Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2018
  • Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
    Google+ : plus.google.com/+BogasFilmPro...
    Facebook Page : / yemaledakokeboch
    Twitter : / yemaledakyemaledak
    Instagram: / bogastube
    Website : www.bogastube.net/
    Subscribe: https: / @bogasstudio
    Check Out :
    -The first acting competition Tv Show in the world "Yemaleda
    kokeboch" ,#Yemaledakokeboch
    - "Qin leboch radio program" #Qinleboch
    -ጨዋታ እትዬ ምኒሹ/#EteyeMenishu
    -and other Entertainment Videos
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2018 BogasTube
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 528

  • @ethiolove2490
    @ethiolove2490 5 років тому +35

    ለምን የማለዳ ኮከብ አይጀምርም ምርጥ ፕሮግራም ነበር

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 років тому +13

    እመቤት ጎበዝ ልጅ ናት
    ደሞ በጣም ነው ዘና ያደረገችን

  • @unitedafrica1481
    @unitedafrica1481 5 років тому +8

    በየቤቱ ስንትጎበዞች አሉ። እድሉን አላገኝ እያሉ እንጅ።ጎጃሜዋ ሲበዛ እጅግ ጎበዝነች።ፊልም ላይ ፡፡፡፡SHE IS GENIUS

  • @solab8929
    @solab8929 5 років тому +4

    It is amazing. Good job👍

  • @hbirekal447
    @hbirekal447 2 роки тому +4

    ኧረ በጣም ደስ ስትሉ ኧረ ብዞቻችንኮ ተሰጦቻችንን አላቅ እያልን ነው ግን እናተ ተሰጦቻችሁን ተጠቀሙበት ስታምሩ በርቱ

  • @user-cb9tn6ic1z
    @user-cb9tn6ic1z 5 років тому +38

    የኔ የዋህ ደስ ሰትል

  • @msfifi8669
    @msfifi8669 5 років тому

    Very imaginative. So cute😀😀

  • @selamtsede5637
    @selamtsede5637 5 років тому +26

    በእግዚአብሔር ደስ ሰትል
    እኔም እግዚአብሔር ብሎ ከስደት በሰላም ከተመለስኩ አርት ነው እምሰለጥ ነው በደህና ግቢና ያሰብሽው ይሳካ በሉኝ ውዶቸ

    • @user-rf2um2ys1i
      @user-rf2um2ys1i 3 роки тому +1

      ይሳካልሽ ማሬ እኔም እንደዛዉ ኣስባሎ

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j 5 років тому +18

    ጎጃሜዋን እደትእደወደድ ኳትንፁህነች 😍😍💖💖 ግንለምን አጀምሩም

  • @rozizayed6202
    @rozizayed6202 5 років тому +3

    fantastic fantastic actors all👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻so funny 😆😆😆😆😆😆❤❤

  • @netsifegegitatube4558
    @netsifegegitatube4558 3 роки тому +9

    ደማሙ ይተየው ፊልም ሲሰራ አናየዎውም ምርጥ ተዋናይ

  • @msamuel2857
    @msamuel2857 2 роки тому

    simply z best!

  • @lamrotawoke2279
    @lamrotawoke2279 5 років тому +42

    ፍፄ እመቤትን የገጠር ካራክተር ላይ አደራ እንዳረሷት !!! ገጠር ማለት እኮ ያልተበረዘ ያልተከለሰ ንፁ እና ቀና ልቦች የሚፈለቅበት መድረ ገነት ናት ለምሳሌ እመቤትን ተመልከቷት እስኪ በማርያም ::

  • @goitomsium7484
    @goitomsium7484 5 років тому +2

    ኣማን ቢሰጠኝ ድጋሚ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። ያንተንና የ ሃና ጉዲትን ከውድድሩ መሃል የመውጣት ኣጋጣሚዎች, የማለዳ ኮከብን የተበሳጨሁበት ኣጋጣሚዎች ናቸው። ለወደፊቱ ሁለታችሁንም በኣሪፍ ስራና በጥሩ እድገት እንደማያቹህ ተስፋ ኣረጋለሁ።

  • @salam.feteneabboud3171
    @salam.feteneabboud3171 5 років тому +2

    Wow 👏👏👏👏♥️👍👍👍

  • @lyutube2117
    @lyutube2117 5 років тому +1

    ገራሚ ልጆች ናቸው የነዚህ ልጆች አሰልጣኞች አቦ ሰላማችሁን ያብዛው በፍፄ ሙድ

  • @taaers8218
    @taaers8218 5 років тому +1

    embeti we love u just continue

  • @Toyb-ln9qv
    @Toyb-ln9qv 5 років тому +1

    ሁልጊዜ ሢከፋኝ መዝናኛየ ነሺ አቦ ይመችሺ

  • @mellamella8598
    @mellamella8598 5 років тому +2

    wow I have not any word to say beauty!

