መሱድ ዱባይ ላይ ቤት ይሰጥህ ሲባል ለምን እምቢ አለ!! እጹብ ድንቅ ልጆች 1 |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 4,5 тис.

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 10 місяців тому +63

    Thank you dear Eshet for inspiring the young generation. Please berta more on the you-tubers Training, Ethiopia needs more positive change makers more than ever, her enemies have become sleepless to make us fight each other. Stay blessed!!!

    • @አልቾሚዲያ
      @አልቾሚዲያ 8 місяців тому +9

      የምር ምርጥ ስራ ነው ሀገራችንን በቅጡ አናውቃትም ማለት ነው አስጎበኘህን እኮ። ያነፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አደለም

  • @meskitube16
    @meskitube16 Рік тому +430

    በጣም ቆንጆ ቪዲዮ ነው የትም ብንሄድ ማን እንደ ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላም ፍቅርና ማስተዋል ይስጠን በሀገራችን በደስታ በፍቅር ለመኖር ያብቃን🙏🏽💕

    • @SusuSusu-ro9hm
      @SusuSusu-ro9hm Рік тому +2

      Ameen

    • @የሩቅ
      @የሩቅ Рік тому +2

      መስኪ ቆንጆ😊❤

    • @almanal9894
      @almanal9894 Рік тому +1

      Amen

    • @emugedefe6211
      @emugedefe6211 Рік тому

      አሜን መሲየ የምወድሽ የኔ መልካም❤❤❤

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi Рік тому +1

      የኔ ትሁት መስኪዬ ስወድሽ ከልቤ ኮሜት ፅፌ አልገልፅሽም እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @canihabtamu6177
    @canihabtamu6177 Рік тому +1583

    የምር ስሜቴን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭 "ያንፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አደለም " ድንቅ ምክር በጣም የተደከመበት ስራ ነዉ እንዲሁ ለሚያየዉ ቀላል ይመስላል ያንተንም አቅም የደረሰበትን ማሳያ የሆነ ስራ ነዉ ጥበብን የሚሰጥ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበብን ከሞገስ ጨምሮ ይስጥህ ሁሉም ኢትዮጵያዊ አንተ በግልፅ የተረዳኧዉን እዉነታ እንድንረዳ ፈጣሪ ልቦናን እንዲሰጠን እለምናለሁ 🙏🙏🙏

  • @EzedinAhmed-x5d
    @EzedinAhmed-x5d Рік тому +129

    እሸቱ ለሰው ሀይማኖት ያለህ ክብር በጣም ደስ የሚል እና ሊደነቅ የሚገባ ነው በርታ

  • @asmeraeritrea1241
    @asmeraeritrea1241 Рік тому +176

    በጣም ይገርማል እንደ እሽቱ አይነት ሰው ኢትዮጵያን ቢመራ አገሪቱ ትቀየር ነበር ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤️

    • @ibrahimhussein8528
      @ibrahimhussein8528 Рік тому +1

    • @user-Teferi1df3nn9m
      @user-Teferi1df3nn9m 11 місяців тому +2

      አብይም እኮ እንደዚህ ነው።
      ግን ሀገር መምራት እና እንትን ይለያያሉ

    • @birukkifle4990
      @birukkifle4990 10 місяців тому +1

      we have the best leader the world praying for. We as a people need to change first.

  • @mustefagemal9342
    @mustefagemal9342 Рік тому +211

    አላህዬ እናት ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ከጦርነት ስቃይ መከራ በቃቹ በለን 🥰🙏

  • @ሸቅሊት
    @ሸቅሊት Рік тому +154

    ማርያምን አለቀስኩኝ ለምን እንደሆነ አላውቅም 😢😢😢 ኢትዮጵያ ሃገሬ ለዘላለም ትኑር ❤❤ መንሱዴ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግህ❤❤

    • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ
      @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ Рік тому +1

      እኔም ማርያምን በጣምነዉ የከፋኝ ሀገሬ 😢😢😢

    • @zionfreebird6549
      @zionfreebird6549 Рік тому

      እህቶቼ !!!!!! ሀገር እናንተም ናችሁ !!
      እንደ አፈሩ ሰውም ሩህ ሩህ ነው ። ስንት ክፉ ተነግሮት እንኳን አውሬ ያልሆነ ። ባላችሁበት ሰላላላላም ሁኑልኝ !!!!

