Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Inashaa Allah gafa biyaa galee dhufee bitadhaa❤❤
በርቱ ትልቅ ለውጥ ነው የጤፉን ነገር እግዚአብሔር ይፍታው, የንግድ ቤታችሁን ስም በራሳችን ቋንቋ ብታረጉት መልካም ነው ያላችሁት ኢትዮጵያ ዉስጥ እሰከሆነድረስ።
ጥያቄሽ ግን👌👌 ጥያቄውም መልሱም የተብራራ ነው እናመሰግናለን
አቶ አክሊሉ ምጣዶችህ ሀይል ቆጣቢ መሆናቸው የሚያረጋግጥ የተለጣፊ ምልከት ለምን አላደረክም በተጨማሪ ደግም ፓተንት አለኝ ያልከው ለየትኛው ምጣድ ነው ካለህ ለምን አታሳይም ለስራህ አሜኔታ ሰለሚኖረዉ ባንተ ሰም ለሚነግድ እንዲታረሙበት ሰለሚችል በተረፈ በርታ በጣም ጥሩ ነው።
ሰላም አቶ ኢያሱ ያነሱት ጥያቄ ትክክለኛ እና ተገቢ ነው !ያው ከዚህ በፊት በነበሩ የማስታወቂያ ቪዲዮ አልፎ ሰለነበር መደጋገም እንዳይሆን በማለት ነው ። በሚቀጥለው አሰተካክዬ እቀርባለው ። ሰለአሰተያየቶ አመሰግናለሁ ።
እንዴት ነው ማገኛው ዬት ነው ያለው@@AkliluTiruneh
ሀገር ልገበ ነው ተብሎ ባሩኝ
ታበባሩኝ ሀገር ልገበ ነው ስልኩን ንገሩኝ
ስልካቸው አለኮ@@sadiyasadi6612
ዋዉ ያምራል ሲታይ ሌላ ቦታ ቅርጫፍ የላችሁም ወደ ወሎ አከባቢ ኮሜንት ሳነብ ጥሩ መሰለኝ እቃችሁ
ባለሁበት አገር ቢሆን መቼም ቢሆን እንደተባለዉ ካልሰራ መመለስ ይቻላል : አሱ ጋ ግን ስንት ነገር ቃል ገብተዉ አግብተዉ ካስገዙ በኋላ በማግስቱ ችግር እንዳለበት ሲነገሩ ስራሽ ያዉጣሽ ነዉ መልሱ: አደራእንዳትሸወዱ ያልሆነ ማስታወቂያ ሰምታችሁ
በመጀመርያ ስለ companyw ሳታውቂ አፍክን አትክፈት ሱቀጥል እቃውን ሞክረሽው ታውቂያለሽ ?? በማግስቱ ላልሽው እንኳን በማግስቱ ቀርቶ ዋስትና አለው እሺ አንቺ ስላልክ የድርጅቱ ስም አይጠፍም ግን በመረጃ እና በማስረጃ ብናወራ ጥሩ ይመስለኛል አመሰግናለሁ !!!
ጥሩ ጠያቂ ነሽ:: ቀጥይበት::
ድሪም ከ15 ዓመት በፊት የሰራልኝ ምጣድ እስቲል እስካሁን ያለምንም ችግር እየሰራሁበት እገኛለሁ እጅክ ይባረክ በርታ
Kutru kaleshi lakilgni eski ema
ከመግቢያው ላይ ተፅፏል ቁጥሩ እህት
ሰላም ሰላም ተለጣፊው ስንት cm ነው? የ normal metade size new ?
Wow.batamii.dasi.yemilii.Akararebii.newo.gini.diramii.injeraa.yalachutii.simii.kayiruu.gini.ba.dolarii.likinewo.indee.mitishatutiii.
በጣም ዘበናይ ነው በርቺ
ወደኮቦልቻ ባቲ ታደርሱ ከሆነ ንገሩን እዲሁም ደሴ ኮቦልቻ ቅርንጫፍ ቢኖራችሁ ሀሪፍ ነው ለኛ ለወሎየወች
እናመሰግናለን ጠያቂም ተጠያቂም አድራሻችሁን ብትነግሩን እናመሰግናለን
እኛ ይህን እንኳን አጠር መጠን አርገን ማምረት አቅቶን ቻይና ይጫወትብን?