  • @ethiopawt1416
    @ethiopawt1416 5 років тому +8

    አቺ ልጅ እኮ ከሁሉም የተለየች ነች ጎበዝ ታለንት
    ያላት ነች ብዙ መስራት ተችል ነበር ከጎጃም የመጣችዋን ማለቴ ነው

  • @user-lt9ch1yc8k
    @user-lt9ch1yc8k 5 років тому +3

    ፍጽዬ የኔ ቅን ተናፍቃችኋል።

  • @alemante11gech63
    @alemante11gech63 3 роки тому +6

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፕሮግራም

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 2 роки тому

      ሰላም እህት ትክክል በቅንነት ቤተሰብ እንደራረግ😘

  • @user-cf1ts1xx8h
    @user-cf1ts1xx8h 5 років тому +34

    በጣም ደስ ትያለሽ እህቴ ንፁህ ልብ ንፁህ ትህትና

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 5 років тому +108

    ግንኮ ፍጼ ይችን ልጅ የሚረዳት ቢገኝ ምርጥ ተዋንያን ይወጣት ነበር

  • @mesi790
    @mesi790 5 років тому +3

    ክክክክክ ያምራል ውዴት ሂዳችሁ ግን

  • @user-bn1sz1rk4v
    @user-bn1sz1rk4v 5 років тому

    በጣም አሪፍ ነው ሁሉም ይመቻችሁ

  • @user-Eth
    @user-Eth 5 років тому +2

    💯+ wow!

  • @user-mf8yv8vc7x
    @user-mf8yv8vc7x 5 років тому +3

    ክክክክክክ ወኔ እመቤት በሳቅ ነው ጦሽ

  • @user-dp7bl8by5z
    @user-dp7bl8by5z 4 роки тому +1

    የኔ ቆንጆ አሰር መላልሽ ነው ያየዉት እዉነት 😘😘😘

  • @RaMa-fx5oh
    @RaMa-fx5oh 5 років тому

    Kkkkkkkkk dasi sitil ba allah

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 11 місяців тому

    ዋዉ አዝናናችሁኝ በጣም አመሠግናለሁ

  • @chaltyeechaltyee1716
    @chaltyeechaltyee1716 5 років тому +3

    አመቤት የኔ ቆንጆ ❤❤❤ I love you

  • @melkam9938
    @melkam9938 5 років тому

    ፍፄ መልካም ሰው የማለዳ ኮከቦች ቀር እዴ

  • @user-gd2nd4gz2v
    @user-gd2nd4gz2v 5 років тому +4

    አዳሙ እዚህ ደረጃ በመድረሰህ በጣም ደስ ብሎኛል የሐገሬ ልጅ 😘

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 2 роки тому

      ሰላም እህት ትክክል በቅንነት ቤተሰብ እንደራረግ😘

  • @eyulove5938
    @eyulove5938 5 років тому

    😁😁😁😁 era besak motku😀😀😀😀😀😀

  • @maramawitsolomon9148
    @maramawitsolomon9148 5 років тому

    Demamu and emebet wfffffff besak 😍😍😍😍😍😍😍selamachuk ybza f wudd

  • @endalekibru8299
    @endalekibru8299 4 роки тому

    wawu ech gojemawu des sitl,she have natural funny

  • @andranimonika7300
    @andranimonika7300 3 роки тому

    Eneni yasakagn the first one 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂i am so lol funny 🤣🤣🤣🤣

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 5 років тому

    ውይ በጣም የምወደው ፕሮግራም

  • @tube5802health
    @tube5802health 5 років тому

    Nice work

  • @kaltb5296
    @kaltb5296 5 років тому

    wow 👍👍

  • @user-bb3db3gj5y
    @user-bb3db3gj5y 5 років тому +21

    ሀሀ አቦ ይችልጅ ትክክለኛ ማንናት ማለት ይህ ነው የገጠረ ሰው ገ

  • @samri_yedenglemaryamlej6670
    @samri_yedenglemaryamlej6670 5 років тому +1

    ቁጥር 1 ልጅ ግን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የተናገረው ለተረዳው ልብ ያለው ሽብ ነው ነገሩ 👏

