Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አባትና ልጅ ነው የምትመስሉት
በጣም ነው የሚመስሉት ❤❤❤❤😂
በጣም😅😅😅😅
ወለሂ በትክክሌ
በትክክል❤❤
👍👍👍👍❤❤❤😂😂
መሱድ እኮ የማይጣገብ ልጅ ነው እውነት ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ የሰድግህ።❤ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እንደ አንተ አይነት ቅመም የሆነ ልጅ ይስጠን አሜን ባሉ 🙏🙏
አሚን
Amen 🙏
አሚን ያረብ
እውነት ነው አይጣጋብም
Amen
እግዚአብሔር በእሼ ላይ አድሮ የመስዑድን ና የእናቱን ታሪክ ቀየረ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ።😊❤ እሼ እኔ ምጠቁምህ ትንሳዔ ተስፋዬን ስለ ማርያም 😢😢
ለዚህ ትንሽ ልጅ ላደረጋችሁት ነገር የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና እሸቱ እናመሰግናለን🙏 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ ክብር እና መግለጫችን❤️
ዴምሩኝ ውዶቼ
መሱድ ይለያል የምትሉ👍❤❤🎉
ማሻአላህ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ማሻ አላህ ነው የሚባለው 🎉🎉
ፋጤ እድሜና ጤና ይስጥሽ እሼ ተባረክ መሱድ እግዚአብሔር ያሳድግክ
እስኪ ይሄ ልጅ እንደኔ የተመቸው ላይክ ያድርግ
እኔ
ለእሼ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ መንሱሬ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤❤❤❤❤❤
መስኡዴ በዚህ ፍጥነትህ ቁርአን ብዙ የእስልምና እዉቀቶችን ብትሰበስብ ለኛም ለመጪዉ ትዉልድም ትጠቅማለህ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ😘😘😘😘😍
ሳህ
በአለም ላይ ያላችሁ ሁሉ ልባችሁ ሰላም ይስፈንባት!!!❤🤲
ኀ 27:41
እሸቱ ተባረክ ስታምሩ አባት እና ልጅ ነው የምትመስሉት የዚህን ልጅ ሂይወት ቀየርክለት ተባረክ 🙏🙏
መሱዴ ቀልዶችህ በጣም ነው የተመቹኝ የሌለ ከምር I Love U 😗😘😗😘😗😘😘😘
በፈጠራችሁ እሸቱን የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ ደስ ይበለኝ እሸ ይለያል እኮ😢😢😢😢🎉🎉❤❤እድሜ ይስጥህ🎉❤
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
በጣም ውድድድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤ ለእሸቱና ለመሱድ ስል ነው😂❤
@@ethiopia5992 ለኔስ ክክክ
ቅ
የዚህ ልጅ እድል የብቻው ነው ።አላህ ከሀሲድና ከምቀኛ አይን ያውጣህ ማሻአላህ ተባረከሏህ አላህ የባረከህ ልጅ ሁን።
ስዴት ምርር ስልችት ያላችሁ አላህ የረፍ እጀራ የነፆነት ኑር ይስጣችሁ😊👍👍👍👍
አሚን አሚን
Amenn 🤲
አሚን ያረብ😊
Amen amen amen 🙏
እሼ ደስ ትላላችሁ የብዙ ልጆችን እና ህፃናትን ሂወት እድምትቀይር አልጠራ ጠርም አተን ወደዚች ምድር ያመጥልን አምላክ ይመስገን ❤
እስኪ እሸቱ እና መሱድን የምትወዱ በላይክ ❤❤
ማሬው ዴምሪኝ
❤❤❤
@@SebrinaTube-Mnvv
የመስኡድ እናት ሳቃ ደስተዋ ከልብ የፈለቀ ነው መስኡድ ወንድማችን እግዚአብሄር በጥበብ ያሳድግህ ❤ማን እንደ እናት ማን እንደሃገር❤
እሼ ትልቅ ሰው ተባረክ ❤❤❤
