ቁርአንን ባማረ ድምፅ ለመቅራት 5 ሚስጥሮች | አሁኑኑ ይሞክሩት! | ቀላል አረብኛ | Jud Tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 134

  • @Learn_Arebic_with_Jud
    @Learn_Arebic_with_Jud  Місяць тому +17

    ቁርአንን በኦንላይን ለመማር በዚህ t.me/FurqanOnlineQuran ያመልኩቱ አለያም በ +251907227959/+251935270496 ላይ ይደውሉ፣ ይፍጠኑ!

  • @ZamzamMohammed-r3d
    @ZamzamMohammed-r3d 20 годин тому +1

    Jezakumulah hyir Jeza 🎉🎉🎉❤

  • @seadaseid8132
    @seadaseid8132 Місяць тому +48

    ተጅዊድ ከተስተካከለ ድምፅ ያምራል

    • @hayat22-b2d
      @hayat22-b2d Місяць тому +1

      ሳህ

    • @mdmd-m1y4z
      @mdmd-m1y4z Місяць тому +1

      ሳህ ትክክል ነህ ውድሜ ጅዛኩሙላሁ ህይረን

    • @ahmedmahmmued5113
      @ahmedmahmmued5113 Місяць тому +1

      በጣም ተክክል ነህ

    • @UsmanAdem-d8j
      @UsmanAdem-d8j 18 днів тому

      መቅራት እፈልጋለሑ

    • @emunes793
      @emunes793 5 днів тому +1

      እኔ እንድያምርልኝ እፈልጋለሁ

  • @yaallahyaharib7206
    @yaallahyaharib7206 14 годин тому

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ወድሚ

  • @Solehime7162
    @Solehime7162 4 дні тому

    Jezakalahu heyiren.

  • @ነጃትፈድነጃትፈድ

    ጀዛከላ ከር🎉🎉🎉❤❤

  • @GoGi-c4o
    @GoGi-c4o Місяць тому +13

    ዶክተር አይመን እሱን ተከታተሉ በጣም ቆንጆ ነው እኔ ጠቅሞኛል በደንብ ጥርት ያለ ነው

  • @quraanalkrim
    @quraanalkrim 23 дні тому +9

    ማሻአላህ ነህ አንተ ልጅ ግን በቁራአን ዙሪያ የምትሳጣቸው ምክሮችች እና አስተምህሮ ለኔ ብቻ እስከሚመስልኝ ነው ሚገባኝ እና ሚጣፍጠኝ

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s 23 дні тому +2

      ወላሒ እኔም እስከዛሬ ባለማወቄ ከሚቆጨኝ ይቱዩበር ነው ወላሒ ሦሻል ሚዲያን በጠቃሚ ነገር መጠቀም መታደል ነው በአሁኑ ሥአት

    • @quraanalkrim
      @quraanalkrim 22 дні тому

      ትክክል የኔ ውድ የተግባር ሰው ያድርገን ​@@zeyne-u4s

  • @ZemZem-nq8yc
    @ZemZem-nq8yc Місяць тому +4

    ሳህ እምትናገረው ሁሉ በጣም ትክክል ነህ ማሻአላ

  • @ThThg-sy4wb
    @ThThg-sy4wb 11 днів тому +1

    إنشاء الله حزام الله خير

  • @AbukiAdem-uo2fu
    @AbukiAdem-uo2fu Місяць тому +7

    አላህ ጠቃሚእዉቀትን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዚያየአላህባርያ
    @ዚያየአላህባርያ 20 днів тому +2

    እኔ አብዱል ባስጥን እየሞከርኩ ነዉ አሏህ ያግራልኝ ጀዛከላሀ ኻይሯ ምርጥ ትምህርት ነዉ

  • @فوزيهمحمد-و6ق
    @فوزيهمحمد-و6ق 6 днів тому

    ማሻአላህ ደስ የሚል ትምርት ጀዛክአላህ ኸይር በጣም ጠቃሚ ትምርት ወላሂ ስፈልገው የነበር

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s 23 дні тому +1

    ማሻአላህ አገላለፅህ ከምልህ በላይ ሠውን ለማሥረዳት ለማሥተማር የተሠጠህ ጥበብ ነው አላሀምዱሊላሒ አላህ ይጨምርልህ አላህ ትልቅ የማሥረዳት የማሥተማር የአገላለፅ ጥበብ ሠጥቶሀል።

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  22 дні тому +1

      አሚን እኔም ከልብ አመሰግናለሁ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን

  • @ZemZem-nq8yc
    @ZemZem-nq8yc Місяць тому +3

    ጀዛ ከላህ ኸይር እዱኒያ ወላ አኼራ

  • @بنتعمرمريم
    @بنتعمرمريم Місяць тому +2

    ماشاءالله تبارك الله يحفظكم الله يارررررررب 🤲🤲🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Hadia-kd8sn
    @Hadia-kd8sn Місяць тому +5

