Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ማርያም የተዘጋች ገነት የታተመችም ጉርጓድ ናት apostolic answers | gadisa | eyob | binyam shitaye | enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лип 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @enatbetekrstian
    #orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
    ማርያም የተዘጋች ገነት የታተመችም ጉርጓድ ናት apostolic answers | gadisa | eyob | binyam shitaye | enat betekrstian
    ማርያም የተዘጋች ገነት የታተመችም ጉርጓድ ናት apostolic answers | gadisa | eyob | binyam shitaye | enat betekrstian
    ጴንጤዎች ደህና አባት ያጡበት ውይይት | gadisa | lidetekal | spiros | felege atnatewos | enat betekrstian
    ethiopian mezmur
    eritrean orthodox mezmur
    orthodox christianity
    begena mezmur orthodox ethiopian
    ethiopian orthodox sibket
    ethiopian orthodox mezmur 2022
    alen mezmur
    apostolic answers
    ethiopian orthodox mezmur
    gadisa
    orthodox mels alat
    orthodox tewahedo mel's alat
    ማህበረ ቅዱሳን tv
    Mezmur_Yared,Mezmur yared
    Lidetekal
    Felege atnatewos
    መዝሙረ ያሬድ
    lidetekal
    ፈለገ አትናቴዎስ
    Gadisa
    ሶፊያ ሽባባው
    ዲያቆን ዘማርያም
    መሪጌታ ሙሴ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
    tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

КОМЕНТАРІ • 79

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 Місяць тому +22

    ብዙዎች ስለ እመቤታችን የዘለአለም ድንግና ስናወራ ስለክርስቶስ ቅድስናና ንፅህና እደምናወራ አይገባቸውም

  • @Hornland
    @Hornland Місяць тому +3

    እመቤታችንን የመስደብእ እና የማቃለል ህብረትና ጉዞ እየሱስን በመካድ የሚጠናቀቅ አጋንንታዊ ልምምድ ነው

  • @AscheKibew
    @AscheKibew 22 дні тому

    የኔ እናት ተራዋ እንኳን እኔን ወላዳ አባተ ከሞተ በኋላ ለሎች ልጆችን አልወለደችም፡፡ለራሳችን እናት የማንሰጠውን ስም ለእግዚአብሔር እናት ባንሰጣት መልካም ነው፡፡ ውስጣችን መጀመሪያ ለድንግል ማርያም ያለው ግንዛቤ ይስተካከል ከዛ ሁሉም ምስጥር ይገለጥልናል

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “በሰንበትም መጨረሻ መጀመሪያው ቀን ሲነጋ መግደላዊት ማርያምና ሁለተኛይቱ ማርያም መቃብሩን ሊያዩ መጡ።”
    - ማቴዎስ 28፥1

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому +1

    ኦርቶዶክስ አይደለሁም ክርስቲያን ነኝ የድንግል ማርያምን ድንግልና ከወለደች በኋላ ድንግል መሆኗኗን 100% እቀበላለሁ ህዝቅኤል 44: 1-2 በቂ ነው መፅሐፍ ቅዱስ እራሱ መልስ አለው ተባረኩልኝ ወንድሞች።

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Місяць тому +5

    ወንድሞቻችን እንኳን በሰላም መጣችሁ ❤️❤️👍

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen Місяць тому

    የመናፍቃን ክህደት ይህን ያህል የወረደ መሆኑን ጌታ እናቱን ለዮሐንስ የሰጣትን ሀና ግልፅ ቃሉን ላለመቀበል ብላ በመሰለኝ የፈታችበት መንገድ ብቻ በቂ ነው እንግዲህ መፀሀፍ ቅዱስ ብቻ ይሉናል እነርሱ እየካዱ

  • @ucycg7529
    @ucycg7529 Місяць тому +2

    በጣም ይገርማን እና ይህን ካላመኑ ዝም ብለው ነው እየሱስ እየሱስ የሚሉት ከሙስሊሞች በምን ተለዩ

    • @Meseret932
      @Meseret932 Місяць тому

      @@ucycg7529 ከሙስሊሞችየሚለዩትእውነተኛየክርስቶስኣማኝስለሆኑነው

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።”
    - ኢሳይያስ 7፥14

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “ኢየሱስም እናቱን ይወደው የነበረውንም ደቀ መዝሙር በአጠገቡ ቆሞ ባየ ጊዜ እናቱን፦ አንቺ ሴት፥ እነሆ ልጅሽ አላት።”
    - ዮሐንስ 19፥26

