ፓስተሮች ለ2 አመት ጥያቄየን መመለስ አልቻሉም | mezmur yared | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лип 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
    ፓስተሮች ለ2 አመት ጥያቄየን መመለስ አልቻሉም | mezmur yared | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ፓስተሮች ለ2 አመት ጥያቄየን መመለስ አልቻሉም | mezmur yared | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ፓስተሮች ለ2 አመት ጥያቄየን መመለስ አልቻሉም | mezmur yared | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

КОМЕНТАРІ • 63

  • @kedestblaye1146
    @kedestblaye1146 8 днів тому +33

    እኔም ወደ ኦርቶዶክሰ ጌታ ከርዳኝ እሱ ከፈቀደለኝ እመጣለው የኦርቶዶክሰ ልጆች ቤት በጣም እከታተላለው ብዙ መልሰ አግቻለው በፊት ጥያቄ የነበርኝ ነገር መልሱን አግቻለው ለሁሉም ነገር የጌታ ፈቃድ ይሁን

    • @loveothers6956
      @loveothers6956 8 днів тому +6

      ወንድሜ አፍጥነው🎉🎉❤❤

    • @YeabsraYabu-k2j
      @YeabsraYabu-k2j 7 днів тому +2

      Ellllllllllll des yilal tetemkeh kegna ende andu lemehon yabkah ❤

    • @eyobsamuel1380
      @eyobsamuel1380 7 днів тому +3

      ጌታ መንፈስ ቅዱስ እንዳነሳሳሽ እርሱ በእውነት ወደ ድኅነት መንገድ ይመልስሽ ፤ ተዋህዶ የመዳን መንገድ ናት።

    • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
      @HaregeweyinFikadu-yy5sx 6 днів тому +1

      እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉ በጎቹን እንዲህ ሲመልስ ቤቱ በደስታ ይሞላል

    • @GetachewWolde-xk5sd
      @GetachewWolde-xk5sd 6 днів тому +1

      ለመቀበል ጥያቄሽን ለመመለስ ዝግጁ ነን አምላክ ይርዳሽ

  • @Hayat-hj1gk
    @Hayat-hj1gk 8 днів тому +10

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ✝️♥️🙏 በቤቱ ያፅናልን ጌታ ኢየሱስ ካንችጋ ይሁን እህቴ🤲☦♥️♥️♥️

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 7 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ቤተሰቦችሽንም የድንግል ልጅ እዉነት የሆነዉ መድሃኒት ይጎብኛቸዉ እኛንም ያጽናን ❤❤❤

  • @YektieWubalem-y8d
    @YektieWubalem-y8d 8 днів тому +10

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የድሜ ዘመናችሁን ይባርክ ፍፃሜሽን ያሳምረዉ እህቴ😢 ዋናዉ እሱ ነዉና🙏 በቅንነት ደምሩኝ እህት ወንድሞቼ

  • @Ledetamariyamtube
    @Ledetamariyamtube 8 днів тому +6

    እንዃን ደስ አለሸ እህቴ ወደ እውተኛዋ ሐይማኖት እግዚሐብሔር ይቀላቅልሽ ።

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 7 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @user-lk9qd3yp5c
    @user-lk9qd3yp5c 8 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alemdebebe8361
    @alemdebebe8361 8 днів тому +4

    ቃለ እይወት ያሰማልን

  • @user-jx4mb7us4o
    @user-jx4mb7us4o 7 днів тому +1

    እግዚአብሔር ያፅናሽ እህታችን

  • @BancheBanche-h5y
    @BancheBanche-h5y 6 днів тому

    Egziabher yirdash❤

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x 8 днів тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i 7 днів тому +1

    እኔም ጁሜራ ነኝ

  • @nibret-tw4dx
    @nibret-tw4dx 7 днів тому +1

    desssssssssitilu

  • @alemdebebe8361
    @alemdebebe8361 8 днів тому +1

    ፍላጎትሽ ነው ወሳኚ ሻርጃ ብዙ ልጆች አሉ

  • @armesa-mf2mb
    @armesa-mf2mb 8 днів тому +3

    Egziyabher ymesgen

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 7 днів тому

    የድምጽ ነገር እንዴት ነዉ ጥራት የለዉም ጩኸት ይበዛል እየተቆራረጠ ነዉ የሚደርሰዉ

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso 8 днів тому

    Ihunataya manigadi inditimaci yeradayi egzaber simu yibaraki

  • @tkTk-nc6dy
    @tkTk-nc6dy 8 днів тому +4

    ጴንጤዎች አበዱ😂😂😂😂

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 7 днів тому +4

      አይ እንደሱ አትበሉ እኛ ነፍሳት እንዲድኑ እንጂ ማንንም ለማናደድ መሆን የለበትም ሌሎችንም እግዚአብሔር ወደ ቀናችው ተዋህዶ ልቦናቸውን ይመልስልን።

  • @asnakehberihun4437
    @asnakehberihun4437 8 днів тому

    እባክህ ትክክለኛውን ቁጥር ንገረን

  • @user-lc5ow7bn9l
    @user-lc5ow7bn9l 8 днів тому +1

    edat aderachw

  • @asnakehberihun4437
    @asnakehberihun4437 8 днів тому

    መምህር ይተሳሳትክ ይመስልኛል ዘሎዋዊያን መራፍ አንድ አይደልም?

  • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
    @HaregeweyinFikadu-yy5sx 6 днів тому

    ኦርቶዶክስ ሳትሆንብውስጧ የተደበቁ መርዞች ናቸው ጠንቋዮች ደብተራዎች ለይተሽ እወቂ እሺ አንቺ ምን እያመለክሽ እንደሆነ ምርምረሽ ድረሽበት እሺ

    • @tihuneassefa4638
      @tihuneassefa4638 5 днів тому

      የግብረሰዶም አራማጂ በቃ ተቅበዘበዛችሁ አገር አጥፊ ቆሻሻወች

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 8 днів тому

    Pls ሰውን ወደ ሐይማኖት ሳይሆን ሕይወት ወደ ሆነው ወደ ጌታ ኢየሱስ መልሱ፡፡

    • @-Godisreal
      @-Godisreal 8 днів тому +3

      Protestant is the princess of darkness and the Gosble of prosperty.

    • @tkTk-nc6dy
      @tkTk-nc6dy 8 днів тому

      እንደዛ እያልክ ተጃጃል

    • @getachewtekle5296
      @getachewtekle5296 8 днів тому

      @@tkTk-nc6dy በኦርቶዶክሶች ትምህርት መሠረት አንድ ሰው የዘላለም ሐይወት አያገኝም፡፡ ምክንያቱም በራሳችን ጥረት ነው ድነታችንን የምንፈጽመው ስለሚሉ ነው፡፡ ያን ደግሞ አንድ ሰው አይችልም፡፡

    • @getachewtekle5296
      @getachewtekle5296 8 днів тому

      @@-Godisreal በኦርቶዶክሶች ትምህርት መሠረት አንድ ሰው የዘላለም ሐይወት አያገኝም፡፡ ምክንያቱም በራሳችን ጥረት ነው ድነታችንን የምንፈጽመው ስለሚሉ ነው፡፡ ያን ደግሞ አንድ ሰው አይችልም፡፡

    • @getachewtekle5296
      @getachewtekle5296 8 днів тому

      @@tkTk-nc6dy በኦርቶዶክሶች ትምህርት መሠረት አንድ ሰው የዘላለም ሐይወት አያገኝም፡፡ ምክንያቱም በራሳችን ጥረት ነው ድነታችንን የምንፈጽመው ስለሚሉ ነው፡፡ ያን ደግሞ አንድ ሰው አይችልም፡፡

  • @sunydaylastday
    @sunydaylastday 8 днів тому

    ፖለቲካ አትስሩ

    • @Hayat-hj1gk
      @Hayat-hj1gk 8 днів тому +2

      እናንተ ሁሌ ፖለቲካ ሰለምትሰሩ ሁሉም እንደናንተ ፖለቲከኛ ይመስላቹሃል

    • @-Godisreal
      @-Godisreal 8 днів тому +1

      Protestant is the princess of darkness and the Gosble of prosperty.

  • @ShowMeYourGlory77
    @ShowMeYourGlory77 8 днів тому +1

    ተዋህዶ ጠንቋዮችና አስማተኞች የሚያፈራ ሃይማኖት መሆኑን እስካሁን አላወቀችም ማለት ነው : ታሳዝናለች።

    • @kokebabebe-jm7ox
      @kokebabebe-jm7ox 7 днів тому +2

      ጌታ ኢየሱስ ይፈውሳችሁና ወደ ፍቅሩ በረት ይጨምራችሁ

    • @surafelsisay6386
      @surafelsisay6386 7 днів тому +2

      ከመሳደብ መማር ካላወቁ መጠየቅ አይሻልም?

    • @frehiwottamirat8459
      @frehiwottamirat8459 7 днів тому +1

      የድንግል ማርያም ልጅ ልቦና ይስጣችሁ

    • @user-jx4mb7us4o
      @user-jx4mb7us4o 7 днів тому

      እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

    • @tihuneassefa4638
      @tihuneassefa4638 5 днів тому

      😂😂😂ግብረሰዶም አራማጂ

  • @yade716
    @yade716 8 днів тому

    ናርዲን አትመኗት። የጴንጤ ሰላይ ትሆናለች። ንግግሯ ራሱ አልተለወጠም። የመጨረሻ ማረጋገጫ አረቄ ወይንም ጠላ አምጡና ሰፀሰጧት። ከጠጣች ለመለወጧ እርግጠኛ ትሆናላችሁ።

    • @ashenafinega2001
      @ashenafinega2001 8 днів тому +3

      ህፃን

    • @dafna4027
      @dafna4027 8 днів тому +3

      እኛ ብናምን ባናምን የምንሰጣት ነገር የለም ወገነ😂 እሷ ለአምላኳ ከታመነች ትድናለች❤ አይዞህ ተረጋጋ።

    • @Hayat-hj1gk
      @Hayat-hj1gk 8 днів тому +3

      ጎዶሎ መቼ ነው ኣይምሯቹህን እምትጠቀሙበት🤔 ሃዘን ላይ ስለሆንክ ሶፍት በኔ💦 ኣይዞን ያው ደግሞ እሚበላ ኣደለም😂🙈 በስንደ የሳልባጂ የመጣ ሃይማኖት ይዘህ ስታወራ ትንሽ ኣታፍርም🤐

    • @tkTk-nc6dy
      @tkTk-nc6dy 8 днів тому +2

      አንተ ሶፍት አብልተውክ ነው?😅😅😅😅

    • @abebaakane9054
      @abebaakane9054 8 днів тому +1

      አይ አንተ ማንነትህ ተገለጠ! እግዚአብሔር ይገስፅህ!!!