ኤርትራዊውን ሙዚቀኛ ባለቤቴን በሞት በማጣቴ የመንፈስ ስብራት ደርሶብኛል በ90 ዎቹ "ተመከር" በሚለው ሙዚቃ የምትታወቀው ድምፃዊት ጥሩእድል | Seifu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 239

  • @eritrea7521
    @eritrea7521 Рік тому +91

    አይዞሽ በርቺ እህቴ ጌታ መፅናናት ያብዛልሽ ልጆችሽን ወግ ማረግ ያሳይሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏

  • @fikerfiker8407
    @fikerfiker8407 Рік тому +32

    አወይ ጊዜ ትላንት ይመስላል💙 90 ዎቹን የፍንዳታ እድሜዬን አስታወሰኝ በትዝታ……😢❤ ይቺ ልጅ ደሞ ደስ ትለኝ ነበር ዘፋኝ እንደ ቆሎ ባልተበተነበት በዛ ውድና ድንቅ ዘመን በዛን ተመልሶ በማይመጣ በሚመስል ጊዜ በቴለቭዥን ሁልጊዜ ትቀርብ ነበር💖💖💖👍👍👍👍

    • @henokyohannes8192
      @henokyohannes8192 Рік тому

      Gobeze my sister endachi atnate lebona talaye sate yetbarekache nache zamaneshe Life yebarek yewldeshew tebareku

    • @fikerfiker8407
      @fikerfiker8407 Рік тому

      @@henokyohannes8192 Amen! ! 💖🙏

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 Рік тому +147

    የታላቹ የ90ዎቹ ልጆች ላይክ አድረሰጉ ልጅነቴ ትዝታዬ ወይኔ እንኳን ደና መጣሽልን😍😍

    • @netsimesfin
      @netsimesfin Рік тому

      ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ቆንጆ

    • @seidali5521
      @seidali5521 Рік тому +2

      እኔየሚሊኒየሙ ትዉልድነኝ ግን የ90ዎቹአድነቂ ነኝእወዳለሁ

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 Рік тому

      Ahilen

    • @abebakasa6951
      @abebakasa6951 Рік тому

      አቤትአቤት 😢

    • @netsanettesfay1323
      @netsanettesfay1323 Рік тому

      Ye zefen taem be 90 wochu akome

  • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ

    አይዞሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ በልጅነታቸው የአባታቸውን ቤተሰብ በማሳየትሽ ጎበዝ ነሽ ለእነሱም የልጃቸውን ሃዘን ባይረሳም ይጽናናሉ ገና ወጣት ነበር 😢ያሳዝናል

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Рік тому +9

    አይ ሞት ክፉ በወጣትነቱ ደግሞ ሲያምር😭😭😭አይዞሺ የኔቆጆ በርቺ ሁላችንም ወደዚያዉነን

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Рік тому +25

    ከባድ ነው በሠው አገር የትዳር አጋርን ማጣት!!ጠንካራ ነሽ !!አውንም በርቺ🎉🎉

  • @mfamillymeron
    @mfamillymeron Рік тому +13

    ጥሩዬ ❤❤የኔ ቆንጆ የ90ዎቹ እንቁ የድርብ ዘነበ እህት አቤት የወንድምሽ ሙዚቃ የድርብ ዘነበ ወሎ እሚለዉ ዉስጤ ነዉ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Рік тому +2

      ወድሟ ነው እዴ እሱ ዘፋኙ

    • @mfamillymeron
      @mfamillymeron Рік тому

      @@genetteshome3906 እንዴ አዎ ወንድሟ ነዉ እዚም ላይ ሰይፉ ጠይቋት ስለ ድርብ ተናግራለች

    • @mfamillymeron
      @mfamillymeron Рік тому

      @@genetteshome3906 ደመርኩሽ እህቴ እስኪ ደምሪኝ ወደፊት እንሰራለን😂😂😂

  • @-nt5np
    @-nt5np Рік тому +12

    እኔ የሚገርመኝ አላውቃትም ። እህቴ ግን አሳዘንሽኝ 😢😢😢 አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ያፅናናሽ በርቺ ለልጆችሽ መኖር አለብሽ በርቺ ልጆሽን ያሳድግልሽ ወግ ማዕረግ ያሳይሽ ❤❤❤

