Seifu on EBS: አስጌ እና እፀገነት ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ክፍል 1 ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 кві 2018
  • አስጌ እና እፀገነት ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ክፍል 1 ቆይታ

КОМЕНТАРІ • 473

  • @user-lt9pf4ip3g
    @user-lt9pf4ip3g 6 років тому +9

    I proud of you አስጌ የነበረበትን የማይረሳ አስተዋይ ሰው ነው

  • @lennaderjew2871
    @lennaderjew2871 6 років тому +51

    እኔንም አንድ ቀን ታዋቂ ባልሆን እንኳን አዋቂ ሁኝ ኢንተርቪው እንደምታደርገኝ 100% እርግጠኛ ነኝ ጌታን

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 років тому +78

    አስጌ እግዚአብሔር ይርዳህ ለእናትህ ክብር በመስጠትህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!!! ለእናትህም እድሜ ይስጣቸው!!!!

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 років тому +14

    አሰጌ ጎበዝ በረታ እገዛቢሔረ ይረዳከ
    ደገሞ ገልፀነተህን በጣመ ወደጄዋለዉ

  • @gerrygerry7204
    @gerrygerry7204 6 років тому +8

    አስጌ አለባበስህ ገዳይ ነው ሳቅህ ውስጤ ነው እፀ በጣም ነው ማደንቅሽ

  • @reenatube6617
    @reenatube6617 6 років тому +4

    እቺ ልጅ ገና ድምፅዋን ስሰማ የሻኪራን ድምፅ የሰማው ነበር የመሰለኝ ገራሚ የሆነ ድምፅ ነው ያላት

  • @Filmontesfa
    @Filmontesfa 6 років тому +7

    I love you Etsegenet and Asege From Eritrea.

  • @makdeslakew7471
    @makdeslakew7471 4 роки тому

    ሰይፉሺ አድናቂህ ነኝ ይህ ልጅ ጉበዝ ነው በረታ በነገራችን ለይ ወንድልጅ እንደዚህ ሲወጣጠረ አልወድም

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 5 років тому +2

    ክብር ይገባሀል! እናቱን የሚያከብር ትልቅ ሰው ነው::

  • @user-se6yq1kv3o
    @user-se6yq1kv3o 6 років тому +64

    ውይ ሰይፍሻ በፈጠረክ አለምሰገድን አቅርብልን እባክክ የተለየ ፍቅርና አክብሮት ነው ያለኝ በእውነት

    • @user-ui4xt9gt9b
      @user-ui4xt9gt9b 6 років тому

      ኮኪ የተስፍሽ ልጅ የኔም ጥያቄ ነው ለምን እንደሆነ አላውቅም ከፊልም ውጭ አይቸው አላውቅም ፍቃደኛ አይመስለኝም

    • @hgbv6402
      @hgbv6402 6 років тому

      ኮኪ የተስፍሽ ልጅ

    • @hgbv6402
      @hgbv6402 6 років тому

      ኮኪ የተስፍሽ ልጅ
      7zzw

    • @user-se6yq1kv3o
      @user-se6yq1kv3o 6 років тому

      Hg Bv
      ya

    • @hshgzh672
      @hshgzh672 5 років тому

      ኮኪ የተስፍሽ ልጅ ሙዚቃ

  • @Nokia-om8ns
    @Nokia-om8ns 6 років тому +4

    ፀጊ፡በጣም፡ነው ያከበርኩሽ፡እስታወሪ
    ምን እንግሊዘኛ አትቀላቅይም፡ጥንቅቅ
    ብለሽነው፡አሉ ዲያስፍራ ባይነን፡የሚሉ
    በርችበት

  • @user-eq7lw5kq2c
    @user-eq7lw5kq2c 6 років тому +41

    አይ ሰይፍሻ😍 አሰጌ አድናቄህ ነኝ ዋው አራዳነት እናትን መርዳት ነው 💖አለ ባባ😘ይመችህ።

  • @merisolomon939
    @merisolomon939 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥክ አስግዬ ቅድሚያ ለእናቶች እናቶቻችን ይጠብቅልን

