@TamagneShow with Tsegaye Eshetu Part 1 | ታማኝ ሾው ከፀጋዬ እሸቱ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 18

  • @geteneshworkneh8688
    @geteneshworkneh8688 7 місяців тому +7

    ተማኝ የታሪክ መዝገብ ነው: ታማኝ መልካም ኢትዮጵያዊ !!!!!!!

  • @solomonahmedindris6646
    @solomonahmedindris6646 7 місяців тому +2

    ብዙ ጊዜ የታማኝ Show እንግዳ ተከታትያለሁ ።ታማኝን ሳይ ሁሌ የምያስቀኝ ሰው የዝናብ ስም እንግዳ ከአህምሮዬ አይጠፋም ።

  • @AtnafuHh
    @AtnafuHh 7 місяців тому

    አቶ ታማኝ ይህን ዘፈን ስሰማ ብዙ ነገር አስታወሰኝ በ1968 ዓም እኔ የወይዘሮ ዘርፌሸዋል ትምህርት ቤት ትምህርት ቤት መምህር ነበርኩ በዚሁዐ ዐ ወቅትም የከፍተኛ አሥራ ሰድሰት የቀበሌ አሥራ አንድ ከማሞ ወልዴ ጋር ተመራጭና የቀበሌው ዋና ፀሐፊ ነበርኩና ፀጋዬ ሙዚቃ ሲጀምር በደንብ አውቃለሁ ከዚያም ብሔራዊ ቴአትር ገብቼ አንተም ከጎንደር መጥተህ ብሔራዊ አብረህኝ ሠራህ ፀጋዬም ሀገር ፍቅር ተቀጥሮ የአንድ ሙያ ሠራተኞች ሆንና ባለቤቱ አርቲስት ዘነበችም ብዙ ሥራዎች አብራኝ ሠራች ከአንተ ወደ አዲስ አበብ መምጣት ጋር የታላቁ አርቲስት የአውላቸው ደጀኔነን ድርሻ መቼም አረሳውም

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv 7 місяців тому +5

    ፀጋዬ ፤የልዩ ድምፅ ተፀጥኦ ባለቤት ነው። ከድሮም እል የነበረው፣ የአያሌው መሥፍን ድምፅ ተፅእኖ ጎሎቶ ይታይበት ነበር።።።።

  • @Worky-N
    @Worky-N 7 місяців тому +3

    ታማኝ ሾው ምርጥ ሾው

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 7 місяців тому +1

    Tamagne thank you segaye Ehatyeleginte tezetachene akarabekelene thank you

  • @tighistshimellis9134
    @tighistshimellis9134 7 місяців тому +1

    ከነበሩት ብዙ ችግሮች ጋር የሚናፈቅ ጊዜ ሆነ

  • @alemayehuayalew3757
    @alemayehuayalew3757 7 місяців тому +2

    ታማኝ ❤❤❤

  • @Coffeeቡና
    @Coffeeቡና 7 місяців тому +9

    ታማኝ እባክህን ኢትዮጵያ ና እና የሰላም ኮንሰርት አዘጋጅ ከየብሔሩ አርቲስቶችን አውጣጣና:: ስፖንሰር ሞልቷል::

  • @aberashkebede4448
    @aberashkebede4448 7 місяців тому

    My favorite singer❤

  • @natnaeltagesse5661
    @natnaeltagesse5661 7 місяців тому

    ፀጋዬ እሸቱ እጅግ በጣም ጨዋ ሰው ነው::

  • @Anson..23-s2l
    @Anson..23-s2l 7 місяців тому +1

    መቼ የተቀረጸ ነው? የአሁን አይደለም ያስታውቃል ።

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 7 місяців тому +2

    👍

  • @Lifeissofunny
    @Lifeissofunny 7 місяців тому

    anyone have the link for this

    • @alazartw
      @alazartw 7 місяців тому

      ua-cam.com/video/PBbKbGblbn8/v-deo.htmlsi=pW4_iZdoKCfyvtDK

  • @solocmc
    @solocmc 7 місяців тому

    The original dayr of the interview???

  • @tesfaldetaklilu7726
    @tesfaldetaklilu7726 7 місяців тому +1

    ፑማ ን የዐ8 ምርጥ ኳስ ተጫዋች በማንሳትህ ደሰ አለኝ ነገደንም ብታነሳዉ ጥሩ ነበር ፑማ እና ነገደ መቼም አይረሱም