አረብ ሀገር የሰራሁት የስድስት አመት ልፋቴ ከንቱ ቀረ - ልብ የሚሰብር የአረብ ሀገሯ ስደተኛ ስቃይ🥺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
    ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
    ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
    Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
    if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
    ⏩ / brexhabeshawi
    😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
    የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
    👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
    ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
    ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
    ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
    ትዊተር 🐦 Brexhabeshawi66?s=09
    ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brex_habeshawi
    ቴለግራም📺 t.me/BrexHabes...
    ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
    @BrexHabeshawi ​

КОМЕНТАРІ • 480

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Рік тому +93

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ስደት በቃ ይበለን💋💋

  • @lblb4521
    @lblb4521 Рік тому +23

    አላህ ይማርሽ እህቴ ያረብ ሀገር መጨረሽ ከዝህ በሽታ አላህ ይጠብቀን ዱአ እንዳረግ እስቲ ሀገራችን በሰላም ያስገባን

  • @tube3808
    @tube3808 Рік тому +27

    ለታመመ ጤንነትን
    ላጣ ማገኘትን
    ላላገባ መልካም ትዳርን
    ላልወለዴ መልካም ልጅን
    ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ሀገራችንንሰላምያድርግልን

  • @lilitylility4864
    @lilitylility4864 Рік тому +11

    እምላኬ ሆይ ብስላም በጥና ወደ ሃገራችን መለስን 🙏

  • @user-jn8gd1ct4m
    @user-jn8gd1ct4m Рік тому +10

    ያረብ ስደት ያለን ልጆች ፈጣሪ ይጠብቀን እጅ ኩላሊት በሽታ በጣም በዚቷል

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Рік тому +22

    የኔ ከርታታዋ አሏህ ያሽርሽ አሏህ አፋያሽን ይመልሥልሽ የተቸገረሁሉ የታመመ ሁሉ አላህዋየ አተ ድረሥላቸዉ አተ አዛኝ ጌታነህና አይዞሽ የኔ እህት አብሽሪ

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Рік тому +14

    የኔ እናት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትማርሽ 😢😢😢😢😢

  • @liligabriel
    @liligabriel Рік тому +34

    እግዚአብሔር ይማርሽ ከርታታዋ እህታችን 😭

  • @ytube9055
    @ytube9055 Рік тому +3

    ብሪክስን ወደስራዉ ስለተመለሰ ደስስ ያለዉ 👍ማነዉ የኔ ጌታ በርታልን ፈጣሪ ይማርሼ እህቴ😭😭

  • @zikratube1892
    @zikratube1892 Рік тому +6

    የኛ የስደተኞች መጨረሻችን ህመም መሆኑ ያሳዝና በስራ በናፍቆት ተሰቃይተን አልሃምዱሊላህ አሏህ የወደዴዉን ነዉ የሚፈትነዉ

  • @y.5206
    @y.5206 Рік тому +8

    እህቴ እግዛብሔር ይፈዉስሽ😭 🙏ብሬክ እዉነት የተባረክ ታታሪዉ የሚስኪኖች ፈጥኖ ደራሽ ዉዱ ወንዲማችን ክፉ አይንካብን ኑርልን🙏🙏

  • @ኤደንወለተማርያምወይኩንፈ

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህታችን አይ ስደት😭😭

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው

    ምንም ማድረግ የማይሳነው እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ 😭😭😭

  • @user-ur2vv8nv6g
    @user-ur2vv8nv6g Рік тому +5

    ወደስራህ ተመለስክ ብሬ በርታልን ወንድማለም

  • @y.5206
    @y.5206 Рік тому +8

    ዉዲ የስደት እህት ወንዲሞቸ ስደትን እግዛብሔር ስቃይን በቃ ብሎ የእረፍት እንጀራ ይስጠን🙏💚💛💓💕💞iLove Yuo Emama Ethiopia💚💛💓💕💞💘💕💞

  • @kdeoj1075
    @kdeoj1075 Рік тому +4

    እረበፈጣሪ አሏህ በምታምኑት ይሁንባችሁ እንርዳት የአሏህ አሏህ ሰበቡን አድርሰን አፊዪሽን ጨሏሁ ታአላ ይመልስልሽ እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😢😢😥😥

  • @ብዙዩቱብ
    @ብዙዩቱብ Рік тому +18

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Рік тому +3

    እፍፍፍፍ የኔ ከርታታ አይ ስደት ትርፋችን ህመምና ስቃይ ብቻ ይሁን እህታለሜ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @selam801
    @selam801 Рік тому +4

