ስለ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ያልተሰሙ እውነታዎች - Dr Dereje Kebede | Romans Road

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лис 2021
  • #ደረጀከበደ #DerejeKebede
    Romans road is a digital media currently working to bring restoration through producing gospel oriented programs.
    You'll find 🔎
    Short articles, documentaries, wallpapers, wisdom quotes, short videos on variety of ideas.

КОМЕНТАРІ • 151

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 2 роки тому +6

    ዶክተር ደረጀ ከበደ እጅግ መንፈሳዊ መዝሙሮቹ እጅግ ተወዳጆች ማለዳ ስነሳ ጭንቀቴን ላዋየዉ እየሱስ ቶሎና ና ከሀዘኔ ገላግለኝ ጌታ እየሱስ ይባርክህ።

  • @zahrah6200
    @zahrah6200 2 роки тому +23

    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይሄን ሰውዬ በጥም ነው እምወደው በተለይ በዚህ ቅርብ ግዜ ለእውነት የቆመ ላገሩ ጀርባውን ሳይሆን ግንባሩን የሰጠ የእውነት አርበኛ ነው ተባረክ

  • @almiabebe8519
    @almiabebe8519 2 роки тому +8

    የደረጀን እወደዋለሁ ። ኦርቶዶክስ ነኝ

  • @meskerameyohanes3733
    @meskerameyohanes3733 2 роки тому +3

    I am orthodox but I love Dj so much I was a little girl 👧 I was listen his song stop ✋ heat each other we have to pray for our country god bless Dj and god blessed Ethiopia ❤️❤️❤️

  • @movierecapamharic9464
    @movierecapamharic9464 2 роки тому +9

    ዶ/ር ደረጀ የማይተካ ዘማሪ ነው ❤

  • @DR-io9qq
    @DR-io9qq 2 роки тому +5

    በጣም እናመሰግናል ውድ ወንድማችን☝☝☝❤❤❤❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።

  • @siltanushiferaw3519
    @siltanushiferaw3519 Місяць тому

    ከልጅኔቴ ጀምሮ መዝሙሮቹን ሰምቻለሁ እዉነተኛና ለዛሬ አገልጋዮች ምሳሌ የሚሆኑ መልእክቶቹን አስተላልፏል እግዚአብሔር ዕድሜ ይጨምር ይባርከዉ!!

  • @tube1187
    @tube1187 2 роки тому +3

    በጣም ነው ምወደህ ዶ/ር ደርጀ

  • @Shalom12772
    @Shalom12772 2 місяці тому

    አዘጋጅ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ዶር ደረጄ ሁሌም የምንወደው ስስታችን የፀሎታችን ርዕስ ነው ዳግመኛ በወንድሞች ህብረት እርሱን ለማየት ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥲🥲🥲

  • @rahelkassa9867
    @rahelkassa9867 2 роки тому +3

    ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ ይህን ሁሉ የሰራ እንደው እየወጡ እንዲህ የሚናገሩትን ሲያጡ ሲፎክሩ ;;

  • @shawelayele4506
    @shawelayele4506 2 роки тому +7

    ይህን አዘጋጅተህ ያቀረብከው ወንድሜ ዘመነህ ይባረክ ፀጋ ይብዛልህ ይትረፍረፍልህ ብያለሁ ወዳጅ በዘመን ሁሉ የወዳል ወንድም ግን ለመከራ የወለዳል ዛሬ በመከራው ሰዓት አንተን ወንድም ስላረገህ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በችግርና በመከራ ጊዜ ዛሬ ላይ ለወንድማችን ደረጀ ከበደ ወንድም ያውም እውነተኛ ወንድም ሆነህ የተገኘህ ሰለሆንህ ወንድሜ ነህ ደግሜ እላለሁ ዘመንህ ይባረክ ለምልምልኝ ወንድምህ።

  • @henokbiratu8183
    @henokbiratu8183 2 роки тому +9

    ዶክተር ደረጀ በአገልግሎቱ ለሁላችንም አርአያ የሆነ ዘማሪ ነው።

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 2 роки тому +3

    ድረጀ እንወዳለን

  • @yalganeshmulualem3131
    @yalganeshmulualem3131 Місяць тому

    ዶክተር ደረጀ ከበደ ለኔ እንቁ ነው 41ዓመት ያዳመጥኩት ተተኪ የለለው ግሩም ሰው ነው እኔ ሐይማኖቴ ሌላ ነው ግን ዕፅናናበታለሁ እድሜ ጤና ይባረክ ❤