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “በነቢያት፦ ናዝራዊ ይባላል የተባለው ይፈጸም ዘንድ፥ ናዝሬት ወደምትባል ከተማ መጥቶ ኖረ።”
    - ማቴዎስ 2፥23

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑንና እናቱን በሌሊት ያዘና ከጌታ ዘንድ በነቢይ፦ ልጄን ከግብፅ ጠራሁት የተባለው እንዲፈጸም ወደ ግብፅ ሄደ፥ ሄሮድስም እስኪሞት ድረስ በዚያ ኖረ።”
    - ማቴዎስ 2፥14-15

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “እርሱ ግን ይህን ሲያስብ፥ እነሆ የጌታ መልአክ በሕልም ታየው፥ እንዲህም አለ፦ የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ፥ ከእርስዋ የተፀነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነውና እጮኛህን ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ።”
    - ማቴዎስ 1፥20

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ።”
    - ሉቃስ 1፥27

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “ይህንም ለሐዋርያት የነገሩአቸው መግደላዊት ማርያምና ዮሐና የያዕቆብም እናት ማርያም ከእነርሱም ጋር የነበሩት ሌሎች ሴቶች ነበሩ።”
    - ሉቃስ 24፥10

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “እነርሱም ከሄዱ በኋላ እነሆ፥ የጌታ መልአክ በሕልም ለዮሴፍ ታይቶ፦ ሄሮድስ ሕፃኑን ሊገድለው ይፈልገዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑንና እናቱንም ይዘህ ወደ ግብፅ ሽሽ፥ እስክነግርህም ድረስ በዚያ ተቀመጥ አለው።”
    - ማቴዎስ 2፥13

  • @senymo3652
    @senymo3652 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 Місяць тому +1

    ሀና ምትባይ ፖስተር አፍሽን ቆጥቢ ንግግርሽ ለመስማት እንኳ ያሳቅቃል ድፍረትሽ

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Місяць тому

    Wendmochye ortodoxian tebareku

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 Місяць тому

    Andabteshe kefu Naw yataragameshe sayetani

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 Місяць тому

    እቺ አና የሚሏት ምን አይነት እርኩስ ነሽ እግዚአብሔር ካከበራት በላይ ምን አይነት ስጦታ ማን ሊሰጣት ይችላል ጥላቻችሁ እንደዚህ ፍጥጥብሎ ይወጣል እና አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል የሚባለው እንደዚች ክፍታፍ ማለት ነው

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “እነዚህ ሁሉ ከሴቶችና ከኢየሱስ እናት ከማርያም ከወንድሞቹም ጋር በአንድ ልብ ሆነው ለጸሎት ይተጉ ነበር።”
    - ሐዋርያት 1፥14

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “ሕዝቡም፦ ይህ ከገሊላ ናዝሬት የመጣ ነቢዩ ኢየሱስ ነው አሉ።”
    - ማቴዎስ 21፥11

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Місяць тому

    Embetachen dengle maryam yee chrestose enate enwedeshalen

  • @ambowerkkuma6340
    @ambowerkkuma6340 10 днів тому

    ውይ ግን አኬ ትዕግስታችሁ

  • @user-zh7bz9cp1d
    @user-zh7bz9cp1d Місяць тому +1

    ወንድሜቸ ኦርቶዶክሳውያን ኮራህባቹ ❤❤❤❤

  • @mesitube3179
    @mesitube3179 Місяць тому

    Tessee hiin dhaggeffaattuu ammaa waan hin jirree gafattuu sis hannaa

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “ጭፍሮችም እንዲህ አደረጉ፦ ነገር ግን በኢየሱስ መስቀል አጠገብ እናቱ፥ የእናቱም እኅት፥ የቀለዮጳም ሚስት ማርያም፥ መግደላዊትም ማርያም ቆመው ነበር።”
    - ዮሐንስ 19፥25

  • @Meseret932
    @Meseret932 Місяць тому +1

    እንኳንደህናመጣችሁ

  • @birukaye9832
    @birukaye9832 День тому

    Hadrolic

  • @user-qt8kh4gj9f
    @user-qt8kh4gj9f Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotz
    @frehiwotz Місяць тому

