ውሎ ከ Miki gonderegna ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 360

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim Рік тому +141

    ያራዳ ልጅ + ፈጣሪን መፍራት + so humble = GONDEREW ❤ wagwan

  • @ማርታግርማ-ጨ7ደ
    @ማርታግርማ-ጨ7ደ Рік тому +187

    ዋው በትክክል ልንማርበት የሚገባ አርቲስት ነው። ቤተሰብ መስረቷል, የስራ ሰው እና አማኝ 👌👏👏👏👏

    • @yohan7782
      @yohan7782 Рік тому +3

      ስለ እምነቱ ምን አገባሽ?

    • @wstm3399
      @wstm3399 Рік тому

      Lelas 😁

    • @brookbizuayehu8725
      @brookbizuayehu8725 Рік тому

      Amagne yemetelewan atreswatim betmotu. Business selehon. Dedeboch

    • @yohan7782
      @yohan7782 Рік тому

      @@brookbizuayehu8725 mindnw yemtaweraw?

  • @menderin4228
    @menderin4228 Рік тому +36

    እረ ሚኪ እጅግ በጣም አከበርኩህ እርጋታህ፣አስተዎይነትህ፣ለሰው ያለህ ክብር።

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Рік тому +16

    ዋው ሚኪ ጎንደርኛ በጣም ግልፅ በሳል አስተዋይ እግዚአብሄርን የሚፈራ ሀገሩን እና ቤተሰቡን ወዳድ ቀና ወጣት ነው። እግዚአብሄር እንኳንም እንደዚህ የተረጋጋ እና ስኬታማ ህይወት ለመኖር አበቃው። ልጆቹን ለትልቅ ደረጃ ያብቃለት።

  • @hanatesfaye4289
    @hanatesfaye4289 Рік тому +35

    ከምንም በላይ ቤተሰብ መመስረትክ እና ሀይማኖተኛ መሆንህ በጣም ደስ ይላል

  • @asnutigst2845
    @asnutigst2845 Рік тому +137

    Today video wasn't just a vlog , it's a huge lesson ! 👏👏

  • @Ahadu-
    @Ahadu- Рік тому +88

    Miki...እምነትህ ላይ ያለክ ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል እግዛብሄር ይባርክልክ ንብረትህን ህወትህን God bless u

    • @Lilizelalem-os2ef
      @Lilizelalem-os2ef Рік тому +2

      Yea I wasn't expecting this from him I really appreciate you miki

    • @samzhabesha
      @samzhabesha Рік тому +1

      Zefagn hono emnethen!? This must be a joke

    • @A14-m1j
      @A14-m1j Рік тому

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @sudys00
    @sudys00 Рік тому +47

    Miki should come online more often. his wisdom can be a lesson to many. It’s not just about his business it’s his mindset. I swear if we just had more wise young men like miki. Big wishes Ye Arada lej

  • @amsal-nt1fl
    @amsal-nt1fl Рік тому +48

    አምነትህ ላይ ያለክ ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል አመብርህን ታግዙህ ❤

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Рік тому +6

    ወይኔ ሚኪ ጎደርኛው እደዚ አይመስለኝም ነበር በጣም የተረጋጋ ትሁት በቃ ደስሚል ልጅ ነው 🌹💞🌹💞🌹💞🌹

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Рік тому +9

    ሚኪ ጎንደርኛጎበዝ ነው እውነት ወጣቱ ትውልድ በጣም ከስራ በአገሩም ላይ ያድጋል ጥሩ ነው ነገር ነው ያሳየኽው እግዛቤር ከዚህም በላይ ድርፕስ ለወጣቱም የስራ እድል እየከፈተ ነው በርታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kush4395
    @kush4395 Рік тому +4

    Welahi miki betam nw yasgeremkegn endezi humble mahonkn alawukm nbr betam successful wotat nek kante bizu tamireyalew u'r my icon

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 Рік тому +1

    ሚኪ በጣም ነው ያከበርኩሕ ሰው አክባሪ ነትክ እራሱ ይለያል ሚኪዬ ከዚ በላይ ይስጥክ ቸሩ መድሐኒያለም 👌👍 ስላየሁሕ ደስ ብሎኛል ሚኪ ጎደርኛው

