አጥጋቢ መልስ|"በአሳማ በእሪያው የለመዳችሁ የአህያው ሥጋ አይገዳችሁም? መምህር ዘበነ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 396

  • @sophiasophia4269
    @sophiasophia4269 Місяць тому +34

    My children born and raised in America. They don’t eat asama even in school

    • @Peace-q4f
      @Peace-q4f Місяць тому +4

      GOD BLESS YOUR CHILDREN !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @matiasbezabeh4547
      @matiasbezabeh4547 Місяць тому

      ከአፋቸው ከሚወጣው ጠብቂያቸው

  • @MeskremTamene
    @MeskremTamene 26 днів тому +6

    መምህር አንተንና አንተን የመሰሉ ለቤተክርስቲያችን በዚህ ሰአት የሰጠን አምላክ ስሙ ይባረክ

  • @TeshaleAlebachew-qk9cu
    @TeshaleAlebachew-qk9cu Місяць тому +7

    መምህር ቀሲስ ደ/ር ዘበነ እና ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብር ኪዳን ግርማ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደ እናንተ ያለ አራት አይና የቤተ ክርስቲያን የበቃ የነቃ ዕውቀት ያላቸውን መምህራን እግዚያብሄር አምላክ አያሳጣን በእውነት

  • @TeshaleAlebachew-qk9cu
    @TeshaleAlebachew-qk9cu Місяць тому +8

    መምህር ቀሲስ ደ/ር ዘበነ ለማ አውነተኛ ትምህርት ነው እና የምታስተምረው ወይም የምትናገርው በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን የቤተክርስቲያን አምላክ በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅል በእውነት

  • @GEgziabherHaile
    @GEgziabherHaile Місяць тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር ቀሲስ ዘበነ,,,,,,,መናፍቅ ስራው ማግበስበስ,,ፆም ጠል,,,,,,ስርአት ጠል,,,,ኦርቶዶክሳዊነት መጠን ነው,,,,,,መናፍቆች ቀሲስ ዘበነን ትጠላላቹ,,,,,እሱ ደሞ የቤተክርስቲያን እንቁ መምህር❤❤❤❤እንወድሃለን መምህር❤❤❤

  • @zegeyem9722
    @zegeyem9722 Місяць тому +4

    በስመ አብ ወወልዽ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ መምህር ዘበነ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እውነት በዚህ ዘመን ለኛ ለኢትዮጵያውያን የሆድ ነገር የሚያስጨንቀን ነውን ይህ መርዝ ዝም ካልን ሐይማኖታችንን ለማጥፋት መንደርደሪያው ነው እኛ ቀድመን አውቀናል መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ።

    • @ambawabitew1644
      @ambawabitew1644 Місяць тому

      @@zegeyem9722 እንብላ ብሎ የመጣ ክፍል እኮ የለም: ጋዜጠኛው ጠየቀ እውነቱን መለሱ አስተውሉ እንጅ ::

  • @AnaniyaBedaso
    @AnaniyaBedaso Місяць тому +3

    መምህር ዘበነ ክብር ይስጥልኝ 🙏

  • @NewayeBezabeh
    @NewayeBezabeh 13 днів тому

    መምህር ዘበነ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @matiasbezabeh4547
    @matiasbezabeh4547 Місяць тому +3

    ወንጌል እውነት ስለሆነ ብዙ ሰው ያቅረዋል እንደ እርሶ አይነት አባት መኖሩም ተስፋ ነው
    ለማንኛውም ዘበነ ሰው የማይበላው የስላሴ አምሳል ስለሆነ ነው ሲጀመር እንዲህ አይነት አሰቃቂ ጥያቄ እንደ አመክንዮ ማምጣትህ ያሳፍራል

  • @YasinAbate
    @YasinAbate Місяць тому +2

    መምህር እድሜ ይስጥህ አላዋቂ አዋቂዎች ሲጠይቁ እና ሲያወሩ ይጨንቃል ብቻ ልቦና ይስጣቸው ።

  • @Efrata288
    @Efrata288 Місяць тому +8

    እግዚአብሔር የኑርልን ጠንክሩልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ተስፋ እንዳንቆርጥ መጣችሁልን ሳንበላሽ አድኑን አደራ እንኳን ጅብ በልተን እንድያውም ጅብ ሁነናል አደራ መህምናኑን አድኑት አባቶቻችን ምን ሆኑብን ይቅር ይበለን አንድ ወንድ ለአንድ ሴትስ ጋብቻ ሊሻር ነው እንዴ ?