የኔ እናት አላህ ሳቅሽን ያብዛው ልጅሽን ትልቅ ቦታ ፈጣሪውን የሚፈራ የሠውን ልጅ በሙሉ የሜከብር ያርግልሽ እማየ❤❤❤
እሰኪ የሸቱእና የመሱደ አድናቂዎች like me ይህ ልጅ ግሩም ነወ😂
ማሽቃበጥጥጥጥጥ
መሱዲዬ እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ❤ ትልቅ ስትሆን እንደ እሼ ለሀገርህ የምጠቅም ሁን❤🙏
እሼ ሰው ብዙ ሊል ይችላል ግን አተ ወላሂ በጣም ጀግናነን መስኡዲን እዝህ ያደርስከው አላክ ያክብርህ ከክፉይጠብቅ ❤
❤
ወገኖቼ እንጅራ ይወጣላችሁ እንደ መሱድዬ ጀግና ትንሹ እሼ❤
መሱድ የዛሬ አምስት ዓመት ኢትዮጵያ ዉስጥ አሉ የተባሉ ታዋቂ ሰዎች ተራ ይመደባል በዚሁ ከቀጠለ ማሻአላህ 🙏🙏🙏
ማትጠግብ ውድ ልጅ መክሱድ ልጅ የሌላቹ ወላጆዎች ሁሉ የተባረከ በጌታ ፊት ሞገስ ያለው ልጅ ያሳቅፋቹ
Amin
በእውነት እሸቱ ምርጥ ሰው ለዚህ ህፃን ልጅ ትልቅ ነገር ነው የወልክለት በጥበብ በሞገስ ያሣድገው እግዚአብሔር አምላክ አንተምተባረክ የኔ መልካም
እኔ የዚህ ልጅ ፍጥነትና የእሼ ቅንነት ይገርማል መሱድየ እድግበል❤❤
እሸቱዬ ይህ ከትውልድ ትውልድ ሊተላለፍ የሚችል ድንቅ አስተማሪ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን
ይህን የምታነቡ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ይስጠን በያላችሁበት መልካም እንጀራ ይስጣችሁ
አሜንንን❤
ወይኔ የመሱድ እናት ምንአይነት የተባረከ ልጅ ነው የወለድሽው መዳኒያለም በጥበብ በመጎስ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔማር መሱድየ እድግግግ በልልንን ማሻአላህ እሼ የኛ ጀግና እኖድሀለን
መስውድኮ በጣም ይለያል የሆንክ ጣፉጭ አላህ ያሳድግህ ያረብ
ይሄን የምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያሪግልን ። በስደት ላላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚን ያረብ❤
አሚን እማ❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት❤❤❤
አሜን አሜን አሜን😢❤❤
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድክክ እሸቱ ደሞ ምን ልበልክ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን ነክ ፈጣሪ በሔድክበት ሁሉ ሞገስ ይሁንክ የወለድከው ፍሬ ያመረ ይሁንልክ እመብርሀን ከነልጇ በቤትክ ትግባ!!
መሱድ ትልቅ ሆኖም በድንቅ ወጣቶች ዝግጅት እምናገኘው ይሁንልን በጣም ደስ የሚል ስራ
በጉጉት ስጠብቅ የኔውድ ደስ ሲሉ እሸቱ አተን የወለደች እናት ሽአመት ይኑሩ አላህ የጠብቅህ❤❤❤
አሼ ምርጡ ወንድሜ በድንቅ ልጆች ብሮግራም ያልኖርኩትን ልጅነቴን እየኖርኩት ስለሆነ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ወንድም አንተን የወለደች እናትህ ፀጋ ትልበስ🙏🏾🙏🏾
JUM'AA Mubarak All Muslim peopleMasud ❤❤❤
እፁብ ድንቅ ልጆች ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ።😊❤
እግዘሐያብሔር ከዓይን ያዉጣህ መሱዴ ❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏 አንተ ሆድ ዉስጥ ትልቅ ሰዉ አለ በአለም ታዋቂ ሆንክ
