Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኡፍፍፍ እረ ወዲያ አስለቀሰችኝ እግሮቿ ጋር እስከመነቀስ መድረስ 😢 የሰማዩ ንጉስ የድንግል ማሪያም ልጅ ምንም የማይሳነው ይሄ እንባችሁ በደስታ ተቀይሮ ያሳየኝ ❤❤❤
Me too aslkschgnnnnn
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ድንግል ማርያም የአለም ምህረት የልጂን ነገር አንች ታቂያለሽ ንፅህት ሆይ ለመገናኘት ያብቃችሁ
መሲ ተባረኪ እነዚህ ልጆች ኢቢኤስ ላይ ቢቀርቡ ጥሩ ነው ምክንያቱም ከዩቱብ ይልቅ ተደራሽነቱ ሰፊ ስለሆነ ከዚህ በፊት አንድ አባት ወንድማቸውን ፍለጋ አንቺ ጋ መጥተው እንደገና ኢቢኤስ ቀርበው ነው ያገኟቸው አንቺ መልካም ሰው ነሽ ባንቺ በኩል ከተገኙ እሰየው ካልሆነ እባክሽ እርጃቸው ኡፍፍፍ ልጅቷ በጣም አሳዘነችኝ ።
እኔም እንደሚገኙ ነው የሚታየኝ ❤የራቀን የሚያቀራርብ - የተለለያዪቱን የሚያገናኝ አምላክ አለን 🙏😍
በጣም ያሳዝናሉ በስላም ያገናኛቸው ቀጨኔ ስላለች ሼር አድረጊዋለሁ ምን አልባት ፈጣሪ ከረዳቸው መልካሙን ሁሉ ያጋጥማቸው🙏🙏🙏
የዚህ ሁሉ ስቃይ ምክንያቱ ድህነታችን መሆኑ ሁሌ ያሳዝነኛል😭
እኔን በጣም ነው የሚያሳዝኑት እውነት በጣም ነው ያስለቀሰችኝ ልጆች እራሳቸውን ሳይችሉ እናት አትሙት
የሁልግዜ ፀሎቴ 🤲🤲🤲
እግዚያብሄር እረድቷችሁ ተገናኝታችሁ በድጋሚ ተደስታችሁ ለማየት ያብቃን።
የኔ አምባ ይፍስስ እንዲ የኔ ቆንጆ አመብርሐን ከወንድም ና እህቶችሽ ለመገናኘት ያብቃችሁ
እናት ሳትኖር ስትቀር ሁሉም ጎደሎ ነው 😢😢 አላህ ከወንድሞቻችሁ ጋር ያገናኛችሁ 😢
ውይ በጣም ያሳዝናል ❤ፈጣሪ የሁሉንም የልብ መሻት ያሟላላችሁ❤
ምግዜም አናት ከለለች ሰብሳቢ የለዉም ልጂ አምላክ ያገናኛችሁ
ትንሿ ኢትዮጵያ አሜሪካ አሜሪካ ላላችሁ ኢትዮጵያዊያኖች ታላቅ ክብር አለን ምክንያቱም ለሃገራቸሁለባህላችሁለሃይማኖታችሁ የምትከፋሉት ዋጋ ተተኪዉን ትዉልድም የምታንጹበት መንገድ ድንቅ ነዉ ቃላት አይገልጸዉም ዘራችሁ ይብዛልን ኢትዮጵያ በእናተ ጥረት ወደ ቀደመዉ ማንነቷ ትመለሳለች የምትከፋሉት ዋጋ ከህሊና በላይ ነዉና!!
