"ኮ/ል መንግስቱ ኃይለ ማርያምን ስለምወዳቸው ነው የዘፈንኩላቸው" ድምፃዊት ውብሻው ስለሺ /የት ናቸው/ /በቅዳሜ ከሰአት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 403

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 Рік тому +110

    ራሧ ሴትዪዋ ሀገር ነች ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @beletaberhe6577
    @beletaberhe6577 Рік тому +68

    እምባዬ ነው የመጣው የኢትዮጵያ አምላክ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤንነት ይስጥሽ ጀግናችን !!!!

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Рік тому +1

      አሜን🙏❤

    • @Lomi-u1t
      @Lomi-u1t 11 місяців тому +1

      በጣም የገረመንኝ ድምፅዋ ነው ..... ረጅም እድሜ እናቴ much love ❤ ኣመሰግናለው ኢትዮጵያዬ እወድሻለው ስትል ኣንጀቴን በላችው ❤❤❤

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Рік тому +1

    ምርጧ ውብሻው አንቺ ለሀገር ያዜምሻቸው ምርጥ ስራዎችሽ መቼም ቢሆን አይረሳም በጣም እንወድሻለን እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክ

  • @SA-gn7ie
    @SA-gn7ie Рік тому +75

    የደርግ ዘመን ልጅ ነኝ። ቆራጡ መሪ የሚለውነ ዘፈን ዛሬም ድረስ አልፎ አልፎ አዳምጠዋለሁ።የሀገሬ ወርቅ እድሜና ጤና ይሰጥልን።

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 Рік тому +1

      ቆራጥ መሆን የማያሰፈልግበት ቦታ ቆራጥ መሆን መጨረሻው ተዋርዶ ሀገርንም ማዋረድ መሆኑን በተጨባጭ አየነው።

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ Рік тому

      ታድለሽበቆራጥመሪበመወለድህ

  • @ermiasmesfin5829
    @ermiasmesfin5829 Рік тому +1

    ስንት ታሪክ እንደዚህ ሳይነገር ተቀብሮ ቀረ እጅግ እናመሰግናለን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Рік тому +31

    ዮኒ አንድ ቀን ምንጌን እና ወ/ሮ ውብአንቺን ቃለመጠይቅ እንደምታደርግ እምነት ነው!!

    • @awettesfay6631
      @awettesfay6631 Рік тому

      😂😂😂😂😂

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 Рік тому +3

      ላገራቸው ያብቃቸው እኔ በጉጉት የምጠብቀው መንጌን ድምጹን መስማት ነው የናፈቀኝ

  • @godlover7602
    @godlover7602 Рік тому +27

    እግዚአብሔር ዘመንሻን ይባርክ ኑሪልን አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትን እያየን ይህን ሥንሰማ ተሰፋችን ነው በብዙ ተባረኪ❤❤❤❤

  • @teshomebmamo3641
    @teshomebmamo3641 Рік тому +15

    ዮኒ እግዛቤሔር ያከብርህ ጀግኒትን ውብሻውን ስላገናኘኸን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ዉብዬ

  • @godlover7602
    @godlover7602 Рік тому +38

    ጀግና ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክሻ ንጱህ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Рік тому +19

    ውብዬ የኔ ቅን ሁሌም ጤና እድሜ እመኝልሻለሁ!!! ፈጣሪ ሁሌም ካንቻጋ ነው!!! ቃልዬ ወንድሜ ተባረክልኝ። ቁመና ሌላ ነበር
    የሀገር ባለውለታ!! መላው ኢትዮጵያዊ ሲያይሽ እንዴት ደስ ይለው ይሆን። እናመሰግናለን በርቱ EBS
    💚💛❤🙏

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Рік тому +17

    የተከበርሽ የመቶ አለቃ ውብሻው ስለሺ!
    እጅግ በጣም እንወድሻለን፣እግዚአብሄር ጤናሽን መልሶልሽ ዳግም ቆመሽ ለማየት ያብቃን።ዘርሽ ይባርክ የኔ ጀግና! አንበሳ!!

