Given the short time that you spent in Canada , your observations are very good and reasonable. I hope the listeners make the best use of this information.
Sol you are an elite observer and authentic journalist.You are inquisitive and sharp minded analyst.Keep it up.The interviewer is also professional.Ab from Ethiopia.
ምነዉ ካናዳ እንደዚ ዘረኛ ከሆነችና ካማረረችህ ወደ አስመራ ሃማሴን የማትመለሰዉ? አረ ትንሽንኮን አመስግን በወልፌር እየኖርክ፣ የ child benefit እየወሰድክ አልበቃ ብሎህ ሲስተሙን እንደናንተ አይነቱ እያበላሸ ካናዳ ሲስተሙን የመተቸት ሞራሉ የለህም። Canada is a land of opportunity. If you work hard, you can become whatever you want to be.።
It is call Service Canada, and Service Alberta for the province of Alberta. The same will be true for other provinces. Regarding the political understanding of Ethiopians in exile are almost far from politics and they are mostly emotional to discus in a civilized way
There is difference between Natives and outsiders in Canada. For example, tuition for students is different for domestic and foreign students. In addition, job opportunity is prioritied for natives.
Food is very cheap in Canada. Most Canadians suffer from obesity due to excess consumption of sugar and fat! Most people in Canada spend about 10% of their income on food.
there is alot of things that locals don't know not even the habesha ppl who lived 30 yrs ago. it doesnt matter when did you come. it's all about what information do you have, what actions did you took.
I am wondering how the Oromoma Abyie let you to speak out what ever you wished unless you are Oromoma. I hope what we saw in Syria will happen in Ethiopia. Trust me Ethiopia economy by itself will make the OROMOOMA Abyie will collapse.
ethiopian ካናዳን በእንግድነት እንዳየኋት - ሰሎሞን ሹምዬ @GEBEYANU @subscribers
ሰሎሞን ሹምዬ በካናዳ ስለነበረው ቆይታ በካአብ ደምስስ ጠያቂነት ይነግረናል፡፡ ስለአገሩ ገጽታ እና ሁኔታ፤ ኢትዮጵያውያኑን ዲያስፖራ ጨምሮ ስለህዝቡ አኗኗር እና ስልጣኔ ከኢትዮጵያ ጋር እያነፃፀረ በርካታ ጉዳዮችን ዘና ባለ መንገድ ያነሳል፡፡ ለዛሬ የመጀመሪያውን ክፍል አቅርበናል፡፡ እስከመጨረሻው ተከታትላችሁ ተወያዩበት፡፡ ሃሳብ አስተያት ካላችሁ በኮመንት መስጫው ላይ አጋሩን፡፡ ለሌሎች እንዲደርስም ላይክ እና ሼር ማድረግ አትርሱ፡፡ ለቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ደወሏን ብትጫኑ ለወደፊት ኖቲፊኬሽን ይደርሳችኋል፡፡ እናመሠግናለን!
መኖር እና ለጉብኝት ሄዶ መምጣት ትልቅ ልዩነት አለው.
መኖር የለበትም ስለ አገሩ ለማወቅ። በብዛት እንዳንተ ያለ ስለፈዘዛቹ ጎብኚዉ በደንብ የኖሮዉን ዉኔታ ተመልክቶ መታዘብ ይችላል። አንዳንዴ ዉነታዉ ሲነገር ለመቀበል ይከብዳል ለዛ ነዉ።
አንተ 50አመት ካናዳ ብትኖር የሠሌን ያህል አታብራራልንም።አሁን ኮምፕሌክስህ ተንጫጫ ሠለሞን ሲናገር።ከምቀኝነት ውጣ ሸበላው።
@@tes-kitchen1051 3 ወር ቆይቶ የመጣ ሰውን ጉብኝት ትላለክ እንዴ 🤣
ምነው ሚስጥር ወጣእንዴ???😂😂😂 እኔም እዛው ነኝ ያለው ሁሉ ትክክል ነው።
Given the short time that you spent in Canada , your observations are very good and reasonable. I hope the listeners make the best use of this information.
