Beti is a kind of emerging political observer and writer. She is nice to hear and very point confident lady. It does not matter how wrong or right her idea is, she is never afraid of speaking her mind. Also, never feel ashamed to acknowledge her mistakes when factually substantiated. chin up baby!
Jaweeee my king Jaweeee is the highest quality politician we never seen before that is why he remove tplf with out any weapons that is why I support him Jaweeee long life ❤❤❤❤❤❤❤❤
ለምንድን ነው ይህችን ልጅ የምትሰድቦት ? ከቻላችሁ ሞግቷት
እኔ በግሌ የምንም ፖለቲካ ገዳፊ አይደለሁም ግን ሌላውን መሀበረሰብ አለመሳደብ ተፈለጥተቆረጥ አለማለት እንጂ ያመኑበትን ፖለቲካ ይገደፉ የኔን አመለካከት ግድ ካልተቀበላችሁ ብሎ ማለት ምንማለት ነው?
You are welcome l Love you
You are right
ሀሳብ የሌለው እኮ ነው የሚሳደበው
በቲ በዚህ ኢንተሪቪዋ ሚዛናዊነቷንና ምክንያቷዊነቷን አግበስብሳ ቀርጥፋ በልተዋለች በሰላማዊ መራራ ትግል የለውጡ ግንባር ቀደም መሪዎች መካከል እና ሰፊውን የኦሮሞ ወጣች ትግል በማራከስና በማሽሟጠጥ ስትሳለቅ ማየት ያማል ።
ነገ ከነገወዲያ ወድቆ የቀረ ሲመስላት ከጀርባ ሆና ቁሱሉ ላይ ጫው የምትነሰንስ ጨካኝ እንደምትሆን ያሳያል ። ስለጁሃር የግድ ማሞገስ ባይጠበቅባትም ለዚህ ለውጥ እና ለለኦሮሞ የመብትና የእኩልነት ጥያቄ ያደረገውን እስከ እስር ራህብ አድማ ብሎም በፍትህ አደባባይ ያለ አዳች ጥፋት አሸናፊ ሆኖ የወጣ ሰው ...
ቢቲ አይኗን ጨፍና ልቧን አሳውራ በፍፁም ስላቅ ከማይመጥን ተረታ ተረት ስታቀርብ ታሳፍራለሽ ።
በኢተርቪዋ ጭዳ ፊሪዳ ከደረገችው ጁሃር ይልቅ አጎብዳጅና አስመሳይነት ቆመናል ለሚሉት እንደማትለስ መሆኗን ያሳየችበት ነው ።
ቤቲ ጀግና ነሽ በእውነቱ ጽንፈኞችንና ዋና ዋና አስመሳይ ሰዎችን እንዲህ ደፍሮ እንዳንቺ ደፍሮ የተቸ የለም።ግን እየተቸሻቺው ያሉ መሰሪዎችን ስለሆነ ጠንቀቅ ማለቱ አይከፋም
አንችን ያለማድነቅ አይቻልም የኔ ቆንጆ ጥርት ያልሽ ኢትዮጵያዊት ነሽ ኩሪ ንግግርሽ ይሜርካል ይህንን ሜወቅ አለብሽ
ኦው ቤቲ እውነትም ትለያለሽ ማደባበስ ብሎ ነገር የለም ምርጥ ኢንተርቪው ❤
በራስ መተማመና ድፍረቷ ችሎታዋ ድንቅ ነው ቁመናዋ ውበቷም ግሩም ነው ጀግና ነት
ቤቲዬ በርቺ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ጽንፍ የረገጡ ፖለቲከኞችን ድብቅ ሴራ ያጋለጥሽ ነሽ
ለተሳዳቢዎች ግን አንድ መልክት አለኝ ተሟገቷት እንጂ አትስደቧት ሃሳብን ግዙ
ቤቲ ጀግና ደፋር ነች ጌታ ከክፉ ነገር ይጠብቅሺ ዘረኛ መስለሺኝ እጠላሺ ነብር ይቅር በይኝ
አይ ፋኖ ኦሮሞ ነኝ ማለት ዘረኝነት ሆነ ?