    እህህህ የኔ እናት ሰታሳዝን እመቤቴ በብርሃን እጆችዋ ትፈውሰሸ😥💔

  • @user-zy6jm6pi6h
    @user-zy6jm6pi6h Рік тому +4

    እህቶች ወንድሞቸ ተባበሩን እህቴን አትርፏልን ከፈጣሪ በታች እናተናችሁ ያላችሁት ባላችሁ አቅም ተባበሩን ወገን ለወገን ደራሽ ነው እና😭

    • @temkinmohammed937
      @temkinmohammed937 8 місяців тому

      እህትሽ ከምን ደሥሠች ታከመች ወይ የዚህች የእህታችን በሽታ ከምን ደርሠ

  • @melakuayanaw2306
    @melakuayanaw2306 Рік тому +4

    የኔ ከርታታ እመብርሃን ምህረቱን ትላክልሽ😭😭😭

  • @alimagabir5888
    @alimagabir5888 Рік тому

    በሬከሰ ወላሂ በጥምም ነው ምወድክ አላህ ይጠበቅህ ሁሌም እከታትልካለሁ በረታ ወንድሜ

  • @emu4249
    @emu4249 Рік тому +2

    ፍጣሪ ምርቱን ይላክልሽ። እህታችን ብቻ ያሳዝናል እኛ ሃርብ አገር ያለን ልጆች እፍፍፍፍፍ መጨርሻችን አሳምርልን ፍጣሪ

  • @user-no9ph2wo4w
    @user-no9ph2wo4w Рік тому

    ከይ ሰደት መጨረሻዬ ምንይሆን😪😪😪😪እግዚአብሄር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ

  • @user-eo3ni9mk2i
    @user-eo3ni9mk2i Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን እኛ ስደተኞች ለራሳችን አናዉቅበት እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @amiyimamgo7198
    @amiyimamgo7198 Рік тому

    የኔምስኪን አላህ ያሽርሽ ብሬክስ አንተንም አላህ ይጠብቅህ

  • @rokiaali5726
    @rokiaali5726 Рік тому

    በሰደት ያላቺሁ እህቶቸ በሰላም እንደመጣን በሰላም ለሀገራቺን ያብቃን

  • @mhussen
    @mhussen Рік тому

    ዋው በጣም የሚያምር ነው ወንድም በርታልን ከኢትዮጵያ ነኝ ወንድም አግዘኝ አበረታታኝ ወንድሜ አብሽር

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s Рік тому

    አሏህየ የብሬክስን ኘገር አደራ አተ ጠብቀው የድሆች ጋሻ😭

  • @rahma-iq7ue
    @rahma-iq7ue Рік тому +3

    አይ ይሄ ኩላሊት ያረቢ እኔም ጠጠር አለብሺ ብለውኛል አሁንም እያመመኝነው አላህ ይድረስልን አችንም አላህ አፍያሺን ይመልስልሺ እህቴዋ ጤናን የመሰለ ሀብት የለም

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Рік тому

      @@HtymiTuba5335 ደምሪኝ እያልሽ በየኮመንቱ እየለመንሽ ዮቱበር ልቶኚ ነዉ ክክክክ ጥበብ ብጠራሽ ኖሮ ሰዉ እራሱ ያይሽ ነበር

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Рік тому

      @@HtymiTuba5335 ክፉ አልተናገርኩሽም ሰዉ ምን ሰራሽና ሰብስክራይብ ያረግሻል በየኮመንቱ እየሄዱ ሰብስክራይብ ተለምኖ የትም አይደረስም ክክክክ እዉነታዉን ተቀበይ ልጅቷ ህመሟን እየገለፀች አንቺ ሰብስክራይብ ልመና ኤጭ ሰርተሽ ብይ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Рік тому

