ዳኞችን ያስለቀሱ ምርጥ 3 ትወናዎች | Qin Leboch (ቅን ልቦች) |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 114

  • @shgertube4832
    @shgertube4832 3 роки тому +35

    ይህንን መልክት የምታነቡ ኢትዮጵያን በያላችሁበት ሰላምና ጤና

  • @Selammediaሰላምሚዲያ6
    @Selammediaሰላምሚዲያ6 3 роки тому +46

    ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆነውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት ስብከት እና መዝሙሮች እዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏

    • @frezerabdela6346
      @frezerabdela6346 3 роки тому

      እጭ እንደው እናንተ ሰው ስትመናመኑ ግራ ተጋባችሁ አይደል ብቻ እግዚአብሔር ይድረስላችሁ

    • @ራዲራዲ-ነ9ጨ
      @ራዲራዲ-ነ9ጨ 3 роки тому

      አይ አይ መሸወዲ መገን መገን

  • @seblesifraw4556
    @seblesifraw4556 2 роки тому +1

    ፍፄ መልካም ሰዉ አከብርሀለሁ እድሜ እና ጤና ተመኘሁ🤲

  • @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ
    @ወለተገብርኤል-ኀ2ፈ 3 роки тому +34

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስርቤትና በሀገር ውስጥ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 2 місяці тому

    አይትውልድ ተሠቃየ መከራቺን በዛ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yenytube8539
    @yenytube8539 3 роки тому +38

    እር ለወሎ ህዝብ ፍትህ በልልን ፍፄ ቤተሰቦቻችን የት እዳሉ እኮን አናውቅም በጭቀት ልንሞት ነው

  • @የስደትስቄእመቤቴማርያም

    ሰማያዊ የለበሰችው መጨረሻ ደረጃ ስትይዝ ስለድግል ማርያም ና ስለናቷ የተናገረችው እስካሁን ቅጭላቴ ውስጥ አለች ድግል ማርያም እማሰለች እናት ናት

  • @workukassaye3650
    @workukassaye3650 2 роки тому +2

    የምንጃር ነጭ የደጋ ግንቦቴ
    ወደ ኋላ እንዳትይ በርቺልኝ በሞቴ

  • @Fatema-qe9zq
    @Fatema-qe9zq 3 роки тому +5

    በልጅ አተ ቀልዶ ውይ አኡዙቢላህ በለጅ መቀለድ ይክብዳል እናት የሁነ ስው ብቻ ነው የሚገባው ልጅ ለምትፍልጉ አላህ ይውፍቃቹህ ያረብ

  • @kshabesha5464
    @kshabesha5464 3 роки тому +6

    ይገርማል የራሳቸው የህይወት ክፍል ይመስላል

  • @ethioalmechannel1527
    @ethioalmechannel1527 3 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ፍፅ ታላቅ ሰዉ ደስ ያላን ቀጥሉበት ዉዱች😍👌

  • @Geniባላገሮtube
    @Geniባላገሮtube 3 роки тому +23

    እፍፍፍፍ በለቅሶ እራሴን አፈረስኩ 😢😢😢 እዚህ ትወና ላይ አስባችሁታል የቤተሰብ ናፍቆት በዛ ላይ በእረብሻ ምክንያት ድምፃቸው እንደ ውሀ ጠምቶኝ 😢😢😢😢😢 አምላኬ ሆይ የቤተሰቦቼን ክፍ እንዳታሰማኝ

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 3 роки тому

      ገኒየ ደምሪኝ ማማየ

    • @genettube1107
      @genettube1107 3 роки тому

      ደምሪኝ እህቴ በቅንነት

    • @genettube1107
      @genettube1107 3 роки тому

      @@zdmaktube1151 ቤተሰብ እንሁን

    • @zdmaktube1151
      @zdmaktube1151 3 роки тому

      @@genettube1107 ነይ እሺ ገኒየ እመልሳለሁ

    • @genettube1107
      @genettube1107 3 роки тому

      @@zdmaktube1151 እሽ ውዴ

  • @user-xd1dj5dk1u
    @user-xd1dj5dk1u 3 роки тому +3

    ሄሉየ የኔ ውብ አድናቂሽ ነኝ ስወድሽ❤❤

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 роки тому +5

    በዚህ ትወና እንዴት ልቤ እንደዘነ እውነት ነው የመሰለኝ ትውና ትችላላቹሁ 👍🙏

  • @yube3674
    @yube3674 3 роки тому +2

    ራሄል ዬት ጣፈች ጎቦዝ ታወነይ ነበረች✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✅✅😪😪😪😪😪😪😪😪😪

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 3 роки тому

      እና ምንሆነች ነበርች ስትይ ??

