የመዳም ቅመሞችን ያስቆጣ ቪዲዮ ~ በጥፊ መታት ~ ብልጥጥ ትያለሽ ~ የኔ ባል ከቴዲ አፍሮ ይበልጣል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • ‪@-temsalet6234‬
    ‪@khelot‬
    ‪@rohemedia‬
    ‪@comedianeshetu‬
    ‪@seifuonebs‬
    ‪@ebstvWorldwide‬
    ‪@EyohaMedia‬

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg Рік тому +126

    ልፍድድ ከስደተኛ ምን ይጠበቃል አላለችም ብሽቅ እንዳንቺ የቤተሰብ ቅምጥ ጡረተኛ መሰልንሽ በላብአችን ሰርተን ከኛ ይልቅ ለቤተሰቦቻችን ስፍስፍ ብለን ለብራችን ሳንሳሳ እምንልክ በሚዲያ ለተቸገረ እምንረዳ ነን አንቺ ብሽቅ የቻይና ዱቄት ማከማቻ አንቺ ራሱ ኩላሊትሽን ብትታመሚ ከኛ ከስድስተኞች ነው እምትለምኝው አንቺ ደደብ ዝርግ አፍ

    • @user-ul2jp2xs1o
      @user-ul2jp2xs1o Рік тому +5

      😁😁😁😁😁ይመችሺ የሥደት ጎደ

    • @user-mq4tl9rk2k
      @user-mq4tl9rk2k Рік тому +3

      ትክክል ብለሻል 😅😅 እኛ ስደተኞች እምናችንም አደርስ

    • @hikmatube1330
      @hikmatube1330 Рік тому +2

      betam short memory nech ye duket campaney

    • @youtubeyabsue
      @youtubeyabsue Рік тому +2

      ተባረኪ🙏🙏

    • @user-kr7px7mm1n
      @user-kr7px7mm1n Рік тому +2

      እኮ ይመችሽ አቦ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @rahel4637
    @rahel4637 Рік тому +293

    በነገራችን ላይ ስደተኛ ስትይ አናደሽኝ ነበር እኛ ከዱቄት ነፃ ነን በጣም ውብ ሰረአት ያለንን ከሱ የበለጠ ወንድ ነው ያለኝ 😬sorry

    • @hayahtad1597
      @hayahtad1597 Рік тому +20

      አልሰማሁትም ግን የሰደተኛን ስም ሳነሳች አጥቤ ነው ማሰጣት😂😂😂

    • @yemariyamhabteslase3440
      @yemariyamhabteslase3440 Рік тому +1

      👍👍😀😀

    • @user-iw6pi2yn7f
      @user-iw6pi2yn7f Рік тому +2

      😂😂👍👍

    • @rahel4637
      @rahel4637 Рік тому +3

      @@hayahtad1597 እኮ ማን ይለቃታል 😂😂

    • @rahel4637
      @rahel4637 Рік тому +1

      @@yemariyamhabteslase3440 😂😂

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Рік тому +135

    ኡፍፍ አነጋገር የስደተኞችን ጦስ ይዘሽ ገደል ጊቢ🙄🙄እንኳን አድረሳችሁ🌻የእኔዎቹ ስደተኞች ኑ እኔ ቤት ለበአል ያዘጋጀውትን ይጋበዙ 🌻🌻

    • @lashih4441
      @lashih4441 Рік тому +2

      ምንም ምንም ሆነ ስደተኝች ነው እምንባል እነሱ ባጠፍት እኝ ምን አርግን

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Рік тому +2

      @@lashih4441 እኮ

    • @user-pj6vf2qj5w
      @user-pj6vf2qj5w Рік тому +4

      ዝም አትያትም እኛ ጀግና ነን እሽ ልጁ ሢጀመር አፍሮባታል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому +1

      ይሱእርጋታ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Рік тому

      አኡዚቢላ።ይህልበሸታክ

  • @alemnegnyenatalijealemnegn4422
    @alemnegnyenatalijealemnegn4422 Рік тому +69

    ሰደተኛ አመማቹሁ ምነው አላወቀች ይሆናል እኛኮ የተናቅነው የሁሉም የጎደለው ሂወት ሰለምንሞላ ነው እንደሻማ ቀልጠን 😢 ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ እንደውሙ እንደኛ የተከበረ የለም።

    • @user-ul2jp2xs1o
      @user-ul2jp2xs1o Рік тому +1

      ግደለም ያልፋል

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 Рік тому +1

      ትክክል

    • @user-ig9oz3yv5w
      @user-ig9oz3yv5w Рік тому

      ዝም አትሎትም ጥገኛ ከኛ በደብ ከሶ እኛ እንበልጣታለን

    • @user-pr8eb3kl7i
      @user-pr8eb3kl7i Рік тому +1

      እኛ የመዲም ቅመ ሞች ልዩ ወች ነን ጀግኖችም ነ ን 44 ት መይኪብ ተለቅልቃ ትመጢለች እኝ ጋር እኩል ታወራለች

  • @user-zg4nt4gk5e
    @user-zg4nt4gk5e Рік тому +109

    እኔ በአጋጣሚ ነዉ እዚጋ የገባሁት ግን ይሁንና ከስዴተኛ ምን ይጠበቃል ያልሽዉ ንግግርሽ ብዙዎችን ያስቀይማል አንች የስዴተኞችን የሩብ ሩብ አትሆኝም ለቃላቶችሽ ተጠንቀቂ እኛ እንዳንች ለቤተሰብ ሸክም ሳንሆን ቤተሰቦቻችንን ሰርተን የምናስተዳዴር ነን እኔ እንደሌሎቹ ኮሜንታትሮች ባንች ህይወት ገብቼ ኩልሽ ዱቄትሽ ቻፕስቲክሽ ሂዉማን ሄር ምናምን አልልሽም ግን ዘለሽ የሰውን ሞራል መንካትሽን አቁሚ 😡😡 በጥፊ እንዴመታሽ ሲያስመስልኮ በደንብ ያስታዉቃል እዚህ ህፆን ልጅ አለ እዴ በዚህ ፕራንክ የሚሆን 😅🙆🙆