    ማሻአሏህ ጀዛክሏህ እኔ ቀሪ ሙሀመድ አዩብ በጣም ይመቸኛል እሱነው የምከታተለው❤❤❤

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ Місяць тому +3

    ጂዛአክ አላሁ ኸየረ ያረብ ሰህ ወላሂ ድምፅ በራሡ ቁርአኑን በዴብ ማንበብ ከቻልን ድምፃችን ያምራል

  • @بنتعمر-99
    @بنتعمر-99 День тому

    ሰላም ወአለይኩም ወርህመቱላይ ወበርካትሁ❤❤

  • @Zahara-z4p
    @Zahara-z4p 14 днів тому

    Masha'allah ine Qri'a MAIR batam naw mwadw &mkatatalaw berta😊

  • @GalaxyGalaxy-nd4fb
    @GalaxyGalaxy-nd4fb Місяць тому +4

    የምፈልገው .ትምህርትነበር ጀዛከላህ🎉🎉🎉

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص 14 днів тому

    ያሰላም ✅✅

  • @AynalemAynalem-s5j
    @AynalemAynalem-s5j Місяць тому +2

    ማሺአላህ ደስ እሚል አገለጽ ጀዛክላህ ኸይር ወድሜ

  • @ThThg-sy4wb
    @ThThg-sy4wb 11 днів тому

    ما شاء الله

  • @RukyaHussain
    @RukyaHussain Місяць тому +2

    ጀዛከላህ ኡስታዝ ተጅዊ ማሻሻል እፈልጋለው❤❤❤

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 22 дні тому +1

    ያረብ

  • @AbduljebarAhmedin
    @AbduljebarAhmedin 25 днів тому +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
    በጣም ብዙ ትምር ወስጄበታለው
    ❤❤❤❤

  • @ekramasefa-u8x
    @ekramasefa-u8x 22 дні тому

    ማሻአሏህ ጀዛከሏሁ ኸይረን አኺ የምፈልገው ነበር

  • @SmilingGardeningTools-he2ss
    @SmilingGardeningTools-he2ss 22 дні тому

    ማሻ አላህ

  • @FrdozZts
    @FrdozZts 3 дні тому

    እስኪ ሁላችሁም አላህ ቢሆንልኝ ብለሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ በሉኝ ❤ውድ የኢስላም ልጆች ❤

  • @ibsataju602
    @ibsataju602 Місяць тому +1

    Barakalahu fik

  • @AbdemenanNurulhusain
    @AbdemenanNurulhusain Місяць тому

    Alah Awket Yghemrllh Mashalah Mashalah❤❤❤❤❤❤❤

  • @UmerRedwan-h9c
    @UmerRedwan-h9c Місяць тому +1

    Allah keyer jeza yekefelh wenedeme

  • @citydubai9621
    @citydubai9621 Місяць тому +1

    ወድማችን ምርጥ ት/ት ነው የሰጠኸን አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልልን

  • @ኢሙኢብራሂምነኝ
    @ኢሙኢብራሂምነኝ Місяць тому +2

    ሹኩራን

  • @SaadaAhmad-kg3ny
    @SaadaAhmad-kg3ny 3 дні тому

    💯💯💯✅✅✅

  • @Ferdos-i5f
    @Ferdos-i5f 22 дні тому

    ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @DgDh-sd9yq
    @DgDh-sd9yq Місяць тому +1

    جزاك الله خير

  • @ሀዩቲዩቱብ-ነ6ቀ
    @ሀዩቲዩቱብ-ነ6ቀ Місяць тому +1

    አላህ አውቀን እምናሳውቅ ተምረን እምናስተምር አላህ ያግዘን ውዶቸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ይሁነ
    @ይሁነ 16 днів тому

    ማሻአላህ

  • @HadYa-j9g
    @HadYa-j9g 25 днів тому

    jezakelah khayr

  • @rawdha4195
    @rawdha4195 Місяць тому

    ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @solowolde79
    @solowolde79 Місяць тому +1

    ማሸአላህ ጀዛከሏህ ወኸይረን

  • @mohammed-t8s
    @mohammed-t8s Місяць тому

    ما شاء الله جزاك الخير❤❤❤❤

  • @hikmaendrise6e
    @hikmaendrise6e Місяць тому

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ይለያል አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤

  • @MuhammedSaed-m1g
    @MuhammedSaed-m1g Місяць тому +1

    Shukran

  • @Jamellah-s1f
    @Jamellah-s1f Місяць тому

    مشاءالله جزاك الله خير

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf Місяць тому

    Amazing የምገርም አገላልፅነው ጄዛኩም አላህ ኸይራን.

