I have appreciate this guy. This is Ethiopian traditional ambassador of Senior. I say thank you for everything I like my country. This guy is very nice. Thank you for everything. Allah gives you Afia.
ዳግምዬ የድሮ ጎደኛችን በጣም ነው ደስ የሚለኝ ያንተ ጉብዝና ኮራሁብህ . And I am proud of your daughter as well . She is beautiful and smart.I will come to Atlanta this Wednesday.
Congratulations for your hard work you did ,you made as remember all the good time we had in Piassa. My brother i wish and hope that the Ethiopians our people will respect your hard work and not try to destroy it .
Kitfo Special-Megenagna Kitfo Normal-Gedam sefer Real Ethiopian Authentic food,Clean and Excellent customer service! Highly recommend!!!! My favorite foods at Piassa are dulet ,kitfo,doro wet,kekel ….😋
One more thing i heard a lot thing a good thing about you i really want come to see your restaurant you helping a lot new commers Ethiopian till know we proud of you a lot respect and love for you my brother
You did outside job, also good store teller l can tell you love our beloved country. Thak you l hope one day I will come see it keep up the great work 👍 ❤
Piassa restaurant address
3096 N Decatur rd
Scottdale GA 30079
Tel- 404-717-4328
ቸቤ ፒን አርገው አድራሻውን
The food is nasty 🤢 I🤢 nobody eats over there stop promoting genocide supporter
ሰላም ቸቤ አመሰግናለሁ ‼‼‼ በርታ እኔ የምከታተልህ. ከሰንሰለት ድራማ ጀምሮ ነው 👆👆👆 አሁን ደሞ 👏👏👏 😮የኛ ሰው በአሜሪካ የምትለው ከርእሱ ጀምሮ ነው የምወደው 👏👏👏 ባለፈው. አዲስ ሱቅ አስመርቀህን ነበር 👏👏👏 የዛሬው ተወ ው ቃላት አይገልፀውም 👏👏👏 በቃ ታሪክ ነው ሁሉ 👏👏👏 አገራችንን በደንብ ይገልፃል 👏👏👏 በጣም እንኮራለን በአገራችን ልጆች 👏👏👏 በጣም በርትተን እንድንሰራ ያስገድደናል 👏👏👏 በርታ ቸቤ አመሰግናለሁ ሰርግም አሳይተህናል በርታ 👏👏👏👏
የሰፈፈሬ ልጅ ነህ ‼‼‼ ሁሌ ኮልፌ. አጠናተራ ስትል በጣም ነው የምታኮራኝ 👏👏👏👏 በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው በርታ ወንድሜ በድጋሚ አመሰግናለሁ ።
@@asterasamenew9236 Thank you
Lehulgizem merchachen Atlanta piyasa ❤
የሚገርም ስው ነው ጎበዝ የስራ ስው ፒያሳን እንዲሁም አዲስ አበባን በስው ሀገር በደንብ ያስተዋወቀ ጀግና ስው ነው ስራህ ሁሉ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏾 ❤
የሥጋም፣የመንፈስም ወንድሜ ዳግም፣
ይህ የረጅም ጊዜ ድካምህና ልፋህት ውጤት የመድሀኒዓለም ፍፁም እገዛ ባይኖርበት ምንም ነበርና ዘላለማዊ ክብርና ምስጋና ይግባው። በላብህ ወዝ ጥረህ ግረህ ፣ለፍትህ ባኘኽው ውጤት ተከብረህበታልና የደስትዬ ምክንያት ብቻ ሳትሆን ኩራቴም ነህና ዘመንህ ይብዛ፣ይባረክም ።
ወንድሜ ሆይ የአንተን አስተዋይነትህንና የፈጠራ ብቃትህን በተለመዱ ቃላት አድናቆቴን ለመግለፅ ቃላት ይቸግረኛል ።በዚህ ዘመን ያጣኋትን አዲስ አበባዬን ዳግመኛ በዳግም ፈጠራ በማየቴ ደስታዬ እጥፍ ድርብ ነው እንደው በጥቅሉ አንተ ምግብ ቤት ሳይሆን መለስተኛ ሙዝየም ነው የተውክልን እናም እንደ አዲስ አበባ ልጅነቴ እንደፒያሳ ተማሪነቴ አድናቆቴን አለመግለፅ ንፉግነት ነውና አክብሮቴ ይድረስህ። ታሪክን ለማጥፋት ሌሎች ሽሚያ በያዙበት እና በበዙበት ዘመን የቀደመ የልጅነት ትዝታዬን በማስቀጠልህ ተባረክልኝ የምታመልከው አምላክ ከነ እናቱ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ በአጭሩ ፒያሳ ዛሬ ቢፈራርስም ትዝታው ቀይ በህርን ተሻግሮ አትላንታ ላይ አየሁት ።
የአዲስ አበባ ልጅ መሠረቱ ኢትዮጵያዊነት ስለሆነ ሁሌም በኤደበት ሀገሩንና ታሪኩን ጠብቆ የሚይዝ። አንተም ቤተሰብክም ሳቂታዋ ልጅክ ሁሉም ቤተሰብክ እና ስራህን ፈጣሪ ይባርከው
👍🙏
Yes if you born in addis Ethiopia it is inside you ytim bthide
እውቀት እና ሃብታቸውን ፣ የአገራቸውን ታሪክ ለትውልድ ለማስተላለፍ ለሚያውሉ ሰዎች ትልቅ ክብር አለኝ ። አንተን ለማመስገን ቃላት የለኝም ። ተባረክ !
