Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 9B የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 9B
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p
ውይይይ ፍፄ ላተም ሰላምህን ያብዛው ሁሉንም ተወዳዳሪዎች አክብረህ የምትሰጠው ኮመንት በጣም ደስ ይላል እማምላክ እድሜና ጤና ትስጥህ
Eshi
ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን ከዚህ ነው ነፃ ያወጣከኝ
Amen
ፍፄ የእውነት መልካም ሰው ነህ ያንተም ሰላምህ ይብዛልህ 😍😍😍😍😍
ዋው አማን በአይነቱ ልዩ የሆነ ሰይጣን ነህ ።በርታ የዘንድሮው ውድድር ለመለየት አስቸጋሪ የሚሆን ይመስነኛል እጅግ በጣም ምርጥ ምርጥ ብቃት የሚያሳዩልጆች አሉ ።ዳኞች በርትታችሁ መስራት አለባችሁ
ወይ ፍፁም ምን አይነት የተባረክ ሰው ነህ አስተያየት ስትሰጥ ከልብህ ነው::ብዙ ጎበዝ አርቲስቶች ይወጣሉ እድሜ ላንተ ተባረክ!!! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!
Amen Amen Enem swedk 😘 Tenadek
ፔሪቫ አሳዘንሺኝ አይዞሺ በርች
ፍፁምየ ላንተም ሰላምህን ያብዛው አቦ ይመቺህ
Amen egziyabhair yetebekew🙏🙏 melekam sew new😍
በኡነት ፍፄ ኮመንት ሲሰት ደስ ይላል ያዝናናልና ሰላምህን ያብዛልህ ፍፄ
SAMUEL Tsegu አወ ፍፁም እኔም አድናቄው ነኝ ዘና አድርጎ ነው አስተያየት ነው የሚሰጥ
ዋው
ልክነህሣሚ
ሠይጣንሆኖየሠራውልጅ
አዝናንቶኛል
SAMUEL Tsegu አሚን
ፍፄ ድምፁ ጭምር በዛላይ እርጋታው ደስ ሲል
አማን ሲሰራ አሌክስ እየደነገጠ ነበር ክክክክክ
Hewet Yemarayam Lije አወን፡እኔም፡አይቸዋለሁ፡ክክክክክክክ
Hewet Yemarayam Lije Kkkkkkkkk
merheba kamil kkkkkkk awo
Hewet Yemarayam Lije አረውነትሺነ ነው እኔንም አሰዴነገጠኚ
Zehabu Ali ክክክክክክ ኧረ እኔ ከልጁ ይልቅ አሌክስ ነው ያሳቀኝ
ለሴጣን ስራ እንዲ ከተደሰታቹ እግዚያብሔርን በሚሰጠን ነገር እስኪ ማናችን ነን በየቀኑ ምናመሰግነው ዛሬን ቀን ያየነው በፈጣሪ ብርታት ነው እግ /ር ይመስገን
Wawww very challenged
እግዚአብሔር ይመስገን በይ አትቁረጭ።
በትክክክልልልል
አሜን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመሰገን ትክክል ነሺ ማማዬ
እግዚአብሔር ይመስገን
በሥመአም የዘንድሩ ተወዳዳሪወች ሁሉም በጣም ጎበዞች ናቸው ደርጃ ለመለየት ይከብዳል በርቱ ያገሪ ልጆች ፡፡
ara masne amtuat
Hawa Hawa ፍጡሚሰ ላምህይብዛ ሁላች ውምአ ሰልጣኙኞች ሰላምአቹ ይብዛ
ወይ አማን ዛሬ እቅልፍ የለኝም መቸም አሌክስ በጣም ደግጦል አስተያየት እኮ ሲሰጥ መጨረሻ ለይ በጣም ፈርቶ ነው ያሰናበተው በዚህ አጋጣም በጣም ነው እማደቅህ ሄሌን የኔ ቀሽት አድናቂሽ ነኝ ፍጹምም ያው አድናቆት በዝቶበሀል መቸም ሳላደቅህ አላልፍም
አማንዬ የሌለ ነው የተመቸከኝ ይመችህ አቦ😃😃😃😃😍😍👌
ይገርማል የሴጣን ቋንቋ እንደ ቻይና ነው እንዴ ክክክክክ ቹፖኬ ቹፖኬ😮😮
የሚገርም ልጂነዉ ሰይጣን መስሎ የሰረዉ ፈጣሪ ይባርክህ
አረን ፓቼፓቼ የብእር ሰምህ ይሁንልህ ጎበዝ
አማን ሚሉት ልጅ ይሄ ውድድር አይመጥነውም እሷ ቁጭ ብሎ መዳኘት ነበር ያለበት!!