እንዴ እኔ 11 ሺ ነዉ የገዛሁት ልዩ ትዛዝ ነዉብለዉ 55 የሚባለዉን አሁን 9300 ያልከዉን ማለት ነዉ
ኖርማል የእንደራ ምጣድ ስንት ነው የእግር ማቆሚያ ያለው ቦታችሁ የት ነው
ክፍለ ሀገር ዴሴ ቅርጫፍ ቢኖር. በጣም ብዙ እቃ እፈልጋለሁ ከናተ ሱቅ
እክ ወደወሎ ቢኖር
እረ እቃው ደስ ይላል ግን ተወደደ ኣስተያየት ኣድርጉ እንጂ
ወንድም ባለ 9300 ምጣድ ፈልጌ ነበር ሀዋሳ መላክ ትችላለህ ወይ እና አስተማማኝነቱስ እንዴት ነው መልስህን እጠብቃለሁ
አድራሻው የት ነው
ማሻላህ
ኢንሻአላህ በቅርብ ቀን እገዛለሁ ችግሩ መብራቱ
በናዝሬት ወኪል አላችሁ ወይ
Thank you so much ❤❤
የዳቦ መጋገርያው ተመቸኝ
እንዴት እንደሚጋገር አልገባኝም ከላይ እሳት መኖር ከለበት አይደለም ወይ
ዋ ይህ ዋጋ አረብሀገር ወይንም አውሮፓ ቢሆን ምርጥ ነው ኢ ተ ዮ ጵ ያ ሆንና ጭጭ
በጣም ደስ ይላል
ይህ ድረጂት በጣም ኳሊቲ ነዉ እቃቸዉ ❤❤❤❤👍👍
ሰላም ነው ወንድሜ የቡና ማሸን ሰንት ነው
ወዴ ዴሴ ማድርስ ትችላላችሁ ወይ
እኔም ደሴነኝ ይቻላላል ንገሩን
አድራሻዉ የት ነዉ ስሙስ ማለት የንግድ ቤት ስሙ ምን ይባላል፡፡
ዋው
እኔም. በቅረብ. ኢሻ አሏ.
የጀራዉና የዳቦዉ አንድ ላይ የለዉ መጀመራ ላይ የታየዉ በጣም እፈልገዋለሁ ግን ብዙ ሰዉ ሀይል የለዉም ይላሉ የምታቁ ንገሩኝ
በጣም ቆንጆ ነዉ አለኝ ግን ባንዴ ሁለቱንም መጠቀም ትንሽ ኃይል ያሰዋል ከዛ ውጭ ምንም ችግር የለበትም
@@fafitube6702 አመሰግናለሁ እፈልገዉ ነበር ግን ሰወች አስፈራርተዉኝ ነበር
ወደ ደቡብ ክልል አትልኩም ?
Selam indet nachihu
ቦሌ ነው ታደርሳላችሁ
💚💛❤👍👍👍
Edeti telkulgnalchu ene yelhuti sudii Arabia negn
Thanks ❤
ቆጆንው.
መጨረሻ ላይ ምጣዷን ጫናችሁባት ሸክላ አይደል እዴ አይሰበርም??
1:14
ትንሹ ምጣድ በኖማል ሶኬት። ላይ ይሰራል
የምጣዱ ስፋት ስንት ሴቲ ነው
ወድም፡አድራሻህ፡የት፡ነው
የት ነው ሚገኘው
I need this pls
የት ነው
ደሴትልካላችሁ
ለትግራይ ይልእካሉ ብዙ ጓደኞች አሉ አብረን እንገዛ ነበርእኛ ሱኡዲ ነው ያለን
እኔም እፍልግጋለሁ ግን ደሤ ወይም ኮቻ ነው ለኛ እምናገኝበት አመቻቹልን
ስልክ ላኩልኝ
ያምራል
አድራሻ እና ዋጋ?
