በጣም ቅናተኛ ነች። ህይወቴን ያለ እሷ ማሰብ አልችልም ። በእሷ ጉዳይ በጣም ተፈትኛለሁ ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 319

  • @-temsalet6234
    @-temsalet6234  Рік тому +6

    ሀሳብ እና አስተያየታችሁን እንደዚሁም በፕሮግራማችን ላይ እንዲቀርቡ የምትፈልጉትን ሰዎች በ 0927346758 በ መልእክት ያሳውቁን ታሪካችሁን ማጋራት ምትፈልጉ ደውሉልን 0927346758

    • @eyerus1949
      @eyerus1949 Рік тому

      ኸረ በማሪያም እንዳይነቀስ ታቱ የሰይጣን ነው ካሜራ አማኑ ለልጁ ንገረው ወይኔ ኸረ ምን አይነት የሰይጣን ጥያቄ ነው

    • @AaAa-yk4nx
      @AaAa-yk4nx Рік тому

      ሱሉሉታ

  • @ethiopia1903
    @ethiopia1903 Рік тому +43

    የኔ ቆንጆ ቅናትሽ ቀነስ አርጊው አንችን ላለማስቀየም ምን ያህል እንደሚጥር ተመልከችው ..
    በዚ ላይ የራስሽ ፍላጎት ለመጫን አትሞክሪ ታቱ ኤክስትራ ነገር ነው ባታስጨንቂው አሪፍ ነው
    ለነፃነቱ ተይው ብችይ እመኝው
    ደግሞ በትንሽ ትልቁ አታኩርፊ
    ጥቃቅን ነገሮችን እየለቀምሽ
    ደስታቹን አታደፍርሽው የኔ ቆንጆ እጃቹ ላይ ያለው ዛሬ ነው አሁን ..እናም ፍራቻሺን ትተሺ ይቺን ጣፋጪ ቀን ኑሪያት ለነገ እየፈራሽ ዛሬን አታበላሺው !!
    ይሄን ሁሉ ምልሽ ከተሞክሮዬ ነው በተረፈ ታምራላቹ !!❤❤❤

    • @love-ep6tg
      @love-ep6tg Рік тому +5

      ይህ ምክር ለኔም ነዉ አመሠግናለሁ

    • @blentube3002
      @blentube3002 Рік тому

      @@love-ep6tg ውዶቼ ደምሩኝ

    • @simbakali5360
      @simbakali5360 Рік тому

      ምንድናቸው ብዙ ቀባጠሩ ? ይድፋችሁ ያለ ግዜ ትጋባላችሁ በውርጃ ነፍስ ታጠፋላችሁ
      በጣም ይሄ ትውልድ ያስጠላኛል
      የግል ጉዳይ አደባባይ አውጥተው አፈነዱት 😂😂😂😂
      ልጅቱዋ የነጮች ሽንት ቤት ነገር ናት 😂😂😂#

  • @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ

    አትሻብኝ በጣም እምከብጂ ልጂ ነሽ ልጁው ደሞ በጣም ደስ እሚል እና ፈታ ያለ ነው ግን አሳ ዘነኝ ለማንኛውም ተረጂው እራስሽን በራስሽ ስራ ቢዚ አርጌው ስራ ጨርሳችሁ ስትገናኙ ውብ ሁነሽ እና በመልካም ፈገግታ ተቀበይው

  • @fasikafasika5070
    @fasikafasika5070 Рік тому +13

    ምን ሰርቸ ልቀየር ይላል ሰዉ እሷ ንቅሳት ትላለች ኤጭ ዝርክርክሴት አትመቸኝም ትቶሽነዉ እሚሄደዉ ወንድ ልጅ ነፃነት ነዉ። እሚፈልገዉ ሴት አሰዳቢ

  • @Mወሎየዋ-i5t
    @Mወሎየዋ-i5t Рік тому +29

    ለምን ሀቅ አታወሩም ኮሜታተሮች ልጅቱ በጣም ትወደዋለች ግን አታምነውም ከብዙ ሴቶች ጋር ሠለሚቀራረብ ነገዋ ያሣሥባታል እሱ መሠተር አለበት።