  • @btt9411
    @btt9411 2 роки тому +7

    👊🏿👊🏿👊🏿✊🏾✊🏾👍 እኔም በክርስቶስ ይሄን ወንድማችንን አውቃለሁ ከታናሽነቴ ጀመሬ በነሱ ጌታን አይቻለሁ ሰምቻለሁ አሁንም ወገቤን ይዤ ስሙን በፖለቲካ ለሚያነሱ መልስ እየሰጠሁ ራሣቸውን እንዲመለከቱ እያረኩ ነው እቀጥላለሁ ። የተቀባ የተቀባ ነው በጊዜ ሂደት የሚለወጥ የእግዚያብሔር ነገር የለም ። እንደው ስቶ እንኳ ባየው የኋሊት ሄጄ ገበና እሸፍናለሁ እንጂ በወንድሜ አልዘብትም ። ለነገሩ በመልካም ስረአት በታነፀ ንግግር የበራለትን ምክር ለተጠቁ እየለገሰ ነው እንደቃሉም ለዲዳው አፍ እየሆነ እንደ እግዚያብሔር ልጅነቱ ሥልጣን ደሞ ማንንም ሣይፈራ ሀይ ባይ የጠፋለትን ምድር ሀላፊዎች እየዘለፈም ነው ። ሁሉም ልክ ነው ። እግዚያብሔር ከሱጋ ሥላለ ማን ይቃወመዋል ። ዛሬ ዓብይ አህመድን በኢሳት ላይቭ ገብቶ አግኝቼ የዶክተር ደሬን ቁጣ በራሴ አገላለፅ አስተጋብቻለሁ ። ድምፅ ለሌለው ድምፅ ከሆነ የእግዚያብሔር ሰው ደረጄከበደ ጎንነኝ ። ለሌሎቹም መልስ ሰጥቼለታለሁ እሱ መሥጠት አይጠበቅበትም አይመጥኑትም ። የተቀባ ሁሌም ጥበቃ አለው ማንም ምንም ሊያመጣበት አይችልም ።

    • @romansroad.
      @romansroad.  2 роки тому

      Stay blessed!!
      Thank you for watching 🙏

    • @btt9411
      @btt9411 2 роки тому +1

      @@romansroad. thanks

    • @btt9411
      @btt9411 2 роки тому +1

      @@romansroad. ሥራ ፈት አትበሉኝና . . . አንድ ቃል ወደወስጤ መጣ ጌታ ኢየሱስ . . . ያችን ሴት ‘ ብዙ ወዳለችና ብዙ ያለው ኃጢያቷ ተሰርዮላታል . . . ‘. አላውቅም ብቻ ግን ሰው ‘ የተቀቡ የእግዚያብሔርን ሰዎች ጌታን በሚወድበት ልክ ይወዳል . . .

    • @rahelkassa9867
      @rahelkassa9867 2 роки тому

      ተባረኪ

  • @ethioaddis6121
    @ethioaddis6121 Місяць тому

    ደ/ር እጅግ አድርጌ ነው የምወድህ ደግሞም ስለአንተ መፀለዬን አልተውም።

  • @kaleababera356
    @kaleababera356 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 2 роки тому +5

    ☝☝☝ ወንድሜ ትክክል ብልሃል ምንም ቋንቋ ብትጠቀም ጣታቸውን የቀሰሩቀት ሌላው 4 የነሱን ማንነት እያሳያቸው ነው ማንም የሞራል ብቃት የለውም ዶክተር ደርጄን ሊናገር እሱ ተፍትኖ ያለፍ እውነተኛ አማኝ አምላኩን ህዝቡን ሃገሩን ጌታውን ያከበር ስለ እውነት የኖር የኢየሱስ ጀግና ነው ለማያስተውል ማስርዳት ይደክማል !!!
    ❤❤❤ ዶክተር ደርጄ ክበደ የከበር ሽልማት ከጌተዬ ስትቀበል ባይ እመኛለሁ መሼለምህ እርግጥ ነውና !!! ትክክለኛ ዋጋ የሚአውቅ የዋጋው ባለቤት ያንተ የግል ጌታህ ብቻ ነው ሌላውን ተወው !!!❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @medmismik
    @medmismik Рік тому

    ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ዝግጅት።
    ❤❤❤ ወንድሜ ተባረክ !!
    እንዲህ መሰል ሌሎች ዝግጅቶችን በደረጀ ዝማሬኝና አገልግሎት ዙርያ ማቅረብ ብትችል ምንኛ ደስ ባለኝ።

  • @yirgalemchekol1166
    @yirgalemchekol1166 2 роки тому +3

    እኔም ከልጅነቴ ጀምሮ እወደዋለሁ!!!

