Seifu on EBS - "የእሱ ፎቶ ብቻ ይኑርበት ፊልሙን መግዛት ነው" ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ | Epherem Tameru

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 258

  • @Kedirabdu-oh5vg
    @Kedirabdu-oh5vg 9 місяців тому +10

    ንጉሱ ኤፍሬም ለካ በነጎድጓድ ድምፅህ የታጀበው ዘፈንህ ብቻ አይደለም የሚወደደውና የሚያምረው ሳቅህም እንደዚህ ያምራል።
    ረጅም እድሜ ለንጉሱ ኤፍሬም 🙏

  • @tigistyilikal7499
    @tigistyilikal7499 5 років тому +20

    በሚገርም ሁኔታ እኔ እና ኤፊ በጣም ቅርብ ዘመድ ነን ግን አንተዋወቅም እሱ አያውቀኝም እኔ ግን አውቀዋለሁ ምክንያቱም ስራችን ዕድሜያችን የትውልድ ቦታችን አያገናኘንም ባካል ያወቁሁት እናቱ ስትሞት ቀብር ጋር ነው የማውቀው እናቱን ከአሜሪካ ጎጃም ነው አምጥቶ የቀበራት የእናቱን ቃል አክባሪ ነው የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር፡፡ የእኔና የእሱ አያታችን እህትና ወንድም ናቸው፡፡

  • @ቤተዛታሰሜንሸዋ
    @ቤተዛታሰሜንሸዋ 6 років тому +10

    ኤፍሬም የእዉነት በጣም ምርጥ ሰው የሚገርም ችሎታ ነው ያለህ የሚገርመው ነገር ሺ ግዜ ብሰማዉ የምልጠግበዉ ያንተን ብቻ ነው ኢብን ዘፈን መስማት አቁሜ እንኳን ያንተን ግን በህይወት ዘመኔ ሁሉ እሰማዋለሁ ሙሉሰዉ ብየሀለሁ እርጄም እድሜ እመኝልሀለሁ

  • @zemzemseid958
    @zemzemseid958 9 років тому +14

    ሞኬ በጣም የምወደው ምርጥ ተዋናይ እድሜ ይስጥህ

  • @hailugirma1604
    @hailugirma1604 9 років тому +68

    ምን ሆኖ ቢሠራ የሚያምርበት ምርጥ አርቲስት መኮንን ላዕከ

  • @andubirhanu7444
    @andubirhanu7444 10 місяців тому +1

    በህይወት ዘመኔ ማግኘት የምመኛቸው ሁለት ግለሰቦች እጅግ በጣም ነው የምወዳቸው ማደንቃቸው❤ረዥም እድሜ ይስጣችሁ።

  • @ቴዎድሮታደሠሥላሴ
    @ቴዎድሮታደሠሥላሴ 2 роки тому +7

    ኤፍሬም ሲዘፍን 1970 ዎቸ እና ሩሀ ባንድን ያሥታዉሠናል በዘመኑ ቴፕ ያለዉ ጥቂት ቤት ነዉ ኤፍሬም ዘፈን ሲያወጣ ሙዚቃ ቤት በር ላይ መኮልኩል የተለመደ ነበር በዘፈን ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ ።።

  • @simongetie1682
    @simongetie1682 7 років тому +7

    መኩ እና ኤፍሬምን ሁለት እንቁ የህዝብ ልጆች
    በጣም ነው ምንወዳችሁ

  • @makdesworku1178
    @makdesworku1178 9 років тому +23

    መኩዬ ምንም ምንም ሆኖ ቢሰራ የሚያምርበት ድንቅ ተዋናይ ያልተዘመረለት የጥበብ ባለቤት መኩ ረጅም ዕድሜ እግዚአብሔር ይስጥክ ስራዎችክ ዘመን አይሽሩትም
    ግን አንድ ነገር ልበል መኩን ለብቻው ቃለመጠይቅ ቢደረግለት ደስተኛ ነኝ ሰምተካል ሰይፉ ፋንታሁን

  • @tigistayalew9218
    @tigistayalew9218 7 років тому +10

    በጣም ነው የምንወድህ የአገሬ ልጅ ኤፍየ

  • @bizuyeawoke8165
    @bizuyeawoke8165 8 років тому +22

    ኤፍሬም &መኩነን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ በጣም የምወዳችሁ አርቲስቶች ♥♥♥ሰይፋ ምርጥ ሰው