እስኪ እንደኔ ተሎ አንደ ሚገኙ ልቡ ሙሉ የሆነ
ተገኝተዋል
@@JohnSemart አረ የምርሽን ነዉ ደስ ይላል
አሉ ወንድሞን እንዳለ ወደ አንቼ ጋር ልከነዋል ቀጠሮ እደያዛቹ እናቃለን እግዚአብሔር ውለታቹህን የክፈልልን
ደስሲል😢
መሲየ ተባረኪ የኔ እህት ልብ ይነካል እንዲህ አይነት ታራክ ሰሰማ በጣም ልብ ይሰብራ (ያለወላጀ ማደግ ምን ያህል ጉዳት እንዳለው ይገባኛል በጣም ከፈጣሪ ጋር መጣላት አልፈልግም ግን ፈጣሪ ወላጀ እራሱ ማያሳድገውን ልጀ ለምን ይሰጠዋል? ደግሞሰ በተለይ እናት ልጆቻን ሳታሳድግ ሰትሞት ጉዳቱ በጣም ብዙ ነው ልጆች ሁሉ ይበታተናሉ :( እግዚአብሔር ያግዛቹህ ሁላችሁም ተገናታቹህ ደሰታቹህን ማየት መሰማት ይናፍቀኛል 🙏🏿
ደስ የሚለዉ ሁለቱም አብረዉ በመሆናቸዉ ደስይላል እናት ሰብሳቢናት አላህ ያገናኛችሁ
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ይገናኛሉ ደሰ ይለናል እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ይሆናል
የወነት ምሲይ ትለያለሽ ተባርኪ እግዛብሔር ይረዳቸሁ ይገኛሉ ደሙ❤❤
ጌታ ሆይ የኢትዮጵያ ጠባሳ ብዙ ነው ቤተሰቦቻችቹሁን እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
አብሺር ወንድሞቻችሁ እናእህታችሁ በሙሉጤንነትላይ ይገኛሉ የአክስታችሁ ልጆች ቤዘ መኮንን ሙሉ መኮንን ወርቅነሺ መኮንን መላኩ መኮንን የሚባሉ ብዙቤተሰብ አላችሁ አይዟችሁ ከሁሉምጋር ትገናኛላችሁ
አቦ አላህ ያድርግላቸው
Pls emtak khone share argachew pls agenagnachew
መሢዬ ዛሬሥ አሥለቀሽኘ ምን ልበል ጌታእየሡሥ ይርዳችሁ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ያሳዝናሉ😢
የምር ያሳዝናሉ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
አላህ ያግኛኛችሁ የእኛ ሰው ችግር ውጭ ስባል በቃ ልጄች አድገው ነጊ ህይወት እንዲህ ነው ሚብላሽው
መስዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ እርግጠኛነኝ እነዚህ ቤተሰብ ታስደስቻቸዋለሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ልጄ በጣም አዝናለች በተለይ ማህሌት በጣም በናፍቆት እንደተጎዳች ነግራኛለች እኔም እህት ወንድም ማጣት መለያየት ከባድድ እንደሆነ አውቃለሁ ደርሶብኛል ነገር ግን እኔን የረዳኝ ጌታ ይረዳቸዋል አምናለሁ😊 መስዬ በርቺልኝ ዋጋሽ ከእግዚአብሔር ነው Thank you❤❤
ማርያምን አስለቀሱኝ እመቤቴ ታገናኛቹ
በጣም ስሜት ይነካል ፈጣሪ ቤተሰቦቻቸውን እንዲግኙ ይርዳቸው!
