የማህፀን/የሴት ብልት ማሳከክ መከሰቻ 9 ምክንያቶች እና መፍትሄዎች| 9 causes of uterine itching and treatments

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 357

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  2 роки тому +66

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ አሳውቁ🙏

    • @ayisharahmathu8965
      @ayisharahmathu8965 2 роки тому

      እስኪ በውስጥ አዉራኝ ዶክተር

    • @መቅደስ-ቐ9ዸ
      @መቅደስ-ቐ9ዸ 2 роки тому

      እኔም በጣም ያሳክከኛል የብልቴን ጫፍ እናም መፍትሄ ወይም መደሀኒት ካለዉ በናትህ ንገረኝ ለመዳም እዳልነግራት ፈራሁ በቃ ህመሜን ድብቅ አርጌ ነዉ የምሰራዉ ግን አሁን እያቃተኝ ነዉ

    • @drr3972
      @drr3972 Рік тому

      አረ ዶክተር እኔም ተቸገርኩ መላ አጣሁ ውይ ስደት 😢😢😢😢

    • @mahletmichael-zr8iw
      @mahletmichael-zr8iw Рік тому

      ውሃ ጠጪ በደብ አይዞሽ

    • @TIbah-tf3by
      @TIbah-tf3by 8 місяців тому

      7:59

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Рік тому +3

    በጣም እናመሰግንአለን❤❤

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 7 місяців тому +3

    ወድሜ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቀን😢❤❤❤

  • @Y.M-zi2kq
    @Y.M-zi2kq Рік тому +12

    ዶክተር አየተሰቃየሁ ነው ዓመት ሆነኝ ሕክምናም አድርጌ አላቅም በቤት ውስጥ አምዘጋጅ ካለ አባክህ ንገረኝ ለሞት ነው

  • @AszZsa-y9k
    @AszZsa-y9k Місяць тому

    እናመሠግናለንዶክተር

  • @SeadaMohammed-bi5yu
    @SeadaMohammed-bi5yu 6 місяців тому +2

    Dr እውቀትህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን ሲቀጥል ሴቶችዬ ጥያቄአችሁን በግልፅ መጠየቃችሁ ደስ ይላል ኮሜንቶችን ተመልክቻለው የኔም ጥያቄ ከእናንተ ተመሳሳይ ነው ፕሊስ መድሀኒቱን ስታገኙ ሹክ በሉኝ

    • @HailshthaymanotHailu
      @HailshthaymanotHailu 6 місяців тому

      Enem yasakekegnal gn warm water with salt kelaleye etatebalehu beken and gize keza yetewegnal tolo tolo metatebm tiru aydelm

  • @ZainabZainab-s8f
    @ZainabZainab-s8f 6 місяців тому +1

    አናመሰግናለን❤❤❤

  • @hiwettashome5362
    @hiwettashome5362 3 години тому

    selami eni betmi yaskkgli dagtri

  • @SofiSada-ki1hc
    @SofiSada-ki1hc Рік тому +61

    እረ እኔ ተቃጥየ ልሞት ነው በጣም ያሳክከኛል በጣም ያብጣል መዳሜም አልወስድም አለቸኝ ምን ይሻለኛል ይሄው ሶስት አመቴ መፍትሄ ያገኛችሁ ካላችሁ እባካችሁ ንገሩኝ እህህህ

    • @sarag9733
      @sarag9733 Рік тому +3

      እረ እኔም ላብደ ነው 6ወር ሆነኝ ማደምም ሀኪም ቤት ልትወስደኝ አልቻልችም እኔም እቤት ወስጥ በሚደረግ መፍትሔ የምታወቁ መላ በሉኝ

