የወደዱ ሰሞን - Ethiopian Movie - Yewededu Semon Full 2015 ( የወደዱ ሰሞን)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 1,7 тис.

  • @mikemelaku7313
    @mikemelaku7313 4 роки тому +25

    በጣም አስደሳች ፊልም ነው:: የተዋንያኖቹ ብቃት, የደራሲው, የኤዲተሩ ስራ ..... ብቻ አላቅም ተመችቶኛል ምናለ ሲኒማ ባየሁት ኖሮ... 👏👏

  • @eyoseyaikob5189
    @eyoseyaikob5189 9 місяців тому +8

    ፊልሙ ምርጥ ነው ምትሉ like ገጩይ

  • @hayufikir1039
    @hayufikir1039 8 років тому +408

    ደስ ይላል ግን የወደዱትን ለመርሳት እንደፊልሙ ቀላል ቢሆን ታድለን ነበር

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 років тому +83

    እህህህ ጋሽ ተዜ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልህ አንተን ለማየት ፍልሞቹን ደጋግሞ ማየት ሆነ ስራዬ 😭😭😭😭😭😭😭እኔን የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢

    • @user-ol1xx1gn9c
      @user-ol1xx1gn9c 5 років тому +2

      😭😭😭😭😭😭 ይች አለም መጨረሻዋ ይህ ሆነ የምር አሳዝኖኛል ወላሂ 😭😭😭

    • @helina3753
      @helina3753 5 років тому

      ምትክ የጌታ ልጅ እኔም እሱን ለማስታወስ ነው ደግሜ ያየሁት💔💔💔

    • @gachacottoncandy7614
      @gachacottoncandy7614 2 роки тому +1

      አሜን 😢😭💔

  • @user-vv2np7qd3n
    @user-vv2np7qd3n 5 років тому +44

    እፍፍፍ ጋሽ ተዜ ነብስህን በ አጸደ ገነት ያንሩህ የኔ አባት እንድሁም ለመላው ቤተሰብህ መጽናናት እመኛለው

    • @user-yl5xf5uo4f
      @user-yl5xf5uo4f 4 роки тому

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋💋💋💋❤️❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋💋❤️💋

    • @user-ly4cz7ov2w
      @user-ly4cz7ov2w 4 роки тому

      ሞቷል እንዴ ወይኔ አላምንም

    • @user-ct3ub5xs1h
      @user-ct3ub5xs1h 4 роки тому

      @@user-ly4cz7ov2w በቅርብ ነው የሞተው እህት

    • @mikemelaku7313
      @mikemelaku7313 4 роки тому

      Amen nefse yemar

  • @user-zg1iy4bs4h
    @user-zg1iy4bs4h 8 років тому +296

    እኔን የሚቆጨኝ እነሱ አስመስለው ለሚያለቅሱ፣ ገንዘብ ያገኛሉ እኔ እነሱን እያየሁ ከልቤ ስቅ ስቅ ብየ አልቅሸ አምስት አለማገኜቴ
    ባጠቃላይ ፊልሙ ዋው ተመችቶኛል

  • @rahelrahel2605
    @rahelrahel2605 7 років тому +37

    እስከ ዛሬ ኣለማየቴ ቆጨኝ
    ግን ፊቅር በፊልም ብቻ ሁኖ ቀረ እንጅ…

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 8 років тому +7

    በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ቀጥሉበት አድናቂያችሁም ነኝ። በኔ በኩል 97% ሰጥቻችኋለው BRAVOOOOO

  • @dawitg25
    @dawitg25 Рік тому +3

    ይሄ ልጅ የት ጠፋ በጣም ግሩም አክተር ነው።
    በኢትዮጵያ ፊልም ውስጥ የምወዳቸው የወንድ ተዋንያኖች
    ይሄ ልጆ፣ ብርሀኑ (ባባ)፣ ግሩም
    ቀዳማዊ ስፍራ አላቸው።

