Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ባለ ማህተቧ ሴት. ትዳራችሁ ይባረክ
አፍሰሃል አፍሰሻል እያልክ አታሸማቅቃቸው በእውነት እድለኞች ናቹ ፈጣሪያቹን አመስግኑ ስንቶቾ በዚህ ሰአት እያሸለቡ ይገኛሉ እናንተ ደግሞ ተሞሽራቹሃል አለም እንዲህ ናት እንኳን ደስ ያላቹ እነ ሚኪ!!
👌👌👌👌👌👌👌
Haile besu fkad ewunet new
አወ በትክክል እሱም የጥቁር ቆንጆ ነው
You’re right🤦🏽♀️ siyfu is so annoying. He isn’t professional🙂 he’s just a copy cat 🐱
ትክክል ያደለው ይሞሸራል ሌላው ያሸልባል😰😭😭
የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው ታምራላችሁ መልካም ጋብቻ
*እርጋታዋ ድስ ይላል ልጅቶ የአብርሃም እና የስራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ድስስስስስስ ይላል እናንተን ያጣምር አምላክ እኛንም ያጣምርን አሜን!*
አቶ ሰይፉ ሾ በጣም ታዋቂ ሾ ነክ ለምን ስለግብረሰዶም አትቃወምም ለምን እኛም ዝም አንልምን ቃለ መጠይቅንስ ለምን አትሰራም ሕዝቡን ለምን አታነቃም ነግ በኔ ለምን አትሉም አትልም
ማሻ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መልካም የትዳር ዘመን
ሁለቱም በጣም ያምራሉ የጥቁር ቆንጆ miki ሚስቱም ቆንጅዬ በዚያ ላይ ስርአቷ ያምራሉ
አወ ሚኩ ከምር የጥቁር ቆንጆ
በጣም ደስ ይላል ሚክ መልካም ሰው እግዚአብሔር አይላያችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዋዉ ቆንጆ የተረጋጋች ልጅ ትመስላለች:: እሱም እሱም እድለኛ ናቸው::እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏🏾
የሰይፉ ጸጉርህ ከታች ወደላይ እያደገ ነው እሰይ እሰይ ብሉለት እድቀጥል ግን ሰይፉ እስከዛሬ ጺምህን አለማሳደግህ ቆጨኝ አምሮብሀል እዳትላጭ
😂😂😂
😂😂
Kkkkkkkk esum eko wede htsannet eyetekeyere new
አቤት የተረጋጋች ሴት ያስምርላቹ ሚኪ ትዳራቹ ይባሩክ እረጂም ዓመታት ያኑራቹ
እኔም ሰርግ አይመቸኝም እስኪ ፈጣሪ ከስደት መልሶ ትዳር ለመያዝ ያብቃን
የእዉነት እሶ ቀይ ስለሆነች ነዉጅ እሱ ይበልጣታል መልካም ትዳር
መሃሌት አፍሰሻል!😂ሚኪ ጎደሬው እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ጥቁር አዝሙድ ወልዳችሁ ሳሙ!
Liju gondere aydelem ye Oromo lij naw lik endemiatu::
ሰይፉ ጥያቄ ጠይቀህ ሳይመልሱ ትለፈልፋለህ በየት ይመልሱት እነሱ
ሚኪየ በጣም ታምራላችሁ ያብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ 😘😘😘
Yetoker konjooo new ergatwa esu degemu melkam yeteder gez yuenelachwu
ሰይፉ ፈላስፋ ሙሀመድ አሊ ቡርሀን አቅርብልን እስኪ ሙህር እና አስታራቂ ሀሳብ ያላቸዉን ሰወች መጋቢ ሀዲስ አቅርብልን
ቅማል ይመድምድሽ
@@ሲሳይየተዋህዶልጂ ምን አሣደበሺ ከይሲ
ሲሳይ የተዋህዶ ልጂ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤬🤬🤬🤬
እስኪ በቅንነት ደምሩኝ ውዶች
@@ሲሳይየተዋህዶልጂምን ለማለት ነው
እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ በጣም ደስ ትላለችሁ እውነት ፀይም ወንድ በጣም ነው የምወድ እኔም ፀይም ነኝ የማገባው ፀይም ቢሆን ደስ ይለኛል በእግዚአብሔር ፍቃድ
ታምራላቹ በጣም አይለያቹ ያብረሃም እና የሳራ ያርግላቹ😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤
የአብርሀምና የስራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ሁለታችሁም በጣም ነው የምታምሩት
ታምራላችሁ ትዳራችሁ ይባረክሚኪ አለባበስህ የቴኳንዶ ሰልጣኝ አስመሠለህ
እሱ ያምራል ከሱ እሱአ ዱቄት እና ሂውማን ሄር ባይኖር አትታይም ነበር ለማንኛውም ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ውለዱ ክብዱ እኔም ስርግ አልወድም ሰይፍሻ
Isuwam konjo neti set yemesanesi abaze alebachu ije
Betam lik nesh
bett kene gebiw fit nat kkkkkkkkkkkkk genbaro beza
አቤት ቅናት መቸም ሴት ለሴት ምቀኛ እሶዋ ናት ቆንጆ እሱ ምን ያምራል ጨለማ ፊት
@@suzana-c5l እሷን ለማሞገስ እሱን መሳደብ የለብሽም ባሏን ስትሠድቢ እሷም ደስ አይላትም
እሷናት ያፈሰችው እሱ የበለጠ ያምራል የጠይም ቆንጆ ነው
ሳሚዬ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤ ሰይፍሻ🙏😘
የሴት ልጅ ውበቷ አይናፋር እነቷ ነው ።የእውነት ምርጥ ሴት ናት
ትዳራችሁ የአብራሀም እና የሳራ ያርግላችሁ በጣም ነው የምታምሩት
የሚያምር ልጅ ነው ተቺዎች ልቦና ይሥጣችሁ ሣቀባችሁ ኤሱ እንኳን ይይይ
Black is. Diamond💞💞💞💞💞💞💞💞💞መልካም ጋብቻ ስታምሩ
ምርጥ ማኪያቶናችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
Egzabher tidarachun yibark 😍
በጣም ደስ ይላል
ሰው ያልበላው ያካል በፈጣሪ ስራ ሱበሃን አላህ እንኳንም ተጋባችሁ ለኛም አላህ ይርዝቀን ያርብ
Beautiful cupels God bless your mirage. I wish you long life together 👍🏾❤️🌺
ሚኪ ባሪያው እንኳን ደስ አለህከበደነም ጣጡንም ማለቴ ታይቱንም እንኳን ደስ አላቹህ በልልኝ ሰርጉንም ባልበላ
Yaberahamena yesara yaregelateu seregateu tedarateu yebareke😘😘😘😘
Arif nw endaz yishalale yenate birr makoxobi alebate enji
ፈጣሪ ይባርክላቹ መልካም ጋብቻ💑የሴት ልጅ ትልቁ ውበቷ እርጋታዋ ነው ስታምሩ
ሚኪዬ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አፈሰች እንደውም ከለርክን ስወደው
ሰይፉዬ አንተ ባትኖር ማን ሞቅ ያደርግላቸዉ ነበር እስቲ ፓይለት አምሳለ የሴት ጀግናዋን አቅርብልን
በትክክል ሀኒየ ምን አለ በቀርባት. በጣም ጡሩ ልጂ ናት. ፓይለት ሳቶን ብፍት. ራዳት አብራርነበረች. ሁሉንምትነግራኛለች 2አመት አሁን ያገባችሁ. Boy. Freindua. ቤትሳርቻለሁ. በጣምነው ምትመችኝ ልክ እንዳግዳኛዬ
@@hanahana1960 ❤❤wow አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ አንድ ቀን መቅረቧ አይቀርም
ደስስትሉ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
ኮካ ፋንታ ጥሩ ነው😃😇ቸኮለትና Ice cream🍫❤🍦👑💎 እውነት ለመናጋር እኔም ሠርግ አልወድም።🙂 ኮሮና ጠፍቶ ባል ተገኝቶ 😃 ለማግባት ያብቃኝ እንጂ 🙏👼
😂😂😂😁ሰቭስክራይቭ አድርጊኝ
ቲጂዬ😂😂😂😂👍👍👍
Hahaha
kkkkkkk
@@Tube-rt1zg😍😘😘 ምንላርግ😁😂
egzabeher fikrachun yibrke
ትዳርሽን ይባርከው የኔ ውድ መሀተብሽን ጠበቅ አርጊ
እርጋታቸው ደስ ይላል
ሰይፉ መምህር ደርጀን ዘወይንየን አቅርብልን 👈
Sefu plz tsimik yadegebet mikiniyat mindinew?
ሁሁሁሁ ጨዋ ሙሹሮች መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላቸዉ የኔ ዉዶች ሚኪሻ ከወንድሜ ጋር በጣም ትመሣሠላለክ እና በጣም አክብሮት አለኝ!!!
