A true friend is the medicine of life. Tamage if we have more peoples like you the world would be a better place also Neway is a very humble person God Bless you both .much love and respect!!!
I just cried, the feeling was so painful. Neway I love and I respect you so much ,NO BODY IS PERFECT, ,I think before we juge others we need to stop and think about ourselves first MUCH MORE RESPECT tamnaguee God bless Ethiopia
Honestly speaking You make me cry 😢Thank you Tamage , we love you Neway .As for me your apology is accepted!!!! This is really great culture ,we have to appreciate it for the next generations.
Thank You Tamagn Beyene !!!....You are a unique individual,Blessed by GOD !,Neway was a lost and found Brother,Forgiveness has to be given for those who seek to cleanse their Heart and heal the wound of others directly or indirectly !!! Best Interview !:))
Thank you Tamagne as usual! Keep doing it! I hope, you continue to do this with a lot of artists who disgraced their people and nation that gave them everything to succeed and carve a life for them and their families!
Tamagn its a great job you have done best for Neway this is Godly heart God bless you !!! Why dont you give this opportunities for others professionals & known public figures who betrayed their Mather land Ethiopia !!!ታማኛችን ሁሌም አከብርካለሁ ወንድማችን እንኳን ተታረከው ምክንያቱም መጨረሻ ላይ ሲያቅፍህ እያለቀሰ ነበር በጣም ነው ያሳዘነኝ ለማንኛውም የሰው ልጅ ከጥፋቱ መማሩ ነው ዋናው ትልቁ ነገር ሌላ ይህ ለወደፊት ትልቅ ትምህርት ነው ሁሌም ከህዝ ጋር መቆም መንግስት ይሄዳል መንግስት ይቀየራል ህዝብ ግን ባለበት ቁጭ ብሎ ይታዘባል ስለዚህ ሁሌም ጥሎ ከማይጥልክ ህዝብ ጋር መሆን ይሻላል ገንዘብም ለጊዜው ያስደስትካል ሰው ከጠላክ ግን ባዶውን ስትበላው ሬሬት ይላል ይህ አዳዲስ አርቲስቶች ተማሩበት።
He already confessed you have to for give him & accept him as a brother...If you confess your sign what else any more if God forgive who can accuse him,he is for given by God because he confessed FINISHED !!!
It sounds that he was under pressure from you to ask an apology. Everyone has his own way of looking things. He has the right to do wherever he likes. We should entertain our differences and be open for discussions. We should not condemn him and also he do not to ask any apology. How do know that all Ethiopians were against to him. Have you done any assessement? We should not jump into hasty generalizations.
tenorena It's not a hasty generalization its a fact Neway Debebe use to have huge amount of fans because he use to sing songs that has nationalist characters which is against Males Zenawi's ideology... but all of a sudden he changed his mind and start supporting the tyrant, which was very disappointing for his fans who use to consider him as the voice of the people... Now he asked for apology which is good because I personally broke all his cassette and CD I owed when I saw that he betrayed us (his fans)
Pls Neway be matured how can you said i don't know about everything ? I respect Ephrem Tamru at least he is geleltegna sew new! Anyway yikrta melkam new !
ደስታ ወልደገብርኤል ተስፋይ Tamagn eko ende alamoudi kichamun yalakekeleten sewe kedo Ye Shabiya meri Isaias afworki talak meri bilo yamogese kehadi le hodu adari ensesa newe.
simegn tigneh Ye Amara neftegna mehon alebeh enji Meles Le Ethiopian beher behereseboch addis Ye netsanet hiwot yameta talak genius meri newe! Wodedkem telahem Ethiopia yemetebal ende hager yemtkoyew Meles Tetoleh behedew Ye Federal system na constitution law amen beleh setekebel bicha newe. As long as you live on this land called Ethiopian nation, you shall eat, drink and sleep Meles Zenawi! Oromai!!!
neway is just crazy feeling like he is commit anything at all when he is performing for the people. He is a good man always kind and honest. We love you Neway.
ዋውው የሚያስታርቁ ብፁአን ናቸው ይላል ቅዱስ መፅሐፍአችን።ታማኝ ምርጥ ሰው ኑርልን።
ነዋይ ሀገሩን የሚወድ ሰው ነው ሰው እንደሚያስበው አይነት ሰውም አይደለም ወዳገርቤት ለመግባት እንዴት ይጓጓ እንደነበር አውቃለሁ መቶም ህዝብ የማያውቃቸው ብዙ ፈተናዎች ነበሩበት።
ታማኛችን ዋስ ጠበቃችን የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀንጀግናችን እድሜና ጠና ይስጣችሁ
ታማኝ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረከው ፡፡ንዋይም እንደዚሁም በጣም ጥሩ ነገር ነው የሰራው፡፡ ይቅር መባባልና በተፈጠረወው ችግር መነጋገር ማለት ትልቅነት ነው ፡፡ሁለታችሁን አቀራርበው በማነጋገራቸው አቶ አብርሃመ ብዙነህ መመስገን የገባቸዋል ፡፡
A true friend is the medicine of life. Tamage if we have more peoples like you the world would be a better place also Neway is a very humble person God Bless you both .much love and respect!!!
