ምን እደማረግ አላቅም 🙏😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • Subscribe 🙏

КОМЕНТАРІ • 502

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 23 дні тому +187

    ወንድ ልጅ ስያላቅስ ማያት አልችልም ያምትሉ ለይክ 😢😢😢🎉😊

    • @user-nx5ei7em4u
      @user-nx5ei7em4u 23 дні тому

      ማልቀስን ለሴት ብቸ የለዉ ማነዉ😢😢

    • @younesGapr
      @younesGapr 23 дні тому

      ሴት ልጅስ ?

    • @tigisttigist2812
      @tigisttigist2812 22 дні тому

      Wonede lege saw adelam enda yelekesahi sati lege talekese yemele hige ale enda😄

  • @Madina-hr5xy
    @Madina-hr5xy 23 дні тому +82

    ሶፊ ፈኪጋር ከሁንሽ ብኋላ አሰለሙአሊኩም ማለት ጀምራለች በዚሁ ቀጥይ 🎉🎉🎉የምትሉ

    • @user-il3fp2bm5p
      @user-il3fp2bm5p 23 дні тому +1

      እና ምን ይጠበስ ቅንቅናም ሁላ ፈኪ ፈኪ ወሬ

    • @Madina-hr5xy
      @Madina-hr5xy 23 дні тому

      @@user-il3fp2bm5p ቲሽ ገልቱ

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 23 дні тому +1

      ​@user-il3አዎ ፈኪ ናት ከመሳደብሽ መልካም ጋደኛ ያዢ fp2bm5p

    • @DdtDeg
      @DdtDeg 23 дні тому

      አላቢባስም ትቅይራል አላአ ምድላሊህ😊😊

  • @user-vt3ir1mj3n
    @user-vt3ir1mj3n 23 дні тому +106

    ሡብሀን አላህ
    ወልሀምዱሊላህ
    ወላኢላሀኢለላህ
    ወላሁአክበር
    ወላሀውላወላቁወተወቢላህ❤❤❤❤❤❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 23 дні тому +46

    ዛሬ ገና እዝህ ቤት መግባቴ ነው 😢😢ሶፊን አይቼ ነው የመጣሁት 🥰🥰🥰🥰

  • @user-zv4hn6hb1e
    @user-zv4hn6hb1e 23 дні тому +43

    የማር ሶፊ ግን ያረቢ ምንም ሰዉ ሲከፋዉ አትወድ አስለቀስሽኝ ሶፊየ ኡፍፍፍ የኔ የዋህ ዉድድድድ ነዉ የማረግሽ አላህ መጨረሻሽን ያሳምረዉ

    • @aaa-43
      @aaa-43 22 дні тому

      እኔም ውድድድድድድድ ነው ይማደርጋት

    • @نجيبهأحمد
      @نجيبهأحمد 14 днів тому

      🎉🎉🎉😢😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 23 дні тому +63

    አይዞህ ወንድሜ የምቷዳት ኪዳነምህረት እናቴ የተጨነክበትን ትፍታልህ❤❤❤

  • @user-xe3zj9gf4q
    @user-xe3zj9gf4q 23 дні тому +36

    እናት የይቅርታ ልብ አላት አይዞህ አንተ ከምትወዳት በላይ ነዉ የምትወድህ ለአንተ ብላ ነዉ❤❤❤

  • @Edtankua
    @Edtankua 23 дні тому +42

    መልካም ልብ ያላችሁ ሰዎች 200 አስገቡኝ አይታችሁ ደግሞ አስተያየት ስጡኝ🙏🙏

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 23 дні тому +110

    ማነው የአህሙን አይቶ ወደዚህ የመጣው❤

  • @Selam1927
    @Selam1927 23 дні тому +19

    አይዞህ ያብዬ ውንድሜ እናቴ ኪዳነ ምህረት ትርዳ😢እናት ደሞ ልጅ ናት በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆየለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 23 дні тому +1