  • @BeshBeshtube
    @BeshBeshtube Рік тому +5

    ያራዳ ልጅ ሲለወጥ ደስ ይላል አቦ ይመችሽ Brother

  • @DanielGugssa
    @DanielGugssa Рік тому +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ የሰዉ ልጅ ከሰራ ይለወጣል ሚኪ ከዚ በላይ ይሳካልክ ትእትናክ ይለያል አድናቂክ ነኝ

  • @biniyammelaku6300
    @biniyammelaku6300 Рік тому +10

    Good job jahnny!!nice content..አንዳንድ የሀገራችን ዩትዩበሮች ካንተ መማር አለባቸው

  • @motiyoanes733
    @motiyoanes733 Рік тому +8

    Its great to see when man is humble, have a fear of God and had a vision.
    Respect miki👍.

  • @Homesleek
    @Homesleek Рік тому +10

    miki is so humble person god bless him and his fam

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 Рік тому +3

    የሀበሻ አርቲስቶች ግን በቃ በጣም ነዉ ደስ የምትሉኝ አብዛኞቻችሁ ህብረተሰቡን ትመስላላችሁ Humble ናችሁ። ማይኮ የኔ ባርያ ከዚህም በላይ ክበርልን። ቦላሌ ያንተ አይመስለኝም ነበር። በርታልን!

  • @mesudmohammed5019
    @mesudmohammed5019 Рік тому +1

    Arada.. endihu yasetawekal.. fetari edmena tena yesetachu ❤❤

  • @btaye06
    @btaye06 Рік тому +2

    Yarada lij
    የአዲስ አበባ ልጅ
    የሸገር ኩራት ሆነሻል ሚኪ
    ፈጣሪ የበለጠ ያሳካልሽ brother

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Рік тому +11

    It’s amazing. Unbelievable one day when I come to Ethiopia I wanna visit the shopping I really like it. Thank you very much.

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Рік тому +9

    ❤❤❤❤ሚኪ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል የእኔዋ በርቺ አኩሪን ከፍ ከፍ በሉ 😊😊😊 ይመቻቹ ፈጣሪ ይባርካቹ ❤

  • @Pwoch_james
    @Pwoch_james 6 місяців тому +1

    Jahnny Bolale fashion they have no telegram channel ???

  • @aynalemhailu7283
    @aynalemhailu7283 Рік тому

    Bexam dess yilal Egziaber yebarkilek miki Fexari Abzeto yebarkachu ahunim

  • @Elu_lifestyle
    @Elu_lifestyle Рік тому +6

    It’s mind blowing I am proud of you miki you’re a such an inspiration for the young generation ❤❤❤

  • @MikiYNWA
    @MikiYNWA Рік тому +5

    Yazewwww janny le bucham you tube yasfelgewal mtlu eski

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 Рік тому +23

    I watch the whole video. I never see this boy the artist he’s talking very honest, cooperated very disciplined. I’m proud of you.

  • @dawitvlog21
    @dawitvlog21 Рік тому +1

    jahnny Ethiopia kemetah bewala yeserahw no1 vlog✌✌

  • @BujuStar
    @BujuStar Рік тому +1

    Jemaw happy new year 🎈🎊🎆

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Рік тому +5

    ሚኪ ጉንደረኛ ሳላደንቅህ አላልፋም እርጋታህንም ወድጄዎለሁ በርታልን

  • @Fiyona-wn2kd
    @Fiyona-wn2kd Рік тому +4

    Miki vs Jahnny😍….ere jahnny le bucha yerasu you tube yasfelgewal bucha😍😍 yene yewah

  • @eftah577
    @eftah577 Рік тому

    miki gonderigna wow.. your attitude and mindset

  • @nebyatgebru8786
    @nebyatgebru8786 Рік тому +1

    Yesket mejemeriyam mecheresham medhaniyalemn meyaz new ❤ more success Miki

  • @nebbytsegaye1818
    @nebbytsegaye1818 Рік тому +1

    Miki God bless you and all family members you give as big listen thank you.

