በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የማህፀን/የብልት ፈሳሽ የምን ችግር ነው ወይስ ጤናማ ነው? | Uterine discharge during pregnancy

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 74

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  2 роки тому +11

    👉 ማንኛውንም ጥያቄአችሁን መጠየቅ የምትችሉ ሲሆን መልሱን ነገ በአዲሱ የ UA-cam ቻናሌ ላይ በድምፅ የምመልስላችሁ ይሆናል። ሊንኩን ተጭናችሁ መልሳችሁን ማግኘት ትችላላችሁ!
    ua-cam.com/users/channel

    • @yyeyyege8740
      @yyeyyege8740 Рік тому

      pills ፡የሄ ጥያቄ መልሰልኝ የሁለት ወር እርጉዝ ነኝ ግን ቡናማ እና ወፍራም ከቁርጤት ጋ ተያይዞ ይመጣል ችግር ኣለው ወይ

    • @lemlemdanbalo-or2pf
      @lemlemdanbalo-or2pf Рік тому

      41semnt.no.mix.lmmxt.mimrgalby

    • @mekiryaahmed
      @mekiryaahmed 3 місяці тому

      ዶክተር በአላህ መልስልኝ 😢😢እኔ የሶስት ወር መርፌ ተጠቅሜ ልክ በቀጠሮው ቀን የመጨረሻ ግንኙነት ፈፀምኩ በተጨማሪም የ 72ሰአቱን ክኒን ወስጃለሁ ከዛ ግንኙነት በሁዋላ በሳምንቱ ፔሬድ አየሁ ከዛ በሁዋላ ግንኙነት አልፈፀምኩም ግን ፔሬዴ ከቀረ 1ወረ ከ20 ቀን ሆነው እርግዝና ይፈጠራል ወይ ??ያለሁበት ሁኔታ ሺንት መመርመሪያ ማገኜት አልቻልኩም መልስልኝ በአላህ ጨንቆኝ ነው😢😢😢

    • @KidistGgiorgis
      @KidistGgiorgis 2 місяці тому

      ሰላም ዶክተር ፔሬዴ ከቀረ በ 13ኛ ቀኔ ላይ ነጠብጣብ ደም ሲወጣኝ ክሊኒክ ሄጄ ስመረመር በ ሽንት ምንም አርግዝና አያሳይም በ ደም ስመረመር ደሞ አለ ይላል ግን የ ደም መፍሰሱ አላቆመም በዛላይ ደግሞ ቁርጠት አና የጋጎለ ነገር ይወጣል ግን ለምን ይሆና?

  • @marakye9785
    @marakye9785 Рік тому +1

    Thank you doctor

  • @SalamSalam-pb8ri
    @SalamSalam-pb8ri Рік тому

    በጣም አመስግናለው. አሺ. ተባርክ. ወድሜ. 💝👏🙏

  • @tshayetshaye1591
    @tshayetshaye1591 2 роки тому

    ዶክተር በጣም ጠቃሚ መልክቶች ነው ምታስተላልፈው እኔ እምጠይቅህ ጥያቄ አለኝ ስልክህን ማግኘት እችላለሁ

  • @mmmmmmmmmmmmmm-r6q
    @mmmmmmmmmmmmmm-r6q 2 місяці тому +1

    ዶክተር ካየህው እባክህ መልስልኝ እርጉዝ ነኝ 6 ወር ላይ ነኝ እና አድ ሁለቴ ነጭ ፈሳሽ ግን በጣም ይለጣጣል አይበጠስም ምድነው

  • @tekaligndebebe6123
    @tekaligndebebe6123 3 місяці тому +1

    ሰላም ዶክተር እኔ ሁለት ወር አከባቢ ነዉ ግን ቢጫ ፈሳሽ ይወጣል የምን ምልክት ነዉ?

  • @ggfe797
    @ggfe797 Рік тому +2

    ዶክተር እኔ የሁለትወር እርጉዝነኝ ግን ፈሳሸተቀየርብኝ አንድቀን ቢጫ አየሁ ሁልጊዜ ደግሞ አይብ የሚመስል የተድቦለቦለ ይወጣል ሀኪምመሄድ አልችልም ስደትላይነኝ በተለይ ሻይሰጠጣ ቁምጣስለብስ ይብስብኛል

