Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ለሁላችንም እንደዜክ አይነት አፍቃሪ ይስጠን
ሰላም አበባዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ደግሞ እምር ብሎብሻል አምሮብሻል ተውበሻል ቆንጂተሻል ፅጌ ከዳኒ ጋር ቢሆን ያምር ነበር ግን ግን አሁን ዝም ብዬ ሳየው እውነት እውነት አይመስለኝም ድራማ ድራማ ነው የሚመስለኝ በነገራችን ላይ የቤትን ከበነና ችግር ዝርዝር አድርጎ ማውራት ተገቢ አይደለም አንድ ሰው ደግሞ መስጠት ከፈለገ ቃል ሳይገባ ይስጥ ኢትዮጵያ ከገባሽ ላይክ የማያደርጉሽ አያስፈልግሽም ሀገርሽ ተከባሽ በቂ ነው ብለው ነው 😄😄👌
ለሁላችንም እንደዜክ አይነት አፍቃሪ ይስጠን
ሰላም አበባዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ
ደግሞ እምር ብሎብሻል አምሮብሻል ተውበሻል ቆንጂተሻል ፅጌ ከዳኒ ጋር ቢሆን ያምር ነበር
ግን ግን አሁን ዝም ብዬ ሳየው እውነት እውነት አይመስለኝም ድራማ ድራማ ነው የሚመስለኝ
በነገራችን ላይ የቤትን ከበነና ችግር ዝርዝር አድርጎ ማውራት ተገቢ አይደለም አንድ ሰው ደግሞ መስጠት ከፈለገ ቃል ሳይገባ ይስጥ
ኢትዮጵያ ከገባሽ ላይክ የማያደርጉሽ አያስፈልግሽም ሀገርሽ ተከባሽ በቂ ነው ብለው ነው 😄😄👌