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Рік тому +3

      እኔም ተቀይሚያለሁ

    • @user-ic8cw3oj4n
      @user-ic8cw3oj4n Рік тому +5

      ሠብሥክራይብ አሡባቸው ለምን መሠደባቺን

    • @user-zg4nt4gk5e
      @user-zg4nt4gk5e Рік тому +4

      @@user-ic8cw3oj4n ትክክል እነሱጋ ማን ይቃጠላል 😂

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      ውዶቼ ደምሩኝ

    • @kalkidankat6222
      @kalkidankat6222 Рік тому +1

      እሱዋ ያለቺው እራስዋን ነው እኮ

  • @lemarmsekanadise8687
    @lemarmsekanadise8687 Рік тому +39

    እደ ስደተኛ ሴት ጠካራ ብትሆኝ እደዚ የበከተ ንግግር ካአፍሽ አይወጣም ነበረ ክብር ይገባቸዋል የሀረብ ሀገር ሴቶች እናተ ስራ አጥቶች

  • @ayisharahmathu8965
    @ayisharahmathu8965 Рік тому +114

    ዛሬ ስድብ ፈልገሻል መሰለኝ ግመል ፊት ኮተታም እኛ ስደተኞች ሞተን እንበልጥሻለን ቀፎ😳

  • @user-qb4zw1kn2o
    @user-qb4zw1kn2o Рік тому +41

    ክፍት አፍ ስደተኛ ትላለች እንዴ እኛ ስደተኞች ለራሳችን ጨልመን ለሠው እምናበራ ፋኖስ ነው👌

  • @tigyoutube2999
    @tigyoutube2999 Рік тому +34

    ክብር ለኛ ለስደተኞች ለመዳም ቅመሞች እኛ ስደተኞች ነን ዶላር ምናስገኛችሁና የወር ደሞዝ ምንሆናችሁ ሽልጥልጥ አሮጊት ነሽ ቅማላም

  • @semirabintbaba6562
    @semirabintbaba6562 Рік тому +51

    እዉነትም ሥረአተ ቢሥ ነሽ ለአነጋገርሽ ለዛ ይኑረሽ ለዛ ቢሥ እኛ ሥደተኞች ባች አፍ አንጠራም ሲቀጥል ሥደተኛ የሆነዉ ኑሮን ለማሸነፍ ራሥን ለመቻል ሀገር ወገንን ለመረዳት ነዉ የተሠደድነዉ የሥደተኛ ልብ ሩብ ቢኖርሽ እድለኛ ነበርሽ የማንም አፍ መክፈቻ አይደለንም በመጀመሪያ ከኛ ላይ ፊጥ ከማለትሽ በፊት አእምሮሽን አፅጅ የአእምሮ መቆሸሽ እድሜ ልክሽን አይጠቅምሽምና ሲቀጥል ዉድ እህቶቸ አይክፍችሁ እኛኮ ጀግኖች ነን ለማንም የማንበገር

    • @user-sp5li5qt1j
      @user-sp5li5qt1j Рік тому +5

      እሷም ሰው ሆነችን የቆሸሸ ጭቅላት ነው ያላት ።

    • @genitube1438
      @genitube1438 Рік тому

      አረ መልሥ አያሥፈልጋት ለበልጣጣ ዝቃጭ የእከካም ልጅነት የሣን መጨረሻ ሣታን ትዘረጠጣለች

    • @fanatube196
      @fanatube196 Рік тому

      እውነት ነው እኛ ማለት ሻማ ነን እየቀለጥን ለሰው የምናበራ እዴት እደተቃጠልሁ

  • @ipaaaaa2024
    @ipaaaaa2024 Рік тому +26

    እዚህ ጋር አንድ ነገር ልንገርሸ ሲጀመር ረጋ በይ ፕራንክም ቢሆን ደደብ ነህ ዝጋ ምናም ከነንፍጥሸ ተዝረከረከሸ ሲቀጥል ኤጭ ሰደተኛ ያልሸው ግን ድንዙዝ ነሸ ሁሉም ሰደተኛ ነው ደሀ ይሰደዳል ገባሸ ሰደተኛን መናቅሸ ነው ቀሸም ነሸ እሺ ግን ፕራኩን ያደረጋችሁት በልጁ በኩል ነው ያንቺ ግን ቋቅ ነው ተረጋጋ ብዙ ሰው አያለሁ ያንቺ ሲያሰጠላ ልጁ ግን ረጋ ማለቱ ካንቺ ጋር ምንና ምን ተረጋጋ 😡

  • @user-pj6ep6sh6b
    @user-pj6ep6sh6b Рік тому +66

    ሙትቻ እኛ የስደተኞች እሩብ አትሆኝም ሻማ ነን ከቤተሰብ አልፈን ለሀገር የምናበራ 💪💪💪💪

    • @user-vq7uv9nb4u
      @user-vq7uv9nb4u Рік тому

      ዝምበያት ዝቃጭ በያት

    • @ayalali3523
      @ayalali3523 Рік тому +1

      በጣም ውድ

    • @kenantesfa6368
      @kenantesfa6368 Рік тому +1

      Yene enat lagersh yabksh

    • @user-ph1kx1jd3d
      @user-ph1kx1jd3d Рік тому

      እዉነቷን ነዉ ማን ኮምች አላት

    • @hadiyahadiya215
      @hadiyahadiya215 Рік тому

      እሠይ ንገሪልኝእማ ዱቄታም የኛ የአረብሀገር ያለኘውን እጣቢያችንንም አታገኝም ይች ደነዝ የሆነ ነገር ሲሆ ወደኛ ይጮሀሉ ለችግራችሁብቻ

  • @NewNew-wd9fz
    @NewNew-wd9fz Рік тому +56

    ከስደተኛ ምን ይጠበቃ ላልሽው እኛ እንደሻማ ቀልጠን የቤተሰብ ሕይወት እናሳምራለን እንዳቺ አይነቷ ደሞ የቤተሰብ ጡረተኛ ትሆናለች