እረ ይሄ ሰውዬ አተቻለም ቁ 1 ሲገርመኝ ቁ2 ደግሞ ሌላ ነው:: ግን እስከ ዛሬ እንዴት ሳያስተዋውቅ ቀረ? ሄዳችሁስ የምትጠቀሙ ለምን ሳታሳውቁለት ቀራችሁ? ቸቤ ከሁሉም ዝግጅቶችህ ይሄ አንደኛ ነው በቨርጂኒያው አዲሱ ሱቅ ስገረም ይሄ ደግሞ ከማንም አይወዳደርም:: ሲበዛ የባለቤቱ ደግነትና አገር ወዳድነት እድሜህን ያርዝምልህ ያስብለዋል የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ:: ልጃቸው ጎበዝ ጣፋጭ እኛ እንዲህ የተደሰትንብሽ ቤተሰቦችሽማ አይነገር ራይስ ዮኒቨርስቲ ይገርማል ከሚገባው በላይ ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ቆንጅዬ የወላጆችሽ የሀገር መውደድ ፍቅራቸው እራሱ ይጠብቅሻል የወገን ምርቃቱ ወላጆችሽ የዘሩት ፍሬ በልጆቻቸው ይታያል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው አባትሽ ማንም ያላየው ያልተወደሰ ጀግና ነው::
ወንድማችን በጣም የተከበርክ ትልቅ ጀግና ብርቱ እና መልካም ቅን ልብ ያለህ ድንቅ ሰውነህ:: በእውነት አኮራኸን ታላቋን ኢትዮጵያን ሀገራችንን ትልቅነቷን በዚህ ግሩም በሆነ ሬስቶራንትህ ውስጥ ምጥን ባለ መልኩ የሚያስደምም ሙዚየም አዘጋጅተህ እየተዝናናን ብዙ እውቀትንም የምናገኝበት አድርገህ ለዚህ እይታ ማብቃትህ ታሪክ የማይረሳህ ልትሸለም የሚገባህ ምርጥ የሀገር ኩራት እና ጀግና ነህ:: እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ዘርህ ይለምልም!!