ንዋይ ያምትውደድ ነህ ከይቅርተ በላይ ምን ዬለም♥♥
ታማኝ እንደስምክ ታማኝ ነክ ሺ አመት ኑርልኝ ይቅር ማለት ትልቅነት ነው ኢትዮጵያ ❤ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
ወይ ነዋይ ውሽት በዚህ እድሜ ሁለት ምላስ ማፈርያ ነህ ሆዳም ስታለቅስ ብትውል የማንንም አንጀት አትበላም።🌷 ታማኝዬ አንተ ግን ሁሌም እንደ ስምህ🌷 ታማኝ ነህ🌷
እንደ ንዋይ ያለ የዋህ ሰው ያለ አይመስለኝም ንዋያችን አደንቅህ አለሁ አዴሱን ስራህነ በጉጉት እንጠብቅ አለን።።።
10
I just cried, the feeling was so painful.
Neway I love and I respect you so much ,NO BODY IS PERFECT, ,I think before we juge others we need to stop and think about ourselves first
MUCH MORE RESPECT tamnaguee
God bless Ethiopia
ንዋይ ለኢትዮጵያ ያለው ፍቅር ሁሌም ይደንቀኛል
ነዋይ ደበበ አንደኛ 🙏
ነዋይ ትልቅ ሰው ነው አይዞን ነዋይዬ
የምር ታማኝ ከምንም በላይ አከብርህ ነበር ግን የመጨረሻ አናደድከኝ ስንት ወንጀለኛ እያለ ምርጡን የኢትዩ ፍርጥ ማጨናነቅ ምን ይሉታል እህ!!!! ይቅርታ መጠየቁ ትልቅነት ነው አብሽር ነዋይየ
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው!👍 ነዋይ አይዞህ I like you!👍👍
Beautiful, Thank you Sir
Honestly speaking You make me cry 😢Thank you Tamage , we love you Neway .As for me your apology is accepted!!!! This is really great culture ,we have to appreciate it for the next generations.
Well said !!! This is what we lack..openness and apologize!!
Thank You Tamagn Beyene !!!....You are a unique individual,Blessed by GOD !,Neway was a lost and found Brother,Forgiveness has to be given for those who seek to cleanse their Heart and heal the wound of others directly or indirectly !!! Best Interview !:))
እውነት ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ደሰ ይላል
😀
ይቅርታ ማለት ትልቅነት ነው
በጣም ሚያሳፍር የመሀይም ጥያቄ ነው ምትጠይቀው ታማኝ ።
Newaye has always been my childhood hero ...he is still my hero 💚💛❤
I can’t standing him he new exactly what was going in Ethiopia
የኔ ወርቅ ምርጥ ነህ የዋህ የይትዮጰያ ልጅ ነህ የኢትዮጵያ ምርጥ
የሰዉ ምረጥ ንዋይ
ሁለታችሁም ምርጥ ጏደኛሞች የኢትዮጵያ ህዝብ ልጆች እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ💚💛♥️🙏🏾
Thank you
ንዋይ በደምብ የምታደርገውን ታቅ ነበር አላውቅም አትበል! እኔም ለብዙ አመት በጣም በጣም ጠልቼክ ነበር መቼም ከይቅርታ በላይ የለምና ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው ጨዋና ትልቅ ሰው ነው በኔ በኩል ጥላቻዬን እንስቼልካለሁ ሌላውም ይቅር ብሎክ ያ የምንወደውን ዘፈኖችህን እየዘፈንን በፍቅር እንደምንጓዝ እርግጠኛነኝ ታማኛችን ሁሌም አከብርካለሁ ወንድማችን እንኳን ተታረከው ምክንያቱም መጨረሻ ላይ ሲያቅፍህ እያለቀሰ ነበር በጣም ነው ያሳዘነኝ ለማንኛውም የሰው ልጅ ከጥፋቱ መማሩ ነው ዋናው ትልቁ ነገር ሌላ ይህ ለወደፊት ትልቅ ትምህርት ነው ሁሌም ከህዝ ጋር መቆም መንግስት ይሄዳል መንግስት ይቀየራል ህዝብ ግን ባለበት ቁጭ ብሎ ይታዘባል ስለዚህ ሁሌም ጥሎ ከማይጥልክ ህዝብ ጋር መሆን ይሻላል ገንዘብም ለጊዜው ያስደስትካል ሰው ከጠላክ ግን ባዶውን ስትበላው ሬሬት ይላል ይህ አዳዲስ አርቲስቶች ተማሩበት።
Anda leba hulam leba new. Nege lela ye weyana aynet mengist bimeta kemekdat aymelesem!