    እንኳን ደህናመጣቹ ወንድሞች

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “ሴቶችም ደግሞ በሩቅ ሆነው ይመለከቱ ነበር፤ ከእነርሱም በገሊላ ሳለ ይከተሉትና ያገለግሉት የነበሩ መግደላዊት ማርያም የታናሹ ያዕቆብና የዮሳም እናት ማርያም ሰሎሜም ነበሩ፥ ከእርሱም ጋር ወደ ኢየሩሳሌም የወጡ ሌሎች ብዙዎች ሴቶች ነበሩ።”
    - ማርቆስ 15፥40-41

  • @Heni.TsegayeHeni
    @Heni.TsegayeHeni Місяць тому +3

    ይቺ ሀና የምትባል ለምን እንደምታዋሯት አይገባኝም ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰሥ ነው ጠማማ ሰው ናት እሷን ማቃናት አውቆ የተኛን መቀስቀስ እንደማለት ነው።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ሕዝቅኤል 44
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ወደ ምሥራቅም ወደሚመለከተው በስተ ውጭ ወዳለው ወደ መቅደሱ በር አመጣኝ፤ ተዘግቶም ነበር።
    ² እግዚአብሔርም፦ ይህ በር ተዘግቶ ይኖራል እንጂ አይከፈትም፥ ሰውም አይገባበትም፤ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ገብቶበታልና ተዘግቶ ይኖራል።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ሉቃስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁶ በስድስተኛውም ወር መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደምትባል ወደ ገሊላ ከተማ፥
    ²⁷ ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ።
    ²⁸ መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ፦ ደስ ይበልሽ፥ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ፥ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው፤ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ አላት።
    ²⁹ እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግሩ በጣም ደነገጠችና፦ ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው? ብላ አሰበች።
    ³⁰ መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ።
    ³¹ እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ።
    ³² እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤
    ³³ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።
    ³⁴ ማርያምም መልአኩን፦ ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል? አለችው።
    ³⁵ መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ማቴዎስ 27
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵⁵ ኢየሱስን እያገለገሉ ከገሊላ የተከተሉት ብዙ ሴቶች በሩቅ ሆነው ሲመለከቱ በዚያ ነበሩ፤
    ⁵⁶ ከእነርሱም መግደላዊት ማርያምና የያዕቆብና የዮሳ እናት ማርያም የዘብዴዎስም የልጆቹ እናት ነበሩ።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ሕዝቅኤል 47
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ወደ መቅደሱም መዝጊያ መለሰኝ፤ እነሆም፥ ውኃ ከቤቱ መድረክ በታች ወደ ምሥራቅ ይወጣ ነበር፥ የቤቱ ፊት ወደ ምሥራቅ ይመለከት ነበርና፤ ውኃውም ከቤቱ ከቀኝ ወገን በታች በመሠዊያው በደቡብ በኩል ይወርድ ነበር።
    ² በሰሜኑም በር በኩል አወጣኝ፤ በስተ ውጭ ባለው መንገድ፥ ወደ ምሥራቅ ወደሚመለከት በስተ ውጭ ወዳለው በር አዞረኝ፤ እነሆም፥ ውኃው በቀኙ ወገን ይፈስስ ነበር።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ሉቃስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁶ በስድስተኛውም ወር መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደምትባል ወደ ገሊላ ከተማ፥
    ²⁷ ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ማቴዎስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ ሄሮድስም ከሞተ በኋላ፥ እነሆ፥ የጌታ መልአክ በግብፅ ለዮሴፍ በሕልም ታይቶ፦
    ²⁰ የሕፃኑን ነፍስ የፈለጉት ሞተዋልና ተነሣ፥ ሕፃኑን እናቱንም ይዘህ ወደ እስራኤል አገር ሂድ አለ።
    ²¹ እርሱም ተነሥቶ ሕፃኑንና እናቱን ያዘና ወደ እስራኤል አገር ገባ።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ሉቃስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁹ ማርያምም በዚያ ወራት ተነሥታ ወደ ተራራማው አገር ወደ ይሁዳ ከተማ ፈጥና ወጣች፥
    ⁴⁰ ወደ ዘካርያስም ቤት ገብታ ኤልሳቤጥን ተሳለመቻት።
    ⁴¹ ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥
    ⁴² በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች፦ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው።
    ⁴³ የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?
    ⁴⁴ እነሆ፥ የሰላምታሽ ድምጽ በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማኅፀኔ በደስታ ዘሎአልና።
    ⁴⁵ ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት።
    ⁴⁶ ማርያምም እንዲህ አለች፦
    ⁴⁷ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤
    ⁴⁸ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤
    ⁴⁹ ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው።
    ⁵⁰ ምሕረቱም ለሚፈሩት እስከ ትውልድና ትውልድ ይኖራል።
    ⁵¹ በክንዱ ኃይል አድርጎአል፤ ትዕቢተኞችን በልባቸው አሳብ በትኖአል፤
    ⁵² ገዥዎችን ከዙፋናቸው አዋርዶአል፤ ትሑታንንም ከፍ አድርጎአል፤
    ⁵³ የተራቡትን በበጎ ነገር አጥግቦአል፤ ባለ ጠጎችንም ባዶአቸውን ሰዶአቸዋል።
    ⁵⁴-⁵⁵ ለአባቶቻችን እንደ ተናገረ፥ ለአብርሃምና ለዘሩ ለዘላለም ምሕረቱ ትዝ እያለው እስራኤልን ብላቴናውን ረድቶአል።
    ⁵⁶ ማርያምም ሦስት ወር የሚያህል በእርስዋ ዘንድ ተቀመጠች ወደ ቤትዋም ተመለሰች።

