Seifu on EBS: አስጌ እና እፀገነት ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ክፍል 3 ቆይታ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • አስጌ እና እፀገነት ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ክፍል 3 ቆይታ

КОМЕНТАРІ • 235

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 6 років тому +25

    #ሰይፉ በቀጣይ እንድተቀርብልን የምንፈልገዉ
    #1.የቀድሞ ጠቅለይ ሚንስቴር ክቡር ሀይለማሪያም ደሰለኝ
    #2.አለምሰገድ
    #3 ሄለን በድሉ
    #4.ተሪኩ በባ

  • @abimesi156
    @abimesi156 6 років тому +2

    ሰይፍሻ አንተ ምርጥ ኮሜዲ ነህ ገድልከኝ እያዝናናህ ቁምነገር አቦ ይመችህ

  • @Tube-dq5cj
    @Tube-dq5cj 6 років тому +4

    ሰይፍ ግን ወጣ ያለ ጥያቄ አጠይቅ በስራ ሙያቸው ብቻ ቢሆን የተሻለነው

  • @tiii7981
    @tiii7981 6 років тому +18

    ሰይፍሻ ሳልወድ በግድ ነው የምታስቀኝ

  • @sudanetyo9303
    @sudanetyo9303 6 років тому

    አቤት ድምጽ እግዛቢሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ waw waw

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 6 років тому +20

    Kkkkk ሰይፍሻ ግን ልታጣብሳቸው ጥረት እያደረክ ነው

    • @abebegirmay3327
      @abebegirmay3327 6 років тому

      saywetu yekeralu belesh new, eyat lejtwa bedmeb

    • @akhtar9505
      @akhtar9505 5 років тому

      meazi የሚካኤል ልጅ ይመስላል

  • @sudanetyo9303
    @sudanetyo9303 6 років тому

    አስጌ ዳንስህና ሳቅህ ++ ሙዚቃህ ውስጤ ናቸው፡፡

  • @alali8734
    @alali8734 6 років тому

    አፀጌ ይመችክ አምላክ የድግል ልጅ እድሜ ክን ያርዝመው ስወድክኮ

  • @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ
    @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ 6 років тому +9

    ከፍልፍሉ ይልቅ አስጌን ገና ሳየው ሳቄ ይመጣል kkkkkk

    • @solomonature8504
      @solomonature8504 6 років тому

      Jemila Muhamed hahahahahahaahah alesekim kkkkkkkkkkk

  • @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት

    እኔ ምለው ለታዋቂ ብቻ ነው አደል ሾ ምትከፍቱ ለድሀ ሾ የለም ማሌሽ

    • @asrar1690
      @asrar1690 6 років тому

      maricel29 catibog ክክክክ

  • @hvfgh4424
    @hvfgh4424 6 років тому +13

    ሰይፋሻ.አለም ሰገዲን በፈጠረህ

  • @ሀያትአብዲ
    @ሀያትአብዲ 6 років тому +2

    Seifu hulutune LA, mataiebes naw intersiteh...

  • @jutcvhvcjm3021
    @jutcvhvcjm3021 4 роки тому

    ወይ ሰይፉ ውነቴን ነው በጣም ነው የምታዝናናኝ እኔ እምኖረው በስደት አለም ውስጥ ነው ነገር ግን አንተን ስከታተል ደብርቴን ብሶቴን ተክቶ ሳቅ በሳቅ ይመችሆ

  • @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት

    ሴቶችዬ ይሄ አስጌ እንዴት ነው ማታደንቁት አገባ ስለተባለ ነው መቼም ከሀብታምና ከታዋቂ እራስ አትወርድ መቼም ማረሳው አንድ ባርች ከወላይታ ነው ኬት የመጣ ሀብታም ነኝ ብሎ እንቅልፍ አጣሁ ኮመንታቹ ሳነብ ውቤ ማሬ ሀሀሀሀሀ ለማንኛውም ትመቹኛላቹ

  • @helenkassaye9022
    @helenkassaye9022 6 років тому

    Very nice, Gildo go ahead.

  • @ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ
    @ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ 6 років тому +16

    እፀገነት እርግት ያለች ናት

  • @tsigeredanegusse1308
    @tsigeredanegusse1308 4 роки тому

    Yene Konjoo asege

  • @sablakasshun713
    @sablakasshun713 6 років тому

    እውነት ሴፍዬ ስወድህ ምርጥ ሰው

  • @ፍቅርፍቅርያሽንፋል
    @ፍቅርፍቅርያሽንፋል 6 років тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርኮመ

    ሀይ ጋይሶች እንዴት ናችሁ ተናፍቃችኃል
    ስራ ጨርሱና ገብታችሁ የማዳምን ሸክም አቅልሉትና ሰይፍሻን ተከታተሉ

  • @warlockthankless5323
    @warlockthankless5323 6 років тому

    Asge kept is 💯. Couldn't say the same about ole girl

  • @juvjbbbhjbb1989
    @juvjbbbhjbb1989 6 років тому

    አስጊ.ስወድህ.ዋው.ምርጥ.ሰው..