ውይ ጣፋጭ የሆንክ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ የአገር መሪ የሚትሆን ትመስለኛለህ ጌታ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ክፉ አያግኝህ
የልጅ አዋቂ መሱድ አላህ ያሳድግህ አላህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ መጨረሻን ያሳየን ከክፉ ነገር ይጠብቅ 🤲🤲🤲
እሸቱ የኛ ጄግና የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤❤ስወድት 😢እሸ ብቻ የመሥኡድ የተለየ ነው❤
የለለ ኮሚዲ ሆነኮ ይሄ ልጅ አሼ ልክ እዳንተ ለሀገሩ ሚጠቅም ያድርገው ❤
መሱዴ አንተ የእውነት እፁብ ድንቅ ልጅ ነህ ትለያለህ እግዚያብሄር በጥበብ ያሳድግህ
ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ 😊
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የዚህን ልጅ በየቀኑ እየሰማሁ እደነቃለሁ።ልጁ የሚገርም ተሰጦ ያለው ልጅ ነው።
በመላዉ አለም የምትገኙ የሰዉ ልጅች በሙሉ ያልታሰበ እንጀራ ፈጣሪ ይስጣችሁ
Amen ❤❤❤
አሚን ላችም ❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
ማሻአላህ ፍጥነታችሁኮ ስትግባቡ ❤አባትና ልጅ አላህ ይህፈዘክ መስኡዴ ለቁም ነገር ያብቃህ❤እሼ የኔ ሰው❤
እሺ ልመርቅክ ትዳርክ ይባረክ በወለድከው ተደሰት ክፋ አይካክ አተ ያገር ኩራት ከፊትክ ደስታ አይጥፋ ሁልጊዜ ሳቅልን የተዋህዶፉሬ ኑርልን እሺ የደሀ አባት የተረሳ አስታዋሽ ያገር ተስፋ ነክ እንወድካለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያአላህ ይህልጂ ሊገለነው ረአላህያሳድግህ የኔጌታ ❤❤
መሱዴ አላህ የሰድግ ❤❤እሼ በርታ ምርጥ ሰው
እሽዬ አንተ ትለያለህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
I am from eritrean 🇪🇷 I love ethiopian people ❤
እናመሰግናለን እኛም እኖዳችሇለን ሰላም ለኤርተሪያን ህዝብ❤❤❤
📱📱🎤🔔🎙📢🔊🔊🔊🎵🎼🔕
ኢትዮጵያዬ ማን እንደ ሀገር💚💛❤️
እረ መስዱ ከዶንኪ ቱዩብ አይጥፋብን ከምር ፈታ እኮነዉ የሚያደርግ እሼ አንተ እኮ ቃል አይገልፅህም❤
መስኡድ እዉነትም ድንቅ ልጅ ነህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
አኮራኸኝ የአገሬ ልጅ ማንነቱን ያረሳ ፈጣሪ ያክብርህ አሁንም❤
😮😊❤😅
መሱዬአላህያሳድግህ እሸ የኛመልካም ክበርልን
መሱዴ እና እሺ ስሰማቹ ብውል ባድር አልጠግባቹም ጌታን ደስ ስትሉ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደኔ
@@sss7921 💞💞💞💞💞
እሼ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜየ መሥኡዴየ ማሻ አላህ የኛ እንቁ
አይ መንሱዴ የማትጠገብ ልጅ ነኽ ❤😂አሼ ወንድማችን መንሱድ ወንድማችን እንወድችኋለኹ ❤❤❤❤❤
እሼ የኛ መልካም ወንድም መሱድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በጣም ምርጥ ነው ልጆች ሀገራቸውን እንዲወዱ ማድረግ አድርጎም ማሳደግ
መስኡዴ ሀቢቢ ትለያለህ ፍጥነትህ ማሻ አላህ የመስኡድ እናት እንደ ሙስሊም ደመቅ ብለሽ ልበሽ ዘና በይ ጭብጥ አትበይ መቅናሽን ነጠላ ደርብ አርገሽ ቅርቢ እስልምናችን የአለም ብርሀን ነው አምላካችን አላህ የቸርን ❤