    • @Tigistbekele-f1b
      @Tigistbekele-f1b 29 днів тому

      Enem aleksku mariyamen

  • @AnbesawMedia
    @AnbesawMedia Рік тому +475

    መሱድን የምትወዱት እስኪ በ like አሳዩን 🥳 መልካም በዓል

  • @Venture_Vibetube
    @Venture_Vibetube Рік тому +50

    ቅንብር 100 %
    ሃሳብ 100 %
    መልዕክት 100 %
    እንኳንም ያንተ ተማሪ ሆንኩ

  • @meskertewabech7425
    @meskertewabech7425 Рік тому +95

    ይሄ ለመሱድ ሳይሆን ለኛ አሁን ላይ በኢትዮጵያ ተስፋ እየቆረጥን ላለን ትውልዶች የቀረበ አስተማሪ መልዕክት ነው። ባላየነው መንገድ እንድናይ ስላረከን እናመሰናለን

    • @ዞማዋ
      @ዞማዋ Рік тому

      በጣም እውነት 🥰🥰

  • @alemayehuayele8762
    @alemayehuayele8762 Рік тому +210

    እሸቱ አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ።
    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ እስኪህ ቤተሰቦችህ።

  • @MekdiMelaku-2122
    @MekdiMelaku-2122 Рік тому +567

    የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንካን ለጌታችን ለመድኒታችን ለእየሱስ ክረስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ Рік тому +5

      አሜን እኳን አብሮ አደረሠነን መልካም በዓል

    • @ethiomedstar8690
      @ethiomedstar8690 Рік тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰

    • @netsilove3174
      @netsilove3174 Рік тому

      አሜን❤❤❤🎉

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን ❤❤ 🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 Рік тому

      አሜን 🙏
      እንኳን አብሮ አደረሰን ።

  • @emebirhanyealembirhan2880
    @emebirhanyealembirhan2880 Рік тому +32

    ያንፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አይደለም !! እምዬ እናት ኢትዮጵያ ሰላምሽ ተመልሶ ሁላችንም በፍቅር የምንኖርብሽ ሁኚልን

  • @addis251
    @addis251 Рік тому +75

    ሀገር እንዲህ ነው ሚሰራው እሼ አንተ የገባህ ብዙዎችን ያልገባን ይህ ነው እውነትም እፁብ ድንቅ ነው ።🎉🎉🎉🎉🎉

  • @onelove4324
    @onelove4324 Рік тому +98

    ማን እንደ አገር 😢😢 ያልተሰደደ ሰው የአገር ምንነት አይገባውም💔 ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ሰላምሽን ይመልስ እኛም አገሬ ብለን እንድንኮራ እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏🙏🙏

    • @zionfreebird6549
      @zionfreebird6549 Рік тому +3

      እውነት ነው ። ሀገር ዝም ብሎ መኖሪያ መሬት ብቻ አይደለም ። የምንወዳቸው ሰዎች ያሉበት ፣ ትዝታ ያለበት ፣ የማንነት አሻራ ያለበት የትም ሂደን ህልም እንኳን ስናይ የምናየው የልጅነት ሀገራችንን ነው ። እንኳን ኢትዮጽያ አየሩ እና መሬቱ የትም የሌለው ቀርቶ !!

    • @nathanizm1637
      @nathanizm1637 Рік тому +1

      Amen

    • @muneeralabeeb3990
      @muneeralabeeb3990 11 місяців тому

      amen amen

    • @ElsaAbo-lv4cx
      @ElsaAbo-lv4cx 7 місяців тому

      አሚን😢

  • @susutube2726
    @susutube2726 Рік тому +172

    መስኡድ አላህ ይጠብቅህ ❤❤ ብዙደረጃ ያድርስህ ብዙሰው ይቀኑበታል በዚህ ህፃን ልጅ እንዳው ይገርማል እሸ አንተ ልዩ እናቅን ነህ ለምን እንደሚቀኑብህ ዘር ሀይማኖት ብሄር አትመርጥ እርጅም እሜ ከጤና ይስጥህህ ኑርልኝ ጀግናችንን እንኳን አደረሰህ መልካም በአል እስከነ ቤተሰብህ ❤❤❤

    • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Рік тому +10

      አንቺ አላህን ፍሪ እኳን አድረሳቹ አስተክፍሮላህሂ ኢላአዚም እሼን እኖደወለን እናከብረወለን ግን እስሊምናችን የልፈቀደዉን ነገር በትቀደዱስ😢😢

    • @zenawmehari2034
      @zenawmehari2034 Рік тому +10

      @@SubhanallahSubhanallah-xx3ob ምን ችግር አለዉ እኔ ሁሌ አደል ጓደኛየ እንኳን አደረሰሽ ምትለኝ ሙስሊም ናት

    • @GffhKlhvg-np8wb
      @GffhKlhvg-np8wb Рік тому +5

      መስኡድየ የኔጣፋች አላህያሣድግህ እሼየ ሁለዜም ሁሌም ተደሰት

    • @ሂክማነኝወሎዬዋ
      @ሂክማነኝወሎዬዋ Рік тому

      ​@@zenawmehari2034በኢስላም አይፈቀድም

    • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
      @SubhanallahSubhanallah-xx3ob Рік тому +5