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 6 років тому +10

    አስግዬ ምወድክ እግዚአብሔር ይመስገን ስትል ስወድክ አሜን አሁንም በደንብ ምታመሰግንበት ነገሮች ይስጥክ ባለክ ላይ ይጨምርልክ ወንድሜ ተባረክ ለእምዬ ምታደርገውን ነገር አሁንም ጨምሮ ይስጥክ አስደስታት ከእምዬ በላይ ምን አለና ተባረክ

  • @Meliniy02
    @Meliniy02 6 років тому +6

    ሰይፍዬ በጣም ነው የማደንቅክ የኔ አዝናኝ በተረፈ ደስ ይላል ማሄ ላንዶ👍🏻👍🏻🌺🌺🌸

  • @adisteferi276
    @adisteferi276 6 років тому

    አስጌ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ደስ ይላል

  • @emnetemnet8067
    @emnetemnet8067 6 років тому +7

    እናት እናት ነች አትቀይርም ፍቅሯ አይቀንስም።

  • @genethabtamu5389
    @genethabtamu5389 6 років тому +11

    እስጌ+ ፀጌ =አሪፍ ጥንዶች

  • @user-rb7xh2to6n
    @user-rb7xh2to6n 6 років тому

    ማን እንደ እናት አስጌ ምርጥ በርታ አሁን ነው እናትክን ማስደሰት ያለብክህ እናትህ ስትደሰት ነው አንተ ደስተኛ የምትሆነው አስጌ ምርጥ ፍልቅልቅ ከዚህ በላይ እንጠብካለን ካንተ

  • @esiraelman8965
    @esiraelman8965 3 роки тому +1

    ዋዉ በርቱ ደስይላል

  • @user-jp4ct7ui5s
    @user-jp4ct7ui5s 6 років тому +3

    ከምንም በላይ የመጣህበትን የተነሳህበት ስላረሳህ እና እንዲ ሚድያ ላይ ነፃ ሆነህ በማውራትህ በጣም ይበልጥ ከአድናቆት አልፌ እንዳከብርህ አድርጎኛል አስጌ ከዚ በላይ እንጠብቃለን

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 6 років тому +1

    ወይ አርቲስቶች እናንተ ስትበዙ ሌሎችንም አበላሻችሁ ባህላችን አጠፋችሁ በተለይ ሴቶች እራቁት መሄድ ፋሽን አደረጋችሁት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ አስጌ አድናቂህ ነኝ

  • @simensimen3012
    @simensimen3012 6 років тому

    አሰጌ የኔ ፍልቅልቅ ትልቅ ሰው ነክ ማን እንደናት ተባረክ

  • @susuhassen141
    @susuhassen141 6 років тому +24

    አስጌ የኔ ፍልቅልቅ😘

  • @yeshinegnyabayenafaki8081
    @yeshinegnyabayenafaki8081 3 роки тому +1

    አስጌ ውብ ሰው

  • @solomonatnafu9544
    @solomonatnafu9544 6 років тому

    seifu betam tiru sew eko neh ye artistochin maninet mawok eyechalin new God help U

  • @Karma-tf6jv
    @Karma-tf6jv 6 років тому +1

    God bless you

  • @hayatvip9908
    @hayatvip9908 6 років тому +3

    ተመስገን የእናትክን ቤት መስራትክ አስግየ ቃል የገባኸውን ትልቁን ቴሌቭዥንም ግዛ

  • @user-kj8tm9mr8v
    @user-kj8tm9mr8v 6 років тому +6

    አስጊ አድናቅህ ነኝ በርታ ፊቅረኛ ዬለኝም ትላለህ እንጂ ፀገነት ቱኩር ቢላእያዬችህነዉ ልጅቱዋ ሰይፉን ሰይሆን አንተን እያዬችነዉ ሚታዉረዉ እስቲ ተመልከቱዋት የኮመንት ገደኞቼ ኡሸት ከሆነ ዘቅዝቁኝ ኡነት ከሆነ ለይክ አርጉኝ