ነዋይ ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው በጣም የዘገየ ና ባለቀ ሠአት ቢሆንም ይሄሀሁሉ ግፍና ሠው አገሩን እየለቀቀ የመከራ ስደት አንተ Washington Dc 7st ቦታውን ታውቀዋለህ አንተ ስለ ልማትና መንግስትን ለዛች ሀገር በጣም ጥሩ መሆኑን ነበር ስታወራልን የነበረው በጣም መከራ እያሣለፈ ሕዝቡ በነበረበት ሠአት አሁን ግን ላንተ አዲስ ነገር እንደሆነና ሕዝቡም ምን ያህል እንደጠላህ እንደማታውቅ እንደ ነበረ ነው አሁንም እዉነታውን ከልብህ አውጣው እና ሠውም ከልቡ ይቅር ይለሀል እነ ቴዲ አፍሮ እንደዛ መከራ ሲቀበሉ የሕዝቡን መልእክት በዘፈን ያሠሙ ነበር አርቲስት ሁል ጊዜ ከሕዝብ ጋር መቆም አለበት መንግስት ሁሌ አላፊ ነው
ታማኝን በግሌ አከብረዋለው ለምን በእምነቱ ጠንካራ ነው ይጾማል ይፀልያል Dc ገብርኤል ቤተ ክርስትያን ብዙ ጊዜ አገኘዋለው ለዛ ነው በማንኛውም ንግግሩ ፈጣሪዉን የሚያመሠግነውና ስሙን የሚጠራው ከልቡ ነው በዛላይ ለወገኑ እና ላገሩ በጣም ደክማል እንካን አገርህንና ሕዝብህና ቤተሠቦችህን ለማየት አበቃህ እላለው ወንድሜ በጣም ነው ደስ ያለኝ በተለይ እናትህን ስታገኝ ይገበሀል ከልብህ ደክመሀል ሌላ ታማኝ አንድ ነገር ልጠይቅህ የምፈልገው ብዙ ሠዎች ሢያወሩ የሠማሁት ታማኝ ትግርኛ ተናጋሪዎችን ይጠላል ይላሉ አንተ ከዚ በፊት በርግጥ መልሠከዋል ግን እነሡ የሚሉት ትግርኛን ቢወድ ኖሮ ገና ወያኔ በረሀ እያሉ አዲስ አበባ ሣይገቡ ጀምሮ ነው ሲጠላ የነበረው ጥሩ ይሁኑ መጥፎ እንደ አንዳርጋቸው እና ሌሎቹ እንካን አላያቸውም ወያኔስ ኢትዮጵያዊ አይደሉም ወይ ከዛ በሀላ እንካን መጥፎ ስራቸውን አይቶ አልጠላቸውም ነዉ የሚሉት ለማስመሠል ነው ችግር የለብኝም የሚለው ይላሉ እና በሆነ አጋጣሚ ብታስረዳ ደስ ይለኛል
ቆሻሻ የቆሻሻ ልጅ ለመለስ ዘፈክ አልዘንክ ምንም ምትጠቅመው ነገር የለም ዱሮም አዝማር ከአዝማርነቱ አያልፊም አንተን በሎ አርትስት ደሞ ትንሽ አታፊርም አድዋ መሀድክ ነው አድዋ ኮ የመለስ ሀገር ነው እንጅ ያንተ አደለም ወራዳ .
በእውነት በዚች አገር ስንቱ ወንጀል እየሰራ አልፏል ፣ አሁንም ብዙ ወንጀል እየተፈፀም የህዝብ ልብ እየቆሰለ ይገኛል ፡፡ ይህ የጥበብ ሰው ብዙ ስራዎችን በሰተጠው ለአገሩ አበርክቷል ፡፡ ይቅርታውም ትልቅነቱን ያሳያል ! በርታ በጣም የምንወድህ እና የምናከብርህ ሰው ነህ ፡፡ እርሱም ብሎታል ራስን መውቀስ በመጨረሻም ራስን ማግኘት ፡፡
Thank you Tamagne as usual! Keep doing it! I hope, you continue to do this with a lot of artists who disgraced their people and nation that gave them everything to succeed and carve a life for them and their families!
ይቅር በሉ ይቅር ይባልላቹኃል ተብሏል። ተባረክ ንዋይ ይቅርታ መጠየቅ የታላቅነት ምልክት ነዉ እናመሰግናለን ታማኝ በረታ ቀጥልበት።
ይቅር ብለንሀል ንዋይዬ።የዋህነትህ ነው እንደዚያ እንድታደክ ያደረገህ ንዋይዬ።
በጣም እወዳችሃለሁ
ታማኝዬ፡ጥሩ፡ስራ፡ነው፡እግዚአብሔር ፡ይባርከህ፡ዘመኑ፡የይቅርታ፡ዘመን፡ስለሆነ፡ከጥፉቱ፡ከተማረ፡መልካም፡ነው፡የመደመር፡ዘመነረ፡ነው፡ይቅርታ ፡አድርገንለታል፡ሰወ፡፡ሆኖ፡የማይሳሳት፡የለም፡ታማኝዬ፡እንደ፡ስምህ፡ታማኝ፡መልካም፡ነገር፡ነው፡ፈጣሪ ፡የሚወደው፡ነው፡ያደረከው፡እመብርሃን፡ጥላ፡ከለላ፡ትሁንህ።
ታማኝ አወ አለ የኔ መልካም ሰው ያተ አይነቱን ያብዛልን😘
ይቅር ብለናል ነዋይ በጣም ተፀፅቷል ታማኝ እግዚአብሔር ይስጥልን
ይቅርብለንሀል ነዋይ ለዛላራጂመንግስት ስለዘፈንክነው። የተቀየምንህህ ይቅርብለንሀል የሞተውመለስ ድጋይይጫንህ።
ታማኝበጣምነው የምናመስግናለን። እኔላልቅስልህ ነዋየ አታልቅስ አተየፖለቲካስው አይደለህም።
ታማኝ ስወዲህ የነጀግና። የአማራ ልጅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
We love you both God is good, your apologies accepted ❤️❤️❤️
ንዋይ እየ እግዛብሔር ይጠብቅህ አምላክ ይጠብቅህ ለምን እንደው ታውቃለህ ታማኝ እውነቱን ነው ለህዝብ የሰራህው መልካም ስራ በአንድ ቀን ወይም በትንሽ ጥቃቅን ነገር ህዝብ እራስህን በገንዘብ የሸጥክ መስሉ ይሰማን ነበር ታቃለህ እውነት ስልህ ትክክለኛ ነገር ነው እኔም የምለው ይህ ነበር ህዝብ ያሸንፋል እንወድሃለን በጣም ታማኝ እናመሰግናለን እውነትን ማውቅ ደስ ይላል አሁን ንዋይን እግዛብሄር ይባርክልን እንወዳችሁ አለን
I forgive you 100%.