😭😭😭🙏🙏🙏የደግልጅ ማርያም ያገናኛቹ አሜን
ሲያሳዝኑ መዳኒያለም ያገናኛቸው በደስታ ተቀይሮ ያሳየን❤❤
ኡፍፍፍፍ ያማል!!! እግዚአብሔር ያገናኛቹ።
እግዚያብሄር ይርዳችሁ🙏🏾እፀልይላችኃለሁ
ጌታ ይርዳችሁ ምን አህል ብትፈልጋቸው ነዉ ታቱ የተሰራችው😢😢😢😢
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝቼዉ ሁሉን ማድረግ ይቺላአል
የኔ ማሮች አላህ ይርዳችሁ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
በጣም አስለቀሰችኝ በተለይ ሴትዋ ፈጣሪ ያገናኛችሁ😢😢
እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን
እህታችን ራሔል እባክሸን ይንን ጹሑፍ ከነባብሸ የእኔም አንድ የቅርብ ዘመድ ከደቡብ ክልል ከአንድ ቤተሰብ አንድ ሴት እና ሁለት ወንዶዎችን በአንድ ግዜ ለጉድፋቻ በ19/91 ዓ.ም ሰጥተዉ ነበረ ከሄዱ ጀምሮ የት እንደሉ አይተወቅም ልጆች ወዴ ዉጭ ሰሄዱ እሰከ ምሄዱ አዲስ አበባ ግልገላ የሚባል ህፃናት መቆያ ነበሩ አሉ ይህ ግልገላ የሚባል ቦታ የት አካባቢ እንደለ የምታውቅ ከሆነ እባክሸን እኔ በሰአቱ ኢትዮጵያ አልነበሩኩም አመሰግናለሁ
Sorry, spain kehonu mulu simachwun kelakachu mafelaleg yichalal. Ke spain wuch kehone gin ene liredachu alchilim gin Mesin mawurat tichilalachu. Geta yirdachu
እናት ማጣት ከባድ ነዉ
እግዚአብሔር ያሥገኙላችሁ
አይ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ በእውነት በጣም ይከብዳል😢😢
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እፍፍፍፍፍ ሲያስዝኑ እናትዬ እብርን ያልንው ፍቅር ይልንም ይትለያይ ድግሞ ብእቤትስብ ናፍቆት እንዲህ ይንዳል 😢 😢 እደሚግናኙ እርግጥኛ ንኝ ብዙ ጥሩ ጥሩ ፍንጮች ምልክቶቻው እላችው እህታችንም እናምስግንሻልን !!! ስልምታግኛችውም !!! ስልምታግዣችው ትግናኝትው ብቅርቡ እንድምናያችው እርግጠኛ ንኝ ።
አላህ የገናኛችሁ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😢
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሲያሳዝኑ
እግዚአብሔር ይርዳቹህ።
Good luck
በጣም ያሳዝናሉ😢
መለያየት ክፉ😢
እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤
አላህ ያገናኛችሁ እናትኮ ሰብሳቢ ናት ምን ቢቸግራት ወላጆቻችን አላህ ያቆይልን እድሜ ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይርዳቹ🎉
የማንነት ጥያቄ እና የቤተስብ ናፍቁት በጣም ከባድ ነው
እግዚአብሔር : ይርዳችሁ:;
መድሐኒያለም ያገናኛችሁ
እግዚአብሔር ከቤተሰባቹ ዪቀላቅላቹው 😢😢😢
😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ
ኡፍፍፍፍፍ ወይኔ እንዴት አንጀት ይበላሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😢😢😢
I can’t wait the good news
አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ አየ እናት አንድ ሆነች ምንው እደእህት ወንድም ሶስት አራት በሆነች
ፈጣሪይ ይርዳቹው ❤❤❤
Amen amen amen 🙏 🙌 👏 GBU
አላህ ያገነኛቹ
ያረብ አገናኛቸው እባቸውን አብስላቸው
አላህ ያጋነኛቹሁ የረብ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
መሲ የቀበሌውን ስልክ ውሰጂ ቀበሌው ይገኛል ከዛ ይቀላል
አላህ ያገናኛችሁ
ካሁን በፊት ebs የሆነች እናት ሶስቱን ልጅቸን ወድሜ ለዉጭ ድርጅት ሠቶብኝ ብላ ነበር የሷ የሆኑ እደ ወድሜ መርጃ አልሰጥም አለኝ አለች
Enatachew mutalech yenezi
ሙታለች የእኛ እናት አለ እኮ ወዱ እሥፖኒሺኛ እችላላሁ እና እናታችን አይነ ሥዉር ነበርች ታማ እደሞተች ነዉ አባታችን ለጉድ ፍቻ የሠጠን የሀን አሥታዉሣላሁ 8 አመቴ ነበር የዛኔ አለ እኮ
ልጅትዋ አሲለቀሰቸኝ
Good luck guys 🙏
ታርካቸዉ በጣም ያሳዝናል።ስፔን ሀገር በጉድፈቻ የተወሰደች ማለዳወርቅ አበራ ወይም ጆሲን አፋልጉን። እናት በጣም እየፈለገቻት ነዉ
አላህ እምባችሁን ያብስላችሁ ያረብ
❤❤❤ Egzabher yrdachu ❤
I hope and pry to see their dream come true ❤❤❤ Mahi y Nati vamos. ❤❤
😢😢አይዟችሁ ኡፍፍ አላህ ያገናኛችሁ😌😌
I can't stop crying
ይህን ቪድዮ፣ ከወር በኋላ ነው ያየሁት፡፡ እንዲያው ቤተሰባቸውን አግኝተው ይሆን??