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 Рік тому +28

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ድምፅሽ አሁንም አለ ያው ነው አልተቀየረም❤😘

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Рік тому +94

    እባካችሁ የደርግ ዘመንን ሙዚቃዎችና ትዝታዎች አቅርቡልን የብሄር ስም የማይጠራበት ግዜ የኢትዮጲያ ፍቅር ትልቅ የነበረበት ግዜ

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Рік тому +22

    በመንግሥቱ ኃይለማርያም ዘመን የነበረችዋን ኢትዮጵያን አምጣልን ፈጣሪ ።እናታችን እርስወን ሳይ የሀገር ፍቅሬ ጨመረ😍💙 💚💛❤።

  • @mesfinkebede2976
    @mesfinkebede2976 Рік тому +1

    ዋ የኔ ዘመን። ዋ ደግ ዘመን ። አሁን ስልሳዎቹ አጋማሽ ላይ ነኝ ውብሻውን ዛሬ ሳያትና አልማዝ የሆነውን ድምጻን እየሰማው እራሴን የገኘሁት በእንባ ውስጥ ነው። የዛ ጀግና አገሩን የሚወድ ፍቅርን የሚያውቅና ፍቅርን የሚሰጥ ትውልድ ። ክ/ዘ : 1ኛ ክፍለ ጦር የመቶ አለቃ ውብሻው የዘመንና የታሪክ አምድ ነሽ ። ጤንነት ይብዛልሽ ኑሪልኝ

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 Рік тому +17

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰንት መሳዉት ተከፍሏባት ነው ያለንበት ይደረስንነው አሁንም ስላምሽ ይብዛ ሀገሬ ዮኒ ምርጥ ስው እናመስግናለን እንዲ ሀገራቸውን ይሚወዱ ሰውችን ስለምታስጎበኘን ❤❤❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Рік тому +17

    የሚሊቴሪ፣ መከላከያ ምናምን ውበትና የአገርና ህዝብ ፍቅር ድሮ ቀረ😢 ውብዬ❤❤ እንባዬን መቆጣጠር እያቀተኝ ነበር የተከታተልኩት እንኳንም ደህና ሆንሽልን ተመስገን! ዮኒዬ የኢንተርቪው ውበት አንተው ሁንበት ክበርልን🙏

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 Рік тому +1

    ዋው
    የሁላችን እናት ኢትዬጵያ ሀገራችን ለምለም ውብ አበባ
    ተፈጥሮሽ ውበቱ ውበቱ ስምሽን ያስተጋባ 🇪🇹 ትዝታ መጣ 🤔እውነተኛ ኢትዬጵያን ወዳጆች💪🏾

  • @hanabeyene3298
    @hanabeyene3298 Рік тому +14

    በስመአ ብ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ረጅም እድሜ ተመኘሁ በጣም ደስ የሚሉ ሀገር ወዳድ እናት ❤❤❤❤❤

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Рік тому +1

      አሜን አሜን ተባረኩልኝ

    • @alefredorosales9614
      @alefredorosales9614 Рік тому +2

      አንቺ አልደረስሽባት ይሆናል፣ እኛን ግን በታዳጊነት ዘመናችን የአገር ፍቅርን በህሊናችን ስታፈስ የአገር ፍቅር መሠረቱን እስከዘላለም አኑራብናለች ። ቆንጆ፣ ረጅም ፣ ሸንቃጣ ቁመና እና ባለአስገምጋሚ እና ባለተስረቅራቂ ድምፅ ፣ ውብሻው ስለሺ።
      ቆንጂት ኢሠፓ

  • @henokmulugeta6174
    @henokmulugeta6174 Рік тому +8

    ዮኒ የልጅነት ግዜዬን አስታወስከኝ በጣም እናመሰግናለን የሚገርመው ከእርጅና በቀር ድምፅዋ እንዳለ ነው😊❤❤

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Рік тому +1

    ዮንዬ እንኳን እንደገና አየንህ። እንወድሃለን!

  • @workuhabte8522
    @workuhabte8522 10 місяців тому +1

    ይችን ምርጥ የማደንቃት አርቲስት በማቅረባችሁ ደስ ብሎኛል

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Рік тому +13

    አሁንም ስታምር ውበትዋ እንዳለ ነው። ድምፅዋ ማር ሞራልዋ እስካሁንም እንደነበረ እንባዬ ነወ የመጣው እግዚአብሄር ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥሽ የልጅሽን ፍሬዎች በቅርቡ ያሳይሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 Рік тому +106