መለ ሎ ቆንጆ ጠይም አፈንጫ ሰልካካ ቤቲሻ so smart እንዳንቺ ሌላ ብዙ እንፈልጋለን አንገታችን ቀና ያደረግሸ በሬዱ ቢፈቱ ነሸ no question about that ❤
ክክክክክክክክክ
እንዴ መላጨት መዋሸት😂😂😂😂
ቆንጆ ነሽ ቁመናሽ ከለርሽ ቅጥነትሽ እውቀትሽ ትልቁ በራስ መተማመንሽ ውበት ማለት እሚጠይቀውን ታሟያለሽ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነሽ
😎😂😂😂
ቢሔርተኝነት የዝንጀሮ መቀመጫ ነው ድንቅ አባባል።
ቤቲ አይነ መልካም በራሷ የምትተማመን ቆንጆ ሴት ሆና አገኘኋት
Betiye Gobez berich yene jegina
Bety እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እውነት ❤❤❤❤❤ የ ኢትዮጵያ ህዝብ በሀሳብ ነጻነት አያምንም
በሣል አሥተያየት ነው የሠጠሽው አድናቂሽ ነኝ
ፌዢ ምን አማጣዉ አማራ ነፃ ልዉጣ አላለም
በአማርነቴ አትግደሉኝ ነዉ ያለዉ
ነጭ ነጩአን ማለት ይህ ነው እንኳን ተወለድሽ ጀግና❤❤❤❤ ቤትየ
አንተም ለኢትዮጵያ ለቤትይዬ እትዮጵያ እነኳን ተለገሥክ በኢትዮጶያ አምላክ!!!
ቤቲ አስቀያሚ አይደለችም :ቁንጅና ጭንቅላት ውስጥ ነው :እንደዚህ ሃሳብዋን በጣም በአዋቂና በበሰለመንገድ መግለፅና መፃፍ የምትችል እንስት በጣም ልትደነቅ ይገባታል ብዬ አምናለሁ::ይህ ሁሉ አስመሳይ ባለበት አገር እምነትዋን በግልፅ ስለተናገረች ቢጠልዋት አይገርመኝም::ጋዜጠኛው ግን አጠያየቅህ ያስጠላል ፈሪ ትመስላለህ ::🇪🇹
ከአንድ ጉዳይ በስተቀር በኢተርቪ ደስ ተሰኝቻለሁ ስለቤቲም እሳቤዋን በነፃነት ተናግራለች ለእሷ ያለኝ ነገር ብዙ ተቀይሯል ጠንካራ ሚዲያ አግኝታ የመንግስትን ፣የተፎካካሪ ሰዎችን በአወዛጋቢ ሀሳቦች ላይ በነፃነት በመድረክ እየጋበዘች ብትሞግት ፣ብትነቅፍ ለህዝብ ግንዛቤ ከማስጨበጥ አኳያ ብትሰራ መልካሙን እመኝላታለሁ።🙏
ለአዘጋጁም ትልቅ አክብሮት አለኝ በርታ 🙏
ምን አረገች እደማንኛውም ስው የራሷን አስተያየት ነው የስጠችው ስድብ የሚያበዛ የተሽነፈስው ነው።
I really enjoyed it, Thank you bety!
ኧረ ቤትዬ አመጣችው ጨዋታውን በእውነት በጣም አስተዋይ እና ንግግር የምትችል ነች። እንደ ሰው አንዳንድ ጊዜ ስህተት ልትሰራ እና ልትናገር ተችላለች።
ቤተልኼም ትልቅሽ ነኝ የኢትዮጵያ አብዮት ዉጤት ነኝ
ሠጭ ነሺ በጣም ዉብ የቃላት ምርጫና አሠካክ
you are so very articulate.smart ,intellegent retty witty....."individuation"
ቤቲ ራሥሽን ነፃ አዉጥተሻል
አዬዬዬዬዬ በሸወደ ባስመሰለ መች ሆነ።
@@abdissamoges8512 አለመሸወድ ብለጥ ሠይኾን ብለኽ መኾን!!!