ሠይጣንን በአካል አየውት የሚገርም ሰይጣናዊ ትወና 👍👍ግን ሰይጣንን በአካል መች አየሁትና😂😂😂😂
ይከብዳል ሆኖ መስራት ሰይጣንን
ዋው ፍፁሜ ምርጥ ሠው ነህ አበረታች መድሀኒት ብየሀለሁ
wowwwwwww አማንየ ቃላት አጠረኝ ውይ አንተ ልጅ መጨረሻህን አላህ ያሣምርልህ ወንድሜ በጣም ትችላለህ ትልቅ ሠው ነው በእውነት የኔ አንደኛ ነህ ፍልሚያው ተጀመረ እንጅ አልተጨረሠም በርታ ጠንክር አንደኛ ወጥተህ ሥትሸለም ሢጨበጨብልህ ማየት እፈልጋለሁ ተሥፋ አለኝ ጠንክር እሽ ውዴ የአመቱ አሸናፊ ከሆንክ ላገባህ ቃል እገባልሀለሁ😃😃😃😃😃😃😃😂😂😂😂😂😂😂😃😏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘ilove you amannnn
ere alalechim
Zinet eshetu
Zinet eshetu
Zinet eshetu
aman wwwww
ውይይይይ እንዴት ደስ እንደሚል በተለይ አማል በእውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ትክክለኛ የሰይጣ ገፀባህሪ ነው የሰራከው በጣ ደስ ይላል ሀላችሁም በርቱ
በጣመም አስገራሚ እንደሆነ ቀንጨብ ቀንጨብ ከተደረገወው ጭውውት በደንብ ለመስማት በጉጉት እየጠበኩ ነው፡፡
የማለዳ ኮኮቦች ደራሲና ዳይሬክተር ፍፁሜ በጣም ነው ምችት ያልከኝ አቦቦቦ.. ሰላምህን ያብዛው ው... ው... ው....
ዋው ደስ ይላል ማሻ አላህ አማን ስላምህን ያብዛልኝ እሽ ወንድም በዚህ አጋጣሚ በጣምነው የምደንቃቸውየማለዳኮኮቦችተሳታፊወችበሙሉ ስላምአቺሁን ያብዛልኝ
ዋውውውው የማለዳ ኮከቦች እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የእውነት ፍፄ በርታ
ውይይይይይ ገን ለግዜው በጣም ደነገጥሁ አርባ እራሱ ምንደነው ያስደነገጠሽ አለችኝ ግን ስከታተለው በጣም ያምራል ክክክክክክክክክክክክክ ስላማችሁን ያብዛላችሁ
ፍፁሜ እንዳተ አይነት ልብ እዲሰጠኝ ፈጣሪን ለመኩት በእውነት ቅን ሰው ነክ
መልካም አስተያየት ነው
እውይይይ አማን ዛሬ ስቃዥ ማደሬ ነው 😃😃😃😃😃😃😃😃
Mekiya Abeshawit።
እውነት ነው me too kkkkkkk
Intense and Super IMAGINATION of Mr. DEVIL.
Number #1 Actor ,AMAN !
ከሁሉ የሚያስደስተው የፍፁም አስተያየት በእውነት መታደል ነው አንደበቱ ሁሉ ስላም አለው
በዉነት የዘንድሮወቹ ተወዳዳዳሪወች በጣም ጎበዞች ናቸዉ ዳኛወቹ እግዚያብሄር ይሁናቹህ......