  • @ናፍቆትነኝተመስገኝ
    @ናፍቆትነኝተመስገኝ 8 років тому +32

    የሰው ምርጥ መቼም የማትሰለች ኤፍዬ

  • @mesulemma4025
    @mesulemma4025 9 років тому +4

    በጣም ደስ ትላላችው ኤፍዬም መኩም እድሜና ጤና ይስጥልን ። ሰይፉም እንኳን ደስ ያለክ የልጅ አባት ልትሆን ነው

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 4 роки тому +3

    ኤፍሬምን ድምፁንና መልኩን አንዴ ሰምተኸውና አይተኸው እንደ ጥላሁን ገሠሠ ለዘለዓለሙ ወደኸው የምትቀር ልዩ ድምፃዊ አርቲስት ነው። ምን አይነት ተሰጥኦ ነው ግን!!!!!!!!!

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ

    መኮዬ አባቴ ስውድክ እኮ በምክንያት ነው ኢፍዬ የኔ ድምፀ ምርዋ ኡፍፍፍ ስውድክ ከቃል በላይ ነው

  • @silverster8764
    @silverster8764 9 років тому +23

    መኩዬ እረጅም እድሜ ነው የምመኝልክ

  • @zalelembelelem5871
    @zalelembelelem5871 9 років тому +11

    "ሰው መሰረቱ" ሁሌም ምርጥ ነህ ኤፍሬም

  • @bxxbnnxn781
    @bxxbnnxn781 9 років тому +11

    ኤፍሬምእናመኮነንአድናቂአችሁነኝ!!ሰይፉንምእናመሰግናለን።

  • @sosikebede1406
    @sosikebede1406 4 роки тому +2

    ያንተን ስራዎች ሰምቼ አልጠግባቼውም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኤፉ 🙏❤️

  • @brquwaeskel3613
    @brquwaeskel3613 2 роки тому +2

    እኔም ልክ እንደ ኤፍ ነኝ የሞኬን ፎቶ ሳያ ሳላየው አላልፍም በጣም ነው የምወዳቹ የማከብራቹ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጣቹ

  • @Zd-sm1dh
    @Zd-sm1dh 9 років тому +8

    እጠብቃለን ኤፍሬየም አድናቂህነኝ

  • @ኬርቲናኬርቲና-ወ8ቸ
    @ኬርቲናኬርቲና-ወ8ቸ 8 років тому +29

    ኤፊዬ አይደለም ሥትዘፍን ሥትሥቅ እንዴ እንደምታምር Afi I Love

  • @debasyonas8872
    @debasyonas8872 8 років тому +1

    What a class person he is. Ephram tamru

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 Місяць тому

    EPHREM TAMIRU IS UNDOUBTEDLY MY MOST FAVORITE SINGER EVER!!! LONG LIVE OUR BELOVED BROTHER!!!

  • @danboy2425
    @danboy2425 3 роки тому

    በጣም የምን ጊዜም ኣርቲስቶቻችን ኤፉ እና መኩዬ በጣም እንወዳችሃለን
    ሴይፍሽ thank u . ስላቀረብክልን

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 9 років тому +4

    ዋው ዋው ሞኬ በጣም የምወደውና የማከብረው ነው ሰይፋ በጣም እናመሰግናለን

  • @seidnurye7574
    @seidnurye7574 9 років тому +1

    🌷🌷ephrem tamru ሁሌም የምወድህ ድምፃዊ

  • @foznewloove2013
    @foznewloove2013 5 років тому +2

    very impressed omg he is so polite and sweet and kind, l love him, love all his work he is the real Ethiopian

  • @makiahussin6646
    @makiahussin6646 9 років тому +2

    ዋው ሰይፉዬ ኢፍሬምን ሳዬው እናቴን ያዬሁያህል ይሰማኛል ባጠቃላይ ሙሉ ቤተሰቤን ከኔ እድሜ በፊት የሰራቸው ሁሉ ባጠቃላይ ስራ ከጀመረ.....ጋሽ አሊም ሞኬ ውድድድድድ የኔ አዝናኝ ዩ ሟ ዩኦል

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    መኩ አንተንሚጠላ ማናለ የኔ ጌታ ውስጣችን ነህ ረጅምድሜና ጤና ይስጥልን🇪🇹❤❤❤❤❤