  • @lilalila7396
    @lilalila7396 8 років тому +5

    ዋውውውውው ለኔ ምርጥ ፊልም ነው ከልብ አመሰግናለሁ እውነት የወደድ ሰሞን አይን ይጋረዳል

  • @heluta3878
    @heluta3878 10 місяців тому +2

    አይ ተዘራ በጣም በጣም ነበር የምወድህ ፈጣሪ ነፍስህን ይማረው ሁሌም መሞትህ ይረብሸኛል

  • @ematlve3599
    @ematlve3599 3 роки тому +24

    እሥኪ እደኔ ማነዉ ድጋሚ 2020 ላይ የሚያይ

  • @nhany.sisayhabsha2570
    @nhany.sisayhabsha2570 8 років тому +4

    OMG በጣም አዝናኝ የፍቅር ፊልም ነው ልጅቷን አፍርጦ አፍርጦ ጨረሳት እኮ ሆ kkkkkkkkkk

  • @sarontf5299
    @sarontf5299 8 років тому +12

    ዋውውው እንዴት ደስየሚል ፊልም ነው እናመሰግንለን.

  • @user-in9ey7hw5o
    @user-in9ey7hw5o 11 місяців тому +1

    መጨረሻዉ ሲያስጠላ ከዛች ጋር ቢሆን አሪፍ ነው ደስ ብሎኝ አይቼ መጨረሻዉ ዘጋኝ🙂😖

  • @user-mp9mj3cl5n
    @user-mp9mj3cl5n 4 роки тому +2

    ጋሽ ተዝራ ነብስዎትን በአፀደ ገንት ያኑረው እንደሁም ለምላው ቤትሰብ መፅናናትን እምኛልሁ

  • @mkedsworku4924
    @mkedsworku4924 8 років тому +12

    ዋውው በእውነት ላይ የተመሰረተ ምርጥ ፍልም ነው

  • @user-uz1wg7tv2y
    @user-uz1wg7tv2y 8 років тому +5

    ዋው በጣም የሚያምር ሙቭ ነው እናመሠግናለን በርቱ ተበራቱ ተዋናዬቹን በሙሉ አደንቃቸዋለሁ ይመቻችሁ አቦ

  • @lieltlove6472
    @lieltlove6472 8 років тому +1

    wow betam des yemil film kemr wededkut እንግዳሰው ከኡነት ኤትዮጵያ ውስጥ ካለት ምርጥ አርቲስቶች አንዱ አንተ ነህ ሁሉን ፊልሞችህን አያቼዋለሁ በጣም ነው የምወድህ አድነቂህ ነኝ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @jamilakingdom2664
    @jamilakingdom2664 6 років тому +13

    Ethiopian films are very predictable most of the times, but this one carried some mystery in it. I liked it. Keep it up! Hanan is so talented; she has the skills level of Hollywood actresses. Don't even ask me how beautiful she is.

  • @user-wl2zv5dw8d
    @user-wl2zv5dw8d 8 років тому +85

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ግን እነሱ ለገዘባቸው ሲሉ የውሼት ያለቅሳሉ እኔ በባዶ ሜዳ እነሱን እያዬሁ የእዉነ ማልቀስ

  • @danielcouch7672
    @danielcouch7672 3 роки тому +8

    21 times i see
    Editor 👍❤
    Soundtrack 👍❤
    Tewanawoch ❤❤❤
    Direktor ❤👍👍👍
    I never seeing just like that movie

  • @user-lb6lc8dx6q
    @user-lb6lc8dx6q 4 роки тому +17

    ጋሺ ተዜ የኔመልካምሠው ነብሶህን በገነትያኑራት

  • @MikiasSeid
    @MikiasSeid 27 днів тому

    ወይ ደስ የሚል ፊልም ነው ዋው ሀኒዬ የላቺበት ፊልም ይለያል ብቻ ተመቺቶኛል❤❤❤❤

  • @atsedekassa4498
    @atsedekassa4498 8 років тому +186

    ኢንግሊዘኛውን ተበድራችሁ አረብኛውን ተበድራችሁ ትዘልቁታላችሁ??አማርኛችንን የትኛው አረብ ደባልቆ ሲያወራ ሰማችሁ የትኛው ነጭ አማርኛ ሲደባልቅ ሰማችሁ??የሰው ወርቅ እንደምቅበታለን ብላችሁ አማርኛችንን አትግደሉት የሀገራችን ፊልም እያደገ በመሄዱ ደስተኛ ነኝ የእንግሊዘኛ እና የአርብኛ ብድር መስማት ስለሰለቸኝ ግን ማየትም እያስጠላኝ ነው የፊልም ደራሲያን ይህን አስተያየቴን ቢያነቡልኝ እና ቢታረሙልኝ እንዴት ደስስስስስ ባለኝ!!"