    • @nardosmelkam4857
      @nardosmelkam4857 Рік тому

      ግን ለስራ ከሆነስ ምን ችግር አለው ደግሞ ባህሪው ከሆነስ የኔም ፀባይ ስለሆነ ነው ብታስረጅኝ ደስ ይለኛል

    • @Mወሎየዋ-i5t
      @Mወሎየዋ-i5t Рік тому

      @@nardosmelkam4857በተለይ ይሄነገር አሥተካክል እያለችህ በተደጋሚ አተእምተገብረው ከሆነ አሥብበት የምሬነው የምልህ ማንኛይቱም ሴት ባሏን የምቶድ መለየትን ምርጫ የማታረግሴት ብዙግዜ እድታሥተካክል ትነግርሀለች አይካልክ መፍረሱ አይቀርም ትዳር ውሥጥ ሥንገባ ፈጣሪ እማይፈቅዳቸውን ነገሮች ለመራቅም ጭምርነው ትዳር ደግሞ መከባበርን ይሻል እውጭላይ በስልክህ ሊሆን ይችላል እሷን የማያሥደሥታት ከሆነ መተውአለብህ በራሴ ሂወትላይ የደረሠነው በጣም የምወደው አብሮ አደጌ ነበር ባለቤቴ ግንአሁላይ ሁላችንም በብቸኝነት እየኖርንነው ነገየንእዳላሥብምለወድልጅ ያለኝን እምነት አሣጥቶኝነው የተለየሁት ፍቅር የለን ሁኖአደለም ግን ሊተወው ባልቻለው አመሉ መለያየትን ምርጫ አርጌአለሁ

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ Рік тому

      ​@@Mወሎየዋ-i5t👍👍

  • @nardosmelkam4857
    @nardosmelkam4857 Рік тому +5

    ነፃነት ስጭው ፍቅር እኮ በመተማመን ነው እንጂ ብዙ ሰው ጋር ስለሚግባባ አይደለም እና የስራውም ባህሪ ስለሆነ ነው

  • @jpsh4976
    @jpsh4976 Рік тому +5

    የኔና የባሌ ቢጤ ውይ ሰው እኔ እንደስዋ ነኝ እሱና ባልተቤቴ አንድ ናቸው እድሜህን ያርዝምልኝ የልጄ አባት

  • @ሀዛልዩቱብ
    @ሀዛልዩቱብ Рік тому +8

    በጣም ጥዉልግልግ አትበይ በሥነሥርአት አዉሪ ወድ ቀጥ ለጥ ሥትይ ነዉ ትኩረት እሚሠጥሽ ሢወጣ ሢገባ አትጨቅጭቂዉ

  • @raheemamohamed9800
    @raheemamohamed9800 Рік тому +8

    ፈጣሪየ ሆይ እህቴ አላህ ያሥተካክልሺ እንዴዚህ አትሁኝ ወላሂ እኔ እንዴውም ፖራንክእያደረገችን መሥሎኝነበር ወንድሜደግሞ በጣም ትግሥተኛነህ ጎበዝ

    • @astergizat7652
      @astergizat7652 Рік тому +1

      አወ ከባድ ነዉ እኔ በጣም እቀና ነበር አልችልኩም ቅናትሽን ብሎ ተለያየን

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 Рік тому +6

    ፈጣሪ የሚያኮርፍ ባል እንዳትሰጠኝ 🙏
    ልጁ ግን የዋህ ይመስላል
    ቅናትሽን በልክ አድርጊው በዚሁ ከቀጠላችሁ መለያየታችሁ ነው 🙄አስተያየትሽ እራሱ ያስፈራል 😒

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 Рік тому +14

    ወንድ ልጅ የት ወጣህ የት ገባህ አይወዱም ቁጥጥሩን ቀነስ አድርጊው ፍቅራችሁ እንዲያምር

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Рік тому

    ቆንጅየ በጣም እርግት ያለች ልጅ ነች በዚሕ ግዜ እንደዚሕ እይነት እርግት ያለ ስው ማግኘት ምንኛ መታደል ነው ለነገሩ ቀድመን የምንጠላው ስው ከግዜ በሖላ በጣም እንወደዋለን በጣም ይገርመኛል ለምን እንደሖነ ደስ ስትሉ እርግት ያላችሑ ናችሑ

  • @ሀዉለትሰይድ
    @ሀዉለትሰይድ Рік тому +5

    አይ ፍቅር ተጨነቀ ስለሚወዳት ነው ግን እሷም እምቀናዉ እሱን ያለማጣት ነው

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ግን ኮሜተሮች ለምንደነው እሶን የምትሳደቡ የምር ምስኪን የዋህ ልጅ ናት እሱ የሚወረውን እና የማይወረውን አያቅም ❤

