ዋስ የ ኤሌትሪክ እንጀራ ምጣድ ዋጋ Wass Injera mitad

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  5 років тому +46

    እስካሁን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ይህንን goo.gl/DxB2h9 በመጫን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ቪዲዮዎቹን በዋትስ አፕ እና በፌስቡክ ሼር እንድታደርጉልን በማክበር እንጠይቃለን:: ሙሉ አድራሻው ከነስልኩ ቪዲዮው ውስጥ አለ ተመልከቱት። ከልብ እናመሰግናለን !

    • @ameenaameena7573
      @ameenaameena7573 5 років тому

      የስልክ ቁጥር አስቀምጥልን ወድም

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому +1

      ሙሉ አድራሻው ከነስልኩ ቪዲዮው ውስጥ አለ ተመልከቱት። ከልብ እናመሰግናለን

    • @genetbeyene7268
      @genetbeyene7268 5 років тому

      Please የሙዚቃ ወጋ በኢትዮጵያውያ ላይ ስንት እንዴ ሆነ ንገራን

    • @meazejackie9579
      @meazejackie9579 5 років тому +1

      በእናትክ በትልቅ ሰረተው ያቅርቡልን

    • @selma4676
      @selma4676 5 років тому +1

      እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው ግን ከ 3000 የተወሰን ቢያንስ አሪፍ ነው ምክንያቱም በሀገር ለሚኖር ሰው ስለሚከብድ ኮስቶመር መሆን አይችሉም እናም የተወሰነ ድስካውንት እያደረጉ ቢሸጡ ሞር አሪፍ ይሆናል

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 5 років тому +9

    ለላጤዎች በጣም አሪፍ ነው የጄሶ እንጀራ ገዝቶ ከመብላት ይህች ምጣድ ገዝቶ ጤፍ አስፈጭቶ ቢጠቀሙ ጥሩ ነው

  • @selamselam3539
    @selamselam3539 5 років тому +15

    አገራችን ውስጥ ጠዋት ማታ እንጀራ የሚበላበት አገር የሚያስፈልገው ትልቅ ምጣድ ነው። በትልቁ ጋግሮ መቆራረጥ ይሻላል 100ግዜ ከማዞር 50ግዜ ማዞርና መጋገር ለኤሎትሪኩም ለግዜውም ቢሆን ትልቅ ምጣድ ነው የሚያስፈልገው።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому +6

    ውድ ተመልካቾች ግርም ትሉኛላችሁ ስልክ ቁጥር ተፅፎ ሳለ ስልክ የሚለው ሰው ብዛቱ አንድን ነገር በተለይም የምንፈልገውን ትኩረት ሰጠን እንመልከት 4: 54 ተመልከቱ እስክሪን ላይ ተፅፎአል
    አመሠግናለሁ ያ ያ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому +1

      Hana - እውነት ነው። ከልብ ነው የማመሰግንሽ አትጥፊብን

  • @melagebre8730
    @melagebre8730 5 років тому +23

    ለምን ይዋሻል ምጣዱን ገዝቼዋለው ለእንጀራ አይሆንም በጣም አድክሞኛል መብራት ሲጨምር ከሁለቱም በኩል አይን ያወጣል ሲያንስ ደሞ ምንም አይን አይኖረውም ዳቤ ነው የሚያደርገው ለእንጀራ ብላች እንዳትገዙት ለዳቦ ለፔዛ በጣም አሪፊ ነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому +2

      Mela - እውነት ነው። ሃይል ሲበዛበት በላይም በታችም ኣይን ያወጣል። ሃይሉን ማመጣጠን እና ትክክለኛው ላይ ማድረግ ይጠይቃል።

    • @mulumesele9025
      @mulumesele9025 5 років тому

      ቆይ ምን አይነቱ ነው ጥሩው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      ሙሉ - ይሄም እኮ ሃይሉን አመጣጥነሽ ስትጠቀሚ በጥሩ ሁኔታ ይጋግራል። ለበለጠ መረጃ ግን ቪዲዮው ውስጥ ባለው አድራሻ ደውለሽ መጠየቅ የተሻለ ነው። መልካም ጊዜ

    • @jdohvd1704
      @jdohvd1704 5 років тому

      Mela Gebre ክክክክ

    • @granulalarmok3209
      @granulalarmok3209 8 місяців тому +3

      ምጣዱ ለእንጀራ ፈፅሞ አይሆንም ምጣዱን ገዝቼ ቅጣ እንጅ እንጀራ አይጋግርም ፤ ባይዋሽ ጥሩ ነው ለምን ህዝብ ታታላላችሁ ፤ይልቁንም ስራችሁን ለማሻሻል ምክር ምጣዱ የእንጅራ ምጣድ ብላችሁ ባትጥሩት ይሻላል፤