  • @ikrammed2528
    @ikrammed2528 3 роки тому +4

    ራሄል በድጋሜ በጣም አስለቀሽኝ ዱሮ ሳልወልድ አሁን ከወለድኩኝ የምጃሯ ቆጆ አደኛ ስቶጭም አልቅሻለሁ

  • @hawiyoutube7123
    @hawiyoutube7123 3 роки тому +2

    የአይላሂ እንደኛ ስራ ሳይሆን አንተ በራህመትክ በእዝነትክ አገራችንን ሰላም አድርግልን እስር ቤት ያሉትንም እዘንላቸው ያረብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @ygut7yy817
    @ygut7yy817 3 роки тому +7

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዊዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩ እህት ወንድሞቻችን ፍፂ ፍትህ ጠይቅልን ለኛ ፍትህ ፍትህ

  • @wessenbegna4854
    @wessenbegna4854 3 роки тому +6

    ይሄን ልጅ ያለው ሰው ማየት የለበትም።

    • @alemtsehay8507
      @alemtsehay8507 3 роки тому +1

      በትክክል እኔ ደግሜ አላየውም

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +8

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!"

  • @yibeltalmolla2962
    @yibeltalmolla2962 3 роки тому +2

    በእውነት ነው እምላችሁ እኔንም አስለቅሳችሁኛል

  • @jesusislordmysavior2213
    @jesusislordmysavior2213 Рік тому +1

    ሐገር ስለየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @yetinayetlove6988
    @yetinayetlove6988 3 роки тому +3

    የምር እባይ መቆጣጠር አልቻለኩም ይመቻችሁ አገራችን ሰላም ያርገው ሰላማ ናፈን

  • @karamaravictory3619
    @karamaravictory3619 3 роки тому +1

    Please came back yemaleda kokeboch ...... Respect

  • @saadamohamed3843
    @saadamohamed3843 3 роки тому

    በጣም ያስለቅሣል እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 3 роки тому +7

    ደግሜ ደግሜ ባየው ማይሰለቸኝ ፕሮግራም ቢኖር የማለዳ ኮከቦች ነው

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 3 роки тому +5

    አላህ አገሪችንን ሰላም ያርግልን ያረብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @medi9725
      @medi9725 3 роки тому