    • @xsenizyemareyamliji2398
      @xsenizyemareyamliji2398 8 років тому +1

      Bezhi hasab enam esmamalew gne hulam bizw giza eni lemsal enager nber gne mesema yelm ahun tenagern ngem addis film seseru yekelakelalu ye sew nger lemn des endemelachu alkem.mane enderas yerasachen yemnkorabet ke 85 belay kanka eyaln ye sew ga mehad lemangnawm asbubut.

    • @mahramemo3717
      @mahramemo3717 8 років тому

      woooooownew

    • @helenasefa1244
      @helenasefa1244 8 років тому

      ewnet belhal🙋

    • @tsedtesfaye1126
      @tsedtesfaye1126 8 років тому

      ብድርና ቁጠባ ሰውን ሰው ያረጋል ሲባል ሰምተው ነው lol 😄😄

    • @frehiwotaberu184
      @frehiwotaberu184 8 років тому +1

      kkkkkkkkkkk አረ በጣም

  • @rahmayoso6183
    @rahmayoso6183 8 років тому +41

    ዋውውውውውው የእንባየን ዋጋ+የእንቅልፌን ዋጋ ቁጭ አድርጉ...............................ግን....... ግን ብከፍልም ያንስባችዋል ሀናን ፍቅር ውድድድድ♥♥♥

  • @user-xp9se9fq6k
    @user-xp9se9fq6k 4 роки тому +1

    የቆዬ ቢሆንም በጣም የምወዳቸዉ ተዋኞች ናቸዉ አድስዬ ቆንጆ ፍርፍር ነገር

  • @AliMohammed-yb7lz
    @AliMohammed-yb7lz 5 років тому +37

    ፍቅር በፊልም ብቻ አትበሉ እኛ ከዚህ እንበልጣለን 100%

    • @torttxt8818
      @torttxt8818 5 років тому

    • @SsSs-wl4vm
      @SsSs-wl4vm 5 років тому

      ልክነህ በአፍ 100% ትበልጣላችሁ በልብ ግን 0% ናችሁ ፍቅር በአፍ ሳይሆን በልብ ነው ምን አልባት ከፌልሙ ብትማሩ ጡሩ ነው ።

    • @user-mt4yk2kx8q
      @user-mt4yk2kx8q 5 років тому

      ክክክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @aa-kp7ls
      @aa-kp7ls 4 роки тому

      @@SsSs-wl4vm ትክክል ብለሻንማር

    • @user-ly4cz7ov2w
      @user-ly4cz7ov2w 4 роки тому

      በጣም እንጂ እራይት በኔ ስለደረሠብኝ

  • @tadtab2
    @tadtab2 8 років тому +12

    THE BEST WOOOOOW. I was completely inside the movie and when it finish I feel loneliness.

  • @salamdawer5803
    @salamdawer5803 5 років тому +8

    ምን ዋጋ አለው እንዲህ ናት አለም የምታፈሪው የሚያፈቅረው ሌላ ስው ይቺ አለም ኡፍ ትደክማለች

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 роки тому +1

    ዎውውውውውውውውው በጣም አሪፍና አሥተማሪ ፊልም ውይ እነኝክን ሠውየ ሥወዳቸው እጭ ምት የሚሉ ጠላት መሞት የሌለበት ሰው እየሞተ ሌላው ይኖራል እነሡም ሞት ወሠደብን በተረፈ አቤሌ አድናቂህ ነኝ ለፍቅር ስትል ብዙ መሥተዎፅነት ከፈልክ እሠይ ተባረክ ዳግም አሽሻሙ እድሜክን ከአሽሽ አትውጣ ሌባና ሠካራም ድሮም ቀልብ የለውም ፍቅርክን በገንዘብ ሸጠክ አሽሽ ትመጣለህ

