በአረብኛ ስናዝ ወይም ስንጠየቅ | الطلب والأمر في اللغة العربية

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 119

  • @fozeyaassefa6834
    @fozeyaassefa6834 Рік тому +9

    አላሕ ይጨምርልህ መምሕራችን ብዙ ተማርኩኝ❤❤

  • @IAMFANO-h7n
    @IAMFANO-h7n Рік тому +6

    ወንድማችን በጣም ነው ማመሠግነው _መብት እና ግደታ ምን ማለት ነው? በአረብ ሀገር መብትና ግዴታችንን ባለማወቅ እየተጓዳን ነው

  • @temikinayasin7709
    @temikinayasin7709 Рік тому +4

    ጀዛከላህ ወንዴሜ ካላስቸገርኩ የሴት እና የውንድ የሆኑ አንዳይነት ቃላቶችን ብታሳውቀን ❤❤❤

  • @tilayeabebe-v3e
    @tilayeabebe-v3e Рік тому +1

    ብዙ እየተማርኩብክ ነው በጣም ጥሩ ነው ፈጣሪ ይጨምርልክ

  • @zelalemmengistu120
    @zelalemmengistu120 Рік тому +2

    በርታልን እናመሰግናለን

  • @betelhem-w5j
    @betelhem-w5j 3 місяці тому

    እናመሰግናለን በርታልን እውነት ሚገርም ሚገራርም ነው

  • @semiraaman314
    @semiraaman314 Рік тому +1

    እስክሪኑ ላይ ባማረኛ ጻፍልን

  • @ZeenathZeenth-w4f
    @ZeenathZeenth-w4f 9 місяців тому

    አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ወላሂ ብዙ ነገር አወኩኝ ከአንተ አድስ ከመጣሁ ጀምሬ ካንተ ነው ያማርኩት

  • @heucujejcue
    @heucujejcue Рік тому +6

    ፈጣሪ ይባርክህ ክበርልን መምህር ግን Telegram ላይ ጠፍተሀል

  • @Fatuma-m7n
    @Fatuma-m7n Рік тому +1

    በረካሁና ቢላልየ ቤዙተማረኩእዳተወዉ

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 Рік тому +1

    ትንፋሽ ማጠር በአረብኛ ምን ማለት ነዉ በአላ ሀኪም ቤት ልኤድ ነበር

  • @egizabhreyemesegn5801
    @egizabhreyemesegn5801 Рік тому +1

    Melkam libi yaleh wondmachn ante teleyaleh sew kesew eyabalu yemwulu sentoch bemolubt geza endante yale melikam sewum endale selmtasayen enamesegnalen ❤❤

  • @AshagreAdisu
    @AshagreAdisu 9 місяців тому +1

    በጣም አሪፍ ነው በርታ

  • @hawamustafa9310
    @hawamustafa9310 Рік тому +4

    ዛሮ ገና የቴሌግራም ሊንክህን ኣገኘሁት በረታ ቲቸር ነቢል 👍👍👍💯👍💯💯💯

  • @Nebyatsweet-s7d
    @Nebyatsweet-s7d Рік тому +4

    ነቢልዬ ወንድማችን ኑርልንንንን

  • @CaltuKabbe
    @CaltuKabbe Рік тому +3

    Galatomi barsisaa ani wanta baayyen irraa baradhe Jira akkanumatti itti nuu fufi 🙏

  • @hayat14353
    @hayat14353 Рік тому +2

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @Aykl-qx2kb
    @Aykl-qx2kb 6 місяців тому +1

    እናመስግናለን

  • @dgttigddd6359
    @dgttigddd6359 Рік тому +1

    በጣም እናመስግናለን ወንዲም

  • @MukermTemame
    @MukermTemame 6 місяців тому +1

    ከይቅርታ ጋር ነቢል ካለክ ልምድ አንፃር በስደት መንገድ ካሰሪዎች ሚፈጠር ክፍተት አማራጭ ካጣን ምን መፍትሔ መጠቀም እንችላለን አምልጠንስ ትኬት ቆርጠን ሳይደርሱብን መሳፈር ምንችልበት መንገድ ይኖራል?

  • @ከንዜወለየዋ
    @ከንዜወለየዋ Рік тому +1

    ሺኩረን❤❤

  • @saraSARA-js8wc
    @saraSARA-js8wc Рік тому +1

    ማሻላ

  • @uaes-nm3lf
    @uaes-nm3lf 4 місяці тому +1

    ታበረክ ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @zinash1
    @zinash1 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ

  • @ZolG-vj4sg
    @ZolG-vj4sg 7 місяців тому +1

    ሽኩረን

  • @NejokedrHusen
    @NejokedrHusen 3 місяці тому +1

    ❤ ሽኩረን ወድሜኤ

  • @desu1290
    @desu1290 Рік тому +2

    Geta yibariki wodime🙏🙏

  • @rahmarahna6707
    @rahmarahna6707 Рік тому +2

    አመሠገናለሁ ውንድሜ❤

  • @sarasara-n6t
    @sarasara-n6t 10 місяців тому +1

    edezih erezem eyaderek ketlbet wedimachin ye sdetegnochi abat ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nuhaminnana1242
    @nuhaminnana1242 Рік тому +1

    መስማት እኮ እንችላለን ግን መናገር ላይ ነው የከበደን ትርