#ኑ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 185

  • @ሥኬታማለመሆን
    @ሥኬታማለመሆን 3 роки тому +44

    እሥኪ አጻጻፋ አሣየን እምትሉ ላይክ አድርጉ መማር የሚፈልግ ሽኩራን ወንድማችን

  • @madinamed5487
    @madinamed5487 3 місяці тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመትሉላሂ ወበረካትሁ ክፍል 2ክፍል 3እያለ ቢቀጥል ጥሩነው

  • @seadaseada7006
    @seadaseada7006 4 роки тому +3

    ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር እኔ ቁርአን በቀጥታ መስመር መቅራት እፈልግነበር

    • @hdhdhdh1962
      @hdhdhdh1962 4 роки тому

      ስልክሽን አስቀምጭ አብረን እንቅራ

    • @ሀዩነኝየመሬምአክስት
      @ሀዩነኝየመሬምአክስት 4 роки тому

      እኔም እፈልጋለሁ
      በተለይ ተጅወይድ
      አረ በአላህ ተጅዉይድ አስተምሩኝ
      የሚያስተምር የይታቁ ሹክ በሉኝ

    • @fayzaseid
      @fayzaseid 3 роки тому

      @@hdhdhdh1962 እኔም እፈልጋለሁ አስገቡኚ

  • @ميمونهمحمد-ي1ن
    @ميمونهمحمد-ي1ن Рік тому +2

    እረ በአሏህ ጉርፕ ቃለህ አስገባኝ በጣም ተቸግሪያለሁ

  • @رضوانالإتيوبي
    @رضوانالإتيوبي 4 роки тому +19

    *وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته أهلاً وسهلاً حبيبي جزاك الله خيراً*
    *ቀልድ ለምኔ ልስራ ለዲኔ ቅድሚያ ለእውቀት ቁርዓንን ከ ا ጀምሮ እስከ መጨራሻ መቅረት የፈለገ ሰብስክራይብ በማድራግ ትምህርቱን አንድ በአንድ ይከታተል*

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
    • @h9106
      @h9106 3 роки тому

      ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
      ቀጥልበት አዳታቋርጠዉ መማር እንፈልጋለን

    • @tesnim3639
      @tesnim3639 3 роки тому

      በቀጥታ መስመር ታቀራላችሁ በደንብ በበበበበበበበበበበተጅዊድ...?

  • @ኡሙረያን-ኸ7ደ
    @ኡሙረያን-ኸ7ደ 2 роки тому +1

    ጀዛከላህ ከይር
    በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው

  • @ZaidZaid-ek3qy
    @ZaidZaid-ek3qy 4 роки тому +2

    አስኪ።በፍቃደኝነት።ቃኢደ።የሚያስቀራኝ።ያጀማአ።በአላህ

    • @zinetsied5363
      @zinetsied5363 4 роки тому

      ሁቢ ቁጥርሽን ላኪው በዋሳብ አስገባሻለሁ አልቃኢዳህ

  • @إمريسإنشاءاللهيااااااارب

    ቀጣይ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ማሻ አላህ

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 4 роки тому +1

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ወዲማቺን ጀዛከላህይረ ማሻአላህ

  • @sufiaemamali6501
    @sufiaemamali6501 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሄ ወበርካቱሁ ወድሜ ላይብላይ እደት ነው መግባት የምችለሁ

  • @zedtube4219
    @zedtube4219 4 роки тому +21

    የሁላችንም ችግር በዴብተር መፃፍ ነው ማንበብ በስልክ መፃፍ አያስቸግረንም

  • @DhfDhfggx
    @DhfDhfggx 3 місяці тому

    ዑበይድ በአላህ በአላህ አላህ የሰጠህን ኢልም አጋራን በቀጥታ መሥመር በተጅዊድ አስተምረን

  • @hdohgidv8892
    @hdohgidv8892 3 роки тому

    ማሻአላህ ጀዛህ አላህኸይር በጣም ሀሪፍነው ቀጥልበት ወላሂ አላህ ይጠብቅህ

  • @MehammedHassen-vg1yj
    @MehammedHassen-vg1yj 7 місяців тому

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመተላሂ ወበረካቱሁ ወድም ላይብ ላይ እደት ነው መግባት የምችለው

