ሁለቱ ልጆቼ ዲያቆን በአንድ ቤት አብሮ ስለማይሄድ … ከዘፋኝነት አለም ወጥቻለሁ… ተወዳጁ አቀንቃኝ ውሽንፍር Seifu on EBS ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 345

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ

    አቤት መታደል በአሜሪካምድር ልጆችን ከቤተክርስትያን የማይላቀቁ በዛላይ ድቁና መቀበላቸው አቤር መባረክ ልጆቹን እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    የኔ አባት በጣም ደስ ይላሉ ማርያምን አሉ እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ልጆችን እግዚአብሔር ያሳድግሎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Рік тому +16

    በዚህ ዘመን ይቅርታ ስጥቶና ተቀብሎ መገኘት በጣም መታደል ነው እግዚአብሔር ቤትህንም ልጆችህንም ይባርክልህ ለዚህ ክብር መብቃት ማንም አያገኘውም ይህ ደሞ የመልካምነትዎ ክፍያ ነው በፍቅርና በሰላም ያኑራቹሁ ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹሁ ማንኛውንም ሰው ያከበረ እግዚአብሔር ያከብረዋል ክብር ለፈጣሪ ።🙏🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹💞

  • @userenter2635
    @userenter2635 Рік тому +30

    በስመአም ይገርማል ይሄ ዘፋኝ እንዴት ተገኝ ይገርማል ስለአየንህ ደስ ብሎናል🙏ሰላም ለሀገራችን🙏❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @0di.
      @0di. Рік тому +1

      Ahun zefagn aydelem

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Рік тому +24

    ስት ጨዋ ህዝቦች ና ደጋግ ሀገር ወዳድ እደናተ አባቶችን አሁን ሀገራችን ውስጥ ማየት ብርቅ ነው እድሜ ጤና❤

  • @tegestasrat4843
    @tegestasrat4843 Рік тому +3

    በዚህ ብዙ ታሪክ በምንሰማበት ሰአት የእግዚያብሄር አገልጋዮች ልጆች ስላሉህ እግዚያብሄር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mdet1559
    @mdet1559 Рік тому +4

    የአቶ አባ አርጋው ወልደ ገብሬል ልጂ የባላባቱ ልጂ ፣የአባ ግርሻ ልጂ ፣የባለ ዘበንያወች ልጂ የሞጆወች ልጂ እደው በጥቅሉ የልዑል የባለ ወገን የባለታሪክ የባለ እንሥት የትልቅ ሠው ዘር ነህ አዝማሪነት በፍንዳታ የገባህበት ሕይወት እጂ አይመጥንሕም ነበር ይሁን ተወው ዛሬ ጊዜ ቀይሮት ሙያ ነው እና እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ የወራይሉ ፣የጃማ ቅምጥል ብቻ ለሚያውቅህ የባለታሪክ ዘር ነህ እሽ ሠይፋሻ ሥላቀረብክልን ከልብ እናመሠግናለን

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Рік тому +12

    ብዙ ሰው በስም ይሳደባል ይህ ስተት ነው።
    የድሮ ሰውች አደፍርስ፣አውጀው ፣ደንዴሳ፣ ጋቤሳ፣ውዘት እያሉ ስም ሲያውጡ የራሳቸው ትርጉም አለው ስም አያስቅም❤❤❤

    • @milkygizaw1175
      @milkygizaw1175 Рік тому

      this generation he got so money missed up

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      የሚያስቁ ስሞችማ ሞልተዋል ። ማሙሽና ሚጢጢ የሚባሉ አዛውንቶች ቢያጋጥመን የማይስቅ ሰው አስመሳይ ነው። 🤔

  • @foziakram9858
    @foziakram9858 Рік тому +8

    አያችሁ መጥፎ ስራ የሆነቀን እደሚያሳፍር እዩት !!ጥሩ ንግግር ጥሩ ስራ ሰሪወች አላህ ያድርገን ❤ሰውየው ግን በጣም አደነኩት 🎉🎉ለይቅርታ የታደለ ልብ ነው ያለው❤