ሰይፍዬ ጺምህ ያምርብሐል እንዳታስቆርጠው ይደግ ያምብሐል
Seyfue.betame.newe.yemewdhe😍😍
ውይይ ኮሜንት ግን ምንድነው የምትሉት እስቲ ሚኪ ምን ይወጣለታል የጥቁር ቆንጆ ነው ሁለቱም አሪፉ ናቸው የዲባባ ቤተሰብ አትመስልም ቀላች
አይደለችም ሌላ ዲባባ ሌላ ነው
Micksho enkuwan lezi abekak fetari betam nw mwodachu ♥️♥️♥️♥️
መልካም ጋብቻ ሚኪ አፈሰችህ
አፍሰሻል እንጅ ሁለታቹሁም ምርጥ ናቹሁ ትዳራቹን ፈጣር ይባርካቹ
ሁለቱም እርጋታ አላችው ደስ ይላሉ
Amenn
ተው ሰይፍ #እድለወርቅ ጣስውን አቅርብልን
የሴት ልጅ ዉበቷ እርጋተዋ ነው ረጋ ያለች ልጅ ነች ትዳራችሁ ይስመር ዉለዱ ክበዱ🙏😍
ጋብቻቹን ያብርሃምና የሣራ ያድርግላቹሁ ።ኮረና ይጥፋና እኛም አገራችን እንግባ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ክፍሽን ያርቅልን
ሚኪ የኔ ጥቁር አዝሙድ😘 ጥቁረትህ ዉበትህ ነው 👌
😃😃😃😃😃😃
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ
ኮክቴሊዝም ሆኑ ማለት ነው😂😂 መልካም ጋብቻ እረ አለንልህ ሰይፍሻ ሰርግ እንደመደገስ የምጠላው ነገር የለም
በጣም ታምራላቹ ትዳራቹ ይባረክ ልጅቷ በጣም ደስ ትላለች ረጋ ያለች ነች ውብ
እረጋ ያለች አይን አፋር ባልዋን በ አክብሮት የምታይ አንገትዋን ስበር ያረገች ሴት ናት የ አብርሃም እና የ ሳራ ያርግላቹ 💚💛❤️ጎንደሬው💚💛❤️
ሰላም ለእናንተ ይሁን ልብ ብለው ያንብቡት✍ባንዲት ትንሽ መንደር ቤት ለቤት እየተዘዋወረ ደረቅ ምግቦችን በመሸጥ የዕለት ጉርሱንና የትምርት ቤት ክፍያውን እየቻለ የሚኖር ልጅ ነበር፡፡ ታዲያ አንድ ቀን ግን ገበያ አልቀናውምና እንኳን የትምህርት ቤት ክፍያ የዕለት ጉርሱን የሚሸፍንበት መስራት አልቻልም፡፡ስለሆነም ርሃቡን ለማስታገስ ባቅራቢያው ካለው ቤት ምግብ እንዲሰጡት ለመጠየቅ ወስኖ በር ይቆረቁር ጀመር፡፡ በሩን የከፈተችለትን የምታመር ወጣት ባየ ጊዜ ግን የምግብ ጥያቄውን ወደ ውሃ ቀይሮ ውሃ እንድታጠጣው ጠየቃት፡፡ ልጅቱም እንደራበው ተረድታው ነበርና በብርጭቆ ወተት ይዛለት መጣች፡፡ ወተቱን ጠጥቶ እንደጨረሰ “ምን ያህል ነው መክፈል ያለብኝ?”ሲል ጠየቃት፡፡ “ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይጠበቅብህም፡፡ እናቴም ላደረግሽው ማንኛውም በጎ አድራጎት ክፍያ አትቀበይ ብላኛለች” ስትለው ልባዊ ምስጋናውን አቅርቦ ጉዞውን ቀጠል፡፡ በዚህ ጊዜ ያስብ የነበረው ከእራቡ መገላገሉን ብቻ ሳይሆን የፈጣሪን መግቦት ጭምር ነበር፡፡ ይኸ ከሆነ ከአመታቶች በኋላ ያቺ ወጣት ልጅ በከፋ ሁኔታ ታመመች፡፡ የምትኖርበት ከተማ ዶክተር ህክምናውን ሊሰጣት ባለመቻሉ ወደ ዋናው ከተማ የሕክምና ቦታ እንድትሄድ መራት፡፡ ለሕክምና በደረሰች ጊዜ ያያት ዶክተር በልጅነቱ እርቦት ወተት የሰጠችው ነበርና የመጣችበትን ከተማና ስሟን ስትነግረው በደንብ አስታወሳት፡፡ በተመለከታት ጊዜም ውላታዋን አስታውሶ ስለደግነቷ በዓይኑ እንባ አቀረረ፡፡ ከዚህ በኋላ የእሷን ጉዳይ ተከታትሎ ከበሽታዋ እንድትድን አደረጋት፡፡ልጅቱም ድና ወጥታ ክፍያዋን ልትከፍል ቢሏን ስትልክ ዶክተሩ የሆነ ነገር ቢሉ ላይ ጽፎ መለሰላት፡፡ ዋጋው ይበዛል ብላ ከመፋራቷ የተነሳ ቢሉን ለማየት አልደፈረችም፡፡ በመጨረሻ ቢሉን ባየች ጊዜ ከቢሉ ጨፍ ላይ የሰፈረው ሀሳብ ትኩረቷን ሳበው፡፡“በአንድ ብርጭቆ ወተት የሕክምናሽ ወጪ ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል” የሚል መልዕክት ከፊርማ ጋር ሰፍሯል፡፡ የእንባ ጎርፍ ዓይኖቿን አጠቡት፡፡ በልቧ አምላኳን እንዲህ አመሰገነችው “ያንተ ፍቀር በሰው ልጆች ልብ ተዳርሷልና አመሰግንሃለሁ፡፡” ✍ደግነት እራሱን ይከፍላል፡፡ ደግነት ደግነትን ይስባል፡፡ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
ማሻአላ በጣም ደሥ ዪላል
መሸአሏህ ዴግነት ጡሩ ነት ለራስ ነዉ አሏህ ኸይሩን ስራ ይወፍቀን
መልካ ማድረግ ለራስ ነው እስኪ ይቺን መልካም መልዕክትህ በአድራሻዬ ላክልኝ በማስታወሻዬ ልመዝግባትና ንፍጎችን ላስደንግጥበት ።
@@Gigi-vd9gl ዋው በጣም አስተማሬ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ዋውው ደስ ሲል
ሚኪ ምርጥ ፣መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ !!