  • @subriaeman9557
    @subriaeman9557 Рік тому +2

    አር በጣም እያጨናነቅሽውነው ታቱ በጭራሽ ግን በጣም ሚያናደደ ባሃሪናው ያላሽ ለማስተካከል ሞክሪ ቦሃላ ይፀፅትሻል

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    አትነቀሱ ንቅሳት ሃጤያት ነው እግዚአብሔር ከሰጣችሁ ውበት ሌላ አትጨምሩ በልባችሁ ተዋደዱ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 Рік тому +34

    ነጻነት ስጪው እማ ሲያወራ እራሱ ላለ ማስቀየም በጥንቃቄ ነው 😳

  • @saragee8428
    @saragee8428 Рік тому +1

    እህቴ በፍቅር እግዚአብሔር ልብሽን ሙይው ለራስሽም ትጎጃለሽ በእውነት ፍቅረኛሽ ነፀነቱን ኣሳጣሽው በጣም ፈራሽ ፍቅር መሰረቱ መተማመን ሲኖር ሳትናገሪው እራሱ ሁሉም ምትወጅው ይሆንልሻል እኔም እዳቺ ነበርኩኝ ኣሁን ተለውጫለው ኸእጮኛያዬም ኑፁህ ፍቅር መተማመን ኣለኝ ግልፅነት መተማመን መሰረት ናቸው።

  • @zebibajemal115
    @zebibajemal115 Рік тому +9

    ምነው አዳሜ ትንጫጩባታላቹ የሚያደርገው ነገር ካልተመቻትስ መብቱዋ ነው እንድትበሳጭ የሚያደርጋትን ነገር አስተካክል ትቀናለች ምናምን ማለት አይነፍም! በጣም ነው የምቶድህ ተንከባከባት ስጋቱዋ ይግባህ እንጅ

  • @semira1209
    @semira1209 Рік тому +3

    ሁሉንም ታልፍላችሁ እዲሜም ያስተምራል እየበሰላችሁ ስቴዱ ፍቅር ያለፈተና አይጠናም ተማመኑ በዙ ቁጥጥር አታርጉ የሰው ወሬ አትስሙ

  • @azuaksmawtyetwahdolj382
    @azuaksmawtyetwahdolj382 Рік тому +1

    እዉነት ለመናገር ሉጁ ገቦዝ እና ግልፅ ነዉ እህቴ ቡዙ ቅናትም ኣያስፈልግም እህቴ ሴት ልጄ ለወንድ ተቀይራልች እናቴ ሁኑዉ እናት ስያጠፋ ልጁዋ ትረሳወልሽ ኣቹም ቡዙ ቅናት ጡሉ ኣይደለም በተረፈ ፍቅራቹ ያብዛላቹ❤🙏

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 Рік тому +6

    ልጁ የዋህ ነገርነው

  • @ሀዉለትሰይድ
    @ሀዉለትሰይድ Рік тому +13

    ወንዶች እሚያቃጥላቸዉን ነው የሚወዱት🤣🤣🤣

  • @abiyot7517
    @abiyot7517 Рік тому +7

    ታቱ ሀጥያት እንደሆነ አታውቅም እንዴ እንደመከልከል ታሰገድደዋለች ምን ጉድ ናት

    • @woineshetdemelash3523
      @woineshetdemelash3523 Рік тому +1

      ምን ታዉቃለች ዪቺ ስሜትዋና እዉቀትዋ የተምታታባት ነች

  • @hsjdhdhd1778
    @hsjdhdhd1778 Рік тому +17

    ቡዙ አትከታተይዉ እደቃ ጣል አርጊዉ ለዉንድ ከይሩ ይህ ነዉ ሲዉዶቸዉ ልብ ልብ ይላችዋል

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ Рік тому +1

    ክርስትያን ከሆናችሁ በፈጠራችሁ ስለ እግዚአብሔር ስትሉ ኣትነቀሱ ትርጉሙ ሳታዉቁ ኣታድርጉት። በአርኣያ ስላሴ የተፈጠረ ሰው መጨመር ኣትችሉትም ከጠላታችን ሰይጣን ሴራ ካልሆነ በቀር። ስለዚህ ንቅሳት ይቅርባችሁ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ።