      ዙሪ ብቻ አንቺ 😜😜😜🤣

  • @Dronye-dr6to
    @Dronye-dr6to 23 дні тому +30

    ሰላም ሰላም እስኪ ሶፊ ይሳካላት ማስታረቁ የምትሉ👍👍👍

    • @Ggg-fo7ul
      @Ggg-fo7ul 23 дні тому

      ተጋቡእናተ

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi 23 дні тому

      ክክክክክክክክክ​@@Ggg-fo7ul

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 23 дні тому

      😅😂መች ጠየቁሽ የጠየቁት ሌላ ነውኮ😅😅​@@Ggg-fo7ul

    • @AAl-vl6rv
      @AAl-vl6rv 22 дні тому

      ያሳካላት

    • @Fatykamil
      @Fatykamil 10 днів тому

      ❤❤❤❤

  • @Yohanesalemuabebe
    @Yohanesalemuabebe 23 дні тому +17

    እናት መቼም ልጃን አጠላም ይቅርታ በላት እመትገር ጋደኛ ነችና እንዳታስከፋት አይዞህ ብራዘር❤❤❤

  • @fentafetene6517
    @fentafetene6517 23 дні тому +8

    አይዞክ የትንሽ ትልቅ ነህ ኪዳነ ምህረት እናታችን ሁሉንም ታሥተካክልልክ ❤❤❤❤

  • @user-ni5il7kp7o
    @user-ni5il7kp7o 23 дні тому +4

    እሄን ልጅ እንዴት እንደ ምወደው የኔ አባት የትንሽ ትልቅ ፈጣሪ እንዳተ አይነት አስተዋይ ልጅ ይስጠኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-ew6qp1lt3g
      @user-ew6qp1lt3g 23 дні тому

      የጆን ወንድም ነወይ

    • @user-ni5il7kp7o
      @user-ni5il7kp7o 23 дні тому

      @@user-ew6qp1lt3g የጆን ወንድም አይደለም።

  • @Zedo_Ke-k3d
    @Zedo_Ke-k3d 23 дні тому +4

    አብሽር በዶንኬ ትዩብ አይቼሀለዉ በኬረይቤት በገበሁበት መግስት አበረሩኝ ብለህ አስቀሀኘል 😅😅ደሞ እነትህን ከሶፊ ይልቅ ጆስን እዘህ ብትሄድ የሰምንልሀል ሶፊ ዝም ብለሽ አተልቅሽ የልጂነት አይንሽን እንደጠፊ

  • @user-mu7oj7mb2j
    @user-mu7oj7mb2j 23 дні тому +5

    እናት መሬት ናትኮ በምንም ተአምር እኳን ለወለደችው ልጂ ላልወለደችውም ቢሆን አትቀየምም እናት አለም ፀሀይ ብርሀን ጨረካ መድመቂያ ናት እዳትርቃት ፈልጋ ነውጂ አትቀየምብህም መሰሎህ ነው ❤❤❤❤

  • @Ysfeyngstingሰወደክከልቤነዉ

    ደዊለና አነግረት እነት አትጨክንም ኢማዬዬዬዬ ❤❤❤❤❤❤❤ እድሜ ከጤና ለእነቶቻችን ሶፍያዬይ ፍትሽ ፈገግ በይ ያኔ ማርር ያከፈሽ ትሠሰያልሽ ሁሉንም ነገር አለህነዉ ሢሰታከከልዉ 💕💕

  • @user-tr4pz7gf3c
    @user-tr4pz7gf3c 23 дні тому +6

    አቤት እናትነት ሚስጥሩ እረቂቅ ወረት የለለበት ፍቅሩ የማያልቅ አላህ ከፍ አድርግት የናትነት ሀቁን ከግሯ
    ስር አረገው
    የጀነትን ቁልፍ እሚ አላህ ይዘንልሽ እናት ያላችው ተከባከቧት እናት አጨክንም አይዞህ

  • @TensayTemechew
    @TensayTemechew 23 дні тому +4

    የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርች እናት መቸም በልጅዋ አትጨክንም እሽ መቸም ቢሆን ትረዳሀለች ለማስረዳት ሞክሩ እሽ አሁን የት ሁኖ ይሆን እያለች ካንተ ይበልጥ ታስባለች እና መፍትሔ ይኖረዋል እሽ ወንድሜ እመብርሀን ልብዋን ታራራዋለች እሽ

  • @AjaybaHamid
    @AjaybaHamid 23 дні тому +2

    አይዞህ ወንድሜ እናት እኮ የመጨከን ልብ ዬለቸዉም ይቅርታ ጠይቃቸዉ አብሽር በርተ ገዞ ወደ ፍት❤

  • @user-vh5by6cd8j
    @user-vh5by6cd8j 23 дні тому +1

    የኔ ዉድ ሶፍዩ ማርያምን እምወድሽ በምክንያት ነዉ ሳስብሽ እናቴን ትመስሊኛለሽ የራስሽን ክፌት ደብቀሽ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትሽ😢😢😢ጠንካራ ሁኚ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ😢😢😢😢አተም አይዞህ የምቶዳት ኪዳነምህረት ትለዳህ😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እናት በልጇአጨክንም አይዞህ❤❤❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 23 дні тому +20