ስለ ሌሎች ነፃ አውጪዎች አይመለከተኝም የፋኖን ትግል በተመለከተ ግን የአንቺን ምስክርነት አይፈልግም...
እውነት ቤትየ እንደው የሴት ጀግና ብቻ ብልሽ ንፉግነት ነው ከዛ በላይ ይገባል አቦ ኑሪበት አንጀቴን አራሽው
ምርጥ ሴት በራስዋ የምተማመን ❤🎉
አኔ ፓለቲከኛ አይደሐሁም ግን ትገርመኛለች
@@GennetWoldemichael የልጅ አይነት ነው ንግግሯ
ስለምን? ግራ መጋባቷ ማስመሰልዋ ?😅😅😅
ዋው ቤቲ ትለያለሽ የእውነት ደፋር ግልፅ እና የምትናገሪውን የምታውቂ ጀግና ሴት ነሽ ። ከጠበቅኩሽ በላይ
Beti is a kind of emerging political observer and writer. She is nice to hear and very point confident lady. It does not matter how wrong or right her idea is, she is never afraid of speaking her mind. Also, never feel ashamed to acknowledge her mistakes when factually substantiated. chin up baby!
እቺ ሴትዮ ሴት በዛ ጎመን ጠነዛ የሚለውን ተረት ሊያሰታውስ የሚችል ሀሜት ከማውራት ውጪ ምንም ቁምነገር አላወራችም
ቀጮዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ብዙዎችን ነጭ የደም ሴላቸውን በጣጥሰሽባቸዋል ጠባቂ ስላሴ ነው ግን እራስሽን ጠብቂ ማንንም አትመኚ ሀጫሉን የበላ ህዝብ መሀል ነሽ እና 💙💙💙
ደደብ አጫሉን ህዝብ አልበላውም አከበረው እጂ የበሉት ፖለቲከኞች ናቸው
ቤቲዬ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእውነቱ ንግግርሽ ምንም ውሸት የለበትም ግን ግን የሀገሬ ሰው እውነትን እንዲህ በአደባባይ የሚናገር ብዙም ስለማያደንቅ የሚጠለሽ ሊበዛ ይችላል
ቤቲ የገባት ጀግና አቦ አደነኩሽ
እስቲ ከብሄር ውጡና አዳምጧት ለኔ ጀግና ነሽ ብዬሻለሁ በፊትም አድናቂሽ ነበርኩ አንድም ቀን አላሳፈርሽኝም በዚሁ ቀጥይበት
- ውሽታቸውን ነው አንቺ በጣም. ቆንጆ ነሽ ቤቲ
እዚህ መጥቶ የሚሳደብ ፣ ሃሳብ የሌለው ደንቆሮ ነው፣ ቤቲዬ ጀግና❤❤❤ ምርጥ ሴት ፣የዝንጀሮ መቀመጫ😂😂😂😂
ኦሮሞ አሸንፍ ስልጣን ላይ ነው የምትይው የትኛው ጦርነት አሸንፎ ነው ? ድንጋይ እደረደረ መንገድ በመዝጋት ነው ያሸነፈዘው? ጦርነት ውስጥ ገብታችሁ ታግላችሁ የያዛችሁት ስልጣን ቢሆን ኖሮ ለስልጣናችሁ ክብር ይኖራችሁ ነበር!!! ህውሃት 27 አመት ስልጣን ላይ ቁጭብሎ ሀገር ሲመራ የነበረው ለወንበራቸው ክብር ነበራቸው ለ17 አመት ታግለው ስለመጡ
Simply, a beautiful discussion.