      @@zenawmehari2034 በእስልምና አይፈቀድም ለዛ ነዉ

  • @hweleyewa5563
    @hweleyewa5563 Рік тому +6

    ማሻአላህ መስኡድዬ የልጅ አዋቂ እሸቱ መለስ አላህ ይጨምርክ በጣም ድንቅ ሰው ነክ🥰🥰🥰

  • @gunatube12
    @gunatube12 Рік тому +38

    በእውነት እሸ ተባረክ ልጁ በሀገሩ ላይ ያለውን ግንዛቤ እንዲቀይር ያደረከው ጥረት እኛም እራሳችንን እንድንፈትሽ የሚያስችል ነው ❤😢

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ Рік тому +24

    በስላሴስም እደት አይነት ድንቅ ስፍራነዉ የአባታችን የአባ ይማታ ረደት በረከት ይደርብን

  • @geteneshworkneh8688
    @geteneshworkneh8688 Рік тому +52

    እሸቱ እንደአንተ አይነት
    ኢትዮጵያዊ ቢኖር ኖሮ አገራችን ልዩነታችን ጠፍቶ በፍቅርና በመተጋገዝ እንኖር ነበር::
    አድናቂህ ነኝ አምላክ ይባርክህ !!!!

  • @khalidketema1835
    @khalidketema1835 Рік тому +145

    ይህ መልክት ለገባው ስለ አገር ፍቅር ስለ የሀይማኖት መከባበር መልክቱን የተረዳው ብቻ ላይክ አርግ

  • @Abduy194
    @Abduy194 Рік тому +399

    መስኡድ ይለያል 🔥

    • @Janat-f9e
      @Janat-f9e Рік тому +1

      Wow 😍😍😍😍

    • @SusuSusu-ro9hm
      @SusuSusu-ro9hm Рік тому +2

      Edilegna new mashaallah

    • @WedaseK
      @WedaseK Рік тому +1

      ?ዠ

    • @Samira-g5z4z
      @Samira-g5z4z Рік тому +1

      ሽኩረን እሸቱ ዱባይንና ኢትዮጵያን ሰላስጎበኘህን እናመሰግናለን

  • @wu6219
    @wu6219 Рік тому +103

    ሁሉም በየእምነቱ ተስማምቶ የሚኖሩባት ሀገር እመዬ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @kdstiataklti-wz3yk
      @kdstiataklti-wz3yk Рік тому +3

      አወ አይደል ተስማምቶ ይኖራል እሄ ሁሉ ጦርነት የት ነው ባክሽ
      ወይም አይታየሽም 😒

    • @zaruni6893
      @zaruni6893 Рік тому

  • @በናተፍቅርየተጎዳችኢንሻአ

    እሸቱ እናመሰግናለን እውነትም ድንቅ ሰው ❤ ኢትዮጵያ ሃገሬ ማን እንዳንቺ የሰው ሀገር ግድ ሆኖብን ነው እንጂ😢😢 ሀገራችንን አላህ ሰላም ያደረገልን

  • @NefisaWerake-mg3kl
    @NefisaWerake-mg3kl Рік тому +4

    እኔ ብዙ ሚዲያዎች አልተከታተሉም አልከታተልም አጋጣሚ ልጄ ስታየው አይቼ በጣም ደስ አለኝ እንባም ተናነቀኝ ድንቅ ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ

  • @harlove2985
    @harlove2985 Рік тому +106

    አውነት አሰለቀሰኝ ምንም ቢሆን ሀገርና እናት በማንም አይለወጠም ኢትዮጲያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️

  • @kaleibamanuel5903
    @kaleibamanuel5903 Рік тому +238

    🇪🇷We Eritrean love Mesude so much. 🇪🇷
    Outstanidng work eshitu , Ethiopa is the orgin of all human race.
    መልካም ገና ፡
    God bless Eritrea and Ethiopa.

    • @melber7957
      @melber7957 Рік тому +2

      Please ezaw ezaw👉👉🇪🇷👎👎👎👎👎

    • @Habeshwit
      @Habeshwit Рік тому +7

      We Love you our brothers❤❤❤❤❤God bless Ethio Eritrea❤❤❤❤ Melkam Awdamet!!