  • @sintayurahel8245
    @sintayurahel8245 8 років тому

    wowwwww አቦ ተመችቶኛል ጋደኛ ማለት ይሄ ነው ቴዲ ውድድድድድድ ♥♥♥ እኔ የምለው ላብድ ነው ምስጥ የሚያረጉ ፊልሞችን እየለቀቃቹ እና ደስ የሚልና ትምህርት አዘል ስለሆነ ተመችቶኛል

  • @edenzenebe1890
    @edenzenebe1890 8 років тому +23

    የወደዱ ሰሞን ሀሪፍ ፊልም ነው 👍👍💞💖💖

  • @yosef0552
    @yosef0552 8 років тому +5

    በጣም የሚመች ፊልም ነው ቀጥሉበት Laik100%

  • @user-xz3wk7zx1e
    @user-xz3wk7zx1e Рік тому +2

    ምርጥ ፊልም💓 ተዘራ ነብስህን በደጋጎች ጎን ያስቀምጣት💔

  • @hermelayifrusaudi6276
    @hermelayifrusaudi6276 8 років тому

    Efffffffuuuuu,
    ውይይይ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል! የእውነት በጣም ነው የወደድኩት" ምንም ቃል የለኝ.
    በርቱ በዚሁ ቀጥሉበት "wow" ነው!!!!!

  • @user-de2hz3dh5u
    @user-de2hz3dh5u 5 років тому +4

    ዋውውውው ደስ ስትሉ ግን እፍርፍር ስራውጋ ውይ ሞትኩኝ😀😀 በሳቅ 💔👈መዳሜ እሽፊክ አለች ክክክ😒😍😘😘😘

  • @user-bo8zk3hs1j
    @user-bo8zk3hs1j 8 років тому +8

    ዋው በጣም አሪፍ ነው በቃ ይህ ነው ፍቅር ♥ማለት መስዋትነት መክፈል ነው በጣም እናመሰግናለን በርቱልን

  • @bekelegessesse2601
    @bekelegessesse2601 2 місяці тому

    በጣም ተግማማችሁ፣ ዝርፊያ፣ ሺሻ፣ ሃሺሽ፣ አልኮል፣ ዝሙት፣ ወዘተ።
    አገርና ወገን አሳፋሪዎች።

  • @betgstmekuryaw7335
    @betgstmekuryaw7335 8 років тому +2

    ዋው ትውነችሁ በጣም ተመቻችሁኝ .
    ፍቅርን በፍቅር እጅ በግድ ወይም በገዘብ ማግኝት እደማይቻል አስተመራችሁነል

  • @djvchjc1323
    @djvchjc1323 4 роки тому +5

    ዋው እንዴት አባቱ ነው የማምርው ቴድ አቦ ይመችህ 👍

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e 5 років тому +3

    ዋው ያምራል አባቶ ግን ውይ ደስ ሲሉ ያሳዝናሉም😍😍😍

  • @birhanuchalla3510
    @birhanuchalla3510 4 роки тому +1

    የፈረንሳይ ኢምባሲ እስፖንስር ያረገው ይመስላል። በሀገራችን ስንት የሚፀባረቁ እያሉ ስንቱ ሀገር ባህላቸውን ሀገራቸውን አቅም የሚያሰዪበት መንገድ እኛ ግን እውቀት ሳያንስ በድህነታችን ግን ዘመናዊ ባርነት ውስጥ ገብተናል። እባካቹ ሙያቸውን የሀገራችን ታሪክ ላይ ለመሥራት ሞክሩ።

  • @tmam6591
    @tmam6591 7 років тому +3

    በጣም ነው ደስ እሚለኝ ይሄ ፊልም እዮት

  • @rozara2863
    @rozara2863 8 років тому +3

    ሁሌም እውነት ይኑር በጣም የሚያምር ፊልም በጣም ያምራል

  • @sarahbrham5661
    @sarahbrham5661 8 років тому +12

    እጅግ በጣም ደስይላል። ቀጥሉበት። ኑሩልን ።

  • @sarakeqaterl5445
    @sarakeqaterl5445 8 років тому +1

    በጣም አረፈ ነው በርቱ ምን እለበት ፍቅር ፍልም ላይ ብቻ ባይሆን!!