ቤትየ የኔ ቆንጆ አንቺን የሚሰድቡሽ ሲጀመር አንቺን በሀሳብ መሞገት የማይችሉ ናቸው ።
በማስመሰልና በማሽቃበጥ የማትኖር ሁሌም እራሷን ሁና የምትኖር ሰው ነች ቤቲ ቤትሻ በርች እንወድሻለን።
ክክክ😅😅😅😅😅
እንዲያውም ነብዩ መሃመድ "ዘረኝነት ጥንብ ናት" ያሉትን ቄራ መስኪድ ሄደው ቢያነብቡ ምክር ጨምሪላቸው....የዝንጀሮው ምሳሌም ድንቅ ነው...በርቺ ...በቄም በርታ...ሥላየሁህ ደስ ብሎኛል...🎉🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤
አይ ቤቲ አንችም ጠያቂውም የብልፅግና ደጋፊ ናቹ ህፃን ልጅ የለም የሚሸወድ ግን የተኩራራችውበት ብልፅግና አብይ አህመድ ይወርዳል ስልጣን ለፋኖ ያስረክባል ጠብቂ
@@marimasd6628 የፋኖ ተይው እማ አብይ ግን ይወርዳል የሰው ደም እንደጎረፈ እየፈሰሰ ይቀጥላል ማለተት ከባድ ነው
@@chaltuaddisabebakegna265zembey tultula Agame kemalam Anbta lekame
ጅሎ🤮
@@merimeri530 ከብት
ቤቲ እውነትም ዛሬ ታማለች። እኔ አእምሮ መርማሪ አይደለሁም ግን የላይኛዋ ቢሮ ንፋስ እያስገባ ይመስላል።
መደረግ የሌለበትን ነገር ነው የምታደርግው። ሰዎች personal ነገራቸውን አቅርበው ነግረውሽ አንቺ ወደ business ቀይረሽ መጠቀምሽ የወረደ ስብእና ነው። ከአንዱ ጋር አልጋ ተጋፈሽ "እንትና ሰውነቷ፣ እቃዋ እንደምትገምቱት አይደለም ይሸታል" ብሎ በክብር የሰጠሽውን ገመናሽን ሲያወራብሽ እንደማለት ነው። በዚህ ማንነትሽ ነገ ማን አምኖ ያወራሻል?
Farro balege nehe anete endezihe ayenetu ga mene wesedehe?
Jegna, nesh, you're a hero 👏
ቤተልሔም ምርጥ ጭንቅላት የለሽ ለኔ የምር ምርጤ ነሽ ምንም ከመሬት አይወጀድቅም ጎበዝ በሩህ አምሮ ያለሽ ቆንጆ ሞዴሊስት ኢትዬጵያዊ ነሸ. ቢሰድቡሽ አትገረሚ ስለ በለጥሻኀቸው ነው ቅናት ነው.
የኔ ውድ ጠንካራ ነሽ!!
Excellent confidence betelhem tafese
ቤቲ ስለብሄርተኝነት የሰጠሽው የዝንጆሮ መገለጫሽ እኔ ወድጄልሻለሁ
ዝንጀሮ ትሆን? መቸም ሰው ሁሉ ብሄር አለው እውነቱ ኦሷ እንኳን አውቃ ነው ።
ቤቲ በጣም ነው የተመቸሽኝ በርቺ
ቤትዬ ውብ ነሽ❤ የሴች ልጅ ውቧቷ በራስ መተማመና ነው።አስቀያም የምባል የለም። አንች ጎቡዝ ጠንካራ ሴት ነሽ። ውብ ነሽ። ማንነትሽን በግልጽ ብትናገር ጥሩ ነበር ምክንያቱም ማንነት ስለሆነ❤❤
She is a thoughtful lady. Fast learning young lady.