  • @alembaye999
    @alembaye999 2 роки тому +3

    I really admire Dereje, he was my teacher at primary school, he is telling us the truth as a christian he gas a due of responsibilities to give awareness for the rest of the Amharas nations, whether we like it or not Amhara is in danger !!!

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 2 роки тому +5

    ዶ/ር ደረጀ እንደ ነፍሴ እወድሃለሁ በዝማሪው ተጽናንቻለሁ ለተገፍት ድምጽ ነህ ረጅም ዕድሜ እንደ ማቱሳላ ያብዛልህ😢😍😍😍🙏🙏🙏

  • @mesi-bn9bj
    @mesi-bn9bj 2 роки тому +3

    ዶክተር Dereje🥇ኛ she is right 💯

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m Місяць тому

    Egzabher amagne inji tebeka ayfelegum.

  • @yimernone4387
    @yimernone4387 2 роки тому +2

    Dereje Kebede is a righteous, brave and genius

  • @solomondawit6916
    @solomondawit6916 2 роки тому +1

    God bless you brother
    Egxiyabeher yakibeteh

  • @tigiwondi778
    @tigiwondi778 2 роки тому +3

    እኔ ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ..ጌታን በቅኝቱ የገለፀ,ያልሸቀጠ,ያላደበላለቀ እውነተኛ የጌታ ዘማሪ ባሪያ ነው::በእውነት 1ቀን ወደ ኢትዮጲያ መቶ ከክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን አብይ አህመድ ጋር በአንድ ላይ አየዋለሁ.

  • @yiheyistadesse1946
    @yiheyistadesse1946 11 місяців тому

    እስማማለሁ ። ዶ/ር ደረጀ ከበደ አይተኬ ዘማሪ ነው !

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m Місяць тому

    Life is a journey. Take hold of each moment to glorify God.

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 2 роки тому +4

    One of the best Doctor Dereje! Thank you for doing what you do. We love you ❤️❤️❤️🇲🇱

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu2635 2 роки тому

    Dr Derje we love you 😘

  • @GenetSol
    @GenetSol 2 роки тому +1

    Dr derege yeteleye new wendma tebarek

  • @marticool8700
    @marticool8700 2 роки тому +4

    የኔ ደሬ ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዓመት ኑርልን!!
    ዶ/ር ደረጄ የማይተካ ዘማሪ።

  • @hamime3551
    @hamime3551 2 роки тому +1

    Dereja Endate Endemwedh eko Kal yelgem . Geta Abezto Yebarkh betam new makebreh mwedeh

  • @fikirlove3350
    @fikirlove3350 2 роки тому +2

    Bless u ....this is what chirstian must do

  • @dawitfirew4064
    @dawitfirew4064 2 роки тому +2

    we love him

    • @romansroad.
      @romansroad.  2 роки тому

      Stay blessed 🙏
      Thank you for watching!

  • @simabate2266
    @simabate2266 2 роки тому +4

    Dr ደረጀ የተባረከ የእግዚአብሔር ሰዉ ነው። አሁንም የተባረኩ ዘመናት ይጨመሩለት። በመዝሙሩ ሁሉም እባርክሃለሁ

  • @siltanushiferaw3519
    @siltanushiferaw3519 Місяць тому

    ትክክለኛ ምስክርነት ነዉ

  • @cherufikru23
    @cherufikru23 2 роки тому +1

    He is an endemic singer,so manm kemerat tenesto afu endikeftbet alfelgim.doctor betam wedhalhu

  • @eteneshtefera5093
    @eteneshtefera5093 2 роки тому +3

    Dereje our prophet , the true man of God. You prophesied what is happening now through your songs. እውነተኛው ነቢይ ደረጀ ከበደ ኑርልን 🙏🏿