ALWAYS liked your songs!
Tamagn its a great job you have done best for Neway this is Godly heart God bless you !!! Why dont you give this opportunities for others professionals & known public figures who betrayed their Mather land Ethiopia !!!ታማኛችን ሁሌም አከብርካለሁ ወንድማችን እንኳን ተታረከው ምክንያቱም መጨረሻ ላይ ሲያቅፍህ እያለቀሰ ነበር በጣም ነው ያሳዘነኝ ለማንኛውም የሰው ልጅ ከጥፋቱ መማሩ ነው ዋናው ትልቁ ነገር ሌላ ይህ ለወደፊት ትልቅ ትምህርት ነው ሁሌም ከህዝ ጋር መቆም መንግስት ይሄዳል መንግስት ይቀየራል ህዝብ ግን ባለበት ቁጭ ብሎ ይታዘባል ስለዚህ ሁሌም ጥሎ ከማይጥልክ ህዝብ ጋር መሆን ይሻላል ገንዘብም ለጊዜው ያስደስትካል ሰው ከጠላክ ግን ባዶውን ስትበላው ሬሬት ይላል ይህ አዳዲስ አርቲስቶች ተማሩበት።
Omg It is hard to watch this interview, I appreciate both you to confront this situation.
ሌባ አሁንም ቢመችህ ከመካደ ወደሃላ አትልም ፉተላህን አቁም ይማዘንው ግን በታመኝ ነው ይህሌባ ይዘህ በማቀርብህ ነው
ኧረ ታማኝ እንዴት እንደማመሰግንህ አላውቅም። ስለ ንዋይ የሚሰማኝን እንድገልፅ እድል ስላገኘሁ። ንዋይን በጣም የምወደው ኢትዮጵያን ከሱ በላይ የሚወድ ያለ የማይመስለኝ ኢትዮጽያን በሱ ውስጥ ሳይ የነበርኩ( ምናልባት ተሳስቼ ይሆናል) ነኝ። እንደዚህ ለሱ ያለኝ ክብርና ፍቅር ሊጠፋ። ታማኝ አመሰግናለሁ። ረጅም እድሜ። እመኝልሀለሁ።
እንኳን አንተ ስንት ሀገሩን ሙልጭ አድርገው
የበላውም ይቅርታ ተደርጎለታል ንዋይየ የኔ
ጀግና ይቅር ብለንካል ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው👏👏🙏🙏🙏👍👍👍
That was very refreshing thank you both. Forgiven
ታማኝ ወንድማችን እምኳም ደህና ተመለስህልን ነዋይም ይቅርታህን ተቀብለናል እድሜ ይስጥልን
Thanks Naway🙏🙏🙏
I'm proud off you guys.Thankyou, Tamag & Neway. Yekerta ke hulu belay yebeltal.we love somuch!!
ነዋይዬ እኔም አዝኜብህ ነበር ይቅርታ የትልቅነት ምልክት ነው እንኳን ወደሚወድህ የኢትዮጵያ ህዝብ ተመለስክ፡፡
ከይቅርታ በላይ ምንም የለም እናመሰግናለን
ምርጥ የጥበብ ሰው ንዋይ ደበበ ስራወችህን በጣም ነው የምወዳቸው። እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ አዲስ ስራወችህን ለመስማት ያብቃን
ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነዉ ነዋይ እኔ እንደአንድ ግለሰብ ይቅርታ አድርጌልካለሁ አድናቂህ ነኝ ታማኝም አከብርሃለሁ አደንቅሃለሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸዉ❤
ታማኝ እግዚዓብሄር ከፍ ያርግህ
ነዋይም ይበርታ የሃገር ባለዉለታነዉ።
ይቅር ብለናል። ሁለታችሁንም እንወዳችሁአለን። Good job
Wow thank you Tamage
Enie alalkum! Neway is a narcissist idiot who betrayed his comrades during the dark days.