      @@HtymiTuba5335 የሚሰራ ሰዉ አይለምንም

    • @user-vq7uv9nb4u
      @user-vq7uv9nb4u Рік тому

      እኔም አለብኝውዴ ውሃ ጠጭ ውዴአላህ ያሽርን

    • @radyakhairoaldeen8436
      @radyakhairoaldeen8436 Рік тому

      ወለሂ አኔም በጠም የመኛል እጄ ድርስ ያመኛል ብቸ የለሁት አረብ ሀገር ነው መደሜ ስበዘ ደራቅ ነት በረሴ ገንዘብ ሆስፕተል ውሰጅኝ ስለት የንጨረጭረተል እና ምልክቱን ንገርኝ እንዴት ነው ምየደርገው እኔ ወገቤን በጠም ጭምቅ አድርጎ ይዘኛል በጠም ይወጋኛል አንደንዴ ከመውገቱ የተነሳ እስትንፈስ የጥራኛል ከጀመራኝ 2 ሁለት አማት ሆኖኛል የዘሬ ሁለት አመት በፍት ኩላልቴን የመኛል ብያ ምርመራ ገበሁ ግን ንፁህ ነሽ አሉኝ እኔ ግን በጠም ያማኛል ግራ በኩል ጡቴን ድራስ በጠም የመኛል እህቶች ሽፈዕ ከአለህ ነውነ አለህ አፍያዬን እንድመልስልኝ ዱአ አድርጉ ለታመሙት ሁሉ አለህ አፈየቸውን ይመልስለቸው

  • @fatimahussain6649
    @fatimahussain6649 Рік тому +1

    የዚች የልጅ እርዳታ መቀዛቀዙ ይገርመኛሌ ግሩፑ ተከፍቶ ምንም እቅስቃሴ የለም ከሱዋ ወድህ ስንቱ ተረድቶ ታክሞ ዳነ ሚስኪን አሏህ እንደሰው የማይሆነው ጌታ ይድረስላት

  • @user-gv6wl4sf7g
    @user-gv6wl4sf7g Рік тому

    የኔ እህት አላህ ሙሉ አፊያሸን ይመልሰልሸ አይይ በጣም ከባድ ነው የኛ ነገር😭😭

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ምህረትን ይላክልሽ አይ እኛ ስደተኞች እግዚአብሔር አምላክ በጤና ለሀገራችን ያብቃን

  • @hayatetupe1790
    @hayatetupe1790 Рік тому

    አላህይ ያሽርሽይ እህቴዋ. አላህይ ይጠብቀን. ወላሂ. እኔ እራሱ በጣም ያመኛን ጎኔን ይቃጠላን. አሁንማ ሥራስሰራ ታጥቄ ካልሆነ አልችንም. እዳው ኩላሊት ባልሆነ ብኛ. በድቃ እንረሳሳ እህት ወዲሞቸ

  • @user-uv1wl5cn4q
    @user-uv1wl5cn4q Рік тому +3

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ የኔ ከርታታ

  • @Ekr348
    @Ekr348 Рік тому +2

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ከመጥፎነገር ይጠብቃችሁ ሚስኪን አላህ ያሺርሺ እፍፍፍፍፍ

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 Рік тому +1

    እግዛብሄረ ይማረሽ የኔ ከረታታ. የኛ ነገረ በቃ ይሄ ነው መጨረሻችን

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 Рік тому

    የኛ ነገር መጨርሻችን ይህው ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ😢 አላህ ያሽርሽ የኔ እህትዋ

  • @user-zy6jm6pi6h
    @user-zy6jm6pi6h Рік тому +1

    የኔን ከርታታ አላህ ፈያሽን ይመልስልን ያረብ ወንድም ብሬክስ አላህ ይስጥልን ከክፋ ነገር ይጠብቅ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Рік тому +2

    ያአላህ ኡፍፍ ከባድነዉ እህቴ አላህ አፊያሽንይመልሥልሽ ሁላችሁም ደዱአ በገዘብ እርዳት

  • @abay5630
    @abay5630 Рік тому

    ወይ እኛ ጉድ መቼም ተወርቶ አያልቅ እህቴ ጨርሶ ይማርሽ ባጣም ያማል ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ Рік тому +1

    እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ አይዛሽ በርቺ አይ ስደት ሰደት ያላቸሁ ኢትዮጵያ ለሃገራችን በሰላም ያብቃን እግዚአብሔር አምላክ