ቸቤ በድጋሚ ተባረክ ይህንን ትልቅ ጀግና ስላቀረብክልን::
Seriously we I been here more than 30 years when I see what he did for his people and his country we all have to do something for him to appreciate
በጣም ኮራሁብህ
"ያራዳ ጌዬርጊስ ይጠብቅህ"
የፒያሳልጅ ነኝ ያዉም "የሰራተኛ ሰፈር ልደጅ" እናመሰግናለን አንድ ቀን መጥቼ እጎበኘዎለሁ🙏🙏🙏✌❤
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን በርታልን ምርጥ ኢትዬጽያዊ
ይሄን ጀግና ወድማችንን በምን ቃላት እንግለፀው እኔግን እውነተኛው😅የኢትዮጽያ ልጅ ቡየዎለው አትላንታ እመጣለው ከነ መላው ቤተሰቦቼ የዛ ሰው ይበለን ለአንተም ከነመላው ቤተሰቡህ እድሜ ጤና ይስጥህ
ይህን ሰው አለማመስገን ንፉግነት ነው❤❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤
እሚገርም ሀገሩን ወዳድ የስራ ሰው ላንተ ቃላት ያጥራል ለመናገር ሀገርህን ለማስተዋወቅ ላደረከውነገር ክብር ይገባሀል
Thank you la hageru la Ethiopian yalawu kebre yadaragawu ya hagrea legit bamahu korahu
በጣም ጎበዝ ነህ የምትደነቅ እውነትም ፒያሳ አልፈረሰም የለማ ጉያ ልጅ በማግባትህ እደለኛ ነህ ስዕላቸውን ስናይ እናስታውሳቸዋለን በርታ ፈጣሪ ከተንኮለኛ ይጠብቅህ
ቸቤ ሚዲያ አቀራረብህ በጣም ተመችቶኛል ቀጥልበት ምግብ ሳዩት ገን ያጠግባል ❤
ሀገሩን ኢትዮዺያን የሚወድ ዳግማዊን ሳናደንቅ ማለፍ አንችልም 👏👏👏
አገሩን እንደዚህ የሚወድ ሰዉ ያለ አይመስለኝም አገር ወዳድ ጀግና አላህ እርዚቅህን ሰፉ አርጎ ይረዝቅህ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ኢትዮጲያዊ ከእርድና ጋር ተባረክ ወንድማችን🙏💪🏽❤️😍🙏👍
እጂግ በጣም ነው የኩራንብህ አገርህን በጣም እንደምትወዳት የኢትዮጰያ አምላክ ያሰብከውን ያሳካልህ
በጣም ጎበዝ ወንድማችን በሰው ሀገር እራስህን ሀገርህን ለማስተዋወቅ የሄድክበት እርቀት እንዴት ግሩም ነው❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ❤❤❤❤በሰው ሀገር ታሪካችንን እንድናይ ስላደረከን እናመሰግናለን።
I have appreciate this guy. This is Ethiopian traditional ambassador of Senior. I say thank you for everything I like my country. This guy is very nice. Thank you for everything. Allah gives you Afia.
በጣም ጎበዝ ኢትዩጲያዊ ነህ በተለይ የሰራተኞችህን ስም ሁሉ በክብር ማስቀመጥህ አድናቂህ ነኝ ተባረክ ።
Ene oromo negn Amhara ayidelehoum finfine ye oromo Nate
@@yonatanteshome6800 እና ምን ይጠበስ ጠባብ ሰፋ አርገህ አስብ አለም እረቃ ሄዳለች አገራችን ወደ ኋላ የጎተተው የጠነባ የዘር ፖለቲካ ነው። የዘር ፖለቲካ ከኢትዮጵያ ይታገድ!!!
በእርግጥም ጀግና ኢትዮጵያዊ !!!
የቤቱ ስያሜዎች በጣም ሀገራዊ ናቸው በአብይ ዘመን ያጣናቸዉን ሰፈሮቻችን በቅርስነት መዝግበሃቸዋልና እናመሰግናለን
Hammetteyyya
ኑና ጐብኙት እንዴት እንደሚያምር ምግብም መጠጥም ሑሉ መድተንግዶ ያምራል ትደስታላችሑ ለበእል ግዜማ እንዴት እንደሚያምር አበሻ እዛ ነው የሚያሳልፈው ደስ ይላል❤
ቄጤማ ምናምን ይጎዘጎዛል ⁉⁉⁉⁉ ?? አድናቂው ነኝ ቃላት አይገልፀውም አመሰግናለሁ 👏👏👏👏 በርታ ወንድሜ ቸቤ አመሰግናለሁ 👈👈 አንተም በርታ ከሰራህ አንተም ትችላለህ በርታ ወንድሜ ። 👏👏👏👏👏👏
ፒያሳ ምግብ ቤት በአትላንታ ተወዳዳሪ የሌለው ምግብ ቤት ነው በጣም ጀግና ባለቤት የሃገሩን ባህል የጠበቀ ጀግና ሰው ነው ሳውቀው የዛሬ ሃያአራት አመት የማይለወጥ ግሩም ሰው ነው ሁሌም አድናቂው ነኝ ጥሩ ሰራ ከጥሩ ምግብ መሰተንግዶ ጋር ፒያሳ ትንሹ በአትላንታ ደመቅ ሸብረቅ ባለው መሰተንግዶና ሙዚቃው በሰነሰርሃት መሰተንግዶው በጥሩ ቁርጥ ሰጋው ይቀበላችሁዋል ኑና ጎብኙ የባለቤቱም የጋዜጠኛውም ሰነምግባራቹ ያሰደሰታል በርቱ ሁሉም አለ በፕያሳ አትላንታ ጆርጂያ አሜሪካ እንግዳ ተቀባይዋእሰቴት ሆፍ አትላንታጥሩ ወገን ያለባት እሰቴት ATLANTA G.A.U.S.A በፒያሳ አሸብርቆ ደምቆ እን ግዶቹን በሙሉ ያሰተናግዳል እንገናኝ በአትላንታ ለእግር ኳሰ ጫወታው ሲል ከልብ ለአድናቂዎቹ በሙሉ በአለም ላይ ላለ ያመሰግናል ፒያሳ በፒያሳ በደማቁ እሰቴት አትላንታ ጆርጂያ እናመሰግናለን
you should ask the city to have a little Ethiopa sign .. Like L.A , Las vegas etc ..
