎታግን ግሩምነው ቋቋ መግባቢያ ነው❤❤❤❤ሰሜናውያን ሰላማችን ይመልስልን

  • @user-eg2cq9zr8c
    @user-eg2cq9zr8c 11 місяців тому +120

    ወሎ መሆን መታደል ነው የሰው ዘር ቅን ልብ ያለው ህዝብ ነው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FdsasFdsas
      @FdsasFdsas 11 місяців тому +28

      እኔ ወሎየ ነኝ ግን ዘረኝነት አልወድም ማንም ፈልጎ የተፈጠረየለም ሁሉም የራሱ ዘር መታደልነው የማንም ከማን አይበልጥም የሰው ልጆች በጠቅላላ እኩል ነን

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a 11 місяців тому +1

      ​@@FdsasFdsas❤❤❤❤

    • @jreeygualquihajreey1821
      @jreeygualquihajreey1821 11 місяців тому +3

      😂😂😂😂

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 10 місяців тому +2

      በትክክክክክልልልልልልል

    • @hayatAli-cl9lt
      @hayatAli-cl9lt 10 місяців тому +1

      ​@@jreeygualquihajreey1821ምን ያሰቅሻል🤔

  • @q8kuwaiti107
    @q8kuwaiti107 Рік тому +90

    ፍቅር ጠፋ እጅ በየባአላችን ወርቅ ነበርን እኮ ፍቅር ያድለን😥

  • @user-pv7ny3jo4l
    @user-pv7ny3jo4l 9 місяців тому +42

    ሁሉም በባህሉ ያምራል አላህ ፋቅረና ሰላም ያውርድልን ወሎ ❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 11 місяців тому +15

    እደ አማራ እና ትግሬ ያልታደ ህዝብ የለም እምነት ባህል ውበት ጀግንነት ሁሉን ሙሉ አርጎ ፈጥሮት ምን ዋጋ አለው መግስት እደጠላ ቂጣ በተገላበጠ ቁጥር ልጆችን ለጦርነት እየማገደ ይገብራል እኔ ትግራይና አማራ ወደቀድሞ ሰላማቸው ተመልሰው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አድነቷን አፅንታ ወደቀድሞ ክብሯ ተመልሳ አብይ ከስልጣን ወርዶ ማየት ናፈቀኝ

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Рік тому +39

    ተመልካቾቹን አሥፈዘዘቻቼዉ ወሎየዎ አገራችንን ሠላሟን አላህ ይመልሥልን

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8e 10 місяців тому +10

    ትግራይ & አማራ በጣም ደስ ይላሉ ተሁሉም

  • @hanategegne6128
    @hanategegne6128 11 місяців тому +33

    በደህናው ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን የኛ እንጅ የኔ ማለት የሌለበት ሁሉም አገሬ ብለን የምንሄድበት መዋደድንና ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን 😢

  • @hnah4891
    @hnah4891 11 місяців тому +20

    እኛ ሠላም ነዉ የምንፈልግ ሠላም ያምጣልን ሁላችንም በየባህላችን እናምራለን ሠላም ያብዛልን

    • @uaeuae1256
      @uaeuae1256 8 місяців тому

      አውን ክምንም ብላይ ስላም የብልጣል ስላም ያምጣለን ያረቢ

  • @AAWW-c9n
    @AAWW-c9n Місяць тому +1

    አማራ እና ትግራይ በሚል ይስተካከል የባህል ውድድሩ ዕርሱ

  • @zeenatz1233
    @zeenatz1233 Рік тому +12

    ወሎ ትግራይ🇪🇹❤️🇻🇳✊✊✊

    • @gujtuu4282
      @gujtuu4282 Рік тому

      🤣🤣🤣ግን አንች ማነሽ ትግሬ ነሽ አማራ

    • @zeenatz1233
      @zeenatz1233 Рік тому

      @@gujtuu4282 👊😂

    • @TtYy-mf2ot
      @TtYy-mf2ot 11 місяців тому

      😏😏😏ወሎ ከትግሬጋ የሚያገናኘን ነገር የለም አንች ግን ምንድን ነኝ አልሺ😏

    • @speaktruth6124
      @speaktruth6124 11 місяців тому

      ⁠@@TtYy-mf2otdoesn’t matter don’t love or hate a person because of what race he is from just love each others. That’s what God wants us to be besides we are all related. We can’t deny that so ur insulting ur long long long cousin besides not a time for dancing