  • @talentedgeneration5312
    @talentedgeneration5312 2 роки тому +1

    Geta eyesus abzeto yebarkeh daniye ......egzabher yestelgn

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 2 роки тому +2

    የኔ ወንድም ትክክል ብለሀል እንደዘንድሮ ዘማሪነኝ ባዮች ጌታዬ አምላኬ እየሱስ ክርቶስን እነደፍቅረኛቸው አንተ ሸበላ አንተ ቆንጆ ብሎ የዘመረ ዘማሪ አይደም እግዚአብሔርንአክብሮ በትህትና የዘመረ ዘማሪ ነው ኦርቶዶክስም ብሆን የእርሱን መዝሙር መስማት ያስደስተኛል ለገንዘብ ሣይሆን ለእውነተኛ የእግዚአብሔር ታላቅነት ፍቅር ሁሉን ቻይነት የዘመረ ጎበዝ ዘማሪ ነው!

  • @antenehtesfaye2487
    @antenehtesfaye2487 Рік тому

    Kechalk ahun yalebetin...life nigeren please

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 2 роки тому +4

    ወንድሜ ጌታ ዘመንህን አብዝቶ ይባርክህ እዉነተኛሰዉ !!!

    • @romansroad.
      @romansroad.  2 роки тому

      Amen 🙏
      Thank you for watching!

  • @kaleababera356
    @kaleababera356 2 роки тому +1

    ❤🙏

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 27 днів тому

    but what about now

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 2 роки тому +1

    Betam mewodewo zemare .

    • @romansroad.
      @romansroad.  2 роки тому +1

      Thank you for watching!!
      ዶክተር ደረጀ የማይተካ ዘማሪ ነው።

    • @tsehayshiferaw4596
      @tsehayshiferaw4596 2 роки тому +1

      Geta Yasibew

    • @romansroad.
      @romansroad.  2 роки тому

      @@tsehayshiferaw4596 Thank you for watching !!

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 2 роки тому +1

    መዝሙር መዘመሩ ከእግዚአብሔር ለሰዎች ጥቅም የተሰጠው እንጂ አንዳች ከራሱ አይደለም። ሰው በእግዚአብሐር ጸጋ ወይም ህልውና ውስጥ ሲሆን ለሀገር ለትውልድ የሚሆን ነገር ይወጣዋል። ሌሎችንም ይጠቅማል። በተቀራኒው ደግሞ ልክ እንደደረጄ ከፀጋው ሲርቅ ተሳዳቢ፣ ዘረኛና እግዚአብሔር ባስነሳው መሪም ሆነ አገልጋይ ላይ አንደበቱን ለክፉ ተግባር ይጠቀምበታል። ደረጀ ዛሬ ላይ ካለበት ከጨለማ ህይወት ቀድሞ ያገለግለው የነበረው የናዝሬቱ ኢየሱስ ይታደገው። ከመሳደብ ይልቅ ቅዱስ ቃሉን መናገር ቢሆንለት። የቀደመው የዝማሬ ህይወቱ ለዛሬ ዋስትና አይሆንም።ምህረቱ ሰፊ ወደሆነው ጌታ ይመለስ።። 360 እነርሚያስንና ሀብታሙን የተጠጋ ሰው በህይወት እንዳለ አይቆጠርም። ምላስ እንጂ ያላቸው ማሰቢያቸው የለም። የሚያሳዝኑ ፍጥረታት ሆነዋል። ደረጀ ተመለስ፣ ተመለሰ ፣ ተመለስ ወደ ጌታ።

  • @haiethio9259
    @haiethio9259 2 роки тому +3

    በጣም ያሳዝናል በዚህ ሥራ ላይ የኖረ የእግዚአብሔር ባርያ እያሳደዱት ነው ሰው ለምን ይሞታል ለምን ዘር ይጠፋል ብሎ በመናገሩ ተነስተውበታል እግዚአብሔር ግን ያበረታዋል ይህንም አምናለሁ ።