ኮንፊደሰ ያላት ሴት ደሰ ይለኛል
ግራ መጋባት ተስፋ መቁረጥ ገንዘቧ ሆኗል ።
❤ምርጥ ሴት። respect! @Gondar
ቤቲ ታፈሰ በሞያሽ ደፋርና ሃቀኛ ሴት በመሆንሽ አድናቂሽ ነኝ። ያ እንዳለ ሆኖ ወደ ሚዲያ ስትመጪ መንገድ ላይ የምትቆም ሴት መስሎ መቅረቡ ታዳሚውንም ራስንም መናቅና ማስናቅ ነው። ይሄ አለባበስና የፀጉር ቀለም በነጮች ሚዲያ ቢሆን ኖሮ ከመድረክ በስተጀርባ የሚታረም ነበር።
ይሄጋዜጠኛኛ ሰወደውውውው❤❤❤❤
ኦሮሞዎችም ሰድበዋት
አማራም ሰድቧት ይህች ሴት በራሷ አለም የምትኖር በቃ ቀብራራ ግን ግራ የገባት ሴትም ትመስላለች ።
ቤቲ አድናቂሽ ነኝ
ብሔርተኝነት አለም አቀፋዊ ነዉ. የሁሉም ልዑላዊ ሀገራት ብሔራዊ መለኪያ ነዉ. ችግሩ የአቀራረብ ጕደይ ከልሆነ በስተቀር ብሔረተኝነትን እንደዉ ከዝንጀሮ መቀመጫ ጋር ማመሳሰል ከእዉቀት በታች ነዉ. ጀዋርም አብይም ሽመልስም ማንኛውም የፖለቲካ አመራር ላይ ያለም ሆነ የምመኝ ከብሔራዊነት ነጻ የሆነ መሪ የለም. በሌላም አለምም ከዚህ ዉጭ አይሆንም. የካሲንችሱ 3 ዶርስ በምሽት ባሸበረቁ መብራቶች ስታዩ የነበራቸው ዉበት ማራኪ ነበር. ስምርታቸዉ የተከበረም ባይሆን ዉበታቸዉ የሚደነቅ ነበር. ብቻ አድማጭ ለዚህች ሴት ምን ቦታ እንደምሰጣት እጠብቃለን. ከጀዋር ጋር ያላት ችግር ከቅናት ዉጭ አይሆንም. ከትችት ነጻ የሆነ የፖለቲካ ሰዉ በዓለም ላይ የለም. ነገር ግን ተወደደም ተጠላ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዉ መሆኑ እዉቅና አለዉ. ብቻ ምቾት ይሁን ተስፋ ምን እንደምያንጨበርራት ግልጽ አይደለም.
ሴትዮዋ አቂሟን አላወቀችም:: ቅዥቤ ነገር ናት::
ቤትየ የሴት ጀግና ቆንጆ። ልክ ነሽ ብሔር ሰጪ ነሺ አሉ እግዚሄር ይፍረዳቸው ።
የ እውነት ሰው እዳንቺ ሁሉም ለወጣቶች ቢያስብ
ቤቲ በጣም ተመችተሽኛ እድሚሽነ ያርዝምልሽ
ድንቅ ችሎታ አላት
Her confidence is absolutely incredible more power to you Betty ❤
Proud of u
ቤቲዬ የምር ይሄን ዝንጀሮ ፖለቲከኛ ያነቃሽ ጀግና ልል ነበር ያንሳሽል ግን ቆንጆ ነሽ ....ዋናው ጠላ ካሰላ ነሽ ይመችሽ .....ጠያቂው ያላወቀው እኛ ያደግነው ጭላሎ ስር ነው ....እኛ ከዝንጀሮ ጋራ አናወራም ብትይው ደስ ይለኝ ነበር🙏🙏🙏🙏አቦ አብረን ገነት ነው ምንገባው❤
ቤተልሔም አሰፋ ቁመናሽ ቆንጆ ብሩሕ ምጡቅ ወጣት ቆንጆ በርቼ በርቼ❤❤
@@HaimanotMerdassa she is crazy 🤪
በነገራችን ላይ ከእወቀት ነፃ የሆነች ልጅ ናት
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል ነው
ኑሮ ያስከፋት ሸሌ ነው ምትመስለው ከንፈርዋ ምናምንዋ😂😂
ደንቆሮ መሆንክን ቤቲን በገለፅክበት ምሳህ ገምቸሀለሁ :: ቤቲ ማለት በአማራ እና በኦሮቶዶክስ ጥላቻ የናዎዘች ነው
እግዚአብሔር ከፍተኛ ሥጦታ ሠጥቶሻል እግዚአብሔር በክንፎቹ።Blessed bettye.የእግዚአብሔር መላእክቶች ይጠብቅሽ።ሑሌ መዝሙር 91:ን አንብበሽ ከመዉጣትሽ በፊት አንብበሽ ዉጭ።
ተሳዳቢ ስለሆነች? አይ ፖለቲካ እውነት አታቁም ሠቸም።
She is good in articulating her opinion.