    እንደምንም ማዘርን አሳምናቸው ሂድና አናግራቸው እናት እሩህሩህ ናት አትጨክንም ትረዳለች ❤❤በተረፈ የምታምናት ኪዳነ ምህረት ከጎንህ ትሁንህ🙏

  • @user-hr6go9qb5o
    @user-hr6go9qb5o 23 дні тому +11

    አብሬህ ማልቀሴ እስኪ ፀሎት ዱአድርጉልኝ ወድም የለኝ እህት ሁለት ብቻ ናቸዉ አናቴ ብቻናትኮ ያለችኝ ፀሎት አድርጉልኝ በሰላም እዳገኛት እማ እናት ንፍቅ😭😭😭😭😭😭

    • @HjsHd-v3o
      @HjsHd-v3o 23 дні тому

      እኔምእዳችነኝወዲምየለኝም፡አዲብኖረኝሞተብኝ፡በስደትነውያለሁት

    • @user-hr6go9qb5o
      @user-hr6go9qb5o 23 дні тому

      @@HjsHd-v3o ወይኔ የኔናት አይዞሽ ነፍሱ ባፀደገነት የድርግለት አይዞሽ በሰላም ለሀገራችንያብቃን😢😢

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz 23 дні тому

      አይዞሽ የኔዉድ አላህ በሰላም ከናትሽ ጋር ያገናኝሽ ዉዴ

    • @Mebri-c5w
      @Mebri-c5w 23 дні тому

      Ayzoshi ema hulachinm and nen 😢😢😢enem nafkagnalechi

    • @user-hr6go9qb5o
      @user-hr6go9qb5o 22 дні тому

      @@Kedga-od5pz አሜን በእዉነት

  • @user-sq9tk3fb7e
    @user-sq9tk3fb7e 23 дні тому +1

    ኡፉፉ አታልቅስ ወድሜ😢 ሂደህ ይቅረታ በል ወልደሽ ቅመሺው መጥፎ እርግማን ነው ወልደሽ ቅመሺው ስትለኝ እናቴ ወልጄ ቀመስኩት አዝየው አውርጄ እስተማየው የሚናፈቀኝ ልጄን ማጣት ለያይቶ እሱ አንድ አገር እኔ አዳገር በናፉቆት እስቃያለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር 😢😢 አላህ በስዴት ያለነውን ሁሉ ከልጆቻችን ከበተስቦቻችን በስላም ያገናኘን ያረብ

  • @የአብ-ዩቱብ21
    @የአብ-ዩቱብ21 23 дні тому +9

    እናት በልጇ አትጨክንም ሶፊዬ እናቱ ገር አብረሽ ሄደሽ ዪቅርታ እንዲጠዪቅ አድርጊ አሳምኗት የኔ ወንድም ሚስኪን በርታ ያልፋል አግዚው ሶፊዬ

  • @SamiraSamir-to2vb
    @SamiraSamir-to2vb 23 дні тому +1

    ውወንድም አይዞህ ምንም ጥፋት የለብህም እናትህም ልጅ ስለሆንክ ከቤት ወተህ አጉል ቦታ እንዳትወድቅባት ፈርታ ይሆናል ቀስ ብለህ አስረዳት

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 23 дні тому +1

    የኔ ወድም ወንድልጅ እናቱን ይወዳል እናትህን ይቅርታ ጠይቃት እናት አጨክንም እድትለያት ስላልፈለገች ነው አስበህ ማማከርህ እራሱ አስተዋይ ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 19 днів тому

    ዋአለይኩምሠላምወራህመቱወሏሂወበረካቱሁ ሰፊ አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 23 дні тому

    ደስ ስትሉ❤❤❤ አዱ ላዱ ያዱ ህመም❤ላዱ ሲጋባ አስባቹታል ፍቅራቹል ያዝልቅላቹ የጎደኝነት ጥግ ነው

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 23 дні тому +1

    አይዞህ ቀርበህ አውራት በምክክር የሚፈታ ነው ማዘርህ እኮ ገና ወጣት ናት ይገባታል ሶፊዬ ከጎኑ ሁኚ አብራችሁ ሄዳችሁ አስታርቂያቸው

