አእምሮአችንን እንዴት እናፅዳ? | Dr. Wedajeneh Meharene | Shanta | Dawit Dreams

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 179

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 3 місяці тому +10

    ዶ/ር ወዳጄነህ ከክፉ ይጠብቅህ እንወድሃለን ።

  • @bilenasfawasfawbilen9965
    @bilenasfawasfawbilen9965 9 місяців тому +25

    እንዴት እንደምትረጋጋኝ ዶር ወዳጄ ነህ ክብር ይስጥህ እድሜ ይስጥህ አይምሮዬ ብልሽት ያለ ነው ስሳማህ ታረጋጋኛለህ ክብር ይስጥህ

  • @kemalbeshir154
    @kemalbeshir154 4 місяці тому +12

    ዶር ወዳጄነህ እንደ አንተ አይነት 100 ይኑረን!! ❤❤❤ ቃላት ያጥረኛል ።

  • @mennabekelebekele676
    @mennabekelebekele676 6 місяців тому +12

    ዶ/ር ወዳጄነህ የሚገርም ትምህርት አንተ 1ኛ🎉ዶክተር እንኳን አበሻ ሆነህ ተፈጠርክልን ክብረት ይስጥልኝ❤

  • @almaznegash7914
    @almaznegash7914 9 місяців тому +21

    You are an amazing person Dr

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 9 місяців тому +6

    Dr እድሜን ጤና ይስጥህ ❤

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 9 місяців тому +39

    I prefer to see nd listen him more than zy back ground movie nd music

    • @weyniamdeyohannes848
      @weyniamdeyohannes848 8 місяців тому +3

      Yes

    • @melkammasseb3796
      @melkammasseb3796 2 місяці тому +2

      I hope they avoid the unnecessary background tons of foreign pictures. It’s distracting. We like his authentic picture and presentation. I don’t watch it as I used to for this reason. Please fix.

  • @TemesgenTemu-wo7mn
    @TemesgenTemu-wo7mn 6 місяців тому +3

    I love you D/r. God give us like you individuals. Thanks a Millon

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 5 місяців тому +2

    እግዜአብሔር በምድር እንደእናንተ አይነቱን አፅናኝ የሰጠን ለእኛ አስቦ ነው አናመሰግናለን

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa 4 місяці тому +2

    ደኩተርየ እደትኮ እደምወዲህ ብዙ ነገር አስተምረህኛል በውነት ኑርልን

  • @abunigussie1576
    @abunigussie1576 4 місяці тому +2

    ዶር ወዳጄነህ እድሜህ በሙሉ ክበር እንዳንተ አይነት ኢትዮጲያዊ ብሩህ አምሮህ ለኛ ለወገኖቻችን የተረፍክ ትምህርቶችህ ቀና አንደበተ ርቱህ እግዚአብሄር ስለሰጠን አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኑርልን

  • @metimaranata1940
    @metimaranata1940 8 місяців тому +2

    “The great mind of marry “ ባንተ መፅሀፍ በጣም ተባርኬበታለው የማሪያም ታላቅ አይምሮ

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 3 місяці тому

    አላህ ይጠብቅህ ዶ/ር ወዳጄነህ.. ምርጥ ምክር እና ትምህርት ነው.. ለብዙ ጊዜ ነው ያዳመጥኩት ❤❤❤ አመሠግናለሁ ❤ 1ኛ ነው ...🎉🎉🎉 ሀቅ.. ገለፃህ...