ወይኔ ያተን ጀግንተ አለማመስገን አይቻልም በርታ ፀጋውን ያብዛልህ አማንየ
ኧረ አማን በህልሜ እዳትመጣብኝ ብቻ ፈራሁ 😄😃
ፍቅር እምነት ተስፋ kkkkkkk
የምር ያሥፈራል ማለቴ ቀን ሚያሥፈራ ነገር ካየሁ ማታ በህልሜ ይመጣብኛል
ፍቅር እምነት ተስፋ hufe edate dse edmetele Abo yemcheke
Ay ayzoshi kemeta eneni tirigne , be jezihafi kidus eyekeworku new yemabarirewu
Kkkkkkkkkkk ayizon ayizon
እኑት የሆነ መንነት ሰይታን የገልጸ ልጅ ጎበዝ በታም ተባረክ ተባረክ ፣
አማን ይሔንን ገጸ ባህሪ ሰይጣን እንኳን አይችለውም ዛሬ ከአንተ ይማራል lol
Gebre Reta 😃😃😃😃
Gebre Reta ክክክክክ አይችለውም
Gebre Reta kkkkkkkkkkk Chom Bacha
Gebre Reta 😃😃😃
Gebre Reta ከከከከከከ
ዋው ፔሪቫዬ የኔ ምርጥ ሰናይ የስነ ተዋልዶ እና ጸረ ኤድስ ክበብን አስታወሽኝ ድምጽሽ ዛሬም በጆሮዬ አለኝ የዘሪቱ ዘፈን ስሰማ አንቺን ነው ማስታውሰው በርቺልኝ
ፍፄዋ ምርጥ ሰው የሰወችን ሞራል አትነካ የምርጦች ምርጥ
ወዮልኝ ብቻየን ነው እማድረው በቅልፌ እዳይተያየኝ ይህ ልጅ
አማን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
ይዳቢሎሥ ተመሣሣይ ግን እውነት አብሮት ሠንብቶ ነበር ልበል
ፍፅየ የኔ ጀግና መልካም የሂወት ዘመን
wowow batami arifi nawu geta yixabiqacho 😘😘😘😭😭💓💓💓🙌🙌👍👍
አማን ምርጥ ስራ ነው የሠራከው አቦ ይመችክ መልካም እድል
እራሂል የምንጆርልጆ ኔና ማር ያገሬልጆ
+Dfgff Gggf ከምንጃር የመጀመሪያ ልጂ ራሔል እመቤቴ ትርዳሺ እሺ ያገሪ ልጂ በርቺ
+Zebenay Debebe akoerachin minjarywa
+Dfgff Gggf እኔም አለሁበት የትውልድ ሀገሬ ነች
ማሻ አላህ አማንየ በረታ ቀጥልበት ነገ ከደና ቦታ እደምደረስ ጥረጥረ የለውም እረዘም እድሜና ጤና ይስጥህ አማን አድናቂ ነኘ ከጀዳ
ዋዉ፡ዘንድሮ፡በጣም፡ጎበዝጎበዝ፡ልጆች፡ናቸዉ፡ለዳኞች፡ያሥጀግራን፡ዋዉ፡ቃላት፡የለኝም፡አቤት፡ፍፅምየ፡እግዚአብሔርእድሜእና፡ጤናይስጥህ፡ልዩነህ
የዘድሮ ተወዳዳሬወች እጅግ በጣም ጎበዞች ነቸው ዳኞች እግዚአብሔር ይሁነችሁ ማንን ጥላችሁ ማንን እደምታሳልፈ ይጨቃል!
አማን ጀግና ልጅ ነክ ትልቅ መጨረሻው ቦታላይ እዳገኝህ እፀልያለሁ በርታ
ሰይጣን ራሱ ቢያይህ ይፈራሀል አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን ረጅም
ከከከከከከ
ሰው ሰይጣንን መሆን ይመርጣል እዴ
ክክክክክ እውየት እናውራ በድገት መሬቱን ሲመታ አሌክስ እሱን መስሎት ደንግጠሀል
Abdulla Khalfan
kkkkkkkkk
@@amanhizba5122 እኔም በጣም ደንግጫው ወዉይጽጽይይይይ
-'"ሰው ካልሞተና ካልሄደ አይመሰገንም'"ማሂ ማሂ" የምትሉ እያለች ግን ስናበሻቅጣት ነበር አንዴ በጸጉሯ እንዴ። በዳኝነቱ ስንወቅሳት ነበር
ADANI AD እኔ የእውነት ድሮም በጣም ነበር ምወዳት ጠንካራ ነች እውነት ነው ምትፈር
ADANI AD ewnet new betam yabteltluwat neber
kkkkkkkkkkkkk አመንዬ እውነትም ከሰይጠን ገ አብረህ ኖረሀል እንዴ
አቦ ሰለመቹን የብዘለቹ
ኢትዮጲያ ለዘለለም ትኑር
ወይኔ ውስጤ ናቹ እማ ትሙት አርክቲክ አደረጉኝ ሀገሬ መምጣት አማረኝን አሁኑኑ እናት ሀገሬ ሰላም ትሁልኝ
Esh kezi mini enimaralen????????????,????????????????
ufffff ketayun samet ena erasu kebedeg gena salayew betam enamsegnaln ye maleda kokoboche 👍👍
ከምነግርህ በላይ ታስፈራራለህ! ክክከከከ
ግን ታስቃለህ ሶ በርታ!