We love you so much Newaye
ታማኝ ነዋይ ትልቅ ሠዎች ትምርት ነዉ የሠጣችሁን እድሜ ይሥጣቹ
"ስምን መላእክ ያወጣዋል" ንዋይ /// ታማኝ
Eskender Damena hahahahahahaha
Great explanation God bless you brother!!!!
Well Done Eskedar Demena!
2017 ለይ የሚያይ አትፈረድ ይፈረድብሀል ሁሉም ሰው ይሳሳታል ታማኝ ትላንት እግር ሰር ወድቀህ ያደረከውን አይተናል ዛሮ ለይ ማደግመውን ተግባር በአደባባይ አይተናል ነዊይ ሀገሩን የሚወደ ጀግና ዘፈኝ ነው::
እድሜ ይስጥልን
እነዚህ ሰዎች ማለቴ እነታማኝ ለማኝ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይላሉ መልሰው ደግሞ ለደርግ መዝፈን ክብር ለኢህአድግ መዝፈን ደግሞ ክህደት ነው ይሉናል:: እውነት ለመናገር ለታማኝ ትንሽ ክብር ነበረኝ አሁን ግን የመጨረሻ ወራዳና መሃይም መሆኑ ነው የተገነዘብኩት። ታሳፍራላቹህ በጣም። ንዋይ ይህንን ቃለመጠይቅ ለማድረግ ስታስገድዱት ፍቃደኝነቱ አረጋግጣቹህ ሳይሆን አሁን በጊዝያዊነት ያገኛቹኋትን እድል ተጠቅማቹህ በሌላ አባባል እምቢ ካለ ሊከተለው የሚችለው ነገር ከባድ እንደሆነ ገልጻቹህ መሆኑ ገሃድ ነው። መለስ ስህተት ቢኖርበት እንኳ ስንት ጥሩ ነገር አሳይታቸሀሃል። የናንተ ኢትዮጵያ ገደል ትግባ።ክብር ደርግን ላይመለስ ለደመሰሱ ጀጋኑ ተጋሩ ታጋዮች። እናንተ እንደምትጠሉን ሁሉ እኛም አምርረን እንጠላቹሃለን። ዳግም እኛን ጫፋችን ለመንካት እድል አታገኙም ምክንያቱም አሁን ከድሩ በበለጠ መብታችን ክብራችን መጠበቅ እንችላለን
ስንት ወንጀለኛ እያለ ንዋይን ማሳቀቅ ደግ አይደለም:: ሁሉም ሰው ስህተት ይሰራል:: ይቅርታ መጠየቅም የንዋይን አስተዋይነት ያሳያል:: ስንት አገር እርቃን ያስቀረ ሞልቶ:: ንዋይ መልካም የሰራው ይበልጣል:: በእኛውእንታረቅ ሰው አስታርቋል:: ስለሃገር እጅግ ብዙ ብሏል:: በርታ ንዋይ:: ታማኝ ያው ታማኝ ነው ምስጋና ይገባሃል:: hagern areseame eko nawe yalwe hager yestoten ena yeserkot betame bezo nahawe sematon nawe yegltawe betame yemakabrawe sewe nawe
This super, I liked every bit of it!!!!!!!!
Tamage, Ur the greatest at all the time, have a great respect for you, but I forgive him but we'll never forget & Trust him anymore
He already confessed you have to for give him & accept him as a brother...If you confess your sign what else any more if God forgive who can accuse him,he is for given by God because he confessed FINISHED !!!
Real forgivenes mean that completely forget the past.
Did he killed people?
እውነትም እንኮን አቀረብከው አንተ ጥሩ ሰው ነህ
ነዋይ የሰው ልክ ለኔ ስህቱ አለታየኒም ማናችንም ስህተት እንሰራለን ነዋይ የህዝብ ልጅ እንወድሃለን ትልቅ ሰዉ ነክ ክበርልን!
ታማኝ ምስጋና ይድረስህ!