ፍትህ ስሪበት ሲኡዲ ያሉት ወንድሞቻችን እህቶቻችን እባካቹ ደምፅ እንሁን ችግሪ ላይ ነዉ ያሉት 😢😢😢
wow እሼ ድንቅ ልጆች ሊቋረጥ ነው ስትል ቅር ብሎኝ ነበር መሱድዬ የኔ ቋንጣ ፍርፍር አንተን ለፊልም ካስት የሚያረግ ይጥፋ
እሼ ግን መልካም ስውነህ አላህ ልጅህን ያሳድግልህ የዚን ቤት ህይወት ቀየርክ ከፈጣራቀጥለህ
ማሻ አላህ መስኡድየ❤አሸ የኢትዮጵያ ቅን ልብ
ይችን ኮሜንት የምታነቡ የላሰባችሁትን ደስታ ይስጣችሁ💋💗💝❤
አሜን3 ❤❤❤❤
አሚን ያርብ
Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ፡ ሁላችሁም ተባረኩ፡፡
መሻአላህ በጣም ታምራላቹ መስኡድ ኢሼ ❤❤❤❤
መንሱርዬ እረጅም እድሜ እድሜ ጤና ይስጥክ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
መሱእድ አንደና ይመቻቹ ወንድሞቸ❤❤❤
አላህ በራህመቱ ትልቅደረጃ ያዲርስህ መስኡደ የኛ መልከመልካም❤❤❤
Greetings from Somaliland My Allah bless both of you and Ethiopian people
❤❤welcome dear
መንሱዴ የእፃን አዋቂ ትለያለህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግህ ❤እሽዋ ምርጥ ሰው ተባረክ 🙏🥰
Comedian by nature and super intelligent. May God protect him.
ብልህና ድቅቅቅቅ ህፃን መሱደ እደግልንንን
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉድ ኢትዮጲያዉያን እሼ መሥኡድ ደሥ ትላላችሁ❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ እንቁ እሼ ተባረክ አባየ ዘርህ ይባረክ
አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን ሌላ አገር የለንም እምየ ኢቶቢያን ጠብቅልን
የመሱድ እሪከርድ የሚሰብር ያለ አይመስለኝም ጌታ ሆይ ይባረክ ይሄ ህፃን ክብር ለህፃናት እንወድሀለን በቪዲዮ ደስተኛ ነበርን
አላህ ያሳድግህ ወላህ ትለያለህ ማር❤❤❤❤❤
እሼ የሰው ማኛ መሱዴ አላህ ያሳድግህ ❤❤
አባት እና ልጅ ነዉ የምትመሳሰሉት አላህ ይጠብቃቹህ 🥰🥰🥰🥰
ቅመም የሆነ ልጅ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ🥰🥰
መሱድ አላህ ያሳድግህ❤❤❤❤
እሼመሌ የግል ሀብቴ ያህል ነው የምቆጥርህ ልክ እንደ እናቴ,,ሀገሬ,,እናማ ኑርልኝ ወገኔ እንዴት ኢንስፓየር እንደምታደርገኝ ማሻአላህ 🙏❣️ መሱእድ ሸገር ላይ ቤት ኖሮት ህልሙ ተሳክቶ አድጎና ተመንድጎ ለማየት ያብቃን ☝️🤲💚💛❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❣️❣️🙏
የሚመቸኝ ልጅ ያሳድግህ የኔ ብችላ😘😘
እሸቱ አንተትለያለክ እድሜናጤና ከነቤተሰቦችክ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
አይ ማገኝት የመሱድ እናት አሁን ወፈርች ማሻ አላህ
ወይ አሼ ስወድህ ምሱድዬ የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅህ አባት እና ልጅ እኮ ነው የምትመስሉት ❤❤
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ❤❤❤
መስኡድዬ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ አላህ ያሳየን ለኡማውም ለሀገርህም እምጠቅም አላህ ያድርግህ
መቶ ጊዜም ቢታይ መሱደ አይሰለችም❤
ماشاءالله تبارك الرحمن ربي يحفظك ويسعدك. يامسعود