  • @ሀቢባ-ቈ5ጐ
    @ሀቢባ-ቈ5ጐ 4 роки тому

    ጥሩ ትምህርት ነዉ አልሀምዱ ሊላህ አረበኛ አነባለሁ ግን መፃፍ አላቅም ከዛሬ ጀምሬ ለመፃፍ እለማመዳለሁ ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @መሬምከ
    @መሬምከ 2 роки тому +1

    ወረቀቱ ያንፀባርቃል ካሜራ አስተካክሉና አስተምሩን ሊላህ ብላችሁ

  • @ajdjehey3818
    @ajdjehey3818 2 роки тому

    ጀሚላ

  • @زينتبنتمحمد
    @زينتبنتمحمد 4 роки тому +1

    جزاك الله خيرا
    ቀጥልበት እኔ እፈልጋለሁ ሀሪፍ ነው ለሁላችነም

  • @skettube4149
    @skettube4149 Рік тому

    ማሻአላህ ለቤታችሁ አድስ ነኝ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት

    *ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
    *ማሻአላህ ጀዛከአላ ኸይር ወንድሜ መጻ ቀርቶ መቅራት ከብዶኛል😢😢*

    • @ዑበይድሠዕድ
      @ዑበይድሠዕድ  4 роки тому

      In sha allah enemamarallen abshir

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 роки тому

      @@ዑበይድሠዕድ ኢሻአላህ

    • @toybaebrahim1345
      @toybaebrahim1345 4 роки тому +1

      ቁርአን ቀላል ነው ወድም ቦታ ከሠጠው በደብ በርታ ተሥፋ እዳትቆርጥ አፖችን እያወረድክ አዳምጥ ዋናው ደግሞ ቃኢደተኑራንያ ነው እሡን ከነመኽረጃቸው ካውክ አለቀ በደንብ ነው እምትቀራ ከዛም የተጅዊድን አህካሞች እመነኝ እነዚህ ከተከታተልክ በደን ይገባሀል

  • @namasad3216
    @namasad3216 Рік тому

    ፅሁፍ አስተምረን

  • @Mylove-js6wn
    @Mylove-js6wn 3 роки тому

    ጀዛክላህ ኸይር ወድም

  • @ልጅፊርዶስሰዒድየከላ-አ3ኈ

    *ባረከላህፊክ ወ ጀዛከላህ ኸይራ ቀጥልበት*

  • @addisumamo7855
    @addisumamo7855 3 роки тому

    መልካም ሰዉ

  • @ዜድነኝጧሊበተልዒልም

    ፁሁፉ በግልፅ አይታይም ለሚቀጥለው በትላልቁ መፃፊያ ብትጠቀም የበለጥ እያየን ይገባናል

  • @amhara733
    @amhara733 4 роки тому +5

    ቁም ነገር ተማሩ ጊዜያችሁን በመልካም ነገር አሳልፉት

  • @gf7160
    @gf7160 2 роки тому

    ماشاءالله جزاك اللهءخيرا

  • @ፊላህቲቪኢንሻአላህ
    @ፊላህቲቪኢንሻአላህ 4 роки тому +9

    ከቻልክ ሰሌዳ ካልቻልክ ፓርከን ተጠቅመህ ቀዋኢዶችን ብታስተምር ወሳኝ ጉዳይ ነው كثر الله امثالك

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረኮትሁ ኡሰታዝጀዛኩሙላህኸይርን እኔጥያቄአለኝ እኔ2ግዜቃይዳ ጨርሻለሁ ግንለማበብ እየተቸገርኩኝነወ ከአሊፍ 28ፊደልእጽፋለሁ ግንለምን እዳማይገባኝአላቅም

  • @yarebiykeyrunmretlgi7275
    @yarebiykeyrunmretlgi7275 3 роки тому

    ማሻአሏህ

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx Рік тому

    ወሰ ወረ ወበ
    አህለን

  • @إمريسإنشاءاللهيااااااارب

    ማሻ አላህ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Рік тому

    👍👍👍👍👍ወላሂ ምንም አይታይ ጹሁፉ በጣምአሳላ ጎላአላረከውም

  • @Rachel-dt7ej
    @Rachel-dt7ej 4 роки тому

    አሰላማሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ። ተጂዊድ አሰተምረን

  • @salimhussien1513
    @salimhussien1513 3 роки тому

    ሰአዳ ብለን ለመፃፍ ሷድ ብንጠቀመስ?