      Amen amen amen 🙏🙏

  • @esayasetechane8139
    @esayasetechane8139 3 роки тому

    ፍፁሜ ማኛ አንደኛ ነህ

  • @ቲጂይቶብ
    @ቲጂይቶብ 3 роки тому

    ውይ መወዳደር እፈልጋለሁ በጣም ግን እዴት?አረብ ሀገር ነኝ

  • @Fafe-vr7nx
    @Fafe-vr7nx 3 роки тому

    ሠማያውይ ለባሾ ኡነት መሠለኝ አሥደነገጠችኝ😭😭😭

  • @SadaSada-y8l
    @SadaSada-y8l 11 місяців тому +1

    ዋዉ

  • @funnyvideo-ph7ot
    @funnyvideo-ph7ot 3 роки тому

    ራሄል ጀግና ናት በጣምም ጎበዝ ልጅ

  • @burtukana5675
    @burtukana5675 3 роки тому +1

    ህህህህእንኳንደህናመጣጭሁ

  • @EtsegenetAbebe-s8u
    @EtsegenetAbebe-s8u Рік тому

    Hi edet newu memezgeb emichalewu

  • @sosotigist6509
    @sosotigist6509 3 роки тому

    በጣም ያሳቅቃል

  • @ያስልጤልጅ
    @ያስልጤልጅ 3 роки тому +2

    ያምር ነው ያመሰለኝ😭😭😭😭😭

  • @nayzgiberhe6454
    @nayzgiberhe6454 3 роки тому +1

    በሰው ላይ የሚደር በግልጽ በሪህራሄ የለጸች አስደናቂ ራህራህ እናት ናት።

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭እውነት ነው የመሠለኝ

  • @SebleLake-d1r
    @SebleLake-d1r 6 місяців тому

    Adey,diramalayi,slayehushe,des,bilogal

  • @kidistderebw3105
    @kidistderebw3105 Рік тому

    ኧረመቸነውየማሌዳኮኮብየሚጀምሰው?

  • @aauu3686
    @aauu3686 3 роки тому +2

    በጣምደስይላል

  • @mackbeltikuye8597
    @mackbeltikuye8597 3 роки тому

    Yihie gin tikiklegnawu qinlibe tube new? Ayimeslegnim yeftsien chanal enie bedenb aqewalew

  • @ganetmero8888
    @ganetmero8888 3 роки тому

    Lijiliji😭😭😭😭

  • @ElduutMama
    @ElduutMama 3 роки тому

    wowwwwww yamarl

  • @bertukannega8912
    @bertukannega8912 3 роки тому

    ውይ ዛሬም በድጋሚ ታስለቅሱኛለችሁ

  • @ቲጂይቶብ
    @ቲጂይቶብ 3 роки тому

    ውይ ቅን ልቦቹ ተጀመረዴ?

  • @temesgenteshome6474
    @temesgenteshome6474 2 роки тому +2

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @gelanawakjira7632
    @gelanawakjira7632 3 роки тому

    OOOOOH! Miracle & Miracles

  • @kalimahalima5636
    @kalimahalima5636 3 роки тому

    እኔ ባለፈ አይቸው አልሸ ልሞት ዛሬም የአላህ የወለዳችሁ አትዩት

  • @SamuelTeshome-t3e
    @SamuelTeshome-t3e 11 місяців тому

    ትወና ሂወት ነዉ

  • @Belay-bx1gd
    @Belay-bx1gd Рік тому

    Waw

  • @Ethio_instrument
    @Ethio_instrument 3 роки тому +2

    ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ🙏
    ...
    አንጋፋ ሙዚቃዎችን በክላሲካል ብቻ ከ Lyrics ጋር ሰርተን አቅርበንላችኋል። ፎቶውን ነክተው ይግቡ።