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 Рік тому +44

    አክ አቤት ስታስጠሉ አክክ ቱ 😤😤😤😤😤
    ኸረ ተው ትምህርት እሚሰጡ እሚያስተምሩን ሰው አቅርቡልን😢😢😢😢😢😢😢

    • @samrawitasefa113
      @samrawitasefa113 Рік тому

      አይባልም

    • @kalkidankat6222
      @kalkidankat6222 Рік тому +1

      ብራንድ ሰገጤ ነሽ ካስጠሉሽ አለማየት ነዋ ደግሞ 2015ም ቆሻሻ ንግግር ነው ካፍሽ ሚወጣው ይገርማል

    • @bontuuoro4910
      @bontuuoro4910 Рік тому

      ere basemam endi ayebalem Eshi 2015 legna adis jemar new anchi gn zetache nshi sijamr sete comechi laye betam dadebe nshi 🤮🤮🤮

    • @hiwetbehayilu5678
      @hiwetbehayilu5678 Рік тому +4

      አታሽቃብ ከልቧ ያለውን የስደተኞችን ንቀት ነው የተናገረችን ለሷፕራንክ ተብሎ እኛ ለምን እንቋሸሽ

    • @dontlkbk6097
      @dontlkbk6097 Рік тому

      😁😁😁😁😁 asaqshin tuu sety betly . Ewnet beleshal temrt miset byaqrbu

  • @haymanot09
    @haymanot09 Рік тому +7

    በመዳም ቅመሞች የሚመጣብኝ ሰው አልወድም የኔ እንቁ በማንኛውም ስደት ለይ ያለነ ሁሉ እግዚያብሄር ይጠብቀን ❤አሜን❤️🙏🙏🙏

  • @user-ob5tu4xu7r
    @user-ob5tu4xu7r Рік тому +32

    ዥልጥ ደግሞ ከእኛ ጋር እኩል ልታወሬ ነው ገገማ

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 Рік тому +38

    ሥደተኛ መሆን መታደል ነው እሕቴዋ አፍሽ እንዳመጣልሽ አትቅደጅ በተረፈ ይመቻችሁ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Рік тому +10

    ትወና ላይ ጎበዝ ናችሁ ቀጥሉበት ቀልድ ቢሆንም ስደተኛ የሚል ቃል የሰውን ልብ ያደማል ማን ሀገሩን ይጠላል ችግር እንጅ...

  • @tebabe
    @tebabe Рік тому +45

    ውይ ይሄ ፕራክ ያናንቃል 🙄😏 ቢቀርስ
    ድሮስ ከስደተኛ ምን ይጠበቃል ምን ማለት ነው ገለቴ🙄👎😏👎🌶

    • @makomako9091
      @makomako9091 Рік тому +1

      እኔምንማለትፍልጋነውእያልጉነው

    • @user-bc5gs9bk8e
      @user-bc5gs9bk8e Рік тому

      ስሚታዊ ሆና ነው

  • @user-vw5et3ds7x
    @user-vw5et3ds7x Рік тому +16

    ውይ ክብር ለስደተኞች ጎራደ ደሞ ከስደተኛ ምን ይጠበቃል አላለች ዱዝ

  • @mekdesderbe8398
    @mekdesderbe8398 Рік тому +40

    ልብ ይሰጥሽ ሲቀጥል ሰደተኛ አይባልም እዳቺ ቤተሠብ ላይ ተቀምጦ ዱቄት ከመቀባት የኛ መሰደድ ውጤት አለው እደሻማ የሜንቀልጥ ለቤተሠብ ለህት ለወድም የምንኖርው ሲቀጥል ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ልበቢሥ

    • @khayalahusein4760
      @khayalahusein4760 Рік тому

      እናየሰው ባላይ ምንአጠለጠላችሁ እሳን ተዋትና እኔን አግባኚ ማለት ምንማለት ነዉ

    • @user-xe8zz3dz2o
      @user-xe8zz3dz2o Рік тому

      ትክክክል

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb Рік тому +33

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ኑ

    • @Tube-lb4fm
      @Tube-lb4fm Рік тому

      አወ እኔ እታጠባለሁ አልልሀምዱሊላ የላየው አያቀው

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Рік тому +61

    ምንትመስላለች መክዶ እራስ መጀመሪያ ስደተኛን ከመሳደብሽ በፊት እራስሽ ስርአት ይኑርሽ ሰለሰው ክብር አለመኖር ከማውራትሽ እራስሽ ለባልሽ ክብር ይኑርሽ ድስት አፍ ልጁ የተርጋጋነው ስርአት ከሱ ተማሪ በግ እኛ ስደተኞች ለቤተሰቦቻችን ለሀገራችን ለአባይ ሳይቀር ቦድ እየገዛን ሰውቤትሰርተን እሄንያክልነን የሆሽ ሸክም ነሽ😏 ግባራም ነሽ እኛ ተሳድበሽ ዝምየምንልሽመስሎሽነው የመዳም ቅመሞች ፎቶሽን ሲዘቀዝቁሽ ትያለሽ😂

    • @Meserttube893
      @Meserttube893 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @hiatmohameed4278
      @hiatmohameed4278 Рік тому +2

      ክክክክክክ እንደት እንዳሳቅሺኝ አብርሺ የቄራው ቢያገኛት አጥቦ ያስጣታል

    • @osmanmeryem1766
      @osmanmeryem1766 Рік тому +1

      ይች ክብር ብስ ነች ወላሂ ደግሞ ስደተኛ ትላለችደ እኛ ስደተኞች ቤተሰብን ለውጠን እራሳችንን ለውጠን የምንኖር ነን እደሷ የቤተሰብ ጡረተኛ አለደንም

    • @user-zf5hw9ye3l
      @user-zf5hw9ye3l Рік тому

      😂😂😂😂

    • @user-sp5li5qt1j
      @user-sp5li5qt1j Рік тому +2

      እኮ ደሜን አፈላችው ይቺ ፈጣጣ

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow Рік тому +9

    ለካ እናተም ዜጎቻችን ስደተኛ እያላችሁ ታሙናላችሁ ገና ዛሬ ገባኝ
    እኛ ስደተኛ ሳንሆን ሰርተን መለወጥ ስለፍለግን ነው
    ቢከፍቱ ተልባ ነሽ ከኛጋ ልትወዳደሪ አመርሽ ያርብ አገር ሴት ጀግናነች ቢገባሽ