  • @betizewdu5887
    @betizewdu5887 Рік тому +2

    በጣም በጣም ነው ያስደመመን ይገርማል በዚ መልኩ እንደገና ስላስተዋወከን ደስ ቡሎናል

    • @maymrobi
      @maymrobi Рік тому

      Betiyeko demrign wude

  • @BettyMulugeta-l7k
    @BettyMulugeta-l7k Рік тому

    Janny, you're very talented and humbled young man. You're also very smart and disciplined person. Keep up the good job.

  • @እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ

    ሚኪ ባርያዉ ስርዐትክ እኮ ደስ ሲል ጎበዝ 💪❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Рік тому +12

    ጃኒ ለኩቻ ዩቱብ ሳከፍትለት እዳትመለስ

  • @JemaneshJemu-es8cn
    @JemaneshJemu-es8cn Рік тому +5

    ጃኚ ኢትዮጲይ ተመችቶሆል👌👌ጥሩ ሰዉ ❤❤ባርተልን💪💪😘

  • @mailliw39
    @mailliw39 Рік тому +3

    Yemer yentan video endazi yewadadkut yelam it's so amazing it's not vlog we learn a lot of thing this free advice free class..🤞

  • @HowtoHow-qz5be
    @HowtoHow-qz5be Рік тому +1

    Jahnny lehna #SAMi ye Ethiopia brand chamaochn wusadilachu

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 Рік тому +2

    Wow impressive 👏👏👏👏 well done ✅ the perfect roll model of hasband and wife🎉🎉❤

  • @bigboss12945
    @bigboss12945 Рік тому +1

    eski aun dagmo ka lela artist gar vlog sera goobez

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Рік тому

    ሚኪ እኔ ትምህርት መማርህን ሳላደንቅ ማለፍ አልፍልግም ብዙወቹ አርቲስቶች ከውቀት ነፃ ስለሆኑ እና በርታልኝ ስራ ያስከብራል ስራ ❤❤❤❤❤

  • @fikirsisay4215
    @fikirsisay4215 Рік тому +1

    Egziabher yebarkh miki

  • @playstationshow1718
    @playstationshow1718 Рік тому

    jahnny nice vlog, bulch temecchte famous eko adrekewe

  • @nesraabdellla
    @nesraabdellla Рік тому +2

    Mikiye yegna chewa bertalen

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 Рік тому +1

    Respect! Very humble yet successful!

  • @SinkeFikadu
    @SinkeFikadu Рік тому

    Wee zare andenyaneny biye asbe nabar jooo enkwan bik alkiliny❤❤❤❤❤

  • @yordanos211
    @yordanos211 Рік тому +3

    I just check the video late , I was not expecting this Very inspirational !

  • @user-um7qf2lx2k
    @user-um7qf2lx2k Рік тому +7

    ufff am happy to see this guy with this big change❤

  • @BitanyaFkadu
    @BitanyaFkadu Рік тому

    Jaany betame temeceyaleke❤

  • @abrashm1827
    @abrashm1827 Рік тому +1

    Wow mekiy congratulations 🎉🎉 keep going Good Jobe 👌❤️

  • @DanK-fi4bk
    @DanK-fi4bk Рік тому +2

    Wow, Mike, you are an amazing person. Keep up man you are a good model to all the artists and for young generations❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zee8705
    @zee8705 Рік тому

    በጣም ጎበዝ በረታ ሚኪ

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Рік тому +1

    ዋው ሚኪ ጎበዝ እጠቃቹ በጣም ሚያምር ሱቅ ነው ብራዳቹ ያማምራሉ በርታ ጎበዝ በርታ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErmakiVlogs
    @ErmakiVlogs Рік тому +5

    የአራዳ ልጅ ❤❤❤❤❤ሚኪ ጎንደሬው

  • @ethiohackers8241
    @ethiohackers8241 Рік тому

    wow miki betam migerm dereja lay nek keep up 👍👍

  • @mimo4537
    @mimo4537 Рік тому +2

    " የጥበብ መጀመሪያ እ/ር መፍራት ነው"
    እ/ር ን የሚፈራ ሰው ጥበበኛ ነው ፥፥ የራሱንም የሰውንም ዎጋ ያውቃል፣ የሚጸጸት አእይምሮና የይቅርባይነት መንፈስ አለው። ሁላችሁም አምላካቹህን የምታውቁና የምትፈሩ ናቹህ። የእ/ር ጣልቃ ገብነትና በረከቱ አይለያቹህ።