    • @romansroad.
      @romansroad.  2 роки тому

      Stay blessed!
      Thank you for watching 🙏

    • @haiethio9259
      @haiethio9259 2 роки тому

      አሜን አሜን

    • @haiethio9259
      @haiethio9259 2 роки тому +1

      በጣም ውስጤን ነው የነካው ያሳዝናል በኢትዮጵያ ያሉ አገልጋዮች በሚያሳፍር ሁኔታ በዶክተር ደረጀ ከበደ ላይ ማዕበል ነው የተነሳው ግን የማዕበሉ ጌታ ከእርሱ ጋር ነው ማዕበሉም ጸጥ ይላል፣ክብሩም ይጨምራል የመናገርና የመቃወም መብት ወይም ነፃነት እንዳለው አልተገነዘቡም፣ በጣም ከሚገርመው ይህ ሁሉ ህዝብ መከራ ግድያ አፈና መፈናቀል የንብረት መውደም ሲደርስበት ለምን ህዝባችን ይህ ሁሉ ችግር ይደርስበታል ብለው አፋቸውን አልከፈቱም፣ ግን የእግዚአብሔር ባርያ መንግሥትን ተናገረ ብለው ከበሮ ይመታሉ ስህተት ቢሆን እንኳ ወንድማቸው ነው ምን አለበ ለአህዛብ አሳልው ከሚሰጡት ለብቻው ቢመክሩት ግን እግዚአብሔር ያያል ለሁሉም ግዜ አለው።

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 2 роки тому +1

    ጥሩ ነው አሁን የሚያደርገው ጥሩ አይደለም።

  • @alemayehusamuel270
    @alemayehusamuel270 2 роки тому +2

    የዱሮ መንፈሳዊነት አሁን ላይ አለ ብለህ ነው? መንፈሳዊነት የአሁን ነው:: ነገ ምን እንደምንሆን አይታወቅም ::

  • @mequanintterefetesfa3934
    @mequanintterefetesfa3934 2 роки тому +2

    ደራ ነፍሴ ነዉ

  • @marthamekonen6390
    @marthamekonen6390 2 роки тому +1

    sentue sewe yehone zemero melkamtenagro kezeya degmo endhe tesadebo hagere awardo christian yeteballewe

    • @romansroad.
      @romansroad.  2 роки тому

      Thank you for watching martha 🙏

  • @eyuawgichow4692
    @eyuawgichow4692 2 роки тому +2

    ወንድሜ በእውነት የዶ/ር ደረጀ ከበደን ለደሃው በየቀኑ ያለሃጢያታቸው እንደቅጠል ለሚረግፉ ወገኖች በጮኸ ብቸኛ የክርስቶስ ተከታይ ስለቸገኘ የዘመኑ የአብይ ተከታዮች ዘመቱበት አንተ ይህንን እውነት ይዘህ ስለወጣህ ዘመንህ ይባረክ። ሲቀጥል እንደነ መስፍን ጉቱ ያሉ የጌታን ቤት የሸቀጡ ወሮ በላዎች ሌሎቹም ጌታ የሚታል እንዳይመስላቸው ዋንጫው እስኪሞላ እንጂ። እስከዛ ይፋኑ ሆዳቸው አምላካቸው የሆኑ።

  • @user-bq2yj7jr2m
    @user-bq2yj7jr2m Місяць тому

    yEgzabher kal lay yetemeserete nigigirna mezmur firyama new. Yemelkam Hulu minch Egzabher bicha new.

  • @leyouasmamaw9495
    @leyouasmamaw9495 2 роки тому +3

    Dr Dereje❤️👏👏👏

  • @jossidave3951
    @jossidave3951 2 роки тому +1

    ደረጀ ከበደን በጣም ነው የሚወደው የነበረው በህይወት እያለ ባገኘው ብየ የምመኘው ሰው ነው ግን አሁን በፖልቲካ ውስጥ መግባቱ አልተመቸኝም የምር ዝም ብሎ ብዘምር ደስ ይለኛል

  • @kebenegemechu6181
    @kebenegemechu6181 2 роки тому +2

    Pls sew atesbekeben

  • @solomondawit6916
    @solomondawit6916 2 роки тому +1

    Ende mesfun gutu yalut ye pente jihadistoch gin zare ende eli teguzew na yiwatalen yilalu

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 2 роки тому +2

    Derje is a true man of God.I oppose any body who is opening his mouth against Derje in the name of Jesus.