  • @tegestasrat4843
    @tegestasrat4843 Рік тому +2

    በዚህ ብዙ ታሪክ በምንሰማበት ሰአት የእግዚያብሄር አገልጋዮች ልጆች ስላሉህ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Рік тому +8

    እውነት ለመናገር ያለ ዛሬ ጋሽ ውሽንፍር አርጋውን አይቻቸው አላውቅም ፤
    ያው ሙዚቃቸውን አልሰማሁም ፤
    ግን በጣም ደስ የሚሉ ተጫዋች፤ ግልፅና ቅን ሰው ሆነው ነው ያገኝኋቸው ፤
    በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ፤
    እናትዎት አባትዎትን ሲያስታውሱ የሚገልፁበት መንገድ ይጋባል ፤
    ነፍሳቸው በሰላም ይረፍ ፤
    ባለቤትና ልጆችዎንም እግዚአብሔር ይባርካቸው፤
    ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልኝ መድሃኒዓለም አርቲስት ውሽንፍር አርጋው

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 Рік тому +34

    ወንድሜ ውሽንፍር ልጅህ በድቁና ላስቬጋስ መጥቶ ሲያገለግል እሱ የሚያገለግል እለት እግዚአብሔር በሰጠው ድምፁ ሁሌ ተመስጬ እያለቀስኩ ነበር የማስቀድሰው ከመላ ቤተሰብህ ጋር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @rfds7894
    @rfds7894 Рік тому +24

    ትልቅ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰ሰይፍሻ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ያክብርህ🥰🥰🥰🥰

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum Рік тому +11

    ደስ የምትል ሰው ነህ። ለሰው ያለህ ቀረቤታ። ቀሪ ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ።

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 Рік тому +16

    ለልጆችክ ለአንተ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ

    አይ ታማኝ በየነ የዝናብ ስም ጥሩልኝ አለሲለው አሳቀው እኔም አሳቀኝ😂😂😂አቶውሽፍንር እኔ ደግሞ ዛሬነው ያየሁሕ ደስስብለኸኛል በተለይም ዘፈንስላቆምክ ደስስአለኝ እንኳን ተገላገል አምላከቅዱሳን ለስጋውናደሙ ክብር ያብቃህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    አቶ ውሽንፍር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጡት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 Рік тому +15

    ዘፈን ለእኔ ሀጥያት አይደለም ማለቱ እንኳን አያዋጣም፤ ምክኒያቱም በእግዚአብሄር ፊት ሀጥያት ስለሆነ፤ ዘፈኑን ማቆምህ ደስ ይላል ለእሱ እግዚአብሄር ይመስገን፤ ግን ቃሉን ከማወቅ ጋር ይሁን፤በፍርሃት ለ እግዚአብሄር እንድንገዛ ካለንበት እርኩሰትም እንዲያወጣን የእርሱ ፈቃድ ይሁን

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ነገር ግን ፥
      - በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ … ይላል ( መዝሙረ ዳዊት ም. ፩፻፶ ቁ. ፬ )። 👉🏿📖🤔

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Рік тому

      ​@@TruthEzante sew atsemam ende zefen hatiyat new keflek lerash zefen sewn wede hatiayt atektet

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ

    እውነት ለመናገር ለመጀመሪያ ግዜ ነው ያየኋቸው እንደዚ አይነት ዘፋኝ እንዳለም አላውቅም
    እግዚአብሔር ይመስገን ወደ እግዚአብሔር መንገድ ስለመጡ

  • @dawitworkneh3145
    @dawitworkneh3145 Рік тому +1

    የሚገርም ስብዕና ያለህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Рік тому +59

    ውሽንፍር የኢትዮጵያ ስሞች እኮ ይለያሉ 😂እንኳን ወደ ፈጣሪ ቀረብክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሕ ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ 🙏

  • @hasefah3808
    @hasefah3808 Рік тому +11

    እግዚአብሔር ይባርክልህ ጀግና አባት ልጄ ማሳደግ እዲ ነው❤❤❤

  • @alexalax1722
    @alexalax1722 Рік тому +20

    ባለቤቱ ደግሞ ስታምር ፈጣሪ የባረከዉ ቤተሰብ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤

  • @askalemariyamtube
    @askalemariyamtube Рік тому +30

    ❤ማርያምን አለ የኔ ጌታ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Рік тому +14

    በጣም እናመሰግናለን ልጆቻቹን ወደቤክርስታን ስለመራቿቸው

  • @ኤልሳሚኪያስ
    @ኤልሳሚኪያስ Рік тому +2

    እውነት ነው እግዛብሄር በማናችንም ላይ የሚያደርገው ምንም ስህተት የለው ሁሌም እግዛብሄር ልክ ነው

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Рік тому +11

    የወሎ ሰውኮ የዋህ ነው❤

  • @geez2115
    @geez2115 Рік тому

    Seifusha በጣም ደስ ይላል ውሽንፍር ለረጅም ጊዜ ተቀይሞህ ነበር የምር እኔ በጣም ሁሌ ፈገግ ያደርገኝ ነበር ቀልዱ በዚህ አጋጣሚ ግን ላልፈው የማልፈልገው ያለቃ ገብርሀና ወገን እንደሆንክ ይሰማኛል ያንተ ቀልድ እንደሚያስቀኝ ያሳቀኝ ኮሚዲ የለም አንድ ቀን ደሞ ከዶክተር ቴዎድሮስ ጋር ተቃቅፉቹ ማየት ምኞቴ ነው ሰላም👍

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Рік тому +12

    ወይኔ ታድለህ ልጆችህ ዲያቆን በሰው ሀገር ሊያውም❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያዊዘርየለሽ

    seyfu, you did a great job, you acknowledged your mistake and apologized, that's a strength 👍🏿😎

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Рік тому +9

    ወይኔ ሰይፍሻ ትህትናህ ደስ ሲል የኛ አሰተማሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @Flower29.11
    @Flower29.11 Рік тому +1

    እጅግ በጣም የተደሰትኩበት ቀን እልልል የጠፋችብኝን የድሮ ጓደኛዬን አገኘሗት የዉሽንፍር ባለቤት ሒወት አመሀ የሲንጀር ቤት ጓደኛዬ ሳገባ ፕሮቶኮሌ የኔዉድ ሂወትዬ ሻሸመኔ ድረስ መተሽ ያየሽኝ ያሳለፍነው ሁሉ ትዝ አለኝ መቼም አትረሺኝም ብዬ አስባለሁ ምንጊዜም እወድሻለሁ ልጆችሸ እንዴት ናቸዉ በጣም ደስ ብሎኛል እንገናኛለን ልጆቼ ባለቤቴ ነግሬያቸው በጣም ተደሰቱ 😍

  • @tesfasami6189
    @tesfasami6189 Рік тому +3

    ኡፉ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር የወደደዉን አደረገ❤❤❤

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Рік тому +5

    መታደልነዉ🙏🏽 መጨረሻችዉን ያሳምርላችዉ ይርዳችዉ🙏🏽

  • @aynalemgebre8061
    @aynalemgebre8061 Рік тому +4

    ማር ወለየው እድሜ ይስጥህ ኑርልን

  • @21MarYam
    @21MarYam Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ሲኦል መውጣትህ ❤❤❤

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Рік тому +2

    እንኳን ለዚች ቀን አደረሰህ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርህ ጥሩ ሰው ነህ ይቅርታ አድራጊ በመሆንህ
    ባለቤትህ ጀግና ነች ማለት ነው ቀላል አይደለም ልጅን ተከታትሎ ዲያቆን እንዲሆኑ ማድረግ መጨረሻቸውን እግዚአብሔር ያሳምርላቸው

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 Рік тому +1

    Hallelujah Lord you are absolutely right God had a plan God never made a mistake. God is the greatest. Thank you Jesus.🙏😘🙏

  • @Temesgen-1
    @Temesgen-1 Рік тому +6

    የዋህነት ደስ ሲል 😊

  • @kemkemyoutube
    @kemkemyoutube Рік тому +32

    ወሬው ፋሲል ደሞዝን ይመስላል ማንነታቸውን ይወዳሉ እድሜ ይስጣችሁ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Рік тому +4

