የሴት ብልት ማሳከክ ምክንያቶች yeset bilt masakek

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 249

  • @edulove1815
    @edulove1815 2 роки тому +12

    ሰላም ዶክተር እኔ ብልቴን በጣም ያቃጥለኛል ያሳክከኛል 2 ወር ይሆናል ከጀመረኝ በፊት ነጭ ነበር አሁን እሱ ትቶኛል ግን የብልቴን ጫፍ እና ዳርዳሩን በጣም ያቃጥለኛል ያሳክከኛል እና ፈሳሽም ይፈሰኛል ፈርቻለሁ ወደ ፊት መውለድ እንዳይከለክለኝ ምን ትላለክ መውለድ አይከለክለኝም አይደል ምንስ ትመክረኛለክ ዶክተር መድሀኒቱ

  • @mercysisay9044
    @mercysisay9044 7 місяців тому +1

    ዋውው በጣም እናመሰግናለን

  • @HgfGgf-w9k
    @HgfGgf-w9k 10 місяців тому

    ❤❤doctor betam amesegnalehu,betam eyasakekegn neber welahi alah ewuket yichemrlh❤❤

  • @SefineshAyele
    @SefineshAyele 11 місяців тому +4

    ሰላም ዶክተር የብልቴ ጫፍ በጣም ያሳክከኛል ትንሽ ሳከዉ እያበጠ ይመጣል መፍትሄዉ እድትነግረኝ እፈልጋለሁ

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 3 роки тому +1

    አመሰግናለው ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ

  • @jfgffjj1347
    @jfgffjj1347 Рік тому +2

    ወድም መልስልኝ እስኪ ስሚ እኔ በጣም ያሳከኝ ነበር አሁን ይደበደባል ከዛ በተጨማሩ ፈሳሹ የተቀየር ነው ምንዲን ነው😢

  • @sarass2644
    @sarass2644 3 роки тому +1

    Tekem temrt nwe enem alf alfo remvore seder nwe ymysekekech kezan enm ytwechal bweha becha tetebu ymdem kememweche hulachenm ysekekechal yemel beza fetri ymeren enmsgenal 😍👍🙏

  • @jameladarmaga4695
    @jameladarmaga4695 2 роки тому +1

    ዶክተር መሃፅኔ ሽት ስሻና ብቻ የሰኪካኛል ምን መዳራግ አለብኝ

  • @AminaMustefa
    @AminaMustefa 11 місяців тому +3

    ውይይ ተላልጦ በጣም ያሳክከኛል ኦፍፍፍፍ😢

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  4 місяці тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ ? የክምና ቦታ በመሄድ መድሃኒት ውሰጂ

  • @meseretsefia298
    @meseretsefia298 2 роки тому +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በምንድነው እምናገኝህ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      t.me/Yetena_kal

    • @meseretsefia298
      @meseretsefia298 2 роки тому

      @@Yetena_kal ዶክተር በጣም ማህጸኔን ይበላኛል በጸጉር መላጫ ምላጭ ላጭቼ ነው ምክራችሁን ለግሱኝ

  • @youthupaqatar5452
    @youthupaqatar5452 3 роки тому +2

    ሳላደቅህ አላልፍም ለሰውያለህ ክብር እግዚአብሄር ያክብርልኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      አሜን አመሰግናለሁ እህቴ

  • @zamzam6965
    @zamzam6965 9 місяців тому +1

    ኧረ በአላህ እርዱኝ ልሞት ነው ድረሱልኝ😢😢😢😢

    • @አማራፋኖ-ገ1መ
      @አማራፋኖ-ገ1መ 8 місяців тому

      አላህ ያሽረን ወደ አይዞሽ ከጠናብሽ ሀኪቤት ሂጅ

  • @MahletMahi-j7f
    @MahletMahi-j7f Місяць тому

    Slekhn staflgne wendeme dewye lawrah

  • @kvjcuxxhcjvgdrggv1447
    @kvjcuxxhcjvgdrggv1447 3 роки тому +3

    ሰላም ዶክተር ማህፀኔ እደ መውጣት ሆኗል በዛ ላይ ዳር ዳሩ የሆነ ትርፍ ነጭ ነገር ቀጥሏል ያሳክከኛል ምን ላድርግ ቀምንስ ላግኝህ ያለሁት ሰው ሀገር ነኝ እደልቤ አክም ቤት አሌድ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому +1

      እንዲህ አይነት ነገር ያጋጥማል መታየቱ ግን አይከፋም!

  • @ያርብኢቶጲያንሰላምአርጋት

    ኸርተሠቃየሁ ያሳከኛን ፈሳሽየለኚም ነገርግን እስኪደማአካውአለሁ ከዚያውሐሲነካኚ ያቃጥለኛን ኸርመፊትህካለቹህ በሰውሐገርመከራነውእደልብመቀሳቀስአይቻልም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  Місяць тому

      የግዴታ የህክምና ቦታ መሄድ እና መታየት አለብሽ!

  • @wuletayedegu3607
    @wuletayedegu3607 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ትምርት አግኝቻለው በየት በኩል ነው የምትገኘው?

  • @SalamaEsalama
    @SalamaEsalama 6 годин тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HgfGgf-w9k
    @HgfGgf-w9k 10 місяців тому

    Betelegram endet new yemagegnh?

  • @destabeletew429
    @destabeletew429 3 роки тому +16

    ሰላምህ ይብዛልኝ ዶክተር እኔ በጣም ያሳክከኛል አክኬ ስተወው ይላላጣል ይደማል ሽቴን መሽናት አልቻልኩም ፍርማሴ ሄጄ ለ(7)ቀን የሚቀባ ሰጡኝ ለውጥ የለውም ተሰቃየሁ ምን ይሻለኝ ያለሁት ስደት ነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому +9

      #መንስኤዎቹ
      ብልትን የሚያስቆጡ ነገሮች፡- ሳሙና፣ በአረፋ መታጠቢያዎች ወስጥ በተደጋጋሚ መዘፍዘፍ፣ ወደ ማህፀን ዉሃ እየከተቱ መታጠብ፣ አንዳንድ ክሬሞችና ቅባቶች፣ ብናኝ ያላቸዉ ማደራረቂያዎች፣ መዓዛ ያላቸዉ የሽንት ቤት ወረቀቶች
      አንዳንድ የቆዳ ህመሞች
      የፈንገስ ኢንፌክሽን
      የባክቴሪያ ኢንፌክሽን
      የስኳር ህመም
      ሽንት መቆጣጠር አለመቻል
      ብልት ላይ የሚገኙ ጥሩ እና መጥፎ ባክቴሪያዎች አለመመጣጠን
      የአባላዛር ህመም
      ማረጥ
      ጭንቀት
      #ህክምናዎቹ
      #ህክምናዎቹ የሚሰጡት እንደ መንስኤዎቹ አይነት ነዉ፡-
      በሳሙና እና በምንጠቀመው አማካኝነት የሚፈጠርን ማሳከክ የምንጠቀመው ነገር ማስተካከል በንፁህ ውሀ መታጠብ
      የፈንገስ መድሀኒቶችን መጠቀም
      የባክቴሪያ መድሀኒት መውሰድ
      የሆርሞን መድሀኒቶችን መጠቀም
      #መከላከያዎቹ
      የብልት አካባቢዎን ለማጠብ ሞቅ ያለ ውሃ እና ለስላሳ ማጽጃ ይጠቀሙ።
      ሽታ ያላቸውን ሳሙናዎችን ፣ ቅባቶችን እና የአረፋ መታጠቢያዎችን ያስወግዱ።
      ዉሃን ወደ ማህጸን እየከተቱ ከመታጠብ ይቆጠቡ።
      ከመዋኛ ወይም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በኋላ ወዲያውኑ የዉስጥ ልብሶችን ይለውጡ።
      ኮተን የውስጥ ልብስ ይልበሱ እና በየቀኑ የውስጥ ልብስዎን ይለውጡ።
      በፈንገስ የመያዝ እድልን ለመቀነስ አዘዉትረዉ እርጎ ይብሉ።
      ኮንዶም መጠቀም።
      ሰገራ ከተጠቀሙ በኋላ ሁል ጊዜ ከፊት ወደ ኋላ ይጥረጉ።
      #እነዚህን #ምልክቶች #ካዩ #ወደ #ጤና #ተቋም #መሄድ #አለብዎት?
      በብልት ላይ ቁስሎች፣ እብጠቶች ወይም መቅላት
      በብልት አካባቢ ህመም ወይም ሲነካ ህመም መሰማት
      ለመሽናት መቸገር
      ያልተለመደ ከብልት የሚወጣ ፈሳሽ
      በጾታዊ ግንኙነት ወቅት ምቾት ማጣት