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 2 роки тому +1

    Derje has been a reason for millions to come to Jesus in the last 50 years. Any body whonis against Derje belongs to the devil and the prophet of jezebel

  • @fanta4575
    @fanta4575 2 роки тому +2

    Rest in peace

  • @Menelik27
    @Menelik27 2 роки тому +1

    እሱን የምትነኩ የዘመኑ የብልፅግና ካድሬዎች ብታርፉ ብትረጋጉ ለራሳችሁ ትጠቀማላችሁ።ደረጄ ዝምብሎ ዘማሪ ማንም የሚዘልበት እንደናንተ ከንቱ ዘምሪ ወይም አማኝ እይደለም።ደረጄ ክርስትና የሚጠይቀውን ነው የሚያረገው የሚኖረው። ለተገፉ ለተራቡ ለሚታረዱ ፍትህ ነው የጠየቀው።ምንድነው ጥፋቱ ይሄ ሁሉ ዱላ በአስመሳዬች የወረደበት? አንድ ቀን ዓይናችሁ ሲከፈት ይገባችዋል!!

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 роки тому +1

    ከንቱ አድናቆት ነው ።

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 роки тому +1

    ደረጀ በአሁን ሰኡት በአብይ ላይ ያለው አመለካከትና ለአማራ ህዝብ
    የሰጠው ምክር ትክክለኛ አይደለም ።ምክር ያስፈልገዋል ።ዝም ብለህ አትካበው ።ንስሃ ቢገባ ነው የሚሻለው ።

  • @temesgenendrias530
    @temesgenendrias530 2 роки тому +1

    ኧራ ተውት ሥራ አጣችሁ
    ስውዮ መደገፍ ሆነ መቃውም መፍቱ ነው ወደ ክርስትና አታዳሉ ባካችሁ በአለማዊን ክርስትና አታስደቡ እሱ ስው ነው ይቅርባችሁ
    እንተለመዳው ትምህርትህን ቀጥል አታቀበጥሩ

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 2 роки тому +5

    ምን ዋጋ አለው ታድያ ዛሬ ያለበት ህይወት የማያገባውን ገብቶ እየፈተፈተ የአማራ ተወላጆችን አንዲ እየወተወተ ሌላ ጦርነት ሊያስነሳ የሚሞክረው እግዚአብሔር እኮ የፀጋ ስጦታ ቢሰጥ ህዝብን እንድናገለግልበትና ክብር ለጌታ እንዲሆን ነው ዛሬ ሁሉን ወደሀላ ጥሎ በፓለቲካ ስፕክሮ የአማራ ተወላጆችን ለማስከር የሮጣል ምነው ህውሀት 27 አመት አማራውን እንደዛ ሲገድል መሬቱ ሲነጠቅ እስርባልት ሲገድል የት ነበር ዛሬ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለው እስኪ ላማራው ህዝብ ምን አርገህለት ታቃለህ?ምነው እግዚአብሔር እንዳከበር ተከብረህ ብትኖር ጌታን ብልታሰድብ።

  • @LOBBY222333
    @LOBBY222333 3 місяці тому

    የሮሜ መንገድ ሳይሆን "የነፍጠኛ መንገድ" ለምን አትልም?
    በጣም ትገርማለህ? ይህ ሰው ትናንት ሲዘምር ዛሬ ዘረኛ ሆኖ ከአንደበቱ የሚወጣው ፀያፍ ነገር እጅግ ያሳዝናል!
    አላማህ ግልፅ ነው! ነፍጠኛ ነህ! የጴንጤ ዘረኛ ነፍጠኛ!
    አዎን የደረጀ መዝሙሮች እጅግ የተለየ ትንቢታዊ መገለጥ ናቸው! ነበሩም! ግን ዛሬ ያለበት የዘረኝነት ስካር እና እብደት በድሮ መዝሙሮቹ ሸቅጠህ ለማቅረብ የሞከርከው ቆሻሻ ተግባር አሳፋሪ ነው!

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 2 роки тому +1

    መዝሙር መዘመሩ ከእግዚአብሔር ለሰዎች ጥቅም የተሰጠው እንጂ አንዳች ከራሱ አይደለም። ሰው በእግዚአብሐር ጸጋ ወይም ህልውና ውስጥ ሲሆን ለሀገር ለትውልድ የሚሆን ነገር ይወጣዋል። ሌሎችንም ይጠቅማል። በተቀራኒው ደግሞ ልክ እንደደረጄ ከፀጋው ሲርቅ ተሳዳቢ፣ ዘረኛና እግዚአብሔር ባስነሳው መሪም ሆነ አገልጋይ ላይ አንደበቱን ለክፉ ተግባር ይጠቀምበታል። ደረጀ ዛሬ ላይ ካለበት ከጨለማ ህይወት ቀድሞ ያገለግለው የነበረው የናዝሬቱ ኢየሱስ ይታደገው። ከመሳደብ ይልቅ ቅዱስ ቃሉን መናገር ቢሆንለት። የቀደመው የዝማሬ ህይወቱ ለዛሬ ዋስትና አይሆንም።ምህረቱ ሰፊ ወደሆነው ጌታ ይመለስ።። 360 እነርሚያስንና ሀብታሙን የተጠጋ ሰው በህይወት እንዳለ አይቆጠርም። ምላስ እንጂ ያላቸው ማሰቢያቸው የለም። የሚያሳዝኑ ፍጥረታት ሆነዋል። ደረጀ ተመለስ፣ ተመለሰ ፣ ተመለስ ወደ ጌታ።

