I don't even speak Amharic but this episode will go down as the most emotional for me. Thank God for reunion of daughter and her whole family. So much love, pain, happiness in this family
ወይኔ እልቅሼ ሞትኩኝ so amazing!!!!!! ከዚህ ሁሉ ቤተስብ ተፈጥራ ይሄን ሁሉ እመት ለብቻዋ ኖራ ፈጣሪ ካሳት u are so lucky ደጉ የሀገሬ ስው ክፍ እይንካቹ ስርግሽ ነው ዛሬ am miss my home land Ethiopia 💚💛❤️💚💛❤️love
This is Ethiopia 🇪🇹 the love that we grew up with no one asks “who are you which tribe you belong “ please God bring back our country our people to where we use to be…..🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕💕💕
የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው እስኪ👍👍👍👍
ዳቢሎስ ብቻ
@@asenakubelete51 ደምሬሻለሁ
ደሥ የሚል በጣም
በጣም
👍👍👍👍👍👍
ፊልም የመሰለ ታሪክ ነው ወላሂ ከዚ የዋህ ህዝብ በመፈጠሬ አልሃምዱሊላህ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ እንኳን ደስ አላቹ 🥰🥰🥰🥰
Ewnat nw begelunm ahunm zerachen bezu nw temesgen
❤❤❤
አይ ባህል አይ ፍቅር 😭 አይ ሀገር ሰው ይሄ ሁሉ ቤተሰብ እያለ ለብቻ መቅረት !!! እንኳን ደስ ያላችሁ 💕
Betem yehe hulu zere eyalate yene nate sekike bela alekeseche ay sew mehon
ደጉ ባልአገር
እኳንደስአለሽማማየ፣ያልሞተስውይገናኛ
እህህህህህህ በእውነት
በጣም😢😢😢
ኤርትራዊ ነኝ። በጣም ጥሩ ሰዎች ደግነታቸው እና ፍቅራቸው ሁሉንም ነገር ።አለም በእንደዚህ አይነት ሰዎች ብትሞላ በጣም ጥሩ ነበር።
ኤርትራዊት ነኝ ህዝቡን ወደድኩት እባካችሁ ጦርነት ይቁም እግዚአብሔር ሰላም ያውርደልኝ ሰላም ለህዝቢ ትግራይ እና ኣማራዎች እንት ኣታልቅስ🙏
tbark❤
❤
አይ የህ ደም የለመደ ሸይጧን ሁላ ጦርነት የማቆም እቅድ የላቸዉም አሏህ በቃይበለን ያረብ
አሚን በጣም እህቴ
😥😥😥😥ይሄ የዎህ ህዝብ እኮ ነው ሚደፋው😥😥
ወይኔ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እንባዬንም መቆጣጠር አልቻልኩም በቃ የዛሬዉ ልዩ ነዉ ebs ለዘላለም ይንገስ ለምትሰሩት መልካም ስራ ሁሉ ከልቤ አመሰግናለሁ
አልህምዱሊላህ
ደሰይላልኢቢኢሶቹትባርኮ
ወይ ደሥታ
Eneme😭😭😭😭
ኤርትራዊ ነይ 🇪🇷🇪🇹በጣም ደስ በሎኛል ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም ብዙ ጊዜ አይቻለሁ እንኳን ደስ ኣላኙሁ እግዚብአብሔር ሆይ ሀገራኘንን ይባርክ። ❤
ምስኪን Goney ❤❤❤
❤❤❤😍
Jegnoche ertira etyo neng gn betam new yemiwodew bihed ilalew ertirana tigrayin ina gojem mehed ifelgalew gn indet😢😢😢
በህይወቴ እንዴ ዛሬ አልቅሼም ተደስቸም አላቅ እግዚአብሔር አምላክ አይሳነዉም በነገራችን ላይ ጓደኛየ ናት ግን ይህን ታሪክ አላቅም ለምን አልነገረችኝም ብየም አልከፋ ግን ደስታሺ ደስታየ ነዉ
How is she doing now? We need updates on her life..thank you
አልሀምዱሊላህ ለአለማቴ ጌታ ምስጋና ይድረሰው የዛሬው ይለያል ደስታ ሀዘን ድብልቅልቅ ያለ ስሜት የዋህ ህዝብ አላህ ይጠብቃችሁ
አህልን
ሀስናዬ ደምሪኝ
👌🙏🙏🙏
@@zikratube1892 እነደማመር በቅንነት
@@TubeTube-vf4yb ደምሪኝ እመልሳለሁ
ፖለቲከኞቻችን በዚህ የዋህ ህዝብ ነው እንግዲህ ቁማር የሚጫወቱት። proud being a part of this society!!