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p 10 місяців тому

      ​@@TtYy-mf2otድንበርተኛነንታጋብተናልበስ

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 8 місяців тому +5

    እኔ መቸም የትግሬ ና የአማራ መለያየት እባየን አፉሶ ሊገለኝ ነው ፉቅር ማን እደ ትግሬና አማራ ኢቶቢያ ትግሬ ና አማራ አድ ካልሆነ መቸም አታምርም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @temamm1631
    @temamm1631 7 місяців тому +1

    አማራ ነው የሚባለው መቸም እኛ ውሎዎች ትግሬን መቸም ይቅር አንልም ሂሳብ አለባቸው

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 11 місяців тому +8

    ራያ ውድ የአማራ ልጅ ራይማ

  • @abcajc9647
    @abcajc9647 11 місяців тому +10

    ወሎአማራዬራያ💚💛❤️💋💋💋

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 Рік тому +26

    ወሎ ገራገሩው እሟሟሟሟሟሟሟ

    • @tigrayculture
      @tigrayculture  Рік тому +1

      10Q

    • @attalinattalin7205
      @attalinattalin7205 Рік тому +2

      ❤❤❤🎉

    • @eliaswondimu5135
      @eliaswondimu5135 11 місяців тому

      ​@@attalinattalin7205🎉bjjkpg67

    • @taibah5903
      @taibah5903 11 місяців тому +1

      ዉድድድየወሎጠበለሎች❤❤❤

    • @speaktruth6124
      @speaktruth6124 11 місяців тому +1

      I am from north Shewa, Amhara love u guys wollo have been kind to me every encounter I meet with them. So generous. We got ur back. Love tgrayian too just wish if love can break and kill the evil that made a barrier between us. Ers bers biniwaded hagerachn blom eyandandachn yet be detest. Much love to all Ethiopian brothers and sisters.

  • @user-ss2dg6gb1e
    @user-ss2dg6gb1e 11 місяців тому +13

    ወላሂ ወሎየ ነኝ ግን የትግራይን ሙዚቃ በጣም ይመቸኛል

  • @MeleseMele-fr7oy
    @MeleseMele-fr7oy 17 днів тому +2

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️I love you Amhara calcure

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 11 місяців тому +15

    አማራየወሎዋሀገሪ የኔ ልዩ❤❤

  • @fatumahussen4638
    @fatumahussen4638 11 місяців тому +15

    ወይ አገሬ ወሎ❤

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p 10 місяців тому +10

    አቦ ትግሬወችን እወዳቸዋለሁ ❤ወሎ

  • @user-ql6je8ez3g
    @user-ql6je8ez3g Рік тому +12

    በደብ ነው የምትችለው ወሎ ባህል ቡድን አቀንቃኝ ብቅ ብትል ሀሪፍነው ዋው አገት አመታቷ 👌👌👌

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 10 місяців тому +4

    ወሎየነት💚💛❤💪

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 11 місяців тому +9

    ሀገሬ አማራየ ወሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @meazabeyene8485
      @meazabeyene8485 8 місяців тому

      Who is ??😂😂😂😂 she is tigray raya

    • @user-ug6wr8lb7u
      @user-ug6wr8lb7u 7 місяців тому

      😂😂😂

    • @rahmarahma3427
      @rahmarahma3427 7 місяців тому

      @@meazabeyene8485ሳምራችሁ ይቀራል ራያ ቁልቋላም

  • @baisaj2698
    @baisaj2698 Рік тому +10

    ትግራይ ወሎ ❤️

  • @አበራሽ
    @አበራሽ 16 днів тому +1

    ወሎ በመሆኔ ኮራሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hf6yd6fc3w
    @user-hf6yd6fc3w 11 місяців тому +12

    ወሎራያ አላማጣየ የአያቶቸሀገረ ሰላምሸይመለሰ❤❤❤❤

  • @bessubesu
    @bessubesu Місяць тому +1

    ወሎ የፍቅርሀገር

    • @tigrayculture
      @tigrayculture  22 дні тому

      የቐንየልና ኽብረት ይሃበልና ( ባህልና መግለፂ መንነትና ) Tigray culture ባህሊ ትግራይ

  • @user-bn3gl1vd6c
    @user-bn3gl1vd6c 8 місяців тому +6

    ትግራየ ማሬ ሰላምሽን ያብዛልሸ

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 2 місяці тому +1

    ወሎ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 11 місяців тому +2

    ወሎና ትግራይ የሚባል ነገር የለም።ልጁን ከብቱን ገሎ ንብረቱን ዘርፎ ከፍተኛ ግምት ያለውን ንብረት አውድሞ ጨውና በርበሬ ሊጥ ሳይቀር ሰርቆ የሄደ ትግሬ የትግሬ ውላጅ ከወሎጋር የሚቀራረብበት ፈፅሞ ሊኖር አይችልም።ቅጣቱን ማግኘት አለበት