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 Рік тому

    የኔ ቆንጆ ነፃነት ስጭዉ ዋንድ ልጅ ከምንም በላይ ነፃነቱን ይፈልጋል በንባብሽ የምትስይዉ ነገር እያመጣሽ እሱን አታስጭናንቂው ዳግም እያዳንዱን ነገር ላይ ትርጉም አትስጪው ናጋሮቹን ዳግም መልካም አስብ በነገትፉን አታስብ ሰላም በእጃችሁ ላይ ነው ፍቅር በእልህ ሳይሆን በጥበብ ነው ዳግሞ ሴት ልጅ ብለተኛ ናት በብላት ለመፍታት ሞክሪ

  • @yfatewahabeshawit
    @yfatewahabeshawit Рік тому +4

    ሰው በባሉና በሚስቱ የማይቀና የለም ግን ያ ማለት በሆነ ባልሆነው መቅናት አደለም ቅናት ማለት ለግንኙነታችሁ መጥፎ ነው የሚሆነው እና እህቴ ቦሀላ እዳይቆጭሽ ሳያመልጥሽ ተጠቀቂ

  • @mbet1840
    @mbet1840 Рік тому +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ግን እመኝው ስራ ስራ ነው ተረጅው የምትወጅው ቢሆንም ሳታስቢው ልታጭው ትችያለሽ ሌላው የማይፈልገውን እዲያደርግ አታስገድጅው ንቅሳት የማይወድ ከሆነ ይቅርበት

  • @mahderfekadu657
    @mahderfekadu657 Рік тому

    እያሳለፍክ ነው ያየሁት በጣም ጨነቀኝ ለሱ .....እኔ በጣም እቀና ነበር ውዴን አሳጥቶኛል ለማንኛውም እንዳታጭው ከራሴ ተሞክሮ ነው በጣም ነው እምታፍቅሪው የፈለገውን እንዲዋራ እንኳን እድል አልሰጥሽውም ደሞ በማይረባ ንቅሳት ካልፈለገ ፍላጎትን ጠብቂልትእምትወጅው ከሆነ ያንቼ ፍላጎት ብቻ አትከተይ ወንድ ልጅ የተሻለ ሴት ካገኘ እጥፍ ነው እሚለው ነግሪሻለሁ በጣም ስለምወድሽ ነው ሚዲያ ላይ ያወጣሽ ብታ ባይኖረው ካሜራ ፊት ይዞሽ አይቅርብም ለማንኛውም እራስሽን ተቆጣጠሪ እኔ እረዳሻለሁ ግን ሁኔታሽ አልተመቸኝም እውነታውን ነው የነገርኩሽ

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 Рік тому +6

    ዉይ በስመአብ እልከኛ ትመስላለች እሠይ ንገራት ልክላኳን

  • @aaminaaamina7753
    @aaminaaamina7753 Рік тому +5

    እሚያኮርፍ ሰው አልወድም 🙄🙄🙄🙄😏😏😏😏😏

  • @seadasied9416
    @seadasied9416 Рік тому +2

    ኦኦ ፈጣሪ ይርዳህ ከባድ ናት ልጅቷ 😳😳😳😳😳

  • @ሀዉለትሰይድ
    @ሀዉለትሰይድ Рік тому +5

    አሁን ምናለይ ብላ ነው የሚደብራት 🤣🤣🤣🤣🤣የኔ ሚስኪን አሳዘነኝ

  • @mamymamy2908
    @mamymamy2908 Рік тому

    እሷ በጣም ምርጥ ነች እሱ ነገሮችን ሲደጋግም በሚገርም ሁኔታ ስሜቷን ተቆጣጥራ ነው እያለፈችዉ ያለዉ ሁለቱም ይፋቀራሉ የፍቅር እይታቸዉ ግን ይለያያል

  • @romiromii9047
    @romiromii9047 Рік тому +1

    ተቱ ሀጢያት ነው ምነው አንቺ ካልፈለገ ብተይው ላንቺ ሲል ብቻ ማድረግ የለበትም ከፈለገ እንጂ

  • @boyeddiejacob1046
    @boyeddiejacob1046 Рік тому +4

    እረ ምን አይነት ናት ፍቅር በልብ ነው በመነቀስ አይደለም ነው ንቅሳት ፍቅር ይሆናን አልሽ ደሞ ፕራክ እያረገችው መስሎኝ ነበረ😏