  • @nbvc854
    @nbvc854 6 років тому +1

    ስይፉየ ስውድህክ ሁላችው ምርጥ ናች ደስ ሲትሉ

  • @amaremahtsentu8467
    @amaremahtsentu8467 5 років тому

    seifu gin ychin lij wodoatal.... yemir

  • @mimidajane7751
    @mimidajane7751 6 років тому

    seifu.ok.enamseginalen.enyam.bartu

  • @user-pd2ff7pk3i
    @user-pd2ff7pk3i 5 років тому +1

    አስኬ ጌታ ይባርክህ ዉስጤ ነህ በዚዉ ቀጥል

  • @user-hh3ih9on6s
    @user-hh3ih9on6s 6 років тому

    ሰይፍሽ ፂም አያምርብክም የምር ተላጨው ድመት መሰልከኝ ሜሪያምን ... በተረፍ እናመሰግናለን ታሜን ሳታቀርብልን በሞት አጣነው በጣም አዝኛለሁ ተጨማሪ ማስታወሻ ይሆነን ነበር አቅርበክልን ቢሆን ኡፍ ታምዬዬዬ

  • @zekariasabebe1245
    @zekariasabebe1245 6 років тому +1

    ሴፉ በጣም አድናቂህ ነኝ:: ግልፅ ነበርክ በናትህ አሁን ግዜህ ነዉ ብዙ ቆሻሾችን አጋልጥልን:: ብዙ ጠብቃለዉ ሴፍ

  • @fatehulala6982
    @fatehulala6982 5 років тому

    Tabark enthun yamiwod wodalhu

  • @user-zv9zl8js4b
    @user-zv9zl8js4b 6 років тому +103

    አረ የሰይፉ አድናቂ ነኝ ሰይፉን ምታደንቁ like አድርጉኝ ሰይፉ አድናቂህ S ነኝ ከ Saudi

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 6 років тому

    Asge betammm feker yehone new melkam asetesaseb alew .bertalen.yene mert gobez yelelewn masebhem telk mehonehn yasayal.

  • @reemreema6972
    @reemreema6972 6 років тому

    Betam new mtamrut asge yene flklk sakhn swedew
    Shakiram betam new mtamriw 😜
    God bless u guys

  • @mazaararsa599
    @mazaararsa599 6 років тому +2

    ወዉ ደስ ስል እግዚአብሔር ይርዳ

    • @sarah-mh3ow
      @sarah-mh3ow 6 років тому

      maza Ararsa ćė89i08p0p

  • @habibahassne9567
    @habibahassne9567 6 років тому

    ዲንዳ ዲንዳሻው ሄሮ ሄሮሮ...... ከዛ አንተ ጨርሰው አስጌ አድናቂክ ነኝ በርቱ ሰይፍሻ እኔም አንድ ቀን ለሂንተር ቪው ታቀርበኛለክ ያውም በቅርብ ቀን

  • @edendaniel9560
    @edendaniel9560 5 років тому

    ጥሩ ዘፈን ነው

  • @rodgerchehwen5729
    @rodgerchehwen5729 6 років тому +4

    ASGE😍😍😍😍😍😍

  • @denegelenate814
    @denegelenate814 6 років тому +24

    አስጌ ወፈርሽ ተመችቶሻል አቦ ይመችህ

    • @denegelenate814
      @denegelenate814 6 років тому +1

      Binyam Melaku እሺ አንተ ብቻ ከች አድርጋቸው

    • @John-uk8qd
      @John-uk8qd 3 роки тому

      ታምሪአለሽ

  • @techzone6330
    @techzone6330 6 років тому +1

    seifsh enamesgnalen

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 роки тому +1

    Asige❤

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 років тому

    አስጌ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌ ሳቂታ ስወድህ!!

  • @berhan7426
    @berhan7426 5 років тому +1

    Listening to safu talk is one of the hardest thing ever he is so lezabes how dose he have a tv show omg I can not be a guest

  • @sanaayaghighossein1651
    @sanaayaghighossein1651 6 років тому +5

    Wow

  • @meazalegasse4752
    @meazalegasse4752 6 років тому

    አስጌ የኔ ምርጥ ስወድህ

  • @user-fd8og8vg8f
    @user-fd8og8vg8f 6 років тому +244

    እንደው ስሞትላችሁ ላይክ እንዳትረሱኝ
    የሰይፋዬ ፍቅርኛ ነኝ እሱ አያፈቅርኝም እንጂ

    • @user-df2lc8wc6q
      @user-df2lc8wc6q 6 років тому +1

      አቢቲ ነኝ ያባቴ ልጅ ፍቅር sayfekrish 2 asweledesh.