    • @fathimafathima8148
      @fathimafathima8148 Рік тому +3

      ሽትሽን ስትሸኒ ያቃጥልሻል ኢፌክሽን እዳይሆን

    • @fatimahfatimahh9236
      @fatimahfatimahh9236 Рік тому

      ​@@sarag9733እኔም ልሞት ነው የምታቂው ካለ ንገሩኝ

    • @MoloMolo-b3e
      @MoloMolo-b3e Рік тому +1

      እኔም ሶወስት አመቴ😢😢😢😢😢

    • @fathimafathima8148
      @fathimafathima8148 Рік тому +1

      ኩትራት ነሽ እዴ

  • @mekdesbelay7399
    @mekdesbelay7399 10 місяців тому +2

    Ena beleten betam yasakkeg neber ena tenshey yemabet ena nech yebelet fesash yefesg neber ergoez kalhuenach yehuen medehualent tetekemo lereges sait ayemekeerm Norfloxacillin 400mg po daily for 07 deys yewenet L 7 Ken new yetesteg tat ena mat new betam aref new ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @aragasharagash1540
    @aragasharagash1540 6 місяців тому

    ጠቃሚ ነው እናመስግናለን ዶክተር

  • @SefineshAyele
    @SefineshAyele 11 місяців тому +10

    ሰላም ዶክተር በለፈም ፅፌ ነበር መልስ አላገኘሁም ኧረ በጣም እያሳከከኝ ነዉ ሳከዉ የማበጥ ምልክት አለዉ

    • @MekidesmershaBiset-d3v
      @MekidesmershaBiset-d3v 3 дні тому

      Wuyi yeteyaze hulunim yawukal yanchi ena yene and new kaliteshaleshi gin yihew Silke ene min adirge endedanku linigershi yemiren new

  • @ኪያዬ-ቸ4ፈ
    @ኪያዬ-ቸ4ፈ Рік тому +1

    እናመሠግናን

  • @Reem-iy8pz
    @Reem-iy8pz Рік тому +8

    በመጀመርያ. ሰላምታ እኔ ወንድ ኣቅም ማለቴ ወሲብ ኣርጌ ኣላቅም ግን አሁን በጣም እያከከኝ ከመጥን በላይ ኣንድ ግዜ እያከኩ ደም ወጣ ምንድነው መፍቴሄው ንገረኝ ደክተር በጣም ተቸገርኩ

    • @ethiolove630
      @ethiolove630 Рік тому

      ውይ አጅሬውን አፍርጠሽው እንዳይሆን 😂😂😂

    • @aliyenus-by4bj
      @aliyenus-by4bj 2 місяці тому

      ሀሀሀሀሀ

  • @giru5200
    @giru5200 6 місяців тому

    እናመሰግናለን😊

  • @ሀያትየኩታበሯYouTube
    @ሀያትየኩታበሯYouTube 6 місяців тому +4

    ጃዛኪ አላህ እኔም ልሞት ነው እያሳከከኝ ሀክም ቤት አልሄደኩም ፈረቸ

  • @ZaraKhan-ty4ev
    @ZaraKhan-ty4ev 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @MuluAbay-k4k
    @MuluAbay-k4k 4 місяці тому

    እናመሰግነዋለን

  • @sadaasadaa19
    @sadaasadaa19 2 роки тому +1

    እናመሠግናለን

  • @biyelovegodkebeda344
    @biyelovegodkebeda344 8 місяців тому

    Enemeseginaln Dokiter🙏

  • @bogaleshgeta8755
    @bogaleshgeta8755 8 місяців тому

    Dokter darina dar cafu yasikaal

  • @haleemamuhammed4125
    @haleemamuhammed4125 Рік тому +6

    ሰላም ወድም እኔ ፀጉሬ ሳነሳ ብቻ ነው ግን ብዙ አያመኝም ደሞ የወርባባ አይቸ ስጨርስ አንድ አንድ ቀን ያሳክከል ወርአባባ ባየሁ ቁጥር አይደለም