ከሥሩ ደክሞ ሰው ሀገር የሰራ ሰው ጠንካራና ሰው አክባሪ ነው
@@ethioland4938no I don't ask that very dangerous
@@ethiopialove2772Ene oromo negn Amhara ayidelehoum finfine ye oromo Nate
ATLANTA G.A U.SA
ዋው ደስ ሲል እንኳን ደስ ያለው በልጁም በጣም ደስ አለኝ ጧሪ ቀባሪ ያድርግላቸው
ዋውውውው እንዴት የሚደንቅ ነው ፒያሳን በአሜሪካ። ይሄ የቱሪዝም ስፍራም እንጂ ምግብ ቤት ብቻ አይደለም። ዋውው ለካ ልጁ ናት👍
ልጁም በጣም ጎበዝ የምትደነቅ ናት ከአገላለጽዋ የተነሳ የምርቃትዋ ቀን እናትዋ አለቀሰች እንዲህ አይነት ልጅም ይስጠን ነው ልክ የሱን አይነት ነው የወጣችው
እዴት እደሚመቸኝ ኢትዮጰያ ያለሁ ስሜት ሁሉ ነዉ ሚሰማኝ ወኔ ባለቤቱ ደሞ ለሰዉ ያለዉ ክብር የምር ሰላምህ ይብዛ ዳግሜ
ዋዉ በጣም ጎበዝ እንዴት አሰብከዉ እግዚአብሔር በበረከት ቤትህን ይሙላ ትዝታችን🙏💕🙏💕🙏
የሊስትሮ ታሪክ እኔንም ገጥሞኛል😂
The restaurant owner is Amazing GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY ❤🙏
ወይ አሰጎመጀኸኝ ጠላ ደስይለኛል በተለይ ነጭ ጠላ እናቴ ኢትዮጵያዊ ስሄድ ድፎ ዳቦና ጠላ ይቆየኝ ነበር😢 አሁንደሞ እናንተ ስታጣጥሞ በሄድኩ ኑሮ አልኩኝ ወንድማችን ቆንጆ አርትና ታሪክ እንዳይጠፋ እየጣርክ ነዉ እናመሰግናለን አትላንታ ከመጣሁ እጎኛለሁ ተባረክ🙏🙏🙏
ዳግምዬ የድሮ ጎደኛችን በጣም ነው ደስ የሚለኝ ያንተ ጉብዝና ኮራሁብህ . And I am proud of your daughter as well . She is beautiful and smart.I will come to Atlanta this Wednesday.