ሚኪዬ ለካ ዝም ብዬ አይደለም የምወድህ የሰፈሬ ልጅ ነህ 😁❤
Good
ሴፊሻ በጣም አድናቂህ ነኝ ከ ቨርጂኒያ አሜሪካ !!
Enkuwan des alachihu egziyabher tedaeachahun yebarkew
ደስስስ የምትሉ ጥንዶች መልካም የትዳር ዘመን ይሑንላቹሕ ውለዱ ክበዱ ተፋፈሣቹሕ ሑለታቹሕም ማር ናቹህ
ጥቁር ወንድ ጠይም ወንድ ነዉ ምርጫዬ ዉለዱ ክበዱ
Enim sewde time wende
ረጠይጠይም ጠይም አሳመሳይ እኔናቱን በሆን ለሰውም አላሳይ👍👍
Betam.tameralacuhi.egezabehar.fekeracuhin.yabezalacuhi.woledacuhi.samu 💑seifu hulam zakehi yemechegale nurelen❤❤❤
እኳን ደስ አላችው ሚኪዬ ግን ምወልዱትን ልጅ እስብሪስ ብትሉት ትሩ ነው 😂😂😂 ምክንኛቱም ቡና + ወተት 👌👌👌👌 ምርጥ እስብሪስ ሚወጣ ይመስለኛል ይመቻችው ምርጦች መልካም የጋብቻ ጊዜ ውስጤ ነህ ሚኪዬ ❤😘
Congrats 💏
ትዳር የእግዚአብሔርነው ትዳራችን እግዚአብሔር ይባርከው
ደስስቱሉ
ምርጥ እኮነክ ሰይፍየ
ስያምር ሚኪ
ስኒ እና ጃባና👌👌👌
ሰርጉስ በአጨሩ ሆነ ከስዴትስ መመለሻው በየት ነው
ትዳራቹ ይባረክ
አረ እኔም ሰርግ አልወድም የኔ ቆንጆ ደግአረግሽ የምን ወከባ ደሞ ዋናው ፍቅር ነው
እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ
Tedarchue yebarke
ሚኪ ኅንደርኛ ምርጥ ስወደዉ የምር አንደኛ ነክ
አያችሁ እርጋታዋ እንዴት ውበት እንደሆናት?
ስለእውነት ለሰርጎ ለት ማህተባን ያላወለቀች አንደኛ😘😘😘😘😘
መልካም የትዳር ዘመን ሚኪ ጎደርኛ ተፋፍሳቺሆል
አረ ሴፍሻ ምንድን ነው ፅምህለሙሽሮች እንኮን ደስ አላችሁ
Ari aynefam dega upload atargye
ውድ የሀገሪ ልጆች በዱአ በጾሎት አሥቡኝ ሠውየየ ኮሮና ሣይኖርበት አይቀርም አለችኝ ትላንት ከጁ ብዙ እቃ ተቀብያለሁ
Ayzose allha yetbekan
አይዞሽ ማማዬ
አይዞሽ እህት
ትርኪኪም እያመጣህ ቢዚ አታድረገን
በውነት ሚኪ ጥሩ ሰው ነው ርሑስ ጋማ
Tedarachun egazehaber yebarekalachu
Miki & balebitu ekuwan des alachihu.Abirham we sara yargew tidarachihun
ኮኮና ሜሬዳ በጣም የሚምር ጥምረት ነው
ሙሽሮቹም ተራራቁ እኮ ካሜራ እኮ የማያደርገው የለምያው ያሉት አድላይ ነው ብዬ ኖ
ጎንደሬው ስወደው እኮ
Gondere aydelem, Oromo naw. Abtu Oboo Lemma yebalalu. Mistum esum Oromo nachew
ወይኔ ሰይፍሻ እደ ሚኪ ያለ የጥቁር ሸበላ አጣብሰኝ ሚኪየ አፋሳሀለች አችም ቆጆነሹ
ባለ ማህተቧ ሴት. ትዳራችሁ ይባረክ
አፍሰሃል አፍሰሻል እያልክ አታሸማቅቃቸው በእውነት እድለኞች ናቹ ፈጣሪያቹን አመስግኑ ስንቶቾ በዚህ ሰአት እያሸለቡ ይገኛሉ እናንተ ደግሞ ተሞሽራቹሃል አለም እንዲህ ናት እንኳን ደስ ያላቹ እነ ሚኪ!!
