Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የማምነው ሰው አጥቼ ከፖለቲካ ወጣሁ | የቴዲ የእስር ትዝታ | ክፍል 2 | ሁሉም ታሪክ አለው ከሰለሞን ሙሄ ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 тра 2024
  • Welcome to the UA-cam channel of Solomon Muhe, a multifaceted actor, writer, and film director. Get ready to be captivated by a diverse range of content that includes thought-provoking short films and behind-the-scenes glimpses into the creative process. Solomon Muhe is not only an artist but also a storyteller and visionary in the world of film and entertainment, and he brings you an eclectic mix of entertaining and engaging programs. Whether you're a film enthusiast, an aspiring actor, or simply someone who appreciates compelling storytelling, you're sure to find something you love on Solomon Muhe's channel. Don't forget to hit the subscribe button to stay updated on the latest content and behind-the-scenes insights. Embark on this exciting journey with Solomon Muhe today!
    ትልቅ ወርቅ በ65 ሳንቲም ሸጥኩ | አርቲስት ቴወድሮስ ፍቃዱ | ሁሉም ታሪክ አለው | ከሰለሞን ሙሄ ጋር ክፍል 1 #solomonmuhe #ethiopianmovie #mharicfilm

КОМЕНТАРІ • 215

  • @californa6827
    @californa6827 3 місяці тому +17

    ስለሞን ሙሄ ለምንድነው ምወድህ? አንተ ያለክበት ፊልም ደስ ይለኛል 🎉

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji 3 місяці тому +39

    የማይጠገብ ወግ ነበር በርቱ ቴዲ እንዲህ አልጠብቀውም ነበር እውነትም ሁሉም ሰው ታሪክ አለው🎉❤

    • @ahmed-em8nt
      @ahmed-em8nt 2 місяці тому

      😆🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ምን አይነት የዋህ ነህ ስው ታሪክ የለውም ብለህ ታስባለህ 🤣🤣🤣🤣😄😄

    • @Selamyemariyamlji
      @Selamyemariyamlji 2 місяці тому

      @@ahmed-em8nt የማትጠብቀው ሰው የሚገርም ታሪክ ስሰማ ታስባለህ

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 2 місяці тому +17

    ቴዲ በጣም ወግ አዋቂ ልጅ ነዉ።

  • @tibebewagaye4203
    @tibebewagaye4203 3 місяці тому +21

    ቴዲ እንዲህ የሚገርም ልጅ ነው ለካ🙏ሁለታችሁም ይመቻችሁ

  • @BerhaneMettsun
    @BerhaneMettsun 3 місяці тому +19

    ትልቅ ትምህርትን የማያስተላልፍ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉበት ትውልድን የሚያስተምር ተስፋ ያለመቁረጥን ይቻላልን የሚል ዕውቀት የሚያስተላልፍ የሰው ልጅ ከየት ተነስቶ የት እንደ ደረሰ የሚያስተምር ስለወነ በርቱ በት ለማለት እወዳለሁ እግዚኣብሔር ከናንተ ጋር ይኹን አሜን

    • @yaredamare787
      @yaredamare787 2 місяці тому

      ትልቅ ትምህርትን የሚያስተላልፍ ፕሮግራም ...

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 3 місяці тому +58

    በርቱ አርፉ ፕሮግራም ነው በተለይ ይህ ልጅ የሚያወራው በቃ ትዝታ ወደሀላ 97አይ ጉድ እኮ ይገርማል😂😂😂 እረ የዛን ጌዜ እኮ በቃ የኢትዮጵያ አንድ ስለ ነበር በቃ አሁን ካለው ፖለቲካዊ ይሻላል ቢያንስ ወጣቱ ሀይል ነበርው ያዲስ አበባ ስው ልብ ነበርው እንደዛሬ ሆዳም ሳይሆን ምን አይቆጭህም የምታወራው ነገር አለህ የምር ደስ ሚል ታሪክ ወጣትነት እንደዝህ ነው አሁን ደሞ የርጋታ እድሜህ ዋው