  • @Nonamebddhd_
    @Nonamebddhd_ Рік тому

    Bravo Mike yarada lij, respectful, religious

  • @dannyhal1
    @dannyhal1 Рік тому +1

    Wow አንደኛ ያበደ ውሎ 🎉👌👏👏

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 Рік тому +1

    የባላሌ ባለቤት መልካም ሰውነህ እ/ር ይባርክህ

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 Рік тому

    Lehulum artistoch mesal yemtehon neh besrahm bemntehm gobz tebarek

  • @sura_x
    @sura_x Рік тому

    Endzi video setrzemlen des nw meline❤❤

  • @Senormmiv
    @Senormmiv Рік тому +17

    አቡቹ : ቡና ቡና ይላል
    ጃኒ : ቡና ነው እኮ
    ግርጣት 😂

  • @beamlakgetnet564
    @beamlakgetnet564 Рік тому +1

    Nice vlog bro betam des yemil yemiyastemr wulo neber 👏👏👏

  • @Elu_lifestyle
    @Elu_lifestyle Рік тому +7

    This deserves 100k likes and view let’s make it happen guys

  • @ethiopiyawiwlej6938
    @ethiopiyawiwlej6938 Рік тому

    Wagachewen binegere Harif Neber

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Рік тому +6

    ወይኔ ከስራ ገብቼ ሳልበላ እንደተራብኩ ይህንን ልመልከት ምራቄን ነው የዋጥኩት ጃኒ አቢቹን በደንብ አጉርሰው ይገባዋል❤

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን

    Wow I like the furniture it’s different I though he export it.. ❤❤ if u check in way fair I can find similar.. at first keza yemiyametu meslogn neber .. hmm good change n I like it

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Рік тому +1

    Mikiye keep shining men, janny the suit is 🔥

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Рік тому +2

    የት አከባቢ ነው የሶፋ ቤቱ አድራሻ !! ብዙ ሰዎች ከአንተ ይማራሉ በተለይ በአርቱ ላይ ያሉ ሰዎች በርታ አላህ ያግዝህ !!! ያልጠበቁት ነገር ነው

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 Рік тому +8

    🏃‍♂የቀነኒሳ አብሮ አደግ ጓደኛው ስለ ቀነኒሳ ሲያወራ ምን ቢል ጥሩ ነው?
    .
    🙃አኩኩሉ አሰላ ስንጫወት እሱ በቆጂ ሄዶ🏃 ይደበቅ ነበር አላለም 😜🤣😂

  • @mohammedmuna254
    @mohammedmuna254 Рік тому +1

    Masha allah yecemerelek miki

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 Рік тому +6

    ወደ ጅማ ይልካል ሶፋ እኔ ፈልጋለዉ❤

  • @abdujemal3234
    @abdujemal3234 Рік тому +1

    አንበሳ ሚኪ ያራዳ ልጅ ይባርክልህ

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Рік тому +13

    ኑሮ ተወዷል እያሉ እኛን ያስፈራራሉ ሰዉ ግን ጨርሶ ስጋቤት ነዉ ያለዉ😕😕😕

    • @youngog2978
      @youngog2978 Рік тому +1

      😂😂😂😂✌️

    • @abelteshome1395
      @abelteshome1395 Рік тому +5

      ሁሌ አንበላም ብሎ ነገረህ እኮ

    • @selamawitkuma8744
      @selamawitkuma8744 Рік тому +2

      እንኳን ስጋ መብላት እሚቀምሰው ነገር አቶ ሲንከራተት እሚውለው ይበዛል

    • @abelteshome1395
      @abelteshome1395 Рік тому

      @@selamawitkuma8744 እና አብረው ይንከራተቱ ???? በየ ቀኑ ሁላ ስጋ ቢበላ ፈግቶ ሰርቶ በላቡ ባመጣው ብር ነው ይገባዋል ደሞ ተራ ነገር ነው ከ30 ደቂቃ በኋላ ሽንት ቤት ለምንጥለው ነገር ትልቅ ነገር አታድርጉት የሚያከውን ደሞ ጥፍርህን እንዳትቆርጠው በደምብ እንዲያክልህ በሉት ማን መቶ ጥሬ እንዲጋብዘው ነው ለጥ የሚለው ምንም አይነት ስራ ይስሩ ጥሬ እንዲበሉ