    ቆንጆ ጀግና አቋሟ አዘፍፍኗ የሀገር ፍቅር በኛ ዘመን እኛ የመንጌ ዘመን ልጆች አንረሳሺም “የቆራጡ መሪ ፍሬው ጎመራ”💪🏼💪🏼💪🏼

    • @awettesfay6631
      @awettesfay6631 Рік тому +4

      ቆራጡ መሪ😅😂😂😂

    • @nadernegash827
      @nadernegash827 Рік тому

      ያን መሪ የምታደንቁት ሰወች የኢትዮጲያን ወጣት አንዴ ቀይ ሽብር አንዴ ጥቁር ሽብር እያላችሁ ቅርጥፍጥፍ አርጋችሁ የበላችሁት ናችሁ ኧረ ምን ይኸ ብቻ ምሁራኑንስ የፈጀው ?? ብሄራዊ ውትድርና ስ ምን ያህል ወጣት ነው ያለቀው ?? ግፈኞች

    • @taybaa8158
      @taybaa8158 Рік тому

      መንጌ ጀግና መሪ❤

  • @kinfeasnake6202
    @kinfeasnake6202 Рік тому +25

    ምርጥ ኢትጵያዊ እናት አዴሜ ከጤና ያድላቸው የልጀትን ፍሬ እመብርሀን ታሳዬት አደዚህ እናት አገር ወዳድ አያሳጣን!!!!

  • @gelaadaz2515
    @gelaadaz2515 Рік тому +8

    አቤት የአገር ፍቅር ብዛት!! ጥልቅ ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ነው ያየሁት ።እግዜር ረጅም እድሜ ይስጥልን! እትየ ውብሻው!!

  • @meselubekele
    @meselubekele Рік тому +16

    እውነተኛዋ ኢትዮጵያዊቷ አርቲስት እድሜና ጤና ይስጥልኝ የልጅ ልጅ ፡ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ያሳይሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች መሆናችሁን አለም አውቆታል ፡፡

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה Рік тому +11

    አቤት በዚህ ዘፈን የነበረን የሀገር ፍቅር ስሜት! ውብዬ እድሜና ጤና ይስጭሽ ፈጣሪ።

  • @fatimaaterab7033
    @fatimaaterab7033 Рік тому +14

    የኦናስ ፡ አንተም ባጠቃላይ አብረውህ ፡ የሚሠሩት ሁሉ በጣም ጥሩስራ ነው የምሠሩት አምላክ ይባርካችሁ አይምሮአችን ውስጥ አይናችን ውስጥ እንደ እንቅልፍ ህልም የትናቸው የትጠፋብን የምንላቸውን የሀገር ቅርሶች አቀረብክልን።

  • @GelawdiosMelese-jq5kn
    @GelawdiosMelese-jq5kn Рік тому +40

    የንጉስ ተክለሐይማኖት የራስ ኃይሉ የጀግና የልጅ ልጅ ሀገር ወዳዷ ኢትዮጵያዊት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለሀገራችን ለህዝቧ ሠላሟን ይስጣት!

    • @tesfamariyamlegese2158
      @tesfamariyamlegese2158 Рік тому +5

      ጎበዝ እናመሠግናለን እንዲህ ታሪክ የሚያውቅ ሠው ደስ ይለኛል

    • @eskedartessema6318
      @eskedartessema6318 Рік тому +3

      የራስ ሀይሉ

    • @tayemekoyaalex12
      @tayemekoyaalex12 Рік тому

      የንጉሣዊያንን የዘር ከዘር ይበልጣልን ዛሬ በ21ኛው ዘመን ይዘህ ካለህ አንተ ሊታዘንልህ ይገባል። መንጌም ገርስሷቸዋ እንጂ ቦታ አልሰጣቸውም።

    • @Guygreat1441
      @Guygreat1441 Рік тому +1

      You must know the past to understand the present.

  • @fk3365
    @fk3365 Рік тому +2

    አይ ጀግኒት ከ 30 ዓመታት በኋላም በሚያሥገርም ሁኔታ ድምፅሽ ያሥገመግማል አይ ሥጦታ ። ለአገርሽ ሠርተሽ ነው ከዚህ የደረሥሽው ቀሪ ዘመንሽ የሠላም የጤና ይሁንልሽ ። ሣትጠቀሙ ብዙ ደክማችኋል በአምላክ ቸርነት ከዚህ ደርሣችኋል ፈጣሪ ይመሥገን ። ለሁሉም የእጁ የሥራው ሲከፈለውም አይታችኋል ።

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 Рік тому +48

    እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ብዙ ትዝታ አለኝ እናቴ አባቴ አያቴ ቤተሰቤ በዛን ጊዜ ነፍሳቸውን ይማር