  • @ሱመያነኝወሎየዋየተታአጂባ

    ጀዛ ከላህ ኡስታዝየ

  • @Peaceways-R27
    @Peaceways-R27 Місяць тому +1

    Masha Allah bro thank you

  • @SofiaSeid-lg2qg
    @SofiaSeid-lg2qg Місяць тому

    ጅዛከላሁ ኸይረን ጀዛ

  • @حياةاثيوبيا-د5ك
    @حياةاثيوبيا-د5ك Місяць тому

    ጀዛከላህ

  • @WsFa-np7mc
    @WsFa-np7mc Місяць тому

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @zubeyidaMan
    @zubeyidaMan Місяць тому

    ጀዛ ከአሏህ🥰🥰🥰

  • @EnayatullahSharanwal
    @EnayatullahSharanwal Місяць тому

    ማሻአላህ በርታ ወድም ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጣብቅህ

  • @ZeunebDarmolo
    @ZeunebDarmolo Місяць тому

    ጀዛከአላህ ወድሜ

  • @lubabaseid4153
    @lubabaseid4153 Місяць тому

    ጀዛከአለሏህ አላህ ያግራልን ያረብ

  • @shikurnega3981
    @shikurnega3981 Місяць тому

    Jezakumulahukhyr betemechegn noro tejweed coursun bewesedku neber 😢😢❤❤

  • @hanufikr8689
    @hanufikr8689 Місяць тому

    ጀዛከላሁ ህይረን አሂ

  • @OmuNebil-n6d
    @OmuNebil-n6d Місяць тому +2

    ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን
    ይሄን ዩቱብ ቻናል አይቸው አላውም ነበርና ትናንት ነው ያገኘሁት
    ወላሂ ትምህርቶችህ ወሳኝ ናቸው እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርቶችን ነው ሼር እያደረክ ያለኸው በርታ ወንድማችን እንዳታቋርጥ
    እኔ ሰለምቴ ነኝ ቁርአንን በደንብ አስተካክዬ አልቀራም ግን እሞክራለሁ አላህ ያግራልኝ
    ግን በደንብ መቅራት ያልቻልኩት ስለማልችል ሳይሆን ሰነፍ ስለሆንኩ በደንብ ትኩረት ስለማላደርግ ነው ።

  • @MuazMohamed-dz6ek
    @MuazMohamed-dz6ek Місяць тому

    ጀዛከላህ በራስድምፅመቅራት ነው ሚወደደው

  • @sadahussen620
    @sadahussen620 Місяць тому +1

    አህለን ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር

  • @ቅድሚያለተውሒድዩቲዩብ

    ጀዛከ አሏህ ኸይር ጥሩ ጥቆማ ነው እኔ የምወደውና አዘውትሬ የማዳምጠው ቃሪዕ ሰአደል غሚዚን ነው

  • @FateiaAnsark9
    @FateiaAnsark9 Місяць тому

    ❤❤❤❤مشل

  • @መነሳይቱብ
    @መነሳይቱብ Місяць тому

    ጀዛኸይርበርታ❤❤❤

  • @AberuMolla
    @AberuMolla Місяць тому

    ሹኩረን

  • @الحَمدُالِلَّهِ-ر3ط4خ

    ሽኩረን ጉሮሮየን ታምሜ አለሁ አሳምራለሁ ብየ ብጮህ ብጮህ

  • @SumeAbas
    @SumeAbas Місяць тому

    Mashaalah

  • @HawultDmlie
    @HawultDmlie 22 дні тому

    ሁደይፋም ሀሪፍነው

  • @muhamed852
    @muhamed852 Місяць тому +1

    ❤❤

  • @MuktarNuruye
    @MuktarNuruye Місяць тому +1

    አልሀምዱሊላህ የማሂርን ድምፅ እምክረዋለው

  • @fedluousman1923
    @fedluousman1923 Місяць тому

    mashaalah shkuren

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 Місяць тому

    አኔ ደሞ መሀመድ ጀማል የሀገራችን ቃሪ ይመቸኛል ጀዛክላህ

  • @AhmedFentaw-sw7jb
    @AhmedFentaw-sw7jb Місяць тому

    Masha Allah 😂😂😂😂😂

  • @RhimaaGetahun
    @RhimaaGetahun 24 дні тому

    በትክክል

  • @madena1330
    @madena1330 Місяць тому

    ማሻ አላህ በርታ ልክ ነህ እኔ በሪኮርድ እየተለማመድኩ በጣም በራሴ ላይ ለውጥ አይቻለሁ
    ሽህ ማሂር እና የፖክስቶኖ ሴት ቃሪእ ይመቹኛል ብዙ ጊዜ እነሱን አዳምጣለሁ