  • @mekdesberie438
    @mekdesberie438 Рік тому +44

    እናቴን ምንሽም አያምር
    ስርአት 0
    ዉበት 0 ዱቄት 100
    በጥቅሉ ከስርአት ያለፍሽ አልጫ ነሽ

  • @user-yw5vi2zl8q
    @user-yw5vi2zl8q Рік тому +21

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ የስደትን ሴት ሰለማታቂያት አልፈርድብሽም የስደት ሴት አርቴፍሻል ነገር አይሞቃትም አይበርዳትም በራሷ ውበት የምትተማመን ሴት ናት ዱቄታም ነገር ነሽ

    • @tsijenajena3413
      @tsijenajena3413 Рік тому

      menew akabedesh dukates anchi

    • @genitube1438
      @genitube1438 Рік тому

      አረ ለዚች ላልተገረዘች መልሥ አትስጡ

  • @Ethio806
    @Ethio806 Рік тому +7

    ስሚ ለእናንተ በጣም ክብር ነበረኝ ግን ከስደተኛ ምን ይጠበቃል ስትይ አስተሳሰብሽ በጣም ወረደብኝ በጣም አናደሽኛል ።ታቂያለሽ ስደተኛ ማለት እጅግ በጣም ልዩና በራስ መተማመን ያለን ለዛውም በሰው ሀገር ብዙ ነገሮችን ተቋቁመን ብዙ ነገሮችን የምንሰራ እንቁዎች መኖራችንን ማወቅ አለብሽ ፣በአንዳንድ መጥፎ ሰዎች ሁሉንም ልትናገሪ አትችይም፣አዝኘብሻለሁ
    በተረፈ ልጁ ቴዲ አፍሮን የሚመስል ነገር አለው

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Рік тому +6

    አይዞሽ እናትዬ በርቺልን ማለት ማበረታታት ነው እንጂይ ደግሞ ቆንጅዬ ናት ምን ይወጣላታል ሁለታችሁም ቆንጆ ናችው ታምራላችው ቀጥሉበት

  • @user-tu9uz3tv7d
    @user-tu9uz3tv7d Рік тому +10

    አች ግመል ቀርቀቦ ሰደተኛ ማለት ከራሱ በላይ የሰው ደስታ የሚያሰደሰተን ነን አች በግ

  • @killoalqattan9287
    @killoalqattan9287 Рік тому +7

    ጎዳና ተዳዳሪን የሚያስታውስ የቤተሰብ ችግር የሚችል ፣አርቲስቶችን የሚያፈምስ ስደተኛ ነው 🙄😏😏✋

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Рік тому

      ትክክል በእውነት

    • @bint4181
      @bint4181 Рік тому

      ትክክል

  • @blentube3002
    @blentube3002 Рік тому +8

    በአብዛኛው እኛው ሰደተኞች ነን እኮ ምንከታተላቹ ለምትናገሩት ነገር ተጠንቀቁ እኛ ሸቃሎችን አታስከፉን

  • @aregasha8978
    @aregasha8978 Рік тому +11

    የምራችሁን መስሎኝ ነበር 😅😅
    ከስደተኛ ምን ይጠበቃል ያልሽው ግን 😒

  • @chiswaethiopia6901
    @chiswaethiopia6901 Рік тому +18

    አንቺ ቀሽም ፋራ ስደተኛን የምታይበት አይን ያሳፍራል አንጥፈሽ ከምለምኝ ተሰደሽ በጉልበትሽ የምታገኚዉ ይበልጣል ቀሽም ነሸ

    • @user-ht2gj8cb1m
      @user-ht2gj8cb1m Рік тому

      ኧረ ፕራንክ እያደረጉን ነው እዝጎ ሀበሻ በቃ ስህተት
      መለቃቀም ሁኖ ቀረ ስራችን

    • @chiswaethiopia6901
      @chiswaethiopia6901 Рік тому

      @@user-ht2gj8cb1m ሳታዉቂ አትዉቀሺ ገብተሽ አዳምጪ ልጅ ነዉ ፕራንክ ያደረጋት ያኔ ነዉ ስድብ የጀመረችዉ ለማኝ ነች ኢትዮጵያ ያለ ሰዉ ለስደተኛ ያላቸዉ አመለካከት የወረዴ ነዉ ሲታመሙ ብቻ ነዉ እያለቀሱ ስደተኞችን ድረሱልን የሚሉት ፖንቷን ሽጣ ነዉ ከርሷን የምትሞላዉ 😒😒😒

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Рік тому +7

    የማላቃቸው ስድቦች አሉ ለካ ክክክክክክክ አናግራ አናጋሪ ልጅ ስታናድድ

  • @user-vh5tf2ui9j
    @user-vh5tf2ui9j Рік тому +6

    ቅናታም ነሺ እሱ ግን ደስ የሚል ልጂ ነዉ ሶብር አለዉ ተረጋጊ እህቴ በቅናት ፍቅር የለም ደሞ ስደተኛ አይባልም ነዉር ነዉ 🤨🤨

  • @shwilozatube6780
    @shwilozatube6780 Рік тому +3

    ልጅቱዋ ግን እልም ያለች ሰገጤ ናት ለነገሩ እሱም ጥሬ ነገር ነው 😄😄😄

  • @m..m1814
    @m..m1814 Рік тому +4

    ወይኔ የስድብ ጥግ😂 ኮሜንቶች አይዞን

  • @user-fd8dd1bb6l
    @user-fd8dd1bb6l Рік тому +7

    ስደተኞች ሰብስክራይፕ አችሁን እያነሣችሁ ውጡ👌 የማንም አሮጊት እኛላይ አፉን አይከፍትብንም እኛ ስደተኞች ትልቅ ክብር አለን👌እዳቺ ቆዳ ያገኘነውን አንናገርም🤤