  • @መሬምከ
    @መሬምከ 2 роки тому

    እስኪ አረበኛ ፅሁፍ ለመፃፍ ለማንችል አስተምሩን ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @kuwait1800
    @kuwait1800 4 роки тому +1

    በጣም ጥሩ ነው አላህ ይጨምርልህ በርታ

  • @nurashetrfa6721
    @nurashetrfa6721 4 роки тому

    ጀዛኽአላህ ኸይር

  • @አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ

    ጀዛኩምአላሁከይረን

  • @fayzaseid
    @fayzaseid 3 роки тому

    Masha Allah jazakumllah

  • @turkeyturkey6598
    @turkeyturkey6598 3 роки тому

    በርታልን ጀዛከላሁኸይረን

  • @alialmarri7593
    @alialmarri7593 Рік тому

    جزك الله خير

  • @ሉሉወለየዋእማየንናፋቂ

    ሉባባ

  • @ummalakseid4889
    @ummalakseid4889 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ፅሁፉ አይታይም

  • @EqraMedia
    @EqraMedia 10 місяців тому

    ما شاء الله تبارك الله جزاك الله خيرا

  • @feryekonjo7596
    @feryekonjo7596 3 роки тому

    ባአላህ እኔበደንብ መፀፍ እናማንብ መማር ፈልጋለሁ

  • @ሱመያዳና
    @ሱመያዳና 3 роки тому +1

    ሰሚራ

  • @gyghgxhfgf9459
    @gyghgxhfgf9459 3 роки тому

    جزاكللة خير

  • @naewfdhh2504
    @naewfdhh2504 3 роки тому

    አሰላሙለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @zeedyoutube8177
    @zeedyoutube8177 4 роки тому +2

    እኔ በጣም ነዉ የምፈልገዉ ወድም አዳታቋርጥ

  • @alezacuevas4306
    @alezacuevas4306 3 роки тому +1

    ቁረአን እቀራለሁ በደብተር መፃፍ አልችልም

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    جزاك الله خيرا

  • @አሚናትየረሡልወዳጂወሎየዋ

    ماشاءالله

  • @hsvshshshshs7108
    @hsvshshshshs7108 4 роки тому

    ኡስታዝ ኣረብኛ በመጠኑ ኣነባለሁ ምንም መፃፍ አልችልም በምን መልኩ መልመድ እችላለሁ

  • @እኔነኝከዛሰፈር

    الله اكبر

  • @tesnim3639
    @tesnim3639 3 роки тому

    ቴሌ ግራም ቻናል አለህ....??? ካለህ ሊንክ አስቀምጥልን አኺ

  • @ዜድነኝጧሊበተልዒልም

    ወዐለይኩም ሰላም ወረሕመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @layas7445
    @layas7445 Рік тому