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z 11 місяців тому +8

    ራያን በጣም ነው የምወዳት ከነ ልጆቿ

  • @Muhammed-y9r
    @Muhammed-y9r 12 днів тому +1

    እኛሎወች እደዚህነን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በወሎነቴእኮራለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Zenzem-si7rc
    @Zenzem-si7rc 7 місяців тому +3

    በወሎ ነተ ወሎለነተኮራሁ ❤❤❤❤

  • @BrhanTadele-ef3bz
    @BrhanTadele-ef3bz 16 днів тому +1

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ስላም ይመልስልን

  • @lozafirew5437
    @lozafirew5437 Місяць тому +1

    ወሎዬ ❤❤❤❤

  • @SaraSaalo
    @SaraSaalo 5 днів тому +1

    ሁሉም ቆጂየነዉ ሰላማቺን ይመለስልን

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Рік тому +3

    Amhara ena Tigray❤🙏❤️fikre yeshalal wogen

    • @speaktruth6124
      @speaktruth6124 11 місяців тому

      Yep trfu mezezu legna ena lelijochachn newende awropa ember alba honeh linker new. Yeabatochachnin liber enastebk

  • @goytomgebreyes5845
    @goytomgebreyes5845 2 місяці тому +1

    Tigray❤❤❤

  • @senai974
    @senai974 11 місяців тому +13

    ሑለቱም ያምራል እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን 💚💛❤🥰

  • @user-sr2rf6nn6n
    @user-sr2rf6nn6n 2 місяці тому +2

    ወሎየ ነኝ የትግራይ ሙዚቃ ውስጤ ነው ልጆቹንም በጣም ነው የምወዳቸው

  • @mllmslsl8584
    @mllmslsl8584 8 місяців тому +3

    ወሎ ❤ትግሬ ውስጤነቹ❤❤❤❤

  • @ZegeyeGedame-lx7nt
    @ZegeyeGedame-lx7nt Рік тому +6

    ሁሉም ምርጦች።

  • @AMRIASHBRIU
    @AMRIASHBRIU Місяць тому +1

    ሀይወሎሰወዴቹ፣እደወሎ፣እደትግራይ፣የምወደውየለም

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 8 місяців тому +4

    አገሬዋ የቆጆች መፍለቂያ❤❤❤

  • @user-fo3us2ud5p
    @user-fo3us2ud5p Рік тому +14

    ትግራይ ዓደይ ሰላምኺ ይብዛሕ❤

  • @belimeku5630
    @belimeku5630 11 місяців тому +1

    ራያ የወሎ ቤተ አማራ ማንነት እንጂ ከትግሬነት ጋር የሚያገናኘዉ ምንም ነገር የለም ወልቃይትም ላይ በፈጣጣ መጥተህ ሰፈራ ብለህ ተቀምጠህ የትግሬ ነዉ ብለህ ስትገል ኖረክ ትዉልዱ በቃኝ ብሎ ሲነሳ እግሬ አዉጪኝ 😂😂😂😂 ራያ አማራ ብቻ ነዉ

  • @ameriasallah6432
    @ameriasallah6432 Рік тому +5

    ወሎ❤❤❤❤❤ገራገሩ

  • @user-zg5ct1zj9g
    @user-zg5ct1zj9g 7 місяців тому +1

    አማራይ💚💛💓 ትግራይ

  • @brtukantesfaw
    @brtukantesfaw 7 місяців тому +1

    ወሎ❤ ትግራይ ❤

  • @mukitaryasen
    @mukitaryasen 25 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ አቦወሎን ምን ይገልፀዋል ዝምታ

