@GEBEYANU I'm glad that you visited Canada 🇨🇦 and have this wonderful impression. I wish some politicians also got an opportunity. Most of them never visited Western countries. Even if they did, they don't mingle with people.
I live in West Canada, and my house overlooks the Pacific Ocean, a house by the beach...but the people are cold as Ice and run systematic racism. I would say Canada is a more-day apartheid state, they just don't say it publicly. You are taxed the highest and the health care system is a sham. Yes, it's peaceful and beautiful but you can only say and think within the box. The democracy scop is defined for you. You will understand better when you live here. The people say and smile at you and do the opposite behind you, that's a common culture here. You really can't know what they truly think of you. They don't lie, they don't usually fight with each other most of the time but they are not honest either. That's Canada and its people at a high level.
@Wubshetgetachewu4839 I did not know such a thing existed. So if you could tell us more about the "English English" version since you already educated us about the "Amharic English" one? What do you say?
It doesn’t mean that the law doesn’t require u to carry ur id 😂 they don’t randomly ask u for id however for safety reasons if anything wants to happen to they have to be able to identify.
This is very unethical taking this miner issue. As you said you saw homeless person peeing really? Do you think this mentally unstable person can determine this great land in this planet? Very sad to see you saying this. The person you saw has the shelter to live in and social assistance each month. I think better you retract your statement you made about. Remember you are living in a county that innocents slaughtered and slaughtered like chickens. And government employees begging for food
ሰሎሞን ሹምዬ በሁለት ዙር ለአምስት ወራት በካናዳ በነበረው ቆይታ የታዘበውን በካአብ ደምስስ ጠያቂነት ይነግረናል፡፡ የዛሬው ሁለተኛ ክፍል ሲሆን አዳዲስ እውነታዎችን የያዘ ነው፡፡ ስለአገሩ ገጽታ እና ሁኔታ፤ ኢትዮጵያውያኑን ዲያስፖራ ጨምሮ ስለህዝቡ አኗኗር እና ስልጣኔ ከኢትዮጵያ ጋር እያነፃፀረ በርካታ ጉዳዮችን ዘና ባለ መንገድ ያነሳል፡፡ እስከመጨረሻው ተከታትላችሁ ተወያዩበት፡፡ ሃሳብ አስተያት ካላችሁ በኮመንት መስጫው ላይ አጋሩን፡፡ ለሌሎች እንዲደርስም ላይክ እና ሼር ማድረግ አትርሱ፡፡ ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ደወሏን ብትጫኑ ለወደፊት ኖቲፊኬሽን ይደርሳችኋል፡፡ እናመሠግናለን!