  • @helennegavetahwne1837
    @helennegavetahwne1837 5 років тому

    Waw betam yamral ketslubet

  • @user-em4bo4jj5p
    @user-em4bo4jj5p 5 років тому +1

    እረ፡በሳቅ 😃😃😁

  • @alemdagne4039
    @alemdagne4039 2 роки тому +1

    ያምራል

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij3604 5 років тому

    Kkkkkkkkkkkk betam yemetmech nat woooow hhhhhhh

  • @Tube-sl6go
    @Tube-sl6go 5 років тому +5

    ወዉዉዉዉ ድማሙ ይታየዉ ስላየሁት ደስብሎኛል በ2009 አንደኛዳልያዘ ብለን ኡኡኡ ማለቴ ትዝይለኛል በናታችሁ ወደ አርቱ አስገቡት ትልቅደረጃ ደርሶ ባየዉ ደስተኛነኝ ስወደዉ

    • @abinetambelu3712
      @abinetambelu3712 4 роки тому

      የቢላል ነኝ ወሎየዋ lobbying underlhnnj
      Zc

  • @mekidesamare8507
    @mekidesamare8507 2 місяці тому

    ምርጥ የማለዳ ኮኮበች ስወዳችሁ እነ እሙን ያወጣ ነዉ ❤❤

  • @user-ys8rl3cr5v
    @user-ys8rl3cr5v 5 років тому +20

    ሁሉም ምርጥ ናችሁ ዘና አረጋችኝ😂😂

  • @dunyiakadir9159
    @dunyiakadir9159 5 років тому +33

    ፍፄ አርቲስት ነን ቤዮቹን እንደዚ መድረክ ላይ ፈትንልን እስኪ መቼስ እርግጠኛ ነኝ የነዚን እሩብ እንደማያክሉ ሁሉንም አይወክልም ግን

  • @makkiyaadam6079
    @makkiyaadam6079 5 років тому +1

    waaaaaaaaaaw😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @kasulove9557
    @kasulove9557 5 років тому

    ደስ ስትሉ መች ይሁን ባዲስ የሚጀመረው

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 5 років тому

    ደሥ ይላል

  • @estifman6217
    @estifman6217 4 роки тому

    Nise

  • @muller19961
    @muller19961 5 років тому +1

    ዋው አሪፍ program I like it

  • @fatimax6508
    @fatimax6508 5 років тому +3

    Kkkkķk yemchaceu embate betame yewahena miredate betagege gobeze nate beterf hulacheunme enamesgenalen💖💖💖

  • @hannaalemayehu1867
    @hannaalemayehu1867 5 років тому +61

    የገጠርዋን ልጅ ካስት እንደምታረግዋት ተስፋ አለኝ ፍፄ!!!

  • @natinati1714
    @natinati1714 5 років тому +154

    አይ እመቤት ንፀህ ልብ የዋህ ልጅ እውነት ሁሌ እንዳዲስ ያስቀኛል ባይሁሽ ቁጥር hahahaha ምናል የገጠር ካራክተር ሲኖር ካስት ቢያደርጉሽ በጣም ትችያለሽ