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 Рік тому +2

    እና በስራጉዳይ ከሆነምንችግርአለው አረ ነጻነት ስጭው ወድልጅ ከምንምበላይ ነጻነትቱን ይፈልጋል

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 Рік тому +11

    መቻቻሉን ይስጣቹ 🤲🤲🙏

  • @zabebahahmad5712
    @zabebahahmad5712 Рік тому +12

    ልጅቷ ያለችው ትክክል ነች ,,ሴት የሆንን መረዳት አያቅትም ,,ስለዚህ ለሞራሏ ከዚህም በላይ ሀላፊነት ይጠበቅበታል ,,
    እህቴ ልምከርሽ ብዙ ግዜሽን ሳትጨርሽ እራስሽ ጋ ተመካከሪ እና ወስኝ ,,በፍቅርሽ ህይወት እረፍት ካላገኘሽበት ,ላሽ በይ ። እራስሽን አታስገድጃት ፣ እውነተኛ ወዳጅሽ ከሆነ የምትፈልጊውን ብቻ ያደርጋል‼ ካልሆነ ግን ውሸት ነው ,,ወንድ ልጅ እሚድያ ላይ መጥቶ ደካማ ጎኗል መናገር ወላሂ ደካማነት ነው የምር ,,የሆድ የሆዱን እያወራ ,,ነበር ይላል ደሞ ,,,በውነት አፊቃሪ አይደለህም እሄን እወቅ

  • @bint4181
    @bint4181 Рік тому +12

    እሱ ይበልጥሻል እመኝ ትንሺ ላናድሺ 😄😄😄

    • @Ruta688
      @Ruta688 Рік тому

      ውዴደምሪኘ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Рік тому +1

      ክፉ 😁😁😁

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Рік тому

      ለምን እማትፈልገውን ያደርጋል

  • @ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ

    የኔ እህት ታቶ አትነቀሱ ጥሩ አደለም ሌላዉ ግን ወንድ ልጅን አለማመን ይሻላል እንኳን በአለማዊ ኑሮና በመንፈሳዊ ኑሮ እየተኖረም ፈተናዉ ከባድ ነዉ በሉ ወደ እምነታችሁ ጠጋ በሉ እህቴ ፈጥነሽ አታኩርፊ

  • @aragachzouzouaragachzouzou2829

    በጣም ተጫሽዉ እና የተሠማዉን የተሠማሽን ካላወራቹ..ፀባይሽን አስተካኪለት 😢❤

  • @nigistiadis1239
    @nigistiadis1239 Рік тому +1

    እናንተ መጣችበት ዓላማ ምንድነው ስለ ፍቅራችን ማራቱ ነው ወይስ መጨቃጨቅ በተለያዩ አንቺ መሰተካከል አለብሽ

  • @Sara-ve5vd
    @Sara-ve5vd Рік тому +1

    አምላኬ ሆይ መጀመሪያ በደንብ ተግባቡ ካሜራፊት ከሶስት አራት ጊዜ መጣላት አይደብርም ገና ብዙ ይቀራችኋል ከምር መጀመሪያ ፍቅር እኮ አይቀናም አይታበይም በፍፁም እምነት ተዋደዱ ከዛም መተማናችሁ በመሀል ፍቅራችሁን ያጠነክራል በተረፈ በርቱ

  • @ddesiy6325
    @ddesiy6325 Рік тому +2

    እረ እንደ ህፃን አያደርግሽ እሽ እጭጭጭጭጭ መጀመራያ እደግ እሽ ቀሽም እኔም ቀናተኛ ነኝ ግን በደዚህ መልኩ አይደለም የኔ ምን አላማ የለውም የሰራን ያጠፋል አሁን ትቸዋለሁ

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ

    ጌታ ሆይ ፕራክ ነው በለኝ 😂😂😂😂 አሸማቃቃት እኮ ገበና በአደባባይ ዎዮዉ የሱዋ ፊት ስቀየር እኔም ደነገጥኩ

  • @ሀዩነኝ.የሀይቋ
    @ሀዩነኝ.የሀይቋ Рік тому +2

    የኔጌታ ተጨናነቀኮ

  • @ነኝየሀይቅዳሯ
    @ነኝየሀይቅዳሯ Рік тому +1

    ግን አንዳንድ ሴቶች አሳፋሪ ናችሁ የፍቅር ጥያቄ ሳያቀርብ ወይም ብዙ ሳይለምን በትንሽ ወራቶች ከወንድ ጋር እምታድሩ ሴቶች ቶለ ለፍቅር አትበርከኩ ኤጭ

  • @mebrattadese6383
    @mebrattadese6383 Рік тому +1

    እሷ እውነት ነው እሷ ስለሱ ምንም ክፉ ኣላወራችም እሱ ግን ከመጠን በላይ ግልፅ ነው በሶሻል ሚድያ የሚወራ ኣለ በቤት ውስጥ የሚወራ ኣለ እና ተረዳት ስለሚትወድህ ነው