    • @In-Him
      @In-Him Рік тому +3

      Golden heart

    • @jufaraboye6319
      @jufaraboye6319 Рік тому +4

      We love you too 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤

    • @Samri3344
      @Samri3344 Рік тому +3

      Please speak for yourself " we Eritreans" No No No please next time try to learn not to generalize "we"

  • @getahunwoldetensay
    @getahunwoldetensay Рік тому +52

    እሼ ሺ ብትሆን አገራችን እንዲህ አትሆንም ነበር። ጸጋህን ያብዛልህ።።

    • @hewrottedrose5991
      @hewrottedrose5991 Рік тому +1

      That’s so true he is amazing I don’t have a word God bless him

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ

    መክሱድዬ የኔንጉስ ጀግና ነህ እግዚያብኤር ያሳድግልን ምን አይነት እስማርት ልጅ ነው❤❤❤❤❤

  • @seade127
    @seade127 Рік тому +40

    አተልዩ ሰው እሼ አተን የኸለዱ እናት ሽአመት ይኑሩ ዘርህ ይባረክ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እኛ ስደተኞች እንወጅሀለን በአተ ልብ ኢትዮጵያን እናያለን

  • @ZiyadaNurbeza-uh6nl
    @ZiyadaNurbeza-uh6nl Рік тому +43

    ውዱ ወድመችን እሸቱ ውዱ ልጃችን መሱዴ አላህ ይጠብቀቹ. ❤ ምርጥ ትምርት ነው ለመሱዴ ብቻ ሰህዮን ለሁለችንም ነው ❤

  • @zadealiyoutyoub9916
    @zadealiyoutyoub9916 Рік тому +33

    በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል ሀገራችን አላህ ይጠብቅልን

  • @tameneashebo4847
    @tameneashebo4847 11 місяців тому +2

    በጣም የታማርኩባት ቃራፅ የምጋርርም ብቃት ኢትዮጵያ ላዛላላም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @smeneshdera2940
    @smeneshdera2940 Рік тому +80

    መልእክት ብሎ ዝም ❤❤❤ እውነት ያለንን ብናውቅ የሌለን እንደሌለ እንረዳ ነበር

  • @RabyaUmer
    @RabyaUmer Рік тому +81

    ወላሂ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው በእንባ ነው አይቸ የጨረስኩት ያረብ ለሀገራችንንም ሰላምና ፍቅር አንድነትን ስጠን😢😢😢

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Рік тому +21

    የተላለፈው መልእክት እጅግ እጅግ በጣም ጥሩ መልእክት ነው !!! አቻችሎ የሚመራ መሪ ይስጠን !!! ወገን የማይፈናቀልባት ኢትዮጵያን ማየት እንናፍቃለን !!! ሰላም ከሆንን ድህነታችን በስራ ይወገዳል !!!

  • @saratube7323
    @saratube7323 Рік тому +89

    እሄንን ኩመንት የምታነቡ በሙሉ የሀገራችን ሰላም ይመልስልን

  • @temaratube
    @temaratube Рік тому +116

    ማን ነው እንደኔ ሳቅና ለቅሶ የተቀላቀለበት 😂😂 በሁለት ስሜት አለቀስኩ 😢1 የፈረሰውን የአክሱም ሃውልት ስመለከት 😢2 መስውዴ ኢትዬጲያን ሲመርጥ 😢
    እውነትም እፁብ ድንቅ ልጅ ።አድገህ ለሃገራችን ትልቅ አሻራ እንደምትጥል ተስፋ አለን አላህ ያሳድግህ ። ኢትዬጲያችንን አላህ ሰላሟን ይመልስልን ጦርነት ሚባል ነገር ከለምለሟ ምድራችን ያጥፋልን ።

    • @ማርያምየፍቅርእናት
      @ማርያምየፍቅርእናት Рік тому

      😢😢😢😢😢😢😢✅✅✅✅✅👍👍👍😥😥እትዮጵያን 👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samiart2989
    @samiart2989 Рік тому +88

    ይሄ ቪዲዎ ትልቅ ዶክመንተሪ ፊልም ነው! ብዙ ሰው ሊያየው የሚገባ ነው ! ዋው! እሼ ተባረክ ! መሱድ እድግ ብለህ ሀገርህን እና እናትህን የምታኮራ ልጅ እንደምትሆን አልጠራጠርም! 💚💛❤️

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +37

    መሱድ ይለያል እግዚአብሔር እድግ ያረገ እሼ ጥሩ ሰው እንኳን አደርሳቹ ለሙላ ኢትዮጵያዊ ለገና በአል ❤❤❤❤❤

  • @aduniaaman2823
    @aduniaaman2823 Рік тому +3

    ማሽኣላህ ኣላህ ይሕፈዘክ መስዑድ ጅግና we love u from Eritrea

  • @Guragamusicofficial
    @Guragamusicofficial Рік тому +62

    ሀገሬ!!!!!😭😭😭😭😭😭😭 እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ ❤ መከራሽ አልፎ ትንሳኤሽ ያሳየን

