ከግለወሲብ(ሴጋ)ሱስ የመላቀቂያ መንገዶች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 84

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 2 роки тому +32

    ፀሎት የሁሉ ነገሮች መሸጋገርያ መሰላል ነው እናመሰግናለን ፍቅራችን!

  • @miracleforyou3859
    @miracleforyou3859 2 роки тому +12

    I don't know endet bye endeminegerish Fiker you saved my whole life fetari weletashen yekefelew for me you are an angel 😇 that has sent from God!

  • @masarattasifeye1251
    @masarattasifeye1251 2 роки тому +8

    ተባረክ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በርቺ🙏

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Рік тому +4

    ኑሪልኝ እህት በጣም አዋራጅ ነው ማሰተርቤሽን እንደቀልድ ተጀምሮ ሱስ የሚሆን መደኔያለም እዚውስጥ ያለነውን ይማረን ያልገቡትንም ይጠብቅልን ለምክሩ አመሰግናለሁ ዋናው ምክሩን መተግበሮነው የሚያሰፈልገው።

  • @olaboss6098
    @olaboss6098 2 роки тому +6

    ትክክል ነሽ ግን ሴቶችም እንደሚያደርጉት አትርሺ

  • @dawaking1998
    @dawaking1998 2 роки тому +2

    ዋዉ 😍😍
    የምር ፍቅርየ በጣም ነው የማመሰግነው ምን እንደምልሽ ብቻ በላዉቅም በጣም ነው የማመሰግነው
    ያሁት ዛሬ ነዉ ግን ተምሬበታለሁ
    ፈጣሪ ይባርክሽ እንወድሻለን😍😍😍😍😍

  • @tewachewkiflu5054
    @tewachewkiflu5054 2 роки тому +7

    አብዛኛዉን ቪዲዮችሽ አይቻለሁ ተምሬበታለሁ ሴት ሁነሽ የወንዶችን ስሜት የምትረጅ የምታዉቂ ልዩ ተስጦ አለሽ እኛ እራሱ ያንችን ያክል ራሳችን ምናቅ አይመስለኝም።ለማንኛዉም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ

  • @shemelestatek7307
    @shemelestatek7307 2 роки тому +4

    ye ewunet anchi teleyalesh. keep this up

  • @kefiyalewkebede2098
    @kefiyalewkebede2098 2 роки тому +3

    ድምጽሽ ጥራት ስለለ የቀረጻ sound አስተካክይ

  • @hailubelayneh6888
    @hailubelayneh6888 2 роки тому +1

    you are nice mentor in this lost generation tnx ,

  • @user-kl6vq3ui1j
    @user-kl6vq3ui1j 2 роки тому +1

    ሰላምሽ የብዛ የኔ ውድ ወሳኝ ትምህርት ነው በርቺ በዚህ ዙሪያ ትንሹም ትልቁም በዚህ ሱስ ያልተጠመድ ከስንት አንድ ነው እናም ፍቅር በርቺ በደንብ ከዚህ በበለጠ ማብራሪያ እና ትምህርት ስጪልን እህቴ እውድሻለው አከብርሻለው ተባረኪልኝ !!!!

  • @wossenyeleshkebede4878
    @wossenyeleshkebede4878 5 місяців тому

    I really appreciate you. you are doing human kind life saving lesson. May God bless you more.

  • @ElaloveShute
    @ElaloveShute 3 місяці тому +1

    Thanks sistu

  • @user-nf3rp5us6l
    @user-nf3rp5us6l 6 місяців тому

    አንች በውነት እግዝአብሔር ይባርክሽ እንጅ ምን እልሻሌው ምክንኣቱ ብዙ ሰዎች በዝህ ችግር እንዳሉ ይታመናል በታለይ አንገት ዝቅ ኣርጎ የምህዱ ሰዎች በብዛት እታያል በርችው የዝህ ድካም ካላይ ናው

  • @yidnekachewharegot6299
    @yidnekachewharegot6299 2 роки тому +2

    ፍቅር ፍቅር ነሽ! የመድረክ ትንሽዋ የምታምር ወፍ።

  • @danielgebremedhin8412
    @danielgebremedhin8412 2 роки тому +6

    አእምሮሽ እንደመልክሽ ውብ ነው!!

