Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ጠፍተህ ነበር በመምጣትህ ደስ ብሎናል አዳድስ ተጨማሪ አስተምረን የአንተ ትምህርት ነው እየጠቀመን ያለው ውድ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን
3:37
ሽኩራን❤❤❤❤❤ጥሩሰዉበጣምብዙነገርተማርኩበጣም❤ነዉ❤የማመሰግን❤ኑርልን❤
ሠላም ሠላምህ ይብዛ ምርጥ የቋንቋ መምህራችን
ወንድም ምንም ቋንቋ አልችልም አድስ ነበርኩ ግን በአንተ ሁሉንም እያወቅኩ ነዉ እድሜ ለአንተ
ምርጥ መምህር ነህ ጀዘክን አለህ ጨምሮ ጨመምሮ ይስጥክ ሹክረን ሀቢቢ ማ ገሰርት
በለብያጆ በዙሪያ ቪድዮ ብትሰረ
እዴት ማመስገን እዳለብኝ አላዉቅምጀዛከላህ ኽይር ቀጥልበት❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ነቢልየ ቅን ሠው ነክ እድሜና ጤና ይስጥህ🥰🥰
ጀዛከላህኸይርወድማችን
ደስ ይላል ስታስረዳ ይገባል ቶሎ እናመሰግናለን💚💛❤ 🙏
❤❤❤❤
ጀዛከሏህ ወደማችንአላህየጠበቅህ
የቀንየልና ማዓረይ❤
ባተ ሰበብ ነዉ እዝህ የደረስኩት ወድሜ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድይምራህ
በጣም ነዉ የምናመሠግን ወድማችን
ነቢል ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን❤❤❤
ማሻአላ ሹክረን ወንዲም
Betam new emameseginewu bate Miki nyat arebegna eyelemedku new
ጀዘክ አለህ ኽይር❤
ጀዛከላሁከይርን ጀዛህ❤
Shukre jezakalh kerim
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወዲምዬ አህለን ጥሩ ነገር ነው የመታ ቀረበው ማሻአላህ ለማያቅ ይጠቅማል 💐💐💐💐💐👍👍👍
ሽኩረን
እኔ ማንበብ ላይ ጐበዝ ነኝ ቁራአን ላይም አልሀምዱሊላህ መፃፍ ላይ ግን ብዙ ጐበዝ አይደለሁ አሳስታለሁ እስኪ አስተምርን ኽጥ
Me tooo 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
wendema jezakla
እናመስግን አለን ከልቤ
ምርጥ ትምርት ወላ😘
እናመስግናለን መምህር
እናመሰግናለን።ተዘጋጁ። ተዘጋጃችሁ?እቃትሁን አዘጋጁ። እቃችሁን አዘጋጃችሁ???ይሔንን ስራልኝ🙏🙏🙏🙏
ብዙ ነገርታማርኩ አላህይስጥልን ገናኮመትኩ
የሳኡድ ቋንቋ ግን አይመስለኝም
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏
Yqirita salmsginachihu,alalifem,machan,
Masha allha,
ዘግጥ አሳብ ቆሎን ክልያ ብቻ የመሣሠሉ በሽታዎች ንገረኝ በብዙ ሠዳኒት ለሤትዮዬ ሥለምሰጥ ነዉ
Enamesgenalene gen teyaka meleseliy barebeya plic tabeya mene yiballale
ወንደሜ እኔማህፀኔን የመኛል እናም ለሀገሩ አድስ ነኝ ሀኪቤት መሄድ ፈለኩኝ መሀፀን በአረበኛ ምንድነው የሚባለው አስረዳኝ እንዳታልፈኝ በአላህ
ርሒም
Rahm
አመስግናለዉ
እናመሰግናለን ወንድማችን ነቢሎ የየት አገር አረብኛ ነዉ?