  • @zebibahussen1621
    @zebibahussen1621 5 років тому +19

    ትንሽ ተለቅ ያለምጣድ ስሩ ዋጋው ቢጨምርም ምንም ማለት አይደለም እኛየለመድነው ትልልቅ እጀራነው

  • @ስደተኛነኝላገሩእንግዳስራ

    ዋውውውውውው በጣም አሪፍ ምጣድ ነው ከእንግዲ በኩሽና መጨናበስ ቀረ
    ግን ትንሽ ዋጋው ተወደደ ትንሽ ቀነስ ብታረጉ ሁሉም መቶ ይገዛል

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ

    እናመሰግናለን ያያ ዋጋው ጥሩ ነበር ሳይዙ ግን በጣም አነሰ ለምሳሌ እኔ አደግሁበት አካባቢ እንግዳ ሲመጣ ጉርጥ አናቀርብም ሙሉ እንጀራውን በትሪ ላይ ተደርጎ በጠረንጴዛ ዙሪያ ከበን በአንድነት ነው የምንመገበው ትንሽ ሲሆን ያሳፍራል ስለዚህ በትልቅም ሳይዝ ካለ አቅርቡልን

  • @hanat2835
    @hanat2835 5 років тому +13

    ዋጋው ኢትዮጵያ ኢኮኖሚያንጋር አይሔደም ሁሉም ሰው እንዲጠቀመው አስታዬት ይደረግ

  • @selam_lehulum.
    @selam_lehulum. 2 роки тому +6

    የባህላችን የሽክላ ምጣድ ይሻለናል ወገን :: ይሄ non stick material ነው። ትንሽ ከተፋቀ የሚረጨው ኬሚካል ለካንሰር ያጋልጣል። ድሮ ድሮ እናቶቻችን እንጀራ ከጋገሩ በኋላ በቅጠል ላይ ወይም በጨርቅ ላይ ያስቀምጡ ነበር አሁን እድሜ ላቻይና በፕላስቲክ አጥለቅልቃን ሁሉም ፈቱን ወደዚህ አዞረ። ፕላስቲክ ነገሮች ሁሉ ሙቀት ሲያገኛቸው የሚለቁት ኬሚካል ለካንሰር ያጋልጣል፡፡ አገራችን ካንሰር የበዛው ጤነኛ ባህላችንን ትተን ዘመናዊ መሆን ያሰብን ቀን ነው:: መጀመሪያ ምጣዱ ከምን ተሰራ? የተሰራበት ማቴሪያል ለጤና ምን ጉዳት አለው ብለን research እናድርግ። ለጤናችን

  • @yehdegotekie9218
    @yehdegotekie9218 4 роки тому

    በዚህ መልኩ መዘጋጀቱ በጣም ቆንጆ ነው፡፡ሱዳን ውስጥ ላለነው ገበያውን ልናገኝበት የምንችል እድል ቢፈጠርልን ጥሩ ነበር።

  • @emuamaryoutube7911
    @emuamaryoutube7911 5 років тому +5

    ኢትዮጵያ ያለው የኤሌክትሪክ እቃወች ቶሎ የሚበላሸው ለምንድነው ስሙን ሳምሶንግ LG ነው ይባላል እንጂ ኦርጅናል አይደለም ይባላል ምን ይሻላል እኔ ሀገሬ ስገባ ከዛው የምፈልገውን እገዛለሁ እያልኩ ነበር ግን ጥሩ አይደለም ይላሉ እስኪ መላ በሉኝ

  • @fsy1999
    @fsy1999 5 років тому +1

    ኢሻአላህ እኔ ሀገሬ ልግባጅ እገዛዋለሁ።በጣም ነዉ የወደድኩት እናመሰግናለን ለመረጃህ

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 роки тому +3

    እኔ ገዝቸው ብዙ ሳልጠቀምበት አልሰራ አለኝ መጀመሪያ ይግልና ሊጡን ካዞርኩ በሗላ ሳይበስል ይጠፋል
    : መፍትሄ ካላችሁ ንገሩኝ !!!

    • @ErmiHD-p8m
      @ErmiHD-p8m 3 роки тому +2

      ልክነሽ በዛላይ ጀርባው አይን ያወጣል ሲያስጠላ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  3 роки тому +1

      ሃይል ለማመጣጠን እራሱ ይበራል ይጠፋል። ከዛ ውጪ ሊጡ ሳይበስል ጠፍቶ እንደጠፋ ከቀረብሽ የሸጡልሽን ሰዎች አነጋግሪያቸው። ብልሽት ሊሆን ይችላል

  • @molofantay26
    @molofantay26 Рік тому +1

    በጣም ጥሩ ነው።ሳይዙ ቢያንስም ብዙም ተፅእኖ አይፈጥርም።ዋጋውም 3400 ጥሩ ነው።መጥቼ እገዛለሁ።አመሠግናለሁ ሙሉ ማብራሪያ ነው የሰጣችሁን።