  • @AzebKidanemariam-x6l
    @AzebKidanemariam-x6l 7 місяців тому +3

    ዶክተር አንተ የኢትዮፒያ እንቁ ነህ ተባረክልን🙏❤️

  • @tigistmengistu4976
    @tigistmengistu4976 8 місяців тому +1

    Tthanks Dr. Egziyabeher Yestke Enamsegnalen

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 4 місяці тому

    ዶክተር በጣም ብዙ ነገሮችን እንድናውቅ ስለመከርከን በጣም እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ

  • @selamawiabrham
    @selamawiabrham 9 місяців тому +4

    Thank you Dr wedajeneh

  • @AbebaBerhe-wv4dk
    @AbebaBerhe-wv4dk 4 місяці тому +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi 9 місяців тому +3

    እናመሰግናለን ዲር ወዳጄነህ

  • @TAMRATHURUMA
    @TAMRATHURUMA 3 місяці тому

    ዶ/ር ወዳጄነህ እንኳንም ኢትዮጲያዊ ሆንክ ኑርልን ስምክንም ስወደው የሐያቴ ስም ስለሆነም ዘመንህ ይባረክ 💚

  • @TigistDebena
    @TigistDebena 6 місяців тому +1

    Wawo it it's amazing
    Thank you doc I am proud of you

  • @bamlakesintayu6186
    @bamlakesintayu6186 6 місяців тому +1

    ዶክተር ድንቅ ትምሕርት!!!

  • @FrehiwotMahdere-ue2lu
    @FrehiwotMahdere-ue2lu 7 місяців тому

    እውነትነው ዶ/ር የዛሬ ትምህርት
    ውስጤ ገባ በኔ ባህሪ ውስጥ ከ12ቱም የተወሱኑት በኔ ውስጥ አሉ
    ከሰው ተቀይሜም ይሁን አስቀይመውኝ በለቱ ይቅር ካላልኩኝ ሲመኝ እንቅልፍ ሲያሳጣኝ ያድራል
    ዶ/ር እውነት ነው ትልቅ ትምህርት ነው ሁሌም መልክትህ ውስጣችን ነው
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
    ዘመናችሁ ይባረክ ፍቅር ከልብ እናመሰግናለን

  • @DagagaDabeko
    @DagagaDabeko 2 місяці тому

    ዶ/ር ወዳጄነህ የሀገር ሀብት ነህ! ረዥም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ!!

  • @Almbel
    @Almbel 9 місяців тому +2

    Dr. Thank you, God bless you

  • @SinkeSegaye
    @SinkeSegaye 4 місяці тому +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 8 місяців тому +1

    ጎበዝ ኢኻ መምህር ዶክተር ወዳጄነህ

  • @mengistutamrat9684
    @mengistutamrat9684 8 місяців тому +1

    Dr . Yours education beast and clear, god bless you.

  • @EyasuGetahun-b2e
    @EyasuGetahun-b2e 7 місяців тому +1

    d/r betam ameseginalehu keyirehegnal be ewnet!!!

  • @meseretaytenfesu9628
    @meseretaytenfesu9628 8 місяців тому +2

    Thank you for this good advice

  • @Ayu-sz1kb
    @Ayu-sz1kb 8 місяців тому +1

    Wow betam des yemil timihirt thank you

  • @getuemiru
    @getuemiru 7 місяців тому +1

    Thank you Dr!