ኩላሊት ባረበኛ ምንድን ው
እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድሜ❤❤❤❤ይገማሀል 1አመቴ ነው ግን ❤❤❤❤❤❤የለም በርታ❤❤❤❤ ማሻሀላህ❤❤❤❤
Tebarek
መምህረይ የቅንየልና 🙏💜
ሰላም ለሀገራች ሰላም ለወገናችንወንድማችን እናመሰግናለን🥰🥰🥰በርታልንጠፍተህብኝ ነበር እንኳን ሰላም መጣህ
شكرا جزاك الله خيرا
የኔ ምርጥ መምህር❤😊
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Be allah mestaf astemren 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በርታ
Thank you
Betam enamesegnalen
እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ
በርታ ወድማችን እኔ አመት አልፌኛል ግን ልለምደው አልቻልኩም ምን ይሻለኛል
ወድሜ። ምልክቱ እደትነዉየሚበራ
ደስ ይለል ቀጥልበት❤❤❤❤
አህለን ወንድማችን በፁህፍ ብታደርግልን ቴሌግራም ላይ እና ፌስቡክ ላይ በጣም ጡሩ ነበር ምክኒያቱም የአነጋገር ዘይቢው ይገባነል ከቻልክ ደግሞ ቴሌግራም ላይ አስተያየት እንድንሰጥ ኮመንት ቦታውን ብትከፍትልን በናትህ በፁፍ አድርግልን አፈር ስሆንልህ ቪድዮ እንዳለ ሄኖ ግን ፁህፍ ሲጨመርበት የበለጠ የማወቅ እድላችን ከፍ ይላል አመሰግናለሁ ሹኩራን❤
Very good ❤❤❤
እኑክን ደነሃ መጣህ ❤ የሲረ ቦተ ሲረልን❤
እናመሰግናለን በጣም❤❤❤❤❤
እናመሰግናል ወንድም
መርሀበን ቢክ አኹና ኬፍክ ?
ጀግናነክ
በርታልን ወንድማችን ✅✅
ሱበሀናላህ እኔ 8አመት ሠራሁ አረበኛ ማውራት አልችልም😢😢😢
እኔም ግን በእንግሊዝኛ ስለ ሚያወሩ ነው አድቀንም ባረብኛ አውርተውኝ አያቁም ከቤትም አይውሉም ግን ዋናው መግባባታችን ነው
ደውል ምልክቱን ማብራት አልቻልኩም
enamesegen allen
انت شاطر
ማመስገን ንገረኝ❤❤
ግን..
ጥርት ያለ አረብኛ❤❤❤❤
ኢዘ መብዴክ እንድፈለግሽ ኢዘ መቢዶ እንደፈለገ❤
ሰላም ሰላም 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻, አሺ ኦኬ
🙏🙏❤❤❤
❤ተ ክ ው ነ ነበል ሽ ከ ር ን 2:36
do you give private tutoring to children ?
አዳምጥህና ይጠፍኛል ያርቢምንይሻለኛል
Selam wedme😍
ማሌ ማሌ ማለት ምን ማለት ነዉ
የኔ እንዴማለት ነዉ
@@zebibahussen5975 በየት ሀገር ቋንቋ?
እስኪ.በቲክቶክ.አስተምረን.❤❤❤❤❤
يعطيك العافية يا استاذ نبيل هل من الممكن إنك تسوي قروب عشان نتحدث و نتعلم اللغة الأمهرية
thank you sir Nabil God bless
❤
ጠፍተሀልአህለን
ነቢልእናመስጎናለን
❤❤❤❤❤❤❤❤ቴኪው
🎉🎉🎉
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
Tlgiram,lay lmin atilqum,eha lmawird,silmiyschgir
👍👍👍👍👍👍👍
🎉🎉🎉🎉
ምፅራፍ እና ምርጋም ንገረና እስከ ታይ ኸምዝብሃል ናተይ ሰበይቲ ብጣዕሚ እያ ትፃረፍ ትራገም እና ብዓረብኛ ንገረና በይዛኻ
Grfut
❤🙏
እናመሰግናለን ግን ጠፋህ በተቻለ መጠን አትጥፋ እንጠብቅሀለን
አትጥፋ ነቢል ተሎ ተሎ ልቀቅ