@GEBEYANU I'm glad that you visited Canada 🇨🇦 and have this wonderful impression. I wish some politicians also got an opportunity. Most of them never visited Western countries. Even if they did, they don't mingle with people.
ሰለሞን ሹምዪ በንበረህ አጭር የካናዳ ቆይታ የተገነዘብህዉንና የመሰለህን ሃሳብ አቅርበሀል በብዛት ትክክል ቢሆንም ትንሽ ያነሳሀቸዉ ነገሮች ግን ብዙ የግንዛቤ ስህተቶች አሉባቸዉ። እንደ ሀሳብ ስለሀገሩ ሀሳብ የሚሰጡህን ሰወች በጥንቃቄ ብትመርጥ የተሻለ ግንዛቢ ሊያስጨብጡህ ይችሉ ነበር። በሚቀጥለዉ ዘገባህ የተሻለ ትሰራለህ ብዪ ተሰፋ አደርጋለሁ።
ሰሌ እንኳን በደህና ወደ አገር ቤት ተመለስክ። ሌላው ሰሌ አገራችን ከአለም የገንዘብ ድርጅት ለረዥም ስትጠይቅ የነበረውን ገንዘብ ለረዥም ግዜ አልሰጥም ብለው የነበረውን ገንዘብ ባንክ ተፈቀደላት ከተባለበት ዕለት ጀምሮ በዕርግጥ አንለቅም ያሉበትን ምክንያቶችም እንዲሁም አሁን ተፈቀደው ለተባለውም ብድር የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን በግልፅ ለህዝቡ ባልተገለፀበት ሁኔታ ብድሩን ለመክፈልም ይሁን የሃገራችንን ኢኮኖሚ ለማሳደግ ይህን በብድር የተገኘውን ውሰን የገንዘብ ሃብት በአግባቡና በፍትሃዊነት ለመጠቀም የሚያስችሉ ስራዎችን ከመስራት አንፃር በመንግስት እየተወሰደ ያለው ተግባር እንደኔ በግዜያዊ መፍትሄዎች ያተኮረ እንጅ በዘላቂነት ለችግሩ መፍትሄ በሆኑ ተግባራት ላይ ነው አላምንመ። ምክንያቱም ለምሳሌ የዶላር ምንዛሬ መጨመር በህዝቡ ኑሮ ላይአሉታዊ ይህ ነው የማይባል ነው። ነፃ ገበያ አምራችና ከፍተኛ ኤክስፓርት ማድረግ በቻለ አገር አዋጭ የኢኮኖሚ ፓሊሲ ቢሆንም በእንደኛ አይነቱ ከኤክስፓርቷ ኢምፓርቷ በሚበልጥባት አገር ላይ ከፍተኛ ትኩረትና ጥናት ላይ የተመሰሩት ተግባራቶችን ካልሰራን ብድሩን ወለድ መክፈል ካለመቻላችንም በላይ ሃገሪቷ ወደ አላስፈላጊ ችግርና መቀመቅ ሊያስገባት እንደሚችል የተለያዩ ሃገረት ተሞክሮ ያሳየናል። ሰሌ ባጠቃላይ የኔ ሃሳብ አሁን በሃገራችን ዝም ብሎ በምርትም ሆነ በአገልግሎቶች ላይ እየጣለ ያለው ግብር ህዝብን እያማረረ ይገኛል። በመሆኑም በሃገራችን አጠቃላይ የኢኮኖሚ ፓሊሲና እስትራቴጅ ዙሪያ ያሉ ክፍተቶችንና የመፍትሄ በተመለከተ በዘርፍ ሙያና ዕውቀትና ያላቸው ሙሁራኖች የሚወያዩበት መድረክ ብትፈጥር ምን ይመስልሃል???
ሰልዬ አንዳንድ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ የመንግስት ሰርዓቶች የሚደርጉትን ነገር ስታይ ተሰደድ ተሰደድ ይላል እንጅ እኔም እንዳንተ ነው አስተሳሰቤ :ፈጣሪ የፈጠረኝ ኢትጵያዊ አድርጎ ስለሆነ : ቢለማም ቢከፋም ኢትዮጵያ ውስጥ ነው መኖር የምፈልገው።እድሉን አግኝቼ ትንሽ ሰራ ሰራ አድርጌ ጎብኝቼ ብመጣ ግን አልጠላም😉
ደስ የሚል እይታ ነው በመጨረሻም የሰው የሰው ነው ! ሀገርን የመሰለ የለም ። እንኳን ተመለስክ ።
የሰለጠነ አስተሳሰብ እውነትን ተናግሮ የመሸበት ማደር👍👍
ካናዳና ኢትዮጵያን ማወዳደር ምን አይነት ድፍረት ነዉ። ካናዳ ሳትሰራ ቢያንስ መኖርያ ገንዘብ ያገኛሉ። በይና የበይ ተመልካች ያለበት ኢትዮጵያ ማነፃፀር አይነፋም።
ሶል ወዳጄ እንኩዋን በሰላም ተመለስክ
ሁሌም አስማሪ የሆነ ቻናል ነው እናበረታታ
ጥሩ እይታ ነው በተለይ ሰው ላይ የሰሩትን ስልጣኔ። ትንሽ አስተያየት ለመስጠት ያህል ዱባይ ከመሬት በተቆፈረ ነዳጅ በረሀ ውስጥ ብልጭልጭ ከመስራት ውጪ በራሷ መርፌም አታመርትም። ቻይና ጥሩ እምርታን እያሳየች ነው አይካድም ነገር ግን እሷም ብትሆን ሀንፃ እና የሚብለጨለጩ ነገር ላይ ብዙ ትኩረትን ሰታ ነው የምትንቀሳቀሰው በተረፈ ሲስተማቸው ከ ሰሜን አሜሪካ ጋራ አይወዳደርም።