  • @fatimaaterab7033
    @fatimaaterab7033 Рік тому +1

    በጣም የምወዳት ፡ አርቲስትናት ጠፍታ ነበር እንኳን መጣሽ ፡ ደግሜ ደግሜ ደጋግሜ ፡ የምትለው እና የወይኒቱ የግሸንዋ የእስዋንም የምትዘፍነው ።

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 Рік тому +8

    ብዙ ግዜ አስባት ነበር የት ጠፋች ብዬ እሷና ወንድሟ ጎበዝ ሙዚቀኞቾ ናቸዉ የዘጠናዎቹ ሙዚቀኞች እባካቹ ኑልን ጆሯችን በማይሆን ዘፈን እየደማ ነዉ

  • @fanuelwoldemichael1854
    @fanuelwoldemichael1854 Рік тому +2

    ሰለ ያላት ትህትና እና የባልዋ ፍቅር ከ ኣንደበትዋ እና ከፊታ ያስታዉቃል አይዞሽ በርቺ እድሜና ጤና ከነ ልጆችሽ ይስጥሽ ::

  • @FreeSoul76
    @FreeSoul76 Рік тому +9

    Omg I love this woman I used to love her song back 1997 it’s very sad she lost her husband be strong she is very good single.

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Рік тому +9

    ጥሩእድል ስወድሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ነፍሱን ይማር 😭ያሣዝናል ገና ወጣት ነው ደግሞ አምላክ ሑሌም አይሳሳትም ልጆችሽን አምላክ ያሣድግልሽ 🙏

  • @mihreteabgebrekidan3144
    @mihreteabgebrekidan3144 Рік тому +14

    Be strong sister 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @christinayared1972
    @christinayared1972 Рік тому +21

    ውይ ባለቤቷ እንዴት እንደ ሚያምር ወይ እግዚአብሔር ያፅናሽ

    • @itsbrukti9767
      @itsbrukti9767 Рік тому +2

      በጣም እንጂ😥😥

    • @መሲቲቲዩብ
      @መሲቲቲዩብ Рік тому +1

      በጣም እኔ እደዚህ ከሆኩ እሷ ሆዷ እዴት እደሚቃጠል 😭😭😭

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Рік тому +2

    መፅናናቱን ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰብ አሟሟቱ በዚህ እድሜው ልብ ይሰብራል ቆንጅዪ ልጆች አሉሽ መፅናኛ የሚሆኑ

  • @merongirma6247
    @merongirma6247 Рік тому +17

    በስመአብ ባሏ እንዴት ነበር የሚያምረው! አይ የሰው ልጅ ከንቱ! ለዚች እድሜያችን እንዲሁ ስንባላ! ወየው ለኔ፣ ከንቱ መሆኔ!😢🙍‍♀️🙆‍♀️

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 Рік тому +21

    ጥሩ እድል ስወድሽ ያችን ሙዚቃ የገበዝኩት ውድባሌ በዛን ሣዓት ነበር ብጋብዘውም አላሳፈረኝም አብሮ አደጌ ፍቅሬ ያሁን ባለቤቴ ሁኖ እየኖርን ነው እግዝአብር ይመስገን እርሜናጤና ይሥጥልኝ የኔ ውድ❤ የሚወዱትን ሠው ማጣት ከባድ ነው እግዝአብሄር ያፅናሽ ልጅችሽን ያሳድግልሽ

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 Рік тому +1

    ፈጣሪን በእውነት ከለመኑት እውነት እንዲህ ያለ አጽናኝ መንፈስን ይልክና ያጽናናል በርቺ እህቴ

  • @oM-vc5po
    @oM-vc5po Рік тому +1

    በጣም የምወድሽ የአገሬ ዘፋኝ አስብሽ ነበር የት ጠፋሽ ብዬ የኔ ቆንጆ ሀዘንሽ ግን አመመኝ እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ ልጆችሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ መፅናኛ ሰቶሻል በርቺ እህቴ❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому +1