አንተ ወደ ላይ በመውጣት ላይ እያለህ
ነዋይ ወደ ታች ሲወርድ ማየት ከብዶህ
እጅህን ዘርግትህ ፡ አሱን በመታደግ
ንዋይ ትክክል ነህ የኢትዮጲያ ህዝብ ከሙት ቂም የለዉም፡፡ የኢትዮጲያ ሕዝብ እኮ ሽፍታ ግደሉልኝ ብሎ ሽፍታዉ ሲገደልለት ተመልሶ የሚያለቅስ ህዝብ ነዉ፡፡
እውነታው አ1 ነው
ንዋይ ደበበን በማፍለቋ ኢትዮ ትኩራ ምን እደምል ጠፍቶኛል ብቻ ጤናና እድሜ ይስጥህ
ነዋይ ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው አይዞህ ሰው ሆኖ መሳሳት ያለ ነው።
ይቀር ብዬሀለሁ
ላለፈ ነገር ኮሜንት መፃፍ አልፈለኩም ነበር ግን እንደ ታማኝ በየነ ጥንብ ዘርኛ አይቼ አላውቅም በጣም አስመሳይና እኔ ብቻ የበላይ የምትል ዝቃጭ ሰው መሆንህን በዚህ አጋጣሚ ክነግርሀለሁ ምንም ልብህ ንፁህ አይደለም እህኔየ ንዋይ ለሚኒሊክ ዘፍኖ በሆነ የኔ ጀግና ብለህ ትሸልመው ነበር አንተ ሾካካ ሂድና ያብይ አህመድን ጫማ በምላስህ አፅዳለት ያንተ ሙያ እሄው ነው የሀገር አፈራራሹን አብይ ጫማ መላስ ልምድህ ነው ቲሽ
ታማኝ ምርጥ ሰው ነህ። በይቅርታ የማያምን በቀለኛ ህዝብ አደለንም እናከብርለን።
ግን ታማኝ ከ 9ወር በፊት ሊቢያ ስላሉ ኢትዮጵያዊን ስደተኞች ለህዝብ አሳውቅልኝ ብዬ ብጽፍልህ ላሽ አልከኝ አንተም ይቅርታ ማለት አለብህ።
አቦ ተውት ከይቅርታ በላይ የለም እ/ር ይዳችሁ ከደሬ ታማኝ እና ነዋዬ በርቱ ።
It sounds that he was under pressure from you to ask an apology. Everyone has his own way of looking things. He has the right to do wherever he likes. We should entertain our differences and be open for discussions. We should not condemn him and also he do not to ask any apology. How do know that all Ethiopians were against to him. Have you done any assessement? We should not jump into hasty generalizations.
Hizbu bemulu tekeymot endeneber eskahun endet alawekim?? Hizb sibedel yawqal. Hizbu Newayn tekeymot yeneberew behaset were ayidelem. Erasu Niway bezefenew zefen nuw. Bichal bichal mengist yehizb sew mehon neberebet. Mengist lehizib alhonim kale zefagn kehizbu gar nuw mehon yalebet. Menigist at least yikeyayeral , hizib gin kezefagu gar hulem ale.
tenorena It's not a hasty generalization its a fact Neway Debebe use to have huge amount of fans because he use to sing songs that has nationalist characters which is against Males Zenawi's ideology... but all of a sudden he changed his mind and start supporting the tyrant, which was very disappointing for his fans who use to consider him as the voice of the people...
Now he asked for apology which is good because I personally broke all his cassette and CD I owed when I saw that he betrayed us (his fans)
ታማኝ ምርጥ ሠዉ እግዚአብሔር ይባርክህ አንድ አንዴ የኛ ጥፋት ላይታየን ይችላል ግን አንተ እንደወንድም እንደጓደኛም አይተህ እዉነቱን ተነጋግራችሁ በጣም የሚወደዉን የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ መጠየት በጣም ደስ ሚል ነገር ነዉ የኔ ማሮች ስወዳችሁ ንዋይየ ዘፈኖችህ ዉስጤ ናቸዉ በርቱልን ታሜ ሁሌም ታማኝ ሁለነገርህ ትሁት መታደልህ
Pls Neway be matured how can you said i don't know about everything ? I respect Ephrem Tamru at least he is geleltegna sew new! Anyway yikrta melkam new !
Merry Yonas wereja dmo Lzi ashkabach hzb ykrta mtyku kebtun emiawek yakewal tlant yetefeleflachew sera fet ye facebook jgenoch kuch bleachew slawerachew ysu Kibr Zek aylm bnante aybsem ende mels muto netela zekzekachew derrachewn stmtu endalnbr esu slzfne new mdre werja askeren lmgobjet betemngstt teselfachew eresa stsalmu endalnbr zare newayn lmankuashesh aff norachew
ጉዋደኛ ማለት እንዲህ ነው ከህዝብ የሚያስታርቅም አለ ከህዝብ የሚያጣላም አለ ታማኝ እድሜህን ያርዝምልን።
እኔ ኮ ግርም ይለኛል የአማራዎች አስተሳሰብ በትግራይ ህዝብ ያላቹ ቅናት እና ምቀኝነት በጣም የሚገርም ነው ግን ደስ የሚለው በቅናት እና ምንቀኝነት በስተቀር ምንም አታመጡም የትግራይ ህዝብ ባለታረክ እና በአስተሳሰቡ ከሌሎች ክልሎች ልቆ የሚገኝ እና የነበረ ፡ መለስ ዜናዊ ደግሞ በዚ እርካሽ እና አናሳ ንዋይ ይሁዳ ስሙ እንዲነሳ አንፈልግም ምክንያቱ የአለም ታላቅ አገሮች እና ታላቅ ባለስልጣናት እና ሊሂቃን ስለ መለስ ተናግረው አይደክሙም እና : ይህን የ 19 ክ/ዘመን አስተሳሰባችሁን ይዛቹ ገደል ግቡ አራት ነጥብ።
Bravo neway, Tamagn ewenet lemenager atemechegnem , sewun yeged poletikegna mareg ayechalem, ....