  • @user-nh1cv9xj2y
    @user-nh1cv9xj2y Рік тому

    ያረብ ነገየኛሥ እጣምን ይሆን የኔእህት አብሽሪ አላህ ኸይሩን ያቅርብልሽ ያረብብብ

  • @temkinmohammed937
    @temkinmohammed937 Рік тому

    ብሬክሥ አላህ ይሥጥህ ያርቢይ አላህ አፈያሽን ይመልስልሽ

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Рік тому

    እግዝያብሔሮ ጨርሶ ይማርሽ ታርክሽን ይቀየርልሽ

  • @lemlems683
    @lemlems683 Рік тому +4

    እግዚ አብሔር ይማርሽ እህቴ 👏👏👏👏👏

  • @zahraalmdori108
    @zahraalmdori108 Рік тому

    አለህ,,,,ጨርሸሶ,,,ይማርሽ,,,ወይ,,,ስደት,,አይኑ,,,ይጥፋ

  • @user-vi5oh5bd9d
    @user-vi5oh5bd9d Рік тому

    አላህሙሉአፊያሽንይመልስልሽእህቴአይስደት

  • @hewletwodajo5498
    @hewletwodajo5498 Рік тому +1

    የአለሙ ጌታ አሏህ ሡበሀነወተአላ ይድረሥልሺ እህቴ

  • @seadaaylwe7773
    @seadaaylwe7773 Рік тому

    አላህ ያሽሪሽ እህቴ ከሁሉም እሱ በላጭ ነውና

  • @abduseid4662
    @abduseid4662 Рік тому

    የኔ ማር እህት ያባቴ ሽታ አላህ አፊያሽን መልሶልን ደሥታሽን ያሣየን የኔ ቅመም 😥😥😥😥😥😥😥😥😥ኡፍፍፍ

  • @temimaseidele8608
    @temimaseidele8608 Рік тому

    ኡፚ አለህ ጤነሽን ይመልስልሽ አለህ አፊየ ይድርገሽ የረብ 🤲🇪🇹

  • @fatemahmohammed4087
    @fatemahmohammed4087 Рік тому

    ኡፍፍፍፍ የኔእህት አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ ያረብ 😢😢😢

  • @ZedTube-ei4sr
    @ZedTube-ei4sr Рік тому

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ስላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት እራህመት አይለያችሁ ያርብ አላህ አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ ጦይቢየ

  • @سبحانالله-ي1م3ق

    ይህመልካምስራህ ናፍቆኝነበር ቀጥልበት

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 Рік тому

    ልኡል እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 Рік тому +3

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያረብ ከዴዚህ አይነት አስከፊ በሽታ አላህ ይጠብቀን

  • @beletteayalew268
    @beletteayalew268 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይማርሸ የኔ እህት🙏🙏

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Рік тому

    ኡፍፍ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @user-uv9pi4tn3f
    @user-uv9pi4tn3f Рік тому

    አላህ ያሽርሽ ሰማይንና ምድሩን የፈጠረው በውስጡ ያለውን ተቆጣጣሪው አምላካችን አላህ ይድረስልሽ. አብሽሪ. ብር. ከሆነ. እንረዳለን

  • @asead5209
    @asead5209 Рік тому

    እግዚአብሔር ይማርሺ የስደት መጨረሻ ያሳዝናን

  • @hgfg3434
    @hgfg3434 Рік тому

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የእኔ እህት

  • @tsitabelki2289
    @tsitabelki2289 Рік тому

    የድንግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርሽ

  • @munatube4818
    @munatube4818 Рік тому +1

    አይዞሽ እህቴ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @yeshiabebe6237
    @yeshiabebe6237 Рік тому

    የኔ ውድ ፈጣሪ ይማርሽ ብሬክስ ይሄ ስራህን ቀጥልበት ወገኖቼ እኔ ግን በታሪኩ ሞት ልቤ ተሰብሯል እውነት ከማልቀስ የተነሳ እራስ ምታት አሞኝ ፓናዶል ወስጄ ነው የተሻለኝ ፈጣሪ ለወለጋ ህዝብ ሰላም ሌሎቻችንን ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @user-ec8yi9hq3l
    @user-ec8yi9hq3l Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ እኅታችን በእውነት ከባድ ነው የስደት ሲቃዩ ሳይጨርስ ሌላ ስቃይ እግዚአብሔር እሚሳነው የለም እሱ ይማርሽ

  • @user-ll8vm4hc7h
    @user-ll8vm4hc7h Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ምህርቱ ይላክልሽ የስደተኛ አምላክ ይርዳሽ

  • @tube5565
    @tube5565 Рік тому

    አይይስደት መጨረሻ አላህ አፊያ ያርግሽ

  • @sartt6950
    @sartt6950 Рік тому

    እረ የኔ እህትዋ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ብሬክስ ልዩ ሰውነህ

  • @user-xw8xy9iv6r
    @user-xw8xy9iv6r Рік тому +1

    ከሁሉም በላይ አላህ ይድረስልሽ የኔ እህት አብሽር

  • @derejewondimu7859
    @derejewondimu7859 Рік тому

    እግዚአብሔር ይማሪሽ እህታችን

  • @youtub3454
    @youtub3454 Рік тому

    የኔ እህት አለህ አፊያሽን ይማልስልሽ የስደት ትርፉ እሄ ነው

  • @naemawelo2855
    @naemawelo2855 Рік тому +1

    ሱብሀን አላህ አይ የኛነገር ከቱ የኔ ከርታታ አላህ ያሽርሽ ያረብ

  • @user-ui3yj8tr1o
    @user-ui3yj8tr1o Рік тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይማሽ እኅታለ።