  • @taduybelayaislam8954
    @taduybelayaislam8954 6 років тому

    Asga betam yemadenikek lji nek

  • @asmyramzi2896
    @asmyramzi2896 6 років тому +5

    ክክክክክክክ አይ ሰይፍሽ አዝናኝ ነው ፕሮግራምክ

  • @خالد21-خ9ث
    @خالد21-خ9ث 6 років тому +1

    ሰይፍሻ ፕሊስ ሳንቾን በዚህ ፕሮግራም ላይ አቅርብልን😍

  • @habtamuwerku3990
    @habtamuwerku3990 6 років тому +5

    ሰፍሽ፡ውድድ፡ግልፅነትህ፡ስወድህ

  • @adenrolando7171
    @adenrolando7171 6 років тому

    ያ ቀን ትልቅ የምስራች ነበር ለነ እንትና ከኣመታት በሁዋላ ዘካርያስ ና ሚስቱ በልጆቻቸው ፊት ያንን ስራዬ ቦታ እራሳቸው ያንን ስራ በመስራት ደገሙት

  • @mayamaya-qi4lm
    @mayamaya-qi4lm 6 років тому

    ሰይፍየ የአራት ኪሎ ዋን መገድ እኔ አሳይህ ነበር እዴት እደምጠላው ውይ ነፍስና ስጋዬን ነው የሚያላቅቀው

  • @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ

    ወይኔ ሰይፉ በሳቅ ገደልከኝ ዛሬ ክክክክክክ

  • @aware6960
    @aware6960 6 років тому

    በጣም ጥሩ ::መልካም አመት::

  • @haithamhaitham4049
    @haithamhaitham4049 6 років тому

    አድናቂክ ነኝ

  • @addishiwotadera3114
    @addishiwotadera3114 6 років тому +19

    አስጌን ለቀቅ አርጉት

  • @mezertgushuethiocplebrites4259
    @mezertgushuethiocplebrites4259 5 років тому +1

    Wow

  • @leletealemayewe289
    @leletealemayewe289 5 років тому

    ሰይፉ የሳቄ ምንጭ ኑርልን

  • @zabebasaeed9979
    @zabebasaeed9979 6 років тому

    ሠይፈሽ በናትህ ፊትህ ላይ ያለውን አንሣው

  • @hayatiruhii4732
    @hayatiruhii4732 6 років тому +2

    Kkkkk desi tilalachu sefusha thanks

  • @Sada-st4qq
    @Sada-st4qq 6 років тому

    ሰፉሻ ኑርልን ሁላችሁም 💝💝

  • @malefzewale5858
    @malefzewale5858 5 років тому

    Yena melakm sew neh Asahd

  • @hiwthiwt5907
    @hiwthiwt5907 6 років тому

    ስይፈሽ በጣም አደናቅኔኝ

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 6 років тому

    Wow Sefye

  • @hawi3481
    @hawi3481 6 років тому

    ወይ ደስ ስትሉ ደግሞ ሴቷ መርጋቷ

  • @መኖርደጉ-ቨ9በ
    @መኖርደጉ-ቨ9በ 6 років тому

    ሃሃሃሃሃ ሰይፍሻ አስጌ ምርጦች

  • @አባሩጫዬላተአስደስትካለዉ

    ሰይፍ በግድ ልታጋባቸዉ ነዉ እዴ በግድ

  • @semiragirma1944
    @semiragirma1944 6 років тому

    አስጌ የሀገሬ ልጅ

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ

    የኔ ሳቂታ ፈገግታህ ደስ ሲል አስጌ

  • @እመቤትአማሩ
    @እመቤትአማሩ 5 років тому

    ሆዴን ውስኪያመኝ ሳኩ ባንድ በኩል አጣባሽም መሰልከኝ ግን በጣም ok ነው

  • @belentubea7309
    @belentubea7309 5 років тому

    አሰጌ ውድድድ

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 6 років тому +2

    Sle Fes new weys sleserut sranew interview yarekachew? Fesam

  • @eyueyu4175
    @eyueyu4175 6 років тому +1

    ስይፍሻ ለምን ተጋቡ አትላቸውም ከዚ ሁሉ

  • @ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ
    @ተመስገንአምላኬ-ኘ8የ 6 років тому

    ሁለቱም ነፃ ናቸው ቢፋቀሩ ደስ ይላሉ

  • @fateyfekadu3160
    @fateyfekadu3160 6 років тому

    አስጌ ይመችህ ስወድህ እኮ

  • @semirajemalemehammed8456
    @semirajemalemehammed8456 6 років тому

    ወይኔ ሰይፉየ አንተኮ ሰወድህ

  • @ebromameshewa1717
    @ebromameshewa1717 6 років тому

    ውይ በሳቅ😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @sabasofiy7377
    @sabasofiy7377 6 років тому +2