😭😭😭😭😭
ትክክል
ወላሂ በትክክል ግንገደሉን እንኳን እኛን ከብቶቻችንንም ገደሏቸው
Yes it’s true 😭😭
የመዳም ቅመሞች የኔ የዋሆች የኔ አዛኞች
ሰዉ ሲደሰት የምትደሰቱ ሲያለቅስ የምታለቅሱ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ 🥰🥰🥰
Amen
አሚን
Amen yene marr
Amin
አሜን የኔፍቅር
አቤት ይችን ልጅ የሚያገባ የታደለ ነዉ ኸረ በስማም ርግት ቁጥብ መልካም አመስጋኝ ኸረ ስንቱ
I know right.. she has a pure heart, a golden mind..
ኢትዮጵያን በአይነ ስጋ አየናት።ይሄ ነው የዋሁ የኔ ህዝብ 😭😭😭😭😭እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤ይሄን ህዝብ በሰላም ጠግቦ በደስታ ይኑር😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን ኡፋ 😭😭😭😭😭😭
አሜን ❤❤
አሜን፫
😭😭😭😭😭 Awnti nw
አሜን😢😢
ይቺ ናት ኢትዮጵያ ሀገሬ ደጉ ባላገሩ አቤት ከሷ የባሰ እኔ ተደሰትኩኝ ሰው ከነቁሰሉ ከነበሸታው ሳይድን ለምን ይሞታል ብሎ ቁጭ ላደረጋቸው እናትና አባት ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪው አምላክ ይክበር ይመሰገን ኢቢኤሶች ቃላት የለኝም ተባረኩ
አማራ ክልል ስለሆነ እኮ ነው ሌላ ቦታ ይሔ ፍቅር አይታይም
ወይኔ አልቅሼ ልሞት ነው ያገሬ ሰው ፍቅር ናችሁ እስኪ እንደ እኔ የሰው ደስታ ሚያስለቅሰው በላይክ አሳዩኝ በስመ አብ ሰው እንባው በአንገቱ ይወርዳል ኡፍፍፍፍፍ በእውነት እንኳን ደስ አላችሁ ኢቤሶች እግዚአብሔር ይላይኛውን በር ይክፈትላችሁ በተለይ ዮኒን ስዎደው ትህትናህ
የ
@@sintayehumelese3905 አቤት
@@helenyismaw3979 ተተ
ውይአማራ የፍቅር የቤተሠብ ሀገር የአብሮነት ውይይይ ሠላምሽ ብዝት ይበልልልኝ
አቤት የማህበረሰቡ የፍቅር ጥግ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪዬ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 🥰🥰🥰
የአማራ ህዝብ እኮ ነዉ።
አሜን 🙏🙏🙏
አቤት የሰራዊት ጌታ ለእነዚህ ንፁህ ልብ ላላቸው ቤተሰቦች የደረስክ ክብርና ምስጋና ይገባሀል ።ለሌሎችም ድረስ። አባት ሆይ ለአንተ የሚሳነው የለምና ለሁሉም ድረስ
አሜን
Amen Amen Amen
እባክሽ ደምሪኝ እደምርሻለሁ
@@naniyoutube-iq9tu እንደማመር
@@hayatmeka3271 ደመርኩሽ ማማ በቅንነት ደምሪኝ
አቤት ወላጅ የእናትና የአባት ልብ በተለይ የኢትዮጵያ ገጠሩ ያሉ ወላጆች እና ኢትዮጲያዊ ጎረቤቶች ንፁ ፍቅር በአንዱ ደስታ ሌላው መደሰቱ ብቻ ይገርማል።
ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ።
በጣም
@@getahundesu2842 በጣም
አማራ ክልል ገጠሩ በሙሉ እንደዚህ ነዉ ሠዉ ለራሡ ሆድ ሊበላ ጠገብሁ ካለ ሥሞትልህ አፈር ሥሆን በሞቴ ይችን ጉርሥ ሢሉ የሚዉሉ እኮ ናቸዉ ከተማ ይሄን ሠምቸ አላዉቅም እኔ ተጠገበ ጠገበ ካልጠገበ እራሡ ይብላ ጉዳዩ መሥሪያዉ ይነሣል
ሱበሃን አላህ ስንተየ ደጋግሜ ባየውየማልጠግበው የዋሁች😍😍😍😍
ፊልም የሚመስል እውነተኛ ታሪክ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያንየሚያሳይ ታሪክ በእውነት ይህቺ ናት እውነተኛይቱ ኢትዮጵያ።
🇪🇷👈🏼am but Ethiopians very lovely and beautiful, humble people !!