  • @hanagirma3189
    @hanagirma3189 Рік тому +3

    ቀናት ጥሩ አይደለም

  • @trhasgaletigraiy3123
    @trhasgaletigraiy3123 Рік тому +7

    እህቴ ንቅሳት በኦርቶዶክሳውያን አይፈቀድም

  • @betiadema9811
    @betiadema9811 Рік тому +5

    ይችማ የኔ ብጤ ነች ቻላት እንግዲህ

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Рік тому

    በርቱ በፍቅር ቅናት ጥሩ አደለም ፍቅር በፍቅርሲሆነው የሚያምር እና ቀናት የሸይጣን ነው በተረፈ መልካም ሂወት ተመኘሁ

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 Рік тому +2

    ባክሽ ከማንም ጋ ይሁን ዋናው እምነት ነው
    የእውነት ፍቅረኛዬ ከብዙ ሴቶች ጋ ይግባባል ከወንዶችም ጭም ምንም አይመስለኝም

  • @yusratube7257
    @yusratube7257 Рік тому +3

    ዊ ልጁ ስረት አለው እሰም ስለምቶደው ይማስለኘል

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 Рік тому +1

    በይ እራሰሸን አትጉጄ ይህን ያክል እምትቆጣጠራ
    ሪው ከሆነ ማብደሸ ነው ልምከርሸ ሌላ ሰወችጋ መኖር ማህበራዊ ኖሮ ሀይማኖታዊ ቦታ ሂጄ ታጋሸ ሁኜ አይተሸ እንዳላየሸ ሁኜ ወንድ ልጄ እንደዚህ ከሆንሸለት ይጠላሸን ሌላ የሚአባረው የሚአድነው ይፈልጋን አዳኜ ሳይሆን ታዳኜ ሁኜ ተፈጥሮአቸው ይህ ነው

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Рік тому +5

    እኔም እደሷ ነኝ የምር 😌😒

  • @جميلهطاهر-و7ش
    @جميلهطاهر-و7ش Рік тому

    ወይኔ እሷ ግን እርጋታዋ ደስ የምትክ ልጅ ናት❤

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 Рік тому

    አደራችሁን ፍቅር ማለት ክርስቶስ ነው ንቅሳት ፍቅርን አይገልጸውም እኅቴ አባቶችሽን ጠይቂ ይነግሩሻልም ሃጢያት ነው ማስተዋል ጥበብን ያድለን

  • @ሀዩነኝ.የሀይቋ
    @ሀዩነኝ.የሀይቋ Рік тому +4

    ወላሂልጁመሽአላነውየኔባልቢገኝሽ ይረግጥሽነበር. በይህአኩራፍነትሽ

    • @rahma248
      @rahma248 Рік тому

      ሀዩየ ጡሩባል ጡሩሚስትአያገኝም ጡሩምስት ጡሩባል አታገኝም የኔውም ልክእደፃፍሽውነው

  • @marme84
    @marme84 Рік тому +9

    ሰይጣን አለባት ፀበል ውሰዳት ደሙ ታቶ ትላለች ሀፂያትኮነው 😏😏😏😏

  • @Mlove879
    @Mlove879 Рік тому +1

    ክክክክክክ እኛም ብለን።ነበር

  • @fhhuuikk9179
    @fhhuuikk9179 Рік тому +4

    አረ ኣታሳቂቂው ናፃነት ስጩው ፀባይ ኣደርጊ እሱ ገቦዝ ልጅ ይመስላል ኣና ተከባከቢው ውዴ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Hhh-mh2er
    @Hhh-mh2er Рік тому +2

    እረ ይች እንኴን ለሚስት ለጎረቤትም አትሆን ኢጭ .መስጠሎ

  • @genetnegash7850
    @genetnegash7850 Рік тому

    አይ ፍቅራችሁ ብዙም አይደለም ምክንያቱም ተፍራርታችሁ ነዉ የምታወሩት ለወደፍት ችግር ይፍጠራል ብየ እፍራለሁ ገና ብዙ ነገር አለ ልጆች ይመጣሉ ብዙ ፍተና አለ ስለዚህ መሽካክም ይቅር ማለት አለባችሁ