    جزاك الله حير

  • @ummiiabdurhimantube4615
    @ummiiabdurhimantube4615 4 роки тому +6

    ➩◉በአሁን ላይ ሴት ➷ልጅ ቤቷ ላይ ➷ሁና በቀላል ➷መንገድ ኢልሟን ➷መማር ትችላለች ➷የትም ሳትቀሳቀስ ➷ቤቷ ሁና ➷ልጆቿንም እየተንከባከበች ➷የባሏን ➷ሀቅም እየተዋጣች‼️
    ➩◉ኪታቧን ➷ይዛ በቀጥታ ➷የኡሎሞችን ድሩሷች ➷ትከታተላለች በተግባሯም ➷ሆነ በኢልም ➷ላይ ያላትን ትኩረት ➷በጨመረች ቁጥር ➷ስሯ ላይ ሁኖ ➷እሚያድገውም ልጅ ➷የናቱን ተግባር ይዛ ➷ክፉውን ጥሩውን ለይቶ ➷ያውቃል
    ➩◉ምክንያቱም ➷ልጅ የናቱን ➷እያየ ነው እና ➷እሚያድገው ልጆቿን ቤት ➷ሰትራ እሷም ➷ፍላና ፈልታና ➷እያለች ከመዞር ➷ቤቷ ተቀምጣ ለዲኗ ➷ትኩረት ስትሰጥ ➷ልጆቿ አፍ መክፈቻቸው ➷በተውሂድ ሲሆን‼️
    ➩◉ምን ያህል ➷በስልክሽ ዲንሽን ➷ትማሪበታለሽ ኡክታየ ➷የፈለግሽውን ኢልም ➷ታገኝበታለሽ የኡሎሞችን ➷ድሩሷች ተደርድሮ ➷ታገኛለሽ ግን አች ➷ወዴት ነው ➷ትኩረትሽ⁉️
    ➩◉ቂለ ወቃለ ➷ነው ወይስ አችን ➷እሚጎዱ ነገሮችን ➷ስታይበት ነው ➷እምትውይው ወይስ ➷ምን ላውራ እማይሆኑ ➷ተግባራትን ስትሰሪ ነው ➷እምትውይበት አስተውይ ➷ኡክታ አችን እሚጎዳና ➷እሚጠቅምሽ ለይተሽ ➷እወቂ‼️
    ➩◉ጠንካራ ➷መልካም እንስት ➷የሆነች ማላ ማዓና ➷ነገር ላይ ስትፈተል ➷አትውልም‼️

  • @toybaebrahim1345
    @toybaebrahim1345 4 роки тому +2

    ከአሊፍ ጀምረህ አሥተምረን እኔ አልሀምዱሊላህ ቁርአን በደብ እቀራለሁ ግን መጻፍ አልችልም ማለቴ ደብተር ላይ ነው አማ በጀዋል አድ በደንብ እጽፋለሁ

    • @ዑበይድሠዕድ
      @ዑበይድሠዕድ  4 роки тому +3

      Ok in sha allah mestehafun gezeche ke alif enegemerallen

    • @toybaebrahim1345
      @toybaebrahim1345 4 роки тому +3

      @@ዑበይድሠዕድ ኢንሻ አሏህ በደብ ሁሉም የሚፈልገው ነው ብላክ ቦርድህንም ጠለቅ አድርጋትና የፊደላቶችን አጻጻ ሢያያዙ የሚሠጡትን ቅርጽ ሁሉንም አሥተምረን አጠር ባለ ሪከርድ እያወረድን ሸበካ ለሌላቸው በዋትሣአፕ እናደርሣለን
      ቢያንሥ 5እሥከ6ደቂቃ 3መሥመር በየቀን
      በተለይም በቴሌግራም ብትለቅ ሁሉም ተጠቃሚ ይሆናል ጀዛከሏሁ ኽይር

  • @sabbontuuwallookamisee6317
    @sabbontuuwallookamisee6317 4 роки тому

    ያሰላም ኡበይድ

  • @ኡሙሪያን
    @ኡሙሪያን 3 роки тому

    مشاء الله

  • @MedinaBintjemal
    @MedinaBintjemal 4 роки тому

    ማሸአላህ በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @SamisyaLalo
    @SamisyaLalo 7 місяців тому

