Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው እመቤቴ በሰላም ትገላግላት እላለሁ❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አበባዬ እንኳን ሰላም
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ እህቴ ሰላም ፍቅር አንድነት ያድለን ለሁላችን😍😍😍😍💚💛❤
ሰላም አበባዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽአርቲስት ቴዲ አፍሮና አርቲስት አመለስት ሙጨ እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር በሰላም ውለጂ ደስ ይላል ማን አለ እንዳንችይ ፀባዬ ሰናይ ብሎ ዘፍኖልሻል አበባዬ ድምፅሽ ብዙም አይሰማም ትንሽ መጨረሻ ላይ ይሻል እንጂ ይመስለኛል ስለ ትዳር ነው የምታወሪው ለትዳር አትፍጠኑ ዝግ ብላችሁ አግቡ አመቻችታሁ አግባታችሁ ጨነቀኝ ጠበበኝ ልፋታነው ትዳሬ ፈረሰ ከማለታችሁ በፊት እሰቡበት ታሞ ተመማቀቅ አስቀድሞ ጠንቀቅቅ ያልሽ መሰለኝ🤔🤔😂😂ግን ይቅርታ
ሰላምሽን ያብዛልኝ አቡዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔዋ አምለሰት መዠበጣም ደስ ይላል እኔ እዚሁ ተቀምጬ አራት ልጅ ወለደች ቱቱቱቱ የዘንድሮ ትዳር ደግሞ አዳር ነው በቃ
selam amelak beselam yigelagelat betam dis yemil neger new ❤
እግዚብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው እመቤቴ በሰላም ትገላግላት እላለሁ❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አበባዬ እንኳን ሰላም
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ እህቴ ሰላም ፍቅር አንድነት ያድለን ለሁላችን😍😍😍😍💚💛❤
ሰላም አበባዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ
አርቲስት ቴዲ አፍሮና አርቲስት አመለስት ሙጨ እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር በሰላም ውለጂ ደስ ይላል
ማን አለ እንዳንችይ ፀባዬ ሰናይ ብሎ ዘፍኖልሻል
አበባዬ ድምፅሽ ብዙም አይሰማም ትንሽ መጨረሻ ላይ ይሻል እንጂ ይመስለኛል ስለ ትዳር ነው የምታወሪው ለትዳር አትፍጠኑ ዝግ ብላችሁ አግቡ አመቻችታሁ አግባታችሁ ጨነቀኝ ጠበበኝ ልፋታነው ትዳሬ ፈረሰ ከማለታችሁ በፊት እሰቡበት ታሞ ተመማቀቅ አስቀድሞ ጠንቀቅቅ ያልሽ መሰለኝ🤔🤔😂😂ግን ይቅርታ
ሰላምሽን ያብዛልኝ አቡዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔዋ አምለሰት መዠበጣም ደስ ይላል እኔ እዚሁ ተቀምጬ አራት ልጅ ወለደች ቱቱቱቱ የዘንድሮ ትዳር ደግሞ አዳር ነው በቃ
selam amelak beselam yigelagelat betam dis yemil neger new ❤