👍👍👍👍👍👍💯🥰🙏
❤❤❤❤❤❤❤ 2
ወድሜ እኔ ዳቦ እና ሳሙና ይምታታብኛል ባረበኛ አብራላልኝ😂😂😂😂
ሳሙና/ሳቡን ነውዳቦ/ሠሙን ይባላል
❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ጠፍተህ ነበር በመምጣትህ ደስ ብሎናል አዳድስ ተጨማሪ አስተምረን የአንተ ትምህርት ነው እየጠቀመን ያለው ውድ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን
3:37
3:37
ሽኩራን❤❤❤❤❤ጥሩሰዉበጣም
ብዙነገርተማርኩ
በጣም❤ነዉ❤የማመሰግን❤ኑርልን❤
ሠላም ሠላምህ ይብዛ ምርጥ የቋንቋ መምህራችን
ወንድም ምንም ቋንቋ አልችልም አድስ ነበርኩ ግን በአንተ ሁሉንም እያወቅኩ ነዉ እድሜ ለአንተ
ምርጥ መምህር ነህ ጀዘክን አለህ ጨምሮ ጨመምሮ ይስጥክ ሹክረን ሀቢቢ ማ ገሰርት
በለብያጆ በዙሪያ ቪድዮ ብትሰረ
እዴት ማመስገን እዳለብኝ አላዉቅም
ጀዛከላህ ኽይር ቀጥልበት❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን ነቢልየ ቅን ሠው ነክ እድሜና ጤና ይስጥህ🥰🥰
ጀዛከላህኸይርወድማችን
ደስ ይላል ስታስረዳ ይገባል ቶሎ እናመሰግናለን💚💛❤ 🙏
❤❤❤❤
ጀዛከሏህ ወደማችን
አላህየጠበቅህ
የቀንየልና ማዓረይ❤
ባተ ሰበብ ነዉ እዝህ የደረስኩት ወድሜ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድይምራህ
በጣም ነዉ የምናመሠግን ወድማችን
ነቢል ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን❤❤❤
ማሻአላ ሹክረን ወንዲም
Betam new emameseginewu bate Miki nyat arebegna eyelemedku new
ጀዘክ አለህ ኽይር❤
ጀዛከላሁከይርን ጀዛህ❤
Shukre jezakalh kerim
አሠላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ወዲምዬ አህለን ጥሩ ነገር ነው የመታ ቀረበው ማሻአላህ ለማያቅ ይጠቅማል 💐💐💐💐💐👍👍👍
ሽኩረን
እኔ ማንበብ ላይ ጐበዝ ነኝ ቁራአን ላይም አልሀምዱሊላህ መፃፍ ላይ ግን ብዙ ጐበዝ አይደለሁ አሳስታለሁ እስኪ አስተምርን ኽጥ
Me tooo 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
wendema jezakla
እናመስግን አለን ከልቤ
ምርጥ ትምርት ወላ😘
እናመስግናለን መምህር
እናመሰግናለን።ተዘጋጁ። ተዘጋጃችሁ?እቃትሁን አዘጋጁ። እቃችሁን አዘጋጃችሁ???ይሔንን ስራልኝ🙏🙏🙏🙏
ብዙ ነገርታማርኩ አላህይስጥልን ገናኮመትኩ
የሳኡድ ቋንቋ ግን አይመስለኝም
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏
Yqirita salmsginachihu,alalifem,machan,
Masha allha,
ዘግጥ አሳብ ቆሎን ክልያ ብቻ የመሣሠሉ በሽታዎች ንገረኝ በብዙ ሠዳኒት ለሤትዮዬ ሥለምሰጥ ነዉ
Enamesgenalene gen teyaka meleseliy barebeya plic tabeya mene yiballale
ወንደሜ እኔማህፀኔን የመኛል እናም ለሀገሩ አድስ ነኝ ሀኪቤት መሄድ ፈለኩኝ መሀፀን በአረበኛ ምንድነው የሚባለው አስረዳኝ እንዳታልፈኝ በአላህ
ርሒም
Rahm
አመስግናለዉ
እናመሰግናለን ወንድማችን ነቢሎ
የየት አገር አረብኛ ነዉ?