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 2 місяці тому

      97. ላይ እግሬ ስር የወደቀው ቃሀስ ትምህርት ቤት በር ላይ መቼውንም አረሳውም

  • @halom3886
    @halom3886 3 місяці тому +12

    በጣም ጎበዝ ነክ አሁን ላይ ያሉ ልጆች ካንተ ብዙ ይማራሉ

  • @aboneshdebebe7086
    @aboneshdebebe7086 3 місяці тому +13

    በጣም ደስ የሚል ባያልቅ የሚያስብል ነው በርቱ

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 місяці тому +13

    ደስ የሚል የልጅነት ትዝታ ❤ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው በርታ ሶል

  • @Theodor16
    @Theodor16 2 місяці тому +4

    ትልቅ ትምህርትን የማያስተላልፍ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉበት ትውልድን የሚያስተምር ተስፋ ያለመቁረጥን ይቻላልን የሚል ዕውቀት የሚያስተላልፍ የሰው ልጅ ከየት ተነስቶ የት እንደ ደረሰ የሚያስተምር ስለወነ በርቱ በት ለማለት እወዳለሁ እግዚኣብሔር ከናንተ ጋር ይኹን አሜን .. Proud of you Tedda and Thank you Sol

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 2 місяці тому +5

    እኔም የሃያ አመት ታሪክ አለኝ ሶል ጋበዘኝ በተረፍ እጅግ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 2 місяці тому +4

    እሚገርም ቃለ ምለለስ በጣም ዘና እሚያረግ ቆይታ የአሁኖቹ የሸገር ልጆች ግን በሱስ ደዝዘዋል እኳንስ ሊታገሉ

  • @menderin4228
    @menderin4228 3 місяці тому +5

    ፅድት ያለ ፕሮግራም ነው በርታ ሶል። ቴዲሻ ገራሚ የኃላ ታሪክ አሰማሽን በርቺ ብራ።

  • @ZenbeSetotaw
    @ZenbeSetotaw 3 місяці тому +6

    ሶሌየ ስወድሕ ገናዛሬነዉ ዮቲብ እደከፈትክ ያየሁት ደስነዉ ያለኝ በጣምነዉ የ ማከብርሕ ሁለት የምወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤🎉

  • @kidistwoldu9484
    @kidistwoldu9484 2 місяці тому +2

    ደስ የሚል ወግ በርታልን ሶል ቴዲሾ የሚመስጥ ታሪክ ነው የ9s ልጆች ሁሌም የማይጠገብ ታሪክ አለን ❤❤ ያንተ ደሞ ደስ ይላል

  • @tewanaytube1867
    @tewanaytube1867 2 місяці тому +3

    ሰሌ በጣም አድናቂህ ነኝ።የዛሬ 15 አመት "አዳም" የሚል ፊልም ሃረማያ ዩኒቨርሲቲ ይዘህ መተህ ነበር ካልተሳሳትኩ።ቴዴ ጎበዝ ነህ በርታ።

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Місяць тому +1

    ከያዝኩ ያዝኩ ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው 🕊⚖️🏃🏾‍♂️👏🏽👏🏽

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 3 місяці тому +7

    ሰለሞን ሙሔ አስተምሮቱ ምን ይላል? በጣም ጥሩ ኘሮግራም ነዉ በርታ እንዳትረታ❤😅😅

  • @tewodrosdegu1922
    @tewodrosdegu1922 2 місяці тому +3

    ቴዲ እንዳለዉ ተመሳሳይ የሆነ ቃለመጠይቅ አሰልቺና እንብዛም ደስ የማይል ነዉ ሰዉ ስለደረሰበት ደረጃ ከሚያወራ ወደዚህ ቦታ እንዴት እንደመጣና የልጅነት ግዜዉ ምን እንደሚመስል ሲናገር ብዙ ቁምነገር አዘል አዝናኝ ነገሮችን እንማርበታለን

  • @altudz4055
    @altudz4055 3 місяці тому +6

    ወይ ቴዲ😁😁😁እንደዚ አድክሞ ነክ ለካ በተለይ የባለፈው ሳምንት የልጅነት ታሪክ
    ሶል🤲😍አደራ ጋሽ ዘነበ ወላን አቅርብልን የሱ ልጅነት🥰 ደስ ይላል

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 3 місяці тому +11

    አረ ቴዳ ገደለኝ እኮ ሶላ እንደዚ የሸገር ልጆችን እየጋበዝክ ዘና ፈታ ስላረከን ገለቶማ።😂😂

  • @antenehnima6318
    @antenehnima6318 2 місяці тому +3

    ዝም ብሎ አደለም እኮ ቀልቤ ሚወደው ይሄን ልጅ💪🙏

  • @abesalatene5859
    @abesalatene5859 3 місяці тому +3

    እውነትም ሁሉም የራሱ ታሪክ አለው ይገርማል ሶል በርታ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አሹ

  • @AshuAshu-gv9rq
    @AshuAshu-gv9rq 3 місяці тому +3

    Nice program ነው በርታ

  • @Ze-BDZembaba
    @Ze-BDZembaba 2 місяці тому +1

    ወይ አሹ ብልሹ ጨዋታህ አይጠገብም ወይኔ ያለነገር አደለም ለካ ድሮዉንም የምወድህ ይመችህ አቦ። ዶኒስየ የእኔ አስተዋይ በርታ አደራ ጀምሮ ማቋረጥ የለም