    ሸምስየ ለመለትስ

  • @sufiaemamali6501
    @sufiaemamali6501 2 роки тому

    ሶፍያ

  • @ነጁነኝየረኡልወዳጅ

    እሺ ወስታዝ የኔን ስም ጻፍልኝ ነጂባ ብልክ ጻፍልኝ

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف Рік тому

    ماشاء الله

  • @kenzi7512
    @kenzi7512 10 місяців тому

    جزا كلحخير

  • @amhara733
    @amhara733 4 роки тому

    ወሰ ወራ ወበ

  • @bintseid9878
    @bintseid9878 4 роки тому

    Masha alla

  • @ggfggv2276
    @ggfggv2276 2 роки тому

    መኪያ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቈ8ለ

    Masha Allah

  • @wddadgde9808
    @wddadgde9808 3 роки тому

    አይለይም

  • @ኩብራስንደዉ
    @ኩብራስንደዉ 16 днів тому

    እኔእፈልጋለሁ

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    ማሻአላህ

  • @ሰሚራቢንትሙሀመድ
    @ሰሚራቢንትሙሀመድ 3 роки тому

    ኡስታዝ ጉሩፕ ካለክ አስተምረኝ

  • @እኔነኝከዛሰፈር

    وعليكم سلام ورحمةلله وبركاتة

  • @ፍቅርህአሸነፈኝ-ለ2ጘ

    ወአለይከ ሰላም እንደው ለአላህ ብላችሁ አስተምሩኝ ቁጥር ልስጣችሁ

  • @الحمدالله-ن6ف6ق
    @الحمدالله-ن6ف6ق 4 роки тому

    ማሻ አላህ በርታ

  • @ሀገሬንናፋቂ-ለ6ጰ
    @ሀገሬንናፋቂ-ለ6ጰ 4 роки тому

    ኡበይድማሻአላቀጥልበትግንበደብአይታይም

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 2 роки тому

    مـاسـا الله جزاك الله خبرا!🌺

  • @aeshaaesha9520
    @aeshaaesha9520 3 роки тому

    አኢሻ ለማለት አሣየኝ

  • @መውሊድቢዳአነው
    @መውሊድቢዳአነው 4 роки тому +1

    አሰላማሊኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ ወድማችኝ እድሁም ውድ እህቶቼ
    የአረብኛ የፁሁፍና የቋቋ ትርጉም ጉሩፕ ያላችሁ ተባበሩኝ ጄዛኩም አላህ ኸይረን

  • @sofyamegos273
    @sofyamegos273 4 роки тому

    አህለን

  • @አላህወኪልአላህነጃየብልን

    ዋሊኩም አስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱሁ ما شاء الله ما شاء الله جزاكم الله خيرا

  • @atiqkhan6574
    @atiqkhan6574 3 роки тому

    ሉባባ የሚለወን አሳየኘ

  • @Lነኝየኮሚትታዛቤ
    @Lነኝየኮሚትታዛቤ 3 роки тому

    ሉባባስ

  • @tubeyimamwollo2068
    @tubeyimamwollo2068 4 роки тому

    ما شاء الله جزاك الله خير

  • @lubababintseid8588
    @lubababintseid8588 4 роки тому

    👈لوبب👈 سيد👈 የኔስ ትክክል ነኝ ሉባባ ብየ ነው መሰል የፃፍኩት

  • @namasad3216
    @namasad3216 Рік тому

    አሚናት

  • @SuSu-dn6vx
    @SuSu-dn6vx Рік тому

    አላህ ይስጥልን

  • @arabguyz4984
    @arabguyz4984 3 роки тому

    ፅሁፍ አይታይም ከፍ አድርገው

  • @hh-sy8mv
    @hh-sy8mv 3 роки тому

    ሙሀባ

  • @ጨዋታነውወስጥ
    @ጨዋታነውወስጥ 3 роки тому

    ሀያት አህመድ።حيت احمد ትክልነው

  • @svvs389
    @svvs389 4 роки тому +1

    ሰብስክራብ አድርጊለሁ ወላሂ እስኪ የዋስሳብ ቁጥር ስጡኝ ወይብ ላይቭ ላይ ስገቡ ሪሳላ እንድደርሰኝ ምን ማድርግ አሉብኝ

  • @مريماندريسمريماندريس

    መሬም

    • @ዑበይድሠዕድ
      @ዑበይድሠዕድ  4 роки тому

      Bemeqetelewa in sha allah

    • @mmohammed9998
      @mmohammed9998 4 роки тому +1

      ግን አይታይም በተከታታይ ቢሆን ትምህርቱ ጥሩ ነበር

  • @مريمادرس
    @مريمادرس 4 роки тому

    Ws wr wb

  • @ቁጥብሁኝውድትሆኛለሽ-የ6ነ

    ጀዛክ አሏሁኸይር
    ወድም ግን ከ ب ጀምረህى ድረስ በደንብ አሳየን መካከል ላይ መጨረሻላይ መጀመሪያላይ እደት እደምንፅፍ ቀስ እየሰልክ አስተምረን
    እዳታቋርጥ አደራ እጀምርና ለመለማመድ ግን ቋሚየለም ሁሉም ጀመር እያደረገነው የሚተወው

  • @wubneshethiopia7129
    @wubneshethiopia7129 3 роки тому

    እይታይም

  • @ፎዚያእብራሂም
    @ፎዚያእብራሂም Рік тому

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