የሰራዊትን መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ጎበኘን! ከባድ ግብዣም ተደርጎልኛል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 658

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 2 роки тому +180

    በጣም ልዩ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ግዝሽ ይህ ፕሮግራም እንደ ዶንኪ ቲዩብ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል🙏

    • @melkammigbar5623
      @melkammigbar5623 2 роки тому +5

      Donkey tube ... a great example of success. This content has a good future ! rooting for you guys.

  • @mestawetteklu9957
    @mestawetteklu9957 2 роки тому +531

    ሰራዊት ይገባዋል መልካም ሰው ነው አጅግ ሰው አክባሪ ነው በግምት የዛሬ 10 ዓመት አካባቢ የጎሮ መንገድ ሲሰራ ከፍተኛ የታክሲ ችግር ነበር በዚያን ችግር ግዜ ጠዋት ወደ ሥራ ሲሄድ መኪናውን አያቆመ ይሄ ቀን አስክያልፍ አንተጋገዝ አያለ ሙሉ ሰው ይጭን ነበር አኔ አራሴ ሁለት ቀን አጋጥሞኛል የጎሮ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሲሰራ ትልቅ አስተዋፅዎ አድርጉአል አግዚአብሔር ከፍታውን ይጨምርለት

    • @kidist1955
      @kidist1955 2 роки тому +5

      ኣሜን ደስይላል 🙏🙏🙏

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 2 роки тому +2

      Amen🙏bewnet Egziabher edmena ke ene betesebu yistew.

    • @efobka5974
      @efobka5974 2 роки тому +4

      Who is መልካም ሰው ከtplf ጋር 27 አመት ኢትዮጵያ አደገች ተለወጠች ሲል ስለፎገረን

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 2 роки тому +8

      @@efobka5974 yichi ye kenat were nat.

    • @efobka5974
      @efobka5974 2 роки тому +5

      @@g.ahabteselassie7187 there is no ቅናት it’s fuct ሰራዊት ሽዋፈራው ሙላለም ሳምሶም እና ሌሎችም ተደምረው አብረው ለሆዳቸው ሲሊ ያታለሉን ናቸው ኢህአዲግ 11 በሞቶ አድጋለች ዲሞክራሲ ቅብርጥስዬ ሲል ተቀበለው አብረው ሲያሰታጋቡሉን ጆሮአችንን ሲያደኖቁሩ የኖሩ ሰዎች ናቸው

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 роки тому +154

    አቦ ሰዉ በሞቀበት ይኑር ሠርቶ ይለፍለት ወገኔ በጎዉን ሁሉ ለሃገሬ ሰዉ 💛💛💛

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 2 роки тому +110

    አብራቹ አርጁ ልጆቻችሁን ዳሩ እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጣቹ

  • @MiMi-pk9ci
    @MiMi-pk9ci 2 роки тому +11

    ይሄንን ፕሮግራም በጣም ወድጄዋለሁ እኔ በበኩሌ ሰዎች በህይወት ዘመናቸው እያሉ ማን ነታቸውን ብናውቅ ጥሩ ይመስለኛል ነምን እኛ ኢትዮጵያዊ ያን ሰው ከሞተ በዋላ ነው የሂ ወት ታሪ ካቸውን የምንሰማው ይበል ይበርታ ብለናል👏👏👏

  • @famisha8283
    @famisha8283 2 роки тому +88

    ይገባሀል ሰርሽ ምርጥ ሰው እንደዚህ አይነት ኑሮ ለሁሉም አርቲስት የኢትዮጵያዊ ህዝብ ሁሉ ፏ ያለ ህይወት ተመኘሁላችሁ

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 роки тому +34

    እሰይሰርተዉ ደክመዉ እንዲህ ያማረ ኑሮ ሲኖሩ ደስ ይላል ይመቻችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እድሜን ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 роки тому +68

    እሠይ የአርቲስቶቻችንን ስኬት እንዲህ ማየት ደስ ሲል! የውጭዎቹን እያየሁ እቀና ነበር። ሠርሽ you are the best 👌 💚💛❤ ስለ ሠርሽ ክብር ሰብስክራይብ አደረኩ።