ሶልዬ ስለነበረን ጊዜ በጣም አመሰግንሀለው ስላሳለፍካቸው ጊዜም ለአድማጮችህ የገለጽክበት መንገድ ብዙሀኑንን በደንብ ያስትምራል:: ድጋሚ እንደምንገናኝ ተስፍ እያደረኩኝ መልካሙን ሁሉ እምኝልሀለው ❤
Hey Sol, መቶ በመቶ የሰጠኸውን አስተያየት ተስማምቼበታለሁ እንዲሁም ወድጀዋለሁም! ለሃገራችንም ሆነ በሌላ በየትኛውም ያለም ጥግ ለሚኖር ኢትዮጵያዊ/ት ሁሉ እጅጉን ጠቃሚ የልቦና አይን ከፋች የለውጥ በር ነው እላለሁ፡፡ እኔም የምኖርበትUnited States of Americaነው፣ አኗሯሯቸው በጣሙን ተመሳሳይ ነው ከካናዳ ጋር ማለቴ ነው፡፡ እናም ሁልጊዜ ከወዳጆቼ ጋር የማወራውንና ለሃገሬም ይሄው ቢሆን እያልሁ ዞትር የምመኘውን ነገር ነውና ያነሳኸው አብዝቼ አብዝቼ አመሰግንሃለሁ!እንደዚህ እንዳንተ አይነት ተጽኖ ፈጣሪ የሆነ ሰው ሚዛኑን ጠብቆ ልምዱንና ተሞክሮውን ቢያጋራ እንደሃገር/እንደህዝብ ምንኛ በተጠቀምን ነበር!ግሩም ምልከታ፣ ድንቅ አቀራረብ Loved it, greatly appreciated!!
ወንድሜ ሰሎሞን እኔ ካናዳ ረጅም ዓመታት ኖሬአለሁ ሁለተኛ አገሬ ናት! ኢትዮጵያዬ ከኔ ህይዎት በላይ ናት! አንተ በካናዳ ቆይታህ ያየሀውና የተናገርከው መቶ በመቶ ትክክል ነህ! በጣም እናመሰግናለን!!...
ከቶሮንቶ ነኝ
This man Solomon Shumye is well read and matured person 👏, thank you brother.
ሶል የብስለት ጥግ ነህ ብል ማጋነን አይሆንም!❤ ጠያቂው ግን ከትልቅ respect ጋር ትጠይቀው እና ጥያቄውን መልሶ ሳይጨርስ ሌላ ጥያቄ ትጠይቀዋለህ አብረህው እኩል ታወራለህ እሱን እንስማ ወይስ አንተን? ከይቅርታ ጋር 🙏
ሰሌ እድሜ ይስጥህ ::: ባመነበት የሚኖር ሰው :::::
እንኳን ደና መጣህ ሶል!🙏
Thanks for sharing your honest view
ጠያቂ ከባድ የብስለት ችግር አለብክ በተቻለ መጠን ቶሎ ለመብሰል ሞክር ጥያቄዎችህ የ elementary ተማሪዎች አይነት ነው
እረ ዥል ነው ኪኪኪኪኪ
Thank you for sharing, MAN! Good to know.