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu1552 Місяць тому

    አስወጣት ሃና የምትባል ሰክራ ነው የምትገባው ቢነገራ ቢነገራት ምንም አይገባትም የመጸሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ እና የእስራኤልን ባህል ጨርሳ ሳታውቅ ገብታ ትዘባርቃለች

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ኢሳይያስ 53
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ የሰማነውን ነገር ማን አምኖአል? የእግዚአብሔርስ ክንድ ለማን ተገልጦአል?
    ² በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል፤ መልክና ውበት የለውም፥ ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።
    ³ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።
    ⁴ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።
    ⁵ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።
    ⁶ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ።
    ⁷ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም።
    ⁸ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ?
    ⁹ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ፤ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገኘበትም ነበር።
    ¹⁰ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈቀደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል።
    ¹¹ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል።
    ¹² ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ዮሐንስ 19
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁵ ጭፍሮችም እንዲህ አደረጉ፦ ነገር ግን በኢየሱስ መስቀል አጠገብ እናቱ፥ የእናቱም እኅት፥ የቀለዮጳም ሚስት ማርያም፥ መግደላዊትም ማርያም ቆመው ነበር።
    ²⁶ ኢየሱስም እናቱን ይወደው የነበረውንም ደቀ መዝሙር በአጠገቡ ቆሞ ባየ ጊዜ እናቱን፦ አንቺ ሴት፥ እነሆ ልጅሽ አላት።
    ²⁷ ከዚህ በኋላ ደቀ መዝሙሩን፦ እናትህ እነኋት አለው። ከዚህም ሰዓት ጀምሮ ደቀ መዝሙሩ ወደ ቤቱ ወሰዳት።

  • @frehiwotz
    @frehiwotz Місяць тому

    አኬ አሰብበት ሰለ ሄሉ

  • @user-uj8er2qb3g
    @user-uj8er2qb3g Місяць тому

    I think she didn’t mean gift from tik tok

  • @mesitube3179
    @mesitube3179 Місяць тому

    ifaa mitii intaa maal takarakkartaa ziim bayi

  • @frehiwotz
    @frehiwotz Місяць тому

    ሄሉ ትለያለች

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Місяць тому

    ሴና ትርጉሙ እኔ የማቀው “ግባ” ነው ።

    • @FikirMoges
      @FikirMoges Місяць тому

      ሴና~ታሪክ
      ሴና~ግቡ

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Місяць тому

    እንደዚህ አንድ ላይ ሳያችሁ እነዴት ታምራላችሁ ቤተክርስቲያናችንም ትኮራባችኃለች ። አኬን አሁን እነደድሮው ወደ ልቤ ግባ ብያለሁ ?