  • @TensayGetaneh-u8x
    @TensayGetaneh-u8x Рік тому +69

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓላ በሰላም አደረሳችሁ

    • @ZeuraelTewahedo
      @ZeuraelTewahedo Рік тому

      ለ ተዋህዶ ብቻ ስለ ሌላው አያገባንም

  • @ElameboDasaleng-eb3wg
    @ElameboDasaleng-eb3wg Рік тому +6

    ኢሼቱ አንተ በእውነት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ በአንተ ግንባር ለይ ኢትዮጵያዊነትህን አየሁ እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ኢትዮጵያዊነቴን እንድወድ ያደረገኝ ዶክመንተሪ ፊልም ያየሁት ገና ዘሬ ነው እኔ ከሀገረ ለስደት ካወጣውኝ 17 ዓመቴ ነው አንድም ቀን ኢትዮጵያን እንድወድ ምረጋኝ ነገር የለም ግን አሁን ገና ሄኤንን ዶክመንተሪ ሳይያ ሀገሬን ኢትዮጵያዬን እንድወድ አድርገኛል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ኢሼ ኑርልኝ

  • @JoelDavid-i8h
    @JoelDavid-i8h 11 місяців тому +5

    "ዱባይ ወስደን ነው ምናሳየው ኢትዮጵያ እንዴት አሪፍ እንደሆነች"😍😘That's very well said!!!

  • @MsesrtJemal-ho2hg
    @MsesrtJemal-ho2hg Рік тому +10

    ዋው ማርያምን አልቅሸ አላቅም ደረቅ ነኝ እንደት እንደ አለቀስኩኝ እጅግ ነው ደስ ያለኝ ምርጥ ትውልድ መሱድዬ በጥበቡ ያስድግህ ኢ//ያዬ እናቴ

  • @tsnatayele1635
    @tsnatayele1635 Рік тому +36

    በጣም የተለፋበት ፕሮግራም እንደሆነ ያስታውቃል ❤🎉

  • @ሱሱነኝአያቴንናፋቂ

    ይሄን የምታነቡ ሁሉ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 Рік тому +2

    አምላክ ዘመንህን ይባርከው። ጤናህን ይስጥህ። ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ። እያዋዙ ያሳቁ ማስተማር❤❤❤
    ተባረክ እሼ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Рік тому +9

    ወይ ይህ ጀግና ልጅ አላህ ይጠብቅህ❤አባ
    የማትጠገብ ልጅ አላሁመ ባሪክ❤

  • @geraratube12
    @geraratube12 Рік тому +422

    በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ኤርትራውያን እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም፥ በጤና፥ በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን🙏

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ Рік тому

      እኳን አብሮ አደረሠን

    • @almealmee
      @almealmee Рік тому

      አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🤲🤲🤲

    • @berobero3434
      @berobero3434 Рік тому

      አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq Рік тому

      Amenn 🤲

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን ❤❤ 🙏

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Рік тому +64

    የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን ❤❤❤❤❤😢😢

  • @abdurahmanabewa3108
    @abdurahmanabewa3108 Рік тому +6

    እጅግ በጣም ድንቅ እና ልዩ ዶክመንተሪ ❤!

  • @ዜድቅመምዩቱብ
    @ዜድቅመምዩቱብ Рік тому +50

    በልዩነታችን ዉስጥ ያለው ልዩ ዉበት ድንቅ ነው ❤❤❤ አላህምዲሊላሂ ሰላም ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝🤲🤲🤲

  • @munaabdu6536
    @munaabdu6536 Рік тому +98

    እሼ ኢትዮጵያ ሀብታም እንደሆነች ደስ በሚል መንገድ አስረድተከናል።ሀገራችን የቸገራት እንዳን አይነቱ የሱ ያልሆነውንም የሚያከብር ምርጥ ዜጋ ነው።አላህ ሂዳያ ይስጥህ።

  • @የጊባዊእረኛቻናል
    @የጊባዊእረኛቻናል Рік тому +74

    ዊዉዉዉዉዉዉዉ መስኡድ እና እሸቱ በጣም ደስ ትላላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ መስኡድን እና እሸቱን የምትወዱ በላይክ አላዩኝ 👌👌🥀🥀🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @abrahamestifanos3864
    @abrahamestifanos3864 Рік тому +2

    እሸቱ በእውነት ምን ብዬ እንደምገፅልህ አላውቅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን

  • @efratatube286
    @efratatube286 Рік тому +28

    የጻድቁ አባታችን የአቡነ የማታ ጎህ በረከት ይደርብን በእውነት ለደጁ ያብቃን 🤲😥🙏✝️ ኢትዮጵያዬ የተባረከች ምድር 💚💛❤️🙏✝️

  • @Hebshea
    @Hebshea Рік тому +9

    እራስ ወዳጂ ያልሆንክ ለጥቅም ብለህ የማታስመስል የሰዉ ሀቅ የማትነካ የዘር የሀይማኖት ጥላቻ የለለህ ከትልቅ ከትንሹ ጋ የምትግባባ አላህ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ሀብትና ስብእናን ትግስትን ጨማምሮ ይስጥህ ሁል ግዜ ዘና በል ነገ ሞት አለና

  • @zone8505
    @zone8505 Рік тому +20

    መሱዴ ምርጥ ልጅ አለህ የሰድግህ❤❤❤❤❤መን እንደ ሀገሬ😢😢😢

  • @hindunesib
    @hindunesib Рік тому +7

    ማሻኣላህ በጣም ደስ የሚል የዶንኪ ፕሮግራም ያየሁት ይሄንን ነው ኢትዮ አንደኛ ነን ሁሌም 🎉🎉❤❤

  • @ተስፋየእምየናት
    @ተስፋየእምየናት Рік тому +18

    ውይ የኔ ጣፋጭ❤ማነው እደኔ ኢትዮጵያ ሲል እንባው የፈሰሰው😢 እማምየ ኢትዮጵያ ውቢቷ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤ ይመለስልን

  • @saramulisa8128
    @saramulisa8128 Рік тому +24

    በጣም የሚደንቅ አስለቀሰኝ የምር 😢ማን እንደ ሀገር እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ን እና ህዝቦቿን ይባርክ ሰላም ይስጠን 🙏

  • @ethiocomputerschool
    @ethiocomputerschool Рік тому +586

    ምን አይነት ድንቅ ቪዲዮ ነው ቆይ
    ዱባይን ከሃገራች ያሳየሃን ንፅፅር በጣም ሚደንቅ ነው
    ግለሰብ ነው ደሃ ሃገራችን ደሃ አይደለችም🤔
    ያንፀባረቀ ሁሉ ወርቅ አይደለም🤔
    እኛ የቆየነው እያለን ከሃላ ተነስተው እነሱ የበለፀጉት ችግሩ የእኛ ነው ወይስ የኢትዮጵያ🤔
    ሃገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን እንጂ ማንም ከሃገሩ መውጣት አይፈልግም

  • @sebrikasim3017
    @sebrikasim3017 Рік тому +7

    እሽዬ በጣም እናመሰግናለን 🙏 መሱድ እንወድሃለን ❤ ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን 🇪🇹

  • @enaya0481
    @enaya0481 Рік тому +39

    ማን እንደ ሀገር ሰላም አጣች እንጂ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላሙን ይስጠን

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 Рік тому +48

    ኢትዮጵያ ውብ አገር ናት ስላሟን ያብዛላት❤❤❤❤❤❤

  • @enatgirmadigira2238
    @enatgirmadigira2238 Рік тому +17

    አንተ ምን አይነት የተባረክ ድንቅ እና እንቁ የኢትዮጵያ ልጅዋ መሆንህን ሳስበው አንተ ሳትሆን አገሬ መታደሏን አሰብኩት የእውነት እሼ አንተ የዘርዘርህ ይለምለም እሽተው ይኑሩልህ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @ilikelife-1888
    @ilikelife-1888 Рік тому +8

    የዱባይ አየር እደ ዉሃ ዳቦ እደሚቀቅለኝ እያሰብኩ ማንን ይመርጣል እያልኩ እባየ በአይኔ ሞልቶ ሰጠብቅ ኢትዮጵያ ሲል ጮህ ብየ ሳኩ እያለቀስኩ ማን እደ ሀገር እኔ 7 አመት ነው የኖርኩ በድኔ እንጂ መንፈሴ ኢትዮጵያ ነው ማን እደ ሀገር ያልተዘመረላት ሀገር ማንም ያላወቃት የአልማዝ ፍልቃቂ የኔ ዉብ ሀገር💚💛❤ስኖር ኢትዮጵያዊ ሰሞት ኢትዮጵያዊ ብረሳሸ ቀኘ ይክዳኝ ሀገሬ❤

  • @SimonHailemichael
    @SimonHailemichael Рік тому +281

    እሼን እና መሱድ የምትወዱት በላይክ🥰👍

  • @users-u9r
    @users-u9r Рік тому +35

    ምንም ቢሆን ሀገር ናት ዞሮ መግቢያችን ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AbeselomDagaw
    @AbeselomDagaw Рік тому +82

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንካን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳቹ

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye Рік тому +4

    እሸቱ ማርያን ቃል የለኝም ለካሰ ሀገራችን እደዚህ ወርቅ ናት ግን አይመሰለንም ያንፀባረቀዉ ሁሉ ወርቅ አይደለም ሰትል አሰለቀሰከኝ ማርያምን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AbelAmare-cm5um
    @AbelAmare-cm5um Рік тому +8

    ልዑል እግዚአብሄር ይባርክ
    ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጋርድህ
    አሁንም ደጋግሞ ማስተዋሉን ጥበቡን
    አምላክ ይስጥህ! እወድዳለሁ!