ባለሶስት አይናው ሶላችን ካናዳን በደንብ ተርኳታል ።❤🙏🙏🙏
ካናዳ ከመጣሁ ጀምሬ ጆግራፊ ትምህርቴን ተመልሼ በደንብ መከለስ እንዳለብኝ ነው የሚሰማኝ እና ደግሞ ኢኮኖሚው ከCOVID በሗላ በጣም የኖሮ ውድነትን አስከትሏል እሁን ደግሞ የስራ ምጣት ለሁሉም ሰው ፈታኝ ሁኔታ ላይ ነው ህዝቡ እነስም የስደተኛ ነገር እንገፍገፏቸዋል
የፍርድ ቤቱ እና የትራፊክ ፖሊሱ ገጠመኝ ለአገራችን ትልቅ መማሪያ ይሆናል። እዚህ አገር ከቅጣት የሚገኝ ገቢ በየዓመቱ ሲዘገብ በኩራት ነው። ከቅጣት የሚገኝ ገቢን እንደ ዕቅድ ይያዛል።
ሶሎ ሰለ ካናዳ የተናገራከዉ 100% ትክክል ነው እዉነት ነው ካናዳ ሰዉ እንዴ ኢትዮጵያ ሆቴል ምግብ ቡዙ ሰባሉ አይታዪም ኢትዮጵያ ምግብ ቤት መርጦ ነው በየ ቀኑ የሚበሉት ለማንኛውም እናመሰግናለን🎉🎉🎉
ሰሌ እኔ በጣም ዎክ አደርጋለሁ ። ትላንት ማምሻውን ከብሔራዊ ቴአትር በቸርችል አድርጌ አራት ኪሎ እስክደርስ 3 ጊዜ መታወቂያ እንዳሳይ ተጠይቄአለሁ። ይህ ምቾት አይሰጠኝም።
ሠልዬ አገራችን እኮ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመጣብን የዘር ልዩነት የበሸቀጠች በመሆኗ ነው በነፃነት እንደልባችን ከአንዱ አገር ወደአንዱ መዘዋወር ያልቻልነው:: እግዚአብሔር እንደነ ሩዋንዳ የዘርን ነገር ላንዴና ለመጨረሻ ያጥፋልን🙏
እንክዋን ሰላም መጣክ ሰሌ
when are you coming again edmonton i want to meet you for coffee much respect 👍🏾😍
I will see you when you come back to Canada, I enjoyed your interview, very honest, clear and to the point
የተማረ ሰው እንደ ሰለሞን ይቀናል መንፈሳዊ ቅናት ምነው አገሬ ላይ ቢሆን ብሎ እኛ ኢትዮጵያውያን የተባረከ አገር እያለን ግን እርስ በእርሳችን በማይረባ ነገር ስንጨቃጨቅ ስንሰርቅ ከሀግራችን ጥሩ ቀንተኛ መሪ ባለማግኘታችን ስንማቅቅ እንኖራለን እንደ ሰለሞን ቀና ሰው ይስጠን
What happened to ur ሻይ ብና show?
Tks selemon,
Thank you for your getting us the awareness.
Great respect to selemon.
ካናዳን በማንኪያ ፣እንኩዋን ካናዳን አንድ ከተማ ላይ ስላለው አኖዋኖር መግለድ እጅግ ከባድ ነው ስለዚህ ያየሁት ቦታን በተመለከተ በከፊል ማውራት ይሻላል ,, ካልጋሪ ነዋሪ ነኝ፣ በተረፈ መልካም ሥራ እንደምትሰራ እረዳለሁ።
ሰሌ ጥሩ እይታ ነው እዚህ አሜሪካ ትራፊክ ቀጥቶህ መክፈል ካልቻልክ Goodwill የሚባል store አለ ወደዛ ሄደህ ትሰራለህ የቅጣቱን ያህል ብር የካናዳ ግን አላውቅም
God bless CANADA! 100 % ትክክል ብሏል ምግብ ቤት የተረፈውን ይዞ መሄድ የተለመደ ነው እዚህ የተገላቢጦሽ ነው በጣም የሚወደድ ልምድ ነው ምግብ አይጣልም ምክንያቱም ገንዘቡ እንዴት ደክመው እንዳመጡት ያውቁታል መልካም እይታ ነው ካናዳ በ25 ዓመት እስከ 30 ከዛ በላይ ድካም ነው ምን በወጣው የበረዶ ናዳ ይከመርበት ብዙ መስራት የሚችለው በምድሩ ነው ኤድመንተን ሁሉም አለ ነገር ግን ፀሐይ እና ንፁህ ውሃ የለም አለቀ
@@asnabelayneh7228 ኤድመንተን የአልበርታ ግዛት ነው ፀሀይና ንፁህ ውሀ የለም ያልከው ትክክል አይደለም በበረዶ ወቅት ደመናማ በሚሆን ቀን ካልሆነ በቀር ፀህይም ንፁህ ውሀም አለ። እንደሁም በዚህ ዓመት ሄሪቴጅ ፌስቲባል ኤድመንተን ነበርኩና ፀሀይና መቀቱ እጅግ ሀይለኛ ነበርና አስተያየት ስንሰጥ ትክክልኛ የሆነውን ብቻ እንናገር።
#ሀገሬ አይደል ለምን ትቼ ነው ምሄደው? ብዙ አንድምታ አለው ብዙ በተለይ ፍቅር......