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴⁷ ናትናኤልም፦ ከናዝሬት መልካም ነገር ሊወጣ ይችላልን? አለው። ፊልጶስ፦ መጥተህ እይ አለው።
    ⁴⁸ ኢየሱስ ናትናኤልን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ ስለ እርሱ፦ ተንኰል የሌለበት በእውነት የእስራኤል ሰው እነሆ አለ።
    ⁴⁹ ናትናኤልም፦ ከወዴት ታውቀኛለህ? አለው። ኢየሱስም መልሶ፦ ፊልጶስ ሳይጠራህ፥ ከበለስ በታች ሳለህ፥ አየሁህ አለው።
    ⁵⁰ ናትናኤልም መልሶ፦ መምህር ሆይ፥ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ፤ አንተ የእስራኤል ንጉሥ ነህ አለው።
    ⁵¹ ኢየሱስም መልሶ፦ ከበለስ በታች አየሁህ ስላልሁህ አመንህን? ከዚህ የሚበልጥ ነገር ታያለህ አለው።
    ⁵² እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ሰማይ ሲከፈት የእግዚአብሔርም መላእክት በሰው ልጅ ላይ ሲወጡና ሲወርዱ ታያላችሁ አለው።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ሉቃስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴-⁵ ዮሴፍም ደግሞ ከዳዊት ቤትና ወገን ስለ ነበረ ከገሊላ ከናዝሬት ከተማ ተነሥቶ ቤተ ልሔም ወደምትባል ወደ ዳዊት ከተማ ወደ ይሁዳ፥ ፀንሳ ከነበረች ከእጮኛው ከማርያም ጋር ይጻፍ ዘንድ ወጣ።
    ⁶ በዚያም ሳሉ የመውለጃዋ ወራት ደረሰ፥
    ⁷ የበኵር ልጅዋንም ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ማቴዎስ 13
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵⁴ ወደ ገዛ አገሩም መጥቶ እስኪገረሙ ድረስ በምኩራባቸው ያስተምራቸው ነበር፤ እንዲህም አሉ፦ ይህን ጥበብና ተአምራት ይህ ከወዴት አገኘው?
    ⁵⁵ ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን?
    ⁵⁶ እኅቶቹስ ሁሉ በእኛ ዘንድ ያሉ አይደሉምን? እንኪያስ ይህን ሁሉ ከወዴት አገኘው? ተሰናከሉበትም።

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Місяць тому +1

    እኔን የገረመኝ፡- መች ነው ሕይወት ስለሆነው ጌታ ኢየሱስ የምትሰብኩት? ዓመቱን ሙሉ ስለ ሌላ?

    • @ucycg7529
      @ucycg7529 Місяць тому +2

      እና እዚህ ምን ትሰራ አለህ

    • @meskeleberhe2475
      @meskeleberhe2475 Місяць тому +1

      ወንድማችን እኛ መሰረታችን መጽሐፍ ቅዱስ ነው መቼም በመጽሐፍ ቅዱስ ሁሉም ምዕራፍ ስለ ኢየሱስ ብቻ ካወራ አዎ እኛ ተሳስተናል ማለት ነው ግን መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ኢየሱስ ብቻ አያወራም ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ ዮሐንስ ድረስ ብታይ ስለ ሰዎች ስለነገስታት ፣ስለ ጻድቃን ፣ስለ ሰማዕታት ፣ ስለ መልእክታት ፣ ስለ ኃጢአት ...........ስለ ብዙ ነገር በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፎዋል ስለዚህ እኛ አልተሳሳትንም ።

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 24 дні тому

      እኔን የገረመኝ መች ነው ኢየሱስን ምታመልኩት 🤔 ኢየሱስን ስታመልኩ የእናቱ ክብር እና ፍቅር በልባቹ ይሞላ ነበር። ና ወደ ኦርቶዶክስ ነፍስህን አድን ።

    • @getachewtekle5296
      @getachewtekle5296 24 дні тому

      @@tsitsi8906ና አዳኝ ወደ ሆነው ወደ ጌታ ኢየሱስ በፍቅሩ ይቀበልሀል

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 Місяць тому +1

    አንዳንዶቻችሁ ምንአለበት ጫጫታ ካለበት ቦታ ራቅ ብላችሁ ብታወሩ፣ ስለ አምላክ አይደል እንዴ የምትናገሩት፣

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Місяць тому

    ስነቴ እመክራችለሁ? መጀመሪያ አንድ አቋም ባልያዛችሁበት ወሳኝ በሆነው ጉዳይ:- በነገረ ድነት እና በነገረ ክርስቶስ ላይ ተሰስማምታችሁ ሌላውን ብትተቹ አይሻልም?