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 Рік тому +2

    እቺ የተመታች ከየት መጣች😎😝
    😎😝ከስደተኞች ወረድ በይይ😝አንቺ ኩሩባ😜😝
    የማዳም ቅማሞች ክብርልኝ
    ጀግኖች አይከፈቸው❤💐

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l Рік тому +2

    ኮሜንተሮች ዉስጤ ነችሁ ሰዉ የሆና ሰዉ ቢነገረን ይቆጨን ነበር አብሺር ዉዶቸ

  • @user-ei1qw6vx4p
    @user-ei1qw6vx4p Рік тому +3

    ክርት ነሽ እሽ እኛ ሰደተኞች ማለት ስራአት ያለን በራሳችን እምንተማመን ነን ♥️♥️💪💪💪

  • @misrakasamenw6595
    @misrakasamenw6595 Рік тому +11

    በጣም ነው የምታምሩት. ስደተኛው አይፈሽ ተሰደጂ እነሱ ውብ ናቸው

  • @rahmetwolloyewa8190
    @rahmetwolloyewa8190 Рік тому +1

    በቅርቡ የእሥዴተኞች እርዳታ ላይ ይጣልሽ አርቴፊሻላም 🤐🤐🤐😏😏😏😂😂😂

  • @ethiomert1114
    @ethiomert1114 Рік тому +2

    ኡፍ ምን ይመስላሉ ደግሞ መጡልን የሆኑ 2 ደስየሚሉ❤️ ቅመሞች ፍቅራችሁን እስከመቃብር ያድርግላችሁ 🙏 ኮማቾችግን ያልበላችሁን የምታኩት ነገርስ በአላህ🤔

  • @user-sr3lq4tq6r
    @user-sr3lq4tq6r Рік тому +3

    ሥደተኛ የሚከፈለውን ገዘብ ግማሹን አታገኝውም ዱቂታም ፈረሰ🤨ክብር አላቸው የመዳም ቅመሞች🥰🥰

  • @seadaloveweloo4779
    @seadaloveweloo4779 Рік тому +4

    ደነገጥኩ ዉነት መስሎኝ ስታለቅስ ግን ልጁ ባላችን ነዉ ቆጆ ነዉ

  • @AaBb-je5qo
    @AaBb-je5qo Рік тому +2

    ልጅቱ መልኩ ብቻ ሳይሆን እርጋታው ብቻ ደስ ይላል

  • @user-ll3ij9cf7p
    @user-ll3ij9cf7p Рік тому +11

    ወይኔ አጣላኋችሁ🤣🤣🤣🤣🤣 አታስቢ እህቴ እኔ ከሱ የበለጠ ሸበላ ባል ነዉ ያለኝ እኛ ስደተኞች ከዱቄት የፀዳን በራሳችን የምንተማመን ኩሩ ኢትዮጵያዉይ ነን በሽቃጣ ሁላ ሁልሽም እየመጣሽ ስደተኛ አትበይ

    • @user-us4fn6nn4h
      @user-us4fn6nn4h Рік тому

      ክክክክ አንች ክፉ ነገረኛ ይሄው አጣላሻቸው

    • @sa3daomer489
      @sa3daomer489 Рік тому

      የተመታሸ😂😂😂😂

    • @winshetworko2126
      @winshetworko2126 Рік тому

      ውይ ሠርተሻል ክክክክክክ

    • @user-so6hw8bs1c
      @user-so6hw8bs1c Рік тому

      አንችው ነሽ አይደል እምታሠድቢን እ🙄😂😂😂😂በይ አጥርግርጊያት መላሻችንን ያላህ

    • @user-ll3ij9cf7p
      @user-ll3ij9cf7p Рік тому

      @@user-so6hw8bs1c የኔ ማር🤣🤣🤣🤣

  • @ksaksa3260
    @ksaksa3260 Рік тому +6

    በይ ከማዳም ቅመሞች ላይ ውረጅልን 👌

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 Рік тому +3

    ሴቱች ግን ስነስርአት ያዙ አይደብራችሁም የሰው ትዳር ስታፈርሱ በተለይ ወሎየወች እናተ ባልየወች ናችሁ ግሞች እስኪ ለራሳችሁ ክብር ይናራችሁ

  • @user-sd1sk2ek3f
    @user-sd1sk2ek3f Рік тому +15

    ሰብስክራይባችሁንአንሱ ስደተኞች

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Рік тому +1

    አትጣሉ ደስ የምትሉት ቆንጅዬና ቅብጥብጥ ናት ያምርባታል እችን ልጅ ባያት ባያት አልጠግባትም የኔ ወንድም አስተዋይና ልባም ነህ ተባረክ

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 Рік тому

      ይች ሙልጉግ ምኗ ነው እሚያምርው😜😄😄

    • @aliciazeriu1810
      @aliciazeriu1810 Рік тому +1

      @@selammesganaw3899 አይንሽ ታውሯል ለዛ ነው ውበቷ ያልታየሽ ሆስፒታል ሒጂ

  • @najahalrosan2766
    @najahalrosan2766 Рік тому +9

    ልጁ ግን ጭራሽ አትመጥኚውም የሆንሽ ድመት ነገር ነሽ አይጥ በዱቄት ተጨማልቀሽ

  • @user-wy6rw5wl8b
    @user-wy6rw5wl8b Рік тому +5

    ወንድሜ አንተ በጣም ምርጥ ስው ነክ

  • @luluatkhalij5
    @luluatkhalij5 Рік тому +2

    ላች የምልሺ ነገር ቢኖር የእግዚአብሄርን ስም በከቱ አትጥሪ ረጋ በይ የሴት ልጅ ዉበቷ ረጋ ስትል ነዉ ባይ ነኝ

  • @user-ps1es9le3g
    @user-ps1es9le3g Рік тому +2

    የኔ ማሮች ኮሜቴን አውታችሁ ስላጽናናችሁኝና መልካም ምኞት ስለተመኛችሁልኝ ከልብ ነው ማመሰግን በጣም ደስ ነው ያለኝ አሜን፫ እደ አፍሺ ያድርግልኝ የኔ እህት እናተንም ወልዳችሁ ከብዳችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንን መዋደድ መተሳሰባችሁ😘