Oh so sad
ፈጣሪ ያገናኛቹ❤🙏
DIOS. Es. Poderoso. Lo. EncontrarasMe partiste. El. Corazon
በደንብ አቃቸዋለሁ
I hope 🙏🏽 they will see they're brother & sister❤
የኔ እናት 😭💔
❤🎉egzabher yagnachu
ኡፍፍፍፍ
ከዛ አበባየሁሽም ቪዛ አገኘ አይደል :😂😂🙏🙏 መሲ በማስታወቂያ ኮሜድ ጀምረሻል
ስልክ ቁጥር ካለ አድራሽዉን ከቴሌ በቀላሊ ማግኘት ይቻሐላል ወይም EBS ይሂዱ የበለጠ ፍለጋዉን ለማስፋት !!!
አንጀቴን በሉኝ ፈጣሪ ይርዳችሁ
እዉይይይ
EBS bihedu😢😢😢😢😢😢
ES. MUY. TRISTE. LA HISTORIA. DE ESA. GRAN. FAMILIAOJALA. DIOS. LES AJUNTA. NUEVAMENTE
ወንድማቸው ቤተዛታ ሆስፒታል ሹፌር ነው እንዳለ ይባላል
aflgwm alh ystshe😢😢😢😢
Ayizon yigegnalu
❤❤❤❤😢😢😢😢
መሲዬ አንቺ የዘራሽው ዘር ሁሌም ያፈራል እርግጠኛ ነኝ ይገናኛሉ
ትክክል በሚገባ አፍርቷል ወንድሞአ ቤተ ዛታ ሆስፒታል ሹፌር ነዉ እንዳለ ይባላል
❤
😭😭💔
Eɓs ላይ ቢቀርቡ
Maseya eregetega nage eheteyawe amhereka yalashewe ehetascawe arebagere heda yehonale hetane selahonu
ኡፍፍፍ እረ ወዲያ አስለቀሰችኝ እግሮቿ ጋር እስከመነቀስ መድረስ 😢 የሰማዩ ንጉስ የድንግል ማሪያም ልጅ ምንም የማይሳነው ይሄ እንባችሁ በደስታ ተቀይሮ ያሳየኝ ❤❤❤
Me too aslkschgnnnnn
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ድንግል ማርያም የአለም ምህረት የልጂን ነገር አንች ታቂያለሽ ንፅህት ሆይ ለመገናኘት ያብቃችሁ
መሲ ተባረኪ እነዚህ ልጆች ኢቢኤስ ላይ ቢቀርቡ ጥሩ ነው ምክንያቱም ከዩቱብ ይልቅ ተደራሽነቱ ሰፊ ስለሆነ ከዚህ በፊት አንድ አባት ወንድማቸውን ፍለጋ አንቺ ጋ መጥተው እንደገና ኢቢኤስ ቀርበው ነው ያገኟቸው አንቺ መልካም ሰው ነሽ ባንቺ በኩል ከተገኙ እሰየው ካልሆነ እባክሽ እርጃቸው ኡፍፍፍ ልጅቷ በጣም አሳዘነችኝ ።
እኔም እንደሚገኙ ነው የሚታየኝ ❤የራቀን የሚያቀራርብ - የተለለያዪቱን የሚያገናኝ አምላክ አለን 🙏😍
በጣም ያሳዝናሉ በስላም ያገናኛቸው ቀጨኔ ስላለች ሼር አድረጊዋለሁ ምን አልባት ፈጣሪ ከረዳቸው መልካሙን ሁሉ ያጋጥማቸው🙏🙏🙏
የዚህ ሁሉ ስቃይ ምክንያቱ ድህነታችን መሆኑ ሁሌ ያሳዝነኛል😭
እኔን በጣም ነው የሚያሳዝኑት እውነት በጣም ነው ያስለቀሰችኝ ልጆች እራሳቸውን ሳይችሉ እናት አትሙት
የሁልግዜ ፀሎቴ 🤲🤲🤲
እግዚያብሄር እረድቷችሁ ተገናኝታችሁ በድጋሚ ተደስታችሁ ለማየት ያብቃን።
የኔ አምባ ይፍስስ እንዲ የኔ ቆንጆ አመብርሐን ከወንድም ና እህቶችሽ ለመገናኘት ያብቃችሁ
እናት ሳትኖር ስትቀር ሁሉም ጎደሎ ነው 😢😢 አላህ ከወንድሞቻችሁ ጋር ያገናኛችሁ 😢