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  Рік тому

      እኔም አመሰግናለሁ። ቪዲዮው ቆየት ያለ ስለሆነ ዋጋው አሁን ይጨምራል። ቪዲዮው ውስጥ ባለው አድራሻ መጠየቅ ይቻላል። ከቻናላችን አትጥፉ። ይልመድባችሁ

    • @solid_tube_
      @solid_tube_ Рік тому

      Ahun tewedo 11k gebtual

  • @yalfalenshaallah7633
    @yalfalenshaallah7633 5 років тому +3

    ቪዲዮውስጥ ያለው ቁጥር ሀገር ውጥ ላሉት እንጂ በውጭ ለምንኖረው ያስቀመጣችሁልን ቁጥር የለም ይልቁንስ ውጭ ያለው ነው ይሄን ምጣድ በብዛት ሚፈልገው።
    ስለዚህ በሳውዲ ለሚኖሩ ቅርንጫፍ ቢኖራችሁ መልካም ነበር።

  • @ethiopiaethio9607
    @ethiopiaethio9607 Рік тому +1

    Thank you very much for the detailed information

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  Рік тому

      No problem! By the way, this video is old and the price has significantly increased since w posted the video.

  • @zebibahussen1621
    @zebibahussen1621 5 років тому +7

    በሁለቱም ሳይዝ አቅርቡ የሚፈልግ ትንሹን ይገዛል የሚፈልግ ትልቁን ይገዛል ከሰራችሁ አይቀር የሸማቹንም ፍላጎት አሟሉ

  • @umuharuntube5155
    @umuharuntube5155 5 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      በጣም እናመሰግናለን:: ቪዲዮዎቹን ሼር በማድረግ ከጎናችን ሁኑ። መልካም ጊዜ

  • @yoseftekel6915
    @yoseftekel6915 5 років тому +3

    ዋሴ ምጣድ በማስታወቅያ እንደምተሉት አዬደለም ገስተን አመት ሳዬሞላው ብደዉል ችግር አለዉ ብንላችው መልሰ አልሰጣችውም? ሁሉም ባዬሆን ችግር አለበት የአንድ አመት ብላችው ችግር ሴኖር ሰልካችሁን አታነሱም ከሰሜን አሜርካ ?????????????

  • @kebena85
    @kebena85 2 місяці тому +2

    በመሀከል ቀጥ ብሎ
    መስራቱን አቆመ አንድ አመት ያህል ተጠቀምቤታለሁ ግን ደግሜ አልገዛውም።

  • @ismailahmed2672
    @ismailahmed2672 3 роки тому +3

    ዱባይ የት ነው ማግኘት እምችለው ሱቅ ካላችው

  • @alemhailu4563
    @alemhailu4563 2 роки тому +2

    Mizan teferi lay magegnet echelalew?

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  Рік тому

      ቪዲዮው ውስጥ በተገለጸው አድራሻ ደውላችሁ ጠይቋቸው ሚዛን ተፈሪ ማግኘት ስለመቻሉ። አመሰግናለሁ

  • @messiaynew7139
    @messiaynew7139 5 років тому +3

    አገሬ ለመግባች ያብቃኝ እጂ እገዛዋለሁ ሀገሬ ሰላም ያድርግልኝ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  4 роки тому

      Messi Aynew - በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 10 днів тому

    እነዚ ምጣዶች PFAs ከሆነ የተሰሩት ካንሰር ሚያመጣ ኬሚካል ከሆነ መሸጥ መዘጋት መከልከል አለበት ኢትዮጲያ ላይ።

  • @አለምየወርቁጎንደር
    @አለምየወርቁጎንደር 5 років тому +3

    ወደክፍለ አገር ላኩት ጎንደር ባህር ዳር ደሴ ወልዲያ አቅርቡልን እናመሰግናለን

    • @hvgyty3350
      @hvgyty3350 3 роки тому

      እናመሠግናለን. ግን. ዋጋው. ውድ ነው. ትንሹምጣድ. ያንአህልአያወጣም. ዋጋቸውውድነው

  • @wingetstranger4545
    @wingetstranger4545 5 років тому +2

    የምትሰራው ስራ በጣም የሚመሰገን ነው። 3000 ዐመት ያልተለወጠ ፥ እናቶቻችንን ለጉስቁልና የዳረገውን ለመለወጥ ያደረከው የሚበረታታ ነው። marketing and promotion ላይ በደምብ ስራበት።

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому +2

      ከልብ እናመሰግናለን ዊንገት

  • @bizuborhano8541
    @bizuborhano8541 5 років тому +5

    ወድሜ ኮንዶምኔም መልሰክህ ጠይቅልን እስት

  • @norinafereg8400
    @norinafereg8400 8 місяців тому

    Selam Dubai now mineral ina keyed megzat yichilal ?