Demo ዳቦ የ ሀበሻ ሚጣፍጠውኮ በኮባ : በቅመም እና እርሾ ብቻ ሲሰራ ነው ፣ በከሰሉ በጭሱ።
ወሎ ክፉለ ሀገር ታደርሳለህ????
በጣም ቆንጆ ምጣድ ነው እኔ ከ 10 አመት በላይ ነው ድሪምን የማውቀው በጣም ፅድት ያለ ነው
የኔ እህት እህሉ የት ተገኝቶ ነው ምጣድ የምንገዛው
😅😅
😅😅😅😅
እረ በህግ አምላክ ስሩ ጠንክራችሁ ሞልቶ
ችገር አትጥሪ የሚጠየቀው ሌላ የምፅፊው ሌላ
😂😂😂😂😂
የት ነው ያለው ምጣድ
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
ወዳ ቡታጃራ መድራስ ትችላላቹ ወይ
አሪፍ ነበር ቢወሥዱልን
ቢወስዱ እኔም እፈልጋለሁ
@@እሙኢማን-ዠ2መምናልባት በነጠላ ላወስድ ይችላል ተደራጅተን እንዘዝ
ኣዉ ዉዴ ኢንዳዘ ኢናርግ @@ganetgarma
Wow🎉
አድራሻችሁና ስልካችሁን ንገር
ኤር ፍሪየሩ ባለ 2ዋጋው ስንት ነው?
እናቶቻችን ምጣድ ሲገዙ መርጠውነው ግን የሄምጣዲ የሸክላነው ምንዲን
አዳማ የላችሁም
በንግድ ኣለም ውስጥ ራስህን ማጉላት ችግር የለውን። ለሌሎችን ስራ ዝቅ ለማድረግ መሞከር ግን ትክክል ኣይደለም።
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ !የማንንም ሰራተኛ ሃሳብ ዝቅ አላደረኩም አላደርገውም የተረዳህበት አንግል አልገባኝም !ያልተረዳህው እና ያልገባህ ካለ ግን ሙሉ ሰልጠና ድርጅታችን ይሰጥሃል ።
@@AkliluTiruneh teletafiw aykensim asteyat argilign ena limta
ፓትራዉ የ5 ኪሌና 3 ኪሎ ቢሆን ጥሩ ነበር
ስልክ ቁጥሩስ😢😢😢
❤
Arebakachu endezi tsedet Yale eka lemin Nazareth adama laye wtakeribum
እንጀራ ንግድ እየሞከርኩኝ ነው ቅን ከሆንክ ሰርቼ ልክፈል
አደራሽ
ምጣዱ የተማሸነዉ እምትይዉ ምጣድ ከመቸ ወዲህ ነዉ ተማሽቶ እሚሸጠዉ አይይ😂😂😂😂
አድራሻችሁን ንገሩን በጣም ተቸግረናል ምጣድ አልወጣልን ብሎናል
እኔ አጠና ተራ ነኝ ምኑ ጋር ነው የማገኛቹ የእንጀራ እና የዳቦ ምጣድ ፈልጌ ነበር???
አማኑኤል ቤቴክርስቲያን አጠገብ አላቸዉ
Yetneshwa metad metenu ketlku metad bizu yansal wey
የት የት ነው ያላቹሁት
አድራሻችሁ የት ነው?
ኤማኑኤል መገናኛአቶቢስ ተራ
Aderashachu yetenew
ዋጋውን ንገሪን
ምጣድ ን ከኛ ብንጠቀምስ
❤❤❤❤❤❤❤😊😊❤❤❤❤❤❤
የሚጋገር ጠፍቶ
ስልክ ስጡን
ወደ ደሤ ትልካላችሁደ
Lemegzat felige nebe wagawu ayiqensm
❤❤❤❤sa
❤❤
Silkachun pls
የእንጀራ ምጣድ አይረባም ትንሽም ነዉ
yati naw
Wawwwww
ምጣዱ ቢሰበር መቀየር ይቻላል
Aderasha
Wgaa site new ye Esitpu???