    • @ያለምወርቅ-ኘ9ጠ
      @ያለምወርቅ-ኘ9ጠ 3 роки тому +1

      እናመስግናለን የኔም ጥያቄ ነበር

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Рік тому

      እርሜህን ያርዝምንን ዶክተር ላይክ እናርገው

    • @Fre-ቘ1ወ
      @Fre-ቘ1ወ 11 місяців тому

      ሰላም ዶክተር የእንፌክሽን ምልክቶች አለኝ የደፈረሰ ሽንት የተበጣጠሰ ነጭ ፈሳሽ አለኝ የማህፀን ማሳከክ አለኝ ህክምና ለማድረግ በሰደት ላይ ይከብዳል ባልታከም ችግር ሊፈጥር ይችላል ከፔሬድ ብኋላ 9ቀን እርግዝና ሊፈጠር ይችላል የእርግዝና እና የእንፌክሽን ልዩነት ማወቅ እፈልጋለው ለትብብርህ በጣም አመሰግናለሁ 🙏​@@Yetena_kal

    • @RahmaSeid-th2iy
      @RahmaSeid-th2iy 10 місяців тому

      እኔም ልክ እደአንች ነኝ እናም ስወልድም ልጀላይ ተራምዶ ታሞብኝነበር በ15ቀኑ ቶሎ ሀኪምቤትይዠውሄድኩ ዶክተሩ ስትወልጅ ተላልፎበትነውአለኝ

  • @medilovo
    @medilovo 3 роки тому +2

    ውይ ዶክተር መገኛህን በምንድነው የማገኛው የምታውቁት ካላችሁ ንገሩኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      t.me/Yetena_kal

    • @belii6523
      @belii6523 3 роки тому

      @@Yetena_kal er befetari dokter benatik betm techagerlwu dereslng😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MulatuGeremew-m1j
    @MulatuGeremew-m1j 9 місяців тому

    መሐፀኔ ዙሪያ በጣም ያሳክከኛል ጭኖቼ ዙሪያም ጠቁሯል ምክንያቱም አልገባኝም ረዘም ያለ ግዜሆኖኛል መፍትሄው ምን ይሆንዶክተር እባክህ

  • @HabibaH-o5u
    @HabibaH-o5u Місяць тому

    ሰላም ዶክተር እኔ በተደጋጋሚ ከአንድ በኩል ከዳሩላይ ያሳክከኛል እና ቶሎ ቶሎ ሽንቴ ይመጣል ዶክተር እንዳታልፈኝ እማዳም ቤት ነኝ ምንድነው መፍትሄው 😢😢

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  Місяць тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? የሽንት ቡንቧ ኢንፌክሽን ሊሆን ይችላል ፈሳሽ ነገር በደንብ ውሰጂ! ለሚያሳክክሽ የህክምና ቦታ ሂጂ!

  • @eyerusdesta9159
    @eyerusdesta9159 3 роки тому

    በጣም እናመሰገናለን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? እኔም

  • @mullannajeeb
    @mullannajeeb Рік тому

    እናመሰግናለን

    • @HelenKazakh
      @HelenKazakh 8 місяців тому

      ቴሊ ግራም የትጋነው

  • @alsadialsadii9497
    @alsadialsadii9497 Рік тому +1

    እኔም ያሳከኛል አድትቦታብቻ ሁልጊዜእዳር እዳሩላይ

  • @mulutaddes8712
    @mulutaddes8712 2 роки тому +1

    Selam.naw.doktre.batchalhue.mamne.betmaleslye.ena.genyunate.endjmarkye.wadyawe.fashashe.yebzabyal.ena.min.ladrge.gera.gabye.balabtne.yamasedsetawe.alemsalyem.esume.mindnaw.yelayale.mafethawin.betnagrye.kachalke.babte.wesem.madrge.yamechelawe.kall.amasagnalhue

    • @mulutaddes8712
      @mulutaddes8712 2 роки тому

      Daktre.maleshune.emabkalhue.

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ በተለያየ ምክኛት የማህጸን ፈሳሽ ይጨምራል ሙሉ ለሙሉ እርግጠኛ ለመሆን ግን የግዴታ ምርመራ ያስፈልጋል። ፈሳሹ መብዛቱ ግን ባልሽን እንዳታስደስቺ አያደርግሽም የሚያጋጥም ነገር ነው!

  • @እናተአለሜ
    @እናተአለሜ 2 роки тому +1

    ሰላም ዶክተር እኔ ማህፀኔ በጣም ያቃጥለኛል ማህፀኔ ዳር ዳሩ ቆስሏል ከውስጥ በኩል ለሰባት ቀን የሚቀባ ክሬም ሰጡኝ እና ፈሳሽ ሳሙና መታጠቢያ ለጊዜው ተሽሎኛል አሁንም ተመለሰብኝ ምን ላርግ

    • @EmanA-se5mr
      @EmanA-se5mr 6 місяців тому

      አረእህቴ እኔም እዳች ሁኛለሁ ማማየ የመዳኒቱን ስም ላኪልኝ እህቴ ስወድሽ

    • @higtug6
      @higtug6 3 місяці тому

      አገኝሽው ተሻለሽ አሁን​@@EmanA-se5mr

    • @yabseraanteneh
      @yabseraanteneh 2 місяці тому

      ​@@EmanA-se5mrteshalsh weys lengrsh ehte

  • @amoonym6348
    @amoonym6348 2 роки тому +1

    እኔ እፀጉርየሚበቅልበት ቦታ ልግእደቡግርይወጣናገዛም ይጠቁራልበጣምተሣቀኩ መላጫሁሉንምቀየርኩመላየለውም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому +1

      ስለዚህ መላጨት የለብሽም ሪሙቨር ተጠቀሚ እስኪ

  • @መሰረት-ሠ9ኘ
    @መሰረት-ሠ9ኘ 3 роки тому +1

    ሰላም እዴት ነህ ? ማህፀኔን በጣም ያሳክከኛል አዳንዴ ውሀ ሲነካኝ በጣም ያቃጥለኛል ምን ላድርግ እባክህ መልስልኝ?