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 2 роки тому +1

    መዝሙር መዘመሩ ከእግዚአብሔር ለሰዎች ጥቅም የተሰጠው እንጂ አንዳች ከራሱ አይደለም። ሰው በእግዚአብሐር ጸጋ ወይም ህልውና ውስጥ ሲሆን ለሀገር ለትውልድ የሚሆን ነገር ይወጣዋል። ሌሎችንም ይጠቅማል። በተቀራኒው ደግሞ ልክ እንደደረጄ ከፀጋው ሲርቅ ተሳዳቢ፣ ዘረኛና እግዚአብሔር ባስነሳው መሪም ሆነ አገልጋይ ላይ አንደበቱን ለክፉ ተግባር ይጠቀምበታል። ደረጀ ዛሬ ላይ ካለበት ከጨለማ ህይወት ቀድሞ ያገለግለው የነበረው የናዝሬቱ ኢየሱስ ይታደገው። ከመሳደብ ይልቅ ቅዱስ ቃሉን መናገር ቢሆንለት። የቀደመው የዝማሬ ህይወቱ ለዛሬ ዋስትና አይሆንም።ምህረቱ ሰፊ ወደሆነው ጌታ ይመለስ።። 360 እነርሚያስንና ሀብታሙን የተጠጋ ሰው በህይወት እንዳለ አይቆጠርም። ምላስ እንጂ ያላቸው ማሰቢያቸው የለም። የሚያሳዝኑ ፍጥረታት ሆነዋል። ደረጀ ተመለስ፣ ተመለሰ ፣ ተመለስ ወደ ጌታ።

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 2 роки тому +1

    መዝሙር መዘመሩ ከእግዚአብሔር ለሰዎች ጥቅም የተሰጠው እንጂ አንዳች ከራሱ አይደለም። ሰው በእግዚአብሐር ጸጋ ወይም ህልውና ውስጥ ሲሆን ለሀገር ለትውልድ የሚሆን ነገር ይወጣዋል። ሌሎችንም ይጠቅማል። በተቀራኒው ደግሞ ልክ እንደደረጄ ከፀጋው ሲርቅ ተሳዳቢ፣ ዘረኛና እግዚአብሔር ባስነሳው መሪም ሆነ አገልጋይ ላይ አንደበቱን ለክፉ ተግባር ይጠቀምበታል። ደረጀ ዛሬ ላይ ካለበት ከጨለማ ህይወት ቀድሞ ያገለግለው የነበረው የናዝሬቱ ኢየሱስ ይታደገው። ከመሳደብ ይልቅ ቅዱስ ቃሉን መናገር ቢሆንለት። የቀደመው የዝማሬ ህይወቱ ለዛሬ ዋስትና አይሆንም።ምህረቱ ሰፊ ወደሆነው ጌታ ይመለስ።። 360 እነርሚያስንና ሀብታሙን የተጠጋ ሰው በህይወት እንዳለ አይቆጠርም። ምላስ እንጂ ያላቸው ማሰቢያቸው የለም። የሚያሳዝኑ ፍጥረታት ሆነዋል። ተመለስ፣ ተመለሰ ፣ ተመለስ ወደ ጌታ።