አባትና ልጅ ነው ካ የምትመሰሉት በእዉነት ደሰ ሳትሉ በእዉነት በጢማ ሰትማሩ ❤❤❤❤❤❤❤
እሼ ከዘረኝነት የፀዳ ንፁህ ሰው ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ❤
አባትና ልጅ ነው የምትመስሉት
በጣም ነው የሚመስሉት ❤❤❤❤😂
በጣም😅😅😅😅
ወለሂ በትክክሌ
በትክክል❤❤
👍👍👍👍❤❤❤😂😂
መሱድ እኮ የማይጣገብ ልጅ ነው እውነት ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ የሰድግህ።❤ ለኛም ለመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እንደ አንተ አይነት ቅመም የሆነ ልጅ ይስጠን አሜን ባሉ 🙏🙏
አሚን
Amen 🙏
አሚን ያረብ
እውነት ነው አይጣጋብም
Amen
እግዚአብሔር በእሼ ላይ አድሮ የመስዑድን ና የእናቱን ታሪክ ቀየረ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ።😊❤ እሼ እኔ ምጠቁምህ ትንሳዔ ተስፋዬን ስለ ማርያም 😢😢
ለዚህ ትንሽ ልጅ ላደረጋችሁት ነገር የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና እሸቱ እናመሰግናለን🙏 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ ክብር እና መግለጫችን❤️
ዴምሩኝ ውዶቼ
መሱድ ይለያል የምትሉ👍❤❤🎉
ማሻአላህ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ማሻ አላህ ነው የሚባለው 🎉🎉
❤❤❤❤
ፋጤ እድሜና ጤና ይስጥሽ እሼ ተባረክ መሱድ እግዚአብሔር ያሳድግክ
እስኪ ይሄ ልጅ እንደኔ የተመቸው ላይክ ያድርግ
እኔ
ለእሼ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ መንሱሬ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤❤❤❤❤❤
መስኡዴ በዚህ ፍጥነትህ ቁርአን ብዙ የእስልምና እዉቀቶችን ብትሰበስብ ለኛም ለመጪዉ ትዉልድም ትጠቅማለህ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ😘😘😘😘😍
ሳህ
በአለም ላይ ያላችሁ ሁሉ ልባችሁ ሰላም ይስፈንባት!!!❤🤲
ኀ 27:41
እሸቱ ተባረክ ስታምሩ አባት እና ልጅ ነው የምትመስሉት የዚህን ልጅ ሂይወት ቀየርክለት ተባረክ 🙏🙏
መሱዴ ቀልዶችህ በጣም ነው የተመቹኝ የሌለ ከምር I Love U 😗😘😗😘😗😘😘😘
በፈጠራችሁ እሸቱን የምትወዱ ላይክ አድርጉኝ ደስ ይበለኝ እሸ ይለያል እኮ😢😢😢😢🎉🎉❤❤እድሜ ይስጥህ🎉❤
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
በጣም ውድድድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤ ለእሸቱና ለመሱድ ስል ነው😂❤
@@ethiopia5992 ለኔስ ክክክ
ቅ
የዚህ ልጅ እድል የብቻው ነው ።አላህ ከሀሲድና ከምቀኛ አይን ያውጣህ ማሻአላህ ተባረከሏህ አላህ የባረከህ ልጅ ሁን።
ስዴት ምርር ስልችት ያላችሁ አላህ የረፍ እጀራ የነፆነት ኑር ይስጣችሁ😊👍👍👍👍
አሚን አሚን
አሚን
Amenn 🤲
አሚን ያረብ😊
Amen amen amen 🙏
እሼ ደስ ትላላችሁ የብዙ ልጆችን እና ህፃናትን ሂወት እድምትቀይር አልጠራ ጠርም አተን ወደዚች ምድር ያመጥልን አምላክ ይመስገን ❤
እስኪ እሸቱ እና መሱድን የምትወዱ በላይክ ❤❤
ማሬው ዴምሪኝ
❤❤❤
@@SebrinaTube-
Mnvv