    ርጂም እዲሜና ጤና ይስጠወት ጋሽ ውሽንፍር ምርጥ ስው ይቅርታ ከምንም በላይ ነው🙏ስይፍሻ😍😍😍

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Рік тому +7

    እድለኛ ነህ ልጆችህ በቤተክርሰቲያን ማሳደግ ሰይፋሸ ሰላቀረብክልን እናመሰሰግናለን

  • @yuseranstub8308
    @yuseranstub8308 Рік тому +135

    ኢችን ኮሜንት የሚታናቡ ሁለቹሁም የማታ ኢንጄራ ዪስጠቹ❤❤❤❤

  • @tsigewynitesfay7855
    @tsigewynitesfay7855 Рік тому +2

    You are right everything was god’s welling

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 Рік тому +15

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል በልጆችህ ምክንያት እንኳ ለዚህ አባቃህ

  • @raddanitube
    @raddanitube Рік тому +2

    ይህንን ስም ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማው😮😮❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +2

    ይቅር ዩሚሉ ብጹአን ናቸው ይላልና ስይፉን እንኳን ይቅር አልከው ያለፈ ታሪኩ የማይቆጨው ስው አስተዋይ ነው አንደበተ ርቱእ ደርባባ ነው እንኳን ለእግዚአብሔር ክብር ለመዘመር እበቃህ

  • @astertefera151
    @astertefera151 Рік тому +7

    ንፁህ ልብ ያለህ ሰው ነህ ለዚህ ነው ልጆችህን የባረከልህ የቤቱ አገልጋይ ያደረገልህ አንተንም ለንሰሀ ያበቃህ ❤❤❤❤ ሴፉ ግን ምን አይነት መጥፎ እንደሆንክ ነው ያየነው

    • @ሰላም-ቸ1ጠ
      @ሰላም-ቸ1ጠ Рік тому +4

      ሰይፉ ምላሱ ነው ዘርጠጥ እያደረገ ያስቸገረው እንጅ መልካም ሰው ነው

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Рік тому +1

      አይባልም ሚዲያው ለስንት ስው ህይወት ቀይራል በስራው ፈጣሪ ይጠይቀው

    • @user-letsub12121
      @user-letsub12121 Рік тому +2

      ሰይፋ መጥፎ አይደለም ሲበዛ መልካም ሰው ነው ተይ ክፉ አትናገሪ

    • @gulehworkwoldegebrieel4841
      @gulehworkwoldegebrieel4841 Рік тому

      አሁን እኮ በይቅርታ ተዘግቷል ❤

    • @ሰአሊለነማርያምእምነ
      @ሰአሊለነማርያምእምነ Рік тому

      አይባልም ፈራጅ አንሁን እኛ በህይወታችን ስንቱን አስቀየምን እነዛንስ ይቅርታ አድርገንላቸዋል ???ሰው ይሳሳታል ዋናው ይቅርታው ነው

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Рік тому +6

    አነጋገራቸው ደስ ይላል

  • @NaniTefera-ji8nr
    @NaniTefera-ji8nr Рік тому +6

    ማርያም ታኑርህ

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Рік тому +1

    የይቅርታ ልብ ደስ ይላል ለሁላችንም ያድለን እሰይ እመብርሀን የአምላክ እናት መጨረሻቸውን ያሳምሪው ዳቆናት በዜማ ያመሰግኑሻል አናጉንሰጢስ ይዘምሩልሻል ተመስገን ይህን ያደረክ አምላክ ፍትህ ለተጎዳው ወገኔ እና ህዝቤ

  • @ናኑ
    @ናኑ Рік тому +10

    ሰይፉ ይሄ ምላስክን ካልሰበሰብክ ገና ብዙ ሰው ታስቀይማለክ ተጠንቀቅ

  • @mhiretgebrahiwot3935
    @mhiretgebrahiwot3935 Рік тому +3

    Very grateful person

  • @wubayehuteferi9089
    @wubayehuteferi9089 Рік тому

    ውሽንፍር አርጋው ወ/ገብርኤል ስላየሁክ ደስ ብሎኛል።

  • @wintakibreab6199
    @wintakibreab6199 Рік тому +53

    ይቅርታ መባባል ትልቅነት ነው ሰላም ለሀገራችን ያድርግልን ❤ሁላችንም ይቅርታ እንባባል

    • @hanafetsum5939
      @hanafetsum5939 Рік тому +1

      Egzabhre babetu yatsnachu agaleglotachune yekble etbrkachu esu yetbkachu des setelu❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      @@hanafetsum5939
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።👈🏾👈🏾👈🏾