I am very glad to see like this family
God blessing forever 🇪🇹👈🏼
የኒ እኔ ቃላት የለኘም ተአምር እየሠራቹ ነው ጌታ ይክፈላቹ
በትክክል
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ቢኖር ይህ ፕሮግራም እና አድስ ምዕራፍ ማነው የሰው ደስታ እንደኔ ደስ የሚለው😍😍 እንኴን ደስ አላችሁ
እዳው ኢቢኤሶች እዲሜ ጤና ይስጣቸው። በጣም ቃላት ያጥራል ብቻ እዲሜ ጤና ይስጣቸው
ዮኒ ሁሌም ቅዳሜ እንዳለቀስኩ ነው የዛሬው ደሞ አንሰቀሰቀኝ ተባረኩ
Ufffff betam yasleksaĺ emebeten 😭😭😭
@@mesereteshetu7698 እህቴ ደምሪይ
@@gecha9316 ውዴ ደምሪኝ
ዮኒ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ነች የእውነት በምን እንደምገልፅሕ ቃላት የለኝም እግዛብሔር ዘርሕን ይባርከው
አቤት አቤት የዋህ ወገኖቼ 🥰ኢትዮጵያውያን ይህ ባህላችን ነው የሚያምርብን ::
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን 🙏🙏
ለካ የድሮ ኢትዮጵያ አለች የንዱ ደስታ ለሌሎችም ደስታ ነዉ አልሃምዱሊላህ እንከን ደስ አለቹህ ሀገርችን ሰላም የርግልን
ዬኔ ማር በትክክል ኮሜንትሽ ደስ ብሎኝ ነው ማሬ አንዳንዱ በዘር ያሞግሳል ሁላችንን ደማችን አንድ ነው ውድድር❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
Amen Amen Amen
Only Amhara region and Amhara peoples .
ያአላህ አላህ ምን ይሳነዋል አላህ በሁለቱም አገር ያስደስታችሁ
አሚን አሚን
የስደት እህቶች የእርፍት እንጀራ አላህ ይስጠን ያረብ 🥰
አሚን
አሜን አሜን አሜን
Amen
አሚን
አሚን ያረብ
በጣም እሚገርም ፍቅር የሆነ ማህበረሰብ እነኝህን በደንብ ተቀርፀው ለመላው ኢትዮጵያውያን መማሪያ ይሆናሉ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ፍቅር አላየሁም ለአማራ አክብሮት አለኝ ልዩ ነው ፍቅራቹ
ትክክል 💯💯💯
Enameseginalen
ትክክክክል
صح🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲
እደኔ በደስታ ያለቀሰ ማነዉ የፍቅር ሀገር❤❤❤❤😢
እንደ ኣማራ እና ትግሬ ህዝብ ደግ እና
ሩሩ ኣዛኝ ጨዋ ህዝብ እኮ የለም ኣውቀው ኣባሉን እንጂ ፈጣሪየ እባክህ ለዚ ምንም የማያውቅ ንፁ ህዝብ ስትል ሰላሙን ኣምጣልን ኣሜን 😭😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰
😢😢
አሚን ያረብ
😢😢amen
የአማራ ህዝብ እኮ የዋህ እኮ ነዉ ሢበዛ ግን ለምን የሄደ የመጣዉ መንግሥት እንደሚጨፈጭፋቸዉ ጥያቄ ይጥልብኛል እጅግ ሢበዛ የዋህ ናቸዉ እኮ
እኔ ትግሬ ነኝ ግን የዚህ የገጠሩ ማህበረሰብ ደግነት ግን 💝💜❤ጌታ ሆይ እባክህን ኣንድ ኣድርገን
ዉይ ኢቢኤሶች ስርአታችሁ ብቻ በቂ ነው ማለትም ሰዉ የሚሰማዉን የሚያዳምጠዉን ሰዉ ማግኘቱ ብቻ በቂ ነው ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤
ይሄን ለምታነቡ ሁሉ ደስታ የተሞላበት ሕይወት ይስጣችሁ። በፈጣሪ ምስል የተሰራህ ድንቅ ሰዉ መሆንህን አትርሳ -አትርሺ። 💚💛❤️
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን
@@mulunehmashesha1978 እነደማመር በቅንነት
@@sarahawler1292 እነደማመር በቅንነት እህቴ
የኔ ህዝብ💚💛❤️😭ደስ የሚል የደስታ ለቅሶ ሰጥታችሁናል!! 😘😘😘😘እንኳን ደስ አላችሁ!!! እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ይባርክ!!!