ኢትዮጵያን ከካናዳ ለማወዳደር መሞከር የሰማይና የምድር ርቀት ማወዳደር ነው
በደንብ ሳታይ አትዘባርቅ: ማንም ኢትዮጵያንና ካናዳን ያወዳደረ የለም።
በጣም ትክክል 👍🙏
ሰዉ በማንነት የሚታረድበት የሚሳደድበት አገርና ስርዓት ህግ ያለበት አገር ማነፃፀር ይቻላል ወይ። ሌቦቹ የትም ደልቱዋቸዉ ስለሚኖሩ ደፍረዉ ያሉትን ቢሉ አይፈድባቸዉም።
ሰሌ ነዳጅ ዋጋ በአለም አቀፍ ገበያ ላይ ባልጨመረበት ሁኔታ ለምን በኛ አገር በየሳምንቱ ይጨምራል፣ በዚህም የተነሳ ምክንያቱ በግልፅ ባልተተነተነበት ፣ ለምሳሌ በየብስና በአየር የትራንስፓርት መጓጓዣ ዋጋ ላይ ለምሳሌ ከሰመራ አዲስአባ የአውሮኘላን ትኬት አመት ባልሞላ ግዜ ከ4500ወደ 15000ብር ፣ ፖስፓርት ለማውጣት 20፣25ሺ ፣ እንዲሁም ለባንክና ለቴሌኮም አገልግሎት ላይ የሚጠየቀው ክፍያ ተገቢና ግልፅነት የጎደለው በመሆኑ ህዝቡ በከፍተኛ ሁኔታ እየተጎደ እየተማረረ ይገኛል።
Sewen lemaseleten hulum sew yeseletene mehone yelebetem... Well Said brother!
Thank you
Sol, yegodana tedadari in canada yelem ye mental issue yalebachew and drug addicted selemehonu beza mekeneyat stable honew menor ayechelum menegeset yemesetachewen bet lekew yewetalu selezeh wintor sehon berdu negetive 20 weyem selasa selemederes polisoch enedayemotu keyegodanaw eyelekemu yetezegaje gezayawi meteleya weset yasegebachewal...beyegodanaw yayehachew sewoch bet alachew bet yemayefelegut demo yalubeten huneta yemeketatelu worker teketerolachew yenesun huneta shultor west yenoralu menegest yamegebachewal ,yalebesachewal, yekes genezeb yesetachewal canada west yayehachew mostly yetena menetally sick nachew ....
ኢትዮጵያን አላዋቂ አዋቂዋች ናቸዉ ለዚህ ዉርደት ያደረሱዋት። ስርዓት ህግ የለለበት አገርና ካናዳን ማነፃፀር ይቻላል ወይ????
Sol-you are a great observer.
Hg ale sihana rehrahe ylme
❤❤❤❤❤
Thankyou !
ኢትዮጵያ እኮ የምትለማ የምትሰለጥን ታላቅ ሀገር የምትሆን ነች : በየጊዜው የሚመጡ ስርዓቶቿ ናቸው እየቦጠቦጡ ወደ ኋላ ያስቀሯት።በተለይ አሁን ያለው መንደርተኛ መሪ ነው።
@@dawittube1786 ስርቆ ውሸት እያለ ኢትዮጲያ መቸም ትልቅ አትሆንም!