የመስኡድ እናት ሳቃ ደስተዋ ከልብ የፈለቀ ነው መስኡድ ወንድማችን እግዚአብሄር በጥበብ ያሳድግህ ❤ማን እንደ እናት ማን እንደሃገር❤
እሼ ትልቅ ሰው ተባረክ ❤❤❤
የኔ እናት አላህ ሳቅሽን ያብዛው ልጅሽን ትልቅ ቦታ ፈጣሪውን የሚፈራ የሠውን ልጅ በሙሉ የሜከብር ያርግልሽ እማየ❤❤❤
እሰኪ የሸቱእና የመሱደ አድናቂዎች like me ይህ ልጅ ግሩም ነወ😂
ዴምሩኝ ውዶቼ
ማሽቃበጥጥጥጥጥ
መሱዲዬ እግዚአብሄር በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ❤ ትልቅ ስትሆን እንደ እሼ ለሀገርህ የምጠቅም ሁን❤🙏
እሼ ሰው ብዙ ሊል ይችላል ግን አተ ወላሂ በጣም ጀግናነን መስኡዲን እዝህ ያደርስከው አላክ ያክብርህ ከክፉይጠብቅ ❤
❤
ወገኖቼ እንጅራ ይወጣላችሁ እንደ መሱድዬ ጀግና ትንሹ እሼ❤
መሱድ የዛሬ አምስት ዓመት ኢትዮጵያ ዉስጥ አሉ የተባሉ ታዋቂ ሰዎች ተራ ይመደባል በዚሁ ከቀጠለ ማሻአላህ 🙏🙏🙏
ማትጠግብ ውድ ልጅ መክሱድ ልጅ የሌላቹ ወላጆዎች ሁሉ የተባረከ በጌታ ፊት ሞገስ ያለው ልጅ ያሳቅፋቹ
Amin
በእውነት እሸቱ ምርጥ ሰው ለዚህ ህፃን ልጅ ትልቅ ነገር ነው የወልክለት በጥበብ በሞገስ ያሣድገው እግዚአብሔር አምላክ አንተምተባረክ የኔ መልካም
እኔ የዚህ ልጅ ፍጥነትና የእሼ ቅንነት ይገርማል መሱድየ እድግበል❤❤
እሸቱዬ ይህ ከትውልድ ትውልድ ሊተላለፍ የሚችል ድንቅ አስተማሪ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን
ይህን የምታነቡ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላምና ፍቅር ይስጠን በያላችሁበት መልካም እንጀራ ይስጣችሁ
አሜንንን❤
ወይኔ የመሱድ እናት ምንአይነት የተባረከ ልጅ ነው የወለድሽው መዳኒያለም በጥበብ በመጎስ ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔማር መሱድየ እድግግግ በልልንን ማሻአላህ እሼ የኛ ጀግና እኖድሀለን
መስውድኮ በጣም ይለያል የሆንክ ጣፉጭ አላህ ያሳድግህ ያረብ
ይሄን የምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያሪግልን ። በስደት ላላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚን ያረብ❤
አሚን እማ❤
አሜን አሜን አሜን በእውነት❤❤❤
አሜን አሜን አሜን😢❤❤
አሚን
እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድክክ እሸቱ ደሞ ምን ልበልክ ለብዙዎች ምሳሌ የምትሆን ነክ ፈጣሪ በሔድክበት ሁሉ ሞገስ ይሁንክ የወለድከው ፍሬ ያመረ ይሁንልክ እመብርሀን ከነልጇ በቤትክ ትግባ!!
መሱድ ትልቅ ሆኖም በድንቅ ወጣቶች ዝግጅት እምናገኘው ይሁንልን በጣም ደስ የሚል ስራ
በጉጉት ስጠብቅ የኔውድ ደስ ሲሉ እሸቱ አተን የወለደች እናት ሽአመት ይኑሩ አላህ የጠብቅህ❤❤❤
አሼ ምርጡ ወንድሜ በድንቅ ልጆች ብሮግራም ያልኖርኩትን ልጅነቴን እየኖርኩት ስለሆነ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ወንድም አንተን የወለደች እናትህ ፀጋ ትልበስ🙏🏾🙏🏾
JUM'AA Mubarak
All Muslim people
Masud ❤❤❤
እፁብ ድንቅ ልጆች ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ።😊❤
እግዘሐያብሔር ከዓይን ያዉጣህ መሱዴ ❤❤❤❤❤ 🙏🙏🙏🙏🙏 አንተ ሆድ ዉስጥ ትልቅ ሰዉ አለ በአለም ታዋቂ ሆንክ