  • @selamandualem907
    @selamandualem907 2 роки тому +242

    አርቲስት እንደዚህ ፅድት ብሎ ነው መኖር ያለበት ከሱስነፃ ስትሆን ለራስህ ለቤትህ አልፈህ ለሀገር ትተርፋለህ 👍

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 2 роки тому +12

    ሰራዊት እንዴት ደስ እንደሚለኝ አድናቂክ ነኝ ካለሁበት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥ

  • @tigistabdisa-ob4sx
    @tigistabdisa-ob4sx Рік тому +7

    አርቲስቶቻችን ደክመዋል ለፍተዋል እደዚህ አይነት ኑሮ ይገባቸዋል ለሁሉም ::ዘርሽ የድካምክ ውጤት ነው ይገባካል እግዚአብሔር መላው ቤተሰቦችክን ይጠብቅልህ እሰይ እዴት ደስ ይላል ሁሌም ደስተኛ ሁን እኖድካለን ዘርሽ🥰😘

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +84

    በጣም ደስ ይላል ስው ስርቶ ሲያልፍለት ጥሩ ነው ማስታወቂያ ከስራዊትና ከሙላለም ወዲያ ይባል ነበር እግዚአብሔር ኑሮህን ይባርክልህ ቆንጆ ህይወት ነው❤

  • @amansew
    @amansew 2 роки тому +45

    በጣም የሚያምር ዝግጅት ነው እናመሰግናለን ግዞ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 2 роки тому +23

    አንደኛ እንዲህ ነው ጥንቅቅ ያለ አርቲስት ሰርሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏 ሁሉም የኢትዮጵያ አርቲስቶች እንዲህ ቢመቻቸው ደስ ይለኛል የሰራ የደከመ አምሮበት ይኑር😘ግዞ በርታ👍

  • @1587-fazr
    @1587-fazr 2 роки тому +39

    እሠይ ሰራዊትዬ አሁንም የደመቀ ኑሮ ያማረዉን ይስጥኸ 🙏🙏🙏😄👏👏

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +36

    ሠርሽ ምርጥ ሰው ስወድሕ ባለቤቱ እርግት ያለች ጨዋ ኢትዮጵያዊት 🇪🇹❤😘በርታ ግዝሽ

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +15

    ማራኪ ወግ? ጥሩ ፕሮግራም ነው:: ብዙዎቹ ታዋቂ ሰዎች? በውጭ ነው እንጂ? የቤር ኑሮዋቸውን የቤተሰብ ታሪካቸውን አናውቅም:: ይሄ ፕሮህራም ግን በዚሁ ከቀጠለ? ለብዙ የተለያዩ ሰዎች ጋር ያስተዋዉቀናል:: በውጭው ዓለም ይሄ የተለመደ ነው:: ስለሁሉም ነገር ናመሰግናለን ከውጭ ያለነውም የናፈቁንን ሰዎች በዚሁ አጋጣሚ እናያቸዋለን😮Thankyou From Usa🇺🇸Arizona phoenix👍

    • @marakiweg2023
      @marakiweg2023  2 роки тому +1

      Thank you,Just share to Diasporas

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 2 роки тому +1

      @@marakiweg2023 ለሠራዊት፣አድረሠልኝ፣አባትይሁነኝ፣ልጁልሁን፣በቀንገረልኝ፣አድቀን፣አድረ፣እሡቤት፣ልሙት😂😘😘😘😘👍👍👍👌ማሻላነዉ፣ቤቱ፣ፐ

    • @g.ahabteselassie7187
      @g.ahabteselassie7187 2 роки тому

      @@montahamontaha7340 🤣🤣🤣

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 роки тому +17

    ዋዉ በጣም ደስ የሚል ኑሮ ላይ ነው አንጋፋው ሰራዊት ፍቅሬ ከነባለቤቱ ከነልጆቹ እግዚአብሔር ይባርካቸው🙏🏾

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ስራዊት ና ሙላለም መቼም ከልባችን አትወጡም እንኳን ጠየቅክልን እናመስግናለን

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 2 роки тому +11

    በልፋትህ በታዋቂነትህ ልክ ደረጃዉን የጠበቀ ኖሮ ቤት ስለምትኖር በጣም ደስ ይላል ይጨምርልህ ረጅም እድሜ ከጤናአ ከነመላዉ ቤተሰብህ ይስጥህ

  • @SamyGech
    @SamyGech 2 роки тому +97

    I love to see successful Ethiopians!
    They are role models for new generation!