  • @gizachewmayebet1148
    @gizachewmayebet1148 Місяць тому +2

    እውነት ነው መምህር ዶክተር ዘበነ እና አባታችን ሊቀሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን። ለመብላት ያሰቧትን አሞራ ይላሉ ኧረ በመብል የፀደቀ ማነው??? ኧረ ተበላሸን

  • @YeshiAlemberhane
    @YeshiAlemberhane Місяць тому +3

    በስመአበ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን መምህር ዘበነ ለኃይማኖታቸው ቀናኢ በመኆናቸው እና እኛን በሆዳችን ከአምላካችን መለየታችን አሳዝኖአቸው ነው። እውነት ለመናገር ሆዳችን ሊደፋን ነው።አሁን ሆዳሞች እና መማር የነበረበን ስለመደን ነበር ።እንደ አለመታደል ሆነና ሆዳሞች የሆድ ርእሰ ሰጡን ።እናቴ ወላዲት አምላክ ።አንቺ አማለጀን ድረሽልን። 19:30 19:30 19:30

  • @eyuyemaryamlji5110
    @eyuyemaryamlji5110 Місяць тому +6

    የሚሳደብ ሰዎች የበርናባስ ተከታይ መናፍቅ ናቸው። መምህር ዘበነ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኑርልን።

    • @ራስዳርጌ
      @ራስዳርጌ Місяць тому

      አንች ቆሻሻ መንገድ አደግ ..ትንሽ አታፍሪም ለአፍሽ ለከት አበጂለት እንጂ ...
      ተራ ሴት ነሽ

    • @yegezukebede
      @yegezukebede 17 днів тому

      እዩየ መናፍቅ ምንድን ነው? ወንጌል የማታውቂ እህት ቀብጣሬው ዘቤ አያድንሽም ስብከቱም ስድቡም ሕይወት የለበትም። ወደ ሚያሳርፈው ወንጌል ቅረቢ

  • @biriktykeflu927
    @biriktykeflu927 Місяць тому +7

    ልጆች አሉኝ አሜሪካ ነዉ የምንኖረዉ እና ልጆቼ ግን አይበሉም አሳማም ሌላ ሌላ ነገር ም ብዙ ግዚ የትምህርት ቤት አይበሉም ከቤታቸዉ ነዉ የሚወሱዱት

    • @matiasbezabeh4547
      @matiasbezabeh4547 Місяць тому

      ምስኪን ከአፋቸው ስለሚወጣው አስቢ

    • @biriktykeflu927
      @biriktykeflu927 Місяць тому

      @ ምንም ከዚ ጋር የሚያገናኘዉ ነገር የለም እጃቸዉ ስላልታጠብ ነዉ ጌትች መድሐኔታች ኢየሱስ ክርስቶስ እደዛ ያለዉ እንጂ አሳማ ወይ በባእድ ነገር ስለ በሉ አይደለም የምን ጠጋጠጋ ነዉ ከፈለጋቹ ብሉ ለምንድነዉ የምታሳብብት እኛ ግን አንበላም አንዱ መጥቶ በተሳሳተ ቁጥር እሱ አንከተልም ባለንበት መፅናት ነዉ ፅኑ ነዉ የተባለዉ

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ Місяць тому +4

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በረከተወ ትደርብን አሜን አሜን አሜን /❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤️❤️

  • @YeshambelMulu-u5k
    @YeshambelMulu-u5k Місяць тому +1

    መምህር ይክበሩልን ፈጣሪ ያኑርልን በርቱልን ፓፓሡን ልቦናውን መልሥላቸው

  • @mish2715
    @mish2715 Місяць тому +1

    መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባ ገብረኪዳን ለዚህ ሀሳብ የተሰጠ አይመስልም

    • @Afework23
      @Afework23  Місяць тому +1

      እግዚአብሔር ይስጥልን ።ልክ ነዎት የአባ ገብረኪዳን ሀሳቡ እንጅ የተናገሩበት ጊዜ ቆይቷል።

  • @ManaluBadaso
    @ManaluBadaso Місяць тому +3

    ቤተክርስትያኑዋ ልታወግዛቸው ይገባል

    • @AdmasuAdmasu-ww1xc
      @AdmasuAdmasu-ww1xc Місяць тому

      @@ManaluBadaso ውግዘት የመንደር ወሬ አደረግከው እንዴ??? መወገዝ ያለበት ያለእውቀቱ ገብቶ የሚፈተፍተው ዘበነ ነበር!!!እስኪ ጳጳሱ በማስረጃ አስደግፈው የተናገሩትን ሰከን ብለህ አንብበው !!!የዘበነ ማደናገሪያ እኖደእንፋሎት ሲቲን ትመለከተው ነበር።

  • @DagiRed-p2n
    @DagiRed-p2n Місяць тому +1

    መ/ር ዘበነ እና አባ ገ/ኪዳን ቃለ ሂይወት ያሠማልን ።።።

  • @Desu-hb1db
    @Desu-hb1db Місяць тому +1

    መመምህራችን እድሜ ይስጥልኝ እነሱ እንዲህ እንዲህ እያሉ ነው መጥፎ ነገር የሚያለማመምዱን

  • @BirhaneKassaw-wq9yx
    @BirhaneKassaw-wq9yx Місяць тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @userasnakech
    @userasnakech Місяць тому +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሁንማ የሚሰማ ሁሉ የምያስፈራ ነዉ እግዚአብሔር በቸርነቱ መጨረሻችንን ያሳምርልን ለመንግስቱ ያብቃን 😭😭😭

  • @TeteTete-ur8yd
    @TeteTete-ur8yd Місяць тому

    ውድ መምህረችን እንቁ ቀሢሥ ዘበነ ለማ ቃለሂወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን

  • @dnkaletsidksate
    @dnkaletsidksate Місяць тому

    ❤ ቃለ ሕይወት ያሰማዎት ቀስሲ መ/ር ዶ/ር ዘበነ ለማ።❤❤❤❤❤❤

  • @GeachGetachew-fe8hg
    @GeachGetachew-fe8hg Місяць тому +4

    ዶክተር ቃለህይወት ያሰማልን

    • @BsjjsHsn-z9t
      @BsjjsHsn-z9t 16 днів тому

      የተረት ዶክተር መሆን አለበት

  • @abushgetachew3970
    @abushgetachew3970 Місяць тому +4

    መናፍቃን ወይ አትንጫጩ የአህያ ሥጋ ከናፈቃችሁ ብሉ ለምን ከፈለጋችሁ የፈረስን የውሻንም አትበሉም መብታችሁ ነው መሠረት በሌለው ድርጅት ውስጥ ስላላችሁ እዛው እራሳችሁን ቻሉ

  • @mamimearey3978
    @mamimearey3978 Місяць тому +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡራን መምህሮቻችን እናንተን አያሳጣን ሌሎች ቤተክርስቲያናችን በችግር ጊዜ ሁና ሌላ ችግር ይዘው ይመጣሉ እርሶና አባ ገብረ ኪዳን ግን የቁርጥ ቀን ደራሽ እንደሆናቹሁ ይሰማኛል።

  • @WorkuAssefa-p9b
    @WorkuAssefa-p9b Місяць тому +1

    መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን መናፍቃን እረፉ አያገባችሁም ል ክአችሁን ሰላሚነግራችሁ አትጫ ጩው

    • @addistedla
      @addistedla Місяць тому

      ምን ቃለ ህይወት ተረት ተረት ነዉ ሚናገረዉ

    • @aynalemh9590
      @aynalemh9590 Місяць тому

      ​@@addistedlaLe menafik hulem teret nw b/c dedeboch nachu aygebachum kewket netsa

  • @mehretyohannes1675
    @mehretyohannes1675 Місяць тому

    Kalehiwet yasemalen!

  • @amansew5204
    @amansew5204 Місяць тому +2

    ማስተዋሉን ይድለን!!!

  • @Fikrtemariam
    @Fikrtemariam Місяць тому +4

    የተመረጡትን እስኪያስቱ ድረስ የተባለው ተፈፀመ

  • @AminAlemayew
    @AminAlemayew Місяць тому +4

    ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች እባካችሁ ከአፋችሁ ክፉ ነገር አይውጣ

  • @Ethioabysiniya
    @Ethioabysiniya Місяць тому +2

    እግዚሀብሔር ልቦና ይስጥዎ !!!በጣም ታላቅ ይመስላሉ !!!ግን ወዴት ወዴት!!!እየሄዱ ነው????!!!!!!!!በእውነት ተናግረውታል ለማለት ይከብደኛል???????!!!!!!!!

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Місяць тому +7

    አሁን ነገር ለማሟሟቅ እንጂ ሰው አህምሮ እያለው በእግዛብሔር መልክ መፈጠሩን የሚያምን ክርስቲያን እንዴት ሰው ይበላል አይበላም ተብሎ ይጠየቃል የአቡነ በርናባስን መፀሕፍ ቅዱሳዊ ትምህርት ጠምዝዛችሁ ለምን ስለ ሆድ ታወራለህ ስንት ዋና አንኳር የተናገሩት እያለ

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 Місяць тому +2

    ይሄ የተረገመ መለኩሴ ነኝ ባይ ጳጳስ ያለ ሆድ ሌላ ስብከት የለውምም።።

  • @neway-r5n
    @neway-r5n Місяць тому

    የተዋህዶዕንቁመምህራችንመ\ርዶ/ርዘበነለማቃለሕይወትያሰማልንዘመኑንየዋጀአስተምሮነው

  • @BisratSeltanu-ur7fl
    @BisratSeltanu-ur7fl 29 днів тому

    Tebarek memeher egziyabeher edma tena yesteh

  • @mesenbetmekuriaw8893
    @mesenbetmekuriaw8893 Місяць тому +1

    Memher zebene kale hiwot yasemalin yihen asama yehone papas nigerew

  • @Solomon23-s5o
    @Solomon23-s5o Місяць тому +2

    በእውነት መምህር ዘበነ ስለቤተክርስቲያን እውቀት ሠፊ ትንተና ለማሰቀመጥ ጥልቅ ዕወቀት ያስፈልጋል ዝም ብሎ መተንተን በቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት በኩል ስተመዘን የሚያሳፍር ገለጻ ነው ማስተዋሉን ይስጥህ

    • @marde684
      @marde684 Місяць тому +1

      አይ መናፍቅ እውነተ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ብታውቋት መጀመሪያ መናፍቅ ባልሆናቹህ
      ምድረ መናፍቅ ዘበነን ለመንቀፍ ሞራል እና አቅም የላቹህም