ውይ ጣፋጭ የሆንክ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ የአገር መሪ የሚትሆን ትመስለኛለህ ጌታ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ክፉ አያግኝህ
የልጅ አዋቂ መሱድ አላህ ያሳድግህ አላህ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ መጨረሻን ያሳየን ከክፉ ነገር ይጠብቅ 🤲🤲🤲
እሸቱ የኛ ጄግና የኢትዮጵያ ልጆች ❤❤❤❤ስወድት 😢እሸ ብቻ የመሥኡድ የተለየ ነው❤
የለለ ኮሚዲ ሆነኮ ይሄ ልጅ አሼ ልክ እዳንተ ለሀገሩ ሚጠቅም ያድርገው ❤
መሱዴ አንተ የእውነት እፁብ ድንቅ ልጅ ነህ ትለያለህ እግዚያብሄር በጥበብ ያሳድግህ
ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ 😊
አሚን
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የዚህን ልጅ በየቀኑ እየሰማሁ እደነቃለሁ።ልጁ የሚገርም ተሰጦ ያለው ልጅ ነው።
በመላዉ አለም የምትገኙ የሰዉ ልጅች በሙሉ ያልታሰበ እንጀራ ፈጣሪ ይስጣችሁ
Amen ❤❤❤
አሚን
አሚን ላችም ❤❤
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
ማሻአላህ ፍጥነታችሁኮ ስትግባቡ ❤አባትና ልጅ አላህ ይህፈዘክ መስኡዴ ለቁም ነገር ያብቃህ❤እሼ የኔ ሰው❤
እሺ ልመርቅክ ትዳርክ ይባረክ በወለድከው ተደሰት ክፋ አይካክ አተ ያገር ኩራት ከፊትክ ደስታ አይጥፋ ሁልጊዜ ሳቅልን የተዋህዶፉሬ ኑርልን እሺ የደሀ አባት የተረሳ አስታዋሽ ያገር ተስፋ ነክ እንወድካለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያአላህ ይህልጂ ሊገለነው ረአላህያሳድግህ የኔጌታ ❤❤
መሱዴ አላህ የሰድግ ❤❤እሼ በርታ ምርጥ ሰው
እሽዬ አንተ ትለያለህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
I am from eritrean 🇪🇷 I love ethiopian people ❤
እናመሰግናለን እኛም እኖዳችሇለን ሰላም ለኤርተሪያን ህዝብ❤❤❤
📱📱🎤🔔🎙📢🔊🔊🔊🎵🎼🔕
ኢትዮጵያዬ ማን እንደ ሀገር💚💛❤️
እረ መስዱ ከዶንኪ ቱዩብ አይጥፋብን ከምር ፈታ እኮነዉ የሚያደርግ እሼ አንተ እኮ ቃል አይገልፅህም❤
መስኡድ እዉነትም ድንቅ ልጅ ነህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
አኮራኸኝ የአገሬ ልጅ ማንነቱን ያረሳ ፈጣሪ ያክብርህ አሁንም❤
😮😊❤😅
መሱዬአላህያሳድግህ እሸ የኛመልካም ክበርልን
መሱዴ እና እሺ ስሰማቹ ብውል ባድር አልጠግባቹም ጌታን ደስ ስትሉ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደኔ
@@sss7921 💞💞💞💞💞
እሼ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜየ መሥኡዴየ ማሻ አላህ የኛ እንቁ
አይ መንሱዴ የማትጠገብ ልጅ ነኽ ❤😂አሼ ወንድማችን መንሱድ ወንድማችን እንወድችኋለኹ ❤❤❤❤❤
እሼ የኛ መልካም ወንድም መሱድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
በጣም ምርጥ ነው ልጆች ሀገራቸውን እንዲወዱ ማድረግ አድርጎም ማሳደግ
መስኡዴ ሀቢቢ ትለያለህ ፍጥነትህ ማሻ አላህ የመስኡድ እናት እንደ ሙስሊም ደመቅ ብለሽ ልበሽ ዘና በይ ጭብጥ አትበይ መቅናሽን ነጠላ ደርብ አርገሽ ቅርቢ እስልምናችን የአለም ብርሀን ነው አምላካችን አላህ የቸርን ❤
ፍትህ ስሪበት ሲኡዲ ያሉት ወንድሞቻችን እህቶቻችን እባካቹ ደምፅ እንሁን ችግሪ ላይ ነዉ ያሉት 😢😢😢