    • @user-vz3km4tx1l
      @user-vz3km4tx1l 6 років тому +1

      አቢቲ ነኝ ያባቴ ልጅ ፍቅር አትሙችብን ማር

    • @sabitashibeshi9516
      @sabitashibeshi9516 6 років тому +1

      እረ ማሬ አትሙች ሰይፊ ደግሞ ደውለሽ ንገሪያት ለሚስቱ ትተውልሻለች😃

    • @denegelenate814
      @denegelenate814 6 років тому

      አቢቲ ነኝ ያባቴ ልጅ ፍቅር ኧሯ ኧሯ

    • @user-ll7ys2eg3m
      @user-ll7ys2eg3m 6 років тому

      አቢቲ ነኝ ያባቴ ልጅ ፍቅር ክክክክክ

  • @hefizabamud8656
    @hefizabamud8656 3 роки тому +2

    🏆🏆🏆 ለሁላችሁም

  • @kidunkudun6190
    @kidunkudun6190 4 роки тому

    seifu nice pieccccc

  • @fatensaabrichani8736
    @fatensaabrichani8736 6 років тому

    ሁለቱም ማሮች ስወዳቹ

  • @bittyaynawbittyaynaw4315
    @bittyaynawbittyaynaw4315 6 років тому +3

    tamy Yene 1 sew wedemay egziabher nbeshn ymarh 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-fu1sn9pq2k
    @user-fu1sn9pq2k 6 років тому

    ይመቻችሁ

  • @zebibamohammed1131
    @zebibamohammed1131 6 років тому +17

    አይ ሥልጣኔ ሤቱ ራቁት ወንዱ ድቅ ብሎ ለብሶ ተቃራኒ ሆን ይገርማል አረ እንሠብበት ሤቶች

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 6 років тому

      Zebiba Mohammed በጣም ልቦና ይስጥ

  • @Samira-si4xc
    @Samira-si4xc 5 років тому +1

    አስጌ እና እፀገነት ሰይፉዬ ስወዳቹ ተልቤ

  • @saradibaba3352
    @saradibaba3352 6 років тому

    Bigabu ene betame New desetena yemehonewe

  • @user-tt7zn4oi5s
    @user-tt7zn4oi5s 6 років тому +1

    በፊት የሰራችው ነጠላ ሙዚቃ ደስ ይላል ሰብለ በዛብህ አይነት ነገር አለው ግጥሙ ....

  • @chayinghady9737
    @chayinghady9737 5 років тому

    Aseg yen wude sewodeki tebarkj

  • @user-pu3gi7zl1z
    @user-pu3gi7zl1z 6 років тому +1

    ሰጌ ስወድህ😘😘💖

  • @mularmaru8221
    @mularmaru8221 5 років тому

    Koshasha seifu dedeb

  • @user-bo8pu8fs3t
    @user-bo8pu8fs3t 5 років тому

    አስጌ ምርጥ ልጅ

  • @user-fi2jf2kd8m
    @user-fi2jf2kd8m 5 років тому

    አስጌ ፈግግታው ደስ ይላል ሰይፋ ይመችህ

  • @aderajewkibret1065
    @aderajewkibret1065 6 років тому

    Asheku waw you look nice

  • @hermong.yohannes9810
    @hermong.yohannes9810 6 років тому +1

    Asge 👍🏽🔥

  • @hananjimmakarim2724
    @hananjimmakarim2724 6 років тому

    Wwwww bexam ture lijiii adaniqeek negn👍😘😍👌

  • @jeanetkahsaykahsay6318
    @jeanetkahsaykahsay6318 6 років тому

    Etsegenet betam konjo nesh:) Asge ewdehalew:)