  • @tube-yn2ul
    @tube-yn2ul Рік тому +20

    ሴቶ ግን ገና በኮማቾች ኧረ ጉዲ አንዲህ መሆን አንች ዶማ ስደተኛ ብንሆን አልሞልን ብሎ ነዉ😢 እመኝኝ ትጣላላችሁ እኛን ነክተሽ በሰላም አትኖሪም አሜን በይ በላይሽ ላይ ይደርብብሽ ይጥላሽ ከስደተኛስ ምን ይጠበቃል አላለችም

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay2005 Рік тому +3

    ምርጦች ናችሁ ሰዉ ለሚቀባጥረዉ ቦታ አትስጡ ትንሽ ትቀብጫለሽ በሄደት ትስተካከይ አለሽ

  • @yegletubetube1869
    @yegletubetube1869 Рік тому +1

    ከስደተ ምን ይጠበቃል አላለችም ይች ዱቄታም ስደተኛ ማለት ጠካራ ጀግና ነን ነፈስ ምን ትመስላለች ልጋጋም😂

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 Рік тому +5

    የመጀመሪያው ቪዲዋችሁ ላይ ሜካፕ ተጠቅመሻል ለምን ይዋሻል ለማንኛው እኛ ምን አገባን ስንት የሚያሳስበን ነገር አለ ሌላው ደግሞ ስለስደተኞች የመናገር ብቃት የለሽም የሆንሽ ጋጠወጥ

  • @perffsgty5819
    @perffsgty5819 Рік тому +5

    እች ግንባራም ከ ስደተኛ ምን ይጠበቃል አለቺን እኮ.. እስት ፍትሽ ታጥበሽ ፃጉርሺም ነቂለሽ በ ኖርማል ፊትሽ ናይ.. የ ስደተኞች ጦስ ይዘሽ.. 😡😡😡

    • @chiswaethiopia6901
      @chiswaethiopia6901 Рік тому +1

      እምሷን ሽጣ ከርሷን የምትሞላ በስደተኛ ትቀልዳለች ይቺ ፋራ😕

    • @mhmh7628
      @mhmh7628 Рік тому

      @@chiswaethiopia6901 😂😂😀

    • @perffsgty5819
      @perffsgty5819 Рік тому

      @@chiswaethiopia6901 🤣🤣🤣🤣

    • @user-fo8je1md8n
      @user-fo8je1md8n Рік тому

      ክክክክክክይቺቆንዳላ

    • @dandan684
      @dandan684 Рік тому

      😂😂😂😂😂😁😆😅😅😆

  • @workensh2514
    @workensh2514 Рік тому +4

    ከስደትኛ ምን ይጠበቃል እንደት ትያለሽ 🤔🤔🤔🤔

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m Рік тому +1

    በጣም ቆንጆ ናት እኛ ስደቶኞች በሳደብ ስንወድ ትበልጥዋለች ቅልትዋ አራዳ ናት በዚለይ ጥርስዋ እኛ ስደቶኞች ባል ሰለሌን በሰዉ ባል ፍቅረኛ በዚለይ ስድባችን እናተ ይመቻቹ

  • @user-hg3lc7iu1b
    @user-hg3lc7iu1b Рік тому +2

    ተምሳሌቶች እግዚአብሔር ፍሩ የሰው ልጅ ሰው የሚያወራውን እንዳያምን ሰው ሲቸገር እንዳይረዳ እንቅፋት እየሆናችሁ ነው ልሞት አንድ ወር ነው የቀረኝ እናቴ ታማለች ብሎ ሲነፋረቅ ቆይቶ ትወና ነው ብሎ መጃጃል ምን የሚሉት ነገር ነው😡😡😡

    • @ledea1236
      @ledea1236 Рік тому

      በውነት በይ እውነት መስሎኝ በጣም ነበር ያለቀስኩት ምናይነት ደደብነው

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Рік тому +6

    እናትዬ ሴቶች ይቀኑብሻል ባልሽን ሊቀሙሽ ነው ሴቶቹ

  • @mylove3982
    @mylove3982 Рік тому +3

    ሴት በተፈጥሮ ምቀኛና ቅናተኛ ነን ለዛ ነው የሚሳደቡት

  • @baleyhoney9270
    @baleyhoney9270 Рік тому

    የመዳም ቅመሞች ኣይሉን ብሪታቱን ይስጠን እኛ ስደተኛሞች ክብሪ ይገባናል እንደ ሸማ ቀልጠን የቤተስባችን የጎደለ ሞልተን እንኖራለን። ኣንቺ ቅማላም ከድቆትሽ ኣትለፊ

  • @user-hq1lp2eq5t
    @user-hq1lp2eq5t Рік тому +2

    ሽር ተደርጎልኝ አየሁሽ
    ልጋጋም. ልፍዲድ በስደት ላይ ያሉ እንስቶች ጋ አትውዳደሪም አቅሙም የለሽም

  • @asqwjerry3410
    @asqwjerry3410 Рік тому +6

    ዝፍጥ ስታስጠሊ ማርያምን ቀልቃላ 😤😤

    • @asaaislam2152
      @asaaislam2152 Рік тому

      ሰብስክራይብ እንዳታርጉ ይች በግ

  • @selam5099
    @selam5099 Рік тому +12

    ስታስጠላ ሰታቴ አፍ የስደት ጦስ ገደል ይዞሽይግባ ልጁ ግን እርጋታው ደስ ይላል

  • @user-nj2nc3xf1l
    @user-nj2nc3xf1l Рік тому

    እንዴት አይነት ንቀት ነው እኛ ስደተኞች የእገራችን እጣቢ አትሆኝም እኛ አላፊነት ያለን ለሃገር ለቤተሰብቻችን ኩራት ነው በጣም ያበዛችሁት አልመሰላችሁም ስራት የሚባል ነገር አልፈጠረብሽም አንተ ግን የጥቁር ቆንጆ ነህ