በፈጣሪ እንደዚህ አልቅሼ አላቅም
@@tinbebendalew8936 ውዴ ደምሪኝ
አሜን አሜን ኢትዮጵያችን የዚህ ሁሉ ፀጋ ፍቅር ባለቤት ሰላሟን ያብዛልን
ወላሂ በየው ባየው አልጠግበው አልኩ እኔህ ናቸው የምገደሉት የአላህ የኔ የዋህ ህዝብ ወለጋላይ
@@hamdanuae3675 weyene ehite enem endesu eyasebku Amharoch say aleqsalehu enezihin yewah deha yalalefelachew hizb new yemiyardut. Awire nachew Fetari yifaredachew 💔💔💔
ደስ የሚል ቋንቋ እውነት ለድራማ ብቻ የምጠቀሙበት ቋንቋ ይመስለኝ ነበር እንደዚህ አይነት ፕሮግራም እምባን😭😭😭 መቆጣጠር ያቃተኝ አይቼም አላቅም አድስ ቤተሰብ ስገናኙ ባየው እንባ እንባ 😭😭😭ይለኛል ብቻ የሆነ ነገር ያስታውሰኛል🙏🙏🙏 አቦ ይመቻቹህ 👌👌👌❤❤❤❤
ኤረትራዊ ነኘ ።ፕሮግራማችሁ ሁሌ እከታተላለሁ እንደዛሬ ግን ኣላየሁም።እግዝአብሔር እንደዚህ ደጋጓች መንደር ለካ እስካሁን በምድራችን አለ።በጣም ነው ያለቀስኩት ደስታው ኣልቻልኩትም።የእርስ በርስ ፍቅራቸው በጣም በጣም የሚገርም ነው ።ቸሩ መድሃኔዓለም ከክፋ የሰውራችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ጸጋና በረከቱ ያብዛላቹ ።እህቴም እንኳን ደስ ኣለሽ ።
በጣም
አሜን ወንገኖቻችን እንወዳችኋለን❤❤❤
አለ መኖርማ ታድያ ይሄን የዋህነታቸዉን ተጠቅመዉ የፖለቲካ ማዘሪያ መቀልበሻ እያደርጉን ም ዛሬም አለን ይሄን የዋህነትን ይዘን የዋህ ነትም ይዘዉ ይቀጥላሉ
በሥላሴ ስም ማነው በእምባ የጨረሰው 😭❤️ ከነሱ መገናኘት ከሁሉም በላይ ደግሞ የገረመኝ የጎረቤቱ ፍቅር !! ቸሩ አምላክ ሆይ የሀገራችንን ሰላም ፍቅር አብዛልን ጌታ ሆይ እንዴት እሚያስቀና አካባቢ ነው ❤️😭😭 ኧረ የዛሬው ልዩ ነው ድንቅ ነው !
ኢትዮጵያን በአይን አየናት😍 አቤት ፍቅር ❤ ቃል ያጥራል
እነደማመር በቅንነት እህቴ
👍👍🥰🥰🇪🇷
እንዴት ደስ እንደሚሉ የዋህ ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ
እንደዛሬ አልቅሸ አላዉቅም በደስታ ለካ ፍቅር ያለ ገጠር ነዉ አቤት የሰዉ ፍቅር አምላኬ ሆይ ደጉን የሀገሬ አርሶ አደር ጠብቅልኝ ፍቅርን አየንበት በጣም ደስ ይላልኢቢኤሶች ክበሩልኝ
Enam. Alkskun
እኔም
በተለይ ደግሞ ከዚህ ደግ ከሆነ ቤተሰብ መወለድ ከደስታ በላይ ደስታ የሰዉ ፍቅር ጎረቤቱ ሁሉም ሰዉ የተለየ ደስታ በደስታ መሀል እለቅሶ ብቻ ደስ ይላል
ወላሂ እኔም
አቤት ደጉ ባላገሩ
እዴት ደስ ይላል 🥰🥰🥰🥰
ወላሂ ከአራት ጊዜ በላይ እየተመላለስኩ ያየሁት ፊድወ ተኝቸ እንኳን የእናቷ አኳኳን እፊቴ መቶ የሚገረጥብኝ ያረብ ሁሉንም እናት ክፍ አታሳያቸው
አሜን እኔም አስር ጊዜ አየሁት እያለቀስኩ
Me too, this is my country people 💞☘️🌻🌷
እኔም
ባላለቀ እያልኩ ነው ያለቀው ምን አይነት ንጹህ ህዝብ ነው ምን አይነት ኢትዮጵያዊነት ነው አለቀስኩኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ክፍል ሁለት በኖረው አልኩኝ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት እንኳን ደስ አላችሁ🙏😍
እኔም ቀጣይ ያለውን ፕርግራም በቀረፁት እያልኩ ነበር
ፊልም ነው የመሰለኝ እባካችሁ ቀጣይ
እህህህህህ አይቼ አይቼ የማልጠግበው የኔ ደግ ህዝብ የሰው ደስታ የሚያስደስተዋ ደጉ ህዝቤ አማራዬ ከናተ መፈጠሬን እኮራበታለሁ ለነዚህ የደረስህ አምላክ የለተጨነቁትም ደረስላቸው አምላካችን❤😢😢❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት እንዳስለቀሰኝ😭😭😭😭የምር ቃላት አጠረኝ።ይሄንን የዋህ ሚስኪን ህዝብ በፖለቲካ ምክንያት ስገድሉት አዘንኩ በእኔ ትውልድ ።።ኢቢኤሶች በእውነት ቃላት የለኘም እናንተን የማመሰግንበት።የEBS መላው ሰራተኞች ዘመናችሁ ይባረክ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
