- 166
- 437 299
MKC Media
United States
Приєднався 8 лис 2020
This is the Meserete Kristos Church official UA-cam channel.
ይህ የመሰረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ኦፊሴላዊ የዩትዩብ ቻናል ነው፡፡
ይህ የመሰረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ኦፊሴላዊ የዩትዩብ ቻናል ነው፡፡
ባህልና ክርስትና: ክፍል አንድ || "ክርስትና ያለ ባህል ሊኖር አይችልም"
ባህልና ክርስትና: ክፍል አንድ || "ክርስትና ያለ ባህል ሊኖር አይችልም"
Переглядів: 381
Відео
ራስን ለመጥቀም የሚያገለግሉ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች || ክፍል 2
Переглядів 21714 днів тому
ራስን ለመጥቀም የሚያገለግሉ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች || ክፍል 2
ራስን ለመጥቀም የሚያገለግሉ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች || ክፍል 1
Переглядів 26921 день тому
ራስን ለመጥቀም የሚያገለግሉ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች || ክፍል 1
ቃል እና መንፈስ
Переглядів 189Місяць тому
ይሁዳ 1 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የኢየሱስ ክርስቶስ አገልጋይና የያዕቆብ ወንድም ይሁዳ፤ ለተጠሩት፣ በእግዚአብሔር አብ ለተወደዱትና በኢየሱስ ክርስቶስ ለተጠበቁት፤ ² ምሕረት፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛላችሁ። … ³ ወዳጆች ሆይ፤ አብረን ስለምንካፈለው ድነት ልጽፍላችሁ እጅግ ጓጒቼ ነበር፤ ነገር ግን ለቅዱሳን አንዴና ለመጨረሻ ስለ ተሰጠው እምነት እንድትጋደሉ ለመምከር እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። ⁴ ከረጅም ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንድ ሰዎች ሾልከው ወደ እናንተ ገብተዋልና፤ እነርሱ ፈሪሀ እግዚአብሔር የሌላቸው፣ የአምላካችንን ጸጋ በርኵሰት የሚለውጡና እርሱ ብቻ ልዑል ገዣችንና ጌታችን የሆነውን ኢየሱስ...
አባቶቻችንን እያጣጣሉ የራሳቸውን መሰረት እየጣሉ ነው
Переглядів 269Місяць тому
ይሁዳ 1 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷ ነገር ግን ወዳጆች ሆይ፤ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት አስቀድመው የተናገሩትን አስታውሱ። ¹⁸ እነርሱም፣ “በመጨረሻው ዘመን ርኩስ ምኞታቸውን የሚከተሉ ዘባቾች ይመጣሉ” ብለዋችኋል። ¹⁹ እነዚህ ሰዎች በመካከላችሁ መለያየትን የሚፈጥሩ፣ በደመ ነፍስ የሚነዱ መንፈስ የሌላቸው ናቸው። ²⁰ እናንተ ግን ወዳጆች ሆይ፤ እጅግ ቅዱስ በሆነው እምነታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ ትጉ፤ በመንፈስ ቅዱስም ጸልዩ። ²¹ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚያደርሳችሁን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ ሳለ፣ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ። ²² ተጠራጣሪ ለሆኑት ራሩላቸው፤ ²³ አንዳ...
ለምን የቤተ ክርስቲያን መሪዎች ዝም አሉ?
Переглядів 3802 місяці тому
ይሁዳ 1 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² እነዚህ ሰዎች በፍቅር ግብዣችሁ ላይ ያለ አንዳች ኀፍረት ከእናንተ ጋር ቀርበው የሚበሉ ነውረኞች ናቸው፤ ደግሞም ራሳቸውን ብቻ የሚመግቡ እረኞች ናቸው፤ እነርሱም በነፋስ የሚነዱ ዝናብ የሌላቸው ደመናዎች ናቸው፤ በመከር ወራት ፍሬ የማይገኝባቸው ከሥራቸው ተነቅለው ሁለት ጊዜ የሞቱ ዛፎች ናቸው። ¹³ የነውራቸውን አረፋ የሚደፍቁ የተቈጡ የባሕር ማዕበል፣ ድቅድቅ ጨለማ ለዘላለም የሚጠብቃቸው ተንከራታች ከዋክብት ናቸው። ¹⁴ ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ የሆነው ሄኖክ ስለ እነዚህ ሰዎች እንዲህ ሲል ተንብዮአል፤ “እነሆ፤ ጌታ ከእልፍ አእላፋት ቅዱሳኑ ጋር ይመጣል፤ ¹⁵ ይህም፣ በሰው ሁሉ ...