  • @firewkasahun3775
    @firewkasahun3775 2 місяці тому +1

    soliye arif naw bertalin tinsh yekamera tirat gin yetayegnal esuan betastekakil betam arif naw bertalin

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 Місяць тому

    ኸረ ምርጥ ታሪክ ያለው ልጅ ነው - በተለይ የፖለቲካ ታሪኩ ዘና ያደርጋል

  • @znegnkewollo9887
    @znegnkewollo9887 2 місяці тому +1

    solye betam new yemadenkh yemwodh lemn endehone alawukm betsebe temeslegnaleh arif program new berta ay tedy taskegnaleh eko ewunet

  • @AshuNigu
    @AshuNigu 2 місяці тому +1

    Desss eyalegn ye heresekut meret program soleyaaa beretalen

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 3 місяці тому +6

    በጣም አሪፍ ነው ሶል በርታ ቴዱ በተለይ የስደቷና የፖለቲካዋ ታስቃለች 😂 መኖር ደጉ

  • @rahelwondimu569
    @rahelwondimu569 2 місяці тому +1

    it was such a good time i hope you represent most of us who was born and raise in Addis i believe we all had same mom and dad

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 2 місяці тому +1

    ቴዴዬ በጣም ስርአትያለህ በጣም አዝናናኝ ጨዋታአዋቄ ነው

  • @TewodrosTesfaye-nb2sy
    @TewodrosTesfaye-nb2sy 2 місяці тому +1

    Ewnetm hulum tarik alew 👌👌

  • @kokebzewdie6030
    @kokebzewdie6030 2 місяці тому +1

    ሁለታችሁም በዓርትም ጎበዞች ናችሁ ለዛ ያለው ቆንጆ ጨዋታ ነበር።

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 3 місяці тому +5

    በጣም ያዝናናኝ ፕሮግራም ነው። ሳልጠግበው ነው ያለቀብኝ ብል ማጋነን አይሆንም።በርታ ሶልዬ መልካም ሠው

  • @hunde1984
    @hunde1984 2 місяці тому +2

    ቆንጆ ፕሮግራም ነው ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት❤ ሶል ማይኳን አስተካክል ትነሽ ያንተ ድምፅ አይሰማም

  • @AsterMekuriya
    @AsterMekuriya 2 місяці тому +1

    ጨዋታችሁ ደስ ይላል

  • @mirafgetamesay7809
    @mirafgetamesay7809 2 місяці тому +1

    ሰሌ በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ አንድ ቀን አብረን እንደምንሰራ ተስፋ አልኝ።🥰🥰

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር በሰጠኝ የተፈጥሮ መልኬ:
    እኔ እኔኑ ሆኜ ኖራለሁ በልኬ።
    በቀዶ ጥገና ፊቴን ተሰርቼ:
    ውብ ስዕል አልመስልም እራሴን ጠልቼ።
    መቀመጫ :ዳሌ: ያጎጠጎጠ ጡት: ፀጉርም ቢንዠቀዠቅ:
    የነበረው እውነት አይችልም መደበቅ:
    በዛሬ ዘመኑም...ፓለፓለቲካ ቅጂ:
    አምር እኳኳል ብዬ አልወጣም ከደጅ።
    በእስስት ባህሪ መስሎ አብሮ መኖሩ
    ነፃነት ይገፋል አንገት ማስቀርቀሩ።
    ጥንት ዱሮም ተብሎአል የሰው ወርቅ አያደምቅ!
    ሲነጋ ያሳፍራል የተቀቡት ለቆ: ያጠለቁት ሲወልቅ።