    • @Heni.TsegayeHeni
      @Heni.TsegayeHeni Місяць тому +5

      አንተ ማን መካሪ አረገህ መጀመሪያ እየሱስ ለአለም ነው የሞተው ወይስ ለተመረጡት ፣ጥምቀት ለድህነትና አይ ለሻወር ፣ ልሳን ፣ ሰለ ሉተር ፣ ካልቪን እንዲሁም ሰለ 44 ሺ ዶሚኔሽንህ አስማማቸው ጉጣም እዚህ መተህ አትዘላብድ።

  • @eleni311
    @eleni311 Місяць тому

    ቢኒያም ኤርሚን ለማሰናከል ብዙ ትደክማለህ እሱ ለወንጌል ተጠርቶ የመጣ ነው አንተ በሱ ላይ በምታደርገው መሰናክል እራሰህ ትወድቃለህ ሰርአት ይዘህ በምታምነው ነገር ቀጥል

    • @ritanegash8055
      @ritanegash8055 27 днів тому

      ምን ቢኒያሞ ያሰናክለዋል ቀለሜ እኮ ቆየ ከተሰናከለ 👈❗❗እሱ እራሱ አሰናካይ አይደል እንዴ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከወጣ ቀነ ጀምሮ ተሰናክሏል ያሰናከለው እራሱ አባቲ ዲያብሎስ ነው እሺ ቢኒያምን ለቀቅ እርጉት እናንተ👈 እሱ ተመርጧል አለቀ ወደ እውነተኛው አምላክ ክርስቶስ ወደ ሚመለክበት እቤት ተመልሷል አለቀ ።👈❗❗❗

    • @eleni311
      @eleni311 27 днів тому

      @@ritanegash8055 እናተ በፍጡር ሰም ሰታርዱ ሰትበሉ አተላ ሰጠጡ ንፍሮ ሰቀቅሉ ለጣኦት እያደረጋችሁ እንደሆነ አይገባችሁም ለአጋንንት እንደሆነ አላወቃችሁም ኤርሚ ከዚህ ትርኪ ምርኪ ቆሻሻ አምልኮ ጌታ ኢየሱስ ጨርቶ ገላገለው ከጣኦት መገላገል ብቻ አይደለም በዘላለም ፍቅሩ ወደደው ሀሌሉያ ደሰ አይልም

    • @tsitsi8906
      @tsitsi8906 24 дні тому

      ሰውን ማምለክ አቁምና የፈጠረህን የድንግል ማርያምን ልጅ አምልክ

    • @eleni311
      @eleni311 24 дні тому

      @@tsitsi8906 የማሪያም ልጅ እኔ የማመልከው ሰውም አምላክም ነው አሁን በአባቱ ቀኝ ሊያማልደኝ አለ ተመልሶም በክብር ሊወሰደኝ ይመጣል ሙሼራዬ ማራናታ እንላለን እኛ ክርሰቲያኖች

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “በሰንበትም መጨረሻ መጀመሪያው ቀን ሲነጋ መግደላዊት ማርያምና ሁለተኛይቱ ማርያም መቃብሩን ሊያዩ መጡ።”
    - ማቴዎስ 28፥1