አቶ ሰለሞን ከማከብራቸው ሰዎች አንዱ ነው:: ስለ ካናዳ የተረዳውና ያብራራበት መንገድ መንገድ ካየሁ ቦሀላ የተረዳሁት:
1 ካናዳን በሚገባ አለማየቱ ነው::
2 ካናዳ ከኢትዮጲያ ጋር ማነፃፀር በጣም የተጋነነ እና ከእውነታው የማጣጣም ነው::
ምናልባት አቶ ሰለሞን ቢያንስ 6 ወር ቢቀመጥና ከሀበሻ ብቻ ሳይሆን ከሌላ ሀገር ተወላጅ ካናድያን ጋር ቢገናኝ ቆይታውም ቶሮንቶ ወይም ቫንኮበር ካልጋሪ አልያም ሞንትሪያል ቢያደርግ በእርግጠኝነት ካናዳን ይረዳል::
ስለ ካናዳ ለማወቅ ምን የተፈጥሮ ሀብት አላት ህዝብዎ በትምህርት በአለም ስንተኛ ነው, የህዝብ ስብጥርዋ ስርአትዎ ወዘተ ማጥናትና በተግባር ማየት ነው:: በእርግጠኛነት ካንዳ በአለም ምርጥዎ ሀገር ናት
Thank sol sharing your expectations in canada ❤
Sol you are an elite observer and authentic journalist.You are inquisitive and sharp minded analyst.Keep it up.The interviewer is also professional.Ab from Ethiopia.
I live in Canada and every single thing that you mentioned about Canada is 100% true... You have noticed it well. Thank you!
Amazing explanation it's all true such butiful interview 👏 🙌 🎉❤❤❤
Solomon proud on you! You are Journalist so be focus on all nation and nationalities!
Canada new minorwe Betame tiru argeke geltekale! Enkanme winter lay alimetake
I agree with you everything is true fact well done I am from Canada Toronto it’s fact you are my hero
Thank you very much Mr Sol ❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you Sol, negerelen bakeh.
ጠያቂው ጅል ነው የሚመስለው አባቱ በሰላም ነው
I love Canada ❤❤❤
የነበረኽን ፡ ቆይታ ፡ ስላካፈልከን ፡ እናመሰግንሐለን ፡ የተወሰኑ ፡ እይታዎችህ ፡ ትክክል ፡ ቢሆንም ፡ መሰረታዊ ፡ የሆኑ ፡ ህፀፆች ፡ ግን ፡ አሉበት።
አነርሱም ፡
የትኛውም ፡ መንግስታዊ ፡ የአገልግሎት ፡ ማዕከል ፡ የምትቀበለው ፡ አገልግሎት ፡ ዲተርምን ፡ የሚደረገው ፡ በስታተስህ ፡ መሰረት ፡ ነው። ለምሳሌ ፡ ላይብሪ ፡ የመኖሪያ ፡ ፈቃድ ፡ ወይም ፡ ዜጋ ፡ ካልሆንክ ፡ ያስከፍላል። ሕክምናም ፡ እንደዚሁ።
ሌላው ፡ እና ፡ ዋናው ፡ ነገር ፡ አብዛኛው ፡ ሰው ፡ የሚመገበው ፡ የካናዳ ፡ ምግብ ፡ GMO መሆኑን ፡ እና ፡ የጤና ፡ ጠንቅ ፡ መሆኑን ፡ አልነገሩህም?
ምግብ ፡ ከአገር ፡ ቤት ፡ ጋር ፡ አይነፃፀርም።