I was almost mad but then I remembered the question that she asked Eskew “ጭምብሎትን መች ነው የሚያወልቁት?"
ቤቲ የፅንፈኞችና ጀብደኞችን ከንቱ አቅማቸውንም፣ምኞታቸውን፣ፍላጎታቸውን በሚገባ ጠንቅቃ የተረዳች ጋዜጠኛ ናት።ለዚህም ነው በተለይም የኦሮሞ፣የአማራ፣የትግራይ ፅንፈኞች ብሽቀታቸውን፣ሽንፈታቸውን፣መቆጣጠር አቅቶቸው መሳደብን የመረጡት ፣ስድብ ደሞ የመሸነፍና ተስፉ የመቁረጥ መገለጫ ነው።
Jaweeee my king Jaweeee is the highest quality politician we never seen before that is why he remove tplf with out any weapons that is why I support him Jaweeee long life ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ ስለሆንሽ በደንብ ስለገባሽ❤ አደንቅሻለሁ:
ቤቲ ዛሬ ገና ተመቸሽኝ፣የወጣቱ ደም ለምን? ደሞ ድፍረትሽ፣ጀግንነትሽ ልበል?
ጀዝባ ናት ደሞ ይችን ብሎ ፖለቲከኛ
I love this interview
9:40 ኢሺ ባቃ ታሚራለሽ 👄 የኔ ቃይሲር ካንፈር። ሶፋ ቢቻ ቲኒሽ ጪቂቂቱ ባዛ 🤷♂️ ኢና ዳሞ ጸጉሩ ያሩሲ ኢኒቲን ማሰሌ
የበታችነት እና በእራስ መተማመን ያሳበዳት 😢😢😢ልትደብቀው ብትፈልግም ያሳብቅባታል 😢😢😢😢
Bethy yene lebemulu! Keep it up!
ህወሓት 4 ኪሎ እገባለዉ ብሎ የጀመረዉ አላለችም..ኣድጊ ያዉ ኣድጊ እዩ ..ኣህያ ያዉ ኣህያ ነዉ 😅
እና መንገድ ስቶ ሽንት ቤት ገባ
አለማወቅ ጥሩ ነው እንደልብ ያናግራል
ታቃለች ተብላ የተወደሰች የቄስ ምስት እውቀቷን መጽሓፍ ቅዱስ በማጠብ አሳወቀች አሉ። እንዴት እንዴት ነው የሚአደርጋት? አዋቂ ነኝ ለማለት የሚትጋጋጠው ነገር አላዋቂነቷን አጋለጠባት። 😂😂😂
አዝናኝ ቆይታ ነው በየመሀሉ ቁም ነገር አለው፣ በዚህ ቅጥነቴ አንዳይረግጡኝ አስቆኛል፣ ስዩም አያስገባኝም ሃሃሃ
ያኔ ከሱ በላይ ፖለቲከኛ የለም አድናቂው ነኝ ስትይ እንዳልነበር አሁን ሁኔታውን አይተሽ ከጊዜው ጋር አብረሽ ተሸበለልሽ
She is super in all❤❤❤
ብሄርሽ ምንድን ነው ከተበልሽ ቀጥታ ጋላ ነኝ በይ
Interesting.
