የአለማችን 96% ህዝብ ስለማያስብ ከፈተና ጀርባ ያለው በረከት አይታየውም@DawitDreams

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 гру 2022
  • Watch our most recent videos
    / @dawitdreams
    Welcome to the official UA-cam channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
    On our UA-cam channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
    Make sure to subscribe our UA-cam channel to get up to date videos!
    SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingviewss
    TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
    Facebook ;- DawitDreams/...
    #Ethiopia #addis_ababa #DawitDreamslifesuccusscoach #Motivation #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #ethiopian news

КОМЕНТАРІ • 109

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Рік тому +10

    ዳዊትዬ አንተ ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ በኢትዮጵያ ምድር ሲያመጣህ ይህንን ማስተዋል የራቀውን መኖር ብር ብቻ ነው ብሎ ህሊናውን የሸጠውንና ብር ብሎ የጠፋውን እንድትመልስ መሆኑን ገና ትውልድ የገባው አይመስለኝም። እግዚአብሔር ጥበብና እውቀትን ያብዛልህ። አከብርሀለሁ፣ እወድሀለሁ ብርታትህ ከላይ ከሰማይ ቢሆንም እኔም በርታ እልሀለሁ።

  • @bebest-
    @bebest- Рік тому +17

    #አሜን!
    የሰማሁት እንዲገባኝ እየፀለይኩ ነዉ

  • @legesserikiba5941
    @legesserikiba5941 3 місяці тому

    ጌታ ዘመንህን ለበረከት ያድርግ

  • @Abc-zl6ts
    @Abc-zl6ts Рік тому +9

    እግዚአብሔር ሊያነሳህ ሲፈልግ በውድቀትህ ነው እላለሁ ስትወድቅ አለሁልህ ብሎ ቡድግ ያደርግሃል ድንቅ ነው የእርሱ ስራ ክብር ለፈጣሪ ይሁን 🙏🙏🙏 መፈተንን አትጥሉት በራሴ ስላየሁት ነው

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Рік тому +2

    ዳዊትዬ በጣም ነው የምወድሕ እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቅሕ የኢትዮጵያ ተሠፋ ታሥፈልገን አለሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👝

  • @yonasabebe236
    @yonasabebe236 Рік тому +10

    አንተ ለኔ ትለያለህ 10 class እያለሁ ሙሉ ክላስ አላመለጠኝም ህልሜን ያወኩት ባንተ you tube video ነው በጣም አመሰግናለሁ ዶ/ር ዳዊት💪💪💪💪😘😘😘

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 Рік тому +6

    ደዊት ድሪም ምርጥ ሰዉ እግዚብሔር ዘመንህ ሁሉ ይባርክ በጣም ጥሩ ግንዛቤ እያገኝዉ ነዉ

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Рік тому +3

    ዳቫአ እናመሠግናለን እድአመሠግን ያረከኝ አተ ነህ ሥለትፋሼ ሥለአካላቴ አሥቤ አላቅም ነበር ሙሉ አካልና ጤና ሥላለኝ በቂ ሥራ ሥላለኝ አመሠግናለሁ ሥላተ እግዚአቢሆር ይባረክ እወድሀለሁ ❤️

  • @tigista1977
    @tigista1977 Рік тому +16

    እንኮን በደህና መጣክልን ዴቭ ባንተ ብዙ እየተማርኩ ነው አመሰግናለው።

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 2 місяці тому

    አመሰግናለሁ

  • @endalkachewmokonen362
    @endalkachewmokonen362 11 місяців тому

    Dave tebarek enameseginalen ❤❤❤

  • @senaittesfamichael3202
    @senaittesfamichael3202 3 місяці тому

    God Bless you more and more 🙏🙏

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 Рік тому +3

    ድንቅ ሰው አናመሠግደናለን✌🙏

  • @diboradibora
    @diboradibora Рік тому +2

    በትክክለኛው ሰአት እየሰማሁህ ነው ረጅም እድሜና ጤና ዴቭ

  • @batsemesfin2231
    @batsemesfin2231 Рік тому

    እኔ ድንቅ ነኝ ሠላምክ ይብዛልኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ditesfu6932
    @ditesfu6932 Рік тому