    • @abebamail3599
      @abebamail3599 2 роки тому +2

      There success is by supporting tplf guidelines not hard work.ghat is it.

    • @Outsider31225
      @Outsider31225 2 роки тому

      @@abebamail3599 hijiii kezi Lam

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому +15

    ሠራዊት ፍቅሬ ከነቤተሰቡ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጣቸው !!!

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 роки тому +17

    ሁሌም ነፃነት ሚገርም ፀጋ ነው ሰርሽ በድምፁ ብቻ ግርማሞገሱ ይታወቃል እረጅምን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን❤🙏

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede4231 Рік тому +1

    ለሀገሩ ከውትድርና እስከ ስበብ እና በጎ አድራጎት ለሠራ ሠው ይህ ይገበዋል!!! በጣም ደስ ብሎኛል ሰራዊት ፍቅሬ እግዚአብሔር ቤሥብህን ይጠብቅልህ ይባርክልህ!!!!

  • @fetawitaboa-i1i
    @fetawitaboa-i1i 2 роки тому +30

    የሚስቱ እርጋታ የሌለ ነው የተባረከ ቤተሰብ ሲሰጥ እንዲህ ነው💙

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 роки тому +104

    ኑሮ ብሎ ዝምምምም ብዙ ሰው የሚመኘው ህይወት

    • @Worky-N
      @Worky-N 2 роки тому +1

      ብዙ ሰዉ የሚመኘዉ ትንሽ ሰዉ የሚኖረዉ

    • @fkrtech
      @fkrtech 2 роки тому

      @@Worky-N ትክክል

  • @chaleng6682
    @chaleng6682 2 роки тому +1

    አቶ ሰራዊት መልካም ሰው ነው ። በንድ አጋጣሚ መንታ ልጆቸ ከሱ ጋር ማስታወቂያ ሰርተው ነበር ጎሮ አካባቢ ከዛም እንደጨረስን ወደ ቤቱ ምሳ ጋበዘን ግብዣው ለመንትዬቹ ነው አለን እኛም ተጋበዝን ሲስተናግድ በጣም የሚገርም ሰው ነው ። ሰው አክባሪ ነው ስንገባ ቀርቦ የቆየን የቡና ሴርሞኒ የሚገርም ነበር ። በጣም መልካም ሰው ።

  • @maheletmetku6861
    @maheletmetku6861 2 роки тому +18

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ስው በስራሁ ልክ እደዝ የመስለ ኑሮ ሲኖር ደስ ነው ያለኝ በትለይ የኢትዮጵያ አርቲስት በጣም አደነኩት

  • @zenebeworkdoha1323
    @zenebeworkdoha1323 2 роки тому

    ሰርሸ በጣም ደሰ የሚል ሰው ጫወታ አዋቄ ትልቅ ሰው ነው የማይረሳ ምርጥና ትልቅ ሰራ የሰራ ሰው ነው አሁን ግን ጠፈህ ይመችህ ባለህበት

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 2 роки тому +3

    እሰይ ሰራዊትዬ የሰፈሬ ልጅ ለዚህ ለምትኖረው ኑሮ ሰርተሀል ደክመሀል ይገባሀል አንድ በርታ አንድ ቀን ስመጣ አገኝሀለሁ ሰፈር እንደምትመጣም ሰምቻለሁ በርታ የኔ ሸበላ👍

  • @ፀጋየማርያምልጅፀጋየማርያ

    በጣም ገራሚ ጋዜጠኛ ነክ የቀረክ ነገር ቢኖር መፀዳጃ ቤት ሲፀዳዱ መቅረፅ ነዉ የሰሁን የማየት ጉጉት ታሟላለክ እጅግ በጣም አድናቂክም ነኝ በዚሁ ቀጥል ጀግናዉ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 2 роки тому +8

    ኧረ ድብን ቃ ያለ ዘናጭ ።መልካሙን ይግጠማችሁ። ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክ።💜❤💛🙋👑