  • @EdiIsmael-cw3fb
    @EdiIsmael-cw3fb 8 місяців тому +1

    Alah edemena xena yesxeh I really proud of u

  • @mihreteabmichael1125
    @mihreteabmichael1125 4 місяці тому

    An incredible speech
    God bless you
    Thanksss a lot for your advice

  • @piccolinamiquerido8128
    @piccolinamiquerido8128 4 місяці тому

    Wow...it's really Amazing Doctor.....thanks 🙏🙏🙏

  • @TigstFerdegn
    @TigstFerdegn 4 місяці тому +1

    ክበርልን በእውቀትክ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን

  • @yeshiroba2049
    @yeshiroba2049 8 місяців тому +2

    Thank you ❤❤❤

  • @KemeriaAman
    @KemeriaAman 3 місяці тому

    ሦስት ሰዎችን አወዳድሬ ዶ/ር ወዳጄነህ በለጠብኝ።

  • @yenegetmekuriaw7641
    @yenegetmekuriaw7641 8 місяців тому +1

    Thank you Dr,s

  • @AMAREAsefa-x5i
    @AMAREAsefa-x5i Місяць тому

    God bless you.your are true doctor

  • @tigistadino6358
    @tigistadino6358 7 місяців тому +1

    እውነት ነው በእውነት💖

  • @ermiasbirru1065
    @ermiasbirru1065 9 місяців тому +12

    ሰለ ልጆች ማሳደግ በተለይ ከ5 ...16 አንድሜ ቢያስተምረን

  • @Yosantewelde-wk7ks
    @Yosantewelde-wk7ks 9 місяців тому +2

    Dr thanks

  • @edendesay1439
    @edendesay1439 7 місяців тому +1

    God bless you

  • @TenayeLikyelw
    @TenayeLikyelw 9 місяців тому +2

    Betam enamesegnalen D/r edmena tena yistlgn

  • @netsanetgirma131
    @netsanetgirma131 9 місяців тому +2

    Thank You

  • @tigistihaile9318
    @tigistihaile9318 4 місяці тому

    A short and saturated behavioral analysis.
    I would love to hear more thank you Dr.

  • @tamiratguto-l9y
    @tamiratguto-l9y Місяць тому +1

    ❤❤❤God bless you

  • @legessebalko9689
    @legessebalko9689 7 місяців тому +1

    veryyyyyyyyyy corrrect dear!!!!!!!!!!!!!

  • @berechaabera6715
    @berechaabera6715 6 місяців тому

    Dr really thank you

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 9 місяців тому +4

    የምትገርም ነክ አመሰግናለሁ

  • @meazatesfaye7989
    @meazatesfaye7989 9 місяців тому +3

    ዶክተር በጣም ነው የማመሰግነው

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 9 місяців тому +2

    እውነት ወድሜ

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 9 місяців тому +3

    Really true thanks blessed

  • @DarikYohanes
    @DarikYohanes 6 місяців тому

    Dr I thank you!!!

  • @surafelhailu5858
    @surafelhailu5858 9 місяців тому +35

    ዶክተር ወዳጄነህ ሰዎችን ያስተምራሉ ብለህ የምታቀርባቸው ሀሳቦች ጥሩ ናቸው ነገር ግን ለኢትዮጵያውያን ስለሆነ እያስተማርክ ያለኸው እንግሊዘኛ ቋንቋ መጠቀም ትተህ የአማርኛ ፍቻቸውን ተርጉመህ ሙሉ ሀሳብህን በአማርኛ ብታቀርብ መልካም ነው ምክንያቱም አማርኛ ጀምረህ እንግሊዝኛ ስትቀላቅልበት አንደ እኛ እንግሊዘኛ ቮካብለሪውን ጠንቅቀን የምናውቅ ሰዎች አረ ተሳስተሀል እያልን ሀሳባችንን መበታታን የለብንም ሁለተኛ ደሞ እንግሊዝኛ የማናውቅ ሰዎች ሀሳብህን በአማርኛ በጥሞና ስናዳምጥ ቆይተን እንግሊዝኛ ስትቀላቅል ምን ማለቱ ይሆን እያልን ቀሪ ሁለት ሶስት ደቂቃ ሀሳባችን እየተበተነ ከሙሉ ሀሳብህ ጥቂቱንም እንኳን ፍሬአማ ሳንሆን የምትለቀውን ቪዲዮ አይተን ብቻ እየወጣን ነው።

    • @elsabettsegaye9966
      @elsabettsegaye9966 8 місяців тому

      ትክክል በእውነት! እኔም እያደመጥኩኝ ለምን ይሄንን እንግሊዘኛ ይጠቀማል እያልኩኝ ነበር።

    • @lily-qz4mm
      @lily-qz4mm 8 місяців тому +6

      what he is doing is great. we need the clinical/behavioral/scientific names of these cognitive behaviors in english as it's quite educational. To your point, I strongly advocate on the use amharic-only public speech since many of them insert broken english anyway. My reaction is exactly as you described it. it also makes me mad that most of them mix english thinking its a sign of civilization... however, in this podcast, all I heard was the scientific names. Not sure about his other interviews tho.... I'm just referring to this podcast