    እህት አይዞሽ... መድሀንያለም ፅናቱን ይስጥሽ.. ያው ባህላችን
    ስለሆነ ነው... ላንቺ እና ለህፃናት
    ልጆች ነው እመሙ... በርቺ
    የእኛንም መጠርያ ቀናችንን
    አናውቀውም... ፈጣሪ ያፅናሽ
    ልጆችሽን ያሳድግልሽ...☺️🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️

  • @hanlove412
    @hanlove412 Рік тому +4

    ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያፅናሽ እንደው የሚወዱት ሰው በሞት ከማጣት እኮ ኖሮ መለያየት መታደል ነው በሩቅ ማየትም

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Рік тому +14

    የ90ወቹ አቤት ድምፅ 🥰🥰🥰🥰

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Рік тому +31

    ንኡስ ሐወይ መንግስተ ሰማይ የዋርስካ 😭🇪🇷

  • @hanabegie7154
    @hanabegie7154 Рік тому +8

    ኡፍፍፍፍ ሲያምር ደሞ ነብሱ ይማር በርቺ እማ 😢

  • @alemnehdinknesh3322
    @alemnehdinknesh3322 Рік тому +4

    አይዞሽ ፣የኔ፣ቆንጆ፣ከባድ፣ነዉ ፣ግን ፣ለልጆቹ ፣ጠንካራ ፣መሆን ፣አለብሽ፣እግዚአብሔር ፣ሁልጊዜም ፣ካንቺ፣ይሀን

  • @lenagreetsonglama1833
    @lenagreetsonglama1833 Рік тому +3

    ውይ እዴት እደምወድሸ ጥሩ እድልዬ እንኳዋን ደህና መጣሸ ህይወት ይቀጥላል አይዟሸ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Рік тому

    አይዞሽ በርቺ ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር እባካችሁ ክብር መስቀሉን እግራችሁ ላይ አርጋችሁ ባትረጋግጡት ደስ ይለኝ ነበር በተረፈ በርቺ

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Рік тому +17

    አይ ጊዜ የኛ የዘጠናዎቹ ጊዜ መቼም አይደገምም 😓😓😓

  • @elsayohannes7767
    @elsayohannes7767 Рік тому +5

    በጣም በጣም ሚወደድ ዘፋኝ ነዉ መሞቱን የሰማን እለት አዝነናል አይዞን ነፍስ ይማር ጠንክሪ

  • @zermariammedhani5448
    @zermariammedhani5448 Рік тому +3

    God blessed you my sister and your familys🙏🏿🇪🇷🇳🇴❤

  • @filmonasgedom818
    @filmonasgedom818 Рік тому +1

    እግዜኣብሄር ሓወይ መንግስተ ሰማይ የውርስካ በሬ ሓወይ ጥሩዕድልዬ እግዜኣብሄር ያጽናሽ

  • @Razan-vlog-k1d
    @Razan-vlog-k1d Рік тому +9

    የኔ ቆንጆ በረከት ያንች ባል ነው ማለት ነው😢 አላህ ሰብሩን ይስጥሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Рік тому +20

    😢😢እውነት ባለቤትን በሞት አጥቶ መኖር በቁም መቀበር ነው😢😢😢😢ታሪክሽ ታሪኬ ነው እንች ያለፍሻቸውን መከራ እየተጋፈጥኩት እገኛለሁ የልጆቼ አባት ሴት እና ወንድ አሉን እሱ በቅርቡ በሂወት የለም በአደጋ አጣሁት እኛም ስደት ላይ ነበር የተጋባነው እግዚአብሔር ፈቅዶ ልጆቹን ለቤተሰቦቹ አሳይ ዘንድ እለምናለሁ 😢😢😢

    • @netsanethaile4290
      @netsanethaile4290 Рік тому +1

      Egzabehar nibsun yemarewn anchinm egzabehar yatenashe

    • @gedag5658
      @gedag5658 Рік тому +2

      የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ🙏

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 Рік тому +1

      እግዚአብሔር ብርታት ይሁንሽ ❤❤❤

    • @hannagetaneh2368
      @hannagetaneh2368 Рік тому +1

      አይዞሽ እህቴ ነብሱን ይማር አንቺንም ለልጆችሽ ዕድሜ ይስጥሽ ልጆችሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽ በርቺ

    • @abduenini
      @abduenini Рік тому +1

      Offf yene enat ayzosh😢

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Рік тому +20

    ዕድልዬ በባለቤትሽ ሞት በጣም ነው ያዘንኩት😭😭😭😭

  • @AbrahiSiif
    @AbrahiSiif Рік тому +4

    ❤❤❤90 ዉቹ የሰጠን የማትጠገቡ እንቁ ዉች ብዙ ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @LoveLaugh2013
    @LoveLaugh2013 Рік тому +1

    Seifu the legend, Thank you for inviting Tiruedil!