  • @زينباليانالانا
    @زينباليانالانا Рік тому +1

    ደክተረእናመሰግናለን ጥያቄአለኚ እኔካገባሁሰአትጀምሬ ነውምንእደሁአላቅም

  • @AsydaAsy
    @AsydaAsy 9 місяців тому +1

    እኔ የምጠይቁ ጥያቄ እማም አይለኛ አይመም ለሚሰማ ማፀን ምንድነው መድሃኒቱ እና ደሞ

  • @FnfkbgGudhd
    @FnfkbgGudhd 10 місяців тому

    ሰላም ዶክተር በጣም ያሳክከኛ እና ያቃጠላኛል አሁን ደሞ ማበጥ ጀመረ ምንድን ነው መፍትሄዉ

  • @ለተሀዘንኢነላሀመአነአትዘ
    @ለተሀዘንኢነላሀመአነአትዘ 10 місяців тому +2

    እኔ 3ወር ሆነኝ በፈት በጣም ያሳክከኝ ነበር አሁን ግን ብዙም አያሳክከኝ ግን የሆነ ቢጫ ነገር ይወጣኛል😢😢 በጣም አሰፈሪ ነዉ ንገረኝ በፈጠረህ

  • @FjgfjjBdri-sq5ik
    @FjgfjjBdri-sq5ik Рік тому +1

    ሰላም ዶክትር እኔ በሽታዎች ላይ የተመሰርተ ነው እና መዳኒቱ ምንድነው

  • @wotedemeke5108
    @wotedemeke5108 Рік тому +4

    ሰላም እኔ በጣም ነው ሚአሳከኛ ምርመራ አርጌለሁ ግን ምንም አላሻለኚም

  • @fafi2887
    @fafi2887 Рік тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @MdMd-nn2gf
    @MdMd-nn2gf Рік тому +6

    ዶክተር እኔ በፊት ሠላም ነበርኩ አሁን ካገባሁ ቡሀላያሣክከኛልያመኛል ምን ማድርግአለብኘ የርግዝና መዳኒተወሥጀ አላወቅም በህመሙ ምክናያት ማረገዘን ይከለክለዋል በፊት ፕሬደ የተዘባረቀነዉ ምን ላድረግ

  • @jesam-oz5dh
    @jesam-oz5dh 8 місяців тому

    እናወሰግናለን

  • @selamabebe9582
    @selamabebe9582 2 роки тому +11

    ዶክተር እኔ ነብሰ ጥሩ ነኝ ግን ብልቴን በጣም ነው ሚያሳከኝ

    • @batiamare4403
      @batiamare4403 Рік тому

      ስትወልጂ ይተውሻን እሰከዛው በሙቅ ውሀ ጭረጨው ዘፍዘፊው

    • @ecrammekash773
      @ecrammekash773 Рік тому +1

      አር ሙቅ ውሃ ይባስ ያሳክካል በርዶ በጨርቅ ያዦበት. ይሻላል

    • @mmkk940
      @mmkk940 Рік тому

      እኔም ልሞትነው ነፍሰ ጡርነሽ😢😢😢

    • @seidselahadn3156
      @seidselahadn3156 5 місяців тому

      ዱክተር በጣም ሀሪፈ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እኔ ከወለድኩ ወድህነው የጀመርኚ በጣም ያሳክከኛል ግን ፈሳሺ የለኚም

  • @rahelburtukan422
    @rahelburtukan422 2 роки тому +1

    Xena ysxlgn docterye amesegnalew tebarek

  • @drr3972
    @drr3972 Рік тому +12

    ወይኔ ይሄ ሁሉ እከካም ነወ ከኔ ጀምሮ እኔማ እኔን ብቻ መስሎኝ ነበረ አረ በፈጣሪ እዛ ስር ተለጥፎ ያሰቃየናል እንዴ ቢቻል አውጥቼው ብጥለው ደስ ባለኝ 😢😢😢😢😂😂

  • @መቅደስየናቷ
    @መቅደስየናቷ 9 місяців тому +1

    ሰሞኑን ሊያሳብደኝ ነው ተቅልፌ ስነሳ ነው የሚያሳክከኝ 😢

  • @AaAa-eu1il
    @AaAa-eu1il Рік тому +1

    እናመስግናለን 😢🙏

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር እናመስግናለን!