    • @gabrielhaileyesus3026
      @gabrielhaileyesus3026 Рік тому +1

      አሜን።

    • @AbrahiSiif
      @AbrahiSiif Рік тому +2

      አሜን አሜን ነብሳቸውን ይማርልን

    • @fozia1239
      @fozia1239 Рік тому +1

      ይቺ ባንዳ አለች እንዴ ድሮም ክፍ ሰው አይሞትም ስንቱን ሰው ያስለበለበች ያሳሰረች እኮ ነች የጂሽን አትጪ የደርግ ጆሮ ጠቢ ።

    • @yeshanewrede6520
      @yeshanewrede6520 4 місяці тому +1

      🦮🦮🐕‍🦺🐕‍🦺🐁🐁🐀🐀​@@fozia1239

  • @haletahandmade
    @haletahandmade Рік тому +17

    ዬኒ አስለቀስክኝ ብዙ ትስታዎቼን አመጣህብኝ እዳው እግዚአብሄር ይስጥልኝ ውብዬን ስላቀረብካት !!! ደሞም ሳያት በጥሩ ሁኔታ ስላየሁት ደስ ብሎኞል::

  • @YoniMan-yj1tn
    @YoniMan-yj1tn Рік тому +1

    በጣም ደስ የሚል ትዝታ

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Рік тому +1

    እግዚአብሄር የልጅ ልጆችን ያሳይሽ

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez Рік тому +19

    በዚህ እንኳ እንፅናና እንጂ የሀገራችን ነገር....ስወድሽ እናቴ💚💛❤

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 Рік тому +8

    ውባንቺዬ በጣም ነው የምወዳት በሬድዬ ስሰማት ደስ ይለን ነበር።

  • @emmy1365
    @emmy1365 Рік тому +21

    Thanks Yonye, በጣም እምወዳት የልጅነት ትዝታዬ እንኳን በሰላም እና በቆንጆ ቤት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል!! ሀገሩን እሚወድ generation እምታስደምሚ ነሽ ድምፅሽ አሁንም አለ 😍 ጤናና እድሜ ይባልሽ እግዚአብሔር አንችንና ቤተሰብሽን አብዝቶ ይባርክ😍🙏!!💚💛❤

  • @FnoniTechnology-d2l
    @FnoniTechnology-d2l Рік тому +8

    ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጅሽን ሽህ ያርግልሽ

  • @YMW7777
    @YMW7777 Рік тому +9

    I remember her very well. She was beautiful, she still is😊

  • @ethiopiafreedom1388
    @ethiopiafreedom1388 Рік тому +8

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ሀገርን ያኮራሽ የኢትዮጵይ ጀግናችን ነሽ እድሜና ጤና በድጋሚ እንመኝልሻለን

  • @ttlove618
    @ttlove618 Рік тому +1

    ገጽታሽ የጀግና ነው በቀረው ዘመንሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @fufujemel
    @fufujemel Рік тому +1

    መንጌ አባታችን ምንም ሳይለይ ሀገሩን ና ህዝቡን የሚወድ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው።

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Рік тому +2

    አቤት ገፅታ ድምፅዕድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔርይመሥገን ጊዜአልፎ ታሪክን ማውጋት ቀላልአይደለም ተመሥገንነው

  • @MultiAyele
    @MultiAyele Рік тому +1

    Thank you for your service !!!! 🙏

  • @tezetamekonentezeta7941
    @tezetamekonentezeta7941 Рік тому +8

    እረጀም አድሜ ከጤና ይሰጥሸ 🙏 Gold voice ❤❤❤

  • @ahmedmataanmataan438
    @ahmedmataanmataan438 Рік тому +8

    እንኳን ዳንሽልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @mezgebseyoumteferi6734
    @mezgebseyoumteferi6734 Рік тому +13

    ትልቅ ክብር እና ምስጋና ❤

  • @tsigeredamulu1196
    @tsigeredamulu1196 Рік тому +3

    ዮኒ በጣም አመሰግናለሁ የወጣትነት የልጅነት ዘመን አስታወስከኝ አናት አገር ጥሪ አይ ቁመና ሚሊቴሪ ልብስ ለባበስሷ ድምጿ አይ ትዝታ ወደኋላ መለስከኝ አዘንኩም ደስም አለኝ ተባረክልኝ