  • @cheesy3771
    @cheesy3771 5 років тому +3

    ዋስ ምጣድ በጣም ያወፍራል እኔ ለንደን ላይ ገዝቼው በጣም ያወፍራል ሊጡ ሲቀጥን ደግሞ አይን አይኖረውም በዚህ ምክንያት አሺጌ ቁጭ አርጌዋለው።

    • @محلالذهبي-و8ي
      @محلالذهبي-و8ي 5 років тому

      ውይ እንኳንም ነገርሽኝ ታድያ የትኛው ይሻላል

    • @cheesy3771
      @cheesy3771 5 років тому

      @@محلالذهبي-و8ي በአሁኑ ሰአት በመጥበሻ ነው የምጋግረው

    • @kedejamuhammadyoutub301
      @kedejamuhammadyoutub301 5 років тому

      ስንት ነው የገዛሽው ከዚህ

  • @meklitketema5778
    @meklitketema5778 6 місяців тому +2

    እኔ ተጠቅሜበታለሁ ውጪ ለቂጣ እንጂ ለእንጀራ ብዙም አይደለም ምናልባት በኢትዮጰያ ጤፍና ውሃ ሊሆን ይችላል

  • @ጉራጌዋነኝወይኒስደተኛዋ

    ፈጣሪ ካለ ሀገሬ ስገባ እገዛዋለዉ ከምሪ በጣም ደስ ይላል

  • @abbytsega6757
    @abbytsega6757 4 роки тому

    ዋስ ምጣድ አለኝ። ምርጥ ነው። ጤፍና ገብስ ቀላቅዬ ነው የምጋግረው። የእንጀራው ጀርባ ይቀላብኛል። አንዳንዴ ደግሞ ጀርባው ይላጣል። ምን ላድርግ?
    አገር ቤት የሚሸጠው በኢትዮጵያ power የተሠራ ነው? Power converter አይፈልግም?

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  4 роки тому +1

      ሙቀቱ ሲበዛ የእንጀራው ጀርባ አይንም ያወጣል። እኛም እንደዛ አስቸግሮን ነበር።ሙቀቱን ማመጣጠን ስንለምድ አሁን ጥሩ ሆኗል።

  • @yrguyrgu3941
    @yrguyrgu3941 5 років тому +7

    ውሸት ነው ዋስ ምጣድ ጥሩ ኣደለም እንጀራው ኣያምርም በሁለት ገጥ አይን ያወጣል ሀይል ሲቀነስ ና ሲጨመር እንጀራው ይበላሻል ግን ለ ቂጣ ና ፒዛ ጥሩ ነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      ይርጉ - ትክክል ነው ሃይል ሲበዛበት በላይም በታችም ኣይን ያወጣል። ሃይሉን ማመጣጠን እና ትክክለኛው ላይ ማድረግ ይጠይቃል።

    • @ethiopiafirst9249
      @ethiopiafirst9249 3 роки тому +1

      ጥሩ የቱ ነው፣ አሜሪካንም በዚህ ነው ሰው ሚጠቀመው፣ እንዳልሽው ሰበከቱ ጠፍቶ አይን ስለሚያወጣ አልገዛሁትም።

  • @rmhtrmht957
    @rmhtrmht957 5 років тому +1

    በጣም እናመሠግናለን።

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  4 роки тому

      Rmht በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ

  • @ሰርካለምየሀምዛ
    @ሰርካለምየሀምዛ 4 роки тому +3

    ዋጋው ስትነው

    • @yewourkwha21bisrat38
      @yewourkwha21bisrat38 4 роки тому

      እኔ የገዛሁት 4000 ነው አንድ አመት ተገልግዬበታለሁ ከአትራፊዎች ናቸው የሸጡልኝ

    • @aaswrajah323
      @aaswrajah323 4 роки тому

      @@yewourkwha21bisrat38 ሀቢብቲ። አድ አመት ብቻ። ነው እደ እሚያገለግለዉ። መልሽልኝ ልገዛቆየ። በሀሪዉን ንገሪኝ

    • @AbiAbi-sj8bk
      @AbiAbi-sj8bk 4 роки тому

      3400 new yalew botawe laye hado megezate yeshalale

  • @JanTekel-kp2sn
    @JanTekel-kp2sn 14 днів тому

    አሁን በዚህ ሠአት ህዳር 2017ላይ የት ነው አድራሻችሁ

  • @asniyegetamehret4206
    @asniyegetamehret4206 5 років тому +4

    ዋጋው ስንት ነው፡፡

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  4 роки тому

      ዋጋው ከነ ዝርዝር ማብራሪያውና አድራሻው ቪዲዮው ውስጥ አለ። Asnakech በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ

  • @yasminrede5553
    @yasminrede5553 5 років тому +1

    አሪፍ መረጃ ነው አመሰግናለሁ

  • @tsigeredamulu1196
    @tsigeredamulu1196 4 роки тому +3

    እንጀራውን ከጀርባው አይን አለው ለምንድነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  4 роки тому +2