❤❤❤ወንድሜ ይህ ስለፒያሳ ብቻ ሳይሆን አአባን ነው ያሳየኸን
የሰውየው ሰነሰርአት ተመቸኝ መጥቼ አስከማየው ቸኩያለሁ🎉🎉🎉
በጣም ድንቅ ሥራነው በርታ እግዚአብሔር ከእንተ ጋር ይሁን
ልጅህ የተባረከች ፈገግታዋ ብቻ ይበቃል ❤በፒያሳ የልጅነት ትዝታዬ በተለይ ክረምት ሲመጣ የእግሊዝኛ የቋንቋ ትምህርት ቤት ብዙ ነበሩ እማር ነበር ብቻ የዘናጮች መንደር አዲሰአበባዬ ሁሌም ኑሩልኝ ናፍቆቴ 🙏
Very impressive am so proud of you cant waite to come chk this beautiful, memorable& historical place❤
Part two እስኪለቀቅ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ከነቤተሰቦቼ ::
ውድ ወንድማችን በርታ በርታ እጅግ የሚገርም ስራ ሰርተሃል ሁልጊዜም የሃገር ኩራት ነህ ::
ጨቤ ሚድያም እጅግ በጣም ምስጋና ይገባሃል በርታ ::
ቤቱ ሬስቶራንት ብቻ ሳይሆን ታሪክን የያዘ የሚጎበኝ ቤት ነው ልጃቸውንም ያሳደጉበት መንገድ ግሩም ነው በተለይ አያቷ አማርኛ በደንብ አስተምረዋታል ብራቮ እማማ
በጣም ጎበዝ ቀጥልበት 👍👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
No words bro,,, you are real patriot and hard worker,,,Allah bless your business
ቃላት የለኝም የፒያሣን ሬስቶራንትና ባለቤትዋን የፈጠራ ና የዚህን ድንቅ የሬስቶራንት ሙዚየም 50:32 የማደንቅበት የትም የለም ትዝታ ዘ ፒያሳ መጣብኝ እድሜና ጤና ይስጥልን የአራዳ ልጅ መጥቼ ለማየት ያብቃኝ 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👍👍👍👌👌👌👌🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ተባረክ ! ልዩ ነው
በጣም ደስ ይላል ወንድማችን በርታልን ምርጥ ኢትዬጽያዊ በጣም ሚያምር ቤት ነው በተለያ ምግቡ ተባረኩ❤❤🙏🙏
ተባረክ ያራዳ ልጀ wow wow wow❤️❤️❤️❤️💚💚💚💐🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌
የኛ ሰዉ መነን ሰፈር የክትፎ ስም ያምራል ተባረክ
የጊዜ ጉዳይ ነው:: አዲስ አበባ ላይ እንደገና ፒያሳላይ ፒያሳን Old town ብለን ፒያሳችንን ገንብተን እናሳያለን::
አይቀርም !!
Dage , you make me speechless thank you 🙏🏿❤❤❤ you are my hero 🥰💕❤❤
የስጋ ነገር ቸቤ።።ዝም ነው
😅 azg
😂😂
የሰውን ወርሶ ሳይሆን ሰርቶ መባረክ እንደዚህ ነው
I’m from Md am gonna travel to see this so amazing
በብልፅግና ግዜ ሊያጠፋቸው ያሰበውን ሰፈር ሰብስበህ ማቆየትህ ታሪክ ያወሳሀል❤❤❤🎉
በ̶ብ̶ል̶ፅ̶ግ̶ና̶ በብልግና ተብሎ ይታረም።
@@gobezugobez5062 😂😂😂😂
ሰላም ዳግሜ ከነቤተሰብህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል የሺ እና ጌታሁን ከአደይ አበባ ነን.
❤❤❤ ውይ በጣም ያምራል ደስ የሚል ሬስቶራብት ነው ❤❤❤
I m really Amaized, what a Fantastic job 👏 👌 👍
The best video ever for me,❤❤❤
Thank you Chebe.
I'm glad you like it
Great work proud of you ...wonderful.
ፒያሳ የሌለው የለም ብቻ ነው።
በርታ ጀግናው
ገበያው ይድራልህ።
Ene oromo negn Amhara ayidelehoum finfine ye oromo Nate
ከሁሉም አንደኛ ፕሮግራም ለኔ እማማ ኢትዮጲያን አየሗት እናመሰግናለን ቸቤ
Wow Good Job bless you .
ድንቅ ዝግጅት. ምርጥ ምግብ ቤት.
የዛሬው ኘሮግራም ይለያል።ዳጊ የተባረከ ሰው ነው። ጨቤ ሚዲያም እናመሰግናለን።
ወይ ጉድ ዘንድሮ ኑሮ በአሜሪካ እያሳየኽን ያለኸው ከአይምሮ በላይ ነው 😳 ይሄኛው ደሞ ለአዲስ አበቤዎች ተወልደው ያደጉበትን ትልቋን ከተማ ፍንትው አድርጎ ያስታውሳችኃል በትዝታ ያለ ጉዞ ትኬት ዥው ብላችሁ ...😊:: ወይኔ ድሬን በአሜሪካ እንደዚህ የሚያሳየን አቤት ቤሉ .... ወንድማችን ሼር ስላደረግከን እናመሰግናለን ክበሩልን 🙏👌
እውነትም የቀድሞዋን ኢትዮዽያ ታንፀባርቃለች ወደ ፊት ደግሞ አንድ ላይ ኢትዮዽያውያን በአትላንታ ተሰባስብቹ ስትዝናኑ ማየት እንፈልጋለን በርታ
በጣም ሚያምር ቤት ነው በተለያ ምግቡ ተባረኩ
Congratulations for your hard work you did ,you made as remember all the good time we had in Piassa. My brother i wish and hope that the Ethiopians our people will respect your hard work and not try to destroy it .