  • @banchibirhanu7158
    @banchibirhanu7158 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ ላያስችል አይሠጥም
    መጽናናቱን ይስጥሽ። ወደ ነበርሽበት ስራ እንደምትመለሽ አምናለሁ። በርቺ

  • @sinamawmensur7436
    @sinamawmensur7436 Рік тому +4

    እንኳን ወደ ሃገርሽ በሰላም ተመለስሽ❤።ከወንድምሽ ጋር አንድ ስራ ብትሰሩልን ጥሩ ነው

  • @rahewube2006
    @rahewube2006 Рік тому +3

    ጥሩ እድልዬ በጣም ታምራለሽ ያሰብሽውን እግዚአብሔር ያሳካልሽ ::❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube Рік тому +6

    የ90 ወርቃማ ግዜ ነበር እድልዬ የባልሽን ነብስ ይማር የልጆችሽን አለም ያሳይሽ ያሳዲግልሽ💚💛❤

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Рік тому +4

    ጥሩዬ የደርብ እህት ከእነወንድምሽ የ90ዎቹ ኮከቦች ናችሁ❤❤❤

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ብርታት መፅናናትን
    ይስጥሽ ።

  • @Abducurry
    @Abducurry Рік тому

    መቸም የማትረሳኝ ልጂ ጡሩድል የልጂት ትውስታየን ታሳየኛለች 😢❤

  • @tssegaaalegessehaile6641
    @tssegaaalegessehaile6641 Рік тому

    አይዞሽ የኔ ማር እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥሽ😢የወንድማችንን ነብስ ኤግዚአብሄር ነብሱን ይማር🙏

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 Рік тому +2

    Tiru Edil betam yasazinal yebalebetish memot gin hewot yiketilal. Anchi betam tiru sew nesh lijochishin lebetesebu yasayeshachew tebareki lijochishim Allah yasadigilish.

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 Рік тому

    ወይኔ 90s ልጅ ሆኜ ኢቲቪ 2 ላይ ዘፈንሽን ደጋግሜ እሰማዉ ነበር።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Рік тому +2

    ሰይፉዬ የሳቄ ጌታ እረ ዕድሜ ይስጥህ ሳከብርህ ስወድህ ከነቤተስብህ ነው ኑርልን

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl Рік тому +16

    ደርብ ዘነበ በጣምም ምወደውን ዘፋኝ ነው 🇪🇷❤️

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 Рік тому

      በጣም ደስ የምትልሴት እግዚአብሔር የአጸናሽ ❤❤

    • @yemisrachkraemer6267
      @yemisrachkraemer6267 Рік тому

      Derb The Ambassdor i would like to meet you one day❤ I ❤ your work hope to see you live one day ❤

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 Рік тому +2

    እንዴት እደምወድሽ እየደጋገምኩ ነብር የማዳምጥሽ በስዲ ወደኃላ እየመልስኩ ፈጣሪ ፅናቱን ይሰጥሽ ነፍስ ይማር

  • @xssa6895
    @xssa6895 Рік тому +2

    ማርያምን ስወዳት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤

  • @ejigayehualemie8157
    @ejigayehualemie8157 Рік тому +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር ሚያፅናና አምላክ ነው ከኔ ሕይወት ጋር ተመሳሰለብኝ ግን ፈጣሪ ይችላል