ቤቲአንበሲት❤❤
ግን ቃለ መጠይቁ ክብደት የለውም የስድብ እና የዘለፋ ቃለ መጠይቅ።ቡና እየጠጣክ ሰው ማማት ነገር።የግል ጥላቻም ይመስላል።ጋዜጠኛውም መጀመርያ ፈርጆ ነው ሚጠይቀው።
ቤቲ ኣነስሽብኝ።ጋዜጠኛውም ክብሩ ኣልታየኝም።ኮኮብ ብሰጥ ኣንድ ነበር ምሰጠው።
Mene hona anesechebehe?
ቤቲ በጣም አሳዛኝና አሳፋሪ ነሽ ። የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄም ሆነ ትግል አንድ ፖለቲካዊ አመለካከት ያለው እንደ ፋብሪካ ውጤት ማየትና ከዚህ በኋላ ምንም አይነት የመብት ጥያቄ እንደሌለው አርገሽ መሳልሽ ስህተት ነው ።
ማናት ? ምንም ኮ ናት ምነው?
እኔ እንደሚመስለኝ ቤቲ ስለጁሃር የደረሰችበት ድምዳሜ ሙሉው ስእል እንደሌላት ነው የተረዳሁት።
ጁሃር ከመታሠሩ በፊት መንግስት የቄሮ እንቅስቃሴ መሪዎችን ወይ በልማትና የተፈናቃይ ገበሬ ልጅ በማለት ከበቂ በላይ ገንዘብ ስላነኙ ከቄሮ ሙቭመንት እራሳቸውን አርቀው ነበር ወይም ብልጽግናን ተቀላቅለው ነበር። ሌሎቹ የቄሮ እንቅስቃሴ መሪዎች በመንግስት ሃይሎች ታስረዋል፣ ተገርፈዋል፣ በተጨማሪም እንቅስቃሴያቸው በሙሉ በመንግስት ሃይሎች ክትትል ስር ነበሩ።
ስለሆነም ጁሃር ሲታሰር ከአገር ውስጥ የታሰበውን ያህል ሃገር አንቀጥቅጥ ነውጥ ሊካሄድ አልቻለም። ጁሃርም ይህንን የተረዳ አልነበረም። መንግስትም የቤት ስራውን ከበቂ በላይ ከሰራ በኋላ ነበር ጁሃርን ያሠረው።
የምታራምጂው አይዶሎጂ ምንም ይሁን ምን በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም!
ይሄን ጋዜጠኛ ሰወደው የምሪነውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምነው አስር ጊዜ ባርያ አይደለሁም የሚለውን ደጋገምሽው ምን ያለበት ምን አይችልም አሉ ጦጢት አልበላሽም ውረጂ አልበላሽንም ምን አወጣው አለች አሉ በራስሽ የመተማመን ስሜት ያለሽ የማስመሰል በሽታ አለብሽ
ቤቲ መጠየቅና መሞገት ብቻ የምትችል ጎበዝ ጋዜጠኛ ብቻ ትመስለኝ ነበረ ። ኃይማኖተኛ ፣ ፖለቲካ አዋቂ እና ደፋርና ጀግና ነሽ ። ጁሃርን የገለፅሽበት ተረት በጣም ልክክ የሚል ነው ።
አቺ ለሀጫም እዲህ ለሀጭሺን ያዝረበረብሽው ባለጊዜ ስለሆሽነው ብትችይ አማርኛ ባታወሪ በራስሽ ቓንቐሽ ብት በጣረቂ በጥራቃ አቺም ሰው ሆነሽ ዥልጥ ጨምላቃ
ምርጥ ቆይታ ነው
Very insightful ❤
ይሄ ምላስ በኋላ እናየዋለን ትንሽ ጊዜ
ባዶ ጭንቅላት ስለሆነች ለመናገር ምንም አያግዳትም! ስንት ግዜ እኔ ባሪያ አደለውም አለች ነፃ መሆኗን እንኳን እርግጠኛ አደለችም!
ምን ያሽኮረምመዋል ጋዜጠኛ ነኝ ባዩ?