ሌላው ፡ እና ፡ ትልቁ ፡ ነገር ፡ አንተ ፡ ያየኸው ፡ በጎብኚ ፡ አይን ፡ ነው ፡ እኛ ፡ ግን ፡ ለአመታት ፡ አብረናቸው ፡ የቆየን ፡ system structured racism እንዴት ፡ ተንራፍቶ ፡ እንዳለ ፡ እናውቃለን። ካሪኩለም ፡ ቀርፀው ፡ ልጆቻችን ፡ vocational እንጂ ፡ professionals እንዳይሆኑ ፡ ያላቸው ፡systemic barrier ቀላል ፡ አይደለም።
ምነዉ ካናዳ እንደዚ ዘረኛ ከሆነችና ካማረረችህ ወደ አስመራ ሃማሴን የማትመለሰዉ? አረ ትንሽንኮን አመስግን በወልፌር እየኖርክ፣ የ child benefit እየወሰድክ አልበቃ ብሎህ ሲስተሙን እንደናንተ አይነቱ እያበላሸ ካናዳ ሲስተሙን የመተቸት ሞራሉ የለህም። Canada is a land of opportunity. If you work hard, you can become whatever you want to be.።
My goodness,እኔ የምኖረው ኢትዮጵያ ነው።ከኢትዮጵያ ወጥቼ አላውቅም ።አንተ ስንት አመት ውጪ እንደኖርክ አላውቅም ።በሁለቱ ነጥቦችህ እየተስማማሁ በሶስተኛ ነጥብህ ግን I strongly disagree with you.ኢትዮጵያዊ ወገኑ ላይ የማያደርገውን በጎ ነገር ከፈረንጅ ለምን ትጠብቃለህ።ኦሮሞ የ80አመት መነኩሴዎችን ዝቋላ አቦ የረሸነው ወይም የ75አመት የመስጊድ ኢማም የዛሬ ወር የረሸነው ኦሮሞ አይደላችሁም ብሎ ነው።Think about the massacre of civillians in Wollega,shashemene,arsi,ataye,burayu etc.Think about the recurrent fight between Afars and Somales,Somales and Oromos,kebena and gurage,tigray and wolkaites,mezhenger and nuer in gambella etc.ኢትዮጵያዊ የየማያደርገውን ለምን ከካናዳዊያን ትጠብቃለህ።የኢትዮጵያዊያን ሁሉ ፀብ መሬቴን ወሰድክብኝ:ከዚህ ውጣልኝ:ይህ የኔ እንጂ ያንተ አይደለም የሚል የስግብግብ ሐሳብ ነው።የራስህን ጉድ ደብቀህ ፈረንጅ ላይ አትንጠልጠል።
Welcome back
በጣም ጥሩ አድርገህ ነዉ የገለፅከዉ የካናዳ ወይም የአሜሪካ ኑሮ ሁሉም ቀላል አይደለም ወደፊት ሳያዉቁ ለሚመጡ ሰወች ማስተማሪያ ነዉ ሆልሞስ የሚሆኑ በአብዛኛዉ የሚጠጡ ድራግ ወይም ሜታልስ የሆኑ ናቸዉ ግን የወረ ገቢ አላቸዉ እደየ አከፋፈላቸዉ ግን ቤት ተከራይተዉ ለመኖር አይበቃቸዉም በጣም ነዉ የምናመስግንህ የምንኖርባትን አገር መተህ አይተህ በመሔድህ ይልመድብህ 🙏❤
welcome back sol
100% ትክክል ነህ ! እዛ ሲመጡ እስኒከራቸውን አድርገው እንደደላው አክት እያደረጉ ትውልዱን አስኮበለሉት ! እውነታውን እንዲህ ለትውልድ አውጥቶ የሚናገር ነው የሚያስፈልገው ። ለጉረኛ እና አስመሳይ ይህ ፕሮግራም አይመቸውም። ጠያቂው በዚህ ዙሪያ በደምብ ልትሰራ ይገባሃል ምክንያቱም የአገርህ ሕዝብ በየውጭ አገራቱ የነጫጭቦች ገረድ እየሆነ ነው
It is call Service Canada, and Service Alberta for the province of Alberta. The same will be true for other provinces.