  • @AjaivahMohammad
    @AjaivahMohammad 24 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ከሰሜንሸዋነኝ
    @ከሰሜንሸዋነኝ Місяць тому

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አለሁ ኸይረን ይህን ቻናል ገና አሁን አይሁት በርታ ወድማችን

  • @Beido2he
    @Beido2he Місяць тому

    ❤😢😢

  • @MaidhaSadeg
    @MaidhaSadeg Місяць тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sadiya-x4o
    @Sadiya-x4o 5 днів тому

    مشالله تبارك الله እኔ ወለሂ ሰምንት አይሆነኝ በጠም የሚገበው የት ነበረኩ እየልኩ ነው

  • @mekiyamahmud-z5c
    @mekiyamahmud-z5c Місяць тому

    🌹🌹🌹🌹

  • @shikurnega3981
    @shikurnega3981 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @AAa-wn6oz
    @AAa-wn6oz Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MubarekHasen-z7q
    @MubarekHasen-z7q 22 дні тому

    አላህ ይቀበለን

  • @አይሻሙሀመድመታገስዋጋአለ

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏☝☝

  • @saaedaas4407
    @saaedaas4407 Місяць тому +1

    አሰላማለይኩም ስማቼዉን ፃፍልን ከቻልክ

  • @Tube-kx5gx
    @Tube-kx5gx 6 днів тому

    እኔ ምሻሪ አል አፋሲን ማስመሰል እችላለሁ እሱን ዘወትር ስለማዳምጥ ነው ሌላ አላደበላልቅም

  • @UytrfdFsgfv
    @UytrfdFsgfv Місяць тому

    ስንት ነው ሚከፈለው

  • @SemiraMohammed-e5r
    @SemiraMohammed-e5r Місяць тому

    የሰው /የቃሪእ/ ድምፅ መቅረፅ ይቻላልን ? አንድን ነገር ከመልቀቃችን በፊት ቀድመን ማጣራቱ ላይ ትኩረት እንስጥ

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  Місяць тому

      አዎ ለሰዎች ይጠቅማል ተብሎ ከታሰበ ይቻላል፣ ካልተቻለ ማስረጃ ያስፈልገዋል

  • @MelihaBilal
    @MelihaBilal Місяць тому

    አስላምልክም ባአላህ አዋራኝ ቁራን መቅራት እፍልጋልው ግን እድት ነው ኡስታዝ ማገኝው በአላህ መልስልኝ

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  Місяць тому +1

      በፉርቃን የቁርአን ማዕከል በኦንላይን ስለሚሰጠው የቁርአን ት/ት ሙሉ መረጃ ለማግኘት እና ለመመዝገብ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ምልክት ያድርጉልን
      t.me/FurqanOnlineQuran ፈጥነው ይመዝገቡ

  • @Nuralah-zu3rr
    @Nuralah-zu3rr 28 днів тому

    Tejwuyd ketestekakele dmts yamral

  • @SamsamUmer-fb2wd
    @SamsamUmer-fb2wd Місяць тому

    እኔ ፈልጋለሁ. አስገቡኝ. ትምህርት. አስታ ዝ

    • @Learn_Arebic_with_Jud
      @Learn_Arebic_with_Jud  Місяць тому

      ቁርአንን በኦንላይን ለመማር፣ ለመመዝገብና ሙሉ መረጃ ለማግኘት በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ምልክት ያድርጉልን
      t.me/FurqanOnlineQuran
      የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል
      t.me/furqan_school

  • @አልሀምዱሊሌህ
    @አልሀምዱሊሌህ 2 дні тому

    እኔ እራሱ ቁርአን ስቀራ ድምፄ ዝብርቅርቅ ይልብኛል ምንድነው ነገሩ.

  • @hnegnkeqatar3895
    @hnegnkeqatar3895 Місяць тому

    በነጻ ታስተምራላችሁ ለሊላህ ተብላችሁ መልሱልኝ ባረከላህ ፊኩም

    • @MadinaMadena
      @MadinaMadena Місяць тому

      ነይ እኛጋ ቁርአን ከሆን

    • @FrdozZts
      @FrdozZts 3 дні тому

      ነይ አለ ግን በሪከርድ ነው በዋሳብ

  • @abdulwahabmohamed-r6y
    @abdulwahabmohamed-r6y Місяць тому

    ይህ አካሂድ እንዴትእናመሳስላለን ነው እንጂ ድምፅን ማሳመር የሚለውን አይወክልም

  • @GuZhj-i6c
    @GuZhj-i6c Місяць тому +1

    እኔም ድምፄ አያምረኝም

  • @pccode_dev
    @pccode_dev 29 днів тому

    mimic

  • @DreamPh-j8h
    @DreamPh-j8h Місяць тому

    sorry,algbainm,wendeme,,gelziu,arigelin