  • @samharamen2584
    @samharamen2584 Рік тому +1

    Ajoki mearey🥺🙏🏽
    N hawna kea mengste semay yewars🥺
    🇪🇷❣️🇪🇹

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Рік тому +2

    እግዚያብኤር ያበርታሽ የኔ ቆንጆ ማንም ለዘላለም የሚኖር የለም

  • @Jerrymekonnen2866
    @Jerrymekonnen2866 Рік тому +1

    አይዞሽ የኔ ዉድ አሁንም እግዚአብሄር ይርዳሽ❤❤❤

  • @ኬነኝሥደተኛዋ
    @ኬነኝሥደተኛዋ Рік тому +2

    ውይ የኔ ቆጆ በጣም ትዝታ አለብኝ😍😍😍

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Рік тому +4

    መፅናናቱን እመኝልሻለሁ በሰው ሀገር ከባድ ነው

  • @Bitaniya12
    @Bitaniya12 Рік тому +6

    Egziabher yaxnash egnam betam aznenal bemomotu 😢

  • @WisaamKil
    @WisaamKil Рік тому +2

    Lijocheshen Allah yasadegelesh Yeni knojo ❤️❤️❤️

  • @እስኪይሁን-ፐ6ኘ
    @እስኪይሁን-ፐ6ኘ 9 місяців тому

    ባሏ ስያምር ወይኔ 😢😢😢😢😢አይይይ ሞት

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 Рік тому +4

    የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ነው የምወድሽ🥰🥰🥰

  • @slamsisay
    @slamsisay Рік тому +11

    ውይ ፈጣሪ ነብሱን ይማረው እግዚአብሄር ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @tsege2112
    @tsege2112 Рік тому +1

    Happy to see you back on the stage my sister ❤❤❤

  • @biniyamabraham888
    @biniyamabraham888 Рік тому

    Loyal Ethiopian ladies to the end …!! Respect to the man whom will have them give them respect the highest Habesha men’s!! Others try not to have hard to have !!! You GOT TO HAVE OVER 3000 YEARS CULTURE TRADITION… never mixed but duplicated to western by English no one can’t speak the music rap country soul r and b blues dance all Habesha music not by English no one can’t speak but me the truth !!!

  • @romiydawit
    @romiydawit Рік тому +1

    ጥንካሬሽ ደስ ሲል ፈጣሪ ካንቺና ከልጆችሽ ጋ ይሂን❤🎉

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Рік тому +3

    እግዚአብሔር ያፅናሽ ለልጆችሽ እናት ያድርግሽ እስከመጨረሻው በርቺ ። እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች የአበሻ ቀሚስ የምታሰሩ እግዚአብሔርን ፍሩ መስቀል የእግር መርገጫ ሳይሆን ጌታችንና መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ነዉ ዘመንን እያላችሁ ዲዛይነሮች አታስቀስፉን እባካችሁ😭😭😭😭 እኛም ገዝተን የምንለብሰው እንጠንቀቅ መስቀል ከቻልን ወደላይ አካባቢ እንጂ መሰራት ካለበትም ወደ ትከሻና ደረት አካባቢ ቢሆን ይመረጣል ስንት ዲዛይን በሞላበት የእግር መርገጫማ የጨለመውን ማህበረሰብ እየደገፍን ነዉ እንጠንቀቅ ።

  • @negestihabtestion5654
    @negestihabtestion5654 Рік тому +1

    😢 Hawey natey amlak yekebela naki ka amlak bereite yehabki tsbktey ❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Рік тому +1

    አይዞሺ ፈጣሪ ያፂናሺ ሁሉም ቤት አለ እኔም እንደሱ ተጎጂ ነኝ

  • @HagereYt
    @HagereYt Рік тому

    ሰይፉ ግን በጣም ነው ምታናድደውም ምታሳቅቀውም የሚጠየቅና የማይጠየቅ ነገር እወቅ😢

  • @Endrisseid-ob2gs
    @Endrisseid-ob2gs 4 місяці тому

    ጥሩ እድል ዘነበ ❤ ስወዳት እኮ❤❤❤

  • @siltanbelay1679
    @siltanbelay1679 Рік тому

    I am Happy to see you back on the stage turuedl

  • @salamaseyoum4974
    @salamaseyoum4974 Рік тому

    Wane wane is my favorite song love tiruyeee

  • @michaelabaku5079
    @michaelabaku5079 Рік тому

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ መልካም እድል ይግጠምሽ

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Рік тому

    አይዞሽ ውዴ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @daniel.j9062
    @daniel.j9062 Рік тому +1

    Sorry for your loss Beautiful!!
    May God give you his strength and his Blessings to you and your Family!!