    Dawit dreams እድሜናጤና ይስጥህ!!🙏👏👏👏

  • @rahmarobaabdu4697
    @rahmarobaabdu4697 Рік тому

    መልካም አስተማሪ ከህይወት ተመክሮህ በጣም እናመስግናለን "በረከት በፈተና ተሸፍኖ ይመጣል"

  • @user-mu9dd8kd3j
    @user-mu9dd8kd3j Рік тому

    የማምነው ሰው ቢኖ አንተን ነው እድሜ አብዝቶ ይስጥህ

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 Рік тому +2

    ማሸነፍ ያቃተኝ እንቅልፌን ነው

  • @user-vb6vb4yt3h
    @user-vb6vb4yt3h Рік тому

    ተባረክ አቦሁልም የምሰጥንትምህርትበጣምሀርፍነዉ

  • @meditadesse3360
    @meditadesse3360 Рік тому +1

    OMG It’s wonderful! Thank you!

  • @thaymelaku8801
    @thaymelaku8801 Рік тому

    thanks D

  • @gechman2299
    @gechman2299 Рік тому +1

    ዋው ድንቅ ትምህርት ነው

  • @remedantofik2493
    @remedantofik2493 Рік тому

    Thank you

  • @user-dd9jl9qo9m
    @user-dd9jl9qo9m 4 місяці тому

    Dawitye lmesgnh new yegebahu endante yabzaln🙏

  • @solution365
    @solution365 Рік тому +1

    እናመሰኛለን ዳዊት እውነትም ድንቅ

  • @tarikua2939
    @tarikua2939 Рік тому +1

    Thank you❤❤

  • @biniamgebretnsae9264
    @biniamgebretnsae9264 Рік тому

    በጣም ጥሩ ግንዛበ እያገኞዉ ባንተ ቡዙ እየተማሀርኮ ነዉ በጣም እናመሠግናለ ዳዊት ገበዝ ነ

  • @gm63
    @gm63 Рік тому

    በጣም አመሠግንሃለሁ

  • @urud8496
    @urud8496 Рік тому

    ዘመንኸ ይባረክ ዴቭ

  • @egzyabharyimsegenegzyabhar8908

    ዳዊቴ እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምልኝ

  • @_Gebetamedia8751
    @_Gebetamedia8751 Рік тому +1

    Thank you Deva

  • @HYF-sb1eo
    @HYF-sb1eo Рік тому

    እናመሰግናለን ዳዊት ድሪምስ

  • @tedrosbelay9216
    @tedrosbelay9216 Рік тому +1

    Thank you bro

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Рік тому +1

    የኔ ፈተና በዛ ይሀው ሳይሰለቸኝ በተደጋጋሚ እሞክራለው ተመስገን እግዚያብሄር ሆይ በፈተና የምፀናበትን ትዕግስት ስጠኝ

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Рік тому +1

    ድንቅ ትምህርት 👍👍👍

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 Рік тому

    Deveye ante tastemraleh yemigerm new , fetari endeigeban yadergen, Amen! Tebarek!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Рік тому +1

    ዴቭ.ጀገናችን

  • @serkalemadugna4998
    @serkalemadugna4998 Рік тому

    THANKS

  • @tigistwakene5975
    @tigistwakene5975 Рік тому

    Fantastic ❤

  • @weiniteklay4934
    @weiniteklay4934 Рік тому

    Wawww dawetya edmh ybarak tanaaysth fatare bozo eya tmaran naww tanks 🙏🙏🙏🙏💯💯💯❤❤❤❤👍🏽

  • @sisyaneshwoldgiorgis451
    @sisyaneshwoldgiorgis451 Рік тому

    ትክክለኛ መምህር ነህ ፈጣሪ ይባርክ።

  • @hanajusus9060
    @hanajusus9060 Рік тому

    Thank you!@

  • @hagosjuju9960
    @hagosjuju9960 Рік тому

    ሁሉም ትምህርት በጣም የምራል እና ለሱኣድ ሙኩታር ጀግና ሴትዋ ብትጋብዝልነ ደሰ የሚል ነዉ በቢዝነስ ብዙ ተመክሮ ኣለት

  • @fedila2587
    @fedila2587 Рік тому +1

    thank you

  • @bettyabera4294
    @bettyabera4294 Рік тому

    It’s a good lesson for life Thank you a lot 🙏

  • @addisalemwold
    @addisalemwold Рік тому

    አመሰግናለው ዳዊት ድሪም!!!!!