    • @EstubAlene
      @EstubAlene 4 місяці тому +1

      ሁሉም ኢትዮጵያውያን ኣለም ኣቀፍ ቋንቋ የማንችል ነዞች ኣይደለንም ደግሞም በኣማረኛ እየተረጎመ ነው የሚያስትእምረው ::

    • @redwankemal7689
      @redwankemal7689 4 місяці тому

      😅

    • @dassalegntaddess7354
      @dassalegntaddess7354 4 місяці тому

      ይሄ ያንተ አስተያየት ለምሳሌ Labeling ማለት ወይንም judgmental ብሎ እያስተማረክ እንደሆነ ብታውቅ ይሄን ጥያቄ አጠይቅም ነበር🤣❤👍

  • @Dior768
    @Dior768 4 місяці тому

    ❤❤❤ thank you❤❤❤

  • @redietbekele309
    @redietbekele309 9 місяців тому +4

    ሁሉም ችግሮች አሉብኝ፤ ጥያቄ ግን እንዴት ላስወግዳቸው የሚለው ነው?እነዚህ ስሜቶች ፈልጌ ወደ ውስጤ አላመጣቸውም ራሳቸው ናቸው የሚመጡት።

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 9 місяців тому +2

    Thanks for sharing, Dr ❤❤

  • @chinaangelangel
    @chinaangelangel 4 місяці тому

    Thanks alot

  • @Teshalla
    @Teshalla 21 день тому

    God bless you 🙏

  • @felekemelesse7730
    @felekemelesse7730 27 днів тому

    የተረበሸ አእምሮ የሚያድስ ፍቱን መድሃኒት “የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።”
    - ሮሜ 12፥2

  • @PomPomm-nq6tm
    @PomPomm-nq6tm 4 місяці тому

    Thank your ....

  • @wubeshimelsworkie191
    @wubeshimelsworkie191 3 місяці тому

    ዶክተር ድንቅ ትምሕርት!!!

  • @atsedubekele335
    @atsedubekele335 8 місяців тому +2

    12my problem 😮 I need to solve thank you Dr you are Amazing 🤩

  • @mahiyeni5878
    @mahiyeni5878 2 місяці тому

    Wow you are so amazing may god bless you and your family 🥰

  • @heedasleedas3700
    @heedasleedas3700 3 місяці тому +1

    እኔ እራሱ ዛርየ በጣም ነዉ ያዘንኩት የተጨነቅሁት ሁሉም ነገር ከባድ ሆንወብኛል ሰወች የዋህነቴን አዉቀዉ መጠቀሚያቸዉ ያደርጉኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ከሰዉ ሁሉ አርቅ ከሰዉ እርቄ እስከ መቸ 😥😥በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @KenasaGizaw
    @KenasaGizaw Місяць тому

    Thank u ❤

  • @hannge7073
    @hannge7073 8 місяців тому

    በጣም ትክክል ሰው ቆንጆ ነህ ሲባል ተባረክ Thank you ማለት ሲገባው ምን ዋጋ አለው ግርም ድንቅ ይለኛል ለምን እሽ ተባረኪ ክ ማለት ዋዉ ውስጤ ያለውን ዘረገፍከው።

  • @Amareyenealem-j5o
    @Amareyenealem-j5o 2 місяці тому

    thanks dr wedajenew

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 9 місяців тому

    Ewunet new Ena mesgenlehne Dr

  • @kalkidantadele2068
    @kalkidantadele2068 3 місяці тому

    Thank you!