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 роки тому +1

      ሠላም እንዴት ነሽ 🙏🙏🙏

    • @MulueBerhe-o9q
      @MulueBerhe-o9q 7 місяців тому

      Selam dekuter kasakekegn bhla auto ker mnlarg

  • @zihabo1463
    @zihabo1463 23 дні тому +2

    አረ ወድም እኔምከጀመረኝ አምስት ቀን ሆነኝ በጣም ያሳክከኛል ፈሳሽየለውምበደረቁነው የሚያሳክከኝኝ

  • @Hawwa1010
    @Hawwa1010 7 місяців тому +2

    ወላሂበጣምያስክከኝል ያማልጠቀመው የለምምንምአላገኝሁም❤❤

    • @Akraam-wl7ti
      @Akraam-wl7ti 6 місяців тому

      ጨዉናዉሀሙቅ

    • @Hawwa1010
      @Hawwa1010 6 місяців тому

      አመስግናለሁ

  • @selamabera-ic7eh
    @selamabera-ic7eh 11 місяців тому +4

    ሠላም ዶክተር ከማህፀን ዉጭ በጣም ያሳክከኛል ማህፀኔም በጣም ሽታ አለዉ ከዚህ በፊት ህክምና አድርጌለሁ ግን በየ አራት ወሩ ይከሰታል በግንኙነት ጊዜም ያመኛል እባክህ እርዳኝ

  • @HalimaMuhammad-f1w
    @HalimaMuhammad-f1w 6 місяців тому

    እናመሰግናለን ዱከተረ

  • @AwaBogali
    @AwaBogali 7 місяців тому

    ዶክተሩ በጣም አመሰግናለው እናን በጣም ያሳክከኛል ግን ቆይቶብኛል ብዙ ግዜ ታክማለው ግን ሊተወኝ አልቻለም

    • @Akraam-wl7ti
      @Akraam-wl7ti 6 місяців тому +1

      በሙቅውሀ፡ጨውበዛአርገሽ፡ተዘፍዘፊበት
      እኔንየፈረጀኝእሱነው

  • @destadebele7977
    @destadebele7977 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤ 13:31

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 25 днів тому

    እኔ ልክ ፔሬድ እንደጨረስኩ ይጀምረኛል ምን አልባት የሞደስ አላርጅክ ሊሆን ይችላል ??😭

  • @bitsutsegaye
    @bitsutsegaye Рік тому

    thank u dr

  • @Mare190Hhg
    @Mare190Hhg 4 місяці тому

    .አረምዲነውመፍቲሄው ልሞትነው

  • @GENETRAYWA
    @GENETRAYWA Місяць тому

    ኧረዶ/ርእዳታልፈኝ ለቤትህአዲስነኝ እኔያቃጥለኛል ከለሩ ነጪ ሆኖ ወፍራምና ቀጪንፈሳሽ አለው ያሳክከኛል ፈሳሹ ሲቆምበውጨኛውፓርት መጠናቸው ቲንንሽየሆኑ እብጠቶች ይኖራሉ መጥፎጠረንምአለውመፍትሄባክህን😢😢😢

  • @Zebiba-ql3ut
    @Zebiba-ql3ut 6 місяців тому +1

    Ene alfo alfo namet ew yemiyasakkegi gn kejemeregi betam koyehu8 amet gn kewnd gar gngunet adrge alawkm

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 2 місяці тому

    Hi Dr

  • @adistegegne3327
    @adistegegne3327 2 роки тому

    Enamesegenalen doctor selamun yabizaleh betam tiru sile tenachin yemtestemeren...

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 роки тому

      አመሠግናለሁ🙏🙏🙏

    • @adistegegne3327
      @adistegegne3327 2 роки тому

      @@healtheducation2 minem adel tenahen abzito yesteh fetari doctor...

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ Рік тому

      ​@@healtheducation2 አረ ዶክተር መድትሄ ንገሪኝ ማህፀኔን በጣም ያሳክከኛል ከጀመርን 2ወር ሆነኝ በብልቴ አካባቢ ደግሞ ቆዳየ ንጥት ብሎ ይፈረፈራል በጣም ያሳክከኛል

    • @cggh6051
      @cggh6051 Місяць тому

      @@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ ክረም ተጠቀም ማረ ሳዉዲ አረብያ ከሆሽ ፈርምስ ህጅና ያሰስያ ክሪም በያቸዉ እነሱ ያቁታል ይሰጡሻል