ዴምሩኝ ውዶቼ
wow እሼ ድንቅ ልጆች ሊቋረጥ ነው ስትል ቅር ብሎኝ ነበር መሱድዬ የኔ ቋንጣ ፍርፍር አንተን ለፊልም ካስት የሚያረግ ይጥፋ
እሼ ግን መልካም ስውነህ አላህ ልጅህን ያሳድግልህ የዚን ቤት ህይወት ቀየርክ ከፈጣራቀጥለህ
ማሻ አላህ መስኡድየ❤
አሸ የኢትዮጵያ ቅን ልብ
ይችን ኮሜንት የምታነቡ የላሰባችሁትን ደስታ ይስጣችሁ💋💗💝❤
አሜን3 ❤❤❤❤
አሚን ያርብ
Amen 🙏
Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አሚን ላችም ❤❤
እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ፡ ሁላችሁም ተባረኩ፡፡
መሻአላህ በጣም ታምራላቹ መስኡድ ኢሼ ❤❤❤❤
መንሱርዬ እረጅም እድሜ እድሜ ጤና ይስጥክ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ ❤❤❤❤
መሱእድ አንደና ይመቻቹ ወንድሞቸ❤❤❤
አላህ በራህመቱ ትልቅደረጃ ያዲርስህ መስኡደ የኛ መልከመልካም❤❤❤
Greetings from Somaliland
My Allah bless both of you
and Ethiopian people
❤❤welcome dear
መንሱዴ የእፃን አዋቂ ትለያለህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያሳድግህ ❤እሽዋ ምርጥ ሰው ተባረክ 🙏🥰
Comedian by nature and super intelligent. May God protect him.
ብልህና ድቅቅቅቅ ህፃን መሱደ እደግልንንን
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉድ ኢትዮጲያዉያን እሼ መሥኡድ ደሥ ትላላችሁ❤❤❤❤❤
የኢትዮጵያ እንቁ እሼ ተባረክ አባየ ዘርህ ይባረክ
አላህ ሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን ሌላ አገር የለንም እምየ ኢቶቢያን ጠብቅልን
የመሱድ እሪከርድ የሚሰብር ያለ አይመስለኝም ጌታ ሆይ ይባረክ ይሄ ህፃን ክብር ለህፃናት እንወድሀለን በቪዲዮ ደስተኛ ነበርን
አላህ ያሳድግህ ወላህ ትለያለህ ማር❤❤❤❤❤
እሼ የሰው ማኛ መሱዴ አላህ ያሳድግህ ❤❤
አባት እና ልጅ ነዉ የምትመሳሰሉት አላህ ይጠብቃቹህ 🥰🥰🥰🥰
ቅመም የሆነ ልጅ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃህ🥰🥰
መሱድ አላህ ያሳድግህ❤❤❤❤
እሼመሌ የግል ሀብቴ ያህል ነው የምቆጥርህ ልክ እንደ እናቴ,,ሀገሬ,,እናማ ኑርልኝ ወገኔ እንዴት ኢንስፓየር እንደምታደርገኝ ማሻአላህ 🙏❣️ መሱእድ ሸገር ላይ ቤት ኖሮት ህልሙ ተሳክቶ አድጎና ተመንድጎ ለማየት ያብቃን ☝️🤲💚💛❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❣️❣️🙏
የሚመቸኝ ልጅ ያሳድግህ የኔ ብችላ😘😘
እሸቱ አንተትለያለክ እድሜናጤና ከነቤተሰቦችክ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
አይ ማገኝት የመሱድ እናት አሁን ወፈርች ማሻ አላህ
ወይ አሼ ስወድህ ምሱድዬ የኔ ልዩ አላህ ይጠብቅህ አባት እና ልጅ እኮ ነው የምትመስሉት ❤❤
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ❤❤❤
መስኡድዬ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ አላህ ያሳየን ለኡማውም ለሀገርህም እምጠቅም አላህ ያድርግህ
መቶ ጊዜም ቢታይ መሱደ አይሰለችም❤
ماشاءالله تبارك الرحمن ربي يحفظك ويسعدك.
يامسعود