  • @muhamedebrahim8777
    @muhamedebrahim8777 3 роки тому

    ሥታምሩ

  • @user-ss8lk3pt8z
    @user-ss8lk3pt8z Рік тому

    ዋውውውውው

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 3 роки тому +1

    I miss this program

  • @hawwihawwi4826
    @hawwihawwi4826 5 років тому

    wowuuuu temcheng

  • @alexigebeyawu7300
    @alexigebeyawu7300 2 роки тому

    Thank you

  • @negishtube3519
    @negishtube3519 5 років тому

    Betam Arif neber berutolin

  • @amniomohammed8524
    @amniomohammed8524 5 років тому

    2ghaw betam teru new

  • @user-ek4dj3db1l
    @user-ek4dj3db1l 5 років тому

    ኧረ በሰጨኝ ያለውም በጣም አሪፍ ነበር

  • @zahrasebl7629
    @zahrasebl7629 4 роки тому

    Masha allh

  • @alemumoges431
    @alemumoges431 5 років тому

    exelent

  • @tsegayehailu3557
    @tsegayehailu3557 4 роки тому

    woowwwww best

  • @user-tg3pr7ob3u
    @user-tg3pr7ob3u 2 місяці тому

    አቤት ይህ ጊዜ ሁሉ ያምር ነበር እኮ

  • @meskeremevequoz6914
    @meskeremevequoz6914 5 років тому

    Emebet gobeze keteyebet😍

  • @segensegen4242
    @segensegen4242 5 років тому

    Hahahah Nice 👍

  • @maba7581
    @maba7581 2 роки тому +1

    ሁሌም ባየው ባየው አዲስ ነው

  • @almiialmii415
    @almiialmii415 5 років тому

    Wawawawa batam das yelal ewdechahalew

  • @fatoomali6350
    @fatoomali6350 2 роки тому

    Betam newu bisoten.miresawu.izih birogiram.sigaba

  • @taaers8218
    @taaers8218 5 років тому

    embeti you are best

  • @mamaethiopia7539
    @mamaethiopia7539 5 років тому

    አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂

  • @aa-tq4so
    @aa-tq4so 5 років тому

    የኔ ቆንጆ

  • @dagimayalew3357
    @dagimayalew3357 3 роки тому

    I love the third one

  • @anjebhhh8920
    @anjebhhh8920 5 років тому

    እመቤትዬ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔናት

  • @dawitfeyessa844
    @dawitfeyessa844 3 роки тому

    ጎበዝ

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 5 років тому

    Ufffffffff nafik bilachuhignal😍😍😍😍😍😍

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 5 років тому

    Emebet betam tiru artist yiwetatal

  • @asdfasdd4061
    @asdfasdd4061 5 років тому +2

    ደስ ስትል ግልፅነትዋ

    • @Yewahmenyhonal8532
      @Yewahmenyhonal8532 2 роки тому

      ሰላም እህት ትክክል በቅንነት ቤተሰብ እንደራረግ😘

  • @tinbetethiopia5470
    @tinbetethiopia5470 5 років тому

    አቤት ፍፂ ደሥሥ አለህ ።

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun6237 6 місяців тому

    ትወና ብሎ ዝም...!!

  • @abelyame1355
    @abelyame1355 4 роки тому

    Wow beyalh

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 5 років тому +11

    የሆነው ሁኖ ዲማሙ እምን ገባ ልቤን ሠቅሎት አይይይይ የምር ግን አድናቂው ነኝ
    እድሁም አማን ቢሠጠኝ

  • @alaindubai4138
    @alaindubai4138 4 роки тому

    Swadachehu 😍😍

  • @BekiSolution
    @BekiSolution 5 років тому

    Betam newu des yalegn

  • @tsegashetmekuria2751
    @tsegashetmekuria2751 Рік тому +1

    እመቤት ትክክለኛ የገጠሩ ማህበረሠብን ህይወት ማሣያ ናት፡፡ ደስ ትላለች! ሠይጣኑም ሠርቶታል

  • @samri_yedenglemaryamlej6670
    @samri_yedenglemaryamlej6670 5 років тому +6

    33:25 ላይ አለማየሁ ደሳለኝ እንዴት እንዳለ አረ ተሎ ጀምሩት በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ፍፄ አድናቅህ ነኝ የኛ ደግ ሁላቹሁም እወዳቹሃለሁ ዳኞቹ ምርጥ ናቸው

  • @samsonchild482
    @samsonchild482 4 роки тому

    Yishalal!!

  • @betelhemmengsete8398
    @betelhemmengsete8398 4 роки тому

    በጣም ደስ ትያለሽ እሙ ፍጣሪ ያሳብሽ ይሳካ

  • @amiwolloyewa7027
    @amiwolloyewa7027 5 років тому +2

    ሄሉየ የኔ መልካም

  • @mehronmehron9728
    @mehronmehron9728 5 років тому +1

    እመቤትዬ ማር ሰላም ብዝት ይበል

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 5 років тому

    እመቤት ደስ ስትዪ

  • @nimonagonjora3859
    @nimonagonjora3859 5 років тому +1

    baayyee namatti tola

  • @hanahanahanahana8446
    @hanahanahanahana8446 5 років тому

    wow betam des yilal enkuanm akerebachulin telo nu besak chresachugn