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር

  • @wijidanimam7352
    @wijidanimam7352 2 роки тому +2

    በእርግዝና የመጨረሻዎቹ ሣምንታት ውስጥ የሚከሰት ቡናማ ፈሳሽ ምንድ ነው

  • @manswrivrahim322
    @manswrivrahim322 8 місяців тому +1

    ሰላም ደክተሬ የ2ወር እርጉዝ ነኝ ቡናማ ፈሳሽ ይፈሰኛል ችግር ኣለዉ ኣባክ መልሰልኝ

  • @kuletamkuletam967
    @kuletamkuletam967 2 роки тому

    ይገርማል እኔም ሠሞኑን አጋጥሞኝ ማወቅ ስፈልግ ነበር እናመሠግናልን

  • @muktarabdu8941
    @muktarabdu8941 6 місяців тому

    ዶክተረመልሰልኚ አደራ እኔአምሰትወሬነው ሰድሰትልገባነው እና ሁለት አልፎ አልፎ ቡኒከለረ ደፈረሰያለ ጠብታደም መጣ ግንህመምአምንምአይሰማኚፂሱም ይቀሳቀሳል ምንይሆንችግሩ

  • @fikirfikirfikirfikir7116
    @fikirfikirfikirfikir7116 2 роки тому

    Selam dr kezih befit 2gize werdobgnal ahun layi ye1wer ke15 ken erguz negn dupbaston eyewesdku new ebakhn mkir sitegn

  • @KeneanSolomon
    @KeneanSolomon 2 місяці тому +1

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ እኔ የ1 ወር ከ አምስት ቀን እርግዝና አለኝ ነገር ግን ጥቁር የተቆራረጠ ፈሳሽ አብዛኛውን ግዜ ከወር አበባ መጨረሻ ላይ አየው የነበረ ፈሳሽ አሁን ይፈሰኛል መን ይሆን እባክህ ዶክተር በጣም ተጨንቄያለሁ እና አትለፈኝ መልስልኝ

  • @ሂወትቱዩብhiwettube
    @ሂወትቱዩብhiwettube 9 місяців тому

    ሰላም ደክተር መልስልኝ እኔ 3ኛ ወር ሆኝ ነጭ ፈሳሽ በየቀኑ ነው የሚከሰተው ከመጀመርያው ወር ጀምሮ

  • @majorgashgutema1156
    @majorgashgutema1156 2 роки тому

    Dr tena ystlign ene ahun ye 7 wer erguz negn salaregiz beftm argyem keblite wemwetawu nechna wefram fesash nw shita alehu bxm eyasasebegn nw enfekshn lihon ychilal?

  • @merijo2041
    @merijo2041 2 роки тому

    Selam Dr ene 3ware lechrse 4 kene yekergnal telant aletrasaunde tayeche normal nw arif laye new yalew belogn nebr gn aune shenten sheshena nech arfa yalew kechen fisashe ayew chger yenorew yehone pls ?

  • @seritoain1786
    @seritoain1786 2 роки тому +2

    ገና ሁለት ወር ነው ግን ከአረገዠኮ ግን በጣም ከባሌ ጋር ግንኝነት በምየደረግ ጊዜ ይቆሰላል

    • @tedifkr
      @tedifkr Рік тому

      ህክምና ሂጄ ነበር ያጋጥማል አሎኝ ትላንት ነበር የሂድኩት ትላንት ትንሽ እሮዛማ ከለር ነበር ዛሬ ግን ደም ማየት ጀመርኩ ችግር ያመጣብኛል

  • @የአባቴናፋቂ
    @የአባቴናፋቂ 2 роки тому +6

    ሰላም ዶክተር እኔ ዘጠኚ ወሬ ሊያልቅ አንድ ሳምንት ነዉ የቀረኚ ግን ወተት የመሰለ ፈሳሺ ይፈሰኛል ምን ይሁን ነጪ ነጪ ፍሬ የመሰለ አለበት ግራ ገባኚ እባክህ ዶክተር የመጀመሪያዬ ነዉ እርግዝና

    • @hanysisay1088
      @hanysisay1088 5 місяців тому

      እኔም ጋር ተመሳሳይ ነው ምን አደረግሽ

  • @hehhheheh771
    @hehhheheh771 2 місяці тому

    ሰላም ዶክተር 4 ያራት ወር እርጎዝነኝ ግን ደም ይፈሰኛን

  • @abalehabtamu
    @abalehabtamu Рік тому

    Salame naw anede teyaka alage yaserete weha manse men yasekatelale geger alaw tabeya naw 39 samenetay naw ?

  • @seritoain1786
    @seritoain1786 2 роки тому

    አዎ የኔ ፈሰሸ ወፈረም ነው እንደ ጄሌ ይመሰላል የሰካከኝል በጣም

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 роки тому +1

    ሰላም ዶክተር እናመስግናለን!