      ጽጌሬዳ - እኛም ስንሞክረው ጀርባው አይን እያወጣ አስቸግሮን ነበረ። ጀርባው አይን የሚያወጣው ከፍተኛ ሙቀት ስንጠቀም ነው። ቀስ በቀስ ሃይሉን ማመጣጠን ስንጀምር ተስተካክሎልናል። አመሰግናለሁ

  • @አማራነቴ
    @አማራነቴ 5 років тому +1

    Wow betam turu new .ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው።እናመሰግናለን ያያ ቲዩብ

  • @saadamommed5279
    @saadamommed5279 5 років тому +4

    አሪፍ ነበረ ግን ምን ዋጋ አለው እኔ ቤቴ ገጠረ መብራት የለ አይ እድሌ

    • @jamilaneuray8190
      @jamilaneuray8190 5 років тому

      መብራት ሊገባ ይችላል

    • @semiraali6633
      @semiraali6633 5 років тому

      አይዚሽ ምንም አይድል ክክክክክ

  • @Ethiopialatest
    @Ethiopialatest 5 років тому

    አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 5 років тому +4

    በጣም አርፍ ነው ለ 3500 መቶ ስልክቹን አስቃምጡልን
    ፔርሙዙንነ ዬልብስ ከዉያን ኢየይዉ መሰለኝ ስንት ነው ኢነሱ በቅርቡ ውዴሀገር ለገበ አስቤለ ከዝ ይዤ ከመማጣ ዋገዉን ንገሩኝ

  • @sanitizermoyo9535
    @sanitizermoyo9535 5 років тому +1

    I will buy it when I come but , do they allow us to carry it it in a airplane?

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому +1

      I think so. you can take it in the checked in bag. I think it depends which airline you are taking.

    • @sanitizermoyo9535
      @sanitizermoyo9535 5 років тому

      I will check that out. Thx for the response.

  • @fatumasayed877
    @fatumasayed877 4 роки тому +3

    ጥረ ነው

  • @user-jb6rs1xz3r
    @user-jb6rs1xz3r Місяць тому +1

    ከ ሀገር ውጪ መላክ ይችላሉ ፣??
    ስንት ነው ዋጋው?

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew2349 4 роки тому +3

    ዉሸት ነዉ ።ምናልባት በልዩ ሁኔታ ያዘጋጃችሁት ካለ እንጅ ብረትምጣድ ነዉ ቂጣ እንጅ እንጀራ አይጋግርም።

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  4 роки тому +2

      Nana - ብዙ ሰው እኛንም ጭምሮ ተቸግሮ ነበር በዚህ ምጣድ ጀርባው አይን እያወጣ። አሁን ግን የሙቀቱን መጠን ማስተካከል ስንለምድ ትክክለኛ እንጀራ እየጋገረ ነው። ምናልባት ቪዲዮ አዘጋጅተን እናሳያለን ብዙ ሰው ከተቸገረ።

    • @nesryutub5941
      @nesryutub5941 4 роки тому

      @@yayatube4875 እሽ

    • @samerakaled8896
      @samerakaled8896 5 місяців тому

      😂

  • @adenhabeshawit7767
    @adenhabeshawit7767 5 років тому

    እናመሰግናለን ወንድም ሀሪፍ መረጃ ነው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      Eden - በጣም እናመሰግናለን:: ቪዲዮዎቹን ሼር በማድረግ ከጎናችን ሁኑ። መልካም ጊዜ

    • @adenhabeshawit7767
      @adenhabeshawit7767 5 років тому

      እሽ

  • @ወሎየዋ-የ2ጰ
    @ወሎየዋ-የ2ጰ 5 років тому +3

    እሄ ማቅረባችሁ ቢስደስስትም አገራችን ወደኋላጂ ወደፊት እየሄደች አደለም

    • @celclinic9403
      @celclinic9403 5 років тому

      ethiopia አገራችንማ ወደፊት እየሄደች ነው

    • @ወሎየዋ-የ2ጰ
      @ወሎየዋ-የ2ጰ 5 років тому

      @@celclinic9403 ሀሀሀሀሀ ላድ ቢሄር ብቻ አግሳ ወደፊት እየሄደች ነዉ

  • @zdotube8347
    @zdotube8347 4 роки тому +2

    የት ነው የማገኘው እፈልገዋለሁ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  4 роки тому

      ሙሉ አድራሻው በቪዲዮው ውስጥ ተገልጿል። አመሰግናለሁ

  • @WeWe-sf2rr
    @WeWe-sf2rr 11 місяців тому +1

    how much the price

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 років тому

    በጣም ጥሩ ምጣድ ነው እናመሰግናለን ውንድም ከወራት በሀላ ወደአገሬ ስገባ እገዛለሁኝ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  4 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ

  • @ethiopia7601
    @ethiopia7601 5 років тому

    Lemather ligeza neber gin Saiz Anesebgn le beteseb bet ayihonm
    filagotenBetizaz keserachulgn lizez?