👌👌👌👌👌👌👌
Haile besu fkad ewunet new
አወ በትክክል እሱም የጥቁር ቆንጆ ነው
You’re right🤦🏽♀️ siyfu is so annoying. He isn’t professional🙂 he’s just a copy cat 🐱
ትክክል ያደለው ይሞሸራል ሌላው ያሸልባል😰😭😭
የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛው ታምራላችሁ መልካም ጋብቻ
*እርጋታዋ ድስ ይላል ልጅቶ የአብርሃም እና የስራ ጋብቻ ይሁንላችሁ በጣም ድስስስስስስ ይላል እናንተን ያጣምር አምላክ እኛንም ያጣምርን አሜን!*
አቶ ሰይፉ ሾ በጣም ታዋቂ ሾ ነክ ለምን ስለግብረሰዶም አትቃወምም ለምን እኛም ዝም አንልምን ቃለ መጠይቅንስ ለምን አትሰራም ሕዝቡን ለምን አታነቃም ነግ በኔ ለምን አትሉም አትልም
ማሻ አላህ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መልካም የትዳር ዘመን
ሁለቱም በጣም ያምራሉ የጥቁር ቆንጆ miki ሚስቱም ቆንጅዬ በዚያ ላይ ስርአቷ ያምራሉ
አወ ሚኩ ከምር የጥቁር ቆንጆ
በጣም ደስ ይላል ሚክ መልካም ሰው እግዚአብሔር አይላያችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዋዉ ቆንጆ የተረጋጋች ልጅ ትመስላለች:: እሱም እሱም እድለኛ ናቸው::እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ🙏🏾
የሰይፉ ጸጉርህ ከታች ወደላይ እያደገ ነው እሰይ እሰይ ብሉለት እድቀጥል
ግን ሰይፉ እስከዛሬ ጺምህን አለማሳደግህ ቆጨኝ አምሮብሀል እዳትላጭ
😂😂😂
😂😂
Kkkkkkkk esum eko wede htsannet eyetekeyere new
አቤት የተረጋጋች ሴት ያስምርላቹ ሚኪ ትዳራቹ ይባሩክ እረጂም ዓመታት ያኑራቹ
እኔም ሰርግ አይመቸኝም እስኪ ፈጣሪ ከስደት መልሶ ትዳር ለመያዝ ያብቃን
የእዉነት እሶ ቀይ ስለሆነች ነዉጅ እሱ ይበልጣታል መልካም ትዳር
መሃሌት አፍሰሻል!😂
ሚኪ ጎደሬው እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ጥቁር አዝሙድ
ወልዳችሁ ሳሙ!
Liju gondere aydelem ye Oromo lij naw lik endemiatu::
ሰይፉ ጥያቄ ጠይቀህ ሳይመልሱ ትለፈልፋለህ በየት ይመልሱት እነሱ
ሚኪየ በጣም ታምራላችሁ ያብርሀም እና የሳራ ያድርግላችሁ 😘😘😘
Yetoker konjooo new ergatwa esu degemu melkam yeteder gez yuenelachwu
ሰይፉ ፈላስፋ ሙሀመድ አሊ ቡርሀን አቅርብልን እስኪ ሙህር እና አስታራቂ ሀሳብ ያላቸዉን ሰወች መጋቢ ሀዲስ አቅርብልን
ቅማል ይመድምድሽ
@@ሲሳይየተዋህዶልጂ ምን አሣደበሺ ከይሲ
ሲሳይ የተዋህዶ ልጂ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤬🤬🤬🤬
እስኪ በቅንነት ደምሩኝ ውዶች
@@ሲሳይየተዋህዶልጂ
ምን ለማለት ነው
እግዚአብሔር የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ በጣም ደስ ትላለችሁ እውነት ፀይም ወንድ በጣም ነው የምወድ እኔም ፀይም ነኝ የማገባው ፀይም ቢሆን ደስ ይለኛል በእግዚአብሔር ፍቃድ
ታምራላቹ በጣም አይለያቹ ያብረሃም እና የሳራ ያርግላቹ😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤😍❤
የአብርሀምና የስራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ሁለታችሁም በጣም ነው የምታምሩት
ታምራላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ
ሚኪ አለባበስህ የቴኳንዶ ሰልጣኝ አስመሠለህ