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 роки тому

      ሰላም 🙏🙏🙏

    • @znbeznbe3821
      @znbeznbe3821 2 роки тому

      @@healtheducation2 ሰላም ነው ዶክተር ዋትስ እብ አይሰራም

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 роки тому

      @@znbeznbe3821 ይሰራል ግን ገብቼ አላውቅም

    • @znbeznbe3821
      @znbeznbe3821 2 роки тому

      @@healtheducation2 it's ok thank you 💗

  • @BarkotMichael-tz5no
    @BarkotMichael-tz5no Рік тому

    የ7ሳምት እርጉዝ ነኝ የኔ ወፈር ብሎ የሚሳብ ግን ደም አለዉ ዶክተር ምድን ነዉ

  • @ፍቅርነዉሂወቴ-ጸ3ወ

    ወድም አመሰግናለሁ እኔ ግኑኚነት ያረኩት የሰምቀን በፊትነዉ ግን በጣም ፈሳሽ አለኚ ነጪ ነዉ ሽታም አለዉ እረግዝና ይሆን

  • @wijidanimam7352
    @wijidanimam7352 2 роки тому +1

    ቡናማ ሲሆን ደም ነው?

  • @birhanhaile8687
    @birhanhaile8687 2 роки тому +1

    ዶክተር ቡናማ ፋሣሽ የእርግዝና ምልክት ነውወይ

  • @sosinaworku3852
    @sosinaworku3852 Рік тому

    ሰላም እኔ የመጨረሻ ፔሬድ ያየሁት ህዳር 4_10 ነበር አሁን ስንት ወር እንደሆነ አላወኩም ከዚህ በፊት ውርጃ ገጥሞኝ ነበር ሰሞኑን ደሞ ነጭ ፈሳሽ እየበዛብኝ ነው እየፈራው ነዉ ምን ትመክረኛለክ

  • @fekerakemale5022
    @fekerakemale5022 2 роки тому

    እኔ ሁሌ ነው ሚፈሰኝ ችግር አለው ወይ

  • @የማርያም-ቨ9ኸ
    @የማርያም-ቨ9ኸ Рік тому +2

    4ሳምንት ላይ ነኝ ግን ቡናማ ፈሳሽ ይፈሰኛል ምን ማረግ አለብኝ

  • @fatumaali3208
    @fatumaali3208 Рік тому

    6ተኛ ወሬ ፈሣሽ ይበዛብኛል ምድን ነው😢

  • @hiwizergaw8977
    @hiwizergaw8977 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር የጒጎለ የወር አበባ ምንድነው ከተወሰነ ግዜ ወዲ እንደዛ ነገር ተከስቶብኝ ነው pls መልስ እፈልጋለው

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 роки тому

      የረጋ የወር አበባ ደም ይከሰታል በርካታ ምክንያቶች አሉት በኮመንት ለመግለፅ ግዜ ይወስዳል ሰሞኑን በቪድዮ ጠብቂኝ!

  • @yehunedejen6051
    @yehunedejen6051 2 роки тому +1

    እኔ 6ወር 15ቀኔ ነወ የሚፈሰኝ ግን ቀጭን ሴሆን ጠረን አለው ባንቲ እሰኪረጥብ ነወ የሜፈሰኝ

  • @gufg2304
    @gufg2304 Рік тому

    ዶክተር ብልቴን ያሳክከኛል ምድነዉ እልቤ ግብታለ ምድነዉ ችግር ያመጣብኝ ይሆን

  • @እስመአልቦነገርዘይሰ-ጐ6ከ

    እኔ አንድ አንዴ ትንሽ ነጭ ይፈሰኛል

  • @mihazebseman5461
    @mihazebseman5461 2 роки тому

    ጥያቄ አለኝ

  • @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን

    ግን ድፍርስ ፈሳሽ ይመጣልደ በእርግዝና ጊዜ

    • @one2Loveeeeeeeeee
      @one2Loveeeeeeeeee Рік тому

      በተክሊል አግብተሽ ነው ያረገዝሽው ማሬ

    • @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን
      @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን Рік тому

      ለምን ፈለግሽ?