  • @asrebebyimer1860
    @asrebebyimer1860 Рік тому +10

    የኔናት እረጅምእድሜ ይስጠወት ድምጻቸውግን አሁንም እዳለነው ደስሲሉ❤❤

  • @workneshtedla5512
    @workneshtedla5512 Рік тому +1

    ዘመን የማይሽረው ኢትዮጵያዊነት ድምፅሽን በመስማቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ EB's👍👌

  • @alemlema657
    @alemlema657 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ በጣም ምርጥ ሴት💚💛❤️

  • @Degu21
    @Degu21 Рік тому +4

    እኔ የወታደር ልጅ ነኝ በውነት እንባዬ እየፈሰሰነው ፕሮግራሙን የተከታተልኩኩት አንቺ አገርሽን የምትወጂ የሴት ጀግና ነሽ። ለእናት አገራችን ስለከፈልሽው መስዋትነት ሁሉ የኢትዮጵያ አምላክ ዋጋሽን ይክፈልሽ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ። ነፍፍፍፍ አመት ኑሪልን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይባርክ።

  • @alemtsehaykassaw2029
    @alemtsehaykassaw2029 Рік тому +1

    እንደነዚህ አይነት " መድሐኒት" የሆኑ ሰዎች መገኘታቸው ፈጣሪ ይመስገን !!!!!!!

  • @lemaabebe1941
    @lemaabebe1941 Рік тому +1

    እኔም የደርግ ልጅ ነኝ ነብሴን ነው ይዛው የሄደችው በትዝታ እግዛብሄር ይባርክሽ ኑሪልኝ

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Рік тому +8

    ዋው! ድምጻቸው ግን እድሜ እና በሽታ አልገደበውም በዚህ አጋጣሚ እድሜና ጤና እንዲሰጥዎ ልባዊ ምኞታችን ነው።

  • @Konjet354
    @Konjet354 Рік тому +2

    የምወድሽ የእናቴ የመበርዬ ጓደኛ የልጀነት ትዝታዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ጀግና ደስነው ያለኝ ስላየሁሽ ውብዬ ዘመንሽ ይለምልም 🥰

  • @nikdoye
    @nikdoye Рік тому +1

    መንጌ ናፈቀኝ በእውነት 😢ኢትዮዽያም እንደዛው

  • @atseday
    @atseday Рік тому +4

    Very graceful lady. Still has it. May God gives you health and long life

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 Рік тому +1

    እኔ የማውቃት በ1972 እኔ የሁለተኛ ተማሪ ነኝ እና ካሣንቺሥ አይቻታለሁ በጣም ታምር ነበር እና ዘፈኑዋን እወደዋለሁ

  • @tsion3656
    @tsion3656 Рік тому +1

    ዮኒዬ ተባረክ የሰፈሬ የት/ቤቴ ዘንካታን ስላሳየኸኝ መድሐኔ አለም ት/ቤት ጉለሌ በጣም ታምራለች ተባረኪ ዘርሽ ይብዛ

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 Рік тому +10

    እድ ሜሽን ያርዝመው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚

  • @Nohabean
    @Nohabean Рік тому +8

    Wow she's amazing thank Ebs

  • @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
    @ጌታያውቃል-ጸ1ሠ Рік тому +1

    ❤❤❤ዮኒየ ተባረክ የምወዳትን ይዘህ ስለመጣህ የምወድሽ በእንዲህ አይነት ሁኔታ ስላየሁሽ በጣም ደስስስ ብሎኛል እግዚአብሄር እድሜና ጤና እንዲሰጥሽ ፀሎቴ ነው፡፡❤❤❤

  • @workutheo1598
    @workutheo1598 Рік тому +1

    Ethiopia Tekdem
    The ways
    You love my country, incredible!
    I love you

  • @hayatseid3565
    @hayatseid3565 Рік тому +6

    ጨዋ ቤተሰብ ውይ ደስ ሲሉ መንታ መንታ ልጅ ይስጣቸው

  • @Simplefunlover
    @Simplefunlover Рік тому +13

    ወይ የምንጌ ዘመን
    ልጅነቴን አስታወሰኝ❤

  • @YewerkwuhaMideksa
    @YewerkwuhaMideksa Рік тому +3

    እናንተን ማን ይረሳል? ውድ የኢትዮጵያ ልጆች, የኔ ውድ እናት ዘርሽን እንደ አብርሀም ዘር ያብዛው

  • @taduserbe371
    @taduserbe371 Рік тому +2

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ የድርግ ዘመንን እዳስታውስ ስላደረሽኝ በጣም አመሰግናለሁ።