  • @sksmsjakk6870
    @sksmsjakk6870 4 роки тому +2

    ጋሽተዜ ምርጥ አባት ነበርክ ነፍስህን በገነትያኑር እልን

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 4 роки тому +6

    May your soul rest in heaven Girmishye 😢😢😢😢

  • @aronteklzgi2008
    @aronteklzgi2008 7 років тому +35

    i am Eritrea i like Ethiopian filim

    • @aronteklzgi2008
      @aronteklzgi2008 7 років тому

      Hallo

    • @halinesmart767
      @halinesmart767 7 років тому +1

      Aron Teklzgi you arteir lave somaci 😘👍❤❤❤❤❤

    • @saraawekesarnha2405
      @saraawekesarnha2405 6 років тому +1

      Aron Teklzgi ewnet betame kelale new yewdeduhtne mersat wanaw ersne masamne becha new meysflgeuh

  • @dawittibebu4554
    @dawittibebu4554 8 років тому +2

    There are a lot of positive lesson in this movie please we have to motivate our film industry, stop hating!!!!!!!!its a nice movie keep it up.

  • @haweedao9033
    @haweedao9033 8 років тому +10

    wowowo betam arif film new wwweeeeeeddd

  • @bsinegio2333
    @bsinegio2333 8 років тому +5

    … "በእኩልነት ሰበብ ስንፍናችሁ በዛ"… ድንቅ መልእክት።

  • @user-oh9vq2vc6h
    @user-oh9vq2vc6h 8 років тому +6

    wowwwwwww ምርጥ ፊልም ነው ግን ምንድን ነው ፊሬች ማውራት እዚህ ጆሮዬን ያደማው እሱ ነው በማንነታችን ቆንቆ አንፈር ከማንም የበለጠ ብዙ መናገር ስለ ምንችል 1ነገር ሳልል አላልፍም ቆንቆውን የመያዛቹ በጣም ይገርማል ሌላው ምርጥ ፊልም ነው

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 3 місяці тому

    ሰዉ ስለለቸዉ ብቸ ከሚወዱት ሰዉ የሚጠሉ ሰዎች በጠምነዉ የሚየስጠሉኝ በአይነችን ሰነይ በጆረችን ሰነሰመ በሰዉ ወሬ ሂርግጠኝ ሆና የወደዱትን ሰዉ መሥቀየም ቡዙ ወጋ የስከፊለል

  • @afraa3615
    @afraa3615 5 років тому

    እኔም እስካሁን አለቀቀኝም በጣም ስለምወደው የሚወደውን እያረኩለት ነው ለምሳሌ ሱሬ የምትለብስ ሴት ፣ኳስ የምትጫወት አይወድም እኔም ትቻለሁ 😘😘😘😘😍😍

  • @user-vs7kg9hj4x
    @user-vs7kg9hj4x 8 років тому +3

    ውይይይይ እዴት ደስ ይላል ወይይ ፍቅርርር
    አድናቂያችሁ ነኝ

  • @mahi-fx1sl
    @mahi-fx1sl 8 років тому +4

    በጣም ያምራል በጉጉት ስጠብቀው የነበር ፊልም

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x 2 роки тому +2

    WOW በጣም ደስ የሚል ፊልም አቤት ፍቅርርርርር

  • @user-qz4zn7fi5s
    @user-qz4zn7fi5s 8 років тому +2

    ዋውውው ይመቻችሁ በጣም ደስ ይላል ።
    ላንሳት !!
    ላንሳት !!
    በርቱ

  • @mekdi41
    @mekdi41 8 років тому +5

    ዋው ደስ የሚል ፊልምነው

  • @sadr213
    @sadr213 8 років тому +22

    በናታችሁ መጠጣትና መስከር ቁም ነገር አይደለም
    ለመጭው ትውልድ ምን እየመራችሁ ነው????????ቋንቋችን ደግሞ አያሳፍርም በቋንቋችን ተናገሩ።