    • @YeshambelMulu-u5k
      @YeshambelMulu-u5k Місяць тому

      ችግራቸው ምንድን ነው ዝምብለው ያወሩትን ነው ወይሥ በማሥረጃ እየነገሩህ ያሉትን ነው የምትወዱ? አሥተውሉ

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 23 дні тому +1

    አቤት ከከፍታ ዝቅ ማለት በመጨረሻው ዘመን የማይሰማ ጉድ የለ

  • @rabehcall1332
    @rabehcall1332 Місяць тому +2

    ያጫረሱን አባቶቻችን አይደሉም ለገንዘብ የሚሰሩ እኛም እንደከብት የምንነዳላቸው እንደነዚህ አይነት ዩቱበሮች ናቸው

  • @HirutGeleta
    @HirutGeleta Місяць тому

    ፈጣሪ ይቅር ባይ ነውና ይቅር ይበለዋት ባሁን ስአት ስለ ምግብ የሚ ስሰበክበት ጊዚ ነው ፈጣሪየ ሂይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው

  • @addmih7751
    @addmih7751 Місяць тому +3

    መናፍቃን በቅርቡ ከምድረ ገፅ ይጠፋሉ የጊዜ ጉዳይ ነው

    • @tembelel0360
      @tembelel0360 Місяць тому

      ያበደ አእምሮ ይታከማል ወንድሜ ታከም። እመቤታችን ይቅር ትበልህ የቤተ ክርስቲያናችን ዓላማ ሰው ከምድረ ገጽ እንዲጠፋ ሳይሆን እንዲመለስ እንዲድን ነው።

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 Місяць тому +1

    የሚገርም ነውእኮ ይልቺ ቤተክርስቲያን በኛ ምክንያት እረፍት አጣች እራሳቸው መብላት ከፈለጉ ይብሉ ምን አይነት የሆኑ ናቸው

  • @MelakuWedere
    @MelakuWedere Місяць тому

    ስለ ቡና አንድ ቀን እስኪ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @betisaifu2558
    @betisaifu2558 Місяць тому +1

    እኚህ.እውነት.ጳጳስ.ናቸው.

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Місяць тому

      ኣቤት ድፍረት።

  • @BIRUKFILMENTERTAINMENT
    @BIRUKFILMENTERTAINMENT Місяць тому +1

    መምህራች ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማል። ስንቶቻችን በተሳሳትን ያለእርሶ እና እዉነተኛ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ መምህራኖች። እግዚአብሔር ይጠብቆዉ።

  • @YitbarekMequanint
    @YitbarekMequanint Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

  • @KidistShanko-op8ki
    @KidistShanko-op8ki Місяць тому

    የፈለጋችሁትን ብሉ የኛን መምህር ዶክተር ዘበነን ለቀቅ አድርጉልን ከዳንክ ዳን መምህሩ ምን ያርግህ ለህይወትህ የጌታን ቃል ነው የሚያስተምርህ ምናልባት ነፍስ ብትድን በሎ ነው

  • @Esubalew-et9me
    @Esubalew-et9me Місяць тому +4

    ሲጀመር አባ ገብረ ኪዳን ያስተማሩበት አውድ የተለያየ ነው።
    ምነው ወንድማለም ለመረጃ የሚሆነውን ለይተህ አምጣ እንጅ። አንድ መምህር ዘበነ ብቻ እኮ ናቸው እንጅ ሌሎች መምህራን በመብሉ ዙሪያ አቡነ በርናባስ ልክ ናቸው ነው ያሉ።

  • @melesetekilemariamazememew9248
    @melesetekilemariamazememew9248 Місяць тому +3

    ብጹዕ አቡነ በርናባስ የተናገሩት አንዳች ስህተት የለውም። ችግሩ ወ/ሮ ፋንቱ ወልዴ (ዘማሪት) ናት ከቤተክርስቲያኗ ሕግ ውጪ "ብሉ" ብለው አልተናገረም!!! አንዳዶች በጥላቻ ይመስለኛል ስም ማጥፋት ላይ የተሰማሩት! የቤተክርስቲያኗን ሕጓን እና ሥርዓቷን እንጠብቃለን!!

    • @eyuyemaryamlji5110
      @eyuyemaryamlji5110 Місяць тому

      በጣም ተሳስተዋል ሲጀመር መናፍቅ እንጂ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አይወክሉም።

  • @mesenbetmekuriaw8893
    @mesenbetmekuriaw8893 Місяць тому

    Emebete tibarkih memher. Asamawochin le asamawoch

  • @biriktykeflu927
    @biriktykeflu927 Місяць тому +2

    እኛ አንበላም ከፈለጉ እነሱ ይብሉ መብላት ከፈለጉ የምን ጠጋጠጋ ነዉ ትምህርት ሲበዛ እኮ ወደ አለማዊ ነዉ የሚሂዱት ትምህርት ባይማሩ ከቃሉ ከሚወጡ