  • @Ayshaauwasmdnseda
    @Ayshaauwasmdnseda 3 місяці тому +3

    እኔ እርጉዝ ነኝ ግን ያሳክከኛል ምን ማረግ አለብኝ

  • @Tube-ho3ur
    @Tube-ho3ur Рік тому +2

    ሰላም እንዴት ነህ ዶክተር እኔ ያሳክክኛል በጣም ቆየ ሀኪም ቤት ሂጄ የሰጡኝ ክረም እቀባለሁ እስከሁን አለ ብዙ ግዜ ሆኖኛል ከሬም ከልተቀባሁ ያሰክክኛ ሲያልቅ ፋርማሲ እገዛለህ😢

  • @abrahamk9282
    @abrahamk9282 6 місяців тому

    ሌላው የሚያስፈልጉ ባክቴሪያዎች አሉ እነሱን አለማስወገድ በሳሙና መታጠብ በጣም መጥፎ ነው እሱም ያሳክካል

  • @SenaitAdeme-n2h
    @SenaitAdeme-n2h 3 місяці тому

    ህክምናው ምንድነወ?

  • @abinetshiferaw5273
    @abinetshiferaw5273 7 місяців тому

    What is the couse and treatment of vaginal itching during pregnancy? Specially during 1st and 2nd TXM Px?

  • @ፊርዶስአህመድ
    @ፊርዶስአህመድ 3 місяці тому +1

    እኔማ ቆርጫ ልጥለው ትንሽ ቀርቶኛል ላብድ ነውኮ😢😢😢😢

  • @cggh6051
    @cggh6051 7 місяців тому +7

    እነም ለትንሽ ግዘ ተከስቶብኝ ነበር ሁለ ዶክተሮችን ስለምከታተል ክረም መድሃንት ሞክረ ተገላገልኩ አልሀምዱሊላ ለምፈልግካለ የክረሙን ፎቶ ልላክላቹሁ በዉስጥ ሹክ በሉኝ እነእህታቹሁ ዜድነኝ ከሳዉድ አረብያ❤❤👍👍❤️❤️👍👍❤️❤️👍👍

    • @SaraSara-w8c
      @SaraSara-w8c 7 місяців тому +1

      ፎቶውን ላኪልኝ ውዴ

    • @Rehima-nz5os
      @Rehima-nz5os 7 місяців тому

      ላኪልኝ እስኪ

    • @RihanaArage-t8b
      @RihanaArage-t8b 6 місяців тому

      ኧረ ንገሪን እማ

    • @cggh6051
      @cggh6051 6 місяців тому

      @@RihanaArage-t8b በዉስጥ ነይ እልክልሻለዉ ፎቶዉን

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 6 місяців тому

      Silkishin lakilign wude

  • @Bontukiya-v6f
    @Bontukiya-v6f 7 місяців тому

    Tebarek

  • @birtukanyfru8381
    @birtukanyfru8381 4 місяці тому +1

    Enim btam yasakekgnal gn ywechiewn part new

  • @ሀያት-031
    @ሀያት-031 6 місяців тому +1

    እኔስ መሞቴ ወላሂ እሩሄ ሊወጣ ነዉ ስራም አላሰራኝ አለ😢😢ዉሀ ባይነካኝ

  • @SemiraMohammode
    @SemiraMohammode 23 дні тому

    እረዶተር እዳታልፈኝ ፍርማሲ ልግዛ ልመርመር?

  • @hawihandh8482
    @hawihandh8482 Рік тому +2

    ውይይይ እኔያሳከኛል ምዲንላዲርግ

  • @mekdesbelay7399
    @mekdesbelay7399 10 місяців тому

    Dr selam new yewer abeba yazaben enda

  • @KSa-f9u
    @KSa-f9u 16 днів тому

    ኧረእኔም ሲጀምረኝ ምሀፅኔ ጎንላይ በጣም ያቃጥለኛል ሀያቀን ሌሆነኝ ነዉ

  • @yetnayetstga986
    @yetnayetstga986 2 роки тому

    Ene erejim geziye newe kelaye nechi hono yasakekegneale yemahesten kodayen betame newe yemeyasakekegne menedenw doctor? Enedet newe litewegne yemechilew please 😭😭😭😭