  • @lailashafi3855
    @lailashafi3855 2 місяці тому +1

    Ufff sol ena mestun wedddd nwmadargachu sawgna 🥰🥰🥰

  • @alemayehubelete8230
    @alemayehubelete8230 3 місяці тому +2

    sol በርታ ጥሩ አቀራረብ ነው

  • @birukdubai
    @birukdubai 2 місяці тому +1

    Am still watching for thr 4th time

  • @user-es3zo3sv4w
    @user-es3zo3sv4w 2 місяці тому +3

    ሰሌ አሪፍ ፕሮግራም ነው❤ ቴዲ የር ቼ ልጅ ይመችህ😂😂😂😂

  • @user-ro7kq5ej4o
    @user-ro7kq5ej4o 2 місяці тому +2

    በርቱ

  • @emuhailemogesse8344
    @emuhailemogesse8344 2 місяці тому

    U remember my childhood 90th moment, love this broadcast sol keep it up❤❤❤❤

  • @bekelegebeyehu
    @bekelegebeyehu 3 місяці тому +1

    ዋው ያምራል ቀጥሉበት

  • @Israelxox
    @Israelxox 3 місяці тому +2

    Subscribed ❤️ keep hustling, bro 😎

  • @alsekela
    @alsekela 3 місяці тому +4

    😂የዛሬዉ ይለያል ቴዶ & ሶል ❤ 🙏

  • @user-gf5wf1pl2g
    @user-gf5wf1pl2g 3 місяці тому +4

    Betame des mele lije new betame new yasakegh❤😂😂😂

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 2 місяці тому +1

    ሰለሞን ሙሄ በርታ እናመሰግንካለን የምታቀርብልን እንግዶዎችንም እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emytsige8633
    @emytsige8633 3 місяці тому +1

    ደስ የሚል ቆይታ እየተዝናናሁ ነዉ ያየሁት

  • @oromay9113
    @oromay9113 2 місяці тому +3

    🤣😂🤣እሰሩኝ ያለው ልጅ ገደለኝ😂🤣😂

  • @TheTeketel
    @TheTeketel 2 місяці тому

    ድንቅ ነው ❤

  • @bethelephrata7487
    @bethelephrata7487 Місяць тому

    ፈታ ያለ ጨዋታ ነው !!

  • @seifugebeyehu4651
    @seifugebeyehu4651 2 місяці тому

    I like this show

  • @user-dj2ni6ri6v
    @user-dj2ni6ri6v Місяць тому

    አሹ ብልሹ ቤተች ላይእንዴት እደምወድህ እኮ አሪፍ አንግዳ የማይጠገብ ጨዋታ❤

  • @geez2115
    @geez2115 3 місяці тому +2

    Enkwane dehegna metachu wedocha balfewe endat endefekawe benbrachu koyeta movie neber yememeslwe.are weyna tezko yemayalke tarke alhe aynehgne chefgne metsafe techlalehe enkwane gelthe.👍

  • @fani4779
    @fani4779 2 місяці тому +3

    ቴዳ አንድ ክላስ ዴስክ ተቀምጠን ተምረናል የልጅነት ፊት አክሽን በፍፁም አይረሳኝም የእኛ ፍንዳታ..ብራውን ፀጉር ሎቲ ስትራመድ በዛ እጥረት ላይ የምትነጥረውስ ነገር 😊😊😂

  • @armidearmide5066
    @armidearmide5066 2 місяці тому +1

    በርቱ በጣም ቁምነገር አዘል ነው ብዙ እንጠብቃለን ስለሞን በርቱልን አምስግናለሁ

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 3 місяці тому +1

    ደስ የሚል ፕሮግራም የማይሰለች ዋናው ጀግንነት በስኬት ዛሬ ሳይ መድረስ ቀላል አይደለም ያለ ዋጋ የትም አይደረሶም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mershawelde
    @mershawelde Місяць тому

    ጠያቂነህ ሰለሞን

  • @hanamimi6044
    @hanamimi6044 3 місяці тому

    በጣም ምርጥሰው ነው የምታቀርባቸው በርታ እሺ

  • @sabamulat2268
    @sabamulat2268 3 місяці тому +2

    Very matured guy!

  • @teferimerid2577
    @teferimerid2577 3 місяці тому +1

    WOW, arada lij

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 3 місяці тому +1

    ደስ የሚል ጭውውት ነው ቴዲን ያወኩት በቤቶች ነው በአጠቃላይ ትወናውን በሌሎችም ፊልሞች እወደዋለሁ::

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 3 місяці тому +1

    Thank you!

  • @arebowoyessa2352
    @arebowoyessa2352 2 місяці тому +1

    I subscribe because of Teddy I appreciate his opinion

  • @TarikuMekonnen-fc5lr
    @TarikuMekonnen-fc5lr 2 місяці тому

    በጣም አሪፍ ታሪክ ነው ቲዲ ማኛ❤

  • @AdiEmuye
    @AdiEmuye 2 місяці тому +3

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው። ግን ትንሽ ቀረፃ ችግር አለው እና የሰለሞን ሙሄ ድምፅ የታፈነ ነው ካሜራ ማኑ ቢያስተካክለው አሪፍ ነው