  • @elsayimenu5512
    @elsayimenu5512 Місяць тому +1

    ልጆቻችን ክኛ የበለጠ ያውቃሉ ትምርትቤት የማይበሉትን ክነገሮ አይቀርብላችውም መብላት ክፍ ለጉ እራሳቸው ይብሉ በልጆች አያማክኙ

  • @wasihuntadese
    @wasihuntadese Місяць тому

    ክፉነገር ከልብ የሚወጣ ሐሳብ ነው። ይሕ ነው እንጅ የሚያረክሰው የሌላ እንስሳ ስጋ መብላት አይደለም።

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 Місяць тому +5

    እዚህ ላይ ግን መምህር
    ዘበነን የምትቃወሙ አሳማ በሊታ ናችሁ? ከሆናችሁ እግዚአብሔር ይማራችሁ ዋይ ዋይ አትበሉብን

  • @MartaZewdu-h6c
    @MartaZewdu-h6c Місяць тому

    በትክክል

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz Місяць тому +4

    በስም ሊቅነት ወይም በቲፎዞ ሊቅነት ይበልጣል ወይስ በትምህርት?
    እንዲህ አይነት አስተያዬት ከመስጠት በፊት እራስን መመርመርና ማወቅ ተገቢ ነው::

  • @emebetmulatu-r7s
    @emebetmulatu-r7s Місяць тому +4

    ዘበነ ተማር

  • @LilyJimma
    @LilyJimma Місяць тому +2

    አባታችን ልክ ብለዋል እግዚአብሔር እየለመንኩ ነው ስጋን እንኳን እንድጠላ!! እግዚአብሔር ይርዳሽ ይበሉኝ:: ስጋ የተባለ እንኳን በአፊ እንድጠላ ይርዳኝ:: በተለይ እዚሂ አሜሪካ:: 🤮🤮

  • @yalewderese9911
    @yalewderese9911 Місяць тому +3

    በዛ በዛ መምህር ዘበነ ከሊቃውንት በላይ ሊቃውንት ሆኑ ኢትዮጵያ እኮ የብዙ ሊቃውንት አባቶች ሀገር ናት
    እግዚአብሄር መከባበርን ይስጠን
    እስኪ አንድ ቀን ወደኮፕቲክ ወንድሞቻችን ቤተክርስቲያን ጎራ ብለው እራስን ማዋረድን ዝቅ ማለትን ታላላቆችን ማክበርን ለስለስ ባለ አንደበት ማስተማርን ይመልከቱና እኔ ምን ላይ ነኝ ብልው ራስወን 17:26 ይገምግሙ እና መልሱን ያገኙታል
    እግዚአብሄን ለኛ ፍቅርና አንድነትን ለቤተክርስቲያናችንም ሰላምን ይስጥልን
    አሜን

  • @JasmineKibret
    @JasmineKibret Місяць тому +1

    ፀጋውን የተነጠቀ ህዝብ!!!!!!!

  • @debebeshimekit440
    @debebeshimekit440 Місяць тому

    The TRUTH SETS YOU FREE

  • @BelyuF
    @BelyuF Місяць тому +2

    ከጳጳሱ ጎን የሆነነገር አለ እደት እደዚህ ይላሉ በመጨረሻዉ ዘመን ይህን ንግግራቸዉን እዳቆሙ መደረግ አለባቸዉ የጴጤ መፅሀፍ እያነበቡ ሎቱ ስብሀት😢😢😢

    • @TadySami
      @TadySami 29 днів тому

      የጼንጤ መጸሐፍ የቱ ነው😂😅 እስቲ ጠቁመኝና ላንብበው😅😅

  • @tembelel0360
    @tembelel0360 Місяць тому

    ዛሬ በደንብ አሳምነውኛል መምህር !

  • @Gietie-qd3ft
    @Gietie-qd3ft Місяць тому +1

    KALE HIWOT YASEMALN

  • @AcAcc-kb5ju
    @AcAcc-kb5ju Місяць тому +3

    የቻይና ባባስ እዳይ ሖኑ

  • @solomonelof3158
    @solomonelof3158 Місяць тому +1

    Zebbene, pls calm calm calm down!

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 Місяць тому

      @@solomonelof3158 why should he calm down? He is a tuber. This is a golden opportunity for him to get more viewers. He uses the money that he gets from utube to 'assist churches'.

  • @AlemyGetnet
    @AlemyGetnet Місяць тому

    አተ እየበላክ

  • @tembelel0360
    @tembelel0360 Місяць тому

    ፍቅርሽ ኢየሱስ ነው ውድሽ!

  • @wasihuntadese
    @wasihuntadese Місяць тому +4

    ጌታ በአመጋገብ ስርአታችን ምንም አይመሥለውም ከልባችን መንጭቶ በአፋችን ወጥቶ የምንናገረው ቆሻሻ የረከሰ ነገር ግን ሰውንም ጌታንም ያሳዝናል ረኩስ ማለት ይሔነው።

    • @AmenDaniel-y9d
      @AmenDaniel-y9d Місяць тому +2

      ጴንጤኮ አይመለከተውም

  • @yonasTubeYou
    @yonasTubeYou Місяць тому +7

    በጣም የሚያሳዝን ነው? አባታችንን ዝም ብሎ ለማዋረድ መቸኮል ጥሩ አይደለም:: እሳቸው ያላለሉትን ብለዋል ማለት ያሳፍራል::