  • @esayasesayas1090
    @esayasesayas1090 Рік тому

    Dawit very good thanks bro

  • @amentertainment1049
    @amentertainment1049 Рік тому

    በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ ዴቭ

  • @lemelemayele2928
    @lemelemayele2928 Рік тому +2

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 1=1$ ተሳክቷል ...................

  • @mezagebrefe4604
    @mezagebrefe4604 Рік тому +1

    💖🙏💖god bells you

  • @menbereassefa719
    @menbereassefa719 Рік тому

    True

  • @abiyoteshete5308
    @abiyoteshete5308 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @almaz1360
    @almaz1360 Рік тому

    Selam❤❤❤

  • @bettyabera4294
    @bettyabera4294 Рік тому

    Btam Btam telke temherte nwe Thank you 😊

  • @beteseb1281
    @beteseb1281 Рік тому

    Respect ✌️

  • @meleket_media1986
    @meleket_media1986 Рік тому +1

    Thanks dave እኔን ለብቻዬ የምታወራኝ የሚመስለኝ ነገርስ.....

  • @akliluworkie5067
    @akliluworkie5067 Рік тому +1

    ሀገር ሀገረ የምትሆነው እነደዚሕ ባሉ ልጆቿ ነው!!!!!!

  • @wintaabraham8241
    @wintaabraham8241 Рік тому +1

    Wowwww

  • @negasiwoldu5707
    @negasiwoldu5707 Рік тому +1

    አቦ ይመችህ የብዝወች አረያ ነህ

  • @hebeshawuit8575
    @hebeshawuit8575 Рік тому

    አልሀምዱሊላ👏❤

  • @user-om8cf6ji7l
    @user-om8cf6ji7l 8 місяців тому

    Anet edemena tena yiseteh ewenet amesegenalew

  • @makbeltikue
    @makbeltikue Рік тому

    Eunet dawitiy tenkyou

  • @HiluT
    @HiluT Рік тому +1

  • @user-zi7rl6ue8r
    @user-zi7rl6ue8r Рік тому

    Amesegnalew.memer!!!

  • @fatimaabrahim6532
    @fatimaabrahim6532 Рік тому

    ❤❤❤

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobmamo-yb7jr
    @eyobmamo-yb7jr Рік тому

    betam arif sew neh ena betam amesegnalehu betam bzu teamr neh sew kefelge tamrgn kalfelge sebebega endehon asaytehgnal enam tamr eyeserahu new amesegnalehu

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 Рік тому

    ደሞዙ በነጻ ላይክ ነው

  • @MilkiyasKelbesa-jv9ck
    @MilkiyasKelbesa-jv9ck 9 місяців тому

    Ene mnm alalim beka egazabaher yetbekelgn deviye antn selsetagn amlken amsaganaulau

  • @rozaroza7147
    @rozaroza7147 2 місяці тому

    ዲቪ የሆነ ሳአትላይ አሳቅከኝ ኪሳራ በጥፊ ሲልህ ስተል የራሴ ሂወት አስታወስከኝ እኔ ከ1ሚሊዮን በላይ ኦንላይን ንግድ ከስሬላሁ ዶሞኮ ህልሜ አይደለም አሁን ግን ነቃሁ

  • @user-dd9dl6ye1r
    @user-dd9dl6ye1r Рік тому

    ሂወቴ ተለወጠ አተን መከታተል ከጀመርኩ በህዋላ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @totomkonen5616
    @totomkonen5616 Рік тому +1

    በእዉነት ልጅያለሁ የተመኝሁት ነገር ሁኖል ግን ምኞቴ ትንሽ ነበር

    • @adnanahmed4812
      @adnanahmed4812 Рік тому

      አሁንም ጠይቁ ይሰጣችኋል ነው ግን ማመን ያሰፈልጋል

  • @kassamamo-xz8jh
    @kassamamo-xz8jh Рік тому

    Denk neh!!!!