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 9 місяців тому +5

    Background የነጮችን video መልቀቁ ጥሩ አይደለም። መልዕክቱ ለኢትዮጵያውያን ከሆነ የኛን ሰዎች video ብትለቁት more አድማጭ ይኖረዋል ባይ ነኝ።

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 9 місяців тому +3

      የሚተገብር እንጂ የሚያደምጥ መቼ ጠፋ?ዋናው መልእክቱ ነውና እንጠቀምበት።

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 8 місяців тому +1

      ዋናው መልዕክቱ ነው።

  • @desalegnmazaw1966
    @desalegnmazaw1966 7 місяців тому

    tanxs

  • @Kidane-y5e
    @Kidane-y5e 3 місяці тому

    Enamesegnale❤

  • @HiwotBeyene-xp5oi
    @HiwotBeyene-xp5oi 3 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @WasihunLemma
    @WasihunLemma Місяць тому

    Very good 👍

  • @Kalkidan-jv3ls
    @Kalkidan-jv3ls 7 місяців тому

    Tank you

  • @tigeagegn-jy2qr
    @tigeagegn-jy2qr 5 місяців тому

    ዶክተር ዬ አተትለያለክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MaryJhon-u9l
    @MaryJhon-u9l 8 місяців тому

    Jesus loves you ♥️ Amhara great again 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @GelilaNeguse
    @GelilaNeguse 2 місяці тому

    ምርጥ ሰው አመሰግናለሁ

  • @mekdestesfa5319
    @mekdestesfa5319 9 місяців тому +2

    የኔ ድክመቶች ይኸው

  • @SelamawiteKflu
    @SelamawiteKflu 3 місяці тому

    ❤ሰላምህ ይብዛ❤

  • @TemesgenTemu-wo7mn
    @TemesgenTemu-wo7mn 6 місяців тому

    እረ በእግዚአብሔር ሰውየውን አይቼ አልጠግበውም ሌላ ነገር ከሚሆን d/r ባታጠፉት ደስ ይለኝ ነበር❤

  • @tigistmengistu4976
    @tigistmengistu4976 8 місяців тому

    betam teru new

  • @monika-js2us
    @monika-js2us 10 днів тому

    Enamsginalen

  • @nathnaelwassieweldegebriel5634
    @nathnaelwassieweldegebriel5634 8 місяців тому

    Thanks a lot!!!

  • @JacobEntertainment520
    @JacobEntertainment520 8 місяців тому +1

    🙏🙏🙏

  • @niguseabiye2390
    @niguseabiye2390 4 місяці тому

    እኔ እምጠይቀው የእነዚህ ሌሎችን እናስተምር ባዮች እነሱ እሚያምኑበትንና እሚያደርጉትን ወይስ ለቢዝነስነቱ።

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn 8 місяців тому

    Amen Amem❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiylegonfaa8176
    @hiylegonfaa8176 4 місяці тому

    WOW

  • @ameleworkazeze4040
    @ameleworkazeze4040 8 місяців тому

    Symron yemyatsedaw ye Egziabher kal bcha new!!!

  • @Slenamedia1
    @Slenamedia1 14 годин тому

    Magnification
    Discounting the posetive
    Shoulding
    Mind filtering
    Personalization
    Jump to conclusion
    Labeling
    Emotional reasoning
    Overgeneralization
    Catastrophysing
    Polarization

  • @MekdiGech
    @MekdiGech 3 місяці тому

    the quation is how can i clean my negetive thought?

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 8 місяців тому

    Gifabet enji muud ymiyz ga enkuwanm ngergegn endeza eyalu nw biye feqadegna alhonm truuuuu miknyat abqtooo

  • @HirruuteBeellaay
    @HirruuteBeellaay 9 місяців тому

    Deneqe sawe nahe enamasagnalane,tabaraqe

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen 7 місяців тому

    Are you an advocate of the new age movement?

  • @AshenafiBrhanuAshenafi
    @AshenafiBrhanuAshenafi 8 місяців тому

    ጠማማ ኣረመኔ

  • @Birhanukebede-or8el
    @Birhanukebede-or8el 4 місяці тому

    wow

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 8 місяців тому

    Tikikil ❤