    • @user-gn7lf6op1g
      @user-gn7lf6op1g 4 роки тому

      ተዘራለማነብሥህንይማርእየኔወንድም

  • @jadchaito1155
    @jadchaito1155 8 років тому

    አሪፍ ነው ፖርት ይኑረው ከደራሢ እሥከ ተዋናይ ተመችቶኛል መልካም የሥራ ጊዜ ኑሩልን

  • @hddi491
    @hddi491 Рік тому +1

    ዊ አዲስዪ ማር እኮነሽ😮😊❤

  • @user-kn1gx3kx5q
    @user-kn1gx3kx5q 4 роки тому +3

    በጣምደስየሚልፊልምነዉ❤❤🌹❤❤ሀናንየዉድድድ በማያልቀዉ

  • @abelmahari479
    @abelmahari479 8 років тому +23

    ሰው አይቶ ሲጨርስ ይኮምታል
    እኔ ከመጀመሩ በፊት comment አያለው
    ግን ጥሩ coment ስላለ ላየው ነው

  • @KelemH-z8i
    @KelemH-z8i 5 днів тому +1

    august 22 2024 kelelitu 9:20 ayche chereskut ewnetm old is gold

  • @user-ql2rv5ts5v
    @user-ql2rv5ts5v 5 місяців тому

    ከዚህ በዋላ አባባ አያነሱልክም በል አንሳት ደስ ይላል👏👏👏👏👍👍👍👌👌👌👌👌

  • @tamiruasefa5697
    @tamiruasefa5697 8 років тому +36

    filmiiiiiiin keeessaaaaaaan baaaay,eee daaaaansaaaaa dha.namaatttii tola haaalummaaaaa kanan ittiiii fufa yaaaaa ilmaan habeshaaaaaaa.

  • @HanaHana-kd3xh
    @HanaHana-kd3xh 8 років тому +4

    መልካምነት ምን ያክል ያሥደሥታል

  • @helen-vl2oc
    @helen-vl2oc Рік тому +1

    በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነዉ በርቱ👍👍👍👍

  • @ShadhaHasen-mr8vt
    @ShadhaHasen-mr8vt Рік тому +1

    ደስ እሚል ፊልም ነው ❤❤ስትጥላት በጣም ነው የሳኩት😂

  • @makiahussin6646
    @makiahussin6646 8 років тому +4

    ዋው በጣም አሪፍ ፊልም ዋው

  • @eyrusalemaschalew7308
    @eyrusalemaschalew7308 8 років тому +4

    tedo mirx sew yimecheh god bless you

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs 7 місяців тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኻን ሰላም መጣሽ በአለሽበት ቦታ ሰላምሽ ይብዛልሽ ዋው በጣም ያዝናናል ያስተምራል❤❤❤

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 5 років тому +1

    Tediye fiker iko nak adisalem gin asazenachign betarfe filimu betam arifee naw beratu

  • @genigeni7197
    @genigeni7197 7 років тому +4

    አስተማሪ ፍልም ነው ዋው

  • @user-jz6uz1vr6n
    @user-jz6uz1vr6n 8 років тому +6

    በጣም ያምራል

  • @helenhailu1762
    @helenhailu1762 8 років тому

    ዋዉ አሪፍ ፍልም ነው በጣም ተመችቶኛል ከተዋኒዎቹ ውስጥ አንድ ሰው ደስ ይለኛል

  • @madaynhalimondayalsiri6162
    @madaynhalimondayalsiri6162 8 років тому

    በጣም ደስእያለኝነውእስከመጨረሻውያ የሁትአቤልያለበትሁሉፊልምደስይላ ልሁላችሁንምአመሰግናለሁአስተማረና አዝናኝነው

  • @user-eu7kg1tt6k
    @user-eu7kg1tt6k 6 років тому +6

    ሥወድሽ ሀኒ ማር ኡፍፍፍፍፍ

  • @AhmedHassan-xe1zj
    @AhmedHassan-xe1zj 5 років тому +13

    The best actors Hanna ♥️😍

  • @user-fu1sn9pq2k
    @user-fu1sn9pq2k 6 років тому +1

    ክክክክክአስቶ አፈረጣት በጣም ሀሪፍ ፊልም ነው በርቱ አስተማሪ ነው

  • @addisayele6239
    @addisayele6239 8 років тому

    ዋውዋው ስትሉ ሰምቼ ላየው ነው.. .......ግን በናታችሁ ዝም በሉ አትረብሹ አልይበት ±±±

  • @fereweyninegash5051
    @fereweyninegash5051 8 років тому +3

    ምርጥ ፊልም!