እሱ ያምራል ከሱ እሱአ ዱቄት እና ሂውማን ሄር ባይኖር አትታይም ነበር ለማንኛውም ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ውለዱ ክብዱ እኔም ስርግ አልወድም ሰይፍሻ
Isuwam konjo neti set yemesanesi abaze alebachu ije
Betam lik nesh
bett kene gebiw fit nat kkkkkkkkkkkkk genbaro beza
አቤት ቅናት መቸም ሴት ለሴት ምቀኛ እሶዋ ናት ቆንጆ እሱ ምን ያምራል ጨለማ ፊት
@@suzana-c5l እሷን ለማሞገስ እሱን መሳደብ የለብሽም ባሏን ስትሠድቢ እሷም ደስ አይላትም
እሷናት ያፈሰችው እሱ የበለጠ ያምራል የጠይም ቆንጆ ነው
ሳሚዬ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ።እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤ ሰይፍሻ🙏😘
የሴት ልጅ ውበቷ አይናፋር እነቷ ነው ።የእውነት ምርጥ ሴት ናት
ትዳራችሁ የአብራሀም እና የሳራ ያርግላችሁ በጣም ነው የምታምሩት
የሚያምር ልጅ ነው ተቺዎች ልቦና ይሥጣችሁ ሣቀባችሁ ኤሱ እንኳን ይይይ
Black is. Diamond💞💞💞💞💞💞💞💞💞መልካም ጋብቻ ስታምሩ
ምርጥ ማኪያቶናችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
Egzabher tidarachun yibark 😍
በጣም ደስ ይላል
ሰው ያልበላው ያካል በፈጣሪ ስራ ሱበሃን አላህ እንኳንም ተጋባችሁ ለኛም አላህ ይርዝቀን ያርብ
Beautiful cupels God bless your mirage. I wish you long life together 👍🏾❤️🌺
ሚኪ ባሪያው እንኳን ደስ አለህ
ከበደነም ጣጡንም ማለቴ ታይቱንም እንኳን ደስ አላቹህ በልልኝ ሰርጉንም ባልበላ
Yaberahamena yesara yaregelateu seregateu tedarateu yebareke😘😘😘😘
Arif nw endaz yishalale yenate birr makoxobi alebate enji
ፈጣሪ ይባርክላቹ መልካም ጋብቻ💑
የሴት ልጅ ትልቁ ውበቷ እርጋታዋ ነው ስታምሩ
ሚኪዬ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አፈሰች እንደውም ከለርክን ስወደው
ሰይፉዬ አንተ ባትኖር ማን ሞቅ ያደርግላቸዉ ነበር እስቲ ፓይለት አምሳለ የሴት ጀግናዋን አቅርብልን
በትክክል ሀኒየ ምን አለ በቀርባት. በጣም ጡሩ ልጂ ናት. ፓይለት ሳቶን ብፍት. ራዳት አብራርነበረች. ሁሉንምትነግራኛለች 2አመት አሁን ያገባችሁ. Boy. Freindua. ቤትሳርቻለሁ. በጣምነው ምትመችኝ ልክ እንዳግዳኛዬ
@@hanahana1960 ❤❤wow አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ አንድ ቀን መቅረቧ አይቀርም
ደስስትሉ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ
ኮካ ፋንታ ጥሩ ነው😃😇ቸኮለትና Ice cream🍫❤🍦👑💎 እውነት ለመናጋር እኔም ሠርግ አልወድም።🙂 ኮሮና ጠፍቶ ባል ተገኝቶ 😃 ለማግባት ያብቃኝ እንጂ 🙏👼
😂😂😂😁ሰቭስክራይቭ አድርጊኝ
ቲጂዬ😂😂😂😂👍👍👍
Hahaha
kkkkkkk
@@Tube-rt1zg😍😘😘 ምንላርግ😁😂
egzabeher fikrachun yibrke
ትዳርሽን ይባርከው የኔ ውድ መሀተብሽን ጠበቅ አርጊ
እርጋታቸው ደስ ይላል
ሰይፉ መምህር ደርጀን ዘወይንየን አቅርብልን 👈
Sefu plz tsimik yadegebet mikiniyat mindinew?
ሁሁሁሁ ጨዋ ሙሹሮች መልካም የጋብቻ ዘመን ይሁንላቸዉ የኔ ዉዶች ሚኪሻ ከወንድሜ ጋር በጣም ትመሣሠላለክ እና በጣም አክብሮት አለኝ!!!