Regarding the political understanding of Ethiopians in exile are almost far from politics and they are mostly emotional to discus in a civilized way
ሶል እንዴት ነህ ጥሩ እይታ ነው፥፥በእርግጥ ሙሉ ለሙሉ ልምዱን ለማገኘት ቢያንስ አንድ አመት በሁሉም የአየር ጸባይ መኖር ሊፈልግ ይችላል፥፥ለምሳሌ በዊንተር ያለውን ልምድ ለማየት ብትሞክር በሚቀጥለው እላለህ፥፥
በተጨማሪ የቆሻሻ ማስወገድ ስርዕትን፣የቆሻሻ ማስወገኛ ፕላስቲኮችን፣ማጠራቀሚያወችን፣ማሽኖችን፣የቆሻሻ ሰብሳቢ መኪናወችን፣ስርዕቱን፣የመንገድ ላይ የህዝብ የንጽህና መጠበቂያ፣ሽንት ቤቶችን፣የመብራት፣የውሃ ሁሌም መኖረችን፣የባስ፣የባቡር፣የኡበር ልምዶችን ምልከታ ህን ብታጋራ ጥሩ ት ምህርት ይሆናል፥፥በቀጣይ ክፍል፥፥ከምስጋና ጋር፥፥
ሁሉ ነገር ድንገቴ አይደለም እቅድ አለው መንገድ ከመዝጋታቸው በፊት ከዚህ ቀን እስከዚህ ቀን ድረስ ይህ መንገድ እንዘጋለን ብለው ይፅፋሉ ስለዚህ መንገዱ ዝግ እንደሆነ ታውቃለህ ሌላው በየመንገዱ ይህ መንገድ ዝግ ነው ይፅፋሉ ህክምና ነፃ ነው ሰክረህ ወድቀህ ደምተህ ከሆነ ተለምነህ ህክምና ይሰጥሃል ግን ከልክ በላይ ጠጥተህ ከሆነ የቅጣት ትኬት ታገኛለህ
ኢትዮጵያዊያን እንዲህ ከሰለጠነው አለም አኳያ በአስተሳሰብ ምን ያህል ኋላ እንደቀረን ስናውቅና ሲነገረን እንዴት ደስ ይላል።ችግሩ ደግሞ ያለን ego እና ዳተኝነት ከነሡ እንዳንማርና እንዳንለወጥ ያደርገናል።ልካችንን ማወቁ ግን ጥሩ ነው።ከመንገድ ኮሪደር በላይ የአይምሮ ኮሪደር የሚያስፈልገን ህዝቦች ነን።ዶ/ር አቢይ እና ወ/ሮ አዳነች ይህን ቃለመጠይቅ ቢሠሙ ጥሩ ነበር።
Interesting 🙏
There is difference between Natives and outsiders in Canada. For example, tuition for students is different for domestic and foreign students. In addition, job opportunity is prioritied for natives.
235,000 ሺህ ቤት አልባ ካናዳ ዉስጥ የለም። ግን 5,000-10,000 ይሆናሉ።አብዛኛዉ ስራ አጥ ሸልተር ወይም መጠለያ ይሰጣቸዋል።
Welcome back Solomon
Food is very cheap in Canada. Most Canadians suffer from obesity due to excess consumption of sugar and fat! Most people in Canada spend about 10% of their income on food.
ሰለ ውሻ ውድ ጓደኛቸው መሆንና በየመንገዱ እንደ ፋሲካ በግ ሁሉም ይዞ እንደ ሚጎትት አለየኽም ወይ። ያ ባህልን እንዴት አየኸው?
Well come
Solomon shumiye our Oasis
❤❤❤❤❤❤
Welcome slmon
ኢትዮጵያ የምመጣው በእቆብ ነው
ጋዜጠኛው ብዙም አይመችም አቀራረቡ አይስብም ሙዝዝ ያለ
ሶል እስከ 1 ብር እቃ ታገኛለህ ያልከው ላይ አገልግሎትና ጥንካሬው ይለያል እሱን አልጠቀስክም መገኘቱን ብቻ ነው ....