  • @yonaseyayue3890
    @yonaseyayue3890 Рік тому

    Betam gobez lji neshi teru temrt asetemreshignal amesegnalehu lelam meterjin negr kale ketaye video entebkalen
    Egnam enodshaln🥰

  • @user-ch4fs3mx7x
    @user-ch4fs3mx7x 28 днів тому

    እናመሠግናለን እህታችን!!!

  • @ibrahimhassen8890
    @ibrahimhassen8890 7 місяців тому +1

    መዘዙ ብዙ ነው። ለስንፈተ ወሲብ ፣ለኩላሊት ህመም፣ ለፊኛ ህመም፣ ለኪንታሮት ህመም ያጋልጣል። መፍትሄው ቶሎ ማግባት ብቻ ነው ። ካለዚያ መውጫ የለም ።

  • @Lijyonas-ho7zg
    @Lijyonas-ho7zg 9 місяців тому

    Thank you so much!🙏

  • @user-dl2el4yl8v
    @user-dl2el4yl8v 5 місяців тому

    you are right

  • @tarakadamibalo4227
    @tarakadamibalo4227 7 місяців тому

    geta yibarekeshe zamanshe yibarek

  • @biruk7990
    @biruk7990 Рік тому +2

    በእውነት እንደዚህ አይነት ሰው ስላለን ፈጣሪ ይመስገን። ሰው ሆይ ከውሻነት እንራቅ

  • @Mishabekuto
    @Mishabekuto 2 роки тому

    Thank you!!!

  • @خبهبنل
    @خبهبنل Місяць тому

    እናመሰግናለን😊

  • @amenadmassu3371
    @amenadmassu3371 2 роки тому +2

    God Bless you my blessing am happy to have you and subscribe your channel

  • @atenafudesela9795
    @atenafudesela9795 2 роки тому

    Thank u yene konjo

  • @yishakabraham2942
    @yishakabraham2942 2 роки тому +1

    Fetari yibarksh yene konjo

  • @dersomarye9276
    @dersomarye9276 2 роки тому

    fetari ybarksh betam enamesegnalen

  • @WamishuAbadama
    @WamishuAbadama 16 днів тому

    Feker-TeBark

  • @nahomnegede4558
    @nahomnegede4558 2 роки тому

    Good programe Iwell execpt sister

  • @mequanintchanie9226
    @mequanintchanie9226 2 роки тому

    Really !!! በጣም እናመሰግናለን ፍቅር::

  • @andnetmigbaru9531
    @andnetmigbaru9531 2 роки тому

    Thanks

  • @user-kc7wh2rm9k
    @user-kc7wh2rm9k 5 місяців тому

    በእውነትእኔመፕፈትሔአጥቼነበአመሰግናለሁ

  • @burkagamachu531
    @burkagamachu531 2 роки тому

    ጥሩ አሰተማሪ ሀሳብ ነው ፍቅር

  • @tami1887
    @tami1887 2 роки тому +2

    እኔን በጣም ያስቸገረኝ ነገር ነው

  • @Eyoramjohn
    @Eyoramjohn 3 місяці тому

    ke 20 abelay abrogn norual....ke....timhirt eske tidar dires betam tilik tetseno argobegnal erasen lematifat eske memoker ena ebakesh esti merdat kechalesh ahun yalshachen wanaw negeroch betam mokrialehu gin ke hone gize buhala erasen dinget eza wust agegnewalehu ena betam.kebdognal menoren eskitelaw dires nw eyetesemagn yalew

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements 2 роки тому +7

    ፍቅርዬ የኔ ባለቤት እሱን ለምዶ ፊቱን አዙሮ ነዉ የሚተኛዉ ሴክስ ከፈለገም በሌላ ፖዝሽን ነዉ የሚፈልገዉም ለምን ከሚስት የሚገኘዉ ይሄ ነዉ ለምን እለማመጣለዉ ብሎ ነዉ የራሱ ጉዳይ እዛ በሴጣን ተተብትቦ ነዉ ያለዉ ጂም ለንደዛ ፐርበዝ የሚጠቀምበት ይመስለኛል እዛ ደርሶ ከመጣ ሽንት ቤት ቆልፎ አንድ ሰአት ይቆያል ፈጣሪ ይርዳዉ እንግዲህ ሌላ ምንይባላል ሰዉ በራሱ ግዜ ጨለማ ዉስጥ ከገባ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  2 роки тому +3

      ውዴ! በዚህ አውሪኝ Amaria28 ብለሽ ቴሌግራም ላይ ፈልጊኝ። እናውራ...አይዞን!