😃 ራምም ባቸ ባቸ ይሙት አማንየ በጣም ነው የተመቸህኝ ይመችህ አቦ እናመሰግናለን ይህ ፕሮግራም ውስጤ ነው
በስማአብ ወወልድ አዶ አምላክ አሜን
የአሌክስ አስተያየትና ድንጋጤ😅😅😅😅
በእውነት ፍፄ ሰላምክ እንደ ምድር አሸዋ ብዝት ይበልልቅ ይህን የሚያክል አሳብ ስላፈለክ
እራሱን ሴጣን ያየው አይደል እንዴ የመሰለኝ
ክክክክክክክክ.......አማን መልካም እድል
እንዴ እነዚህ ዳኞች ከሰይጣን ጋር ዝምድና አላቸው እንዴ?😣 ሁሉም ተደሰቱ እኮ😉
ክርስቶስ ፈራጄ ማርያም አማላጄ Kkkkkkkkkkkkkkk
ክርስቶስ ፈራጄ ማርያም አማላጄ በምን ይለያሉ ብለሽ ነው
ክርስቶስ ፈራጄ ማርያም አማላጄ kkkkkkkkkkkkkk
ክርስቶስ ፈራጄ ማርያም አማላጄ Kkkk
ክርስቶስ ፈራጄ ማርያም አማላጄ ፐፐፐፐፐ ሀሀሀሀሀሀ
እጅግ ተአምር ነው እረ ወገን አንሸወድ ከዚህ ብዙ መማር ይቻላል አማንዬ እወድሀለሁ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሥ አሀዱ አምላክ አሜን!!!አረ አማን የሚተውነው ትወና በጣም ያሥፈራል የሴጣይን ሥራ ለሤጣን በር አትክፈት ..ወይኔ ምነው ፍፄ እንኳን ልሥቅ ቀርቶ ለማየት እራሡ ሲያሥፈራ..
ማሪያም እናቴ -Egzeyabher Miskere new Enem betam asefretognal be fetare sem
ማሪያም እናቴ yemr lju keshoyitanga zmdina yalewu yimeslal besmeam
Hilu Hilena
ማሪያም እናቴ
ማሪያም እናቴ
በእውነት በጣም አሪፍ ነው ቦሮው
አማንዬ የኔ ፎንቃ በሳቅ ገደከኝ 😂😂😂😂😂😂😘😘😘
Betam gobez Yetewena bekatachew Yasedsetal hulachehum bertu Esekmechrshawm endzelku Egeziabhar yiredachehu gin zara yeseytan karakter beztuwal betam eyeferahu new yayehut besmabe
ወይኔ የመጀመራዉ በጣም ነዉ ያስፈራኝ
ውይ በስመአብ አማንየ አየ ያንተነገር አብሮ መዋል መናናቅሆነ ክክክክክሆሆ ምንስትል አስብከው ግን ጥሩ ትምህርት ነው ስኞ ናፍቀችኝ የዘንድሮወቹ በጣም ቤስትናችው ፍፂ እሱ ይሁናችሁ
ክክክክክክ የነትና ትርጉም በዚህም ሻሯሮሯ ቧቧ ቦባባ 😀
ሰላም ፍፄ,ሄሉ አለማየሁ እና ያገሬ ልጆች ኧረ በሳቅ አማን hahahh.
ዳኞች ሁላቹም ሰላማቹ ይብዛ
ዋው በጣም ደስ ይላል የዛሬው በርቱልን ለኔ ሁሌም አደኛ ናችሁ አማንየ በርታልን አደኛ እንደምትወጣ አርግጠኛ ነኚ
በገዛ ስልኬ እንቅልፌን አጣሁ !!!"ጉድ እኮ ነው !ሰይጣን እራሱ ይሄን ያህል አይተውንም !!!