25ሺ አለ
Etv
ሸክላውኮ ከዶላርጋ አይገናኝም
ቡታጀራ ከተማ ቅረንጫፍ አላቹወይ
Sint new biru
Inashaa Allah gafa biyaa galee dhufee bitadhaa❤❤
በርቱ ትልቅ ለውጥ ነው የጤፉን ነገር እግዚአብሔር ይፍታው, የንግድ ቤታችሁን ስም በራሳችን ቋንቋ ብታረጉት መልካም ነው ያላችሁት ኢትዮጵያ ዉስጥ እሰከሆነድረስ።
ጥያቄሽ ግን👌👌 ጥያቄውም መልሱም የተብራራ ነው እናመሰግናለን
አቶ አክሊሉ ምጣዶችህ ሀይል ቆጣቢ መሆናቸው የሚያረጋግጥ የተለጣፊ ምልከት ለምን አላደረክም በተጨማሪ ደግም ፓተንት አለኝ ያልከው ለየትኛው ምጣድ ነው ካለህ ለምን አታሳይም ለስራህ አሜኔታ ሰለሚኖረዉ ባንተ ሰም ለሚነግድ እንዲታረሙበት ሰለሚችል በተረፈ በርታ በጣም ጥሩ ነው።
ሰላም አቶ ኢያሱ ያነሱት ጥያቄ ትክክለኛ እና ተገቢ ነው !
ያው ከዚህ በፊት በነበሩ የማስታወቂያ ቪዲዮ አልፎ ሰለነበር መደጋገም እንዳይሆን በማለት ነው ።
በሚቀጥለው አሰተካክዬ እቀርባለው ። ሰለአሰተያየቶ አመሰግናለሁ ።
እንዴት ነው ማገኛው ዬት ነው ያለው@@AkliluTiruneh
ሀገር ልገበ ነው ተብሎ ባሩኝ
ታበባሩኝ ሀገር ልገበ ነው ስልኩን ንገሩኝ
ስልካቸው አለኮ@@sadiyasadi6612
ዋዉ ያምራል ሲታይ ሌላ ቦታ ቅርጫፍ የላችሁም ወደ ወሎ አከባቢ ኮሜንት ሳነብ ጥሩ መሰለኝ እቃችሁ
ባለሁበት አገር ቢሆን መቼም ቢሆን እንደተባለዉ ካልሰራ መመለስ ይቻላል : አሱ ጋ ግን ስንት ነገር ቃል ገብተዉ አግብተዉ ካስገዙ በኋላ በማግስቱ ችግር እንዳለበት ሲነገሩ ስራሽ ያዉጣሽ ነዉ መልሱ: አደራእንዳትሸወዱ ያልሆነ ማስታወቂያ ሰምታችሁ
በመጀመርያ ስለ companyw ሳታውቂ አፍክን አትክፈት ሱቀጥል እቃውን ሞክረሽው ታውቂያለሽ ?? በማግስቱ ላልሽው እንኳን በማግስቱ ቀርቶ ዋስትና አለው እሺ አንቺ ስላልክ የድርጅቱ ስም አይጠፍም ግን በመረጃ እና በማስረጃ ብናወራ ጥሩ ይመስለኛል አመሰግናለሁ !!!
ጥሩ ጠያቂ ነሽ:: ቀጥይበት::
ድሪም ከ15 ዓመት በፊት የሰራልኝ ምጣድ እስቲል እስካሁን ያለምንም ችግር እየሰራሁበት እገኛለሁ እጅክ ይባረክ በርታ
Kutru kaleshi lakilgni eski ema
ከመግቢያው ላይ ተፅፏል ቁጥሩ እህት
ሰላም ሰላም ተለጣፊው ስንት cm ነው? የ normal metade size new ?
Wow.batamii.dasi.yemilii.Akararebii.newo.gini.diramii.injeraa.yalachutii.simii.kayiruu.gini.ba.dolarii.likinewo.indee.mitishatutiii.
በጣም ዘበናይ ነው በርቺ
ወደኮቦልቻ ባቲ ታደርሱ ከሆነ ንገሩን እዲሁም ደሴ ኮቦልቻ ቅርንጫፍ ቢኖራችሁ ሀሪፍ ነው ለኛ ለወሎየወች
እናመሰግናለን ጠያቂም ተጠያቂም አድራሻችሁን ብትነግሩን እናመሰግናለን
እኛ ይህን እንኳን አጠር መጠን አርገን ማምረት አቅቶን ቻይና ይጫወትብን?