  • @FATIY.Aኢትዮጵያtnur
    @FATIY.Aኢትዮጵያtnur 23 дні тому

    ወአሌኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረካቱ አቢሺር ሶፍ ለማስተረቅ ሞክር አተልቅሺ የኔ ዉድ እህቴ ወንድሜ አቴም ተረገገ እናት ለቴም ቢለ ነው ይቅርታ ጠይቀት 😢

  • @menal875
    @menal875 23 дні тому

    የኔ ስስት ሶፊየ የኔ የዋህ አሏህ ይሄን ልብሺን አይቶ ይካስሺ ያስደስትሺ አብሺሪ ሁሉም ይቀየራል በአሏህ ፈቃድ ነገ ሌላ ቀን ነው

  • @user-pj2id1qy3l
    @user-pj2id1qy3l 22 дні тому

    እንደኔ አሰብ ከሆን ብት ታከራይታ የታመለለሥክ መስራት ትችለል ከሷዋም ሰቴሪቅ😢😢😢😢😢😢❤

  • @user-yd8bh4yg9g
    @user-yd8bh4yg9g 23 дні тому

    አይዞክ ወድሜ እስዋም ላንተ ብላ ነው አንተም ለሷ እንዳሰብክላት አላህ ጥሩ ደረጃ ያድርስክ እንሻላ ሶፊ ምልካም ሰው ነች የሴት ተምሳሌት አንተም ጠንከር እንደ ምታሳየን እንሻላ ወንድ ልጅ ስያለስ ወንድሜ ነው አርጌ ነው ማየው ሶፊ አፍቼ ነው የመጣሁት በሶፊ ስም ስብስክራይብ አደረኩት ወንድሜ አንተም የናትክ ሄደክ ግልፅ አድርገክ ከነገርካት ትረዳሀለች እናት እኮ ስለ ማታምን ነው ከቤት ከወጣክ ይብላሻል ብላ ስለ ምታስብ ነው አብሽር ጠንከር አላህ ያግስክ 😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 23 дні тому

    አይዙህ ወድሜ እናት በፍፁም ልጇን አጠላም የይቅርታ ልቧሁልጊዜም ክፍትነው
    አተም ቤተሠቦችህን ላለመረበሺ እና ለማገዝ ሥትልነው ከቤት የወጣኸው ምንም አላጠፋህ የጥፋተኝነት ሥሜት አይሠማህ
    እናትን መውደድ ትልቅነትነው አላህ ካሠብከው ያውልህ የልጅ አዋቂነህ ❤❤❤❤ እውነት የምትወደድ ልጅነህ
    ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አይዙህ
    ሦፊየ የኔ ባሻሆድ አላህ ያሠብሺውን ያሣካልሺ አችም አይዙሺ እህቴ ❤❤❤❤

  • @SaraMohmed-r2q
    @SaraMohmed-r2q 22 дні тому

    ሰላምብያለሁ የኔወድም አይዞህ ቤተሰቦችህንእደሴትልጅ ነውየምታከብረውይመችህ ታረቅ እናበትርፍጊዜህእሄድክእያቸው ስራህንስራ

  • @hyat2155
    @hyat2155 23 дні тому +4

    አላህየ ዲብርትንና ሀዘንን. አርቅልን ፍትህም አምጣልን እንደ ሄቨን አይነቶቺን ፍትህ አሰጥልን ሀገራቺንን ሰላም አምጣልን

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 19 днів тому

    ሶፊዬ የኔ ኮንጆ የኔ ንፁህ የኔ የዋህ ስክንንን ያልሽ አላህ ያስቀመጠልሽ የተረጋጋ ህይወት ለሁሉም ይታያል
    አላህ መጨረሻሽን
    ያሳምረዋል ኢንሻአላ

  • @user-hr6go9qb5o
    @user-hr6go9qb5o 23 дні тому

    አታስ ታገኛታለህ እኔስ አሁድረስ ወድኮ ሳያምራት በጀራባት እዳላድግባት ተጠብሳ ለብቻዋ ያለአድ አጋዥ ከርግዝና ጀምሮ እዚ ያደረሰችኝ አድቀንኮ ተለይቸ እዳላድር ገዳም ሰሄድ ቤተክርስቲያ ሳድር አብራኝነበረ አሁግን ትቻ በአስራ ሶስት አመቴ ስደትመጠሁ ከመጣሁ ሶስት አመቴ አልቅሳ ልሞነዉ በትንሽነትሽ አያለች በድያትኮ ማለትነዉ እና እኮን አተበቀላሉ እኔም በገባዱ ይቅር ብላኛለች ትልሀለች አብሽሪ የኔም ይቅር ብላኛለችችች 😭😭😭😭😭