  • @אגרהמולו-ש7ו
    @אגרהמולו-ש7ו Рік тому

    ይቅርታ፣ስነ ስርአት ይኑርሽ እሱ አውርቶ እስኪጨርስ ጠቢቂው በምሀል አትግቢ💚💛❤️

  • @nanjajemel5231
    @nanjajemel5231 Рік тому

    ወድ ልጂ ያለ ምክናያት አይጠርጠርም እኔም ባሌን እወደዋለሁ ግን ብዙም አላም ነውም 😊😊😊😊🎉

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Рік тому +7

    የትምህርት ሚኒስተር አቶ ብርሀኑ ነጋ የተማሪወችህን ጉድ ናስማ ለዛነው ያሁሉተማሪ ካለውጤት የቀርው😂😂 እዴ ልጁን አሳቀቀችው ምድነው በትንሽ በጂጉ ማኩርፍ እጦል😏

  • @seniy4518
    @seniy4518 Рік тому +3

    ትፋሹ ጭሎጥ አለኮ በጣም ነዉ የፈራዉ አይዟችሁ ተፈራህ የኡነት ፍቅር አይሆንም አፍረጥርጠዉ ስራችሁ ተሰዉ ጋር የሚያገናኝነዉ

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Рік тому +1

    ሲጀመር ግባሮ ያስታዉቃል በልበላ ነገር ናት

  • @tadasealemuta1298
    @tadasealemuta1298 Рік тому

    የራማዉ ምላእክ ማርያምን እጃ መጨረሻዉን ተስተካከየ

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ Рік тому +1

    ሃይለኛ ናት ቀለል ያለ ሰዉ መሆን አለብሽ አክራሪ አትሁኚ

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ

    ረጅም ሰአት ከሌላ ሴቶች ጋ ማውራት አስፈላጊ አይደለም ባትቀና ነበር የሚገርመው ከመላመድና ከመግባባት ነው ሌላም ነገር የሚፈጠርው

  • @ሸምስያከድር-ዀ6ቀ
    @ሸምስያከድር-ዀ6ቀ Рік тому +2

    ወይኔ ጉዴ ጓደኛ አገኘሁ ወላሂ እኔም እደሷ ነው የሚያደርገኝ

    • @flowerrose5074
      @flowerrose5074 Рік тому

      😁😁😁😁😂😂

    • @zainasied615
      @zainasied615 Рік тому

      😂😂😂

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Рік тому

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @betilameaberahame3763
    @betilameaberahame3763 Рік тому +1

    አልበሠለች ም በሥማም ምንአይነት ሤትነሽ ጠንካራ ቆራጥ ሁኚ

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ

    እዲህ አይነት ፍቅር ይቅር ልጆ ግን ምስኪን ነዉ አቺኳን ምንሺም አላማር😳

  • @aaminaaamina7753
    @aaminaaamina7753 Рік тому +1

    ቅናት ልክ አለው ግን የሷ ይለያል እመለያየት ያደርሳል አሁንም ጭቅጭቋን አልተወችም ሰለቸችኝ እኔ ለራሱ ጥናቱን ይስጥህ ኧረ ሼ ነው እሱ ትግስተቨኛ ባይሆን መንጥቆ ነበር የሚተ፣ውሽ እኝኝኝኝኝክ🤔🤔🤨🤨😏😏😏😏🙄🙄🙄🙄

  • @brkti_tube
    @brkti_tube Рік тому +6

    ኣሁንም ከቃለ ምልልስ በኅላ ቢያንስ ኣንድ ወር ትዘጋሃለች ተዘጋጅ ወንድሜ ክክክክክክክክ

  • @eman8927
    @eman8927 8 місяців тому

    ተመፃደቅሽ ሸርባ በሲሪ አይለበስም😂😂😂😂ሲቀጥል በጣም አትቅኒ ወድ ከተቆጣጠርሽ ሂድ ማለት ነው😂😂😂😂😂

  • @zehara5554
    @zehara5554 Рік тому +4

    ከካሜራም ፊት አኩርፋው አረፍች እር ስላም አስጥህም ትቅርብህ

  • @fes592
    @fes592 Рік тому +1

    ሳይጋቡ አብረን አደርን ማለት እንዲህ ቀለለ በቃ? ትውልዳችን 🙉

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    ታቶ ሀፅያት ነው።
    ምን ሞኝ ናት በኦርቶዶክስ አይፈቀድም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ለ1ደ