ኩላሊት ባረበኛ ምንድን ው
እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድሜ❤❤❤❤ይገማሀል 1አመቴ ነው ግን ❤❤❤❤❤❤የለም በርታ❤❤❤❤ ማሻሀላህ❤❤❤❤
Tebarek
መምህረይ የቅንየልና 🙏💜
ሰላም ለሀገራች ሰላም ለወገናችን
ወንድማችን እናመሰግናለን🥰🥰🥰በርታልንጠፍተህብኝ ነበር እንኳን ሰላም መጣህ
شكرا جزاك الله خيرا
የኔ ምርጥ መምህር❤😊
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Be allah mestaf astemren 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በርታ
Thank you
Betam enamesegnalen
እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ
በርታ ወድማችን እኔ አመት አልፌኛል ግን ልለምደው አልቻልኩም ምን ይሻለኛል
ወድሜ። ምልክቱ እደትነዉየሚበራ
ደስ ይለል ቀጥልበት❤❤❤❤
አህለን ወንድማችን በፁህፍ ብታደርግልን ቴሌግራም ላይ እና ፌስቡክ ላይ በጣም ጡሩ ነበር ምክኒያቱም የአነጋገር ዘይቢው ይገባነል ከቻልክ ደግሞ ቴሌግራም ላይ አስተያየት እንድንሰጥ ኮመንት ቦታውን ብትከፍትልን በናትህ በፁፍ አድርግልን አፈር ስሆንልህ ቪድዮ እንዳለ ሄኖ ግን ፁህፍ ሲጨመርበት የበለጠ የማወቅ እድላችን ከፍ ይላል አመሰግናለሁ ሹኩራን❤
Very good ❤❤❤
እኑክን ደነሃ መጣህ ❤ የሲረ ቦተ ሲረልን❤
እናመሰግናለን በጣም❤❤❤❤❤
እናመሰግናል ወንድም
መርሀበን ቢክ አኹና ኬፍክ ?
ጀግናነክ
በርታልን ወንድማችን ✅✅
ሱበሀናላህ እኔ 8አመት ሠራሁ አረበኛ ማውራት አልችልም😢😢😢
እኔም ግን በእንግሊዝኛ ስለ ሚያወሩ ነው አድቀንም ባረብኛ አውርተውኝ አያቁም ከቤትም አይውሉም ግን ዋናው መግባባታችን ነው
ደውል ምልክቱን ማብራት አልቻልኩም
enamesegen allen
انت شاطر
ማመስገን ንገረኝ❤❤
ሽኩረን
ግን..
ጥርት ያለ አረብኛ❤❤❤❤
ኢዘ መብዴክ እንድፈለግሽ ኢዘ መቢዶ እንደፈለገ❤
ሰላም ሰላም 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻, አሺ ኦኬ
🙏🙏❤❤❤
❤ተ ክ ው ነ ነበል ሽ ከ ር ን 2:36
do you give private tutoring to children ?
አዳምጥህና ይጠፍኛል ያርቢምንይሻለኛል
Selam wedme😍
ማሌ ማሌ ማለት ምን ማለት ነዉ
የኔ እንዴማለት ነዉ
@@zebibahussen5975 በየት ሀገር ቋንቋ?
እስኪ.በቲክቶክ.አስተምረን.❤❤❤❤❤
يعطيك العافية يا استاذ نبيل هل من الممكن إنك تسوي قروب عشان نتحدث و نتعلم اللغة الأمهرية
thank you sir Nabil God bless
❤
ጠፍተሀልአህለን
ነቢልእናመስጎናለን
❤❤❤❤❤❤❤❤ቴኪው
🎉🎉🎉
❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
Tlgiram,lay lmin atilqum,eha lmawird,silmiyschgir
👍👍👍👍👍👍👍
🎉🎉🎉🎉
ምፅራፍ እና ምርጋም ንገረና እስከ ታይ ኸምዝብሃል ናተይ ሰበይቲ ብጣዕሚ እያ ትፃረፍ ትራገም እና ብዓረብኛ ንገረና በይዛኻ
Grfut
❤🙏
እናመሰግናለን ግን ጠፋህ በተቻለ መጠን አትጥፋ እንጠብቅሀለን
በለብያጆ በዙሪያ ቪድዮ ብትሰረ
አትጥፋ ነቢል ተሎ ተሎ ልቀቅ
👍👍👍👍👍👍💯🥰🙏
❤❤❤❤❤❤❤ 2
ወድሜ እኔ ዳቦ እና ሳሙና ይምታታብኛል ባረበኛ አብራላልኝ😂😂😂😂
ሳሙና/ሳቡን ነው
ዳቦ/ሠሙን ይባላል
❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