ውይ በጣም ያሳዝናል ❤ፈጣሪ የሁሉንም የልብ መሻት ያሟላላችሁ❤
ምግዜም አናት ከለለች ሰብሳቢ የለዉም ልጂ አምላክ ያገናኛችሁ
ትንሿ ኢትዮጵያ አሜሪካ አሜሪካ ላላችሁ ኢትዮጵያዊያኖች ታላቅ ክብር አለን ምክንያቱም
ለሃገራቸሁ
ለባህላችሁ
ለሃይማኖታችሁ
የምትከፋሉት ዋጋ ተተኪዉን ትዉልድም የምታንጹበት መንገድ ድንቅ ነዉ ቃላት አይገልጸዉም ዘራችሁ ይብዛልን ኢትዮጵያ በእናተ ጥረት ወደ ቀደመዉ ማንነቷ ትመለሳለች የምትከፋሉት ዋጋ ከህሊና በላይ ነዉና!!
እስኪ እንደኔ ተሎ አንደ ሚገኙ ልቡ ሙሉ የሆነ
ተገኝተዋል
@@JohnSemart አረ የምርሽን ነዉ ደስ ይላል
አሉ ወንድሞን እንዳለ ወደ አንቼ ጋር ልከነዋል ቀጠሮ እደያዛቹ እናቃለን እግዚአብሔር ውለታቹህን የክፈልልን
ደስሲል😢
መሲየ ተባረኪ የኔ እህት ልብ ይነካል እንዲህ አይነት ታራክ ሰሰማ በጣም ልብ ይሰብራ (ያለወላጀ ማደግ ምን ያህል ጉዳት እንዳለው ይገባኛል በጣም ከፈጣሪ ጋር መጣላት አልፈልግም ግን ፈጣሪ ወላጀ እራሱ ማያሳድገውን ልጀ ለምን ይሰጠዋል? ደግሞሰ በተለይ እናት ልጆቻን ሳታሳድግ ሰትሞት ጉዳቱ በጣም ብዙ ነው ልጆች ሁሉ ይበታተናሉ :(
እግዚአብሔር ያግዛቹህ ሁላችሁም ተገናታቹህ ደሰታቹህን ማየት መሰማት ይናፍቀኛል 🙏🏿
ደስ የሚለዉ ሁለቱም አብረዉ በመሆናቸዉ ደስይላል እናት ሰብሳቢናት አላህ ያገናኛችሁ
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ይገናኛሉ ደሰ ይለናል እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ይሆናል
የወነት ምሲይ ትለያለሽ ተባርኪ እግዛብሔር ይረዳቸሁ ይገኛሉ ደሙ❤❤
ጌታ ሆይ የኢትዮጵያ ጠባሳ ብዙ ነው ቤተሰቦቻችቹሁን እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
አብሺር ወንድሞቻችሁ እናእህታችሁ በሙሉጤንነትላይ ይገኛሉ የአክስታችሁ ልጆች ቤዘ መኮንን ሙሉ መኮንን ወርቅነሺ መኮንን መላኩ መኮንን የሚባሉ ብዙቤተሰብ አላችሁ አይዟችሁ ከሁሉምጋር ትገናኛላችሁ
አቦ አላህ ያድርግላቸው
Pls emtak khone share argachew pls agenagnachew
መሢዬ ዛሬሥ አሥለቀሽኘ ምን ልበል ጌታእየሡሥ ይርዳችሁ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ያሳዝናሉ😢
የምር ያሳዝናሉ የምትሉ እስኪ ደምሩኝ
አላህ ያግኛኛችሁ የእኛ ሰው ችግር ውጭ ስባል በቃ ልጄች አድገው ነጊ ህይወት እንዲህ ነው ሚብላሽው
መስዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ እርግጠኛነኝ እነዚህ ቤተሰብ ታስደስቻቸዋለሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ልጄ በጣም አዝናለች በተለይ ማህሌት በጣም በናፍቆት እንደተጎዳች ነግራኛለች እኔም እህት ወንድም ማጣት መለያየት ከባድድ እንደሆነ አውቃለሁ ደርሶብኛል ነገር ግን እኔን የረዳኝ ጌታ ይረዳቸዋል አምናለሁ😊 መስዬ በርቺልኝ ዋጋሽ ከእግዚአብሔር ነው Thank you❤❤