    የኔ ብጤ ናት እሷ😂😂

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe37 Рік тому +1

    የሚገርመው ነገር ይመሣሠላሉ መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላቹ

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 Рік тому +2

    ወይ ኮሜንተሮች ረተው ።
    አንች እሱ ከምትሉ ምክር ብቻ ስጧቸው ።ካልቻላችሁ ዝም በሉ።

  • @ቅንልቦችYouTube
    @ቅንልቦችYouTube Рік тому +1

    ወይ ዘድሮ😄😄

  • @tgtug8371
    @tgtug8371 Рік тому

    የኔ ደርባባ ድርብብ ያለች ነች ግን ተናዳጅ ነች አሁን ራሱ ተናዳለች ክክክክ እዉነቷን ነዉ ቀልጣፋ ወንድ እኔም እጠላለሁ እሱ ነፈየሆነ ሰላቱ ነገር ነወ ክክክ

  • @eyerusegetenet9072
    @eyerusegetenet9072 Рік тому +1

    Enezih ahune temesalet yehonalu ere edenezih ayenetochen atakerbu

  • @sintayehumelese6711
    @sintayehumelese6711 Рік тому +1

    ጉዳችሁ ሲጋለጥ!ለካ ካሜራ ፊትነው በአን ድሳንባ ምተንፍሱ ምትመስሉት ክህለቶች ምትቀርቡ።ከካሜራ ጀርባ ሌላ ይህ ካሜራፊት አይወራም አላለችም ።ታቶውን ደግሞ ፊትሽ ላይ ብትሰሪ የመጀመሪዋ face tatoተብለሽ ፌመስ ትሆኛለሽ

  • @betilameaberahame3763
    @betilameaberahame3763 Рік тому +4

    ዋጋ የለሽም ቦቅባቃ ሙሉግዜን ለወንድ ጠብርር በይ ከሄደም ጥርግ

  • @hayathayat2983
    @hayathayat2983 Рік тому +2

    ምንአይነት ሞኝናት በፈጣሪ🙈🙈🙈🙈🙈

  • @mdet1611
    @mdet1611 Рік тому +2

    ወይ ጉድ ዘንድሮ

  • @ኡምፈሪሀYOUTUbe
    @ኡምፈሪሀYOUTUbe Рік тому

    እደ ስለተነቀሰሽ ነሲብ ካለቀ አችጋ ይቀመጣል ማለት አይደለም በዛላይ እሱ ሳይፈልግ አችስ እደት ያስደስትሻል? ደሞ ንቅሳት ሀራምነው ስለዚህ ቅናት ቤት ያፈርሳል መተማመኑነው ጥሩው

  • @beleethiochanal3543
    @beleethiochanal3543 Рік тому +8

    አስሬ አፍንጫ ሚነካካ ሴት ነገረኛ ሀይለኛ ነው ይባላል

    • @mohamodbin6695
      @mohamodbin6695 Рік тому

      😜😜😜😜

    • @mariyammariyam1774
      @mariyammariyam1774 Рік тому +1

      እኔግን አድም ቀን ነክቼ አላቅም ሀሀሀሀሥለዚ የዋኸነኝመሠለኝ

    • @kdst_h6w
      @kdst_h6w Рік тому

      @@mariyammariyam1774 ወየው. የተመታሽ

    • @eyerus1949
      @eyerus1949 Рік тому

      ኸረ ውሸት ነው

  • @hiwi7548
    @hiwi7548 Рік тому

    Weyew ..
    Kemiqena sw gar menor beshita nw
    Setuaa adega nat
    Egziabher yirdah

  • @EkuFano
    @EkuFano Рік тому

    😹ብርው የሚዘልቁ የማይመስለው እንደኔ ማነው😹ተጨቃጫቂነች

  • @eyerus1949
    @eyerus1949 Рік тому +4

    ከካሜራ ጀርባ ገደለችው🤣🤣🤣🤣

    • @flowerrose5074
      @flowerrose5074 Рік тому +1

      እኔም አሳስቦኛል😂😂

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Рік тому

      @@flowerrose5074 ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @RahmiYube
      @RahmiYube Рік тому

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @jdjdjdid3536
      @jdjdjdid3536 Рік тому

      በርበሬ ይታጠናል 😅

    • @eyerus1949
      @eyerus1949 Рік тому

      😂😂🤣🤣😂😂😂

  • @suadsaed2593
    @suadsaed2593 Рік тому +2

    እኔምእቀናለሁምንትሉኛላችሁእህህከባድነውስሜቱከተገናኘን5አለፈንበስልክነውይህሁሉ

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Рік тому +2

    እራሰሸ እኮ ነሸ ያጀመርሸው