    አረ የታሜ ሞት ተረሳ ለስሙ የሙያክ ባልደረባነው ነው ምናለ አንድን እሁድካን ብትዘል

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    ፈግግታው ደስ ይላል አስኬ

  • @rozena-xr8ig
    @rozena-xr8ig 6 років тому

    ሰይፈ ግን ዘፈኑ ቢቀር ታሜ ሙቶ

  • @ኮኮብመኮንን
    @ኮኮብመኮንን 6 років тому

    ሠይፍየ ውነትህን ነው መሣቸውም ግማሽ ከነማወራረጃው

  • @ምፅላልያባቷልጅ
    @ምፅላልያባቷልጅ 6 років тому

    አስጌ ስወድህ ይመችክ

  • @astareanamo2212
    @astareanamo2212 6 років тому

    wooow asge

  • @selamt200
    @selamt200 6 років тому +13

    እንግዲ አስጌ ጓደኛ የለኝም ስትል ሰማሁ ልበል በፍቅርህ ላብድ ትንሽ ቀርቶኝ። ስለዚ ስልክህን ሹክ በላኝ ሳልሞትብክ

    • @user-df2lc8wc6q
      @user-df2lc8wc6q 6 років тому +1

      ሰላም የድንግል ልጅ t tiru argo yishgurshal ine ilklshalew.

    • @abebaassya9029
      @abebaassya9029 6 років тому +1

      kkkķkkkķk

    • @ጉራብቻ-ኰ5ጨ
      @ጉራብቻ-ኰ5ጨ 6 років тому +1

      0912853214 አስጌ ብለሽ ደውዪ

    • @selamt200
      @selamt200 6 років тому +1

      ጉራ ብቻ እርግጠኛ ነሽ

    • @aferatastotaw9933
      @aferatastotaw9933 6 років тому +1

      +ጉራ ብቻ ጉራ ብቻ ያንች ስልክ ቁጥር እንዳይሄን

  • @SamsungJCore-td6zj
    @SamsungJCore-td6zj 6 років тому

    ye Madam nedet bante show sefu zana

  • @Filmontesfa
    @Filmontesfa 6 років тому

    He has a white heart Asege Go a head bro. Atsegent Also love you mqrti.

    • @warlockthankless5323
      @warlockthankless5323 6 років тому

      ኣበይ ኣሎ ናይ ቀደም ኤርትራዊ habesha wtf is a white heart ma nigga?

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ

    ሠይፉ ግን ንግግርህን ተቆጣጠረው ብዙ መጥፎ ቃላት አትነገር ሠው ወሸታም አይባልም አሥጌ የጥቁር ቀይ ነው በጣም ያምርብሀል ሣቅህ ሣቅልን አሥጊየ በርታ እሠይ ደሞ ለናትህ ቤት መሥራትህ እደት ደሥ ብሎናል አላህ ይሥጥህ በርታ

  • @ማርያም-ፈ9ቐ
    @ማርያም-ፈ9ቐ 3 роки тому

    ክክክ ውይ ስይፍ

  • @mihrohaile4229
    @mihrohaile4229 6 років тому

    Seifu interview minem des aylim.litatabisachew naw weys? Bizu miteyek atiteh naw mitzebarkew.etsegenet endayehat interview yedeberat naw mitmeslew.