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari845 Рік тому +7

    Wow she is an amazing👑💚💛❤️

  • @beletaberhe6577
    @beletaberhe6577 Рік тому +1

    የሚገርም ነው ይህቺን ጀግኒት የኢትዮጵያ ልጅ አፈላልጋችሁ በማቅረባችሁ ክብር ይገባችኋል ።

  • @saramia1919
    @saramia1919 Рік тому +1

    Mammaye edme ina teninete Ewedishalhue 🙏💪💪💚💛❤️ nrilegni mare😍

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ

    ዋው!! አባቴን አስታወሰኝ በጣም ነበር የሚወዳት "ውብሻው ስለሺ" ሀገር በናንተ ግዜ ነበር ክብርዋ ያን ግዜ ይመልስልን በጣም ጀግና ነሽ ቀሪው ዘመን የጤና የስታ ይሁን!!

  • @NA-wx8ru
    @NA-wx8ru Рік тому +1

    የጥንቷን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ያምጣልን
    የአሁንማ ትውልድ በአሰቃቂ ወንጀል እና ጥላቻ ግምባር ቀደም ሐገር አድርጓታል

  • @AkalMAMO
    @AkalMAMO Рік тому

    I can’t stop crying seeing Webshawe after so many years and tons of beautiful memories. She deserves to named national icon. Thanks EBS for bringing this wonderful piece of history and are of our motherland.

  • @mesidesign1136
    @mesidesign1136 Рік тому +5

    ስለመንጌ ስታወሪ እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። መንጌ በልባችን ለዘላለም ትኖራለክ። ቆራጡ አገር ወዳድ ጀግና መንጌ እንወድሀለን

  • @mamemame3377
    @mamemame3377 Рік тому +8

    ዋዋዋዋዋዋዋዋውእድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrosdinku3506
    @tewodrosdinku3506 Рік тому +3

    Thanks your service 💚💛❤️

  • @selamselam1043
    @selamselam1043 Рік тому +6

    በጣም ደስ ይላሉ እድመ ይስጣቸው ❤🇪🇷

  • @tsynattsynat5040
    @tsynattsynat5040 Рік тому +1

    የኔ ጀግና ስወድሽ አንበሳዬ እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ

    ውብዬ ትልቅ ሰው አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏

  • @madk6808
    @madk6808 Рік тому +1

    ውብዬ ረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤንነት እመኛለሁ። የልጅሽን ልጅ ለማየት ለማሳደግ እግዚአብሔር ሙሉ ጤነት እንዲሰጥሽ ፀሎቴነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ አመሰግናለሁ

  • @Lomi-u1t
    @Lomi-u1t 11 місяців тому

    በጣም የገረመንኝ ድምፅዋ ነው ..... ረጅም እድሜ እናቴ much love ❤ ❤️❤️❤️❤️ኣመሰግናለው ኢትዮጵያዬ እወድሻለው ስትል ኣንጀቴን በላችው ❤❤❤

  • @watcher6397
    @watcher6397 Рік тому +1

    መለሎዋ :ውብሻው ፣አረማመድዋ ዋው ብዙ ነገርዋን እውድላት ነበር፣ እና ልጅ ነበርኩ በዑራዔል በኩል ስታልፍ ሮጬ ነበር የማያት:: እንኳን አለሽ፣ እኔ እንዲያውም በህይወት ያለች አይመስለኝም ነበር ❤❤❤❤

  • @voe1818
    @voe1818 Рік тому +75

    ኮ/ል መንግስቱ ኃይለ ማርያም የዚህ ዘመን መሪ መሆን የነበረበት ጀግና የአፍ ሳይሆን የተግባር ኢትዮጵያዊ!!!