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 2 роки тому +33

    ይሂነወ ፕሮግራም እደኔ የወደደው ማነው👍👍👍

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 2 роки тому +16

    ሰርሽና ሙሉአለም በጣም ነው የምወዳችሁ❤ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣችሁ🙏 ሰርሽ በጣም ታታሪ ሰው ነህ ከዚህ በላይ ይገባሀል..ምችት ይበልህ የኔ ፀባዬ ሰናይ❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 роки тому +12

    ሰራዊትዬ 💝የድምፅክ አድናቂ ነኝ 💝እረጅም እድሜና 💝ጤና 💝ይስጥክ ሁሉም ይገባካል 💝ወይኔ ድምፅ 💝ኑርልኝ አባቴ 💝

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 2 роки тому +17

    አርቲስቶቻችንን በዚ መልኩ ማየት እጅግ ያስደስታል ሰርሽ በጣምደስ እሚል የስራህን እና የድካምህን ውጤት አጊተህ በመኖርህታኮራለህ ከጠካራዋ ባለቤትህ ጋር ደስ ብሎቹ ኑሩ❤

  • @hiymekonjo8365
    @hiymekonjo8365 2 роки тому

    አርቲስት ሰራዊት መልካም ነገር ሁሉ ይገባሀል ለኔ በጣም ጥሩ ጀግናዬ ነህ ደሞ ጀግና መፍጠር ላይ ሳይህ እስከዛሬ ሊወራላቸውና ሳይወራላቸው የቀሩትን ሳስብ ያመለጡትን ያናድዳል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከነቤተሰባችህ

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 роки тому +7

    WOW! ስራዊት ቤትህን ስላስጎበኝሀን አመስግናለሁ ደስ ይላል ዝግጅቱንም ወድጄዋለሁ ይመችህ

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 2 роки тому +48

    የአርቲስቶቻችንን ስኬት እንዲህ ማየት ደስ ሲል!

  • @jajah7767
    @jajah7767 2 роки тому +2

    ሰራዊት ... አሁን ... አላውቅም እንጂ... ደግም... ነው... እናቶችን አባቶችን... የሚረዳ... ! በመዝናኛውም ... ያሳቀን ... አስገራሚ ተሰጥኦ ያለው ነው..... ለእግዚአብሔር ብቻ መፀለይህን ወድጄልሃለሁ... መፅሃፍ ቅዱስ አቀማመጥህን... ድቅ ነው

  • @emebetggg6606
    @emebetggg6606 2 роки тому +6

    ስራዊት ቤትህን ስላስጎበኝሀን አመስግናለሁ ደስ ይላል ዝግጅቱንም ወድጄዋለሁ ይመችህ ከዚህ የበለጠ እደምታሳየን ተስፋ አደርጋለዉ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ

  • @christinenardos9830
    @christinenardos9830 2 роки тому +38

    ፈጣሪ ሲመርቅ, ሲቀናህ እንዲ ነው ይጨምርልህ!

  • @whtube8242
    @whtube8242 2 роки тому +2

    በጣም እናድንቃሃለን ኣርትስ ስረዊት
    ያነሳሃው የሴሜኑ ትክክል ነህ እኛ የሴሜኑ ያኣገራችን ክፍል ያለን ሰዎች 2 ኣመት ሞላን ቤተሰብ ባለመግኘት በናፍቆት ጭንቀት ተጎድተናል

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 2 роки тому +4

    ዋው በጣም የማከብርህ የምውድህ አድናቂህ። ነኝ። ።ሰርቶ የደከመበትን ለጥሩነገር ካዋለው።እንዲ ደስ ይላል ሰራዊት ጌታ መድንያለም ከነመላው ቤተሰብህ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥህ አሜን አሜን አሜን

  • @ሔርሞን
    @ሔርሞን 2 роки тому +1

    ሰው አክባሪ ምርጥ የፍቅር ሰው ሰራዊት ፍቅሬ በማስታወቂያ በፊልም ስራዎቹ ወደር የማይገኝለት ምርጥ አርቲስት ሚስቱም ትሁት ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ ሰው መክባሪነትህ ደስ ሲል መኝታ ቤቱ መፅሐፉ ቅዱስ እመቤቴ ማርያም በበረከት ትሙላልህ ቤትህን እድሜ ከጤና ትስጥህ ተባረክ ሙሉአለምና ሰራዊት ባልና ሚስት ይመስሉን የነበረውስ ነገር 😂ኑርልም ምርጥ ሰው።።።።

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 2 роки тому +3

    ሰራዊት ፍቅሬ ተመቸኸኝ . እንዲ ነዉ ላይፍ ፀዳ ያለ . Man im so proud of you and you did a good job. ድሀ ብቻ ማየት መሮን ነበር .