ሰይፍዬ ጺምህ ያምርብሐል እንዳታስቆርጠው ይደግ
ያምብሐል
Seyfue.betame.newe.yemewdhe😍😍
ውይይ ኮሜንት ግን ምንድነው የምትሉት እስቲ ሚኪ ምን ይወጣለታል የጥቁር ቆንጆ ነው ሁለቱም አሪፉ ናቸው የዲባባ ቤተሰብ አትመስልም ቀላች
አይደለችም ሌላ ዲባባ ሌላ ነው
Micksho enkuwan lezi abekak fetari betam nw mwodachu ♥️♥️♥️♥️
መልካም ጋብቻ ሚኪ አፈሰችህ
አፍሰሻል እንጅ ሁለታቹሁም ምርጥ ናቹሁ ትዳራቹን ፈጣር ይባርካቹ
ሁለቱም እርጋታ አላችው ደስ ይላሉ
Amenn
ተው ሰይፍ #እድለወርቅ ጣስውን አቅርብልን
የሴት ልጅ ዉበቷ እርጋተዋ ነው ረጋ ያለች ልጅ ነች ትዳራችሁ ይስመር ዉለዱ ክበዱ🙏😍
ጋብቻቹን ያብርሃምና የሣራ ያድርግላቹሁ ።ኮረና ይጥፋና እኛም አገራችን እንግባ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ ክፍሽን ያርቅልን
ሚኪ የኔ ጥቁር አዝሙድ😘 ጥቁረትህ ዉበትህ ነው 👌
😃😃😃😃😃😃
እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ
ኮክቴሊዝም ሆኑ ማለት ነው😂😂 መልካም ጋብቻ እረ አለንልህ ሰይፍሻ ሰርግ እንደመደገስ የምጠላው ነገር የለም
በጣም ታምራላቹ ትዳራቹ ይባረክ ልጅቷ በጣም ደስ ትላለች ረጋ ያለች ነች ውብ
እረጋ ያለች አይን አፋር ባልዋን በ አክብሮት የምታይ አንገትዋን ስበር ያረገች ሴት ናት የ አብርሃም እና የ ሳራ ያርግላቹ 💚💛❤️ጎንደሬው💚💛❤️
ሰላም ለእናንተ ይሁን
ልብ ብለው ያንብቡት
✍ባንዲት ትንሽ መንደር ቤት ለቤት እየተዘዋወረ ደረቅ ምግቦችን በመሸጥ የዕለት ጉርሱንና የትምርት ቤት ክፍያውን እየቻለ የሚኖር ልጅ ነበር፡፡ ታዲያ አንድ ቀን ግን ገበያ አልቀናውምና እንኳን የትምህርት ቤት ክፍያ የዕለት ጉርሱን የሚሸፍንበት መስራት አልቻልም፡፡
ስለሆነም ርሃቡን ለማስታገስ ባቅራቢያው ካለው ቤት ምግብ እንዲሰጡት ለመጠየቅ ወስኖ በር ይቆረቁር ጀመር፡፡ በሩን የከፈተችለትን የምታመር ወጣት ባየ ጊዜ ግን የምግብ ጥያቄውን ወደ ውሃ ቀይሮ ውሃ እንድታጠጣው ጠየቃት፡፡
ልጅቱም እንደራበው ተረድታው ነበርና በብርጭቆ ወተት ይዛለት መጣች፡፡ ወተቱን ጠጥቶ እንደጨረሰ “ምን ያህል ነው መክፈል ያለብኝ?”ሲል ጠየቃት፡፡ “ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይጠበቅብህም፡፡ እናቴም ላደረግሽው ማንኛውም በጎ አድራጎት ክፍያ አትቀበይ ብላኛለች” ስትለው ልባዊ ምስጋናውን አቅርቦ ጉዞውን ቀጠል፡፡ በዚህ ጊዜ ያስብ የነበረው ከእራቡ መገላገሉን ብቻ ሳይሆን የፈጣሪን መግቦት ጭምር ነበር፡፡
ይኸ ከሆነ ከአመታቶች በኋላ ያቺ ወጣት ልጅ በከፋ ሁኔታ ታመመች፡፡ የምትኖርበት ከተማ ዶክተር ህክምናውን ሊሰጣት ባለመቻሉ ወደ ዋናው ከተማ የሕክምና ቦታ እንድትሄድ መራት፡፡ ለሕክምና በደረሰች ጊዜ ያያት ዶክተር በልጅነቱ እርቦት ወተት የሰጠችው ነበርና የመጣችበትን ከተማና ስሟን ስትነግረው በደንብ አስታወሳት፡፡ በተመለከታት ጊዜም ውላታዋን አስታውሶ ስለደግነቷ በዓይኑ እንባ አቀረረ፡፡ ከዚህ በኋላ የእሷን ጉዳይ ተከታትሎ ከበሽታዋ እንድትድን አደረጋት፡፡ልጅቱም ድና ወጥታ ክፍያዋን ልትከፍል ቢሏን ስትልክ ዶክተሩ የሆነ ነገር ቢሉ ላይ ጽፎ መለሰላት፡፡ ዋጋው ይበዛል ብላ ከመፋራቷ የተነሳ ቢሉን ለማየት አልደፈረችም፡፡ በመጨረሻ ቢሉን ባየች ጊዜ ከቢሉ ጨፍ ላይ የሰፈረው ሀሳብ ትኩረቷን ሳበው፡፡“በአንድ ብርጭቆ ወተት የሕክምናሽ ወጪ ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል” የሚል መልዕክት ከፊርማ ጋር ሰፍሯል፡፡ የእንባ ጎርፍ ዓይኖቿን አጠቡት፡፡ በልቧ አምላኳን እንዲህ አመሰገነችው “ያንተ ፍቀር በሰው ልጆች ልብ ተዳርሷልና አመሰግንሃለሁ፡፡”
✍ደግነት እራሱን ይከፍላል፡፡ ደግነት ደግነትን ይስባል፡፡
የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
ማሻአላ በጣም ደሥ ዪላል
መሸአሏህ ዴግነት ጡሩ ነት ለራስ ነዉ አሏህ ኸይሩን ስራ ይወፍቀን
መልካ ማድረግ ለራስ ነው እስኪ ይቺን መልካም መልዕክትህ በአድራሻዬ ላክልኝ በማስታወሻዬ ልመዝግባትና ንፍጎችን ላስደንግጥበት ።
@@Gigi-vd9gl ዋው በጣም አስተማሬ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ዋውው ደስ ሲል
ሚኪ ምርጥ ፣መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ !!