  • @RahelTsegaye-sl3jv
    @RahelTsegaye-sl3jv Рік тому

    ውይ ስወዳት እንኳን ደና መጣሽ😍😍😍

  • @kiya9587
    @kiya9587 Рік тому +15

    በጣም ተቀይራለች ዘፈኗን መጀመሪያ ባላየው አላቃትም ነበር ይገርማል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому

    ❤❤wow እድልዬ 💝💝ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤💝💝💝

  • @meronnigussie8193
    @meronnigussie8193 Рік тому +3

    ዉይ ባሏ😢😢😢ነብሰ ይማር

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v Рік тому +2

    ወይኔ ጥሩ እድል እንዲህ ትለወጪ አይ ውፍረት ስወድሽ ነበር እኮ የኔ ውብ

  • @ብርቱካንሃይላይ
    @ብርቱካንሃይላይ Рік тому +2

    ውይ ስወዳት የኔ ትዝታ

  • @mimigezaw-yg7lx
    @mimigezaw-yg7lx Рік тому +5

    ብትመጣልኝ ምነው እረ አንተ ሰው
    በትዝታ ናፍቆት እኔስ ከሳው
    እይንህን ባይኔ. አይቼ
    ነበረ ምኞቴ ነበረ ምኞቴ ነበረ ምኞቴ
    ሆኖ ላይሆልኝ እረ እኔስ ተጎዳው እረ እኔስ ተጎዳው አንተን በማጣቴ 🎼
    ተስፋ አይቆርጥም ልቤ
    በሰው ቢመከርም በስው ቢመከርም
    ባገር ቢመርም እንዲህ እንደዋዛ
    አይለቀውም እሱስ. አይለቀውም እሱስ
    የያዘው ፍቅር 🎶🎵🎶🎵🎶🎶🎷ቁጭ በል ተመከር ምን ተገኘስ ከመዞር ላድርግልህ. ሁሉን ብሎ ሲያማከኝ ወዳጅ መስሎ. አትጠገብ ይህቺስ አለም ብዙ ለፍቶ ምንም የለም ተመልሰህ አስተውል እና. እንፋቀር. እንደገና 🎷🎸🎵🎶🎷
    እስኪ አንዴ ናና እንማከር
    ፍቅርክ ይመለስ ጥላቻው. ይቅር
    ናና እንታረቅ ሁሉን ተውና
    ፍቅራችን. ያብብ. ዛሬ እንደገና
    ዛሬም እንደ ገና
    አትሰለቸኝም የፍቅር ጌታ
    ምንህ ተጠግቦ ያንተስ ጨዋታ
    አንተ እኔን እኔን
    እኔ አንተን አንተን እንኑር እንጂ
    ለኛው ተሳስበን
    ለኛው ተሳስበን💃🎧🎷 🎶🎶🎹🎶🎶🎶🎷 ❤
    ጥሩ እድልዬ 😘🌹🌷🌹 እንኳ ደህና መጣሽልን 🇪🇹🇪🇷 ነፍሱ ይማር አይዞን ህይወት. ይቀጥላል
    ውለታን አይረሳ.
    አይቸኩልም ልቤ አይቸኩልም
    ልቤ. አይሮጥም ለክፋት
    ውስጥን. ካወቁ ወዲያ ሚስጥር ማድረግ እንጂ ሚስጥር ማድረግ እንጂ ምንድነው
    ሰው ማማት ለሊቱም አይነጋም
    ቀኑ እንዳለ አለ ቀኑ እንዳለ አለ ቀኑ እንዳለ አለ. ወሬን ከምሰማው ላንዳፍታ ብትመጣስ
    አንዴ ብትመጣልኝ ብትመጣስ ምናለ
    🎶🎶🎶🎷🎶🎷🎶🎶
    አትቸኩል ተመከር ምንተገኘስ ከመዞር ላድርግልህ ሁሉን ብሎ ሲያማልከኝ
    አትጠገብ ይህቺስ አለም ብዙለፍቶ ምንም የለም ተመልሰህ. አስተውል እና እንፋቀር እንደገና 🎶🎷
    እስኪ አንዴ ናና እንማከር
    ፍቅርህ ይመለስ ጥላቻው ይቅር
    ናና እንታረቅ ሁሉን ተውና
    ፍቅራችን ያብብ ዛሬ እንደገና
    ዛሬ እንደገና
    አትሰለቸኝም የፍቅር ጌታ ምንህ ተጠግቦ
    ያንተስ ጨዋታ አንተ እኔን እኔን
    እኔ አንተን አንተን. እንኑር እንጂ ለኛው ተሳስበን ለኛው ተሳስበን. እስኪ አንዴ ናና 🎷🎷 እንማከር. ፍቅርህ ይመለስ 🎷🎷
    ጥላቻው ይቅር 🎷
    ናና እንታረቅ 🎷🎷 ሁሉን ተው እና 🎷🎷🎷 ፍቅራችን ያብብ 🎷🎷 ዛሬም እንደገና
    ዛሬም እንደ ገና።።