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      መታየት አለብሽ ግዴታ

    • @StarStar-tv8ws
      @StarStar-tv8ws 2 роки тому

      Yeti Akababi new yalekew dokiter

  • @fatemustefa1929
    @fatemustefa1929 2 роки тому +1

    ሰላም ዶርታር እኔ እርጉስ ነባርኩ ግን ሀክም ቤት ሄጄ ሱከር በሽታ ልጃምራሽ ነው ብላኝ ነባር ዉሀ በዳንብ ጣጪ ብለኝ ነባር ግን ምንም መዳኒት አልሳጣችንም ነባር ከኪም ቤት በታማላስኩ ማግስት ነው ብልቴን መሳካክ የጃማራኝ ሌላ አክም ቤት ሄጄ ክሬምና ተእሚን ሰታውኝ ነባር ምንም አለራጋልኝም እባክህ ምተቃው መፍቴ ከለህ ነጋራኝ

    • @muktarabdu8941
      @muktarabdu8941 5 місяців тому

      እኔምየሰድሰትሰትወረ እረጉዝነኚ እናሀኪምቤት ሂጀሁሉምጥሩነው ምኖምአላሉኙ ከዛከመጣሁጀምሬ ብልቴን አሺቸልማትነው ምንይሆን😢 እደትሆሺአችተሻለሺ

  • @KalekidanZemede
    @KalekidanZemede Рік тому

    ሰላም ዶክተር በቴሌግራም እዴት ላገኝህ እችላለሁ

  • @ahlamlove4733
    @ahlamlove4733 Рік тому +1

    እረ ልሞት ነው እኔ😢😢

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 Рік тому

    አምሰግናለሁ

  • @rahelgeletawu3908
    @rahelgeletawu3908 Рік тому

    ዶክተር፡የቴሌግራም፡አድራሻሕን፡የምጠይቅሕ
    ጥያቄአለኚ

  • @MekdesMelku
    @MekdesMelku 5 місяців тому

    ሰላም ዶክተር እኔ ሰሞኑንነው የጀመረኝ ግን ምንም አይነት ፈሳሺ የለኝም ግን ያሳክከኛል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 місяці тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? የህክምና ቦታ ታይው

  • @Beee-br3eo
    @Beee-br3eo 5 місяців тому

    Selam Dr ene demo kejemeregn 1wer yhonegnal yasakkegnal,ekoslal yhone nech fesash demo alew sex demo arge alakm ebakh yemedhanitu sm ngeregn migeza kehone

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 3 місяці тому

    ሰላም ዶግተር😢😢😢እኔም ምላጭ ስጠቀም ያሳካክከኛል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 місяці тому

      አትጠቀሚ በቃ

  • @እሙኡመርይቱብH
    @እሙኡመርይቱብH 2 роки тому

    ሰላምዶክተር እደትነህ ለትምርትህ ከልብ እናመሰግናለን ቀጥልበት እኔ ያሳክከኛል ከዛሺቴን ስሸና ያቃጥለኛል ዉሀአይካኝ ይለኛል መፍትሄ ካለህ በሳሙና አልታጠብም የራሱማጠቢያ ከፋርማሴአምጥቸነዉ የምጠቀመዉ ግን አስርግዜ እታጠባለሁ ሌላዉ ፊቴላይ ማዳት ወጣብኝ በምን ላጥፋዉ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      የህክምና ቦታ ሄደሽ መታየት አለብሽ እስከዛው ቤት ውስጥ የውስጥ ልብሶችሽን በፈላ ውሃ እና በሳሙና ዘፍዝፊያቸው በዛ ላይ ኮተን የሆኑ የውስጥ ልብሶችን ብቻ ተጠቀሚ ወሲብ አታድርጊ እስኪሻልሽ! በውሃ ብቻ ታጠቢ ሽታ ባላው ሳሙና እንዳትታጠቢ!

  • @edrisseid2431
    @edrisseid2431 3 роки тому +2

    ቴሌግራምህ እዴት ማግኛት ይቻላል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому +2

      t.me/Yetena_kal

    • @ኢክራምስይዲ
      @ኢክራምስይዲ 3 роки тому

      ዱክተር አረ እኔም ልሙት ነው ቆይቶ ነው አሚነሥው ብልቴን ያሥክኝል ፊሳሺ ድሙ አረጉ አሚመስል ነጭ ይወጣኝል አረ መዳኒቶን ተባበረኝ

  • @eeee5670
    @eeee5670 Місяць тому

    🎉

  • @fikerfiker8878
    @fikerfiker8878 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር ተመርመሬ ምንም የለብሽም ተብያለሁ ግን አሁንም ያሳክከኛል ምን ይሻላል

    • @fikerfiker8878
      @fikerfiker8878 2 роки тому

      ሲክስ አርጌ አላውቅም ማለት በምን ሁኔታ ሊመጣብኝ ይችላል ስኳርም ተመርምሬ የለብሽም ትብያለሁ እባክህን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      እስኪተውሽ ድረስ የህክምና ክትትል ማድረግ አለብሽ!

  • @fdgyrsa8180
    @fdgyrsa8180 6 місяців тому

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን በርታልን
    እኔ ማህፀኔን በጣም ያቃጥለኛል ሀኪም ቤት ሄጀ ነበር ግን ለውጥ የለውም ምን ትመክረኛለህ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  6 місяців тому

      ሁልጊዜ ነው የሚያቅቃጥልሽ?

  • @نثنسخسخيتت
    @نثنسخسخيتت 2 роки тому +1

    ወንድሜ እኔ መሀፀኔን በጣም ነው የማከው እስከሚደማ እናም ያለሁት ስደት ነው እንድልቤ ሀኪም መሄድ አልችልም ብዙ ውጣ ውረድ አሉ እንዳልሄድ እናም እባክህ መፍትሄ ካለው ንገረኝ እንዳታልፈኝ ተቸግሬ ነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому +4

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ?
      #መንስኤዎቹ
      ብልትን የሚያስቆጡ ነገሮች፡- ሳሙና፣ በአረፋ መታጠቢያዎች ወስጥ በተደጋጋሚ መዘፍዘፍ፣ ወደ ማህፀን ዉሃ እየከተቱ መታጠብ፣ አንዳንድ ክሬሞችና ቅባቶች፣ ብናኝ ያላቸዉ ማደራረቂያዎች፣ መዓዛ ያላቸዉ የሽንት ቤት ወረቀቶች
      አንዳንድ የቆዳ ህመሞች
      የፈንገስ ኢንፌክሽን
      የባክቴሪያ ኢንፌክሽን
      የስኳር ህመም
      ሽንት መቆጣጠር አለመቻል
      ብልት ላይ የሚገኙ ጥሩ እና መጥፎ ባክቴሪያዎች አለመመጣጠን
      የአባላዛር ህመም
      ማረጥ
      ጭንቀት
      #ህክምናዎቹ
      #ህክምናዎቹ የሚሰጡት እንደ መንስኤዎቹ አይነት ነዉ፡-
      በሳሙና እና በምንጠቀመው አማካኝነት የሚፈጠርን ማሳከክ የምንጠቀመው ነገር ማስተካከል በንፁህ ውሀ መታጠብ
      የፈንገስ መድሀኒቶችን መጠቀም
      የባክቴሪያ መድሀኒት መውሰድ
      የሆርሞን መድሀኒቶችን መጠቀም
      #መከላከያዎቹ
      የብልት አካባቢዎን ለማጠብ ሞቅ ያለ ውሃ እና ለስላሳ ማጽጃ ይጠቀሙ።
      ሽታ ያላቸውን ሳሙናዎችን ፣ ቅባቶችን እና የአረፋ መታጠቢያዎችን ያስወግዱ።
      ዉሃን ወደ ማህጸን እየከተቱ ከመታጠብ ይቆጠቡ።
      ከመዋኛ ወይም የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በኋላ ወዲያውኑ የዉስጥ ልብሶችን ይለውጡ።
      ኮተን የውስጥ ልብስ ይልበሱ እና በየቀኑ የውስጥ ልብስዎን ይለውጡ።
      በፈንገስ የመያዝ እድልን ለመቀነስ አዘዉትረዉ እርጎ ይብሉ።
      ኮንዶም መጠቀም።
      ሰገራ ከተጠቀሙ በኋላ ሁል ጊዜ ከፊት ወደ ኋላ ይጥረጉ።
      #እነዚህን #ምልክቶች #ካዩ #ወደ #ጤና #ተቋም #መሄድ #አለብዎት?
      በብልት ላይ ቁስሎች፣ እብጠቶች ወይም መቅላት
      በብልት አካባቢ ህመም ወይም ሲነካ ህመም መሰማት
      ለመሽናት መቸገር
      ያልተለመደ ከብልት የሚወጣ ፈሳሽ
      በጾታዊ ግንኙነት ወቅት ምቾት ማጣት