  • @በለጡየእናቴልጅ
    @በለጡየእናቴልጅ 2 роки тому +10

    በጣም አምወደው እና የማከብረው ትልቅ ሰው

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis7883 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ነው በጣም አድናቂህ ነኝ ቆንጆ ነህ ተዋቂም ነህ ለትዳርህ ያለህ ክብር እንዳልከውም እየሰራህ በትክክል መጉዋዝህን የሚያሳይ ነው የበለጠ ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @genettamiru2169
    @genettamiru2169 2 роки тому +7

    ኸረ የኑሮ ልዩነት!!!! ይባርክልህ ሰርሽ መልካም ሰው ነህ👌👌👌

  • @tf7382
    @tf7382 2 роки тому +5

    አማትቦ የሚወጣ:መጸሐፍቅዱስ የሚያነብ:ከቤተክርስቲያን የምስጋና የምስክር ወረቀት የሚበረከትለት "አርቲስት" ያለን ሕዝቦች።ኢትዮጵያውያን!
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ለመልካም አርአያነታችሁ ፈጣሪ አሁን በምድር በኋላም በሰማይ ደስታ ያኑራችሁ!ታኮራላችሁ!

  • @danielassefa7015
    @danielassefa7015 2 роки тому +9

    ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል አንድ የውጪ ፕሮግራም አለ የታዋቂ ሰዎችን አኗኗር የሚያሳይ ተወዳጅ ነው ይሄኛው ደሞ ሃገራችንን ላይ መታየቱ ለወጣቱ ትውልደ አስተማሪ ነው ሰው ከሊፋ ከደከመ ያሰበበት ይደርሳል የሚለውን ያስተምራል ። ያልገባኝ ግን ሰራዊት ፍቅሬ መኖሪያ ቤቱ ውስጥ አለው መፍትሔ ወይንም አሳንሰር አለው ? ወይስ አፓርትመንት ውስጥም ነው የሚኖረው ከሆነ ግን እውነትም በልፅጓል ማለት ነው በትዳርም በሃብትም ሰው ሲባረክ ደስ ይላል ።

    • @shemimamusa6709
      @shemimamusa6709 2 роки тому +1

      ebetu wst new asanseru mashaallah hagerachn adgalech

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 2 роки тому +8

    ያምራል ስርቷል ለፍቷል ይገባዋል ስርሽ የሙሉአለምንም ህይወት ብታስቃኝን ጥሩ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥል በስራቸው ስክስስ የሆኑትን ለኝም እሳትን ላንተም እውቀት ነው

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 роки тому

      ሙሉአለም የላትም ምንም በስው የተጠቀመው አጭባው ሰራዊት ነው

  • @mesiwandesen4215
    @mesiwandesen4215 2 роки тому +9

    እዉነት ነወ ሰራዊት ሮማን አየለ ሰላም ነች የማቃት ምስራቅ ኢልመንተሪ የክፍል ጓደኛዬ ነች መልካሙን እመኝልሻለሁ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 роки тому +3

    ሰራዊት ፍቅሬ ኑሮህ ይገባሀል ድምቀታችን ❤️❤️❤️

  • @mheritjesus1564
    @mheritjesus1564 2 роки тому

    የምወደው አስደናቂ ተሰጦኦ ያለው ምርጥየ ኢትዪጵያዊ ነው እግዚያብሔር ከዚህም በላይ ያድርግለት

  • @goitomaraya2924
    @goitomaraya2924 Рік тому

    መልካም ሠው ከነ ባለቤቱ ጭምር ተጫዋች መልካም ቤተሠብ ነው እ/ር ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝላቸዋለው።