በፈጠራችሁ ይህን ይህን የምታዩ ሁሉ እህትሽ ተገኝታ ደስ ይበልሽ በሉኝ 💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭እንካን ደስ አለሽ ❤️❤️❤️❤️
ማማየ አላህ ያስገኝልሽ
እግዚአብሔር ይሮዳሽ አይዞሽ ታገኚታለሽ እኅቴ
በስምም አስለቀሱኝ 😭😭😭😍😍😍😍 መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የጠፋው ልጅ ሲመለስ አባቱ ደግሶ ነበር የተቀበለው ያን ታሪክ አስታወሰኝ😍
ቲሽ እንኳንም የአማራ ልጅ ሆኩኝ እፍፍፍፍፍፍፍ የነሡ ዴሥታ እኔን ሠወረኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዛሬ በደስታ አልቅሸ አላቀም በሂወት ያለሰው በቆይም መገናኘቱ አይቀረም ኡፍፍፍፍፍ እኔ አልቻልኩም እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶች ቃል ያጥረኛል ተባረኩ
Betam new desymelew
አድናና ወላጆች፣ እህቶች ወንድሞች፣ ዘመድ አዝማዶች እንኳን ደስ አላችሁ። ለሁሉም ጊዜ አለው።
ኢቢኤሶችን ለመግለፅ ቃላት የለኝም እናተን የወለደች እናት ምሀፀኗ ይለምልም በጣም ነው ደስ ያለኝ💖💗💗💘👍👍
ንፁህ ልብ የገጠር ሰው እና የመዳም ቅመሞች ማን እንደ እናንተ ሚዲያ ላይ እናንተን በማይ ግዜ ደስስስ ይለኛል
Degagime bayew aletegib aliku
ማልቀሴን ማቆም አልቻልኩም ውይ የገጠር ሕይወት ሁሉ ነገር እንዴት ደስ ይላል።ሁሉ የእውነት ኢትዮጵያዊነት የሚታይበት
💚💛❤አማራዬ የኔ ደግ ህዝብ ወደየት ይገኛል የእነዚህ ያለ ደግ ልብ ያለው እንኳን ደስ አላችሁ አቦ🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Oromo negn gn ahamra wuste nacho 😍😍🥰🥰🥰🥰😭😭
በጣም እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ 😭
❤
የዮኒ ትህትና ፍቅሩ ሰወዳድነቱ ይገርመኛል ዮኒየ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይሰጥህ ሁላችሁም ተባረኩ
በጣም የተለዬ ሰዉ ነዉ ❤
ዮኒ ሓላልልልልልል ኣንተ ብሩኽ ነው ኣነ በጣም ምወዳት ኣንተ ንጹህ ልብ ኣለ ኣነ ኤርትራዊ ውንድመ በጣም ይካታተልክ ኣንቱ ብህክስ ምስ የነ ይመሳሳል የነ መዓር ወለላ i Love u Yoni
From Eritrean
እኔ ፍቅርን ተስፋን አምነትን ትግስትን ደግነትን ሰዉነትን በተግባር ያየሁበት የአማራ ህዝብ እኛ ኢትዮጵያዊ እድህ ነው እሚምርብን🙏
pp
የደስታ ብዛት አስለቀሰኝ
በጣም በጣም አማራ ይለያል ትንሽ አቅርቦ ብዙ የሚሆንለት አይነ ሙሉ ሰው ወዳድ እንደ ጎጃም ገበሬ አላየሁም
ኢትዮጵያን አየናት።ይሄ ነው የዋሁ የኔ ህዝብ 😭😭😭😭😭እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤ይሄን ህዝብ በሰላም ጠግቦ በደስታ ይኑር😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏
ተባረኩ ኢቢሶች ከዚህ በላይ መልካም ስራ የምትሰሩበት እድሜ ከጤና ይስጣችሁ።
ፊልም የሚመስል ግን እውነት የሆነ ያልተበረዘ ባህል ማስመሰል የሌለበት ነፁ የእውነት የሆነ ፍቅር ይህንን ባህል ፍቅር የራስን ማንነት ጠብቆ የመኖር በዚ ዘመን እንድናይ ስላረጋቹን ebs ክብር ይገባችሃል