  • @belayberhe1412
    @belayberhe1412 3 місяці тому +2

    Respect ❤❤❤

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 2 місяці тому +1

    በጣም ትምህርት ይሰጣል እነዛ ሄዱ እንደዚህ ሲያሰቃዮ የነበሩት

  • @Bini-lg8tm
    @Bini-lg8tm 2 місяці тому +1

    የ97 ታሪክህ ከኔጋ ተመሳይ ነው እኔም ያኔ ጥቁር አንበሳ ነበር የምንማረው

  • @TKC704
    @TKC704 3 місяці тому +1

    Interesting ❤❤❤❤

  • @hagosbirhanu5787
    @hagosbirhanu5787 2 місяці тому +1

    Tedi you are real artist. Polikaw keshim new😅

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 3 місяці тому +1

    ሶልዬ እንዴት ነህ የቀጨኔው መድኃኒያለም ይጠብቅህ ስትመጣ አይክ ነበረ ቴዶዬ ጎበዝ ተዋናይ በርቱልኝ❤

  • @ayacell1360
    @ayacell1360 3 місяці тому +1

    ሰሌ ምርጡ❤❤

  • @mikuedme4165
    @mikuedme4165 2 місяці тому

    ተመስጨ ነዉ የሰማሁት

  • @fekerelda3740
    @fekerelda3740 2 місяці тому

    97የሸገር ልጅ የመከራ ዘመን ነበር እንኳን ተረፍክ ቴዶ❤

  • @zedyednglij3314
    @zedyednglij3314 2 місяці тому

    አይ1997 ትልቅ ትዝታ አሳዛኝም አዝናኝም ነበር 😅😂ሶል ቴዲ ምርጦች 👏👏

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 3 місяці тому +1

    ሰሌ❤❤❤❤

  • @Yemsie
    @Yemsie 2 місяці тому

    I love you guys so much God bless you always❤❤❤❤❤

  • @asmamawbiru1342
    @asmamawbiru1342 2 місяці тому

    Thanks sele I appreciate your intent cause it seems new way.and also I admire about tedy politeness and integrity I do not l see any imitation and cheap popularity by his interview by the way I don't like to lesson cheating.
    Blessing and keep it up

  • @tsegisheeritrean530
    @tsegisheeritrean530 2 місяці тому

    Sol and Teddy we love so much

  • @elsanegussu7889
    @elsanegussu7889 3 місяці тому +1

    Wawwwwwww 2 mertoch nuruln❤❤

  • @DtvfGddd-mr3gp
    @DtvfGddd-mr3gp 2 місяці тому

    ዉይ ወሬዉ ሲጣፍጥ ነበር በያልቅ ነዉ የሚያስብለዉ❤

  • @berhanberhan6692
    @berhanberhan6692 3 місяці тому +1

    ለምን ቢዲዉ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እንጅ???❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikrabate6409
    @fikrabate6409 3 місяці тому +2

    keep it up

  • @sisaybalcha2920
    @sisaybalcha2920 3 місяці тому +2

    የኔ ትውልድ ያለፈውን መከራ 😂

  • @anwarabrar9207
    @anwarabrar9207 2 місяці тому

    ሽሜ ታች ጊቢ

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @birukalemu2415
    @birukalemu2415 Місяць тому

    Eserugn temechegn

  • @fentawondye9772
    @fentawondye9772 2 місяці тому +1

    Donies( tsehafie tezaze)

  • @AmanAmuniki
    @AmanAmuniki 2 місяці тому +2

    እኔና ቤተሰቦቼ ለሶል ትልቅ ፍቅርና አክብሮት አለን።አንድ ቀን መንገድ ላይ ባገኘዉ እያልኵም ብዙ እመኛለሁ።

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 2 місяці тому

    😄😄😄😄😄
    አየ ቴድ ገራሚ ልጅ
    በጣም ነው ያሳከኝ

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 2 місяці тому

    አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን

  • @Roommateforever
    @Roommateforever 3 місяці тому +3

    Sol much love 🫶🏽 keep going

  • @Milliblackcreativities-pi1ms
    @Milliblackcreativities-pi1ms 2 місяці тому

    እንዴ ቴዲ ጨዋታ...እናመሰግናለን

  • @Abisew
    @Abisew 2 місяці тому +1

    አከበርኩህ።

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው ያዝናናህኝ ቴዶ 😂😂😂😂😂😂 የምር ቀኔን ነው ያበራህው። ሰሌ አመሰግናለሁ የደስታዬ ምንጭ

  • @bekikf68
    @bekikf68 2 місяці тому

    ሶላዬ በጣም ነው ማደንቅህ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ..ግን stand light በ tv ውስጥ ይታያል..እናም የአንተ ድምፅ ትንሽ ተውጧል..👏👏