  • @kalkidanethiopia8320
    @kalkidanethiopia8320 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td 9 років тому +4

    wow nice mku and Ephrem😘😘l miss you

  • @የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ

    እኔ የማረሣው ከኤፍሬም ( ብትውል መልካም ውለታ) አደኛ ነው ሠምቸ የማልጠግበው

  • @alpooasss4873
    @alpooasss4873 4 роки тому +1

    ኤፍሬምየ በጣም ነው የምወድህ አድናቂህ ነኝ መኳ ምርጥ ነህ በጣም የምወድህ ሠው

    • @habibshafi829
      @habibshafi829 4 роки тому

      Beka Ephrem rimixu serawochehen wezun atfetotal

    • @habibshafi829
      @habibshafi829 4 роки тому

      Beka Ephrem rimixu serawochehen wezun atfetotal

  • @seyoumalemseged8901
    @seyoumalemseged8901 6 років тому +1

    one of my favorite artist singer ephrem tamiru..I have a lot memories I really love his love songs..thank you

  • @Breath7344
    @Breath7344 8 років тому +2

    I have watching a lot of Ethiopian movie dramas and I seen a lot of talented persons but this guy ( Mekonene his the real talented person ,Hilarious most outstanding I can watch him all day !!

    • @halemayaseen1313
      @halemayaseen1313 7 років тому

      አስላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረከቱ

  • @ኣዶኤፍሬም
    @ኣዶኤፍሬም 5 років тому +4

    ኤፉ ሙዝቃ በናንተ ግዜ ቀረ የነ ኤፍሬም ሙዝቃ በሰማ ጆሮ የነ ብጫ ወባ የነ የኔ ቆንጆ ኑሪ እንስማበት ወይ ዘንድሮ አለ

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 4 роки тому +1

    ኤፍሬም ዘፈን በናንተ ዘመን ቀረ እረዥም እድሜ ይስጥህ እወድሀለሁ

  • @ሀምዛአህመድ
    @ሀምዛአህመድ 2 роки тому

    ኤፍዬ እድሜ ይስጥህ ለሁላችሁ

  • @SalamSalam-re8ep
    @SalamSalam-re8ep 7 років тому +1

    መኩ የኔ አንደኛ ምርጥ ሰው ነህ እኮ ሀላችሁንም አከብራኋለሁ

  • @husenmehamed3211
    @husenmehamed3211 3 роки тому

    ኤፍየ የሙዚቃዉ ንጉሥ ሰላምህ ይብዛልኝ 🙏

  • @semusemi794
    @semusemi794 9 років тому +12

    ኤፊ እንወድሃለን ዘፈኖችሀ በሙሉ መንፈስ አዳሽ ናቸው፡፡

    • @mulerberhanu7471
      @mulerberhanu7471 4 роки тому +1

      ኤፍየ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ትመቸኛለህ

  • @amanuelbaraki8792
    @amanuelbaraki8792 4 роки тому

    Efi Avery humble person big love for him

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 роки тому

    Hew is actually humble.

  • @ahmsh2183
    @ahmsh2183 7 років тому +1

    ኤፍሬም በጣም ነው የማደንቅህ

  • @sadeasadeea9689
    @sadeasadeea9689 9 років тому +1

    ምርጥ ሰው ኤፍሬም

  • @sabatiruneh9794
    @sabatiruneh9794 9 років тому

    Your right I agree with you 100% he is very good actor

  • @danieldagu7921
    @danieldagu7921 2 роки тому

    Ephrem I really love your music and you. You are my favorite artist. I always enjoy with your amazing music and lovely viec. I hope long life in name of Jesus

  • @እግዚአብሔርአባቴ-ኰ4ጠ

    ኤፍሬም ሽአመት ይኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenmisganakumayeTeme
    @TemesgenmisganakumayeTeme 3 місяці тому

    Sifu zara aletechakkem mekonen and aframe best one👌👌👌👌

  • @mulugetaashenef6186
    @mulugetaashenef6186 5 років тому +2

    የምወደው ዘፋኝ ነበር ግን ለምን አዲስ ዘፈን አይለቅልንም??

  • @samrawitdemas4775
    @samrawitdemas4775 3 роки тому

    ኤፍዬ ምን ልበልህ ከቃል በላይ ነው .