    • @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን
      @ታጋሽናአመስጋኝባሪያሁን Рік тому

      ግን አችን ማስያዝ አለብን ኢሸአላህ ትገኛለሽ ብየ አስባለሁ የሰው ሂይወት አጥፊ እያልሽ ከየኮሜንቱ ትልከሰከሻለሽ ሰርተሽ አበይም አፈር ብይና ለምን እደጠየቅሽኝ ገብቶኛል ደፋር

  • @teddymahi7389
    @teddymahi7389 Рік тому

    እርግዝናው ከተፈጠረ ስድሰት ወር ሆኖታል እና ከመዐፀን የሚወጣ የተወሰነ ጠረን ያለው ነጭ ፈሳሽ አለ አኪም ደግሞ GynQ-Mikozal የሚባል መድሀኒት አዞልኛል ብወስደው ፅንሱ ላይ የሚፈጥረው ችግር ይኖራል?

  • @mesfingetahun2456
    @mesfingetahun2456 2 роки тому

    ዶክተር እኔ የስዴስት ወር ነፋሰጡር ነኝ ወተት የመሠለ ቀጭን እነደ ሽንት ይፈሰኛል ሽታ የለዉም አንተ ከጠቀስካቸዉ ፈሳሾች ይለያል ምን ይሆን?

  • @ababaengda2558
    @ababaengda2558 Рік тому

    Lop beset geze kesewenetuwest yewetal

  • @tedifkr
    @tedifkr Рік тому

    የአንድ ወር ነብሰ ጡር ነኝ ግን የደም መፍሰስ አጋጥሞኛል በጣም ጨንቆኛል እባክህ መልስ ስጠኝ

  • @mreman9149
    @mreman9149 Рік тому

    ዶክተር እኔ 7ወር ሆነኝ ግን ብዙ ፈሳሽ የለኝም ክትትል አለኝ ችግር አለው

  • @የውርጃመዳኒት
    @የውርጃመዳኒት 7 місяців тому

    ሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ ያጋጠማቹ የውርጃ መዳኒቱ አለ እኔጋ አናግሩኝ

  • @ሰውበቃኝከእንግዲህ
    @ሰውበቃኝከእንግዲህ 2 роки тому +1

    የኔ ከግንኙነት በኃላ የአሳ ሽታ አለኝ መፈትሔው ምንድነው ንገረኝ ዶክተር

    • @SamiyaAsefa-m6e
      @SamiyaAsefa-m6e Місяць тому

      እኔም እደዛው ምንድነው ጨቆኛል

  • @zaharapretty7964
    @zaharapretty7964 2 роки тому

    ወላሂ. ሁለቱንም. ቻናልክን. ነው. ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ. ላይክ. ሸር ኮመንት እሰጣለሁ ጥያቄ. ስጠይቅህ ትመልስልኝ. ነበር. ግን. አንድ. ጥያቄ ጠይቄህ. አልመለስክልኝም. Dr.
    ጥያቄ. አንዲት. ሴት. እርጉዝ. ከሆነች omega. 3. And. Collagen. Vitamin C. Tablets. መጠቀም ትችላለች. Place. ,መልሳኝ ኮመንት. ላይ. Dr. Thanks

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  2 роки тому +1

      በእርግዝና ወቅት እስከ 3 ወር ድረስ እንደ አስፈላጊነቱ የሚወሰደው Folic Acid ነው እሱም ከሀኪምሽ ትዕዛዝ መሆን አለበት. የሚወሰደው ዝቅተኛ መጠን ከ 400 - 600 ማይክሮ ግራም ነው። ላንቺ አስፈላጊውን የፎሊክ አሲድ መጠን ከሀኪም ባለሙያው የሚታዘዝ ይሆናል። በተጨማሪም የጠቀስሻቸው የቫይታሚን ተጨማሪዎች እጥረት ካሌሉብሽ በስተቀር በቫይታሚን ተጨማሪ መውሰድ አያስፈልግም። የትኛውም ቫይታሚን ከመጠን በላይ ከተወሰደ ጉዳት አለው። የተቀስሻቸው ቫይታሚኖች በእርግዝና ወቅት በጣም ጠቃሚ ናቸው ነገር ግን ከአመጋገብ በተፈጥሮ መውሰድ ይመረጣል። እጥረት ሲኖር ብቻ ነው በቫይታሚን መልክ እንድትወስጂ የሚመከረው!

    • @zaharapretty7964
      @zaharapretty7964 2 роки тому

      @@healtheducation2
      አመሰግናለሁ Dr. መልስክን. ስጠባበቅ. ነበር

  • @lemlemdanbalo-or2pf
    @lemlemdanbalo-or2pf Рік тому

    41.

  • @fitsumpawlos1151
    @fitsumpawlos1151 Рік тому

    ነጭ ፈሳሻ