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    እንኳዕ አደረሳችሁ ለመላው ለተዋህዶ ልጆች ጌታችን መዳኒታችን ባዓል ልደት አገራችን ሰላም ፍቅር ያውርድልን

    • @ethiomedstar8690
      @ethiomedstar8690 Рік тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🥰

  • @ViP-lo1ud
    @ViP-lo1ud Рік тому +18

    መሱድ አላህ ትልቅ ደረጃ ያደርስክ ❤❤❤

  • @getahunurgo2177
    @getahunurgo2177 Рік тому +5

    እሼ እና መሱድ እንዲሁም የስራ ባልደረቦችህ እናመሰግናለን በታሪካችሁ ከሰራችሁዋቸው ለኔ ከምርጦቹ ምርጡ ነው::

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Рік тому +34

    ስጠብቅ መስዱየ እድግ በል መልካም በአል የተዋህዶ ልጅች ሀገራችንንን ስላም ያርግል የዛሬ አመት በሀገራችን እምናከብር ያርግን

  • @samerasameraaa6129
    @samerasameraaa6129 Рік тому +70

    ወዲሜ ለሙስሊሞች ያለህክብር❤❤ሙሉሰውነህ ወላህ የራሱን ሀይማኖት የሚወዲ የሰውምያከብራል ይህሄንም በተግባርአሰየሀን❤አላህ የተመቸኑርይስጥህ❤❤❤🎉🎉

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Рік тому +7

    እሸ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ። መንሱርንም በአንተ መልክ እየቀረጽከዉ ስለሆነ ትልቅ ክብር ፡ይገባሀል።

  • @haymanotab6333
    @haymanotab6333 Рік тому +2

    እሼ ምነው ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆን ልዩ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ሀገራችንን ወደ ፊት ማንነቷ ይመልስልን😢

  • @ardi21
    @ardi21 Рік тому +19

    ማርያምን የእሸቱን ፕሮግራም ለመጀመሪያ ጊዜ ልክ እንደ ልብ አንጠልጣይ ፊልም ሙሉውን እየተቁነጠነጥኩኝ አየሁ ልጅ ይውጣልህ ወንድማለም🎉🎉🎉

  • @solsolina-t6l
    @solsolina-t6l Рік тому +4

    በሚገርም ሁኔታ ነው ስለ ሀገራችን የገለፅከው እሼ ዘመንህ ይባረክ አመብርሃን በሄድክበት ሁሉ ትከተልህ በዘርፋፋው ቀሚሷ ትከልልህ፡፡ ስለ ሀገራችን ሲወራ እንባዬ ይመጣል ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ ደስታ ይሰማኛል አንተን የመሰለ የተባረከ ኢትዮጵያዊ ወንድም ስላለኝ ደስተኛ ነኝ ወንድሜ!!!!!!! አመሰግናለሁ

  • @hageryetube-3673
    @hageryetube-3673 Рік тому +14

    ቀርጾ ለማጠናቀቅ ምን ያህል እደተደከመበት አሰብኩት። ተባረክ!

  • @tamiratmelese4269
    @tamiratmelese4269 Рік тому +2

    ዋው በቃ ዋው!!! ይህ ቪዲዮ ብቻ ሳይሆን እውነተኛ ዶክመንተሪ ነው! የልጁን ልምዶች እና ስሜቶች የሚይዝበት መንገድ በእውነት አስደናቂ ነው እናም በእርግጠኝነት የወደፊት ህይወቱን ለመቅረጽ ይረዳል. ይዘቱ በጣም አሳታፊ ነው እና የአርትኦት እና የካሜራ ስራው የማይታመን ነው። የጠፋው ብቸኛው ነገር የእንግሊዘኛ የትርጉም ጽሑፎች ነው፣ ግን ያ ትንሽ ጥቆማ ነው። እንደዚህ ያለ ተጨማሪ ይዘት ለማየት መጠበቅ አንችልም - ከምንጠብቀው በላይ ቀጥል! መልካሙን ሁሉ እመኝልዎታለሁ እና እንደዚህ አይነት የማይታመን ይዘት ለእኛ ስላካፈሉን እናመሰግናለን።
    albert shiferaw yalewun be mulu tegariche new wodajoche.

