ልትገለኝ ነበር አስፈራርታኝ ነው እዳልናገር ያደረገችኝ ወጥቻለሁ አሁን | Ethioinfo | Seifu on ebs | Ebs tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 4

  • @kalkidan
    @kalkidan 2 роки тому

    የኔ ዉድ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም።💝💝💝🙏😘🎆
    አንድነታችን ዉጤታችን ነዉ

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 2 роки тому

    ሠላም አበባዬ የኔ ልዩ እንኳን ሰላም መጣሽ ፈጣሪ ይመስገን እንኳንም ከዛ ችግር ወጣች ተመስገን ነው ማለት ስንቱ ነው እንደወጣ የሚቀረው

  • @yodittube11
    @yodittube11 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ልዩ እህት እንዴት ነሽልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው እጅግ በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው እናመሠግናለን ለሀገራችን ሰላምን አንድነትን እና ፍቅርን ያድለን ሰለም ለእምዬ ኢትዮጵያ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 роки тому

    ሰላም አበባዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ
    ኢትዮጵያዊነታችን ውበታችን ስንተባባር አንድ ስንሆን ሁልግዜም ለውጥ እናመጣለን
    ልጂቱ ፊትም ወዳው ቪድወ ሲለቀቅ ፊትዋ በልዞል ያስታውቃል አረብዋ ያወራችው ያው ሁሉ ውሸት ነው አፈ ቅቤ ውስጠ ጩቤ ናት ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቪድወ ባትቀርፅና ባትለቀው ማን ያውቅ ነበር ችግሯን እስዋ ኢትዮጵያ ዝም ይሉኛል ብላ ለማንጎጠጥ ነበር ቪድወ የለቀቀችው በነፃ በውደታ ብቻ ልትገዛ ነበር አልተሳካላትም ግን 😣😣