ሚኪዬ ለካ ዝም ብዬ አይደለም የምወድህ የሰፈሬ ልጅ ነህ 😁❤
Good
ሴፊሻ በጣም አድናቂህ ነኝ ከ ቨርጂኒያ አሜሪካ !!
Enkuwan des alachihu egziyabher tedaeachahun yebarkew
ደስስስ የምትሉ ጥንዶች መልካም የትዳር ዘመን ይሑንላቹሕ ውለዱ ክበዱ ተፋፈሣቹሕ ሑለታቹሕም ማር ናቹህ
ጥቁር ወንድ ጠይም ወንድ ነዉ ምርጫዬ ዉለዱ ክበዱ
Enim sewde time wende
ረጠይጠይም ጠይም አሳመሳይ እኔናቱን በሆን ለሰውም አላሳይ👍👍
Betam.tameralacuhi.egezabehar.fekeracuhin.yabezalacuhi.woledacuhi.samu 💑seifu hulam zakehi yemechegale nurelen❤❤❤
እኳን ደስ አላችው ሚኪዬ ግን ምወልዱትን ልጅ እስብሪስ ብትሉት ትሩ ነው 😂😂😂 ምክንኛቱም ቡና + ወተት 👌👌👌👌 ምርጥ እስብሪስ ሚወጣ ይመስለኛል ይመቻችው ምርጦች መልካም የጋብቻ ጊዜ ውስጤ ነህ ሚኪዬ ❤😘
Congrats 💏
ትዳር የእግዚአብሔርነው ትዳራችን እግዚአብሔር ይባርከው
ደስስቱሉ
ምርጥ እኮነክ ሰይፍየ
ስያምር ሚኪ
ስኒ እና ጃባና👌👌👌
ሰርጉስ በአጨሩ ሆነ ከስዴትስ መመለሻው በየት ነው
ትዳራቹ ይባረክ
አረ እኔም ሰርግ አልወድም የኔ ቆንጆ ደግአረግሽ የምን ወከባ ደሞ ዋናው ፍቅር ነው
እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ
Tedarchue yebarke
ሚኪ ኅንደርኛ ምርጥ ስወደዉ የምር አንደኛ ነክ
አያችሁ እርጋታዋ እንዴት ውበት እንደሆናት?
ስለእውነት ለሰርጎ ለት ማህተባን ያላወለቀች አንደኛ😘😘😘😘😘
መልካም የትዳር ዘመን ሚኪ ጎደርኛ ተፋፍሳቺሆል
አረ ሴፍሻ ምንድን ነው ፅምህ
ለሙሽሮች እንኮን ደስ አላችሁ
Ari aynefam dega upload atargye
ውድ የሀገሪ ልጆች በዱአ በጾሎት አሥቡኝ ሠውየየ ኮሮና ሣይኖርበት አይቀርም አለችኝ ትላንት ከጁ ብዙ እቃ ተቀብያለሁ
Ayzose allha yetbekan
አይዞሽ ማማዬ
አይዞሽ እህት
ትርኪኪም እያመጣህ ቢዚ አታድረገን
በውነት ሚኪ ጥሩ ሰው ነው ርሑስ ጋማ
Tedarachun egazehaber yebarekalachu
Miki & balebitu ekuwan des alachihu.
Abirham we sara yargew tidarachihun
ኮኮና ሜሬዳ በጣም የሚምር ጥምረት ነው
ሙሽሮቹም ተራራቁ እኮ ካሜራ እኮ የማያደርገው የለም
ያው ያሉት አድላይ ነው ብዬ ኖ
ጎንደሬው ስወደው እኮ
Gondere aydelem, Oromo naw. Abtu Oboo Lemma yebalalu. Mistum esum Oromo nachew
ወይኔ ሰይፍሻ እደ ሚኪ ያለ የጥቁር ሸበላ አጣብሰኝ ሚኪየ አፋሳሀለች አችም ቆጆነሹ