  • @dbayehclasss5935
    @dbayehclasss5935 5 років тому

    በጣም ጥሩ ነውእናመሰግናለን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      dbayeh Class - በጣም እናመሰግናለን:: ቪዲዮዎቹን ሼር በማድረግ ከጎናችን ሁኑ። መልካም ጊዜ

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 5 років тому +1

    😍በመጀመሪያ እናመሰግናለን ስልካችሁን እንፈልጋለን ላኩልን ??

    • @ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ
      @ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ 5 років тому +2

      ተፅፎዋል

    • @abinezerabinezer1595
      @abinezerabinezer1595 5 років тому +1

      @@ብርሃንየእየሱስክብርይብዛ ዋዉ አስደናቂ መልስ ነዉ ኢትኢትየጵያ ኖች ስንረዳዳ ያምርብናል መልካምነት መልካም ነዉ በዚሁ ቀጥሉ እግዚእግዚአብሐር ይስጥልን ተባረኩ😍😍😍😍😍

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      God bless you!

    • @abinezerabinezer1595
      @abinezerabinezer1595 5 років тому

      @@yayatube4875 😍Amen

  • @senaittesfaye1227
    @senaittesfaye1227 5 років тому

    Dear brother i have wass but the standing broken could you advise me thanks

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      Hi Senait - did you try to contact the wass representatives? You can do this by calling them on the numbers given in the video or by visiting them in the address mentioned in the video. Thanks

    • @ggsgsdhsgdbd3861
      @ggsgsdhsgdbd3861 5 років тому

      ቁጥረ፡ይስጡነ

  • @tsedeniyaijara796
    @tsedeniyaijara796 5 років тому +2

    ወይይይ በጣም አሪፍ ነው ግን ዋጋ ትንሸ ቀነስ ብታደርጉ ብዙ ሰው ይገዛል እንደ አቅሙ ግን እውነት ለመወረት በጣም ትንሸ ናት በተለዬ ለእንደ እኔ አይነቱ 3 እንጀራ እራሱ አይበቃም 😃😍👍

  • @BulaAyele
    @BulaAyele 2 місяці тому +1

    Yet nwo yemt gegnut?

  • @ammarqqq-j1v
    @ammarqqq-j1v Місяць тому

    ትልቁንምጣድአምጣልን
    አድራሻህየትነው

  • @berhaneantonios7377
    @berhaneantonios7377 9 місяців тому

    አአሁን ያለዉ ዋጋ ስንት ነዉ ? ዴሊቨሪስ አሌችሁ ወይ ?

  • @HaileMelaku-n8u
    @HaileMelaku-n8u Рік тому +1

    የዋስ ምጣድ ሳይዙ ስንት በስንት ነው

  • @ratarat7340
    @ratarat7340 4 роки тому +1

    አዲስ እንግዳ ነኝ ውድ ያገሬ ልጆች በጣም ምርጥ ምጣድ አቅርባችዋል ተመስገን አገሬ ከመግባቴ በፌት ባሌ አዘጋቶ እንዲጠብቀኝ ጠቆም አደርገዋለው እናመሰግናለን

  • @amen4786
    @amen4786 2 роки тому +1

    betam tru new gn 1teyaki alegn semashe end managnawu metad new weys yeleyal?

  • @አህሊየመርሳዋቀበጥ
    @አህሊየመርሳዋቀበጥ 5 років тому

    ማሻአላህ በጣም ድስይላል በመድናችን አድስአበባ ብቻሳይሆን በየሁሉምከተሞች አቅርብልን እናመስግናል🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  4 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ

  • @የእማናፉቂስደተኛዋየእማና

    ዋው በጣም ደስ ይላል እድስ እያየሗችሁ ነው ደግሞ ስብስክራይብ አድርጌአለሁ ዋጋውም ምንም አይል

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      ከልብ እናመሰግናለን። የወርቅዋጋ፣የመኪና ዋጋ፣የ አረቢያን መጅሊስ፣የውሃ ማጣሪያ፣ የጁስ መጭመቂያ፣ የማድቤት እቃዎች፣ የፍሪጅ፣ የቲቪ፣ የኦቨን፣ የልብስና ጫማ፣ ዋጋ ለመመልከት ይህንን ሊንክ መጫንና ቪዲዮዎቹን መምረጥ በቂ ነው ua-cam.com/video/66vQrc4J3w4/v-deo.html

  • @SaraSara-tl7su
    @SaraSara-tl7su 5 років тому

    እንኻን በደህና መጣችሁ.ዋው.አሪፈነው

  • @halimatube7942
    @halimatube7942 4 роки тому +2

    ዋጋ ስንት ነው

  • @azebgetahun5554
    @azebgetahun5554 4 місяці тому

    BE CAREFUL. I bought this metad and used it for only 7 months. I contacted the owner and his helper who by the way is very rude. The owner told me that he would send me the part that I need. Forget it, once they knew what I was calling about they stopped communicating with me. Now I have the metad in my basement gathering dust. I would not recommend you to but WASS metad

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 5 років тому +2

    ሰፋ ያለ ቢሆን አሪፍ ነው እንጎቻ ነው በዚ ምንጋግረው !!