  • @user-bc5ib2zi7h
    @user-bc5ib2zi7h 23 дні тому +3

    ❤❤አይዞህ ወድሜ ሶፌን አታስለቅሶት ቁስለኛ ናት

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 18 днів тому

    ማን እደናት እናት ያላችሁ እርሜና ጤና ይስጥላችሁ
    ይሞቱብንም አላህ ይርሃማቸው ያረብ

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    ❤❤❤አይዞህእመቤቴየምቶዳትኪዳነምህረትእናቴትርዳህ ፀልትአርግ ደሞይቅርትልሀለይ እናትአጨክንም ምንምቢሆን❤❤❤

  • @ShekurimaAli
    @ShekurimaAli 23 дні тому +1

    አብሽር ልጄ ለእናትክና ለወድሞችህ እንዳሰብክ በተግባር አሳያት

  • @user-wc1lq4xm6q
    @user-wc1lq4xm6q 23 дні тому

    ኪዳነምህረት ትርዳህ ሶፊ የኔውድ አልቅሰ፣ሽአስለቀስሽኝእፉፉ ወድልጅሰከፋውአልወድም😢😢😢

  • @AwNi-hb1gi
    @AwNi-hb1gi 23 дні тому +2

    ሷፊዬ ዬኔ ቆጇ ወዲሜ አናትህን ንገረት ትረዳት አለች አናት ምንም ቢሆን አትጨክንሞ

  • @ፋኪያ
    @ፋኪያ 23 дні тому +4

    አሰላምአለይኩምወራህመቶላሂወበርካትሆ ማርወቸዱአ አርግውልኝ አሞኝአል😢

  • @user-hn2ni3ck8d
    @user-hn2ni3ck8d 22 дні тому +1

    አይዞህ ወገኔ አይይይ ሶፊ

  • @user-sp2mj8bq2m
    @user-sp2mj8bq2m 22 дні тому

    አይዝወህ ወዱምየ ሁሉሞ ነገራ ለበግወ ነዉ ደግምወ ትታረቁ አላቺሁ

  • @user-qx2fp1se5j
    @user-qx2fp1se5j 22 дні тому

    ወዓላይኩም ሰላም ወራህማቱላህ ወበረከቱ ሶፍ ቀጥይበት እንወድሸለን አይዞሽ

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 23 дні тому +2

    አይዞህ ሶፊ አስታርቃህ ከእናት ጋ መርቃህ ስትሸኝህ ቪዲዮ ስሩልን

  • @Haymiyutube
    @Haymiyutube 23 дні тому +2

    ሶፊዬ የኔ የዋህ አይዞህ ወንድም እናት በልጇ አጨክንም😢😢

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 22 дні тому +1

    ሶፊን አይቸ ነው የመጣሁት አብሺሩ😢😢

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 23 дні тому

    ጀግናዉ ወንድማችን እናትክን ይቅርታ ጠይቅ እና ሂወትክን በዚሁ ቀጥል ማለቴ ጥሩ ወሳኔ ነዉ ያለዉን ቀስ ብለክ አስርዳት አዎ ከቤተሰብ ተለይቶ መኖር ከባድ ብሆንም መዉጣትህ ጥሩ ነዉ አይዞን

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 23 дні тому +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ደህና ነን አልሀምዱሊላህ ❤❤

  • @Hdeh-mc9xw
    @Hdeh-mc9xw 23 дні тому +1

    ሶፊ ሚስኪን አላህ ይጠብቅሽ የኔ የዋህ አተም አብሽር ወንድም

  • @Aster-8he4xo5x
    @Aster-8he4xo5x 23 дні тому

    Sofin ayiche new yemetahut yane fkr indet indemwedsh berchilgn😢❤🥰
    Wendme inatih ikuyah nech tadleh ayizoh berta♥️♥️😍

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 23 дні тому

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሶፊ ማሻ አላህ በርች አለባበሥሽን እዳቀይሪ ቆንጆ ነው ደሞ እራስሽን ጠብቂ