Ahun ager mayet kumneger huno malet new, le habesha hulu birk new
እውነት ብልሃል ሰሎሞን ልማቱ በሰው ላይ መታየት አለበት
As long as you abide and respect the laws you will live a great life in the west not just canada
እናትን ከነጉድለቷ መውደድ ማለት ነው ችግር ያለባትን የራስን አገር መውደድ !
We are captives of our own identities living in the prisons of our own creation maybe that's why still we are here
ሰለሞን የተናገራቸውና የታዘባቸው ነገሮች በአብዛኛው እውነቶች ላይ የተመሠረተ ነው። ግን እንደ ባህል ያላቸውን ሳያነሳ እረሰቶ ይሆናል ብዬ እማሰበው ለእንስሳት ያላቸው አክሮትና ፍቅር የተለየ ነው። በተለይ ውሾቻቸው የግል ጓደኞቻቸው ናቸው። ሌላው የትኛው ሞልቶ ሰትገባ የምትፈልገውን እቃ አንሰተህ ለመክፈል ተራህን ጠብቀህ ነው የምትሰተናገው። ቲሞርተንም ሆነ ማክዶናል እንዱሁ ነው። አንተ ሄደህ እንጂ ወደ አንተ ሰው አሰተናጋጅ አይመጣም።
ሰለ ፍድ ባንክና ፍርድ ኮርት
የሚባል አለ።እሱን ካየኸ ንገራቸው።ቻው።
Instead of 28
I live in West Canada, and my house overlooks the Pacific Ocean, a house by the beach...but the people are cold as Ice and run systematic racism.
I would say Canada is a more-day apartheid state, they just don't say it publicly.
You are taxed the highest and the health care system is a sham.
Yes, it's peaceful and beautiful but you can only say and think within the box. The democracy scop is defined for you. You will understand better when you live here. The people say and smile at you and do the opposite behind you, that's a common culture here. You really can't know what they truly think of you. They don't lie, they don't usually fight with each other most of the time but they are not honest either.
That's Canada and its people at a high level.
በአማሪኛ ብትፅፈው ኖሮ እንዴት አሪፍና ሰሜት ይሰጥ ነበር? አሁን የገለፅከው በጥሬው የአማሪኛ እንግሊዘኛ ነው።
@Wubshetgetachewu4839 I did not know such a thing existed.
So if you could tell us more about the "English English" version since you already educated us about the "Amharic English" one?
What do you say?
@@starpin100asadad5 you can write in any of your vernacular.
የእምነት ሁኔታ እንዴት ነው ?
ምነው ሰለምን ላምን ካህያ የምትነዳው እንዴት ነው ካናዳን ከኢትዮጵያ የምታወዳድረው ኧረተው ወንድም
It doesn’t mean that the law doesn’t require u to carry ur id 😂 they don’t randomly ask u for id however for safety reasons if anything wants to happen to they have to be able to identify.
ሰሌ ይቅርታ ተያቂህ ምንድን ነው የመንደር ወሬ ነው የሚያዎራው አይመጥንህም
የትም አትጠየቅም አውሮፓ ውስጥም!!! ካልተጠራጠሩህ በስተቀር!! ኢ/ያ ብቻ ነው ወገኛ የደደብ ጥርቅም ያለበት ሀገር😡😡😡
Mhime ylme EGA dagmo 90%mhyme nawe
አንተ ሰው ስታፍጅ ደረትህን ነፍተህ በሐገርህ ዛሬ ትሽኮረመማለህ ለወረቀት ነው ።ክብርህን አጣህ ባርነትን ትለምደዋለህ
Keep quiet and listen to him😅
ማንም ያየውንና የታዘበውን መተማረ መልክ ማቅረቡ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም:: ለምን እሱ ያላሰበውን ለማጣመም የምትሞክረው?? ሂስና ግለሂስ የሚባል ነገር እንዳለ አታውቅም?? በኢትዮጵያዊ ጨዋነት አዳምጥ አቦ!!
ሐገርህን ስትከዳ ጨዋ ሆንክ አትሽቆጥቆጥ ወረቀትህ አይመጣም
This is very unethical taking this miner issue. As you said you saw homeless person peeing really? Do you think this mentally unstable person can determine this great land in this planet? Very sad to see you saying this. The person you saw has the shelter to live in and social assistance each month. I think better you retract your statement you made about. Remember you are living in a county that innocents slaughtered and slaughtered like chickens. And government employees begging for food