    • @khadejaahmed9395
      @khadejaahmed9395 2 роки тому

      ሠላም. እህት. መደሀኒት ካገኘሽ. ንገሪኚ. ተቸገርኩ

    • @hawatube2358
      @hawatube2358 2 роки тому

      👍👍👍👍

  • @hawahawa3339
    @hawahawa3339 2 роки тому

    ሰላም ደክተር እኔም ጥያቄነበርኝ
    እኔ ነብሰጡር ነኝ ግን ብልቱንበጣ ያቃጥለኛል ያሳክከኛል ምንማይርግ አለብኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ?? ኢንፌክሽን ነው ታይው እና መድሃኒት ይታዘዝልሻል እስከዛ ብዛት ያለው ፈሳሽ ነገር ውሰጂ በቀን ከ2 ሊትር በላይ

    • @hawahawa3339
      @hawahawa3339 2 роки тому

      @@Yetena_kal እሺአመሰግናለሁ

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p 2 роки тому +2

    ሁሉንም ኮሜንት አነበብኩኝ ሁላችሁም እንዴኔው ናችሁ ምን ይሻለናል ምክንያቱስ ምን ይሆን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ምርመራ ስለሚያስፈልግ የህክምና ቦታ ብትሄጄ መልካም ነው እስከዛው ቤት ውስጥ የውስጥ ልብሶችሽን በፈላ ውሃ እና በሳሙና ዘፍዝፊያቸው በዛ ላይ ኮተን የሆኑ የውስጥ ልብሶችን ብቻ ተጠቀሚ ብልትሽን ስትታጠቢ በውሃ ብቻ ሽታባለው እና ሌሎች ኬሚካል ያለባቸውን ማጠቢያ ሳሙናዎች አትጠቀሚ እስኪሻልሽ ወሲብ አቁሚ!

  • @mahamadsofyarasid9180
    @mahamadsofyarasid9180 3 роки тому

    አማሰጊነለሁ ዎዲሜ ይቅሪተ ማልስልኝ እኔ ከረገዝኩ ቦሀለ ነዉ ማሰከክ የጀማረኝ እነም ፈሰሽም ይፈሰኝል ምን ይሁን ከዎክ ማልስልኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому +1

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? በተለይ በነብሰጡር ሴቶች ላይ ማሳከከ ይኖራል በጽንሱ ላይ ግ ን የሚያመጣው ችግር የለም! አዎ ያረገዘች ሴት ፈሳሿ ብዙ ነው
      #መፍትሄ​ው
      🔹 በሳሙና እና በምንጠቀመው አማካኝነት የሚፈጠርን ማሳከክ የምንጠቀመው ነገር ማስተካከል በንፁህ ውሀ መታጠብ
      🔹 የፈንገስ መድሀኒቶችን መጠቀም
      🔹 የባክቴሪያ መድሀኒት መውሰድ
      🔹 የሆርሞን መድሀኒቶችን መጠቀም

    • @mahamadsofyarasid9180
      @mahamadsofyarasid9180 3 роки тому

      @@Yetena_kal አማሰጊነለሁ እሽ

    • @ethopian1165
      @ethopian1165 7 місяців тому

      ኧረ ዶክተርየ በፈጠረህ መልስልኝ እኔ ብልቴ ዳርዳሩን እከክ አይነት ይወጣብኛል ማለቴ በዛ ያሉ እከኮች ናቸው ግን አያሳኩኝም ዝምብለው ነው የሚወጡት መልስልኝ

  • @Moaman166
    @Moaman166 Місяць тому

    አረ እኔ ከቁላየ በላ ራሱ የሆን ነጭ ነገር አሎው ይጠፋላ ይመለሳላ አያሳኪከኝም ግን አይጠፋም መድህንት ካውቅ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  Місяць тому

      ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ? መፍትሄ አለው ግን መጀመሪያ የቆዳ ዶክተር ሊያይህ ይገባል መድሃኒት ከመታዘዙ በፊት

  • @nesreenkareem207
    @nesreenkareem207 2 роки тому

    ሰላም ዶክተር ብልቴ ጫፍ አከባቢ ይቆስላል ለእዚ ችግር ምን ምድረግ አለብኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? የህክምና ቦታ መሄድ እና መታየት አለብሽ የማህጸን ጫፍ ካንሰር እንዳይሆንብሽ!

  • @የተዋህዶልጅወለተማርያም

    ሰላም ዶ/ር የ8 ወር እርጉዝ ነኝ ማህፃኔን በጣም ያሳክከኛን ሸቴን ሰሸና ያቃጥለኛን ካረገዝኩ ጀምሬ ተሰቃየሁ መፍትሄ ካለህ ንገረኝ በተለይ ሰወልድ ችግር እዳይመጣብኝ ፈራሁ😢😢??

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому +1

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ?ኢንፌክሽን ነው የውስጥልብሶችሽን በፈላ ውሃ እና በሳሙና ገሽሪያቸው ! ብልትሽን በውሃ ብቻ ታጠቢ ! እስኪሻልሽ ወሲብ አታድርጊ! ፈሳሽ ነገር በቀን ከ 3 ሊትር በላይ ውሰጂ!