ሰለሞን ዎንድሜ ሰዉ ምክንያታዊ ሆኖ የሚያዎራህ የየራሱን ፍላጎት እንድትናገርለት እናበጥላቻ የተሞላነዉ በምክንያትነት መደገፍ በምክንያት መቃዎም ጥሩነበር ግንያነሁሉ ቀርቷል ያሳዝናል አንተ ግን ጥናቱን ይስጥህ መልካም ቀን።
We love Canada okay Ethiopia rahab to much no in Canada
ሀገራችን ላይ ወጣ ብሎ መዝናናት አልቻልንም።እንደ ድሮው ሶደሬ : ጣና ወዘተ ሄደን መዝናናት ብርቅ ሆኖብናል ።
መሰልጠን ማለት ህግ ማክበር፣ መብትና ግዴታን ጠንቅቆ ማወቅና ማክበር ነው። መንግስት ይኼንን ማክበርና ማስከበር አለበት።
እኔ እቆብ አለኝ
የሌላውን ማደናነቅ
የራስን ማጥላላት የምትወዱ
@@RejoiceEthiopia እኔ ፈረንሳይ ሄጄ ነበር ለጉብኝት ምግብ ብዙ የለም ሀገሩ ብርድ ቆፈን ነው ከተማው ውብ ነው መንገድ አሰራሩ ብዙ ነገር ከኢትዮጵያ የተሻሉ ናቸው ...እውነታን ማመን ያስፈልጋል ኢትዮጵያ የምታምር የተዋበ ህዝብ አለ ጥሩ ጥሩ ምግብ አለ ግን የመንግስት አስተዳደር ዜሮ ዜሮ ህዝብ የሚበደልበት ሀገር ነው ዋጠው
አንድ ወር ቆይታችሁ ለአመታት በዛ ለኖረዉ ሰዉ ስለ ኑኖዉ የምትተነትኑት ነገር 😬😬😬
there is alot of things that locals don't know not even the habesha ppl who lived 30 yrs ago.
it doesnt matter when did you come. it's all about what information do you have, what actions did you took.
100 percent more than in ithiopia Canada best of the world you don’t know Canada
የኖረ ሰው ለምን እንደማይናገር ነዉ ግራ ተሚገባው::ለጉብኝት ተ መጥቶ ስለ ኑሮው ማብራራት አይከብድም!?
We are in 17th century 😂😂😂
በህወሀት እና በፌደራል መንግስቱ ጦርነት ጊዜ: ጦርነት ይቁም የትግራይ ህዝብ ተጎዳ እያልክ መንግስትን ብቻ ትወቅስ ትከስ ነበር:: አሁን የአማራ ህዝብ ላይ ድሮን ሲወርድ ምንም እንዳልተፈጠረ የመዝናኛ ፕሮግራም ውስጥ ገባህ:: ለካ የበፊቱ አክቲቪዝም የTPLF ለመደገፍ ነበር::
Canada is big which city did you stay 😂😂😂😂
ጀርመን አገር ወደ 5000 አይነት ቢራዎች ይጠመቃሉ
ጀርመን አገር ያለው የዳቦ አይነት በጣም ብዙ እና ተመራጭ ነው
እግር ጥሎሕ ወደ ጀርመን ከመጣህ የምታደንቀው ይመስለኛል
ቢራ ባየር የሚባለው ክሌል ውስጥ እንደውሀ ነው የሚጠጣው የቢራ ዋና ክልል ነው ጀርመን ውስጥ
የምታካፍለው ትዝብትህ ጥሩ ነው
ሰው ስለ መሰደዱን እንጂ ምን ይገጥመኛል ብሎ ብዙውን ጊዜ አያስብም ያው ከችግሩ አንጻር ስለሚወስን
ሃብታም ከደሃ ሰለማይቀበል ነው ።ድሃ ሃገር ግን ከሃብታም ቢቀበል ለሃገር እድገት ጥሩ ነው።እኔ ሌላ ሃገር ሄጄ ህዝብ ነፃ የሚጠቀምበትን እኔ ከፈዬ ገብቻለሁ ድሃ ሁሌ ይፈልጋል ለዛ ነው።😂
ለምንድነው ሆም ለስ የሆኑት?? መንግስት፣ ቤታቸውን፣ አፍርሶባቸው ፣አይደለም፣ ስደተኞች፣ ወይም ድራጊስቶች ፣ናቸው ፣ ማንኛውም፣ ህጋዊ የሆነ ሰው፣ ባይሰራም ፣መንግስት፣ ይረዳዋል፣ ለቤት ክራይና፣ ለምግብ ይሰጣዋል፣ ምክንያቱን ከመሰረቱ፣ ማወቅ ያስፈልጋል፣ ለማውራት