Reality jegna....... Thank you both
Kitfo Special-Megenagna
Kitfo Normal-Gedam sefer
Real Ethiopian Authentic food,Clean and
Excellent customer service!
Highly recommend!!!! My favorite foods at Piassa are dulet ,kitfo,doro wet,kekel ….😋
ድንቅ ነው!🏆🏆Longlive❤🏆
በጣም ድንቅ ስራ ነው ።
This is way more than a business! Thank you the owner of Piassa Restaurant and Chebe Media!
ዋው ዋው እስክመጣ እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጠኝ
Speechless 🎉
ዋው የሚገርም ነው ፒያሳን ቁጭ አርጔታል አሁን ብትፈራርስም የፒያሳ ልጆች ተፅናኑ 🙏የፈረንሳይ ሰፈር ምግብ የቱ ነው ይነገረን አደራ ቸቤ
Ene oromo negn Amhara ayidelehoum finfine ye oromo Nate
ቸቤ አንበሳ በርታ ይታደጋል
ሰላም ቸቤ ‼‼‼ አመሰግናለሁ ምርጥ ስራ ፒያሳን አ /አ በ ባን አየንበት 👏👏👏 👏 በአሜሪካ ታሪክ ተሰርቶል ምርጥ ልጆች 👏👏👏 በጣም ያምራል አመሰግናለሁ በርቱ በርታ 👏👏👏 የኮልፌ የሰፈፈሬ ልጅ 👏👏👏👏 ቸቤ ትልቅ ሚዲያ ያስፈፈልግሀል እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏
Nazhi traditional Ambassador of Ethiopia thank you
በጣም ደስ ይላል በነገራችን ላይ ከብስራት መንበረ ጋር ኩባ አብሬ ተምሬአለሁ። ሁለታችሁንም አውቃችኋለሁ።
One more thing i heard a lot thing a good thing about you i really want come to see your restaurant you helping a lot new commers Ethiopian till know we proud of you a lot respect and love for you my brother
አገሬ የሚለው ግጥም ያስለቅሳል!❤😭
ያምራል ❤❤❤
Begrmen branch entbkaln God bless you
Well done
Betam jegna ye ewunet yih sew Ethiopian betinsh yasaye gegna sew new meshelem yalebet new
Egzabhre abzto yebarkh
ኦሮሙማ መጥቶ እንዳያፈርሰው😅Good job piassa👍 እየመጣን ነው! ጥሩ አድርገህ ነው ያስተዋወከው !
ፒያሳ አሪፍ ኢትዬጺያዊ የሆነ ምግብ ቤት ነው100℅ restroom ትንሽ ይታሰብበት በቅርብ ስላየሁት ሌላው ምንም እንከን የለውም
You did outside job, also good store teller l can tell you love our beloved country. Thak you l hope one day I will come see it keep up the great work 👍 ❤
Berta wendemalem ❤❤❤
Wow, I can’t wait to see, we will be there
መርካቶ ክትፎ ቸቤ😮
ዳጊ የስራ ሰው ነው ለዛ ነው ጀግና ነው
Yehe sew betam kebad
Mizan new tahnk u wendme seferachenen letarik slakoyehelen egzabher kene beteseboch edmena tena yesteh ❤🙏
ለዳግም መንበረ አብሮ አደጌ ዳህና ነህ እባክህ ሰላም በለኝ በቴክኖሎጂ እንገናኝ
ስፔሻል ክትፎ: መገናኛ
ኖርማል ክትፎ: ገዳም ሰፈር
ቸቤ ምርጥ ፕሮግም ነው በርታ❤
Tebarek Egziabher yirdahe!
ክትፎው የታወቀ ነዋ!! ቦሌ ነው።
እግዚአብሔር ይባርክሽ
Chebe betam enamsegenal Piassan American haher west endengobeg selaferken ❤and ❤❤🙏🙏🙏🙏