  • @amelamel4998
    @amelamel4998 8 років тому +3

    ኤፍዬ ኩራ ያምርባሀል ፍቅር ነህና

  • @banchialemu7679
    @banchialemu7679 4 роки тому

    የእኔ ትዝታየ ነህ ኤፍ ኑርልን

  • @masholove4476
    @masholove4476 7 років тому

    epherem betam yemiwedek yemakerek artist nek idme inna tena yesyek ephreye moke nurilign ante tnks tefisha for enterview epherem

  • @hafizibrahim7840
    @hafizibrahim7840 8 років тому

    Really Greatest Artist Laeke M.

  • @makiahussin6646
    @makiahussin6646 9 років тому +3

    ሰፉዬ ኢፍሬምን ሳይ እናቴን ያዬሁ ያህል ይሰማኛል ባጠቃላይ ሙሉ ቤተሰበን የሱ ካሴት ብቻ ነው ቤታችንን የሞላ ማለት ይቻላል ከኔ እዲሜ በላ ሁሉ የሰራቸው በዚ አጋጣ ጋሽ አልንም እና ሞኬ ውድድ እሟ ዩ ኦል ታንኪው

  • @rigbitgalltigray6113
    @rigbitgalltigray6113 4 роки тому

    ኢፉዬ ኣንተ እና ያንተ ዘፈን የማይወድ ሰው ይኖራል ብዬ ኣላሳብም የኔ ድምፀ መረዋ በጣም ከሚወዱህና ከሚያደንቁህ ኣንድዋ ነኝ ረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @makiahussin6646
    @makiahussin6646 9 років тому +1

    ዋው ሰይፉዬ ኢፍሬምን ሳዬው እናቴን ያዬሁያህል ይሰማኛል ባጠቃላይ ሙሉ ቤተሰቤን ከኔ እድሜ በፊት የሰራቸው ሁሉ ባጠቃላይ ስራ ከጀመረ...

  • @adakashay6058
    @adakashay6058 4 роки тому

    You said right Muluken is the best too. Both of you and Mahmud my favourite

  • @selamaweytkinfe.5614
    @selamaweytkinfe.5614 9 років тому +1

    seyfu mirt sew betam egzeabhar yisth

  • @BirkAsr-wr5vj
    @BirkAsr-wr5vj Рік тому

    Moke and efrem ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tegsttegst8253
    @tegsttegst8253 7 років тому +1

    ወይንየ ኤፍየ እንኮንም ያገሪልጅነክ የኛኩሩ

  • @berheberhe
    @berheberhe 7 років тому

    OMG! It was amusing interview with Efrem! Moke you make me laugh very loudly,both the jocks were new for me,I appreciate! Seifu,Keep doing this good job! God bless you all!

  • @meharytiruneh3497
    @meharytiruneh3497 5 років тому

    Efye edmina tena yiseteh enwodhalen....Just we loved u

  • @californa6827
    @californa6827 2 роки тому

    መከባበራቹ ደሰ ይላል ኤፍሬም ምራጥ ሰዉ መኮንን

  • @omjanbd3339
    @omjanbd3339 2 роки тому

    Ehpram your song all l Love you 😍 ❤ 💕 😘

  • @TeddySankara
    @TeddySankara Місяць тому

    ምርጡ ኤፍሬም እንደምን አለህ

  • @ሠአዲነኝየጂዳዋጀገና

    መኩየ ሥወዲህ

  • @eldanaeyob9270
    @eldanaeyob9270 9 років тому

    Tnx!!!!!! Seifsha

  • @EphrameElyas
    @EphrameElyas 4 роки тому

    ዋው በጣም የምወዳቸው

  • @Milky-sr3mv
    @Milky-sr3mv 8 місяців тому

    the old Ethiopian they have humanity

  • @biruckmotichibesa3104
    @biruckmotichibesa3104 9 років тому

    Mekonen : is a rockstar. me and my family we all love you, and we always watch you born to do comedies and we looking for more and more. hopefully you will explore your talent you born to be comedian God bless you