    • @የተዋህዶልጅወለተማርያም
      @የተዋህዶልጅወለተማርያም 2 роки тому

      @@Yetena_kal እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛልኝ ዶ/ር ያዉ እየተሰቃየሁ ነዉ እሸ አላድርግም ፈሳሸ ነገር ብዙም አልወሰድም ከእግዲህ እሞክራለሁ

  • @a.bgamingzoneop3257
    @a.bgamingzoneop3257 2 роки тому

    ሰላም ለሁላችንም ይሁን የኔ ጥያቂ የብልት ማሰከክ በጣም ያሰክከኝል ግን አይቆሰልም ምክንያቱ ምንድነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? ኢንፌክሽን ነው የሚሆነው

    • @tube9593
      @tube9593 2 роки тому

      እዴት መከላከል ይቻላል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому +1

      መከላከያ መንገዶች (prevention)
      የሚከተሉትን በማድረግ የማህጸን ኢንፌክሽንን መከላከል ይችላሉ።
      🦋 ወሲብ በሚያደርጉበት በማንኛውም ጊዜ የላቴክስ ኮንዶም መጠቀም
      🦋 የአባላዘር በሽታ ምልክቶች ካለው ሰው ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት አለመፈጸም
      🦋 ወሲብ ላለመፈጸም(መታቀብ)

  • @AdisPhon-in7ts
    @AdisPhon-in7ts Рік тому

    ሰላም ዶክተር

  • @hayathassen4545
    @hayathassen4545 2 роки тому

    ዶር እኔ ሽንቴን መቆጣጠር አልችልም ኢንፊክሽን ስላለብኝ ምንይሻለኝል

    • @አማራፋኖ-ገ1መ
      @አማራፋኖ-ገ1መ 8 місяців тому

      ሀኪቤት ሂጅ ወይም ከፋርማሴ የሆነ በውሀ ተበጥብጦ የሚጠጣ መዳኒት አለ እሡን ገዝተሽ ተጠቀሚ

  • @Hapase-g5q
    @Hapase-g5q 5 місяців тому

    የቴሌ ግራምህ ሰም ምድነው❤❤❤

  • @zehabw-ali
    @zehabw-ali 2 роки тому

    ዶክተር እውነት ስውን መርዳት ክፍልክ ዲርስልኝ
    ልምትነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ምነው? ምን ሆንሽ?

    • @sarabd6653
      @sarabd6653 2 роки тому

      አይብ የመሰለ የረጋ ነገር ይወጣኛል ከዛም 4ወሬ ሆነኝ በጣም የሳከኛል ያቃጥለኛል

  • @tsigietsige672
    @tsigietsige672 3 роки тому

    ሠላም ዶክተር እኔ የጭኔ መጋጠምያ እና ፀጉር የሚያበቅለው ማለት የላኛው ፖርት ሁሉ ያሳክከኛል አክኬ አክኬ ተቃጠልኩ ምን ይሻለኛል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому +1

      ለሚያሳክክሽ #መፍትሄ ይሄው
      🔹 በሳሙና እና በምንጠቀመው አማካኝነት የሚፈጠርን ማሳከክ የምንጠቀመው ነገር ማስተካከል በንፁህ ውሀ መታጠብ
      🔹 የፈንገስ መድሀኒቶችን መጠቀም
      🔹 የባክቴሪያ መድሀኒት መውሰድ
      🔹 የሆርሞን መድሀኒቶችን መጠቀም

  • @napiebelay229
    @napiebelay229 3 роки тому +1

    ሰላም እርጉዝ ነኝ በጣም ነው የሚያሳክከኝ በጣም ፅንሱ ላይ ችግር ይፈጥርብኝ ይሁን መልስ እጠብቃለው

    • @wollomedia1
      @wollomedia1 3 роки тому

      እህት እኔም እንዳንች ካረገዝኩ ጀምሪ በጣም ነበረ የሚያሳከኝ ግን ሀኪም ቤት ሂጀ መዳኔት አዘዉልኝ ጨረሶ ባይተወኝም ቀንሶልኛል

    • @hadeg1928
      @hadeg1928 3 роки тому

      እኔም በጣም ነው ሚያሳክክኝ ግን ፈራሁ እርጉዝ ነኝ በፅንሱላይ ችግር ያመጣ ይሆን ብየ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому +2

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? በተለይ በነብሰጡር ሴቶች ላይ ማሳከከ ይኖራል በጽንሱ ላይ ግ ን የሚያመጣው ችግር የለም!
      #መፍትሄ​ው
      🔹 በሳሙና እና በምንጠቀመው አማካኝነት የሚፈጠርን ማሳከክ የምንጠቀመው ነገር ማስተካከል በንፁህ ውሀ መታጠብ
      🔹 የፈንገስ መድሀኒቶችን መጠቀም
      🔹 የባክቴሪያ መድሀኒት መውሰድ
      🔹 የሆርሞን መድሀኒቶችን መጠቀም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому +1

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? በተለይ በነብሰጡር ሴቶች ላይ ማሳከከ ይኖራል በጽንሱ ላይ ግ ን የሚያመጣው ችግር የለም!
      #መፍትሄ​ው
      🔹 በሳሙና እና በምንጠቀመው አማካኝነት የሚፈጠርን ማሳከክ የምንጠቀመው ነገር ማስተካከል በንፁህ ውሀ መታጠብ
      🔹 የፈንገስ መድሀኒቶችን መጠቀም
      🔹 የባክቴሪያ መድሀኒት መውሰድ
      🔹 የሆርሞን መድሀኒቶችን መጠቀም

  • @hamertib8355
    @hamertib8355 2 роки тому

    አረ ዶክተር ያሳክከኛል በፊት ካንዲዳ ሚባል ነው ብለውኝ ታክሜ ድኛለሁ አሁን ደሞ ቆየ ያሳክክከኛል ምን ይሻለኛል ክሬምም ሰጡኝ ምንም አላሻለኝም ፔሬድ የመጣ 3 ቀን ወይ 4ቀን ሲቀረው ማሳከኩን ይተወኝና ልክ ፔሬድ እንደሄደ ይጀምረኛል? መፍትሄው ምንድን ነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому +1

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ምርመራ ያስፈልግሻል በምርመራ ነው ችግሩ የሚታወቀው አሁን ሳትመረመሪ መድሃኒት ባዝልሽ ችግሩን ያባብሰዋል!

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 2 роки тому

    እኔ የምለው እርጉዝ ሤት 1-9ወር ድረሥ ፔርድ ይመጣባታልደ ነው እኔ እንደሚመሥለኝ አታይም አላቅም ሥላልሞከርኩት

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      በ እርግዝና ሰአት የወር አበባ የለም!

  • @fantugerma3560
    @fantugerma3560 Рік тому +2

    ያሳክከኛል፡እና ም፡በደንብ ፡አከዋለሁ፡ያቃጥለኛል

  • @gebyaneshtaglo9282
    @gebyaneshtaglo9282 2 роки тому

    ዶክተር አልፍአልፎ በጣም ያሳክከኛል ሀኪም ቤት ሂጅ መድሃኒት ወስጀ ነበር ግን አልተሻለኝም ምን ይሻላል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ? መድሃኒት ሰጡሽ?

    • @gebyaneshtaglo9282
      @gebyaneshtaglo9282 2 роки тому

      @@Yetena_kal ሰጠሁኝ ነበር ግን ፈሳሽ ብዙ ለውም አንጅ ማሳከኩን አልተወኝም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      @@gebyaneshtaglo9282 ye wist libs cotton neger bihon ena be wiha bicha metateb

    • @gebyaneshtaglo9282
      @gebyaneshtaglo9282 2 роки тому

      ለብ ባለ ወሃ እና በሎሚ መታጠብ ሊቀንሰው ይችላል ዶክተር @@Yetena_kal

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      @@gebyaneshtaglo9282 endayakatilishi eyetetenekekshi eshi! Gin eskishalshi dres hkmnawn btgefibet melkam new

  • @حسنامام-د5ن
    @حسنامام-د5ن 3 роки тому

    ዶክተር ብልቴንያሳክከኛል ዳርዳሩን ምንማርግአለብኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ? ታይው እና መድሃኒት ያዙልሻል የሚቀባ ክሬም