አቤት ይህ የዋህ ህዝብ ፈጣሪዬ ለነሱ ብለህ እንካን አገራችን ሰለም አርግልን እባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እሰይይይይ እልልልልልልል ሁላችሁም እንካን ደስ አላቹ ኢቢኤሶች ተባረኩልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
ኢንቢኤሶችአላህእደውእድሜያቹንያርዝመው
እያለቀስኪእቤበእባሁኜነውቅዳሞንበናፍቆትኑውእምጠብቃችሁሃቢበቲ አ ባቴስየትነውያለውስትልወላሂእኔምእባበእባነውየሆንኩትአልሃምዱሊላህ እንኬንደስአላቹ
ሞትን የሸወዱ 2 ጀርመናዊያን * የአለምን ታሪክ ቀየረ *
ua-cam.com/video/mIZQmD327aE/v-deo.html
ua-cam.com/video/mIZQmD327aE/v-deo.html
አስለቀሰኝ ይሄ ቤተሰብ የዋህ ቤተሰብ ድንቅ ጊዜ ሀገር ህብረተሰብ ውብ ቤተሰብ ፣ድንቅ ባህል ወግ 🎉❤🎉እንኳን ደስ አላችሁ
እግዚአብሔር የጠፋ ነገራችች እንደዚህ ያስገኝልን አሜን በሉ
አሜንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🙏
Amen
አሜን አሜን አሜን
I don't even speak Amharic but this episode will go down as the most emotional for me. Thank God for reunion of daughter and her whole family. So much love, pain, happiness in this family
ይህንን ቪዲዮ ሙሉውን ሳይቆራረጥ ዩቱብ ላይ ብትለቀት በጣም ደስ ይላል ባህልን ፍቅርን አንድነትን ያስተምራል እባካችሁ ሙሉውን ቪዲዮ አሳዩን የዛሬው ከሁሌውም 1ኛ ነው
እነደማመር
ውይኔ በቦታው በሆንሁ ብዬ ተመኘሁ ኢቢኢሶች የምር ቃላት የለንም እግዚአብሔር ያክብራችሁ
ያልሞተ ሰው ይገናኛል 😥😥😥😍😍😍 እውነት ከዝህ በላይ ምን ደስታ አለ 😍😍
እህቴ ደምሪይ
@@TubeTube-vf4yb እሽ ማማዩ 😍😍
በጣም
ወይ ጎጃጃም የፊልም ቀረፃ የሚመስል ይሄ መልካም ህዝብ ጋር እኮነው ተወልጀ ያደኩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት የገጠር ሰው ከፍቅር በላይ ፍቅር እኮ ነው።እንኳን ደስ አለሽ!!!!!!!!!
ወይኔ እልቅሼ ሞትኩኝ so amazing!!!!!! ከዚህ ሁሉ ቤተስብ ተፈጥራ ይሄን ሁሉ እመት ለብቻዋ ኖራ ፈጣሪ ካሳት u are so lucky ደጉ የሀገሬ ስው ክፍ እይንካቹ ስርግሽ ነው ዛሬ am miss my home land Ethiopia 💚💛❤️💚💛❤️love
በስመአብ ወወልድ EBS አዘጋጆችን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም ውይ ዮኒዬ 😥የዛሬው ይለያል የዋህ የእግዚአብሔር ሰው የገጠር ሰው ኡፍፍፍ😥የእኔ ምስኪኖች እንኩዋን ደስ አላችው😍😍
አምላኬ ይሄ ፊልም ነው ወይስ እውነተኛ ታሪክ! እናንተ የተረገማችሁ ፓለቲከኞች ይሄን የዋህ ህዝብ ነው ገለን ካልጨረስን የምትሉት 😥😥😥😥😥ኢቤሶች. እናንተ ምን ቃል ይገልጻችኋል ብቻ እግዚአብሔር አምላክ የማታ እንጀራ ያውጣላችሀ ብቻ ዘራችሁ ይባረክ ሌላ ቃል የለም🙏
እንዲህ አይነት የዋህና ደግ ህዝብ ካላት ኢትዮጵያ በመፈጠሬ እግዚአብሔርን ከልብ አመሰግነዋለሁ። እንኳንም ከቁጥር ሳትጎሉ በህይወት አገናኛችሁ። ይህ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ነው።
ወይ ፍቅር ወይ ንፅህና ደጉ የእማራ ህዝብ ኢትዮዽያነቱን የማይዘነጋበየቦታው የሚታረደው😭
ለዚህ ፕሮግራም ትልቅ ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንባዬ ማስቆም አልቻልኩም🙏🏽🙏🏽
በጣም አልቅሼ ልሞት ነው😥😥😥😥😥😥
@@መዲናብንትየሡፍ እነደማመር በቅንነት
@@መዲናብንትየሡፍ እኔስ ብትይ😭😭😭😭💔💔💔💔
😭😭😭 ምንም ገንዘብ ሳይኖረን በዚ የዋህ ማህበረሰብ ውስጥ መኖርየዱኒያ ላይ ጀነት ነውኮ ወላሂ 💔ebsሶች ስወዳቹ አላህ ይውደዳቹ