እንዴ እኔ 11 ሺ ነዉ የገዛሁት ልዩ ትዛዝ ነዉብለዉ 55 የሚባለዉን አሁን 9300 ያልከዉን ማለት ነዉ
ኖርማል የእንደራ ምጣድ ስንት ነው የእግር ማቆሚያ ያለው ቦታችሁ የት ነው
ክፍለ ሀገር ዴሴ ቅርጫፍ ቢኖር. በጣም ብዙ እቃ እፈልጋለሁ ከናተ ሱቅ
እክ ወደወሎ ቢኖር
እረ እቃው ደስ ይላል ግን ተወደደ ኣስተያየት ኣድርጉ እንጂ
ወንድም ባለ 9300 ምጣድ ፈልጌ ነበር ሀዋሳ መላክ ትችላለህ ወይ እና አስተማማኝነቱስ እንዴት ነው መልስህን እጠብቃለሁ
አድራሻው የት ነው
ማሻላህ
ኢንሻአላህ በቅርብ ቀን እገዛለሁ ችግሩ መብራቱ
በናዝሬት ወኪል አላችሁ ወይ
Thank you so much ❤❤
የዳቦ መጋገርያው ተመቸኝ
እንዴት እንደሚጋገር አልገባኝም ከላይ እሳት መኖር ከለበት አይደለም ወይ
ዋ ይህ ዋጋ አረብሀገር ወይንም አውሮፓ ቢሆን ምርጥ ነው ኢ ተ ዮ ጵ ያ ሆንና ጭጭ
በጣም ደስ ይላል
ይህ ድረጂት በጣም ኳሊቲ ነዉ እቃቸዉ ❤❤❤❤👍👍
ሰላም ነው ወንድሜ የቡና ማሸን ሰንት ነው
ወዴ ዴሴ ማድርስ ትችላላችሁ ወይ
እኔም ደሴነኝ ይቻላላል ንገሩን
አድራሻዉ የት ነዉ ስሙስ ማለት የንግድ ቤት ስሙ ምን ይባላል፡፡
ዋው
እኔም. በቅረብ. ኢሻ አሏ.
የጀራዉና የዳቦዉ አንድ ላይ የለዉ መጀመራ ላይ የታየዉ በጣም እፈልገዋለሁ ግን ብዙ ሰዉ ሀይል የለዉም ይላሉ የምታቁ ንገሩኝ
በጣም ቆንጆ ነዉ አለኝ ግን ባንዴ ሁለቱንም መጠቀም ትንሽ ኃይል ያሰዋል ከዛ ውጭ ምንም ችግር የለበትም
@@fafitube6702 አመሰግናለሁ እፈልገዉ ነበር ግን ሰወች አስፈራርተዉኝ ነበር
ወደ ደቡብ ክልል አትልኩም ?
Selam indet nachihu
ቦሌ ነው ታደርሳላችሁ
💚💛❤👍👍👍
Edeti telkulgnalchu ene yelhuti sudii Arabia negn
Thanks ❤
ቆጆንው.
መጨረሻ ላይ ምጣዷን ጫናችሁባት ሸክላ አይደል እዴ አይሰበርም??
1:14
ትንሹ ምጣድ በኖማል ሶኬት። ላይ ይሰራል
የምጣዱ ስፋት ስንት ሴቲ ነው
ወድም፡አድራሻህ፡የት፡ነው
የት ነው ሚገኘው
I need this pls
የት ነው
ደሴትልካላችሁ
ለትግራይ ይልእካሉ ብዙ ጓደኞች አሉ አብረን እንገዛ ነበር
እኛ ሱኡዲ ነው ያለን
እኔም እፍልግጋለሁ ግን ደሤ ወይም ኮቻ ነው ለኛ እምናገኝበት አመቻቹልን
ስልክ ላኩልኝ
ያምራል
አድራሻ እና ዋጋ?