ማርያምን አስለቀሱኝ እመቤቴ ታገናኛቹ
በጣም ስሜት ይነካል ፈጣሪ ቤተሰቦቻቸውን እንዲግኙ ይርዳቸው!
😭😭😭🙏🙏🙏የደግልጅ ማርያም ያገናኛቹ አሜን
ሲያሳዝኑ መዳኒያለም ያገናኛቸው በደስታ ተቀይሮ ያሳየን❤❤
ኡፍፍፍፍ ያማል!!! እግዚአብሔር ያገናኛቹ።
እግዚያብሄር ይርዳችሁ🙏🏾እፀልይላችኃለሁ
ጌታ ይርዳችሁ ምን አህል ብትፈልጋቸው ነዉ ታቱ የተሰራችው😢😢😢😢
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝቼዉ ሁሉን ማድረግ ይቺላአል
የኔ ማሮች አላህ ይርዳችሁ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
በጣም አስለቀሰችኝ በተለይ ሴትዋ ፈጣሪ ያገናኛችሁ😢😢
እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን
እህታችን ራሔል እባክሸን ይንን ጹሑፍ ከነባብሸ የእኔም አንድ የቅርብ ዘመድ ከደቡብ ክልል ከአንድ ቤተሰብ አንድ ሴት እና ሁለት ወንዶዎችን በአንድ ግዜ ለጉድፋቻ በ19/91 ዓ.ም ሰጥተዉ ነበረ ከሄዱ ጀምሮ የት እንደሉ አይተወቅም ልጆች ወዴ ዉጭ ሰሄዱ እሰከ ምሄዱ አዲስ አበባ ግልገላ የሚባል ህፃናት መቆያ ነበሩ አሉ ይህ ግልገላ የሚባል ቦታ የት አካባቢ እንደለ የምታውቅ ከሆነ እባክሸን እኔ በሰአቱ ኢትዮጵያ አልነበሩኩም አመሰግናለሁ
Sorry, spain kehonu mulu simachwun kelakachu mafelaleg yichalal. Ke spain wuch kehone gin ene liredachu alchilim gin Mesin mawurat tichilalachu. Geta yirdachu
እናት ማጣት ከባድ ነዉ
እግዚአብሔር ያሥገኙላችሁ
አይ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ በእውነት በጣም ይከብዳል😢😢
እግዚአብሔር በሰላም ያገናኛቹሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
እፍፍፍፍፍ ሲያስዝኑ እናትዬ እብርን ያልንው ፍቅር ይልንም ይትለያይ ድግሞ ብእቤትስብ ናፍቆት እንዲህ ይንዳል 😢 😢 እደሚግናኙ እርግጥኛ ንኝ ብዙ ጥሩ ጥሩ ፍንጮች ምልክቶቻው እላችው እህታችንም እናምስግንሻልን !!! ስልምታግኛችውም !!! ስልምታግዣችው ትግናኝትው ብቅርቡ እንድምናያችው እርግጠኛ ንኝ ።
አላህ የገናኛችሁ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😢
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሲያሳዝኑ
እግዚአብሔር ይርዳቹህ።
Good luck
በጣም ያሳዝናሉ😢
መለያየት ክፉ😢
እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤
አላህ ያገናኛችሁ እናትኮ ሰብሳቢ ናት ምን ቢቸግራት ወላጆቻችን አላህ ያቆይልን እድሜ ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይርዳቹ🎉
የማንነት ጥያቄ እና የቤተስብ ናፍቁት በጣም ከባድ ነው
እግዚአብሔር : ይርዳችሁ:;
መድሐኒያለም ያገናኛችሁ
እግዚአብሔር ከቤተሰባቹ ዪቀላቅላቹው 😢😢😢
😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ
ኡፍፍፍፍፍ ወይኔ እንዴት አንጀት ይበላሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😢😢😢
I can’t wait the good news
አሏህ በሰላም ያገናኛችሁ አየ እናት አንድ ሆነች ምንው እደእህት ወንድም ሶስት አራት በሆነች
ፈጣሪይ ይርዳቹው ❤❤❤
Amen amen amen 🙏 🙌 👏 GBU
አላህ ያገነኛቹ
ያረብ አገናኛቸው እባቸውን አብስላቸው
አላህ ያጋነኛቹሁ የረብ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
መሲ የቀበሌውን ስልክ ውሰጂ ቀበሌው ይገኛል ከዛ ይቀላል
አላህ ያገናኛችሁ
ካሁን በፊት ebs የሆነች እናት ሶስቱን ልጅቸን ወድሜ ለዉጭ ድርጅት ሠቶብኝ ብላ ነበር የሷ የሆኑ እደ ወድሜ መርጃ አልሰጥም አለኝ አለች
Enatachew mutalech yenezi
ሙታለች የእኛ እናት አለ እኮ ወዱ እሥፖኒሺኛ እችላላሁ እና እናታችን አይነ ሥዉር ነበርች ታማ እደሞተች ነዉ አባታችን ለጉድ ፍቻ የሠጠን የሀን አሥታዉሣላሁ 8 አመቴ ነበር የዛኔ አለ እኮ
ልጅትዋ አሲለቀሰቸኝ
Good luck guys 🙏
ታርካቸዉ በጣም ያሳዝናል።ስፔን ሀገር በጉድፈቻ የተወሰደች ማለዳወርቅ አበራ ወይም ጆሲን አፋልጉን። እናት በጣም እየፈለገቻት ነዉ
አላህ እምባችሁን ያብስላችሁ ያረብ
❤❤❤ Egzabher yrdachu ❤
I hope and pry to see their dream come true ❤❤❤ Mahi y Nati vamos. ❤❤
😢😢አይዟችሁ ኡፍፍ አላህ ያገናኛችሁ😌😌
I can't stop crying
ይህን ቪድዮ፣ ከወር በኋላ ነው ያየሁት፡፡ እንዲያው ቤተሰባቸውን አግኝተው ይሆን??
Oh so sad
ፈጣሪ ያገናኛቹ❤🙏
DIOS. Es. Poderoso. Lo. Encontraras
Me partiste. El. Corazon
በደንብ አቃቸዋለሁ
I hope 🙏🏽 they will see they're brother & sister❤
የኔ እናት 😭💔
❤🎉egzabher yagnachu
ኡፍፍፍፍ
ከዛ አበባየሁሽም ቪዛ አገኘ አይደል :😂😂🙏🙏 መሲ በማስታወቂያ ኮሜድ ጀምረሻል
ስልክ ቁጥር ካለ አድራሽዉን ከቴሌ በቀላሊ ማግኘት ይቻሐላል ወይም EBS ይሂዱ የበለጠ ፍለጋዉን ለማስፋት !!!
አንጀቴን በሉኝ ፈጣሪ ይርዳችሁ
እዉይይይ
EBS bihedu😢😢😢😢😢😢
ES. MUY. TRISTE. LA HISTORIA. DE ESA. GRAN. FAMILIA
OJALA. DIOS. LES AJUNTA. NUEVAMENTE