  • @uae7588
    @uae7588 3 роки тому

    እርወድሜ እኔአሞኛል ያሳከኛል ደተብድቦል ውስጡ ሳከው ይደማብኛል በኮሜትፃፍልኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ዶክተር ጋ ታይው እና የሚቀባ መድሃኒት ይሰጡሻል እሱን በደንብ ውሰጂ

    • @mullannajeeb
      @mullannajeeb Рік тому

      እህቴ እኔም ተቸህሬለሁ መላበሉኝ😢😢😊

  • @almaza6666
    @almaza6666 3 роки тому

    የውር አበባ ላይ እያለው 5 አመት መርፊ ከጀ ጋር ?2ዓመት ሁኖ የውር አበባ አላይም ምን ላድርግ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ? ጥያቄው አልገባኝም

    • @احمدحسن-ذ4ص
      @احمدحسن-ذ4ص 3 роки тому

      እጅሽላይአስቀብረሽከሆነአሶጭ

    • @almaza6666
      @almaza6666 3 роки тому

      @@Yetena_kal እግዛብሔር ይመሥገን ሠላም ነው ጥያቄየ የወሊድ መቆጣጠርያ የወር አበባ ላይ እያለው የአምስት አመት አስቀብሬ ነበር አሁን 2 ዓመት 6ወር ሁኖኛል የወር አበባ አይቸም አላቅም አዳንዴ ሆዴን ይነፋኛል ጡቴንም ያመኛል ድብርት ይሠማኛል ክብደትም እጨምራለው የማደርገው ግራ ገባኝ ማስወጣት አልችልም ያለውት አረብአገር ነው ያለውት

    • @almaza6666
      @almaza6666 3 роки тому

      @@Yetena_kal ያመኛል የድብርት ስሜት ይሠማኛል አንዳንዴ ከጀ ጋር ይሠማኛል ከባድ እቃም ማንሣት አልችልም የማደርገው ግራ ገባኝ ያለውት ጆርዳንነው

    • @መሰረት-ሠ9ኘ
      @መሰረት-ሠ9ኘ 3 роки тому

      @@almaza6666 ማሶጣት ይቻላል እኮ ለሰወችሽ ተናግረሽ

  • @FathihaFathiha-n7r
    @FathihaFathiha-n7r Місяць тому

    እኔም መፈቲሂ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  Місяць тому

      የህክምና ቦታ ሄደሽ መታየት አለብሽ!

  • @ይነጋልእንደእግዚአብሔርፍ

    ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ
    አንድት ሴት ፔሬድ ባየች በ17ኛው ቀን ግንኙነት አደረገች ከዛ መቆጣጠሪያ ተጠቅማለች የ24ስኣቱን ማለት ነው
    ከዛ ወሩን ጠብቆ መጣ እስከ 6ቀን ፈሰሳት ፔሬዷ ከዛ ለሁለተኛው ወር ላይ ቀረ ያኔ እግርዝና ነው ልንል እንችላለን ወይ ያረገዘችስ ሴት ፈሳሽ ይፈሳታል ወይ ደም ሳይሆን ሌላ ከለር

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ከቀን 16-19 = በንጽጽር በነዚህ ቀኖች እርግዝና ሊፈጠር ይችላል፡፡ (Relatively Fertile) አዎ ያረገዘች ሴት ፈሳሿ ብዙ ነው

    • @ይነጋልእንደእግዚአብሔርፍ
      @ይነጋልእንደእግዚአብሔርፍ 3 роки тому

      @@Yetena_kal አመሰግናለሁ ዶክተር ግን እንደት ያረገዘች ሴት ፔሬዱ ወሩን ጠብቆ ሊፈስ ቻለ ግንኙነት ያደረገችው ፔሬድ ከመምጣቱ በፊት ነው
      ከዛ ወሩን ጠብቆ ፔሬድ መጣ 6ቀን ሙሉ ፈሰሳት ሁለተኛ ወር ላይ ፔሬድ ቀረ ያ አረገዘች እንላለን ወይ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      @@ይነጋልእንደእግዚአብሔርፍ ሰላም እህተ እንዴት ነሽ? እስኪ በደንብ አስረጂኝ በቮይስ ቴሌግራም ላይ t.me/Yetena_kal

  • @sadanaser4288
    @sadanaser4288 3 роки тому

    የቴሌግራም አካውንት አስቀምጥልኝ. ገና ወር አልሆነኝም ኪታሮት ወጣብኝ ብልህ ላይ ምን ይብቃኝ. በጭቀት ልሞት ነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      t.me/Yetena_kal

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      አይዞሽ አትጨነቂ ሁሉም ነገር ከ ፈጣሪ ጋር መልስ አለው

  • @ራህማቱየብ
    @ራህማቱየብ 3 роки тому +7

    በጣም እያሳከከኝ ነው ግራ ገብቶኛል ነጭ ወፍራም ነገር ይፈሰኛል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      ምርመራ አድርጊ እና የሚቀባ መድሃኒት ይሰጥሻል

  • @fafifamily2459
    @fafifamily2459 2 роки тому

    ዶክተር እኔ የወር አበባ በማይበት ሰአት አሳክከኛል ሞደስ እራሱ አይስለብሰኝም እባክህ ምክኒያቱ ምንድነው ህክምና መሄድ አልችልም

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      በምርመራ ነው ሚታወቀው ምርመራ ብታደርጊ ይመረጣል!

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 3 роки тому

    እባክህ ዶክተር በክሪምም በመላጫም ከተጠቀምኩ በጣም ያስክከኛል መንሲው ምድነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      ሰውነትሽ 2 ቱንም አይወደውም ማለት ነው በመቀስ መጠቀም ወይም የባለሙያ እርዳታ ጠይቂ በምርመራ የቆዳ ምርመራ

  • @hshsududu-jy3ob
    @hshsududu-jy3ob 7 місяців тому

    ዶክተር አረ መላው ምድነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  6 місяців тому

      ብዙ አይነት የህክምና አማራጭ አለ

  • @melakutekle2353
    @melakutekle2353 2 роки тому

    Amesgnalew docter Ene band wekt edeze aynet chger agatmogn docter gar kerbe yemekeba cerem azolgn teshlogn nebe gen ahunem alfo alfo yamegnal bugur yemyakl yewtana ke 3_5 ken yekoyal hememu.....mefthwen negrugn .....

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ኮተን የሆኑ የውስጥ ልብሶችን ብቻ ተጠቀሚ
      ስትታጠቢ በውሃ ብቻ ታጠቢ
      እንዳለ የውስጥ ልብሶችሽን በፈላ ውሃ ገሽሪያቸው!
      ይስተካከላል

  • @sadanaser4288
    @sadanaser4288 3 роки тому +3

    እስኪ እርዳኝ ከቻልክ በቴሌግራም ልገርህና አይ እድሌ ስደትላይ ጭቀት ተጨምሮበት

  • @አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ

    ቴሌግራም መች ከታች ላክልን

  • @Marta-vq5tn
    @Marta-vq5tn 2 роки тому

    ሰላም ወንድም እኔ ከወለድኩ 4ወር ሊሆነኝ ነው የወለድኩት በምጥ ነው አና እስቲሽ አለኝ እና የሆነች ትንሽ እባጭ አለው አልፎ አልፎ ሙቀት ሲሰማኝ በጣም ያሳክከኛል ምን መፍትሄ አለው በዚ ጉዳይ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? እብጠቱን በደንብ ለማየት ምርመራ ስለሚያስፈልግሽ ህክምና ማድረግ ይኖርብሻል !