  • @firehiwotyohannes6748
    @firehiwotyohannes6748 Рік тому +1

    ሰላም ሰላም ወንድም ሳዳምጥህ ታጠነክረኛለህ

  • @tekatulu4624
    @tekatulu4624 Рік тому +2

    ዳዊት amesginlw ant len mertu sawu nha

  • @TsegabBekele-li6eq
    @TsegabBekele-li6eq 11 місяців тому

    እኔን ታውቀኝ ነበር እዴ

  • @toybemhamde2415
    @toybemhamde2415 Рік тому

    ህልም አለኛ መፅሀፍ እንደ ማግኛት እንችላለን እዉጭ ላለነዉ

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Рік тому

    አንተ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ ነህ

  • @user-rt2oq8dv8c
    @user-rt2oq8dv8c Рік тому

    እባክህ ስምህ ውስጥ ተ ወይም ሰ ፊደላት ያነግሳሉ ይባላል ዳዊትትትትት

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 Рік тому +13

    the good part of dawit dreams inspiration coincides with biblical principles

    • @Faiselmoha
      @Faiselmoha Рік тому

      And if you had read Quran, you would say the same

  • @firehiwotyohannes6748
    @firehiwotyohannes6748 Рік тому

    መስራት እፈልጋለሁ ግን

  • @kebedeibrahim1194
    @kebedeibrahim1194 Рік тому

    hey , how I get this book plisse?

    • @user-zv2il4so3d
      @user-zv2il4so3d 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛

  • @FerhanAhmedabdellah-jb9ck
    @FerhanAhmedabdellah-jb9ck 10 місяців тому

    WAN baredadha nu dhamte galatomi

  • @amelemandefro6091
    @amelemandefro6091 Рік тому

    Bitkikil yenien limad new ysetemarkew

  • @yordanos3444
    @yordanos3444 Рік тому +1

    መፅሐፉን እንዴት ነው የማገኘው

    • @solution365
      @solution365 Рік тому

      yet new yaleshw?

    • @sofiseid6257
      @sofiseid6257 Рік тому +1

      እኔ ሶፊያ እባላለሁ ጅማ ነኝ መፀሀፍ እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @tigista1977
    @tigista1977 Рік тому +2

    መጽሐፍክን እዴት ማግኘት እችል ይሆን?

    • @dudu281
      @dudu281 Рік тому

      Its everywhere ....የሚያዞሩትም ይይዙታል

    • @solution365
      @solution365 Рік тому

      yet new yaleshw?

    • @tigista1977
      @tigista1977 Рік тому

      Dubai

  • @woubeshetbelachew7138
    @woubeshetbelachew7138 Рік тому

    Share my experienc .
    e: My son, when he was Five years old use to ask me to buy him all stuff he see by road side while I drive him to school. One day he asked me to buy him a horse, I said I don't have enough money. Funny reply/question from My son. Why don't you buy more money, he said. It's funny and shows innocence of children.

  • @temesgenkeyo4851
    @temesgenkeyo4851 Рік тому

    bewnet Ntgerm Sew Neh Endet Endemtchl

  • @dollar225
    @dollar225 Рік тому

    1.ገንዘብ
    2.ገንዘብ
    3.ገንዘብ
    ሙስሊም ሆነ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆናቹ ሁሉ እግዚአብሔርን ሆነ አላህን አይታቹታል, ያየ ካለ በአካል ያሳየኘ

  • @fedila2587
    @fedila2587 Рік тому +1

    Thank you

  • @ethiopan100
    @ethiopan100 Рік тому

    Yezemnu jegna nehe lesw yetnore hiwot new waga yalewu

  • @emebetworku2230
    @emebetworku2230 Рік тому

    Thank you

  • @Omjumjad
    @Omjumjad Рік тому

    Thank you