ታማኝ || Tamagn || Pastor Tamrat Haile || MKC Choir 50th Anniversary 2024 || MKC Media
Переглядів 26 тис.2 місяці тому
Drums: Berket Ameha Keyboard: Bereket yisak and Hezkias Tesfaye Bass guitar: Yoftahe Birhanu Lead guitar: Henok Terefe Mastering: Hezkias Tesfaye
"እነርሱ ፈሪሀ እግዚአብሔር የሌላቸው፣ የአምላካችንን ጸጋ በርኵሰት የሚለውጡና..." || የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
Переглядів 3122 місяці тому
"እነርሱ ፈሪሀ እግዚአብሔር የሌላቸው፣ የአምላካችንን ጸጋ በርኵሰት የሚለውጡና..." || የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
"አብያተክርስቲያናት ይፈርሳል የሚል...ካውንስሉ የህብረቶች እና የቤተእምነቶች ስብስብ እንጂ የፈራሾች አይደለም"
Переглядів 5334 місяці тому
"አብያተክርስቲያናት ይፈርሳል የሚል...ካውንስሉ የህብረቶች እና የቤተእምነቶች ስብስብ እንጂ የፈራሾች አይደለም"
ከመሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ፕሬዚዳንት መጋቢ ደሳለኝ አበበ ጋር የተደረገ ቆይታ ፤ ክፍል - 1
Переглядів 8144 місяці тому
ከመሠረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ፕሬዚዳንት መጋቢ ደሳለኝ አበበ ጋር የተደረገ ቆይታ ፤ ክፍል - 1
"መጽሐፍ ቅዱስ ለሆነ ግሩፕ የተሰጠ ነው፤ ለሁሉም አይደለም"
Переглядів 4085 місяців тому
"መጽሐፍ ቅዱስ ለሆነ ግሩፕ የተሰጠ ነው፤ ለሁሉም አይደለም"
ዶ/ር ዳን ስለሺ || ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን MKC Choir 50th anniversary 2024 #celebration
Переглядів 15 тис.5 місяців тому
ዶ/ር ዳን ስለሺ || ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን MKC Choir 50th anniversary 2024 #celebration
Dr. Bekele is one of outstanding teachure and preacher in Evangelical Church in Ethiopia. We love u and respect u. God bless u. "Christianity didn't live without Culture" amazing revelation.
ጌታ ይባርክህ ዶክተር። ባህልና ክርስትና የማይቀላቀሉና በሌላ በኩል ደግሞ የማይነጣጠሉ መሆናቸውን ስለ ቀረበው ሚዘናዊ ማብራሪያ እናመስግናለን ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወቅታዊና አስፈላጊ በሆነ ርእስ ስለተሰጠን ትንተና ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ዶ/ር በቄ
የሚያወሩት እያንዳንዱ ነገር ሲጣፍጥ ተባረኩ እናቶቻችን
የሚነበቡ መፃህፍት ናቸው ጌታ የሚታይባቸው እነዚህን እያዩ መማር ይሻላል በእውነት ምሳሌዎች መሆን የሚችሉ ናቸው ተባረኩልን
ደረጃ ከበደ በጣም በሳል ሰው ነው ተራ ሰው አይደለም::
God bless Dr Dereje kebede please come back by new album❤❤🙏🙏
ተባረክ ድንቅ መልክት🙏🙏
ጌታ ይባርካችሁ፣ ምሳሌዎቻችን ብርታቶቻችን ናችሁ፡ደጋግመን ስንሠማችሁ፡ቀሪ ዘመናችሁ፡የጤና የእረፍት የበረከት ይሁን❤❤❤🎉🎉
በናንተ የተነሳ ሠብስክራይቨ አረኩኝ አላውቀውም ነበር፡ ተባረኩ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ፡የጤና የእረፍት ይሁን❤❤🎉
ደስ ስትሉ ጌታ ይባርካችሁ❤❤
የተባረካችሁ ለዚህኛው ትውልድ ምሳሌ የሆናች የአጥቢያችን እናቶች ቀረው ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን። መጋቢያችን ይህንን አይነት በአይነቱ ልዬ የሆነ ከትዳር አጋሮቻቸው ጀርባ ሆነው ዋጋ ለከፈሉ እናቶች እውቅና እዲስጥ በማድረግህ ተባረክ!