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 роки тому +1

      ህክምና አድርጊ ኢንፌክሽን ሊሆን ንችላል

  • @vcff9300
    @vcff9300 10 місяців тому

    አረኔአሞኝልግነሀኪምአልሂድኩምገንምንላድረግ

  • @Ggg-l3q4q
    @Ggg-l3q4q 2 місяці тому

    የወንድ ብልት ማሳከክ መድሀኒት ንገረን ዶክተር

  • @ያርብከክፉነገርጠብቀኝ

    እኔተቃጥየልሞትነወላሂ ምደሆኩጃ😢😢

  • @DegenwabereAhimed
    @DegenwabereAhimed Рік тому +1

    እኔ ሼክ ሳረግ በጣም ያሳክከኛል

  • @GenetTeshome-ci9tk
    @GenetTeshome-ci9tk 5 місяців тому

    4 ወር እርጉዝ ነኝ እና ማህፀን በጣም ያመኛል የሳክከኛል እና ያብጣል በተለይ ግኑኝነት ሳረግ ዶክተር መፍትሔዉ አሳውቀኝ???❤

  • @AbinetAdisu-f5f
    @AbinetAdisu-f5f 5 місяців тому

    ዶክተርየ መልስ እፈልጋለሁ

  • @AbinetAdisu-f5f
    @AbinetAdisu-f5f 5 місяців тому

    ዶክተርየ በናትህ መላ በለኝ ማህፀኔ በጣም ነው ሚያሳከኝ ክሊንክ ሂጀም ለሶስት ቀን መርፌ ሰተውኝ ነበር ግን ምንም መፍትሄ የለውም