    • @EleniDinkalem
      @EleniDinkalem Місяць тому +1

      አዳምጥ ወሬኛ

    • @LilyJimma
      @LilyJimma Місяць тому +1

      ⁠@@EleniDinkalem ጆሮህን ከፍተህ ልብህን አስፍተህ ስማቸው? ልማድ እንጂ ሀይማኖት አይደለም ነው የሚሉት:: ለማንኛውም እንኳን አህያ ካዋጣህ ጥይትም ብላ:: ምን አገባን:: ምድረ ሆዳም:: እናቴ ምን ትላለች መስለህ " ሆዱን የወደደ ማረጉን የጠላ::"

  • @SolomonSamuel-o7q
    @SolomonSamuel-o7q Місяць тому +1

    ወንጌልን ጠንቅቃችሁ እወቁ እንደ እግዚአብሔር ቃልም እናውራ አቡነ በርነባስ የሚናገሩበት አውድ ከሐዋርያት ዘመን በኋላ የተመሰረትችው ቤተክርስቲያ እንዴት እየኖረች እንዳለች አስተማሩ ጥቅል ሀሳቡ
    እንዲህ የሚል ነውና
    1ኛ ጢሞቴዎስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴ እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም ነውና፥ ከምስጋናም ጋር ቢቀበሉት የሚጣል ምንም የለም፤
    ⁵ በእግዚአብሔር ቃልና በጸሎት የተቀደሰ ነውና።

  • @abaia6186
    @abaia6186 Місяць тому +4

    መምህር ዘበነ አንተ የኦሪት አስተማሪ ትመስላለህ አቡነ በርባስ ይህን ብሉ ያን አትብሉ አላሉም እግዚእብሔር የረከሰ ነገር አልፈጠረም ነው ያሉት
    ጌታን እኮ ስህተት ለመፈለግ ይከተሉት ነበር
    ኢትዮጵያውያን አሳማ እና ሌላም እንስሳት የሚበሉ ዜጎች እንዳሉ አታውቅም እንዴ እግዚአብሔር በመብላትና ባለመብላት ይኮንናል ውይም ያፀድቃል እንዴ
    ሰወች ክርስትናን ሲቀበሉ የባህል ምግባቸውን ተው ይባላሉ ወይ ?
    አባቶቻችን ሐዋርያት ለዚህ ጥያቄ መልስ ሰጥተውበታልና እሱን ተመልከት
    ያልሆነ አርዕት እየመዘዝን ኦርቶዶክሳችን አናዳክማት
    ያንተ ሥራ ወንጌልን ማስተማር እንጅ ስለምግብ ምን አገባህ
    ማንም ሰው ሁሉ ተፈቅዶልኛል ሁሉ ግን አይጠቅመኝም ብሎ ይወስን

  • @terhasgebregziabher8550
    @terhasgebregziabher8550 Місяць тому

    ብጽእ በጣም ጥሩ ኣርጏት ስለገለጻቹ እናመሰግናለን

  • @BirhanuWendemu-nr3dq
    @BirhanuWendemu-nr3dq Місяць тому

    ለእውነት ለቆማችህ ብቻ!እግዚአብሔር ይቁምላችሁ::

  • @RomaneYohanse
    @RomaneYohanse 24 дні тому

    ስርዓት ይኑራችሁ

  • @yordanosissac9408
    @yordanosissac9408 Місяць тому

    እጅግ መምህር ስንት ነገር እያለብን አይ ሰው

  • @היוטקסה
    @היוטקסה Місяць тому +1

    አቱ አባት እባከዎት ኢትዮጵያንን የረከስ እርኩስ አህያ ዉሻ ድመት አሳማ የመሳሰሉት እንዴት ነው የምንበላዉ እንዳዉም ፈረጆች ሲበሉ ያሳፍሩናል ዉጫገር በስራ ቦታላይ ባንድ ጠረጴዛ አንበላም ኩሩ ነበርን ይህን ያኩበት አሁን ግን አፈርን አደሰ አበባ አህያ ተበላ ጉድ በል ጎንደር 😰😰😭😭😭😭😭

  • @Mebrate-o8h
    @Mebrate-o8h Місяць тому +11

    የአቡነ በርናባስም በረከት በእኛም በአንተም ይደር , ዘበነ መረጃ አልባ አዋጅ ያውጃል ,ከመቀባጠር ወጪ መረጃ አልባ ነው ,ጳጳሱ ተንትነውታል አኛም ተቀብለናል አለቀ::

    • @user-0987-a
      @user-0987-a Місяць тому +4

      እናንትን የተቀበላችሁ አህያ ብሉ ይመቻችሁ። ምነው አህያ አለመበላቱ አስቆጫችሁ? በሰላም ነው?

    • @aynalemh9590
      @aynalemh9590 Місяць тому

      አቡነ ባርናባስ የናንተው የመናፍቅ አጫፋሪ ቢሆኑስ? ጀዝባ

    • @Hamerbako
      @Hamerbako Місяць тому +1

      ጴጤ የሰው ደም ይጠጣል

    • @amsalugetu7613
      @amsalugetu7613 Місяць тому

      አህያ መመገብ የፈለገ የአቡነ በርናባስን ይደግፋል

    • @YihonalBegiziew
      @YihonalBegiziew Місяць тому

      አንተ ቆሻሻ አፍህን አትክፈት!