  • @eliastedla6008
    @eliastedla6008 Рік тому

    I love this guy and God bless him!!❤

  • @hiwotshimelis3861
    @hiwotshimelis3861 Рік тому

    መታደል ነዉ እግዚአብሔር ይባርክሎት

  • @susulove2688
    @susulove2688 Рік тому +132

    በዚህ ሰአት እደኔ በሀገሩ ጉዳይ ያስጨነቀው አለ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Рік тому

    እሰይ እዴት ደስ ይላል ይቅር መባባል ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ዋናው ይቅርታና ይቅር መባባሉ ነው ደሞ ዋናው ነገር እዴት መታደል ነው በዚመልኩ ለንሰሀ መብቃት 🙏

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 Рік тому +14

    አቶ ውሽንፍር እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ይስጦት ❤❤❤❤

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 Рік тому +4

    you did great Sefishaa! ይቅርታ ህይወት ነው ❤

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا Рік тому

    እመ ብርሃን ትጠብቅዎት አቶ ዉሽንፍር
    እመቤታችን ቤተሰቦችዎን በሙሉ🔷🇪🇹🕊🕊

  • @arditube5698
    @arditube5698 Рік тому +6

    ውሽንፍርርርርር እሰይ እንኳን ተገናኛችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም የሚያስቅ ፀብ ነበረ ክክክክክክ

  • @eskenderdamena5074
    @eskenderdamena5074 Рік тому +7

    ማርያምን❤

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj Рік тому +1

    God bless you! 🙌

  • @mtom1547
    @mtom1547 Рік тому +4

    ሞናሊዛን ነዉ የምትመስል እግዚአብሔር ይባርክሽ እግዚአብሔር ይወድሻል

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      የሞናሊዛ ዝና በታላቅ ሰዓሊ መሳሏ እነጂ በውበት ከእሷ የሚበልጡ በርካታ የሀገራችን ሴቶች አሉ። 🤔

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m Рік тому +3

    ሰይፉን እወደው ነበር አሁንም የበለጠ ወደድኩት ❤

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሕና መጣህ

  • @Mamite926
    @Mamite926 Рік тому +1

    I like this guy, forgive and forget.

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 Рік тому

    ልብስን ሳይሆን ልብን ለእግዚአብሔር ክብር መቀየር ትልቅ ቦታ አለዉ ። በ

  • @aydamehadi8737
    @aydamehadi8737 Рік тому

    በጣም፡ ደስ፡ ይላል፡ ሰዉየዉ፡ ረጅም፡ እድሜና፡ ጤና፡ ይስጥህ❤️ ዉሽንፍር። ሰይፉ፡ ግን፡ አንዳንዴ፡ ልክ፡ አይደለኸም።

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 Рік тому +4

    እድሜ ጤና ጋሽየ አባቴ❤❤❤

  • @baniget7068
    @baniget7068 Рік тому +2

    ልዩ ሰው ነው ያቀረብክልን!!!

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Рік тому +1

    እውነት ብለአል ስደትማ ያለው ኢትዬጲያ ውስጥ ነው ሰው በገዛ አገሩ እየተገደለ አና እየተሰደደ መኖር ያልቻለበት አገር አመረሪካን አገር እንደፈለክ ወተህ የምትገባበት ነፃነትህ ተከብሮ የምትኖርበት አገር ነው god bless america