  • @anynallemdebebbe4628
    @anynallemdebebbe4628 8 років тому +3

    ዋውውውው በጣም አሪፍ ፊልም ነው!

  • @user-es6sh3gs7y
    @user-es6sh3gs7y 5 років тому

    ሀላስ ከላስ አለ ግን ገና እያየሁት ነው እሚመስጥ ይመስለኛል እስኪ ልሹፈው ሀኑየ ስወድሽሽሽሽሽሽ ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @selamselam4848
    @selamselam4848 8 років тому +2

    በጣም ደስ የሚል ፊልምነው እናመሰግናለን

  • @kelemyemariamlij1645
    @kelemyemariamlij1645 8 років тому +3

    ፍቅር ፊልም ብቻ ላይ ነው ያለው

  • @tigistalebachew3958
    @tigistalebachew3958 8 років тому +2

    ዋው ይመቻችሁ በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @hhhhhhhh6832
    @hhhhhhhh6832 2 роки тому +1

    አንቺ ኢትዮጲያ የብዙሀን ወላጅ
    እስኪ ተጠየቂ መልሺ በአዋጅ
    ሀገር ማለት ላንቺ ምንድነው ትርጉሙ
    ሠውስ ማለት ላንቺ እንደምን ነው ስሙ
    ለኛ ግን ሲነግሩን ሲያወጉን በጠና
    ሀገር ማለት ሰው ነው ሠው ማለት ሀገር ነው
    አስጠኑን አሉና
    እኔ ግን እላለሁ ሠው መች ከበረ
    መች ሀገር አከለ
    ድንበር እንጂ ከብሮ ከሠዎች ያየለ
    ከክቡሩ ፍጥረት ከህያው ከድንቁ
    መሥመር ነው ካርታ ነው ለሠው ልጅ ትልቁ
    አየሽ እማምዬ አንቺ እናት ሐገር
    እስትንፋስ ካለው ሰው ዛሬ በልጧል ድንበር
    እናም እርም የለሽም ሀገሬ አድምጪ
    ሞቶ ለሚገድል ተይ ጊዜ አትስጪ፡፡

  • @sefadinuiioikk
    @sefadinuiioikk 3 місяці тому

    ጀግና አባት እኔ አቤልን ከስቀየመዉ ብዬ ፈሪቼ ነበር የኒን የኡርጎ ዝምብ አፉን አዘገሊኝ

  • @mekalihhabtemariam8466
    @mekalihhabtemariam8466 8 років тому +8

    waw! absolutely fantastic.God bell u guys.

  • @mahratlove3981
    @mahratlove3981 8 років тому +5

    wowwwww betam betam dasi yemli flim nw

  • @lubabamohammedbb8006
    @lubabamohammedbb8006 8 років тому

    በጣምምርጥነው "ያልፈሳንበትዳገትየለምአለችአህያ" ሲልአሳቀኝ። ይመቻችሁ ሁለተኛልጅቱዋንእንዳትጥላትእሽ እዬብ

  • @fikerabebaw9205
    @fikerabebaw9205 8 років тому +1

    #በጣም ነው የወደድኩት ያምራል ቀጥሉበት!

  • @tigistlove2964
    @tigistlove2964 8 років тому +28

    ግን ኢትዮጵያውሥጥ ደሀ ጠፍ እንዴ ከጠፍም ተመሥገን ነው በፊልም ብቻ ሆነ እንጂ

  • @abrakadabra611
    @abrakadabra611 8 років тому +4

    thanks arada movies we love love love youuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu

  • @fanatesfay6380
    @fanatesfay6380 4 роки тому +1

    Tedi ena haniye betam nw emwdachu rellay des yamil movie nw good job 👍 ❤️❤️❤️

  • @user-ne9co2ul3v
    @user-ne9co2ul3v 7 років тому +2

    ወይኔ አቤልዬ ሥወድህ ወድ ወዳወንትህ ደሥ ሲል ኡፍፍ ይመችህ በጣም አሪፍ ፊልም ነው ይመቻችሁ