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ День тому

      አብይ አህመድ ይህን አይቶ ነውሰው ሥጋ ቤት መቀመጫ የለም።ኑሮ ተወዷል አትበሉ በልፅገናል ያለው ።

  • @SelamawitMulat-o7c
    @SelamawitMulat-o7c Рік тому

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @asmar-2-kay28
    @asmar-2-kay28 Рік тому +2

    love you so much bro you are the best

  • @LijminteDawit
    @LijminteDawit Рік тому +2

    ሱፉን መግዛት አለብየህ አምሮብሀል

  • @Hanan-s9l5v
    @Hanan-s9l5v Рік тому +1

    Sufu yelele yamrbhal 🤩🤩🤩

  • @BBoy_Bemni
    @BBoy_Bemni Рік тому

    Abo miki derom endet endemtmechegn cherash demo 🙈💪💪💪

  • @hiwinaldohr7360
    @hiwinaldohr7360 Рік тому

    Wow miki 👏👏....ja u have to take a pic with that suit

  • @MyJesus484
    @MyJesus484 Рік тому +1

    Mikoye የአራድዬ ልጅ ♥️♥️♥️ የሰፈሬ ልጅ 24🔥

  • @meklitetsegayehaile1750
    @meklitetsegayehaile1750 Рік тому

    በጣም አሪፍነው በርቱ ፈሽን አሁን የትም አለምላይ እኩል ሆናል

  • @purplestars029
    @purplestars029 Рік тому

    Wow I really like all of them, spatially the owner, he is very active , includes everyone, Good Job may Allha(GOD) protect Your families and your business.....

  • @alemayehutesfaye9319
    @alemayehutesfaye9319 Рік тому

    Wow yedengel Marryam legee abezeto yebarkachu !!!!!!!!!!!!!!

  • @roziasfaw7228
    @roziasfaw7228 Рік тому +1

    ጆኒ የለካከውን ሱፍ ግዛው በጣ ያምራል የምር

  • @abelmohammed9091
    @abelmohammed9091 Рік тому +12

    Sufu👌👌

  • @Tube-wb2ke
    @Tube-wb2ke Рік тому +4

    ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ🌹ምርጥ መሪ ምርጥናፍቂ አዛኝ ምርጥ ነብይ🌹 ሙሀመድን 🌹ሱለላህ አለይሂ🌹 ውሰለም🌹 ፕሩፋየሌን. ተጭነው🌹 🌹ቤተሰብ ይሁኑ ❤

  • @GemechisEmiru-k9x
    @GemechisEmiru-k9x 6 днів тому

    Jahnny yetingaw zefen nw gn🤔

  • @abel3140
    @abel3140 Рік тому

    Simply ምርጥ አራዳ!

  • @tadiyeureal2122
    @tadiyeureal2122 Рік тому

    Janny tumblien sufeu argek byone arife nber

  • @abenezeresayas-v8x
    @abenezeresayas-v8x Рік тому

    jani videow shake yebezabetal tensh yesetekakel, adenakih negn lemanegnawm
    cinematographer negn

  • @Saron-p8s
    @Saron-p8s Рік тому

    Jahnny welcome

  • @funandfacts6850
    @funandfacts6850 Рік тому

    wow ii gonderegna suh a smart man,, u deserve better things in life

  • @rechojemal1501
    @rechojemal1501 Рік тому

    Allah sirahn hulu ybarkilet miki tenkara sew new and discipline yalew sew new god bless you 🙏🩵🩵🩵 good job bro

  • @kaleab787
    @kaleab787 Рік тому +1

    Miki abate yimechih big respect

  • @dawitlemecha5015
    @dawitlemecha5015 Рік тому +5

    I felt like a big brother was talking to me big respect brother . 😎