መልካም ሰዎች የሀገር ማገሮች
ለህዝባቹ ደራሽ
እንባ ጠራጊዎች የደስታችን ምንጮች
ልዩ ናቹ ኢቢኤሶች።
እኔ ኢትዮጵያን የማያት በናንተ ውስጥ ነው።
እኔ በለቅሶ ማየት ሁላ አልቻልኩም ወላሂ ተሰደን የቤተሰብ ናፍቆት ያንገላታን ሁላ ፈጣሪ ከቤተሰቦቻችን ከቁጥር ሳያጎል ያገናኘን
አቤት እንዴት ደስ እንደሚል ይሄ የዋ ህዝብ መኖር ከናንተ ጋር ነዉ ❤
😭ወላሂ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ለኢቤኤሶች ❤❤❤❤ እንኳን በደስታ ተገናኛችሁ ወይኔ ወገኔ ደስ ሲሉ እንኳን ተገናኛችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭
ይህን የዋህ ህዝብ የሚገደለውእና የሚፈናቀለዉ
እንባዬን ማስቆም አልቻልኩም😭 ። የገጠር ሰውኮ❤❤ እነዚህን የመሰሉ ዘመዶች እያላት ከሰው እንዳልተፈጠረች
ዘመድ ወገን እንደሌላት ብቻዋን ስትንከራተት ኖረች። ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏
እደትብሎ።አብሱይወልደ።ያቅዋል
እደሰርገአቀባበል
ዮኒ እና ሉላ ምርጥ ሰዎች እግዚአብሄር ይባርካችሁ፡ ወንድምዋ አባባሉ ያስቃል
This is Ethiopia 🇪🇹 the love that we grew up with no one asks “who are you which tribe you belong “ please God bring back our country our people to where we use to be…..🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕💕💕
አሜን
Absolutely true 🙏🙏🙏
Absolutely true 🙏🙏🙏
አሜን
@@solomeasfaw5351 ውዴ ደምሪኝ
ማንነትን መነሻን ማወቅ እና ማግኘት ቀላል አይደለም እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ኢቢኤሶች ቃል የለኝም ተባረኩ🙏🏽
ይህችን ኢትዮጵያ ነው እምንፈልጋት የዋሁ ወገኔ ክፋ አይንካህ🙏🙏🙏❤
ኢቢኤስ አንደኛ ናችሁ ኦህ😥😥😥😥
ኮምቸ አላዉቅም ዛሬ እኔ እንባ ሳይሆን ደምምነዉ ያለቀስኩት ቃላት አጠረኝ ዩኒ ሉላዬ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና
በሂወቴ እንደዚህ ያለ የተደበላለቀ ስሜት ተሰምቶኝ አያውቅም ኢቢኤስዎች ፈጣሪ ይባርካችሁ
Baxami maryamin
እንደ ዛሬ ተደስቼ አላውቅም እነዚህ የዋህ የገጠር ቤተሰቦች ሲደሰቱ ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም ebs ሰራተኞች በሙሉ የመልካምነታችሁን ዋጋ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ በእውነት ትልቅ ስራ ነው የምትሰሩት ሉልዬና ዮኒ ተባረኩ
This was my favorite episode too.. can you translate for me.. how old she was when she was abandoned?
ብዙን አይቻለሁ እንደዚህ ያስለቀሰኝና ያስደሰትኝ ይህ ፕሮግራም
ህዝቡ እንዴት ደስይላሉ ኢቢሲዎች አንደኛ ናችሁ❤❤❤❤❤
ህይወት አንዳንዴ እውነተኛ ፊልም ናት ። ከእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ጀርባ ብዙ ተነግሮ የማያልቅ ታሪክ አለ። ደስ ይላል ሰው የልቡ ሀሳብ ሲሰምር ማየት ከምንም በላይ ያስደስታል።
I am so happy for u guys. Congratulations.Sending love from Canadian 🇨🇦 Eritrean 🇪🇷
God bless you
Endet des yelale est yetmarkubt hager
Thanks 🇪🇷 ❤ 🇪🇹
ዉይይይይ ዮኒ እና ሉላዬ ትልቅ እርካታ ነዉ እድም ከጤና ጋር ። እግር ምገዳችሁ ሐገሬን ሰላም በሉልኝ🙏❤️!!