መ ወፌ ቆሞች ሀሀሀ አረ ሁ
Era yibakahal yet ladir naw asfararagn
Haha
ብአሌክስ ናይ መዳም ኳቦርታ ጠልቁዩ ብሽንቲ ክክክክክክክክክክክክክ
አሌክሰይ ጅግና አይ ምዓንጣስ አይ ከም ድራማ ምስራሕን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ክክክክክክክልክክክክክክክክክ
ዋው አቦ ይመችህ ቀጥልበት ቡዙ ደረጃ መድረስ የምትችል ሰው ነህ በርታ
Kkkkkkkkk የፓስተር ዳዊትን ቋንቋ አሰማሀን አማን
Azeb Getachew ye pastor Dave kunkua yenafkeshal ::dabelosen yanketektal. Zemblesh atawere.
Jesus is Lord! kuchi devon eko new mimeselew
Meron Meron keldun tey ena begeze Wed eyesus ney. Tebareki
Jesus is Lord! -dinkem Manketket 😂🤣 paster dawit digemew beteyew Lerasum yemeyawrawin ayakewim😂🤣😂
Hilu Hilena esun teyiw ena erasishin asmelchi. Eyesus yewedshal. Yemayreba nigigir hiwot aysetshim Wed egzeabher kirebe eyesus bechawin yadnal.
ሀይ ሁሉም ባለበት ሰላም ይብዛለት አሜን ሲቀጥል የሰው ልጅ የለፋበት ስያገኝ ደስ ይላል እችላለሁ ብቻ ሳይሆን ችሎ ለመስራት በራስ የመተማመን ብቃት ስላሳየኽን ገና ተጀመረ እንጂ አላለቀም በዚው ቀጥልበት ብዙ ነገሮች ካንተ እንጠብቃለን
ዳኛዎች በጣም የደነገጡ ይመስላሉ ሐሐሐሐሐ
Wawwwwww Eweneteme Amane yekidus Lalibela lige dabilose edzhe Kosasa edhone bedebe New yasetemarkene 🙏
ኑሩልን በርቱልን ማለዳዎች
Auzu billaah amaan ara be hilme indaatmexaa ferraahu
ሁላችሁም በጣም ነው ደስ ምትሉ
ፍፄ እድሜክ ይርዘምልን እኔም ሀገሬ ገብቼ የራሴን እድል ለመሞከር ያብቃኝ። በርቱልን ተወዳዳሪዎች መልካሙን ሁሉ ተመኝውላቹ ፍፄ አስታያየት መስጠት እፈልጋለው እሱም ሄለን እወዳታለው አከብራታለው ግን ትወናውን ነው ማደንቅላት ዳኝ ነት ለማሂ ትልቀቅላት ማሂ ሁሌም ተመራጭ
#በስማም
በል ቶሎ በፀበል ተጠመቅ እንኩን አስመስለው ጠርተውት እንደውም ይፈልጋል ሰይጣን ይበሉ ይገልፀዋል። እሱን በሩቅ ሆ....
የፈጣሪ ያለህ የቀጣዩ ጦርነት ነው የመሰለኝ ኡኡኡኡኡኡኡኡ የዛ ሰው ይበለን አለማየሁ ምነው ሰይጣኑ ቆሌህን ገፈፈህ አይዞህ አይ አንተ በጣም አከብርሀለሁ ላለባበስህ አትጨነቅ ፍርድህ ትክክል ተባረክ
ዋውውውውው ስይጣን ሆነህ መስራትህ ጥሩ ባይሆንም የትውናይ በቃት ግን ይደቃል እንኴን ህጻናት እኔም ማታ አይቸው ስፍራ ነው ያደርኩት
Weyine segno meche yidersal aguwaguwachign 😘😘😘😘😘😘
ዘገራሚ ትወና እስካሁን በማለዳ ኮኮቦች ፕሮግራም እንደዚህ አይነት ብቃት ያለው ተዋናይ አልመጣም
hahahahahaha Alxo Betam asakegn sidengiti 😂😂😂😂😂😍
ወይኔ ጉዴ በስመአም አማን አስደነገጥከኝ ስባንን ማደሬ ነው አይዞሽ እንኮን እሚለኝ የለ ኡፍፍፍ