Lelawe Demo ye Ethiopia hezeb bemulu New lemeles yalekesew ensunem sebesebena Interview aderg ena, aneten yekirta asteyek
ምንድነው ቃለ መጠየቁ ታማኝ አንተ የራስህ የሆነ አመለካከት አለህ ንዋይ ደበበ መለስ ሲሞት ድንገተኛ የሆነ ስሜቱ የፈጠረለትን ስሜቱን በሙዚቃ ገለፀው ስህተቱ ምኑ ላይ ነው ቴዲ አፍሮ ቤተመንግስት ሄዶ ለቅሶ ደርሶ የለ? በጣም ታሳዝናላቹሁ መንግስት በስልጣን ጊዜው ጥሩም መጥፎም ይሰራል መለስ ደግሞ ሞቶዋል ከሞተ ሰው ጋር አሁንም ፖለቲካቹሁን ታወራላቹሁ
ደስታ ወልደገብርኤል ተስፋይ Tamagn eko ende alamoudi kichamun yalakekeleten sewe kedo Ye Shabiya meri Isaias afworki talak meri bilo yamogese kehadi le hodu adari ensesa newe.
በጣም የምያሳዝኑ ናቸው መለስ ሞቶም እደት ሰላም እደነሳቸው መገመት አይከብድም
amsale: YETIGNAWU TIRU SIRA NEBEREWU meles YETEBALEWU AWURE???Aremenewuna Zeregna Zerafi Yeneberewu meles(legesse) zenawi Bametawu Hizibachinin Begossa Yemekefafel Tenkolina Seyitanawi Sera newu zare Wegenochachin Iris Beris Iyetegadelu Begeza Hagerachewu Kebota Wede Bota Yminkeratetut.
Meles Bimotim Le Ethiopia Hizib Merz Tito Bemalefu EGZIABIHER NEBSUN AYIMAREWU, GEHANEM WUSIT BEISAT YAQATILEWU, NEBSUN AYIMAREWU BEMALET HULACHINIM HULGIZE INITSELIYALEN::
simegn tigneh Ye Amara neftegna mehon alebeh enji Meles Le Ethiopian beher behereseboch addis Ye netsanet hiwot yameta talak genius meri newe! Wodedkem telahem Ethiopia yemetebal ende hager yemtkoyew Meles Tetoleh behedew Ye Federal system na constitution law amen beleh setekebel bicha newe. As long as you live on this land called Ethiopian nation, you shall eat, drink and sleep Meles Zenawi! Oromai!!!
ምን አጥፍቶ ነዉ እኔ አልገባአኝ ም ይቅርታ የሚጠይቀዉ
በሒወቴ ካዘንኩባቸው ስው አንዱ ነዋይ ደበበ ነበር አሁን ግን እዲህ ሆኖ ሳየው በጣም አሳዘነኝ ይቅርታ መጣየቅ ሁሎንም ነገር ያስረሳል እና አባቴ እኔ እደ አንድ ኢትዮጵያዊ ይቅር ብየሀለው።ታማኝ ምርጥ ስራ። አዳንዱ እደጅዋር አይነቱ ህዝብን ከህዝብ ያጣላል እደታማኝ አይነቱ ስውን ከህዝብ ያስታረቃል።ግጥሞ የኔ ነው ኮቢ እራይት አየፋቀድም
ካሁን ቡሀላ የነዋይን ዘፈን አሰማለሁ አከተመ
he embraced himself what is wrong with him the people work with YIHADEG and make the country where it's now.
ታማኝ የምወደውን ንዋይን ወደ ልቤ እንደገና መለስክልኝ እግዛብሄር ይባርክህ ይህ ነው ሰው ማለት ሰው የጠፋ ለት ሰው ሁኖ መገኘት ነው እናመሰግናለን ንዋይዬ እግዛብሄር ይባርክህ
ስንት ሰው በላ እያለ ነዋይ ይቅርታ በል ማለት ምን ማለት ነው ዘንድሮም አቅም የሌለው ላይ ነው ዘመቻው
Because he loves Neway Debebe like his own brother and he doesn’t want to left him behind.
What a Blessing it is. Forgiveness & true love is the way of Life. Thank you both for genuine friendship.
Neway you are great preson we forgive you
ነዋይ እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ለፈጣሪ ለመዘመር ደግሞ ያብቃህ። ጥሩ ልብ አለህ 🥰
We eritrea also pay for our independence, so what guys
You right things already history
መኳንቱ አግማሱ ምኔሽሩ አማራየ ማማሩ ገምሻራየ መኩረያየ 😢😢😢😢😢
ታማኝዬ ሠላም ሠላም❤
ንዋይዬ እኔ ከህዝ መቀያየምህን አላውቅም
ምክነያቱም ሙዚቃ ስለማልሰማ ይሆናል
ግን እኮ መለስ ሲሞት ያላነባ የለም በዛን ስዓት ስለመለስ ብዘፍን ብዙ አይገርምም።
እግድህ ያም ሆነ ይህ እኳን የዘፈኑትን ይቅርና
የገደሉትን
ያቆሰሉትን
ከሀገር ያባረሩትን
ኸረ ስንቱ ስቃይ ተቆጥሮ ይዘለቃል....ሁሉን ይቅር ብሎ የተቀበለ ህዝብ አንተን ይቅርታ አይነፍግህም አይዞን ወድም ..