  • @KhanKhan-xw1hn
    @KhanKhan-xw1hn Місяць тому +2

    ትግራይ መወለድ ተእድልት ነዉ❤❤❤

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 11 місяців тому +7

    ወሎ ሀገር❤ሠላምያሽይመለስ 😢

  • @genagirl3684
    @genagirl3684 Рік тому +6

    ወሉ ራያ ውድድ

  • @user-ul2ed1od5o
    @user-ul2ed1od5o 7 місяців тому +1

    የወሎ ልጅ መሆን መታደልነው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abigiyagetachew6210
    @abigiyagetachew6210 11 місяців тому +2

    Wello amhara🦅🦅🦅🦅

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 11 місяців тому +4

    ችሎታሽ 😍
    ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላም ለሁም ይብዛ

  • @hameneeuser-mu1xw9fr2l
    @hameneeuser-mu1xw9fr2l 11 місяців тому +6

    ልጂቷኮ አንዲት ናት ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን

  • @user-fx9ng3tz5z
    @user-fx9ng3tz5z Рік тому +4

    ወሎየ ውድድድድድድ

  • @user-ln5vi5ym1p
    @user-ln5vi5ym1p 8 місяців тому +1

    ወሎ መሆን እዴት መታደል ነው❤❤❤❤❤

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj 8 місяців тому +3

    ሰላም ለሀገራቺን ልዩነቺ ልጅቷ ፈጣሪ ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mk5sb5tc9g
    @user-mk5sb5tc9g Рік тому +9

    ሁለቱም ያምራሉ የሴሜን ኮኮቦች ሠላሙን ያንጣል

  • @Ayman-wz1le
    @Ayman-wz1le 6 місяців тому +1

    ምን አለ የበፊቱ ሰላም ቢመለስ ሀገራቺን ❤❤❤❤❤

  • @SofiyaYimam-yp8he
    @SofiyaYimam-yp8he Місяць тому +1

    ወሎ ማይ ፎንቃ

    • @tigrayculture
      @tigrayculture  22 дні тому +1

      የቐንየልና ኽብረት ይሃበልና ( ባህልና መግለፂ መንነትና ) Tigray culture ባህሊ ትግራይ

  • @Mulie-v2r
    @Mulie-v2r 10 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ we

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg 7 місяців тому +2

    ጓል ትግራይ ሽኮር ❤❤

  • @GyyTg-u5m
    @GyyTg-u5m Місяць тому +1

    ኧረ የልጅቱነገ ረሳሆ የኔ ጣፋጥ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 Місяць тому +1

    ❤❤ውቢቱ ወሎዬ የኔ ውብ ሀገር ወሎ❤❤❤ ትግሬም እወዳለሁ

  • @user-he3wh7gz9b
    @user-he3wh7gz9b 9 місяців тому +2

    ወሎ ሀገሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Рік тому +4

    ወሎ ገራገሩ

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 11 місяців тому +1

    ወሎ ራያ እንደኛ 💚💛❤️👍👍👍

  • @tamirmuhamed
    @tamirmuhamed 7 місяців тому

    ወሎመሆን መታደልነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ln3nb4gs6h
    @user-ln3nb4gs6h 8 місяців тому +1

    የምርሑለቱም ያምራሉ ግንወለየየዋትለያለች ዉድድድድድMyወሎ

  • @eshetuketema3967
    @eshetuketema3967 2 місяці тому +1

    wow baay'ee baay'ee namatti toolaa aadaan keessaan ummaataa jaalaala😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-xq7mw2rv4s
    @user-xq7mw2rv4s 6 місяців тому

    አማራኛውነው የመረው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TtYy-mf2ot
    @TtYy-mf2ot 11 місяців тому +2

    ማይ ወሎ💚💛❤

  • @user-yw7lq1mw6y
    @user-yw7lq1mw6y 11 місяців тому +10

    እግዚአብሔር ፍቅራችን መልሰልን❤

  • @beniamasrat3929
    @beniamasrat3929 Рік тому +4

    ወሎ እወድሻለሁ

  • @HabtamWedmu
    @HabtamWedmu 4 дні тому +1

    Wawww yewelokonjo andegna

  • @KsaKaa-qn7ql
    @KsaKaa-qn7ql 9 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ሰለሙን ያምጠልን😢

  • @Mmmdgd-vl3sp
    @Mmmdgd-vl3sp 3 місяці тому +1

    ወሎየውድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Anshamohammed-xq2yt
    @Anshamohammed-xq2yt 10 місяців тому +2