  • @Yetu_437
    @Yetu_437 Рік тому

    ወይኔ እሷ መሆኗን አላወኩም ነበር ገና በአስራዎቹ እድሜ እያለው ያዳመጥኩት ተመከር የሚለው ሙዚቃ ውስጤ ቀርቷል እንዴት እንደምወደው እንዴት እንደማስታውሰው የልብሱ ፋሽን ውድድድድድድድ

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 Рік тому

    ጥሩ እድል ዘነበ ቆንጅዬዋ በልጅነት 90ዎቹ እሷ ስትዘፍን በቲቪ ለማየት እሩጫ ነበር በጣም ነበር እምወዳት ደሞ ውበቷን የድምጿን ማማር ማንም አይረሳም

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Рік тому +3

    90's በጎረቤት ቲቪና ዲቪዲ ነበር ምንሰማሽ❤

  • @azizaabdurazak1568
    @azizaabdurazak1568 Рік тому +3

    Turu edil betam new yemiwesh ke duro jemiro ❤❤❤❤

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 Рік тому

    የኔ ዉድ ስወዳት በቅርብ ነበር ሙዚቃዋን ያየሁትና የት ሂዳ ይሆን እል ነበር ስለተመለሽ ደስ ብሎናል ❤❤❤

  • @rahwawelday6843
    @rahwawelday6843 Рік тому +2

    Ewey Bereket. Hawey mengste semay yewarka

  • @hdhd9405
    @hdhd9405 Рік тому

    Allah ybrtashemamya esunm nbsymare

  • @jemilajimie4269
    @jemilajimie4269 Рік тому +8

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍🥰

  • @rahelabebe4030
    @rahelabebe4030 Рік тому +6

    The 7 years old daughter still have Father he lives in Edmonton
    from
    The Eritrean husband she only have 1 child 👦

    • @nuhaminhailu9544
      @nuhaminhailu9544 Рік тому +1

      No she has two kids , one son and one daughter

    • @PM-cc5vs
      @PM-cc5vs Рік тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 men! 😂😂😂😂😂😂😂

    • @debora30ful
      @debora30ful 7 місяців тому

      True the young boy belongs to Bereket the 7 year old is not his.

  • @ermiasteshome-fele
    @ermiasteshome-fele Рік тому

    እግዚአብሔር ያበርታሽ♥️

  • @liyagg6568
    @liyagg6568 Рік тому

    የኔ እናት በርቺ ከዚ በላይም

  • @abrshhaile7578
    @abrshhaile7578 Рік тому

    Berie hawey mengste semi yworska zehawy 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ

    አረ የኛ ማር ወለላ ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob Рік тому +2

    ዴሴ የሚለውን ሙዚቃ እንረሳም የደርብ ዘነበን ሙዚቃን

  • @mekdestamiru9259
    @mekdestamiru9259 Рік тому

    እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @Woinentertainment
    @Woinentertainment Рік тому

    ባልየው በጣም አሳዘነኝ ነብሱን ይማረው

  • @rahma6779
    @rahma6779 Рік тому +1

    Yene yemesele konjo bal yelijochen abat matat kebad nw Degmo endet endemeyamer wetat nw wey 😢😢😢

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 Рік тому +4

    ስወዳት የኛ ዘመን ❤❤❤❤