  • @tidartidar906
    @tidartidar906 Місяць тому

    ትክክል መምህር ሸቶ ገምቶ ለሚወጣ አሄን ያክል ምንድን ነው

  • @TizZewge-x8m
    @TizZewge-x8m Місяць тому +1

    የምንወድህ እና የምናከብህ መምህር ዘበነ ምን ሆነህብን ነው ግን ሰው ይበላል ወይ ብለህ የምትጠይቀው ? መቼም ሰው ምን ያህል ክቡር ፍጥረት እንደሆነ እና እግዚአብሄር በአምሳሉ የፈጠረው እና ጌታውን የሞተለት ልዩ ፍጥረት እንደሆነ መቼም ላንተ አንነግርህም , እስቲ አባታችን የተናገሩትን በቅነት ለማየት ሞክር እስቲ , እርሳቸው ያቀረቡት ንግግር እኔ እንደ ተረዳሁት በጣም ግልፅ የሆነ ንግግር ነው አንተ ከምትነግረን ነገር ይልቅየአባታችን ንግግር ግልፅ ነው ! ብሉ አላሉም , ቢበላም ደግሞ ......

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd Місяць тому

    Kale hiwot yasemalen memeherachin Abetu bemeherethe bekachu belen!!!!!!!😢😢😢😢😢😢yasaznal

  • @alexbihon6080
    @alexbihon6080 Місяць тому +6

    መምህር ዘበነ እግዚአብሄር በአምሳሉ የፈጠረውን ሰው እንስሣ ጋር እኩል አድርገው ሰው ይበላል? ብለው ሳይሰቀጥጥዎት ላነሱት የማደናገሪያ ጥያቄ ንስሀ ይግቡ። መፅሐፍ ቅዱስ በሰው ልጅ ስለሚበሉና ስለማይበሉ እንስሣት እንጂ ሰውን ከእንስሣ ጋር አውርዶ ይበላል አይበላም የሚል ብዥታ የለውም። ሳስበው የጥያቄዎ እጅግ መሰረት አልባነት፡ ሌላ የሚያስተምሩትን ሁሉ እንድጠራጠር አደረገኝ፡ እግዚአብሄር ያብራልዎት!

    • @girmaabdi182
      @girmaabdi182 Місяць тому

      @@alexbihon6080 የዘበነን ' ትምህርት ' ዩ-ቲዩብ ላይ ያገኙታል። እናም በዚህ ጊዜ እንዲህም መሰበኩ አግራሞት ይፈጥርብዎታል ።

  • @WerkituGoytom
    @WerkituGoytom Місяць тому +2

    ጴንጤዎች አማትበሉት ነገር ስለሌለ እናንተን አይመለከትም

  • @yerometachew
    @yerometachew Місяць тому +1

    አረ መምህር ጆሮን ጭዉ የሚያደርግ ነው ከኢትዮጵያዊው ጳጳስ ይሄን ጉድ መስማት አረውውውው

  • @genetseleshi2430
    @genetseleshi2430 Місяць тому +3

    በፍፁም የማይገናኝ ነገር ነው እርሶ የተናገሩት ኦርቶዶክስ የራሷ መጽሐፍ ቅዱስ የላትም በግልፅና በግልፅ እሳቸው የተናገሩት ከእየሱስ ደም መፍሰስ በለየሇላ የረከሰ ምንም ነገር የለም ሁሉም ተቀድሳል ማለት ነው!!! ስለምን መሰዋት ነው ዳክተሩ የሚያወሩት አንድ የእግዚአብሔር በግ ከተሰዋ በሇላ ሌላ መሰዋት አያስፈልግም ይሰማሉ ሀሰቸየት ማስተማር እዳ አለቦት አንድን ወንድም. ከማሳት በአንገት ላይ የወፍጮ ድንጋይ ታስሮብለየህ ወደ ጥልቁ ብትጣል ይሻላል ይላል አረ በጌታ እኛ የተለየን ነን አልክ ከትእቢት ብንወርድ ይሻላል ወይንም መለየታችን ሙሁራኖቻችን እንደገና ወንጌልን መማር ይኖርባቸው ይሆናል!!!!

    • @Emiye20
      @Emiye20 Місяць тому

      ዶክተሩስ ምን አለ/ አንቺ ከፈለግሽ ውሻውንም አህያውንም አይጡንም መብላት መብትሽ ነው። ዶክተሩ እያስተማረ ያለው ለእኛ ስለሆነ አንቺን አይመለከትሽም።