  • @amleamle857
    @amleamle857 6 місяців тому

    እባክህ ዶክተር መፍትሄ ስጠኝ በመዳኒት ተቃጠልኩ

  • @SameraWaloo
    @SameraWaloo 3 місяці тому

    እኔ መሀፀኔ ወሀይይዛል መግል የሚመስልነገር ሽቴን የምሸናው ሞቸነው

  • @zamzam6965
    @zamzam6965 10 місяців тому +1

    ኧረ እኔ ቅርብቀን ጀመሮኝ ማሳከክ ልሞትነው😢 ምድነው መፍትሂው

  • @abrahamk9282
    @abrahamk9282 6 місяців тому

    በሞዴስ ላይ እርጎ አድርገሽ እንዳይሾልክ ጥብቅ የሚያደርግ ፓንት አድርጉ

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 роки тому +6

    እኔ ሊያሳብደኘ ነዉ🥺🥺🥺🥺🥺

    • @tamirahmed3513
      @tamirahmed3513 10 місяців тому

      እኔምእፍፍፍፍ ላብድ ነው

  • @redugela4161
    @redugela4161 2 роки тому

    Selam doctor Please letyakiya meles felgalwe

  • @ZebibaZebiba-bu8dq
    @ZebibaZebiba-bu8dq 5 місяців тому

    ደኩተር እኔያሳክክኛል አድሳምት ከጀመርኝ በጣምነውየሚያሳክክኝ

  • @ZabebaAbdulraheem
    @ZabebaAbdulraheem Рік тому +1

    ሰለም ሽቴ ሽእሻነ የቀጥለኘል መደኒት ምድነው

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu 4 місяці тому

    የማቃጠልሥ ምድነው ማሣከክኮየለኝም

  • @user-fc9YK6iYZW
    @user-fc9YK6iYZW 11 місяців тому +1

    Betam gobez nek Doctore gen teyake atemlsem

  • @hayatetupiya8827
    @hayatetupiya8827 3 місяці тому

    ኧረ መፍትሄ ንገሩኝ እኔ ልሞት ነው እያሳከከኝ ደሞ ከጀመረኝ ቆየ ወይም ሀኪም ቤት አልሄድኩ 😢😢

  • @SsSs-wm4gc
    @SsSs-wm4gc Рік тому +1

    ዱክተር እኔ እርጉዝነኝ4ገባሁ ግን በጣም ያሳከኛል መልስልኝ

    • @ኢተቂላህነፉሴ
      @ኢተቂላህነፉሴ Рік тому

      እኔምነኝእህትመፉትሄካገኘሺንገሪኝሀኪምቤትሂጂእንደሀሰስያነውአሉኝኢንፊክሺንምንምአልተወኝ

  • @alsadialsadii9497
    @alsadialsadii9497 Рік тому +2

    እኔ አድቦታላይ በጣምነው እሚያሳከኝ በተለይ ሽት ጨርሸ ስታጠብ ቅርብ ሳአትነው የጀመረኝ ምላጩ መሰለኝ እጫፍላይነውማለትእዳር አከባቢ

    • @Gal-shire23
      @Gal-shire23 8 місяців тому

      እኔም በጣም ያሳካከኛል ታጥቤ ስጨር😢

  • @AminaAmina-w5u
    @AminaAmina-w5u Рік тому +3

    መፍትሄው ምንድን ነው ዴክተር

  • @bimenttekab
    @bimenttekab Місяць тому +1

    ዶክተር እኔ ግንኙነት ባደረኩ 2ኛ ቀን ጀምሮ ያሳክክኛ ምክንያቱ ምንድነው ሊሆን ይችላል 🤭

    • @kedirahmed6772
      @kedirahmed6772 Місяць тому

      እምስሽን በሰሙና አትተጠቢ ውዴ❤

    • @kedirahmed6772
      @kedirahmed6772 Місяць тому

      ውዴ እምስሽን በሰሙና አትተጠቢ ውዴ

    • @bimenttekab
      @bimenttekab Місяць тому

      እሺ አመሰግናለሁ 🤭🤭🙏🙏

  • @samrawitferede1955
    @samrawitferede1955 3 дні тому

    Maret malet mn malet new

  • @Abebe-m3c
    @Abebe-m3c 2 місяці тому

    ዶክተር እኔ ብዙ ጊዜ በሀኪም ታይቻለሁ መዳኒትም ብዙ ወሰጃለሁ ግን አልተሻለኝም ለምን

  • @DeGe-s4p
    @DeGe-s4p 7 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @Yitayshalemayew
    @Yitayshalemayew 4 місяці тому +6

    እኔ ደሞ የወር አበባዬ ሊመጣ አካባቢ ያሳክከኛል ሲሄድ ደሞ ይተወኛል

    • @ማዕረግነኝስደተኛዋ
      @ማዕረግነኝስደተኛዋ 2 місяці тому

      እኔም እንዳንቺ ነኝ😢😢

    • @giasbd1287
      @giasbd1287 20 годин тому

      ውዴ እያየሽው ከሆነ መፍትሄ ካገኘሽ ንገሪኝ ለመጀመርያ ግዜየይ ነውና ደንግጫለው ፐሬዴ ሊመጣ ሁለት ቀን ሲቀረው ላብድ ነበር ኣሁን ፐሬድ ላይ ነኝ በማርያም ንገሪኝ ምንድ ነው ችግሩ😢

  • @bossuae7497
    @bossuae7497 8 місяців тому

    ዶክተሪየ እነ ከድሮ ጀምሮ ነው ምያሳክክኝ እና አንዳደ ውስጡን አንዳዴ ደግሞ ውጭውን እና መዳንት ስወስድ ትንሺ ይተውና ይመለሳል እና የወር አበባዬም 2ቀን በላይ አይወርድም ከለሩ ጠቆር ያለ ነው እና ውጭዉ በጣም ምያሳክከኝ ግንመጥፎ ጠረን የለውም እደውም የሺቴ ከለር መቀየሪ እና ጠሬን አለው