    አይ ጊዜ አባሉን በፍቅር እዳልኖር 😢😢😢

  • @user-is2ys4ev7t
    @user-is2ys4ev7t 5 місяців тому +1

    ኧረ ወሎ በይኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemdos7222
    @yemdos7222 2 місяці тому

    ፃሕላ ኣሕሪራ ፃሕሊ ወሎ ተሐብር ድቓላ

  • @mesiethio2857
    @mesiethio2857 2 місяці тому +1

    ማይ ወሎ😢❤🎉🎉🎉🎉

  • @jmelamuhaba7242
    @jmelamuhaba7242 Рік тому +2

    ማይ ወሎ❤

  • @amsalebelay1545
    @amsalebelay1545 10 місяців тому +6

    ወሎ ዉስጤ ነዉ😍😍😍🥂

  • @user-ee9ix2ww6b
    @user-ee9ix2ww6b 11 місяців тому +4

    እረ ሰላሙን ይመልስልን😢

  • @sikosilo1196
    @sikosilo1196 5 місяців тому +1

    Meshi Allah❤❤❤

  • @komolomo7746
    @komolomo7746 2 місяці тому +1

    ወሎ እና ራያ ላይ ያደጉ ኣድናቹዉ ባህላቸዉ

  • @TeshagerMulu-ue3bi
    @TeshagerMulu-ue3bi 11 місяців тому +4

    ሀገራችን ሰላም ያርግልን አምላካቺን 😍😍😍

    • @zinet3989
      @zinet3989 11 місяців тому

      ሳህ❤😂😂😂

  • @user-je6lm6gr6j
    @user-je6lm6gr6j 11 місяців тому +5

    እንዲህ ነው ገሩየ አስነጥሺው❤❤❤

  • @zaid6986
    @zaid6986 11 місяців тому +5

    ከዚህ መጨፈር ምን ተረፍ አለው ጌታ ከዚህ ያውጣችሁ በዚህ በመጨረሻ ግዜ

  • @BettyBt-ur6bq
    @BettyBt-ur6bq 2 місяці тому +1

    እኔወሎየነኝየትግራይሙዚቃምእወዳለውይመቻችሁአቦ❤❤❤

  • @user-ez4mf2fg5h
    @user-ez4mf2fg5h Рік тому +5

    my ወሎ ❤❤🥺ሰላምሸ ይመለስ ❤

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn Рік тому

      ሁለቱም አንድ ናቸው

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Рік тому

      አሚን

    • @user-vs8kq4zi4p
      @user-vs8kq4zi4p Рік тому +1

      ​@@Tigist-ww4gnአንድአይደለንም

    • @loyalbelieve6954
      @loyalbelieve6954 11 місяців тому

      No andaydelum Tigray trasu behal alew tsegur meserat ena Lela bahlun copy adrigo andinegn malet no no no no no not right. Wolo was tegaru until hailesellasie gave it to his family to rule. Living near Tigray of course they will take on Tigray’s culture. But Tigray is more than just hairstyle and music. Look deeper. It’s rich!

    • @renuwelloyewatube6055
      @renuwelloyewatube6055 11 місяців тому

      @@loyalbelieve6954 l can’t stop 😂😂😂😂😂😂😂😂 really wollo kenante bahil serqol ????
      Lemagnochi emakachihu stlemnu new lji hogne minm emisereq yelachihum ye raya bahil kehone meles wolloyewn afenaklo gelo tgra amto aseferebet Lela kezih yeteleye Tarik yelachihum !!!
      Ebabochi erasachihun kefff lelawn meta madreg lmadachihu new kfuwechi wollo kenante gorebat mehonu yeterefew dhinet lebnet !!!!

  • @samiraaxmed-ev8xr
    @samiraaxmed-ev8xr 11 місяців тому +3

    ወሎየ ባልሆን ቀንቸ እሞት ነበር ወሎ❤❤

  • @ShadhaHasen-mr8vt
    @ShadhaHasen-mr8vt Рік тому +3

    ወሎሎሎሎ ዋዉ አገሬ ወሎ

  • @اميغحح
    @اميغحح Місяць тому +2

    ❤❤❤😊

    • @tigrayculture
      @tigrayculture  22 дні тому

      የቐንየልና ኽብረት ይሃበልና ( ባህልና መግለፂ መንነትና ) Tigray culture ባህሊ ትግራይ

  • @user-in8jz8go8k
    @user-in8jz8go8k 5 місяців тому +1

    ሁሉም አንደኛ❤❤❤