  • @ኢትዮጵያዊትነኝ
    @ኢትዮጵያዊትነኝ 2 роки тому +1

    ሰሪሽ እንዳታረጅ ዋ ስወድህ ሳከብርህ ሙላለምና አንተ መቼምየማረሳችሁ ሁለታችሁም እርጉዞችነን ሳስባት ያስቀኛል ማንንም ቢመጣ ሁለታችሁ የሚተካየለም ኑሩልን

  • @የድንግልልጅ-ዐ7መ
    @የድንግልልጅ-ዐ7መ 2 роки тому +12

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ቤታችሁን ልጆቻችሁን ይባርክ :: የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ለማየት ያብቃችሁ

  • @merkebienegussie7569
    @merkebienegussie7569 Рік тому

    ኤዱያ! እንዴት እንደሚያስጠላ! ፀጉርን በጥቁር ቀለም እየለወሱ ሁልግዜ ወጣት ልሁን ማለት በጣም ያስጠላል። እርጅና እኮ ክብር ነው።

  • @ሔዋን-ቘ4ኘ
    @ሔዋን-ቘ4ኘ 2 роки тому +2

    ሰርሽ ፡ ማሪያም ፡ በጣምነው ፡ የምወድህ ፡ ይሄውሉ ፡ ይገባሀል ፡ ❤አድናቂህ ፡ ነኝ

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 2 роки тому +8

    He is a man who tried to change the film industry I respect ✊ him 🙏you deserve all this

  • @mahiaba1287
    @mahiaba1287 2 роки тому +1

    ሰራዊት ገና ሳየው ያስቀኛል ተባረክልኝ

  • @hejueu
    @hejueu Рік тому

    ደሥ እያለኝ ሣኩኝ በተለይ በልጅነታቸው ያሣለፉት ሥቃይና መከራ አቤት የድህነት አይን ባገራቺን እድህ አይት የሀብታም ድህነት ለመጀመሪያ ግዜ እድህ አይነት ድህነት አወይ የድህንት አይነት ደሥ ሢል

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 2 роки тому +21

    ደስ የሚል ቤተሰብ
    እውነት ነው ሰላም ይበልጣል
    ገንዘብ ጠፊ ነው😜

  • @nardoserundas7334
    @nardoserundas7334 2 роки тому +1

    ወይ ሀገሬ, እንደዚ በሰፊና በተጋነነ ልዩነት ሰው ይኖርብሻል:

  • @grandfor6092
    @grandfor6092 2 роки тому +14

    ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @yasara9205
    @yasara9205 2 роки тому +1

    በጣም ነው የምወድህ እድሜ ጤናክን ያብዛልኝ ፈጣሪ አድናቂህ ነኝ🙏🙏🙏

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 2 роки тому +1

    ሰርሽ በጣም ነው ምወድህ ማደንቅህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ

    ገዙ፣ፕሮግራምህን፣በጉጉት ነው የምጠብቀው ፣በረታልን፣♥👌

  • @yemisol5934
    @yemisol5934 2 роки тому

    በጣም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ደግ ስለሆንክ እግዚአብሔር ትዳረህን ባርከው

  • @shawahabita2145
    @shawahabita2145 Рік тому

    በጣም ቆጆ ነው በርታ ከሴፉ ትሻላለህ አደራህን የቲክቶክ ወረኞች እዳታሳየን

  • @getnetgetachew3692
    @getnetgetachew3692 2 роки тому +2

    ሰርሽ እንዴት እንደማከብርክ እንዴት እንደማደንቅክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ!!!

  • @kelebetabebe5224
    @kelebetabebe5224 2 роки тому +1

    የኔ ማር ስወደውእኮ ስራዊትን እድሜና ጤና ይስጥ እግዜር ይጠብቅህ

  • @ham8288
    @ham8288 2 роки тому +3

    ቆንጆ ነው ጊዜውን ተጠቅሞ ራስን እንደዚህ አይነት ኑሮ ላይ ማስቀመጥ በጣም ጥሩ ስኬት ነው ። አብዛኛው የመድረክ ባለሙያ የአገኛቸው አጋጣሚ በአግባቡ ሳይጠቀም በመቅረቱ ጥሩ ኑሮ እና ህይወት ሳይመራ መጨረሻው ሳያምር ይቀራል ። አዎ መረሳት የሌለበት በራስ መፍጨርጨር ብቻውን ይሄን ሁሉ ለውጥ ሊአመጣ አይችልም በዚያ ላይ ወቅቱ እና በአገር ላይ ያለው ኑሮም ተፅኖ አለው ። ያምሆነ ይህ በአግባብ መጠቀም መቻልና ራስን በስነስራት መምራት ለዚህ ያበቃል ።