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op Рік тому

    አህለን አቡ ሮቤል አላህ ይጠብቅክ

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w Рік тому

    የኔውድ እህቴዋ አላህ ያሺረሺ ያረብ የዋሳብ ግሩብ ክፈትልን ብሬክስ

    • @werwer4577
      @werwer4577 Рік тому

      እህት ቁጥሩእኳተላይአለ የቻልሽውንአስገባ

  • @user-gr1fu8nq6z
    @user-gr1fu8nq6z Рік тому

    አላህ ሙሉ ጤናሽ ይመልሥልሽ

  • @bentahmad3094
    @bentahmad3094 Рік тому

    አለህ አፊያ የዲርግሽ ማሬ🙏

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Рік тому

    የኔ ማር. አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ.
    በስደት ክፍ አይካን ያረብ

  • @sofiya1349
    @sofiya1349 Рік тому

    እህቴአላህ ያሺርሺያረብ
    ኦፈፈፈፈ ሰደት

  • @emebet591
    @emebet591 Рік тому

    እግዚአብሔር ይማርሽ እመቤቴ ጨርስ ትመርሽ የኔ እህት

  • @user-mn6yy8vy8o
    @user-mn6yy8vy8o Рік тому

    የኔ ከርታታ አላህ ይርዳሽ እህህህህህህ የኛ መጨረሻ እኔም ያመኛል የምፈራው ይሄን ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-zk3tv9dj2v
    @user-zk3tv9dj2v Рік тому

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እህቴ አይዞሽ ያረብ አንተ ምንም የማይቸግርህ ጌታ ነህ በእዝነትህ አሽራት

  • @zed9732
    @zed9732 Рік тому +1

    አይዞሽ እሕቴ ብሩ ተሠብስቦልሽ ድነሽ እናይሻለን ኢሻአለሕ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Рік тому +1

    እህቴ አላህ ያሸርሸ ኡፈፈፈ ዉዴ

  • @user-bf3xn9nb1y
    @user-bf3xn9nb1y Рік тому

    የኔናት አላህ አፊያሺን ይመልሥልሺ

  • @toybaseid2845
    @toybaseid2845 Рік тому

    አላህ አፊያ ያድርግሺ ያርብ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Рік тому

    የኔቆንጆ የኔከረታታአላህ ሙሉአፊያሺንይመልስልሺ አቡሮቤልየ የኔ መልካም አንተካየሃት ከአላህበታይ ትድናለይ አይዞሺ በአላህተስፋአትቁረጭ😥😥😥

  • @jannathjannath7836
    @jannathjannath7836 Рік тому

    ድንግል ማርያም ትርዳሽ እህቴ

  • @quite701
    @quite701 Рік тому

    አላህ አፊያሺን ይመልስልሺ እህቴ 😢😢

  • @makeyyimer2729
    @makeyyimer2729 Рік тому

    አላሕ ይድረሥልሺ እማ

  • @Zebu918
    @Zebu918 Рік тому

    አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ኩላሊቱ ካገኝች ብሩ እንተባበራት

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 Рік тому

    አላህ።።ያሸርራት።።ያርበበብብብብብብ

  • @user-co9hx3bp6p
    @user-co9hx3bp6p Рік тому +1

    ፈጣሪይርዳሽ እህታለም ስደት💔💔💔😭👏

  • @siknashand1026
    @siknashand1026 Рік тому

    አርሴማ ቅድስት ምህረቱን ትላክልሽ

  • @rhtube3717
    @rhtube3717 Рік тому

    እኛ ስደተኞች አዱንስ ስንሞላ አንዱይተካል መጨረሻም እኛዉ በሸተኛ እንሆናለን አላህ ያሺርሺያረብ አላህ አፍያሺን ይመልስልሺማማየ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Рік тому

    እግዛብሄር:ይማርሽእህት

  • @masimtube671
    @masimtube671 Рік тому +1

    እህቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ😭😭😭😭 አይ ስደት

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Рік тому

    ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ

  • @user-my2fj7fb7h
    @user-my2fj7fb7h Рік тому

    አላህ አፊያ ያርግሺ የኔ ከርታታ