  • @user-um7lo6ve4d
    @user-um7lo6ve4d Рік тому

    ስደተኛ ለፍቶ አዳሪ ነው እሽ ቶሎ ብለሽ ስደተኞችን ይቅርታ ጠይቂ ቅሌታም አትሁኝ አንተ በጣም ቆንጆ ነህ እረጋ ያልክ ነህ እሷን አስተምራት ታበሳጫለች ብሰድባት ደስ ይለኝ ነበር ግን

  • @nuramohammed246
    @nuramohammed246 Рік тому +3

    የኔ ቆንጆ ውብ ነሽ ንቀሽ ተያቸው የቀና ብዙ ያወራል

  • @alain5695
    @alain5695 Рік тому +3

    አሁን ይህ ስልጣኔ ነው የምንሰደደው ወደን መሠለሽ ብንሠደድም ቤተሠብ ሀገር ጠቅመን ነው ገባሽ የራሳችንን ላይፍ ትተን ሌቤተሠብ የምንኖር እኛ ስደተኞች ነን ለአነጋገርሽ ስርአት ይኑረው ቅርማ አችነትሽን በመስታወት ቁመሽ ተመልከች

  • @user-mq4tl9rk2k
    @user-mq4tl9rk2k Рік тому +2

    ሁሉም አርቲብሻል የሆንሽ ልቅልቅ 😏አንቺም ሰው ሆነሽ ከስደተኛ ምን ይጠበቃል አልሽ ድስታፍ ምን ትመስላለች🤮🤮🤮🤮

  • @fudxhdy9719
    @fudxhdy9719 Рік тому

    አረ በሳቅ😜😂ልጅቱ ግን ዘጋችኝ🙄አትለፋደጅ በስነስረአት አውሪ 🥵

  • @tablusht3048
    @tablusht3048 Рік тому +3

    ብራክ የምትይዉ የፄፍችዉ አስተያየት ስለደበረሽ ስደተኛ ትያለሽ ደነዝ ምን ትመስላለች ስደተኛ እኮ በራሱ የምንተማመን ስዉ ነን እሽ ደነዝ

  • @user-pu2qd3gf7v
    @user-pu2qd3gf7v Рік тому +10

    ለፍጭቅ እንዳች እንጨማለቅ መሰለሽ እኛስደተኞ ፍቅር ነንእሽ ለምናምንበት የምንሞት እና በራሳችን የምንተማመን ጀግኖች ነን እሽ መጀመርያ መለፋጨቅሽነ አቁሚ

  • @lidiya727
    @lidiya727 Рік тому +1

    ቆንጆ ነሽ ሁለታችሁም ቆንጆ ናችሁ

  • @susutube8643
    @susutube8643 Рік тому

    የፈረሰ ጭራ ጡረተኛ ምንአይነቷ አመዳም ናት በአላህ በመዳም ቅመሞች ላይክ መስሎኝ እደዚህ የምትመናቀሪው ማን ባየው መሰለሽ ደፋር 😤ገደል ግቢ ስፈልጊ😂😂ስታናድ

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 Рік тому +10

    ስድ,እንዳንች,አይነቱ,ጋጥወጥማ,ቢሰደድም,አንድ,ቀን,አያድርም,

    • @user-ue2en4jm4k
      @user-ue2en4jm4k Рік тому

      Be tikikil

    • @mesi5970
      @mesi5970 Рік тому

      @@user-ue2en4jm4k ሽኮሪና ቆልአ መቀለ ፅብቅቲ 💕💕💕💕💕

  • @user-uk2rj7bg7c
    @user-uk2rj7bg7c Рік тому +4

    ሠራተኛ.ማለት.እራሷን.የቻለችቤተሰቦቿን.የምትረዳ.ጎበዝ.ናት.አንዱ.በተናገረ.ሑሉንም.አትናገሪ

  • @user-gw1kz8kl7r
    @user-gw1kz8kl7r Рік тому +1

    እውነት መስሎኝ ወላሂ አለቀስኩ ግን የሰው ትዳር የሰው ፉቅር እማይሆን ኮሜንት እየፅፋችሁ ሰወችን እምታለያዩ ሴቶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ አትሆንህም ትሆንሀለች ምን አገባችሁ በሰው ህይወት ውስጥ ጣልቃ አትግቡ።

  • @user-sk9vv3sn4j
    @user-sk9vv3sn4j Рік тому +1

    ያማታል ደሞ ባል😳😳ሚስቱን ይመታልጂ ሚስትባሉኝ አይመቴል 😳😂

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms Рік тому +9

    ብዙ ሚዲያ ላይ አትውጡ ገና ታዳጊ ወጣቶች ናችሁ

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Рік тому +3

    አች ድስት አፍ ገዴል ፊት እኛ ስዴተኞች እዳንች ግሽልጥ አይዴለንም ለናተ ፕራንክ ብላችሁ እኛን ለቀቅ አርጉን ሆ የሆንሽ ልቅልቅ

  • @danielgetahun2933
    @danielgetahun2933 Рік тому

    You ware faking?? I had no idea you are very good actor. I mean tears and everything. Well done really !!!

  • @user-qd6iv2km2x
    @user-qd6iv2km2x Рік тому +2

    እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁ ያሳምር
    ላነጋገሯ ይቅርታ አድርጉላት ኮሜት የጻፈችውብም ስደተኛዋ ተሳስታለች ? በሚወዱት ሰው ስመጡብን ሳናቀው ብዙ እንናገራላን በዛ ቦታ እራሳችን አድርገን ማሰብ ነው
    ጠጋቷን ነግራችሁ እድታስተካክል ብትነግሯን በእውነት በተለ ክርስትያኖች ስትሳደቡ በስማም
    ስላላወዋች ነው ስደት ትምርት ቤት ለታደለው ሂወት ቀያሪ ትዳር ሰጭ አምላኴን አሳዋቂ ስደትየ የሂወት ብርሀን ወዘተ ናት ለኔ
    ለናተስ ?