    • @african8846
      @african8846 Рік тому

      የገባኝ በዚህ 5 አመት ውሥጥ ነው

  • @bogalechgebre6560
    @bogalechgebre6560 Рік тому +3

    ይቅርታ መጠየቅ ጥሩ ቢሆንም ሌላው የሚያሰከፋ አንደበትን መግራት ይበልጣል

  • @haileyesusgeremew2340
    @haileyesusgeremew2340 Рік тому

    ደስ ይላል መልካም የንስሐ ዘመን

  • @azebtadese6344
    @azebtadese6344 Рік тому +11

    አይሳሳቱ ልጆቾ ትክክለኛ ናቸው ዘፈን ሐጢያት ነው ምን ሰውን ማዛዝናት መዝናናት በእግዚአብሔር ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ነገር ግን ፥
      - በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ … ይላል (መዝሙረ ዳዊት ም. ፩፻፶ ቁ. ፬ ) ፡፡ 👉🏿📖

    • @honeligntadesse5931
      @honeligntadesse5931 Рік тому

      @@TruthEz enaa amesginut nwko milew egziabhern nw sewu or chin enaa dale ayidelm

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      @@honeligntadesse5931
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

    • @azebtadese6344
      @azebtadese6344 Рік тому +1

      አዎ በመሠንቆ በከበሮ ዳዊት በመዝሙር አመሠገነው ነው እንጂ ያለው ለሰው ዘፈን ዝፈኑበት አልተተባለምመፅሐፍ ቅዱስን በደንብ ያንቡቡ

  • @ገኒ-ረ9ጸ
    @ገኒ-ረ9ጸ Рік тому

    ሰይፉ ትህትናህ ደስ ይላል በዛላይ ጥፋትህን አውቀህ ይቅርታ አልክ😊😊😊😊

  • @martagizaw6342
    @martagizaw6342 Рік тому +1

    አይ ጃማ በርታ እንክዋን ደስ ብሎህ ኖርክ የወረ ይሉ የጀግና ሀ ገር የጃማው የሞጆ ሀብታም ልጅ ይመችህ አቦ

    • @wushinfiraragaw789
      @wushinfiraragaw789 Рік тому

      ማርታ ግዛው በጣም አመሰግናለሁ ። በደንብ እንደምታውቂኝ እርግጠኛ ነኝ

    • @nansiabbassi8794
      @nansiabbassi8794 Рік тому

      @@wushinfiraragaw789 ሰላም ዘመዴ እንዴት ነህ እናኔ ብዙ ጊዜ ስላንተ ትነግረኝ ነበር ውሽንፍር አርጋው ወልደ ገብረል ልጅም ሆነህ ዘፈን ትወድ ነበር ስላተ አውርታ አጠግብም ባለህበት ሰላም ሁን ከትንሽ ቀን በሃላ ምናልባት ይሄን ኢንተርቪው አሰማት አለሁ አሁን ያለሁበት ቦታ አይመችም ስለ ልጅነትህ ስትጫወቱ አቤት ትዝታችሁ አውርታ አጠግብም ነበር እና ብቻ ባለህበት ከነ ልጆችህ ቤተሰቦችህ በላም ያድርግልህ ሀገር ቤት ልጆችህን ይዘህ ና እና ደግሞ አያቶችህ ታቦት ሞጆ ሚካኤል አሳያቸው አሁንም ቅዳሜ ገበያ ያርጋው ወልደ/ገብረኤል ገበያ ነው የምትባለው ቤቴክርስቲያኑም በአባትህ ስም ነው ብዙ ታሪክ አለው ለልጆችህም አሳያቸው ከአገር ከወታህ ቆይተሀል ባለህበት ሰላም ሁን አድራሻ አስቀምጥልኝ