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 Місяць тому +1

    ዘቤና ገ/ኪዳን የተባሉ ኦሪጅናል የተረት አባቶች ተገፈው መባረር የሚገባቸው ነበሩ።

  • @Fma-fl2go
    @Fma-fl2go Місяць тому

    እባካችሁ ሃይማኖት አትሳደቡ የሚጠቅማችሁን ብቻ ያዙ

  • @bunathecatdteams1529
    @bunathecatdteams1529 Місяць тому +2

    ካንተ ያልጠበኩ መነጋገር ስትችሉ እንሂን ያክልሰው ተሀድሶ በጣም ገረመኝ እራስን ከፍ ማረግ ሀጥያት ነው በድንግልና መኖራቸው የስጋ ፍቃዳቸውን አሳልፍው የሰጡትን አባት በአደባባይ እኛ እኮ ከማን እንማር ከፍፍዬች ሆናቹህብን ለቢዝነስ በሚመስል ነገር እባካቹ ህ ተጠያየቁና ፍቱት አታሳዝኑን ቅድስት ኢትዮጵያ ማለት ብቻ አይበጅም ለዛነው ሁላቹህም እዚህ እምትኖሩት ቤተክርስቲያን ሲቃጠል ሰው ሲሰቀል በሀጥያት አገሪቱ ስትነድ አትናገሩ ምግብ እርኩስነው በሚል ጭዋታ ማወናበድ መከፍፍል እንዴው ተከፋፍለን አልቀናል ጨምሩበት ሂወት ከሆናቹህ

    • @merd24
      @merd24 Місяць тому

      ተሐድሶዎች ተንጫጭታችሁ ትቀራላችሁ

    • @galilaatnafu8779
      @galilaatnafu8779 Місяць тому

      እይእይእይ

  • @yariedmola3725
    @yariedmola3725 Місяць тому +3

    አባ በርናባስ እውነተኛና ትክክለኛ አባት ናቸው ዘበነ አንተ ልትተቻቸውም ሆነ ልታስተምራቸው አትችልም ምክንያቱም እሳቸው ያሉት በልማድ አስተዳደግ እንጂ በሐዲስ የተከተለከለ የለም አሉ ብሉ አላሉም

    • @ራስዳርጌ
      @ራስዳርጌ Місяць тому

      በትክክል ...ይኸ ሰው ልክ እንደ TikTok እና UA-camሮቹ ብፁ አቡነ በርናባሽ ትልቅ የኦርቶዶክስ አባት ናቸው እሳቸው በተናገሩት ላይ መናፍቃን ግርግር ሲፈጥሩ ይኸም አይቅርብኝ ባይ እዚህ መጥቶ ይቦጠረቃል ልክህን ይችን አጋጣሚ አገኘሁ ተብሎ ወጥቶ የሚለፈልፍ ....Opportunities ብቻ ነው

  • @DesalegnDebebe-kk2vw
    @DesalegnDebebe-kk2vw Місяць тому

    ለከይሰ ጠቢባን እሙቱ አለ ኤርሚያስ

  • @YibeltalAyal-mn9dh
    @YibeltalAyal-mn9dh Місяць тому

    Lemn nw degmo metgaredu yemusa hig lemn yesharal.

  • @Abebeamare5180
    @Abebeamare5180 Місяць тому +11

    ጴንጤዎች አይመለከታችኹም አትጻፉ

    • @HabtamuBayissa
      @HabtamuBayissa Місяць тому

      ኢሉሚናንቲዎቺስ መጻፍ ይቺላሉ

    • @tembelel0360
      @tembelel0360 Місяць тому

      ጠማማ አትሁና

    • @BsjjsHsn-z9t
      @BsjjsHsn-z9t 16 днів тому

      ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አለ የሀገሬ ሰው

  • @yizengawatinafu6299
    @yizengawatinafu6299 Місяць тому +1

    ጳጳሱ ግን ምን አስበው ነው ሲኖዶሱ አውግዞ ለምን አያሰናብታቸውም ስጋ እሚባል አይቀራቸውም ማለት እኮ ነው ???

  • @brhanZegeye
    @brhanZegeye Місяць тому +2

    ለመሆኑ እንድህ አይነት ጳጳስ አለን ጵጵስና በመብል የሰለጠነ የበከተ አትብሉ ደምንም አትብሉ ያለዉን የትትጥሉት መመንኮስ ስለአበላል መስበክነዉን የቱ ሀዋርያ ነዉ የአስተማረዉ

  • @FekadeTeshome
    @FekadeTeshome Місяць тому +3

    ምን ሆናች ሰዎች ጳጳሱ ጳጳሱ ትላላችሁ ሳጥናኤል የመላእክት አለቃ ነበር እኮ ስለዚህ ይህ ጳጳስ ለምን አይሳሳትም እ/ር እ/ር ይቅር ይበላቸው

    • @eyuyemaryamlji5110
      @eyuyemaryamlji5110 Місяць тому

      መናፍቅ ናቸው የምን ጳጳስ የእግዚአብሔር ስም ስትፅፊ እግዚአብሔር ብለክ ፃፍ።

  • @htg-cu9us
    @htg-cu9us 28 днів тому

    ፀበልውስዱት፡ኣብደዋል

  • @htg-cu9us
    @htg-cu9us 28 днів тому

    መጀመርያ,ማኣርጉ,የኣባቶቻችንነው,
    ቀሙሉን,ከዛከፈለገይብላ,እኛግንኣንበላም,ስውነን,እንስሳኣይደለንም,
    ከሳምንትበሃላ,ስውይበላል,ይላልእሄ
    ስውየ