  • @subriaeman9557
    @subriaeman9557 Рік тому +4

    ዶክተር መፍህትሄው ምደነው በጣምነው ሚያሳክክኝ😢😢😢😢ሳከው ደሞ ይደማል 😢ከጀመረኝ ሁለት ወር ሆነኝ

    • @BalageruaAbay-h3y
      @BalageruaAbay-h3y Рік тому

      እኔም እኮ ነኝ😢

    • @Rehima-lc6tc
      @Rehima-lc6tc Рік тому

      እህቶቸ ምን መፍቅሄ አገኛችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ ንገሩኝ

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq Рік тому +2

      እረእኔም ነኝ ወላሂ ሸቴንመሸናት መተኛት አልቻልኩም ወላሂ😢😢😢

    • @Rehima-lc6tc
      @Rehima-lc6tc Рік тому +1

      @@FatimaFatima-fg1bq እህቴ እኔም እንዳቺ ነኝ እስኪ በጪውና በሙቅ ውሃ ታጠቢው እኔማ ሀኪም ቤትም ለመሔድ ህገወጥ ሆኝኩኝ ይሄው 4ወሬ ልሞት ነው

    • @FatimaFatima-fg1bq
      @FatimaFatima-fg1bq Рік тому +1

      @@Rehima-lc6tc የኔወድ እኔ ከጀመረኝ ቆይቷል የዛሬአመትምእንደዚህ አደረገኝ ነበር ከዛም የሆነችጓደኛዬ በሙቅወሃናበጨወ ታጠቢወወይምተዘፈዘፈወሥትለኝ ሞከረኩት ለቀቀኝ አሁንእንዳደሥይሄወአደሣምቴ ሠከረኩ ወላሂ 😭 ከማከኬ የተነሣ ዳረዳሩ ተሠነጠቀ እንዴትልታጠብ እንደት ሦላትልሥገደ አረኡኡኡ ምንአይነትበሸታነወየመጤብንባአሏህ😪😪😪😪😥

  • @AbrahamYtayew
    @AbrahamYtayew Рік тому

    ዶክተር

  • @BusyLine-gq9mt
    @BusyLine-gq9mt Рік тому

    መልካምዶክተረእነመሀፀኔንያመኛል

    • @BusyLine-gq9mt
      @BusyLine-gq9mt Рік тому +1

      እፌክሺነውአለኚዶክተረውሰጃተከስቶብኚነበረእነአሁንአልተወኚምፔረዲምአይመጣም

  • @Rehima-lc6tc
    @Rehima-lc6tc Рік тому +1

    በፈጣሪ ይዛችኋለሁ ምደሃኒት ያገኛችሁ ንገሪኝ ሀኪም ቤት እንዳልሄድ ህገ ወጥ ነኝ እባካችሁ ከክተር ፈሳሽም ምንም ነበር የለውም ብቻ እስኪ ደማ ነው የሚያሳክከኝ ዶክተር እባዎን ይንገሩኝ

    • @Tube-ho3ur
      @Tube-ho3ur Рік тому

      የሆነ ክሬም አለ የኔ የተሰጠኝ ያሳክከኛ ግን ከለመደ ሁሌ ጠዋት እና ማታ ምቀባ ሰጡኝ ግን ብዙ ግዜ የሱ አይነት እገዛለሁ ሲያልቅብኝ

    • @Rehima-lc6tc
      @Rehima-lc6tc Рік тому

      @@Tube-ho3ur እህቴ ስሙን ወይ ፎቶውን ተባበሪ ጭንቅ ብሎኛል

    • @Zeyba-pr9oi
      @Zeyba-pr9oi Рік тому

      አይይይ እኔም እህገወጥነኝ ተቃጠልኩ

  • @SeadamohammedSeada
    @SeadamohammedSeada Рік тому +2

    ሰላምዶክተርእኔበፊትሰላምነበርኩእሁንግንያሳክከኛልቲኒሽደምምይወጣዋልውስጥላይቲኒኒሽእብጠትአለው

  • @HayatAmede-im5wt
    @HayatAmede-im5wt 4 місяці тому

    እኔምያመኛልስልክእደቴአገኛልህ

  • @abejeshabayeneh2843
    @abejeshabayeneh2843 2 роки тому +1

    Ara dokitor yanesi yilayeli batami yasekikali inde duketi ayinati faseshi ale

  • @semiramuhamed2392
    @semiramuhamed2392 2 роки тому

    ሠላም ዶክተር ጥያቄአለኝመልስልኝ