    • @ኡሙሀሩን-ኘ7ሰ
      @ኡሙሀሩን-ኘ7ሰ 2 роки тому

      @@Yetena_kal ሰላም ወንድሜ እኔም ጫፍ ላይ ትንሽ እብጠት አለው በተደጋጋሚ የሚቀባና አንድ ፍሬ ሚዋጥ ክኒን ሰጡኝ ባአትራ ሳውዝ ምንም ችግር የለም አሉኝ ግን እብጠት አያመኝም

  • @kahsksvd9252
    @kahsksvd9252 3 роки тому

    ወድሜ እኔ ውልግዜ ስላጭ የሳክከኝል እስኪ መላ በለኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      ሰውነትሽ ምላጭ አይወድም ማለት ነው። እስኪ ሪሙቨር ተጠቀሚ ካልሆነ መቀስ ወይም ክሬሞች አሉ እነሱን ሞክሪ

  • @mahamadsofyarasid9180
    @mahamadsofyarasid9180 3 роки тому

    ዶክቶር ማልስልኝ ይቅርተ እኔ 6 ዎር 12 ቀን ሆኖኘል ለብረቶር አርጌ ጪቅለቱ አለይ ነዉ አሉኝ ምንም ችጊር ዬለዉም ዎይ በረሱ ጌዜ 9 ዎር ስሞለ ጪቅለቱ ተች ይዎርደል ዎይ በጠም እያሰሰበኝ ነዉ ስደት ነዉ የለሁት

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      ሰላም እንዴት ነሽ ? ልጁ ጤነኛ ይሁን እንጂ ወደ ላይ ሆነ ወደታች ሆነ ያን ያክል አያስጨንቅም ምናልባት በምጥ ላትወልጂ ትችያለሽ ከዛ ውጭ የሚያሳስብ ነገር የለም

    • @mahamadsofyarasid9180
      @mahamadsofyarasid9180 3 роки тому

      @@Yetena_kal ከልብ አማሰጊነለሁ ይቅርተ የሰዉዲ አረብ ፈቀዲ ስለሌለኝ በኮሮነ ምክነት በጠም ብዙ ነገር ጢብቅ አዲርገዎል እነ እየሰሰበኝ ነዉ በደዴሽ ህጂ ክብ ብለዉኝል ብዬዲ ወደ ተቺ ይማለስ ይሁን ዎይ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому +1

      @@mahamadsofyarasid9180 ስለ ዳዴው ብዙ እውቀቱ የለኝም ግ ን ጤነኛ ልጅ በመሆኑ ብቻ ደስ ይበልሽ እህቴ

    • @mahamadsofyarasid9180
      @mahamadsofyarasid9180 3 роки тому

      @@Yetena_kal እሽ ዶክቶር ከልብ አማሰጊነለሁ👏

  • @biz4481
    @biz4481 3 роки тому

    እባክህ ዶክተር እርዳኝ ጫፉ ላይ አብጧል በምን ላጥፋው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      መታየት አለብሽ ምናልባት የማህጸን በር ጫፍ ህመም እንዳይሆን

    • @biz4481
      @biz4481 3 роки тому

      @@Yetena_kal betam amesgnalehu dr selemelesklgn gen ena besewu ager new yalehut 19ameta new mn albat bebat mizegaj medhanit kal btnegregn bechnket lmot new

    • @biz4481
      @biz4481 3 роки тому

      እና ያበተብኝ ወደ ላይ አካባቢ ነው

    • @biz4481
      @biz4481 3 роки тому

      አንዴ አስተርጓሚ ጋር ሄጄ እንደሚያሳክከኝ ነግሪቸው እሚቀባ ነገር ሰጠውኝ ነበር ማሳከኩ ቀንሷል እብጠቱ ግን እንዳለ ነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      በምርመራ ነው መድሃኒት የሚታዘዘው እህቴ

  • @ኑሪልኝእናቴ-ነ8ገ
    @ኑሪልኝእናቴ-ነ8ገ Рік тому +2

    ሠላም እኔ 7 ወር ሆነኝ ሄደ ስለው ይመጣል በጣም ተቸገርኩ ነጭ አይብ መሳየ ፈሳሽ አለው እና በሚፈስ ስአት ያቃጥለኝል ክሬም ተጠቀምኩ አልጠፋም

  • @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ
    @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ 3 роки тому

    ቴሌግራምህ አላስገባኝ አለ ባክህ ተባበረኝ

    • @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ
      @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ 3 роки тому

      እያሳከከኝ ሳከው ደማብኝ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ሲያሳክከኝ ከዛ ዛሬ ደሞ አበጠብኝ የአላርጅክ መዳኒት ነበርኝ እጀን ሲበላኝ የምቀባው እሱን ቀባሁት ምን አልባት ችግር ይፈጥርብኝ ይሆን እንደ በሞቴ መልስልኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ማንኛውንም መድሃኒት ስትወስጂ በሃኪም ትእዛዝ ቢሆን መልካም ነው የጎኞሽ ጉዳት እንዳያጋጥምሽ አሁንም ዶክተር ቢያይሽ መልካም ነው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      t.me/Yetena_kal

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому +1

      ሰብስክራይብ አታደርጊንምዴ?

    • @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ
      @ግድቡየኔነው-ጀ9ወ 3 роки тому

      @@Yetena_kal ሰብስክራይብ አደርግሀለሁ

  • @toibamohmed3071
    @toibamohmed3071 3 роки тому

    እናመሠግናለን ዶክተር ጥያቄነበረኝ ከወለዲኩ 4ወሬ እና ከብልቴ ስጋነገር ወቶብናል እደገና ደግ ሞ በብልቴ ዲምፂ የወጣል እባክህ ዶክተር ምዲነው ህክምናውስ እደት ነው መልስልኝ እባክህን

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ስትወልጂ ስቲች ነበረሽ? የተሰፋሽው ነገር?

    • @toibamohmed3071
      @toibamohmed3071 3 роки тому

      እሺዶክተር ቤት ነበር ወለዲኩት አልተሰፋሁም
      አዋላጂ ናት ያዋለደችኝ ግን መርፌ ወግታኛለች

    • @ሚሚ-ሐ6ዐ
      @ሚሚ-ሐ6ዐ 3 роки тому

      እኔም እዳቺ ከብልቴ ስጋ የሚመስል ነገር አለ ልጅ አልወለድኩም መፍትሄ አግኝተሽደሁ ብነግሪኝ ማህፀኔ ተሸራቶደውካ

    • @assddsf8349
      @assddsf8349 Рік тому

      መልሱልኝ ለኔም የተወሠነ ቀናት ሆነኝ😢😢😢😢😢

  • @webnet3392
    @webnet3392 3 роки тому

    Ene wolga nebr gin yasakekgnale

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому +1

      #መፍትሄ​
      🔹 በሳሙና እና በምንጠቀመው አማካኝነት የሚፈጠርን ማሳከክ የምንጠቀመው ነገር ማስተካከል በንፁህ ውሀ መታጠብ
      🔹 የፈንገስ መድሀኒቶችን መጠቀም
      🔹 የባክቴሪያ መድሀኒት መውሰድ
      🔹 የሆርሞን መድሀኒቶችን መጠቀም