ስለ አንድ አገር ለማወቅ ግዴታ አገሩ ዉጥ መኖር የለብህም። ማንበብና fact check እያደረግክ ማወቅ ትችላለህ። Canadian broadcaster በየሚዲያዉኮ የቤት እጥረት እንዳለ እየተናገሩ ነዉ። በመንግስት የሚረዱ ነዋሪዋችም ሆነ ሰራተኛች homeless እየበዙ ነዉ የቤት ችግረ አለ ብለዋል።
@እዉነትያሸንፍል በምን ምክንያት homeless ሆኑ፣ ብትል፣ አዲስ የመጡ፣ ስደተኞችና፣ በራሳቸው፣ የግል ምክንያት፣ ቁማርተኛ ሆነው፣ ድራግ ውስጥ ገብተው፣በተለያዩ፣ የግል ምክንያት፣ ሊሆኑ ይችላሉ ፣ መክፈል ፣እንኳን፣ ባትችል ፣ካልሰራህ ፣መንግስት ፣የቤት ክራዩን ይከፍላል ፣ እኔ ፣ካናዳን፣ ለማወቅ ካናዳ መኖር፣ ይኖርብሀል ፣አላልኩም፣
@@negalegesse1784እኔ ካናዳ ነው የምኖረው ፣ አንተ ነጥብ ትክክል ነው ማንም ሰው ለምግብ ለመኖርያ ካልቻለ መንግስት ይሰጠዋል። አንዳንዱ በተለያየ መንግድ ጎዳና ይወጣል ይህ ማኔጅ ማረግ ስለሚያቅጣቸው ነው።
የመንግስት ቤት ለማግኘት ግን ወረፋ አለው። ካናዳ በጣም ጥሩ ሀገር ነው እንደ ሀገሬ እንደ ኢትዮጵያ ነው የማያት። እኔ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ በስራዬ ላይ አንድም ጊዜ ባይተዋር ተሰምቶኝ አያውቅም ህግ አለ። ኢትዮጵያ ስኖር አየር መንገድ ነው የምሰራ የነበረው በገዛ ሀገሬ ባይተዋርነት ይሰማኝ ነበር።
@@እዉነትያሸንፍልቢሉም እዚህ ሀገር የሰው ልጅ በስጋ የሚያስፈልገውን ከማንም ሀገር በላይ ያሟላሉ።
I am wondering how the Oromoma Abyie let you to speak out what ever you wished unless you are Oromoma. I hope what we saw in Syria will happen in Ethiopia. Trust me Ethiopia economy by itself will make the OROMOOMA Abyie will collapse.
መክሸፍ እንዳንተ ነው አቶ ሰለሞን ስንት ሀገራዊ issue (topic) እያለ ያንተ journey currently ለህዝቡ ምንድነው 😢
ለወጣቶች እኮ አሪፍ ነው ያው ከሀገር መውጣታችን ስለማይቀር ዝም አለማለቱም እግዜር ይስጠው በደንብ info ሊሰጠን ቢችል እንደውም the path .....
ሽማግሌዎቹ አልሰማም ብለዋል ስለዚህ ወጣቱ ላይ ነው መስራት ያለበት ቢያንስ ወጣቱ ዛሬ ከተቀየረ የነገ ትውልድ ሊቀየር ይችላል so how i wish he can do for us btw it's for all of us
በግድ አይፈልግም።
ይሄ የአንተ አመለካከት: ብዙ የሚጠቅም እና ግንዛቤ የሚስጥ ነገሮችን ይናገራል የአገራችንን ችግር እና መልሱን በተለያየ መልኩ ያመላክታል ብዬ አምናለሁ
235,000 ሺህ ቤት አልባ ካናዳ ዉስጥ የለም። ግን 5,000-10,000 ይሆናሉ።አብዛኛዉ ስራ አጥ ሸልተር ወይም መጠለያ ይሰጣቸዋል።
@@suzyhelen2809 lier only in edmonton it's 3700