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 Рік тому +3

    ምን ትመስሊያለሽ ዴሞ ስዴተኛን ትሳዴቢያለሽ ሲጄመር ስነስራአት የሌሽም ከናንተ ምን ትምህርት ይወሰዳል

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Рік тому +3

    ከስደትና ምን ይጠበቃል ምን ማለት ነዉ😏😏

  • @ganitube516
    @ganitube516 Рік тому +1

    ግን በምትናገሪው ነገር በጣም ደብሮኛል ለነገሩ ከስደተኛ ምን ይጠበቃል አይባልም ስደተኛ እንደ አንች በየምድያ አይዞሩም ለቤተሰብ እና ለአገሩ ነው ምኖረው እንድ ሻማ ቀልጦ ስረአት ይኑርሽ በተረፈ ፈቅራቹ ያማረ ይሁንላችሁ

  • @hayathayat2324
    @hayathayat2324 Рік тому +2

    እኛ ስዴተኞች መስሎኝ የምናይሽሽሽ

  • @kalbetegbar2658
    @kalbetegbar2658 Рік тому +6

    ልጁ ግን ፍቅር ያሲዛል የምር አይናፋርነቱ😍😍😍

  • @alemtube12
    @alemtube12 Рік тому +3

    ምንትመስላለይ ቀፋፊ ዱቄታም ስደት ስት አታፍሪም ለመጀመሬያ ግዛ ደባሪ ልጂ አየሁ😤😤

  • @ssseee973
    @ssseee973 Рік тому +2

    ወላሂስታምሩ ውዶች ልጁቱ እብስ የዋህ አይለያችሁ

  • @user-sk5nm9ee6k
    @user-sk5nm9ee6k Рік тому

    @ይድረስልኝእስኪ ለስደቷ እህቴ ስቃይ ላልበገራት
    እራሷን ሰውታ ለሰው ደስታ ቁማ ላልተዘመረላት
    የስደቷ እህቴ ብርቅዬ ጀግናዋ
    ምንም እዳይከፋሽ ስለሰደበችሽ ያች አላዋቂዋ
    እኛ እደሷ አይደለን ጥገኛ ሞልቃቃ
    እንኳን ለራሳችን ላገረ የምንበቃ
    ባታውቀው ነውጅ ጭራሽ ባትረዳው
    የለበሰችውም የሄደው ከኛው ነው
    ግዜዊይ መኳኳል ጌጡ ለግዜው ነው
    አይምሮሽ ባዶ ነው ምንም ዋጋ የለው
    ኑሮን ለማሸነፍ ደፋ ቀና ያልነው
    ምንም የሌላቸው እዳች እዳንሆን ነው
    በጣም የሚገርመው የሚያንገበግበው
    በራሳችን ዜጋ መሰደባችን ነው
    በስተትም ይሁን ስደተኛ ያልሻት
    ክብሯን ሳታስነካ ጠብቃ ምትኖር ናት
    ውስጧን እየፍጃት ናፍቆቱ በዝቶባት
    እደት ጨክነሽ ነው ቁስሏን ምነኪባት
    ስደተኛ ብለሽ አች የሰደብሻት
    ለሀገር ለወገን ፍጽሞ ተስፋ ናት
    ከፍ ዝቅ አድርገሽ ያበሸቃቀጥሻት
    በራሷ ተማማኝ ቁጥብ ሴት እሷ ናት
    በይ ስሚኝ ልንገርሽ ድጋሜ ካልናቅሽኝ
    እኔ ብቻ ባገር አትበይ ኗሪ ነኝ
    ችግር የመረረኝ ኑሮ ያንገላታኝ
    ብሆንም ለግዜውው ሕይወት የፈተነኝ
    ልንገርሽ እህቴ? ኩሩ ኢትዮጵያዊት ነኝ
    ደግሞ እዳይደገም እድህ መሳደብሽ
    በጀግናዋ ሕይወት ፕራክ መስራትሽ
    ትዳርን የሰጠው ጌታችን ሲያስተምር
    ወንድ የሴት እራስ ነው በይ ስጭው ክብር
    መርቆ ከሰጠሽ ማንም አይቀማሽም
    ይልቅ አያያዙን አላወቅሽበትም
    ቆንጆ ነው የሚል ቃል ስልኩ ላይ ብታይም
    እንኳን የያሽውን ብትለቂው አንይዝም
    ስለጮሁ አይደለም ፍቅር የሚያጸናው
    ሰሎሞን እንዳለው ልባም ሴት መሆን ነው
    ክብር ለአረብ ሀገር ሴት

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Рік тому +18

    የኔውቦች በጣም ነው የምታምሩት ደሞም ፍቅራቹህ ያስቀናል የምር የምትሳደቡ አንዳድ ኮሜታተሮች ቅናት ነው አይደል የራሳቹሁን እዲሰጣቹህ ፀሉዩ ለፈጣራያቹህ በሰው አትቅኑ ጡሩ አይደለም

    • @faer9221
      @faer9221 Рік тому +2

      እኔ ተሳድቤለሁ ግን ከስዴተኛ ምን ይጠበቃል አይባልም ጋምጢጥ ናት ስት መከራ እደምናሳል አታይ ምን ታርግ😏😏😏

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Рік тому

      😂😂😂😂😂😂በሳቅ ወየዉ ልጁ እርጋታዉ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን እረጋ ያለ ወንድ እወዳለዉ ባለቤቴም ቆንጆና እረጋ ያለ ነዉ ❤❤❤

  • @xyadazyada6716
    @xyadazyada6716 Рік тому +4

    ሴቶቹ ኡኮ አያፍሩም ባልሽን እደይቀሙብሽ🙄😆😆😆😆

  • @Amtellah-tube
    @Amtellah-tube Рік тому

    ሰደተኞች አትኪ በላባችን ምንኖር ነን ብሎም ለሌሎች እንተርፋለን ዩቱብ እራሱ ብትከፍቺ ከስደተኞች ውጭ ሚያይልሽ የለም አበሶች ነን ክብር ይገባናል። በያላቹበት የመዳም ቅመሞች ሰላም ይብዛልኝ

  • @mesertmesert8053
    @mesertmesert8053 Рік тому +1

    እኛ ስደተኞች ብርቅ ነን እዳቺ አንድ ኪሎ ዱቄት እላይችን ላይ ነስንሰን ሳይሆን ጥረን ግረን ነው የምንኖረው ታረሚ እሺ ስደተኛ ትላለች እዴ