  • @amarewoldekidan9649
    @amarewoldekidan9649 Рік тому +1

    ያለፈውን አልወቅሰውም ድንቅ ነዉ❤❤❤❤

  • @azebfentaw
    @azebfentaw Рік тому

    ማሪያምን ሲሉ እንደት እንደሚያምረበዉት ይቅርታ የታላቅነት ምልክት ነዉ ደስ ሲሉ

  • @fifiyeliana7564
    @fifiyeliana7564 Рік тому +7

    I love this man he so funny 😂😂😂😂

  • @emufenitube6953
    @emufenitube6953 Рік тому +2

    ማርያምን 🥰🥰🥰😊😊😊😊

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ Рік тому +1

    ሰይፍዬ እሱ ምላስህ ላጥ ካለብህ በሁዋላ ይቅርታ ማለትህ ደስ ይለኛል ይመችህ አባቴ

  • @Alemtsehay-k1v
    @Alemtsehay-k1v Рік тому +1

    ሴፍዬ አድናቂክ ነኝ እወድሀለውም ፕሮግራምክ በጣም እየተከታተልኩ ነው በተመቸኝ ሰዓት

  • @zelalemyinor891
    @zelalemyinor891 Рік тому

    ሰይፉ የብልግናህ ውጤት አየቆየህ ሰትሰማው ።

  • @Melaku-D
    @Melaku-D Рік тому +4

    ሰይፉና ህፃን ልጅ ይህንን ተናገሩ ብሎ መቀየም ተገቢ አይደለም ሳያስቡ ይናገራሉና 🙄

  • @lalisab.enkossa1147
    @lalisab.enkossa1147 Рік тому +8

    ዳንኤል፥ ቢኒያም አይነት ፊት 😂😢😂😢❤

  • @Addis42433
    @Addis42433 Рік тому +2

    Dess ymil sew ❤ I remember that song

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾

    • @Addis42433
      @Addis42433 Рік тому +1

      እሺ😀

  • @SamHsf-pk7yp
    @SamHsf-pk7yp Рік тому +1

    God bless 🇺🇸

  • @ousmanmohammed867
    @ousmanmohammed867 Рік тому +5

    ጋሽ ውሽንፍር ትልቅ ሰው ነህ እንደዛ አድርጎ ላስ ላስ አድርጎህ ካለበት ድረስ መምጣትህ የየዋህነትን ምልክት ነው የሚያሳየው

    • @ayacell1360
      @ayacell1360 Рік тому

      ይሄ አለብላቢት 😂😂

  • @Arsema
    @Arsema Рік тому +3

    እመቤቴ በቤቱ ታፅናችሁ

  • @lemlemmelaku2132
    @lemlemmelaku2132 Рік тому +3

    Wow ewnetega sew hulum siletelewetebt binager yet bederesin rejim edme temagew

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @cheerfulmobilebarberinlond8727

    Thank you weshinfer!!

  • @tigist422
    @tigist422 Рік тому +1

    ታማኜ 💚💛💖

  • @emugirmaemu5108
    @emugirmaemu5108 Рік тому +3

    በዝማሬ እንጠብቅሀለን

  • @DEMAKETUBE6846
    @DEMAKETUBE6846 Рік тому

    ሰይፍሻ ምስኪን እና ቅን ነክ የምር አክብሮትክ ደስ ይላል

  • @good4all7813
    @good4all7813 Рік тому

    Betam Melkam sew😍🙏🙏 Egzihaber yebarkeho❤️

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

    • @good4all7813
      @good4all7813 Рік тому

      @@TruthEz wernga🤮

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      @@good4all7813
      🤔 ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፐ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይጻፍ።

  • @dhddhd9225
    @dhddhd9225 Рік тому +13

    እወነት ነዉ ዘፈኞች መግስታ ሰመያት አይውሪስም ይለል ቃሉ

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      ነገር ግን ፥
      - በከበሮና በዘፈን አመስግኑትም ፤ … ይላል ( መዝሙረ ዳዊት ም. ፩፻፶ ቁ. ፬ )። 👉🏿📖🤔

    • @asterabate7743
      @asterabate7743 Рік тому +3

      ​@@TruthEzአረ ሰዉ አታሳስቱ ይሔ ከበሮና መዝሙር ለማለት ነዉ እህት እንጂ ዘፈን የአጋንት ነዉ ሀጢያትም ነዉ

    • @TruthEz
      @TruthEz Рік тому

      @@asterabate7743
      በተጨማሪ ፥
      - ስሙን በዘፈን ያመስግኑ ፥ በከበሮና በመሰንቆም ይዘምሩለትም ይላል (መዝሙረ ዳዊት ም. ፩፻፵፱ ቁ. ፫ )። 👉🏿📖🤔

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Рік тому

      ​@@TruthEzare astwel bakh yale awedu atetrgume zefen yeaganent mahlet new hatiyat new

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Рік тому +5

    I like when Tamaghe he lough ❤