    • @sintmulu4522
      @sintmulu4522 Рік тому +6

      እውነት

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Рік тому +10

      በኢትዮጵያ ቤተእምነት ያፈረሰ የተማረውን ቀይ ሽብር ብሉ የረሸነ ሰው ዛሬም ይኑር ስትሉ አታፍሩም ለገዳይ ገዳይ አብይ አለላችሁ አይደለም እንዴ ምን መንግስቱን አስነፈቃችሁ 🤔

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Рік тому +5

      መንጌን የመሰለ መሪ የለም

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ Рік тому +4

      @@abdulmusbha-tq9iw ገዳይን ማቆላመጽ የተከንበት ነው ። መንግሰቱ ለእኔ አረመኔ ሰው ጨካኝ በኢትዮጵያ ላይ የጨከነ ሰው ነው ። የራሽያን ፖለቲካ እስቤ አንጥቶ ለመስራት የደከመ ድኩማን ነው ።

    • @Me.me1239
      @Me.me1239 Рік тому +1

      በእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ችግርአለበት ... ደም አፍሳሹን ሰው ማሞገስ ? እግዚአብሔር የለም ያለ communist eko new!! Wow የምስኪኖቹ ደም አሁንም ይጮሀል ..

  • @teddyorthodox
    @teddyorthodox Рік тому +1

    መደሀኒአለም ረጅም እድሜ ይስጥልን ወርቅ የኢትዮጵያ ወታደርና የቁርጥቀን ልጅ

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ Рік тому +4

    ከድሮም ስወዳት ይህችን ጀግና። እንክዋን እግዚአብሔር ማረሸ። በልጅሸ ደስ ይበልሸ። አንዴ አሞሽ አይቼሽ ነበር። ተመስገን ❤❤❤😂

  • @genetgebretatious3870
    @genetgebretatious3870 Рік тому +2

    ዮኒ በጣም ነው ምናመሰግነው ልጅነቴን ነው ያስታወስከኝ በቲቪ ሳያት ድሮ በጣም ነበር የምወዳት አሁንም እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ እስካሁን ቁንጅናሽ አልጠፋም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከልጆችሽ ጋር ❤❤❤

  • @getachewayetaged2370
    @getachewayetaged2370 Рік тому +1

    ዉይይ…እንባዬ መጣ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ብርቅዬ እናት

  • @paulosdula6922
    @paulosdula6922 Рік тому +4

    I'm impressed by this woman warrior who is endowed with a great singing voice and beautiful personality. As the saying goes, an honest person is a true creation of God. She is really empowering to listen to her. I wish her a speedy recovery with all my heart. Cheers

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 Рік тому +5

    በጣም ደስ ይላል ቁመትሽ ዘፈንሽ በጣም ታምሪያለሽ ኣንኴን እየንሽ እናቅሽም ነበር በጣም በጥሩ ሁኔታ ላይ ነሽየኢርዬጽያ ፈርጦች እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅሽን ሺ ያድርግልሽበቅርብ አያት ትሆኛለሽ ኑሪልን

  • @mimitek6140
    @mimitek6140 Рік тому +1

    ኦፍፍ ብዙ ትዝታ የልጅነት ግዚ እናመሰግናል ሁል ግዚ የምታቀርበው ደስስስ የሚል ነው።

  • @derejebelayneh5424
    @derejebelayneh5424 2 місяці тому

    በጣም የማደንቃት፣ሐሳብዋን እንደጊዜውና ሥርዐቱ የማትቀያየር ጀግና ናት።...ሌሎቹ "ተገድደን ነው"እያሉ ሲለፈልፉ የዘፈንኩት አምኜበት ስትል የተሠማች ጽኑ ናት። በዚህ ጽናቷ እወዳታለሁ።

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 Рік тому +1

    Wow Estill your voice very nice amazing voice with out music materials 😂👍👍👍👍 God bless you for ever 💓 💗 🙏🏿

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ሆኖ እስከ መጨረሻው ጨርሶ ይማርሽ ። ለመንጌ በዘፈንሽው ታላቅ ዘፈን ሁሌም ስትታወሺ ትኖሪያለሽ አይዞሽ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ምን ጊዜም አሸናፊ ነው፣ ከቆፍጣናም ቆፍጣና ጀግና መሪ

  • @mama6130
    @mama6130 Рік тому +2

    አላህ እድሜሽ አላህእድሜሽያስረዝ መዉ የዉላሽ የማራ ሆዳምና ትግሬ ኢትጵያን አፈረሳት

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Рік тому +4

    አሁንም ድምፅሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይማርሽ አገር ወዳድ

  • @hanubek-eu9tc
    @hanubek-eu9tc Рік тому +4

    This is the real patriotism!

  • @addisababalij
    @addisababalij Рік тому +3

    ጀግና ኘሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ዘርሽ ይባረክ ❤

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Рік тому

    አቤት ድምፅ ደስሊልለዝያውም በዚህ እድሜ