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 роки тому +1

      በምላሱ እና የስንቱን ገንዘብ ነጥቆ ለብዙ ሴቶች ሳይከፍል የዘረፈው ገንዘብ ነው

    • @ham8288
      @ham8288 2 роки тому +2

      @@meseretmola1330 10Q ማይ ሲስተር የኔም አባባል በራስ ብቻ መፍጨርጨር ያልኩት ለዚህ ነው ። አዎ ከበስተጀርባው ብዙ ነገር ሊኖር ይችላል የወያኔ አጨብጫቢነትም ለዚህ ያበቃል በወቅቱ ለነሱ ካላጨበጨባችሁ ሚስትን ሁሉ ይነጥቁ ነበር ልክ እንደ ጁንታው መሪ ታደሰ ወረደ ሰውየውን አስሮ ሚስቱን እንደነጠቀ ።

    • @hadasalemu5378
      @hadasalemu5378 2 роки тому

      @@meseretmola1330 dehenetsh tenchacha maleta yeserawit nuro lay setafechi eyakekesh selesu setaweri tenoreyalesh...serawet gobez lefeto ader new yemesera yalefeletal enedanchi yemeyawera and yemeseran seyasaded sew dehenetun semok yenoral...

    • @hadasalemu5378
      @hadasalemu5378 2 роки тому

      @@meseretmola1330 leweyane machebecheb habtam beyadereg serawiten tebesesh beletesh anechi tachebechebe neber ....weyane gen yesera neber serawetem enedeza...zere yememeteneshen agegnetesh eyachebechebesh new ...mok aregew...tultula

    • @meseretmola1330
      @meseretmola1330 2 роки тому

      @@hadasalemu5378 በምላሴ ነው ገንዘብ የሰራሁት ነው ያለው እራሱ አጨብጫቢ ነው

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 роки тому +8

    ዋው ሁሉ የሚመኛው አኖኖር
    ሰው ጠንክሮ ከሰራ እግዜያብሄርን ከያዘ
    ስኬት በእጁ ናት

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Рік тому

    ሰሬን በጣም ነው ምወደው ምርጥ ሰው ሚስቱም ጨ ዋነች ጌታ ይጠብቃቹ ከነልጆቻቹ ❤️❤️❤️❤️

  • @gosayafeyesa5243
    @gosayafeyesa5243 6 місяців тому

    ሰፉላይ ቅረብልን በጣም ነው የምኖድክ ሰራዊት ምርጥ ሰው

  • @betytesifaye8166
    @betytesifaye8166 2 роки тому +1

    ቀልዱ,እውነታው, ጥሩ ሰው ነው..በልጆችህ ተደስት... አክባሪ ነው

  • @tayoutube2969
    @tayoutube2969 2 роки тому +11

    የአገራችን አርቲስቶች እንዴዝህ አይነት ኖሩ እንድኖሩ እመኛለሁ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 роки тому

      He was Artiste long time ago (before ) naw he’s a business person so what do expected 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ
    @ሀያትየገራጌቀብራራ 2 роки тому +4

    ግዜ እናመሰግናለን ጌዜው ጨመር ስላረክልን

  • @almazderebe2023
    @almazderebe2023 Рік тому +1

    እግዚያብሄር አምላክ ይጨምርላችው ለዘላለም በፍቅር በደስታ ያኑራችው❤❤❤❤❤

  • @naodababa1330
    @naodababa1330 2 роки тому +1

    ሰርሽ ምርጥ ሰው ምርጥ ቤተሰብ
    ግዞ አቦ ይመችክ ለውጥክ በቅርቡ ነው በጣም ጎበዝ ነክክክ🤙🤙🤙🤙🤙🤙

  • @seblewengelredie7697
    @seblewengelredie7697 Рік тому +3

    Very happy to see all successful Ethiopians on your show. Serish E/r kezih belay ybarkih!❤❤❤ You deserve it!