በጥፍትህ ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩና የሚስመሠግን ነው።👍
ለልክ ነህ ያላነባ የለም፡፡ግን አዝነኖ አይምሰልህ ፡፡ ብሶት ነው ያስቀሰንና፡፡ ግን ንወዋይ ጥፈፋቱን ማማለበባበሰሱ መለስ ከሞተበት ቢነሳ ላለመመለሰሱ ዋስትና የለንመም፡፡
ታማኝ ጀግናው አነፃህ እንጂ አንተስ .....
ታማኝ ካንተ የመሰለ ምርጥ ሰው ጋ ከአንዴም ሁለት ጊዜ ቆንጆ ቆንጆ የፎቶ ማስታወሻዎች በማስቀረቴ ደስታዬ ልክ የለውም። ስቀጥል ነዋይን እንደስሙ (ንዋይ አታሎት) እንዳለው አውቆም ሆነ ሳያውቅ ህዝብን አስቀይሞ ከተያዘበት ቂም በንስሀ እንዲታጣብ በማድረግህ ታማኛችን የቁርጥ ቀን ወንድማችን ክብር ይገባሃል።
ጥፍትን አውቆ ይቅርታ መጠየቅ ከምንም በላይ ነው ይቅር በሉት ይቅር የማይል ሰይጣን ብቻ ነው በበኩሌ ይቅር ብየኃለሁ 💚💛❤️
እንዴት ነዉ ነገሩ ከመለስ ጋር የነበረ ሁሉ ጥፋተኛ ማስባል ደስ አይልም በወቅቱ ያመነበትን ነገር አደረገ አለቀ እሱ ሰዉ አልገደለ አላሰቃየ ታዲያ ይቅር በል ለምን ይባላል its wrong tamagn ena yetelahutin telu malet tegebie ayedelem
በጣም በጣም። እናመሰግናለን ነዋይ ታማኝዬ የኔ ልዩ ሰው
ታማኝ የኛ ጀግነ ውይ እንዴት እንደምወድክና እንደመከብሪክ ብተቅ ውድድድድ ተበረክ
neway is just crazy feeling like he is commit anything at all when he is performing for the people. He is a good man always kind and honest. We love you Neway.
ንዋዬ ትዝታዬ ሁሉም ይቅርታ እደሚያደርግልህ አልጠራጠርም
ታሜ በፋጣሪ ሌሎችንም ወደራሳቸው መልሳቸው ኢ/ር ይጠብቅህ
አረ አይገባም ነዋይ ከፍቶት ማየት
Tamagne egziabher yasakikh
ታማኝ ለምድነው ከቴድ ጋር ያልታረቃችሁት ሁለታችሁም ለኛ ልዩ ኢትዮጵያዊያን ናቸሁ ቴድ የኢትዮጵያ የልብ ትርታ ነው አብራችሁ እንያችሁ በተረፈ ነዋይ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው አታስጨንቁት።
ቴዲን ሳያሰበው ተሳድቧ ነው አየደል ሀ ሀ ሀ
What is problem btw teddy afro and tamag??
በቃ አገሩ ናፈቀችው ከባእድ ሀገር ባርነት፣ያየሩ ባህሪ በማይታወቅ ሀገር መኖር አስመረረው አገሩ ናፈቀው ሀገሩ ገባ አለቀ።
በተለይ ሁለታችሁ ወንድማማቾች ፣ ታማኝ እና ንዋይ ሁለት ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጆች እርቅ ስላወረዳችሁ በጣም ደስ ብሎናል እና እናንተም እንኳን ደስ አላችሁ ፡፡ ንዋይ አንተም እንኳን በሰላም ወደ ወገኖችህ ተመለስክ…
ስትገርሙ ባጣም ነው ምታሳዝኑት እሱ ምን ያድርጋቹ ስንት አረመኔ እያለ ጉድ ነው እኮ
እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያው ነዋይን ይቅር ብየዋለሁ!!! ታማኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አመሰግናለሁ!!!
ተባርክ ይቅርታ ስለጠየክ ትልቅሰው ነህ
ታማኝ እንወድሃለን
ሰው ሆኖ ያማይሳሳት ዬለም የኢትዩጵያ ህዝብ ይቅር ባይ ነው ይቅር ብለንሀል ♥♥
*አይጥ በበላ ዳዋ ተመታ*
ታማኝ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ያረብ ነዋይ ደበብ በዚሁ አጋጣሚ ተዋት እሷን ተዋት ለፍቶ አዳሪ ናት በጥቅሉ የኔ ድሃ በሚለው ክሊብህን በጥም ወድጅልሃለሁ አሪፍ ስራ ነው
ኣንተም ነገ እግር ስሜለሁ ብለህ ይቅር ስትል ማየታችን ኣይቀርም ኣይደል ?
Faniel Abraha 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
😃😃😃😃😃😃😃😃😃
😂😂😂😂 በጣም እኮ አካበደ ንዋይ መብቱ ነው የአመለካከት ልዩነት ሊኖር ይገባል ይህ ቃለ መጠይቅ ሳይሆን የመንደር ወሬ ማናፈስ ይመስላል።
Ewnetihin new yihe weregna erasun jegna yadergal
😂😂😂😂😂