  • @asetashoma8755
    @asetashoma8755 3 роки тому

    Ehe betam yekoye eko nw

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    ሠላም

  • @tgteka1416
    @tgteka1416 3 роки тому

    👍👍👏👏

  • @zeharatube3431
    @zeharatube3431 3 роки тому

    ጨካኞች ስለልጂ ቀልዲም አልፍልግ ሆዴንያመኛል

  • @zenibamin6056
    @zenibamin6056 3 роки тому +1

    አይ አሌክስ

  • @TadelechiKebeda
    @TadelechiKebeda Рік тому

    😢😢😢😢

  • @ziynetcan6932
    @ziynetcan6932 3 роки тому

    አይ ጉድ አሏህ ስቱን ችሏል ምን አቁዙቢላህ

  • @redwave4776
    @redwave4776 3 роки тому

    👍👍👍🙏

  • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ

    እረ ይህ ነገር በሺታ ነዉ በስመአብ

  • @masriealeme
    @masriealeme 2 роки тому

    Rhal minjara edegye

  • @lolitfagi554
    @lolitfagi554 2 роки тому

    አስለቀሽን የልጅ ነገር ያማል

  • @fetiyajemal7222
    @fetiyajemal7222 3 роки тому

    Bemen?tv new metayew

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍☝☝

  • @fikrehabesha5744
    @fikrehabesha5744 3 роки тому +2

    የመቸ ነወ ይቆየ ነዉ አደል ፍጤ

  • @ሰብሪሸገር
    @ሰብሪሸገር 3 роки тому

    ምንጃር

  • @fisehamoges7999
    @fisehamoges7999 3 роки тому +10

    እንዲያውም ሆድ ብሶናል ጨምራችሁ አስለቀሳችሁ

  • @ጀማልነኝ-ጀ2ኘ
    @ጀማልነኝ-ጀ2ኘ 3 роки тому +1

    📞ፍፁም እባክህ ወድሜ በጣም ነው የምፈልግህ ተረድተኽኝ ለኔ አንድ ሠከድ ሥጠኝና አናግረኝ ጀማል ነኝ ከሣውዲ

    • @nnnn2797
      @nnnn2797 3 роки тому

      አይዞህ ጀማልየ እግዚአብሔር በሰላም ለሀገራቹህ ያስገባቹህ

  • @aynalemdagne6624
    @aynalemdagne6624 3 роки тому

    richooooo andegna

  • @metimeti6533
    @metimeti6533 3 роки тому

    Wwwwwww 💕❤️❤️❤️💞💞💋💋💋💋

  • @sarabiya659
    @sarabiya659 3 роки тому

    💔💔💔💔😰😰😰😰😰😰😰😰

  • @zed1509
    @zed1509 3 роки тому

    እኔም መተወን እችላለሁ በየት ላግኛችሁ መተወን እፈልጋለሁ😋

    • @hanun14
      @hanun14 3 роки тому

      ከመዳም ኩሺና እንተዋወን😂😂😂😂😂

    • @zed1509
      @zed1509 3 роки тому

      @@hanun14 ሀሀሀሀሀሀ እሺ እማ😘

    • @fsatsfd9297
      @fsatsfd9297 3 роки тому +1

      እኛማ በማዳም ኩሽና ምርጥ ትወና እየተወንን ነው 😂😂😂😂

    • @seadayasin7362
      @seadayasin7362 Рік тому

      ​@@fsatsfd9297 ትክክል😂😂😂😂

  • @የኔመንገድከመውደዴየተነሳ

    ግን አዲስ ነው ፍፄ ሌላሰው ሚለቀው እየመሰለኝ ነው ታይቶ የታለፈ እየመሰለኝ ነው ግን የእውነት እየመሰለኝ አለቀስኩ

  • @semryatefra7411
    @semryatefra7411 3 роки тому

    😭😭😭😭😭

  • @meazaberhe9653
    @meazaberhe9653 3 роки тому

    9

  • @ስብዩመክስብ
    @ስብዩመክስብ 3 роки тому

    ❤️

  • @fatimahassan1795
    @fatimahassan1795 3 роки тому

    Kij alat malet new

  • @sumayaseidtube8680
    @sumayaseidtube8680 3 роки тому

    ወይኔ

  • @ፋጡማየከለላዋፍቅርያሸንፋ

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @Mama-tu2dg
    @Mama-tu2dg 3 роки тому +1

    በልጅ መቀለዱቢቀር ለገዘብተብሎ ይከብዳል

  • @kalimahalima5636
    @kalimahalima5636 3 роки тому

    ለምን ድጋ መተህ አታስተምርም ወላሂ አይቸው በስአቱ አልቅሸ ልሞት

  • @zeynebasnake8391
    @zeynebasnake8391 3 роки тому

    Mutaz

  • @ambesajrsemere723
    @ambesajrsemere723 3 роки тому

    እውነት የሰይጣን ጀሮ ይደፈን።

  • @frehaile6999
    @frehaile6999 3 роки тому

    imo app

  • @fef1933
    @fef1933 3 роки тому +1

    ደው ደምፅ ሁን

  • @ኦሮሞነትኩራትነው
    @ኦሮሞነትኩራትነው 3 роки тому

    L

  • @ElduutMama
    @ElduutMama 3 роки тому +1

    gobaz

  • @ራህመትስራጂ
    @ራህመትስራጂ 3 роки тому

  • @beznuwelede523
    @beznuwelede523 2 роки тому

    Ķ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 роки тому

    to be honest ምንም አልገብኝም..

  • @tiruworkbeizen9663
    @tiruworkbeizen9663 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