  • @YisehakAsfaw217
    @YisehakAsfaw217 Рік тому +4

    እሼ በዚህን ያህል መጠን አክብረኸን እንዲህ ያለ አዝናኝ፣ አስተማሪ እና አጓጊ የበዓል ዝግጅት ስለሰራህልን እናመሰግናለን። እንኳን አንተን ይቅርና ይህን ፕሮግራም ስፖንሰር ላደረጉትም ድሮጅቶች ምስጋናችን የላቀ ነው!! 🙏❤
    ምንግዜም ኢትዮጵያ 👌

  • @ZamuHussein-nk9cx
    @ZamuHussein-nk9cx Рік тому +29

    ኢትዮጵያን ማንምሀገር እደማይበልጣት
    እናውቃለን ለዘላለምትኑር እባዬንመቆጣጠርአቃተኝ የምር💚💛❤💚💛❤💚💛❤እንወድሻለንእምዬሀገሬ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Рік тому +16

    በጣም ድንቅ ፕሮግራም ነው ። ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን መዳህኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰን አደረሳችሁ ።

  • @fenoteb
    @fenoteb 4 місяці тому

    የሚወር ስሜት አለው ተመስጬ ነው ያየሁት፣ ወንድሜ እናመሰግናለን ለገባው ትልቅ መልዕክት ነው ከክፉ አይን ይሰውርህ

  • @mekdeshailemariam4158
    @mekdeshailemariam4158 Рік тому +28

    አገራችንን በዚህ መንገድ ስለገለፅካት ደስ ብሎኛል እኛን የጎደለብን ነገር ማየት ስላቀተን እንጂ ፍቅርን እንደሸማ ያላብሰን የፍቅር ብርድ መቶን ነው የታመምነው እንጂ ፍቅር ከሁሉ ይበልጣል ንፁህ ልብ እንዲኖረን ይፍቀድልን፡፡

  • @ZhareSeild
    @ZhareSeild Рік тому +8

    የምኮራብሽ የምወድሽ ስስቴ አገሬ ውበቴ ይሄ ውበታችንኮ እደት እደሜምር❤❤

  • @sosetadese3721
    @sosetadese3721 Рік тому +12

    ሀገራችን ሀብታም ናት መሪ አጥታ በጭቅላ እየተመራች እንጅ ማን ሰደት ይወጣ ነበር ።እሸ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው❤

    • @meazabeyene8485
      @meazabeyene8485 Рік тому

      Your old father was the same

    • @sosetadese3721
      @sosetadese3721 Рік тому

      @@meazabeyene8485 እና በዚህ ዘመን ኦልድ መሆን መታደል ነው የአባቴን እድሜ የማቱሳላ ያድርግልኝ እግዚአብሔር

  • @rahelgirma1706
    @rahelgirma1706 10 місяців тому +1

    አገሬን የምወድበትን ምክንያት ስላሳየኸልኝ አመሰግናለሁ።
    ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ!!!!

  • @SenaitWubeye-oh6ks
    @SenaitWubeye-oh6ks Рік тому +191

    ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን 🙏🙏🙏

  • @AdilAsgo-vh5oq
    @AdilAsgo-vh5oq Рік тому +28

    እሼ ከምር ከምር አንተ ትለያለህ ሆሉም አገር ቢብረቅረቅ ኢትዮጵያ እሚመስል የለም የእይታየን መነጸር ነዉ የቀየርከው ❤❤❤

  • @sofialalo9864
    @sofialalo9864 Рік тому +14

    የኛ ኢትዮጵያ ይቺ ናት ኢንሻአላህ ይመለሳል ❤

  • @YeneworkLaychiluh
    @YeneworkLaychiluh 6 місяців тому +1

    ሀገሬን በዚህ መልኩ ስለገለፅክልኝ እጅግ አመሠግናለሁ እንባየ እየወረደ ሰማሁት ሀገሬ እንዲህ ነች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @dawitaddis9808
    @dawitaddis9808 Рік тому +14

    ⛪ ቅዱስ ራጉኤል ሊቀ መላእክት አሳዳጊ አባቴ:: አንዋር ጎረቤቴ

  • @ሊሊራያወይቲ
    @ሊሊራያወይቲ Рік тому +9

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳንም አደረሳቹሁ 🙏🙏 የአመት ሰዉ ይበለን ❤❤ በስደት ያለነዉም እመቤቴ የኢረፊት እንጀራ ትስጠን ❤❤🙏🙏እሼ እና መንሱሪ እወዳቹሁ አለሁ ❤❤🙏🙏

  • @zoherasa5698
    @zoherasa5698 Рік тому +5

    ምርጥ ትምህርት ነዉ የተማርኩት ዛሬ ያረብ ሠላም ላገራችን ያረብ እሸቱና መሡድ አላህይጠብቃችሁ