  • @hellenaragie6187
    @hellenaragie6187 2 роки тому +5

    ያርግላቸው እንደ አህያ ስራ እንደ ንጉሥ ኑር ማለት እንዲ ነው ደሥ የሚሉ ጥንዶች የሚያስቀና ኑሮ።

  • @tewodorthirddd9551
    @tewodorthirddd9551 2 роки тому +1

    ኢትዩጵያ ውስጥ እንደ ውጮቹ እንዲህ የኑሮን ሁኔታ ማሳየቱ እንዴት ነው አሪፍ ነው ብላቹህ ነው? ሰራዊት ጥሩ ቦዲጋርዶችን ቤትህ መቅጠርህ የግድ ነው። በዚህ ኑሮ ውድነት ምንቀጥል ከሆነ የራበው በሀይል ቤትህ መምጣቱ የማይቀር ነው

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ

    ማራኪ ወግ በጣም ምርጥ ፕሮግራምነው በሚቀጥለው ደግሞ ይገረም ደጀኔን እጠብቃለን በሀሳቤ የሚስማማ ላይክ

  • @shime9317
    @shime9317 2 роки тому +21

    Their respect and love for each other is stunning

  • @mesertabaye5046
    @mesertabaye5046 2 роки тому +2

    ሰረሸ ማለት አጅግ አጅግ በጣም በጣም ሲበዛ ሰዉ አከባራ ነዉ አረጅም አድሜ ከነቤተሰቡ

  • @tewodrosamsalu2582
    @tewodrosamsalu2582 2 роки тому

    ዋዉ ሰረሽ በጣም ደስ ይላል
    እደዚህ ደረጃውን የጠበቀ አንተን የሚመጥን
    አኖኖር ነው አሉንጂ ሞልቶቸው ገንዘብ
    አኖኖሩን የማይችሉበት ማስቀመጥ ብቻ የሆኑ ሰወች

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 2 роки тому +3

    ይገባዋል በሚቀጥለው ሙላለምን በልጅነቴ በጣም ነው የምደዋቸው

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  2 роки тому +83

    አትርፋችሁ ተዝናኑበት! ክፍል ሁለት ሀሙስ ምሽት 1:00። አመሰግናለሁ!

    • @rahmamechegiya7353
      @rahmamechegiya7353 2 роки тому +5

      እባክህ ግዝሽ ሰይፉ ቤት ሂድልን

    • @lidyafikre2775
      @lidyafikre2775 2 роки тому +5

      ወይ አንተ ደግሞ ምነው አንድ ክፍል ብታረገው ባትቆራርጠው😏😏

    • @sekina1543
      @sekina1543 2 роки тому +2

      Betam des mel akerareb berta

    • @rimonsikomachi4144
      @rimonsikomachi4144 2 роки тому +1

      @@rahmamechegiya7353 zzzzzzzzzzzzz

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому

      ደምሩኝ😍😘

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 роки тому +45

    የሰያፍ ፍንታሁን ኑሮ ብታሳየን ግዜ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቐ7ኸ

    ጴንጤ ነው ሲሉኝ ሐሰት ነው ለካ የቅዱስ ኡራኤል ስዕል አድኖ አለ ተመስገን

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 2 роки тому

    ሰራዊት ፍቅሬ የምወድህ አርቲስት ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ

  • @entsartube8667
    @entsartube8667 2 роки тому +2

    ማሻአላ ደስ የሚል ኑሮ የልፋትክ ውጤት ነው

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 роки тому +6

    ሽቅርቅሩ ሰርሽ ስወደው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ😍

  • @tilahunadmasu132
    @tilahunadmasu132 2 роки тому +4

    He is wonderful artist! I love serish by his works ...respect

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 2 роки тому +8

    የምን ለአርቲስቱ አዋጡለት,ቸገረዉ ነዉ አልፈካል አንተ 💪

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ 2 роки тому

    ስወደው ስራዊት ፍቅሬን እድሜ ክጤና ጋር ያድልልኝ 🙏😍
    ማስታወቂያ አንተ ስራው 👍

  • @hiwotdebebe4853
    @hiwotdebebe4853 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ሠራዊት ይገበዋል የ ስራው ዉጤት ነዉ