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ 23 дні тому +1

    አይዞህ ወድሜ ሂደህ ይቅርታ ጠይቃት እናት አጨክንም እኳን በልጅ በሊላም አጨክን😢😢

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 23 дні тому +1

    አሳዘነኝ ሠብም አደረኩህ🎉በርት ጃሌንጂያለነው እናት በልጆአትጨክንም ሂደህ ይቅርታጠይቃት ትረዳሀለች😢

  • @11Secho
    @11Secho 23 дні тому +1

    አራ እናት እኳን ሰምንት አድ ቃን መክሯፍ ዬለብህም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MissZabiba
    @MissZabiba 23 дні тому +1

    አይዞህ 😢 ሶፊ የኔ ሚስኪን አስለቀሳችሁኝ 😢😢 አይ እደሌ በየሂዲኩበት ማልቀስ😢😢😢 ‏‪

  • @ethiopiaethiopia4533
    @ethiopiaethiopia4533 22 дні тому

    አተኮ,ጠካራነህ,ወድሜ,,ሁሉም,,ይስተካከላል😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @zedoYouTube596
    @zedoYouTube596 23 дні тому +1

    አይዞክ እነት አትጨክንም ህድነ ይቅርታ ጠይቃት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ

    ትክክልሶፊየ በርችእህቴ ምሪጥምክርነው እናታችንም ፍቀጂለት ስለምፈሪነውግን በፀሎትአስቢው የፈለገውንሰርቶ ይኑርልጂሽደሞ ኪዳነምህረትየምወዳትትጠብቀዋለይ አይዞህወንድሜ

  • @samritube645
    @samritube645 23 дні тому

    *ፍትህ ለፌበን በግፍ ተደፍራ በግፍ ለተገደለችው ህጻን ሶፊዬ የኔ የዋህ እሄን ሰምን የራስሽ ጭንቀት ሳያልቅ በግራ በቀኝ አስጨነቁሽ ወንድሜ አይዞህ እናት እምዬ በልጅዋ አጨክንሞ ሄደህ ይቅርታ ጠይቅ*

  • @user-km1op6tq4w
    @user-km1op6tq4w 23 дні тому

    ሶፊ የኔ ምስኪን. አይዞክ ብሮ ይቅረታ ታደረግልካለች ማዘረክ

  • @EyerusZewdu
    @EyerusZewdu 23 дні тому

    ያብዬ የኔ. ውድ እናትህ ስለምትወድህ ነው አይዞህ እሺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @EmuTemam
    @EmuTemam 22 дні тому

    አደንቃችዋለው ማርያምን❤❤❤❤❤❤

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 23 дні тому

    አይዞህ አንጀቴን በላኝ ዛሬስ ግን እናትህ ምንም አትልህም ሶፊ ጥሩ ልጅ ናት ከናትህ ጋር ታስታርቅሀለች❤❤❤❤

  • @user-pu6ly2hw2o
    @user-pu6ly2hw2o 23 дні тому

    አስለቀስከኝ እነትህን አለሀ ይጠብቅል እኔንም ነፍቀኘለች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc 23 дні тому

    ዉይ እምትወዳት ሰሚ ነሽ ኪዳነ ምህረት ትርዳህ ❤❤❤

  • @MetiYouTube-mk8bs
    @MetiYouTube-mk8bs 23 дні тому

    ውይ ሦፊየ አላህ የማያልቅ ደሥታ ይወፍቅሽእማ አብሽርብሮ

  • @Rahima-no8uo
    @Rahima-no8uo 22 дні тому

    አይዞህወድሜ🎉🎉🎉

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 23 дні тому

    አይዞክአተሰራእናትክንምእየሂደህመጠየቀ❤❤ምችግአለዉ

  • @Jjxn-qm1mp
    @Jjxn-qm1mp 22 дні тому

    ሶፌየ የኔ እርብትብት ተርበተበተች

  • @sbdre8435
    @sbdre8435 23 дні тому

    በእስልም የወላጅ ሀቅ ከባድ ነው
    ቁምነገሩን ተረድተሀል
    የናነትን ቀልብ ሰበሮ አይቀናህም ሂድና ይቅርታ ጠይቅ ስጡታ ይዘህላቸው ሂድ ከቻልክ ለሳቸው ቅርብ የሁነ ቡታ ተከራይ

  • @hhht597
    @hhht597 23 дні тому

    እረ ወላሂ ሷፊን አታስለቅሱብኝ እረረረረ እጪ ❤❤😢😢😢😢😢😢😢 ሷፊየ ታይ በርች ከምር አታልቅሽ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 22 дні тому

    አብሽር ወድማችን በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናትህን ይቅርታ ጠይቃት!