  • @liduelias6627
    @liduelias6627 3 роки тому

    Awo skwar albg gn btamm yskekgal mnm mfthe ylm

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      #መፍትሄ
      🔹 በሳሙና እና በምንጠቀመው አማካኝነት የሚፈጠርን ማሳከክ የምንጠቀመው ነገር ማስተካከል በንፁህ ውሀ መታጠብ
      🔹 የፈንገስ መድሀኒቶችን መጠቀም
      🔹 የባክቴሪያ መድሀኒት መውሰድ
      🔹 የሆርሞን መድሀኒቶችን መጠቀም

  • @maezabirhanu7444
    @maezabirhanu7444 3 роки тому

    ሠላም

  • @ኑሪልኝእናቴ-ነ8ገ

    gyno daktarin

  • @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ
    @የአላህባርያነኝ-ፈ6ቀ 3 роки тому +1

    አረ ዶክተር እኔ ሁለት ቀኔ እብልቲ ዉሥጥ ነዉ ያሣክከኛል ከሣ እንደ ነጭ ነገር ወፈር ያለ ይፈሰኛል ምን ልሁን ጨነቀኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      በውሃ ብቻ ታጠቢ ካልተሳለሽ ትታይው

    • @ራህማቱየብ
      @ራህማቱየብ 3 роки тому

      እኔም የጠበጠሰ ወፈር ያለ

  • @zebibaeshetu492
    @zebibaeshetu492 2 місяці тому

    Erjem Edemi D/r Betem Technqe Nbre Eufffff Sedt Lye Huono Hemem Kebdi Naw Weyei😢 Betem Enmsegenalen

  • @እሙዩምና
    @እሙዩምና 2 роки тому

    ዶክተር እኔ በጣም ነው የሚያሳክከኝ እብጠት አለው ከጀመረኝ አንድ ወር ሊሆነኝ ነው ያለሁት ዱባይ ነው ሀኪም መሄድ አልችልም በቤት ውስጥ የምጠቀመው ነገር ካለ ብትነግረኝ ወይም ከፋርማሲ የሚገዛ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      የውስጥ ልብስሽን በፈላ ውሃ መዘፍዘፍ ያስፈልጋል ወሲብ ማቆም ያስፈልጋል ኮተን ነገር የውስጥልብስ መጠቀም ያስፈልጋል!

  • @fatumatube1796
    @fatumatube1796 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭የኔ ጥያቄ ነው 😭😭😭😭😭😭

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому +2

      ሰላም እንዴት ነሽ እህቴ?
      #መፍትሄ
      🔹 በሳሙና እና በምንጠቀመው አማካኝነት የሚፈጠርን ማሳከክ የምንጠቀመው ነገር ማስተካከል በንፁህ ውሀ መታጠብ
      🔹 የፈንገስ መድሀኒቶችን መጠቀም
      🔹 የባክቴሪያ መድሀኒት መውሰድ
      🔹 የሆርሞን መድሀኒቶችን መጠቀም

    • @fatumatube1796
      @fatumatube1796 2 роки тому

      @@Yetena_kalሰላም አመሰግናለሁ 🙏መዳንቶቹ አላቃቸውም ስማቸው ወይም ፎቶዋቸውን እፈልጋለሁ? እዴት ላኘው እላይ የመንተብተብ ባህሪ አለው እሚተበተበው ውስጡ ድርቅ ያለ ልክ እዴ ብጉር 😭አወል መራ ጭንቅ አለኝ 🙏🙏🙏

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      የቴሌግራም አድራሻዬ ይሄው t.me/Yetena_kal

  • @azmera4500
    @azmera4500 3 роки тому

    እኔማሳከኩ ሲነሳብኝ በሳሙና ታጥቤ ካልወጣሁ አይበርድልኝም እረ መላ በለኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      ሳሙና አይመከርም ምርመራ አድርጊ እና የሚቀማ መድሃኒት ይሰጥሻል!

  • @መሰረትወለተፃድቅ-ፈ6ኀ

    እረ እኔ ልሞት ነው እየበላኝ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      ምንሽን?

    • @srsrsrdd1412
      @srsrsrdd1412 3 роки тому

      ድክትር እኔ ያቃጥለኝል ያሳከክኝል ብጣም ነው የምችገርው ብጣም እና ሀኪም ህጀነብር ምንም መፍትሂ አላግኝሁም። ፅጉርን ሳነሳነው ችግር ከሪም ሰትውኝ ነብር አይራባም እናም በብልት የሚጋባ መደሁኔት መታጠቢያ ስትል ነብር ምንም መፍትሂ የለውም ምን ላደርግ ደሞም ላገባነው ብቀርብ

    • @srsrsrdd1412
      @srsrsrdd1412 3 роки тому

      Telegram.manager yechallale melesilegn ok

  • @hawakader7142
    @hawakader7142 3 роки тому

    Demts yakam

  • @googlenext6199
    @googlenext6199 3 роки тому

    ከተለያየ ወንድ ሥለሚበዱ ነው:: መፍትሄዉ ...

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      ተሞክሯችሁን ስላጋራችሁን እናመሰግ ናለን።

    • @susu-wf9sn
      @susu-wf9sn 3 роки тому

      Kkkkkkk

    • @googlenext6199
      @googlenext6199 3 роки тому

      እና ዋሸሁኝ??

    • @Sosial3187
      @Sosial3187 Рік тому

      ​@@Yetena_kal 😂😂😂

  • @KelemLove-ev3fp
    @KelemLove-ev3fp Рік тому

    እና

  • @ኢክራም-ፐ2ሐ
    @ኢክራም-ፐ2ሐ 2 роки тому

    እኔማማከርፈልጌነበር

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ?አለሁ

    • @ኢክራም-ፐ2ሐ
      @ኢክራም-ፐ2ሐ 2 роки тому

      ክሬሙስምንአይነትክሬምነውየትስይገኛል

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  2 роки тому

      ብዙ አይነት ነው ያለው ከተመረመርሽ በኋላ ላንቺ ቆዳ የሚስማማውን ይሰጡሻል

  • @mihretwendu202
    @mihretwendu202 3 роки тому

    አረ እኔም ተቸግሪያለው

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      watch the video

    • @procell3625
      @procell3625 3 роки тому

      እረ እኔማ በየስድሰት ወሩ ነዉ እየተነሳብኝ የሚያሳክከኝ እና ውስጥ ሳይሆን ጫፍጫፉ ነዉ እና በጣም ነዉ የሚሳክከኝ

    • @procell3625
      @procell3625 3 роки тому

      ስለ ምክርህ በጣም እናመሰግናለን

  • @HelenaMelese
    @HelenaMelese 5 місяців тому

    .

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 3 роки тому

    እረ እኒ ልሞት ነው

  • @madeenamadeena8549
    @madeenamadeena8549 3 роки тому

    የማህፅን ማሳከክ ማሲጀ ካለህ ዲክትሪ

    • @Yetena_kal
      @Yetena_kal  3 роки тому

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? ለዚህ የሚሆን የሚቀባ ክሬም መድሃኒት አለ ግ ን መጀመሪያ መመርመር አለብሽ አንዳንዱ ሰው ቆዳ ላይ ክሬሙ የባሰ ስለሚያቆስል ።

  • @sminasmina2050
    @sminasmina2050 Рік тому

    እኔደሞከላይነውእሜሰከኝከዛነጫጭምልክትይሆናልመፍትሄካለህንገረኝ

  • @AhmedGabar-lz3vu
    @AhmedGabar-lz3vu Рік тому +2

    395ባለቤቴአልፎአልፎየማሳከክወይምየመሠጠቅባሕሪአለዉመፍትሔውምድነው