  • @SaraSara-dg1lx
    @SaraSara-dg1lx 5 років тому +2

    የምፈልገውን ነው አመሠግናለው

  • @rukeiatube4170
    @rukeiatube4170 5 років тому +1

    ዝግጅትታቹ ደሥይላል ከቻልክ የተማላ የበፌ እቃ ከነሣሂኑ ከነምናምኑ ብጠይቅልኝ ደሥይለኛል pless

    • @yasminrede5553
      @yasminrede5553 5 років тому +1

      ብፌውን ገዝተሽ እቃውን እራስሽ ነው ምትሞይው

    • @mesimesi7252
      @mesimesi7252 5 років тому

      @@yasminrede5553 ክክክክ እዳዛ ማለቷ ሳይሆ ሙሉ
      የብፌ እቃ ነው ያለችው
      የኔም ጥያቄ ነው

  • @liyaliya2689
    @liyaliya2689 5 років тому

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @feve5431
    @feve5431 Рік тому +2

    Dro neber Was Ahun gn Adkami new. DAR DARU AYSEMAM mahalu charrrrr ylal kitu na fitu And Aynet new. Ayseram bleh enkan bteteykachew chew adrgeh asesew lezih dekika endih adrg endih adrg ylalu enesu gar enkan btwesd Ayastekakulum Yechegerew ygza Enie gn Almekrm . Dro nebere Arif

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 25 днів тому +1

    ኧረ ለቂጣ ነው የሚሆነው ለእጀራ እደምጣዱ አይሆንም አይረባም ለጄራ እዳትሸወዱ

  • @TseAyn
    @TseAyn 2 роки тому

    Can i found in Hawassa...and price?

  • @gmichaelbolanko1957
    @gmichaelbolanko1957 3 роки тому

    በscreen ላይ ትልቅ ይመስላል ከቦታዉ ሄጄ ሳየዉ በጣም ትንሽ ነዉ። ዋጋና size ላይ ሥራ ይጠበቅባችኋል።

  • @seadabintwello6732
    @seadabintwello6732 4 роки тому +1

    ዛሬ ቤሠብ ሆንኩ እኔ ጥያቄ አለኝ በኢትዮጵያ የጀኔተር ዋጋ ስንት ነዉ ???

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  4 роки тому +1

      Seada Bint Wello - ቤተሰብ ስለሆንሽ ከልብ እናመሰግናለን። ለጊዜው ስለ ጀነሬተር ዋጋ አስተማማኝ መረጃ አላገኘንም። ስናገኝ እናካፍላችኋለን። መልካም ጊዜ

    • @seadabintwello6732
      @seadabintwello6732 4 роки тому +1

      @@yayatube4875 እሽ ወንድም ከልብ አመሠግናለሁ ላንተም መልካም ግዜ

  • @ErmiHD-p8m
    @ErmiHD-p8m 3 роки тому +2

    ዋሴ ምጣድ ገዝቼ ጀርባው አይን ያወጣል እባካቹ ማሻሻል ከለባቹ አሻሽሉ በጠም ነው የማያበሳጨኝ

  • @ማመንፈጣሪንነዉ
    @ማመንፈጣሪንነዉ 5 років тому +1

    Kifele heger taderisalachuh?????

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      ቪዲዮው ውስጥ ባለው አድራሻ ደውለሽ ወይም ኢሜል አድርገሽ ብትጠይቂ ዝርዝር መረጃ ይነግሩሻል። መልካም ቀን

  • @Ethiopia769
    @Ethiopia769 4 роки тому

    እባካችሁ በምን ሊስተካከል ይችላል በጀርባው አይን እያወጣ አስቸገረኝ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  4 роки тому

      እኛም ብዙ ጊዜ አስቸግሮን ነበር ጀርባው አይን እያወጣ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ሃይሉን ማመጣጠን ስንጀምር ተስተካክሏል። ስለዚህ ሃይል ሲበዛ ነው የምትቸገሪው። ሙቀቱን ቀነስ እያደረግሽ ትክክለኛ እስከሚሆን ሞክሪው ይስተካከላል። ውጤቱን በኮመንት አካፍይን። አመሰግናለሁ።

  • @yosefepherm4592
    @yosefepherm4592 5 років тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ አንድ ሁለት ጥያቄ ነበረኝ አንደኛው ጥያቄ እኔ የምኖረው ጀርመን አገር ነው እዚህ ደሞ እንጀራ የምጋግረው በማሽላና በፉርኖ ዱቄት ነው እሱን ይጋግራል ሁለተኛው ጥያቄ ደግሞ እዴት ማግኘት እችላለው