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 роки тому +1

      @@fikeryibeltal እሺ ፍቅርዬ አወራሻለዉ

    • @abebawaynalem5121
      @abebawaynalem5121 2 роки тому

      @@fikeryibeltal ፎቅር በርች ብዙ አስቸምሪን

    • @aklilubrhanemehari1010
      @aklilubrhanemehari1010 2 роки тому

      Mekeyer mastekakel tchyalesh kes bekes

  • @KelkidenYohannes
    @KelkidenYohannes 5 місяців тому

    Sega endet makom yichalal?

  • @music_instrument126
    @music_instrument126 Рік тому +1

    እኔ ሱስ ውስጥ ከገባው 3 አመት ሙላኝ ከፍቅረኛዬ ጋር ጊዜ ማሳለፍ አቅቶኛል

  • @خبهبنل
    @خبهبنل Місяць тому

    8:36

  • @netsanetmedia21
    @netsanetmedia21 13 днів тому

    ❤❤

  • @tgatilahun2497
    @tgatilahun2497 2 роки тому

    Ewodishalwu tabarki

  • @tadlucky
    @tadlucky 2 роки тому +1

    ufff..............yimcheshe abo.

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m 2 роки тому +1

    👍

  • @sporthiglight427
    @sporthiglight427 2 роки тому

    እስኪ ንገሪኝ የዚህ ሱስ ተጠቂ ነበርኩ ሁሌም ደስታ የለኝም አሁን dopamine እሚተካ ህክምና ጠቁሚኝ

  • @mahi5343
    @mahi5343 2 роки тому +1

    ከቻልሽ በውስጥ አውሪኝ እህቴ

  • @nahommiku4038
    @nahommiku4038 2 роки тому

    When your husband stop doing you then what is your choice?

  • @demestadese
    @demestadese Рік тому +1

    ሀይ

  • @lalumba1678
    @lalumba1678 2 роки тому

    ፕላስቲኩ በቅንጠሩ ማጠምጠም የበለጠ ነው

  • @aminuhamid6989
    @aminuhamid6989 Рік тому

    0:28

  • @3Dgamespot
    @3Dgamespot 2 роки тому +1

    ክክክ ላስቲክ አደለም ለኔ ሚያስፈልገኝ ዱላ ነው

    • @user-mj2rc3zy6p
      @user-mj2rc3zy6p 2 роки тому

      Hahaha er besak motekugn yemechesh

    • @mobizone5616
      @mobizone5616 Рік тому

      እይተገረፍሺ ከትደረግሺ ይተውሻል

  • @ibsaabdurahman750
    @ibsaabdurahman750 2 роки тому

    U r beautiful

  • @user-jt3ts5yr7y
    @user-jt3ts5yr7y 2 роки тому

    Fkr Fkr Fkr arif astemari nw gn setochnm wst ale .....

  • @soliyanakabu6453
    @soliyanakabu6453 2 роки тому

    የተራራቁ ፍቅረኛሞች ሲነፋፈቁ የሚያደርጉት Phone Sex በብዛት ይመከራል ወይ? አከብርሻለሁ ፍቅር

  • @tigestalemu2425
    @tigestalemu2425 2 роки тому

    ፍቅርዬ

  • @MihiretuSirgut-yx6vt
    @MihiretuSirgut-yx6vt 10 місяців тому

    ye f godenga yelels

  • @tami1887
    @tami1887 2 роки тому

    ግን በሰመመን መርጨት እና ሰጋ አንድ ነው ወይስ ይለያያል? ፍቅርዬ

  • @abdiman6550
    @abdiman6550 Рік тому

    አንች ታደርጊአለሽ??

  • @AsratMota
    @AsratMota 4 місяці тому

    ገልብዳሽ ሴጋ ራስ

  • @haq-rv3pn
    @haq-rv3pn 8 місяців тому

    አንቺም ተደብቀሽ አብርደሻል

  • @lmlmethiopianyoutube7957
    @lmlmethiopianyoutube7957 2 роки тому +1

    ❤❤❤

  • @aminuhamid6989
    @aminuhamid6989 Рік тому

    ሀይ

  • @user-kb7fb1iq1t
    @user-kb7fb1iq1t 7 місяців тому

  • @user-tm7fn5jo1x
    @user-tm7fn5jo1x 11 місяців тому

    ❤❤