ሙሉ ፕሮግራም ብታስተላልፉልን? ተባረኩ
እግዚአብሔርን እያከበሩ እያመለኩ ማደግ ማርጀት መሞት መታደል ነው ተባረኩ
እግዚአብሔርን እያከበሩ እያመለኩ ማደግ ማርጀት መሞት መታደል ነው ተባረኩ
የእምነት ጀግና እናቶች እንደደመና ምስክሮቻችን ናችሁ ተባረኩ
selam MKC Media hulegeza demetse yansal besetakakel ebahkeh
ልክ ነው እናስተካክላለን
ይበጣም ደስ የሚል ነገር ነው።የመጨረሻ ስምዋን ካልተሳሳትኩ ፀሐይ አበበን ብታቀርቡልን
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉❤❤❤
passterya tbarki
Amen Amen Amen
We need to learn this topic societally in church history deeply please please continue this discussion deeply it please when you make interview don’t disrupt the teacher
Happy Christmas to you too.
መሰረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን!!!እንኳን አብሮ አደረሰን!!!
እናመሰግናለን!!!
Bless you, dears, for being blessings for all these years!
May God bless you Pastor Shime!
ደረጀ ከበደ አሁን እግዚሐብሔር ከርሱ ጋር ነው ደረጀ ከበደ የሚያየው እይታ እውነት መሆኑ ሚገባክ ባዋላ ነው
አሜን አሜን አቤኔዜር እረድተኖል ሰሙ ይባረክ🙏
pastor you are so so blessed stay blessed✝️
እጅግ በጣም የተወዱ አባት እዉነተኞ አሰተማሬ እንዲት መባረክ ነዉ ተባረኩ።
ተባረክ መጋቢ ሽመልስ
ለዚህ ነው የዱሮሮዎቹን የምናደንቃችሁ ❤❤❤❤
መልካም ዘመን እንዴት የሚናፍቀን
God bless you, pastor Ferw
የእርሱ እርደተማ በይኖር ኖሮ ዬኔ ጠፈተን ነበር እውነትም
ጌታ ይባርክህ
ተባረክ ወንድሜ
Amen Amen Amen tabrki 🙏❤️
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ! ዘመንህ ይባረክ የሚያንጽና በሳል ድንቅ ምስክርነት ነው።
This is extremely life change message. Long live Dr. Dan.
ሉቃስ ወይም ኤፌሶን ጌታ ይባርካችሁ
ሰላም ለእናንተ ይሁን የጌታ ቤቤተሰቦች በቀጣይ ከቻላችሁ አሁን ያለንበትን ጊዜና የመጨረሻው ዘመን ላይ እየተቃረብን በመሆኑ ምክንያቱም በአለም ላይ የምናያቸውን ጦርነቶች የተለያዬ መናወጦች አሁንም ያለው የጦርነት ዝግጅቶችን ስናይ ዘመኑ እያለቀ መሆኑን ይጠቁመናል ስለዚህ ጉዳይ አንድ ቻናል ብቻ ነው እስካሁን ሲዘግብና ሲያስተምር ምዕመናን ሲያነቃቃ ያየሁት የሚያስፈልገውም ይሄ ነው ሰዎችን ወደ ጌታ ይበልጥ እዲቀርቡ ማድረግ አሁን ትሻገራለህ ይሳካልሀል ፎቅ ትሰራለህ ሲኖ ትራክ ትገዛለህ የሚባልበት ሰዓት አይደለም የማይሆን ተስፋ የሚሰጡ ሚዲያዎች ስላሉ ነው እና የእናንተ አቀራረብ ጥሩ ነው ስለዚህ በእናንተ በኩል ደግሞ ስለዘመኑ መጨረሻ ያላችሁን ትንታኔ ብንሰማና ስለሚሆነው ነገር ከመፃፍ ቅዱስ አንፃር አያይዛችሁ የሚያስተምሩ ነገሮችን ብታቀርቡልን እላለሁ አመሰግናለሁ ስለአገልግሎታችሁ ጌታ ይባርካችሁ
ማቴዎስ
ማቴዎስ
ተደጋግሞ ሊሰማ የሚገባው ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን!!!
ሉቃስን እናጥና ወይንም የአራቱን ወንጌል አጠቃላይ ምልከታ ተባረክ!!!