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 2 роки тому +1

    መዝሙር መዘመሩ ከእግዚአብሔር ለሰዎች ጥቅም የተሰጠው እንጂ አንዳች ከራሱ አይደለም። ሰው በእግዚአብሐር ጸጋ ወይም ህልውና ውስጥ ሲሆን ለሀገር ለትውልድ የሚሆን ነገር ይወጣዋል። ሌሎችንም ይጠቅማል። በተቀራኒው ደግሞ ልክ እንደደረጄ ከፀጋው ሲርቅ ተሳዳቢ፣ ዘረኛና እግዚአብሔር ባስነሳው መሪም ሆነ አገልጋይ ላይ አንደበቱን ለክፉ ተግባር ይጠቀምበታል። ደረጀ ዛሬ ላይ ካለበት ከጨለማ ህይወት ቀድሞ ያገለግለው የነበረው የናዝሬቱ ኢየሱስ ይታደገው። ከመሳደብ ይልቅ ቅዱስ ቃሉን መናገር ቢሆንለት። የቀደመው የዝማሬ ህይወቱ ለዛሬ ዋስትና አይሆንም።ምህረቱ ሰፊ ወደሆነው ጌታ ይመለስ።። 360 እነርሚያስንና ሀብታሙን የተጠጋ ሰው በህይወት እንዳለ አይቆጠርም። ምላስ እንጂ ያላቸው ማሰቢያቸው የለም። የሚያሳዝኑ ፍጥረታት ሆነዋል። ደረጀ ተመለስ፣ ተመለሰ ፣ ተመለስ ወደ ጌታ።

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 2 роки тому

    መዝሙር መዘመሩ ከእግዚአብሔር ለሰዎች ጥቅም የተሰጠው እንጂ አንዳች ከራሱ አይደለም። ሰው በእግዚአብሐር ጸጋ ወይም ህልውና ውስጥ ሲሆን ለሀገር ለትውልድ የሚሆን ነገር ይወጣዋል። ሌሎችንም ይጠቅማል። በተቀራኒው ደግሞ ልክ እንደደረጄ ከፀጋው ሲርቅ ተሳዳቢ፣ ዘረኛና እግዚአብሔር ባስነሳው መሪም ሆነ አገልጋይ ላይ አንደበቱን ለክፉ ተግባር ይጠቀምበታል። ደረጀ ዛሬ ላይ ካለበት ከጨለማ ህይወት ቀድሞ ያገለግለው የነበረው የናዝሬቱ ኢየሱስ ይታደገው። ከመሳደብ ይልቅ ቅዱስ ቃሉን መናገር ቢሆንለት። የቀደመው የዝማሬ ህይወቱ ለዛሬ ዋስትና አይሆንም።ምህረቱ ሰፊ ወደሆነው ጌታ ይመለስ።። 360 እነርሚያስንና ሀብታሙን የተጠጋ ሰው በህይወት እንዳለ አይቆጠርም። ምላስ እንጂ ያላቸው ማሰቢያቸው የለም። የሚያሳዝኑ ፍጥረታት ሆነዋል። ደረጀ ተመለስ፣ ተመለሰ ፣ ተመለስ ወደ ጌታ።

  • @tsehaygebreado6613
    @tsehaygebreado6613 2 роки тому +1

    መዝሙር መዘመሩ ከእግዚአብሔር ለሰዎች ጥቅም የተሰጠው እንጂ አንዳች ከራሱ አይደለም። ሰው በእግዚአብሐር ጸጋ ወይም ህልውና ውስጥ ሲሆን ለሀገር ለትውልድ የሚሆን ነገር ይወጣዋል። ሌሎችንም ይጠቅማል። በተቀራኒው ደግሞ ልክ እንደደረጄ ከፀጋው ሲርቅ ተሳዳቢ፣ ዘረኛና እግዚአብሔር ባስነሳው መሪም ሆነ አገልጋይ ላይ አንደበቱን ለክፉ ተግባር ይጠቀምበታል። ደረጀ ዛሬ ላይ ካለበት ከጨለማ ህይወት ቀድሞ ያገለግለው የነበረው የናዝሬቱ ኢየሱስ ይታደገው። ከመሳደብ ይልቅ ቅዱስ ቃሉን መናገር ቢሆንለት። የቀደመው የዝማሬ ህይወቱ ለዛሬ ዋስትና አይሆንም።ምህረቱ ሰፊ ወደሆነው ጌታ ይመለስ።። 360 እነርሚያስንና ሀብታሙን የተጠጋ ሰው በህይወት እንዳለ አይቆጠርም። ምላስ እንጂ ያላቸው ማሰቢያቸው የለም። የሚያሳዝኑ ፍጥረታት ሆነዋል። ደረጀ ተመለስ፣ ተመለሰ ፣ ተመለስ ወደ ጌታ።