  • @burgygwapa1204
    @burgygwapa1204 6 років тому

    እግዚያብሄር ታላቅ ነው አስጌ

  • @assemar650
    @assemar650 6 років тому

    ሰፊሻ በጣም ስለምወድህ ብትደውልልኝ ምን ይመስልሀል።

  • @user-xo5cr6mn1e
    @user-xo5cr6mn1e 6 років тому

    አስጌ ምርጥ ስው

  • @btube9600
    @btube9600 6 років тому

    ሚገርም ሰዉ አስጌ ምርጥ

  • @meskeremevequoz6914
    @meskeremevequoz6914 5 років тому

    Desse yemil tariki....enkoine ezabiher redahe

  • @tsgierdaenyewe1698
    @tsgierdaenyewe1698 5 років тому +3

    Egzhber cemero yesith wedme

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n 6 років тому +1

    ሻክራን ያስናከች ነች በጣም አሪፍ ድምፂ ነው ያላት 😍

  • @aaaggsgd5074
    @aaaggsgd5074 6 років тому

    ዋውው አስጌ ኦር ሴፍሽ ውስጤ ናችሁ ይመቻችሁ

  • @alemejigukassa8681
    @alemejigukassa8681 3 роки тому +1

    Jesus loves you ❤

  • @brexsisay2337
    @brexsisay2337 6 років тому

    nice music

  • @gechove1154
    @gechove1154 6 років тому

    She is a beauty

  • @user-vo6yc6cq5r
    @user-vo6yc6cq5r 6 років тому

    Betam nw emtamrut ewnet, 😘❤❤❤❤❤❤❤❤wddddd nw emaregachu

  • @derejegetahun2964
    @derejegetahun2964 3 роки тому +1

    አሰጌ አድናቂ ነኝ

  • @lm6771
    @lm6771 5 років тому

    ኧረ አሥጌ ለካ አማርኛ ሚችል አይመሥለኝም ነበር ሢዘፍን ዋው

  • @ethiojocker6372
    @ethiojocker6372 6 років тому +2

    Ere like benatachihu

  • @laetitiamalkoun108
    @laetitiamalkoun108 6 років тому +8

    ኣስጌና ሴፉሻ ስወዳቸዉ 😍😍😂 እስቲ

  • @mimisweetmimi4942
    @mimisweetmimi4942 6 років тому

    Gobez gilzinatik walahi wadejewalow

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 6 років тому

    እፂ እዚህ መድረሰሽ ደስ ይላል አሴ ስውድህ

  • @asmyramzi2896
    @asmyramzi2896 6 років тому

    አስጌ አድናቂክ ነኝ

  • @samrisamri1597
    @samrisamri1597 4 роки тому +1

    Asgen betami wedew neber gin beruti meto ke Arab hager seti gaa photo alinesam kale keni jemiro liki inde miwedew telawiti

  • @kidistamare8781
    @kidistamare8781 6 років тому

    asege enkuan des aleh you deserve it

  • @viva8291
    @viva8291 6 років тому

    እናትህን አምላክ ያቆይልክ አስጌ

  • @user-gm8xy9qx5s
    @user-gm8xy9qx5s 5 років тому

    አስጌየ ስወዱህ

  • @kidist6498
    @kidist6498 6 років тому +2

    asgeye yene chewa fetari chemro ystk

  • @fadilasultasultan78
    @fadilasultasultan78 6 років тому

    Sefuy ye allah fekade new sew bewetabet yekerale ede keyariw allah new sew sayehon

  • @kikayejo9852
    @kikayejo9852 6 років тому

    Asege enwedehalen eshi bezihu sebayeh ketele eshi waw neshuh etopiawi

  • @saramarr8512
    @saramarr8512 6 років тому

    Kefete afe buhaka setelawe begzaber

  • @user-go8lr1xz9f
    @user-go8lr1xz9f 6 років тому +1

    መልካሙን ሁሉ ያድልህ ሙድህ ውስጤ ነው😘

  • @jossysmith7436
    @jossysmith7436 4 роки тому

    Please interview kefiyalew, or Wendi mak

  • @abdibrown412
    @abdibrown412 6 років тому

    u dressing nice bro

  • @mominasadik6306
    @mominasadik6306 4 роки тому

    Wowwww