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      ዮሴፍ - ማንኛውንም በሌላ ምጣድ የምንሰራውን ይሰራል የሚል መረጃ ነው ያለን። ለተጨማሪ ማብራሪያ ቪዲዮው ውስጥ ባለው አድራሻ ደውለሽ ወይም ኢሜል አድርገህ ብትጠይቃቸው ዝርዝር መረጃ ይነግሩሃል። መልካም ቀን

  • @ትጂትጂአይድቆ
    @ትጂትጂአይድቆ 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን

  • @elsabetbutler4940
    @elsabetbutler4940 27 днів тому

    እናመሰግናለን በቂ ማብራሬዬ ተሰቶናል

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 4 роки тому +2

    ሳይዙ ቢተልቅ ቶሎ ጋግሮ ለመጨረስ እና የኤሌትሪክ ብክነት ይቀንሳል።

  • @shakiramohamad3359
    @shakiramohamad3359 4 роки тому +1

    ዱባይ ላለን እንዴት ነው ምናገኘው አድሬስ ብታስቁምጡልን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  4 роки тому

      ሻኪራ - ቪዲዮው ውስጥ ሙሉ አድራሻውን አስቅምጠናል። የሽያጭ ወኪሎቹን በማነጋገር ሙሉ መረጃ ማግኘት ይቻላል። አመሰግናለሁ

    • @nesryutub5941
      @nesryutub5941 4 роки тому

      @@yayatube4875 እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነኝ እንደትላክኝው ፣ ኢትዮጵያ የግፍል ሀግርልጂነኝ አድስአበባ ውስጥአይደለሁም

  • @qedestarsemaxebeqeny7660
    @qedestarsemaxebeqeny7660 5 років тому +2

    wwwwwwwww👍👍👍👍👍👍💚💚💚💛💛💛❤❤❤ hand qan emaxelawu ya Egzeabeher feqad yehun

  • @GdHe-t8g
    @GdHe-t8g 6 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @nanyetata8071
    @nanyetata8071 4 роки тому

    Wedewich mazez yichalal? Endet lilak yichilal?

  • @makaisaid3253
    @makaisaid3253 5 років тому +1

    አንድ የወረቅ ጥረስ ሥንት ነው ኢትዩጰያ ውድ እህቶ እሥኪ እምታቁ ካለችሁ ንገሩኝ
    ሥንት ብረ ነው

    • @እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ
      @እማየኔፍቅርአችነሺህይወቴ 5 років тому

      ክክክክ ምነው ከጥርስ ይልቅ ላገትሺ ላይ ዥቅ ብታደርጊው ግን ፌስቡክ ላይ ባድሬሳቸው ገብተሺ ታገኛለሺ

  • @NuhaminKaleabe
    @NuhaminKaleabe 11 місяців тому +1

    💘💘💘💘💘💘💘💘. ለምን ስልክ ቁጥራችሁን አታስቀምጡም ስልክ ከሌላችሁ በምን እናግኛችሁ.....?
    💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 5 років тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @senaitkidane8726
    @senaitkidane8726 8 місяців тому

    How much wthe dalver

  • @اماني-خ1ك
    @اماني-خ1ك 2 місяці тому

    ደሴየገበያሚዳዋጋቸዉበስንት

  • @MM-ch7hk
    @MM-ch7hk 5 років тому +1

    እናመሰግናለን ደሴ አለ ወይ በአላህ ንገሩኝ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      ቪዲዮው ውስጥ ባለው አድራሻ ደውለሽ ወይም ኢሜል አድርገሽ ብትጠይቂ ዝርዝር መረጃ ይነግሩሻል። መልካም ቀን

  • @muluzegeye6078
    @muluzegeye6078 5 років тому +1

    ዋው አሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @mevrouwteklai9325
    @mevrouwteklai9325 Рік тому +2

    የአገሩ ውስጥ ምጣድ ይበልጣል ለጤና

  • @የንጉስሚኪይልልጂወሎደሴ20

    ሥልክ አሥቀምጡልን

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      ሙሉ አድራሻው ከነስልኩ ቪዲዮው ውስጥ አለ ተመልከቱት። ከልብ እናመሰግናለን

    • @zainabali835
      @zainabali835 5 років тому

      👍👍👍👍

  • @sarahmariam91
    @sarahmariam91 5 років тому +1

    Enqwane dena metachu ya ya tube betam arife merja new bertu senfelgew neber wagaweme arife new

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому

      ከልብ እናመሰግናለን ሳራ

  • @birhanassefabirhanassefa688
    @birhanassefabirhanassefa688 5 років тому

    ስንፈልገው ነበር በጣም አናመሰግናለን