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 23 дні тому

    አታልቅስ አብሺር እናት እናት ናት ወንድም አለም እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 22 дні тому

    አይዞህ ወንድሜ እመብረአን ያሰብከውን ታሳካልህ 😢😢😢😢❤❤❤

  • @simsim6748
    @simsim6748 23 дні тому

    አይዞህ አብሺር

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 22 дні тому

    ይህን የምታንቡ በሙሉ ፍጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🎉

  • @user-gt2kq1jg4f
    @user-gt2kq1jg4f 22 дні тому

    Uuuuuuuuffff sofiye misikin too ashiri 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @SaraMamo-yg2vc
    @SaraMamo-yg2vc 23 дні тому

    አይዞህ ወድማችን እናት እሩሩህናት ይቅር ትልሀለች አይዞህ😢

  • @HirutMengistu-qe5mb
    @HirutMengistu-qe5mb 23 дні тому

    አይዞህ ወድሜ

  • @user-qp3od7wb5m
    @user-qp3od7wb5m 23 дні тому +1

    ❤❤🎉🎉😢ትክክልነክመከራየቱግንበሰላምምገድነዉመሆንያለበት🎉🎉ስራህንምስራበተሰብህንደሞሂደአስረዳቸዉመርቀዉስልኩህነዉአሪፉአተእድትርቃትአይፈልጉምናነዉ

  • @AmeenaAmenna
    @AmeenaAmenna 23 дні тому

    አይዞክ አባይ ወዲሜን መሰልከኝ ለናቱ ያለዉ ፍቅር

  • @user-kt4vr5po3i
    @user-kt4vr5po3i 23 дні тому +2

    አይዞሕ ወድ አይከፋውም

  • @HananAbdela-lz1tz
    @HananAbdela-lz1tz 23 дні тому +3

    አብሽሪ

  • @mariyamhusain6273
    @mariyamhusain6273 23 дні тому

    አይዞን❤❤❤ሶፊአብሽሪ❤❤❤🌹

  • @user-op2gv4tu4d
    @user-op2gv4tu4d 23 дні тому

    የኔእናት,ሦፊ,አላህ,ካቺጋር,ይሁን,አተንም,አላህ,ያሣካልሽ

  • @marye577
    @marye577 23 дні тому

    ያቡዬ ወንድሜ ይህን ልብህን ፈጣሪ አይቀይረብህ ❤❤❤❤❤

  • @ቅምጥሎ
    @ቅምጥሎ 23 дні тому

    የኔዉድ ሶፊዋ የኔ ዉድ አችንበህድሽበት ሁሉ እየተከተልኩ ስብስክራይብ ማረግ የኔ አደኛ❤❤❤❤❤

    • @Dronye-dr6to
      @Dronye-dr6to 14 днів тому

      ደምሪኝ ውዴ

    • @ቅምጥሎ
      @ቅምጥሎ 13 днів тому

      @@Dronye-dr6to ደምሪኝ እኔንም እሽ ማሬ

  • @Ayisha-n9m
    @Ayisha-n9m 23 дні тому

    አስታዋይ ልጅ 😢😢😢😢😢ጎበዝ በርታ

  • @birhanuGirmay
    @birhanuGirmay 23 дні тому

    ስጀመር እናት አትቀየምም ኣይዞህ ሰላማቹሁ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @NorahAseen-k2f
    @NorahAseen-k2f 19 днів тому

    አብሽርወድም😢😢

  • @alemztewahedo6382
    @alemztewahedo6382 23 дні тому

    አይዞህ ያብዬ የእናት ሆድ አይጨክንም ደውለህ አውራት የምር ይቅር ትልሃለች

  • @HadmuIbraĥin
    @HadmuIbraĥin 23 дні тому

    ሱፊየኔየዋህ❤❤❤❤❤

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 23 дні тому

    አይዞህ ወላሂ አሳዘነኘ❤❤❤❤❤❤❤ እናትእኮ እናትና

  • @user-dx5kf7hf6l
    @user-dx5kf7hf6l 23 дні тому

    የኔ,ዉድሶፊ,አታልቅሺ,አንተም,አታልቅስ❤❤👍👍👍👍👍👍👍