  • @imme2644
    @imme2644 6 років тому

    ena gen stereter asgena esuaaaa wedefettt 👨‍❤‍💋‍👨👨‍❤‍💋‍👨👨‍❤‍💋‍👨👨‍❤‍💋‍👨

  • @ዉሸትአልወድምዉሸትአልወድ

    ሰይፉ ክክክክክክክ በጣም ነዉ የምተስቀኝ

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 6 років тому +1

    #ሰይፉ በነትክ ሀይለማሪየም ደሰለኝን አቅርብልን

    • @himihimi8840
      @himihimi8840 6 років тому

      የዩትዩብ አክስትነኝ kkkkkk

  • @boozydu198
    @boozydu198 5 років тому

    ሳቁ ዴስ ሲል

  • @tube-tv2rr
    @tube-tv2rr 6 років тому

    አሥጌ ባለፈ አግብቻለው ሥትል አነበር ወይሥ አሁን ፈተሀት ነው

  • @yohanayo1937
    @yohanayo1937 6 років тому

    ሰይፉየ please gildo kassan gabizeln

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 6 років тому

    ውይ ሰይፉየ በሳቅቅቅቅ ሞትኩኝኝ

  • @susuhassen141
    @susuhassen141 6 років тому

    ሰይፉዬ የኔ መላጣ💖

  • @rawdamehammedalhamdulila36
    @rawdamehammedalhamdulila36 5 років тому

    ወይኔ ከአርቲስት ፍቅር ይዞኝ አያቅም ነበር ከአስጌ ያዘኝ ወይኔ ጉደ ሆደን ቆረጠኝ

  • @bzubelayyemikahallij9254
    @bzubelayyemikahallij9254 6 років тому

    Be hiweta ende seyfu yemwedew sew yelem bala demo sitelaw des yemilew alsemawem

  • @zainabalhoori7049
    @zainabalhoori7049 6 років тому

    Seyfesha sewedihi efffff

  • @mularmaru8221
    @mularmaru8221 5 років тому

    Anite yeshrrimuta liji

  • @eloheelohe9937
    @eloheelohe9937 6 років тому

    aybalem and tawaki new beleh yegabzkewn sew moral tibek yesewochin tefetro ena bahri bedesta lemastenaged moker engi dekmetachew lay bezum atatekur

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 6 років тому

    Seyfisha zena arken enamesegnalen gn asege mn ylutan alebabesh rohobot meselki 😁😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @lemisslemiss2055
    @lemisslemiss2055 6 років тому

    ሁለታችሁ ተጋቡ አስጌ

  • @የደሴልጅነኝሀያትውዱባሌእ

    ወንድ ልጅ ቆፍጠን።ሲል ነው።

  • @tomytk6430
    @tomytk6430 6 років тому

    Seyifuya mn nekah dena tiyaka meteyek sitichil asideberken☹️☹️☹️☹️☹️☹️☹️☹️☹️☹️☹️

  • @ልጅሲሳይ
    @ልጅሲሳይ 6 років тому

    ወይ ሴይፍ ፍታ ታደርገናለክ

  • @ኢትዮፍቅር-ከ7ነ
    @ኢትዮፍቅር-ከ7ነ 6 років тому

    አስጌ በሳቅ ገደልከኝሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @kanutube727
    @kanutube727 4 роки тому

    Ok

  • @tenassry7165
    @tenassry7165 6 років тому

    Woooooooo

  • @yordanosgidey3533
    @yordanosgidey3533 5 років тому

    ወይኔ ሰይፉ በሳቅ ልትገለኝ ነው

  • @julianeyena5346
    @julianeyena5346 6 років тому

    Are tew tew tew tewwwwwwwwwww gen alem segeden akerebelen

  • @vepjbpuwvdxjfxtjx370
    @vepjbpuwvdxjfxtjx370 6 років тому +3

    አሥቄ ምንድ ነዉ አፍቻህን ምጎረኩረዉ አረ ይደብርህ

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 років тому

    Ktktktktkt wey seifsha edem mn yshalkal asqign yehon sew swedk eko

  • @fetabemartishow6289
    @fetabemartishow6289 5 років тому +1

    seyfu wiste neh siwedh iko

  • @የረሱልወዳጅ-ነ6ፈ
    @የረሱልወዳጅ-ነ6ፈ 6 років тому

    stasetelu

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    አስጌ ፍገግታህ ሰው ገዳይ ነው አለባበስህን ግን አልወደውም ሰፍ ያለ ልብስ ልበስ ምንድነው ጥብቅብቅ ያለመልበስ ስልጣኔ ነው

    • @EdusenGhiwot
      @EdusenGhiwot 6 років тому +1

      ኤልሳቤጥ የማርያም ልጅ ፍቅር ነው የራበኝ። ኤልሲዬ ይህ አለባበስ አሜሪካ ውስጥ የወንድ ግብረስዶማውያን አለባበስ ነው ኖሬ ስለማውቀው ነው። የኛ ወንዶች ግን ትርጉሙን ሳያውቁት በፋሽን ስም ይከተሉታል

  • @amaremahtsentu8467
    @amaremahtsentu8467 6 років тому

    seifu gin tesh new ende?

  • @betiloveyeenatalji9999
    @betiloveyeenatalji9999 6 років тому

    Asge konjo swedh

  • @etyolove335
    @etyolove335 6 років тому +2

    Asgay sakelg

  • @bettyb9707
    @bettyb9707 6 років тому

    Sefisha tseganati gin k Asene fkr yegabalati yimasilali hulu negerua

  • @tigistmelaku9621
    @tigistmelaku9621 6 років тому

    abet asigi lebsi sameribeh wudddd new emaderigeh

  • @bzubelayyemikahallij9254
    @bzubelayyemikahallij9254 6 років тому

    ere hoda kosele zaras seyfuna asga

  • @ስአዲነኝናፋቂዋ
    @ስአዲነኝናፋቂዋ 6 років тому

    ወይኔደስ ሲል ጥርስ በጥርስ ነህ አቦለዚህዲሜ ተደስቶማሰለፍነው