Demo ዳቦ የ ሀበሻ ሚጣፍጠውኮ በኮባ : በቅመም እና እርሾ ብቻ ሲሰራ ነው ፣ በከሰሉ በጭሱ።
ወሎ ክፉለ ሀገር ታደርሳለህ????
በጣም ቆንጆ ምጣድ ነው እኔ ከ 10 አመት በላይ ነው ድሪምን የማውቀው በጣም ፅድት ያለ ነው
የኔ እህት እህሉ የት ተገኝቶ ነው ምጣድ የምንገዛው
😅😅
😅😅😅😅
እረ በህግ አምላክ ስሩ ጠንክራችሁ ሞልቶ
ችገር አትጥሪ የሚጠየቀው ሌላ የምፅፊው ሌላ
😂😂😂😂😂
የት ነው ያለው ምጣድ
ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
ወዳ ቡታጃራ መድራስ ትችላላቹ ወይ
አሪፍ ነበር ቢወሥዱልን
ቢወስዱ እኔም እፈልጋለሁ
@@እሙኢማን-ዠ2መምናልባት በነጠላ ላወስድ ይችላል ተደራጅተን እንዘዝ
ኣዉ ዉዴ ኢንዳዘ ኢናርግ @@ganetgarma
Wow🎉
አድራሻችሁና ስልካችሁን ንገር
ኤር ፍሪየሩ ባለ 2ዋጋው ስንት ነው?
እናቶቻችን ምጣድ ሲገዙ መርጠውነው ግን የሄምጣዲ የሸክላነው ምንዲን
አዳማ የላችሁም
በንግድ ኣለም ውስጥ ራስህን ማጉላት ችግር የለውን። ለሌሎችን ስራ ዝቅ ለማድረግ መሞከር ግን ትክክል ኣይደለም።
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ !
የማንንም ሰራተኛ ሃሳብ ዝቅ አላደረኩም አላደርገውም የተረዳህበት አንግል አልገባኝም !
ያልተረዳህው እና ያልገባህ ካለ ግን ሙሉ ሰልጠና ድርጅታችን ይሰጥሃል ።
@@AkliluTiruneh teletafiw aykensim asteyat argilign ena limta
ፓትራዉ የ5 ኪሌና 3 ኪሎ ቢሆን ጥሩ ነበር
ስልክ ቁጥሩስ😢😢😢
❤
Arebakachu endezi tsedet Yale eka lemin Nazareth adama laye wtakeribum
እንጀራ ንግድ እየሞከርኩኝ ነው ቅን ከሆንክ ሰርቼ ልክፈል
አደራሽ
ምጣዱ የተማሸነዉ እምትይዉ ምጣድ ከመቸ ወዲህ ነዉ ተማሽቶ እሚሸጠዉ አይይ😂😂😂😂
አድራሻችሁን ንገሩን በጣም ተቸግረናል ምጣድ አልወጣልን ብሎናል
እኔ አጠና ተራ ነኝ ምኑ ጋር ነው የማገኛቹ የእንጀራ እና የዳቦ ምጣድ ፈልጌ ነበር???
አማኑኤል ቤቴክርስቲያን አጠገብ አላቸዉ
Yetneshwa metad metenu ketlku metad bizu yansal wey
የት የት ነው ያላቹሁት
አድራሻችሁ የት ነው?
ኤማኑኤል
መገናኛ
አቶቢስ ተራ
Aderashachu yetenew
ዋጋውን ንገሪን
ምጣድ ን ከኛ ብንጠቀምስ
❤❤❤❤❤❤❤😊😊❤❤❤❤❤❤
የሚጋገር ጠፍቶ
ስልክ ስጡን
ወደ ደሤ ትልካላችሁደ
Lemegzat felige nebe wagawu ayiqensm
❤❤❤❤sa
❤❤
Silkachun pls
የእንጀራ ምጣድ አይረባም ትንሽም ነዉ
yati naw
Wawwwww
ምጣዱ ቢሰበር መቀየር ይቻላል
Aderasha
Wgaa site new ye Esitpu???
25ሺ አለ
Etv
ሸክላውኮ ከዶላርጋ አይገናኝም
ቡታጀራ ከተማ ቅረንጫፍ አላቹወይ
Sint new biru