በስላሴ ስም እንዴት እንዳለቀስኩ የደስታ እንባ ❤ እሰይ እሰይ እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን የአካባቢው ሰው እንዴት ደስ ይላል ትብብራቸው መታደል ነው በሰው ደስታ መደሰት የሰውነት ልክ ነው ❤❤❤
ማሬ አማራኮየዋህነው አትኩኝነው አሚለው አባቶችን ስናድግ ዝቅበለን ሰው እድናከበርነው አሚረጉት ❤️
@@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ ታድላችሁ ደስ የምትሉ ህዝቦች ናቸው የሰውነት ልክ ያላችሁ❤❤❤ በኛም አካባቢ ሰው መልካምና የዋህ ነው ነገር ግን ማን እንደ አማራ ታደላችሁ እንደምንም ብዬ ከናንተ ዘር መቀላቀል እፈልጋለሁ ❤❤❤
@@አድራሻዬከመስቀሉስርነው የኔማሬ ኢትዮጵያዊ ይሁሉም የዋህነው ማሬ በልስልጣኖችናቸው በቦለቲካ እሚባሉት አመት ኛም ስናደግ የደቡብ ህዝብፍቅር እደሆነው እምናውቀው❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@@አድራሻዬከመስቀሉስርነው ነይማሬ የደቡቧልእልት
ስራበወዝቶብኝ ወሬው ስሮጥ በስረአት አልፃፈኩልሽይቅርታ ወደ ደቡቦች ፍቅርናችሁ ኢትዮጵያ ሠላም ያድርግልን እኛም ከናተ እናተምከኛ እመጣችሁ እንዝናናል ውድእህቴ
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እምባ ሲታበስ ማዬት የብዙ ጊዜ ችግር ሲፈታ ማዬት ደስ ይላል ከዚህ ቅን እና ለፈጣሪ ቅርብ ከሆነ ማህበረሰብ በመወለዴ ደስ አለኝ ለዚህ ትልቅ አላማ ልባችሁን ቀና የሆናችሁ ኢቢዬሶች እግዚአብሔር ያክብራችሁ
የዛሬ ደግሞ በጣም ደሰ ይላል 😭😭ተጀምርሮ እሰኪያል አያለቀሰ እንደኔ አለበሰመሃም ተባረኩ ኢቤሶች
በጣም፣እኔ፣አልቅሽ፣ሞክክ፣የህዝብ፣የህ፣የዋህ፣ህዝብ፣ያርብ፣ስላም፣ስጥልን፣
♥️💚💙💙🥰🥰🥰💙🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
@@sophiaassan7133 እኒሳ።እደገናመወልደ።
ከዚህ የዋህ ህዝብ በመፈጠሬ እግዚአብሄርን አመሰግነዉ አለሁ 🇧🇯🇧🇯🇧🇯😭😭😭😭😭😭😭
ባዲራው የማን ነው 😃 አረጓዴ ቢጫ ቀይ ከሆነ የኛ ነው አ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱
🇪🇹 ይች ነች ባንድራችን
@@mekilet165 666 የሰይጣኖች ባድራ
ቀጣይ ክፍል ቢኖረው ብየ የተመኘሁበት ዝግጅት ነበር ትክክለኛዋ ሁሌም የምትናፍቀኝን ኢትዮጵያን ያየሁበት እጅግ ደስ ያለኝ ፕሮግራም ነበር አድናም ቤተሰብዋንም ሁሉንም የአካባቢው ሰዎች እንካን ደስ አላችሁ 🙏
I want to know if they are safe now..I love this family
ይሄ ነው የኛ የኢትዮጵያውያን መገለጫ ስለ እውነት በዚህ ማህበረሰብ ውስጥ መኖር መታደልና መመረጥ ነው የገጠር ሰው እንዴት ደስ ይላል በማርያም ፍቅር ብቻ ነው የሚያውቁት ውድ የሀገሬ ልጆች ይሄንን የመሰለ ኢትዮጵያ ፍቅር የትም አታገኙም ፍቅር ይስጠን ለሁላችንም
እሰይ እልልልልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ሳምንት እለት በጉጉት ስጠብቅ ቅስሜ ተሰብሮ ነበር እውነት በቃ አልተገኙም ብዬ የኔ እናት ቀሪ ዘመንሽን ከነቤተሰቦችሽ በደስታ ኑሪ🙏
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ያልሞተ ይገናኛል እድሜና ጤና ይስጥልሽ እህታችን ❤❤😭😭😭ደጉ ባላገር አቤት የገጠር ሰው ደስ ሲሉ
የኔ ሚስኪን ህዝብ ሁሌም ደስታችሁን ያሳየን 😥😥 እንኳን ደስ አላቹ
ድሬዎች በሙሉ እኮን ደሰአለሸ ብለዋል
በእንባ ጨረስኩት 😭😭😭 ዮኒዬ ኡፍ እንዴት እንደምወድህ ለሰው ያለህ ክብር እግዚአብሔር ያክብርህ
ወይኔ ደስታ እንደዚ ያስለቅሳል በማርያም አልቅሼ ልሞት ነው በደስታ ፈጣረ ይጠብቃቹ ኢቢ ኤሶች💓💓💓💓💓💓
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ የዛሬው ይለያል አቤት ፍቅር የአካባቢ ሰው ፍቅር አቀባበል ብቻ ፈጣሪ የሚሳነው የለም እንካን ደስ አለሽ እህቴ
ለኢቢስ ፕሮግራም ቃል የለኝም በእውነት የኔ ውዶች የምትሰሩት ስራ ነብስን የሚያስደስት ነው ከፈጣሪ ጋር የሚያገናኝ ትልቅ የበረከት ስራ ነው በእውነት እኔ እጃ በጣም ነው ምወዳቹህ ሽህ አመት ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