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።”
    - ኢሳይያስ 7፥14

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 Місяць тому

    ❤❤❤❤

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ማቴዎስ 27
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵⁵ ኢየሱስን እያገለገሉ ከገሊላ የተከተሉት ብዙ ሴቶች በሩቅ ሆነው ሲመለከቱ በዚያ ነበሩ፤
    ⁵⁶ ከእነርሱም መግደላዊት ማርያምና የያዕቆብና የዮሳ እናት ማርያም የዘብዴዎስም የልጆቹ እናት ነበሩ።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ሉቃስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁶ በስድስተኛውም ወር መልአኩ ገብርኤል ናዝሬት ወደምትባል ወደ ገሊላ ከተማ፥
    ²⁷ ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ፥ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ሉቃስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁹ ማርያምም በዚያ ወራት ተነሥታ ወደ ተራራማው አገር ወደ ይሁዳ ከተማ ፈጥና ወጣች፥
    ⁴⁰ ወደ ዘካርያስም ቤት ገብታ ኤልሳቤጥን ተሳለመቻት።
    ⁴¹ ኤልሳቤጥም የማርያምን ሰላምታ በሰማች ጊዜ ፅንሱ በማኅፀንዋ ውስጥ ዘለለ፤ በኤልሳቤጥም መንፈስ ቅዱስ ሞላባት፥
    ⁴² በታላቅ ድምፅም ጮኻ እንዲህ አለች፦ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ፥ የማኅፀንሽም ፍሬ የተባረከ ነው።
    ⁴³ የጌታዬ እናት ወደ እኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆንልኛል?
    ⁴⁴ እነሆ፥ የሰላምታሽ ድምጽ በጆሮዬ በመጣ ጊዜ ፅንሱ በማኅፀኔ በደስታ ዘሎአልና።
    ⁴⁵ ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት።
    ⁴⁶ ማርያምም እንዲህ አለች፦
    ⁴⁷ ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤
    ⁴⁸ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤
    ⁴⁹ ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው።
    ⁵⁰ ምሕረቱም ለሚፈሩት እስከ ትውልድና ትውልድ ይኖራል።
    ⁵¹ በክንዱ ኃይል አድርጎአል፤ ትዕቢተኞችን በልባቸው አሳብ በትኖአል፤
    ⁵² ገዥዎችን ከዙፋናቸው አዋርዶአል፤ ትሑታንንም ከፍ አድርጎአል፤
    ⁵³ የተራቡትን በበጎ ነገር አጥግቦአል፤ ባለ ጠጎችንም ባዶአቸውን ሰዶአቸዋል።
    ⁵⁴-⁵⁵ ለአባቶቻችን እንደ ተናገረ፥ ለአብርሃምና ለዘሩ ለዘላለም ምሕረቱ ትዝ እያለው እስራኤልን ብላቴናውን ረድቶአል።
    ⁵⁶ ማርያምም ሦስት ወር የሚያህል በእርስዋ ዘንድ ተቀመጠች ወደ ቤትዋም ተመለሰች።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ዮሐንስ 19
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁵ ጭፍሮችም እንዲህ አደረጉ፦ ነገር ግን በኢየሱስ መስቀል አጠገብ እናቱ፥ የእናቱም እኅት፥ የቀለዮጳም ሚስት ማርያም፥ መግደላዊትም ማርያም ቆመው ነበር።
    ²⁶ ኢየሱስም እናቱን ይወደው የነበረውንም ደቀ መዝሙር በአጠገቡ ቆሞ ባየ ጊዜ እናቱን፦ አንቺ ሴት፥ እነሆ ልጅሽ አላት።
    ²⁷ ከዚህ በኋላ ደቀ መዝሙሩን፦ እናትህ እነኋት አለው። ከዚህም ሰዓት ጀምሮ ደቀ መዝሙሩ ወደ ቤቱ ወሰዳት።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    ማቴዎስ 13
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵⁴ ወደ ገዛ አገሩም መጥቶ እስኪገረሙ ድረስ በምኩራባቸው ያስተምራቸው ነበር፤ እንዲህም አሉ፦ ይህን ጥበብና ተአምራት ይህ ከወዴት አገኘው?
    ⁵⁵ ይህ የጸራቢ ልጅ አይደለምን? እናቱስ ማርያም ትባል የለምን? ወንድሞቹስ ያዕቆብና ዮሳ ስምዖንም ይሁዳም አይደሉምን?
    ⁵⁶ እኅቶቹስ ሁሉ በእኛ ዘንድ ያሉ አይደሉምን? እንኪያስ ይህን ሁሉ ከወዴት አገኘው? ተሰናከሉበትም።
    ⁵⁷ ኢየሱስ ግን፦ ነቢይ ከገዛ አገሩና ከገዛ ቤቱ በቀር ሳይከበር አይቀርም አላቸው።
    ⁵⁸ በአለማመናቸውም ምክንያት በዚያ ብዙ ተአምራት አላደረገም።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Місяць тому

    “በሰንበትም መጨረሻ መጀመሪያው ቀን ሲነጋ መግደላዊት ማርያምና ሁለተኛይቱ ማርያም መቃብሩን ሊያዩ መጡ።”
    - ማቴዎስ 28፥1