kkkj
አስፈራሄን ትወናው አሪፍ ነው
አኡዝብህ ስንት ሥራ እያለ የሱን የረብ ደክልህ
ዌል የማለዳኮከቦች አማን አማን ዋውው በርታ ግንያስፈራል የሰይጣኑ☺
አንዳንዶቹ አሁን ካሉን ተዋንያኖች ሺህ ጊዜ ይበልጣሉ እኮ አረ የዚህ program ጀማሪ ምስጋና ይገባሀል ወደፊት ጥሩ ጥሩ ቲያትር ሳናይ አንቀርም
widoch gekon des alachiw tiru seyitan new des yilal adnakiy negn betam turu ljoch eyasadegachw new tebareku dagn netachw demo betam arif hulachihum
አማን ዛሬ ሰይጣን ምን እደሚመስል አሳየኸኝ ሠላምክ ይብዛ ምርጥ ስራ ነው
ውይይ ፍፄ ስወድህ እኮ ምን አባቴ ልሁንልህ አሁንስ የምር ፉንቃ ሊገባልኝ ነው መሰለኝ ፈራሁ ምርጥ ነህ ሰላምን ያብዛው
ነፂ የአባቷ ልጅ ara sakane hooo isu leyagaba now hooo waaaa
አኡዙቢላ በዚህ የመጣጀራ እሠባቱ ሠማይ ይቀበር ሠው እራሡን በሸይጣን ተሠየመ ሞት ይሻለዋል ከዚህ አይነት ሠራ ባአላህ እንጠበቃለን
በእውነት ሰይጣኖች ቢያዩ ይቀኑበት ነበር እነሱም አይችሉትም እንደዚህ ።እነሱ ሰውን ማደናበር እንጂ ቁም ነገር የላቸው ክክክክክክ
Fetih Taju kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkሳህማርር
_ fistume Dancek Yameral 😜
እግዜኦ በስማአብ አሁን ስንት የሚያስተምር ነገር እያለ ስይጣን ጋር መሳቅ እኔ ፍራሁ ፍጼ ምን ልበልህ ለስው ያለህ ክብር ትህትናህ እድሜ ይስጥህ የእኔ መልካማ
እኔ እምለው ሠይጣን
እንድዜከ ሲሆን የት አየ😀😀😀
ቀሽም።አንተ እግዚአብሔርን የት አይተህ ነው የምታመልከው
ፍፄ ውይ ስወድህ ሰላምህ ይብዛ አተን ያገባች ሴት እድለኛ ነች ውብ ነህ
በስመ አብ የእውነት ትክክለኛ ሰይጣን አቦ አማን ሰላምህን ያብዛው ዘፋኝ ኡዝማሪ ስሚ እንግዲ የእውነት ታምረኛ ነህ ከቋንቋው ሜካፑ ውይይይ ሲያስፈራ ከልብ አሁን ገና አለማየው የረካበት ስራ አገኝ ተመስጦ ስሜት ውስጥ ዝፍጥ ብሎ እስኪያይ አድርገህዋል የምር ጀግና ነህ አማን እውነት ነው እንዳታብጥ መጨረሻህ ይመር
የዘንድሮ ውድድር ሃይለኛ ሳይሆን ኣይቀርም ተወዳዳሪዎች ጎቦዞች ናቸው
ሴጣን እራሱ ይሄን ጉድ ቢያይ ይፈራል
Bahran Ye Meti Lij kkkkkkkkቀላል
ስይጣን ስራውን አይቶ እይፈራም ድስ ይለዋል ምክንያቱም መሳዩን መፍጠር ድስ ስለሚ ለው
Bahran Ye Meti Lij kkkkkk
ዋውውውውው አሪፍ ነው በተለይ ልጇን የገደለች ሆና የሰራችው ልጅ አሌክስ አማን ሲሰራ ፈራህ እንዲ ብርግግ አባባልህ የፈራህ ትመስላለህ
አማትቡበት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አማን ቶሎ ጸበል ግባ በደም ስርህ ሳይሰራጭ
kkkkkk
ትክክል በስላሴስም
እግዚአብሔር ይገስፀው
አኡዙቢላሂ ሚነል ሸይጧን ረጂን
ፍፄ ኮማንት ስትሰጥ ብጣም ደስ ትላለህ ሰላምህን ያብዛልህ አባ ይመችህ
ፐፐፐፐፐፐፐ ኧረረረረረ አማንየ የወጣልክ ኦርጅናል ሠይጣን ሁነሀል
Z bint islam kkkkkkkkkkkkkkkk እረ በሳቅ
ክክክክክክክክክ
Z bint islam hahahahaha
kkkkkkkkkkk
mekyal abtay ሸየ