  • @minbareybisalakamekiru4046
    @minbareybisalakamekiru4046 2 роки тому

    Thank u syfu

  • @rehimaabdulhakim7139
    @rehimaabdulhakim7139 9 років тому +1

    woooow sparse des yelaluu
    thank u. Seifisha

  • @Aysha-cm4zy
    @Aysha-cm4zy 5 років тому

    ኤፍ ስወድህ እኮ

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Рік тому +1

    Mekonen is the best actor and Efrem also so honestiy man 😂😂😂

  • @jdhghfg7112
    @jdhghfg7112 3 роки тому

    በጉጉት እንጠብቃለን ኤፍየ

  • @sosikebede1406
    @sosikebede1406 4 роки тому

    😢😢😢ኤፉ ስወድህ የኔ ሳቂታ

  • @AaaBbb-tn8bo
    @AaaBbb-tn8bo 4 роки тому

    ጤና ይስጥልኝ

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 8 років тому +1

    That's awesome...

  • @shikurkelifa5961
    @shikurkelifa5961 5 років тому

    ዘመን የማይሽረው ገናና ኤፉ!!!!!!!!!!!!!!

  • @sadyaimar8067
    @sadyaimar8067 4 роки тому

    ኤፍ💕💕💚❤️🥰💚❤️

  • @bertukanethiopian6574
    @bertukanethiopian6574 9 років тому

    wowww betam yemewedew mert sew ephrem tameru

  • @sagir7950
    @sagir7950 5 років тому

    አድናቂህ ነኝ ኤፍየ

  • @sososinaaynachew3230
    @sososinaaynachew3230 9 років тому

    wow yamewedachaw sewhoche tax seyifesha ♥

  • @imanmesfin857
    @imanmesfin857 3 роки тому

    የኤፍሬም ዘፈን ወይኔ ፍቅሬያለሺበተ ሀገረ አሚለዉን ባሌ ይዘፈን ልኝ ነበረ ይልክልኝ ነበረ እቤተሰቦቸዘንዲ ላይ ስህዲ እንኳን አይወዲምነበረ. ስደትለያየን. ላንዲያ ዶአ አረጉልኝ እስቲ መቸም ያልሞተሰዉ ይገናኛል

  • @berhansemir8109
    @berhansemir8109 7 років тому

    Efrem great man!

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 9 років тому

    waw waw betam yemiwedewna yemadenke mekoni erji edim ketena gar yisitk sefu betam ameseginalew

  • @minbareybisalakamekiru4046
    @minbareybisalakamekiru4046 2 роки тому

    Efar more love

  • @nunusweet8954
    @nunusweet8954 9 років тому +1

    epi we love u thanks siufusha

  • @abisiniyaabisinyawyte1180
    @abisiniyaabisinyawyte1180 9 років тому

    Waw Epery yemehehe edezehe sakita Nehe eda betame des telalhe ena meku betame yemewedehe komedy bereta!!!!

  • @melkamubalew1443
    @melkamubalew1443 4 роки тому

    Wow b efiram zemn bemfitri men yahel edlgna endhonhu yismagnal

  • @endod8708
    @endod8708 9 років тому

    ephrem is the best 💕💕💕

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +5

    የሁለታችሁም አድናቄ ነኝ 👍👍👍👍👍👍🎵🎵🎶🎶🎶

  • @ናፍቆትነኝተመስገኝ
    @ናፍቆትነኝተመስገኝ 8 років тому +5

    l love you ኤፍዬ

  • @maryjeanhagos2202
    @maryjeanhagos2202 8 років тому +1

    efiy end mekoy betam naw yemewedachu

  • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
    @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 5 років тому +6

    ሠላም ልበለው አይንሽን ልበለው አይንሽን
    ሳቅሽና ጥርስሽ ለዛና ፈገግታሽን ናፍኩት ጨዋታሽን
    ሙናዬ መና ዬ መናዬ መና ዬ ሙናዬ መናዬ እንችው ነሽ፣፣፣፣፣
    ዋው ዘፍንማ ድሮ ተዘፈነ

    • @mulerberhanu7471
      @mulerberhanu7471 4 роки тому

      ኤፍምርጥሰው

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 роки тому

      ኤፍርየንየማይወድ አለግን

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 роки тому

      ኤፍርየ እረጅምእድሜይስጥህምነውግንጥፍት።

  • @cgcgj6403
    @cgcgj6403 5 років тому

    ኤፍዬዬዬ ሣቅህ ደስሲል

  • @Glow472
    @Glow472 6 років тому +4

    ኤፋ ድምፅህ ማለትም ስታወራ jossey in z house መሰለ ነው እምልህ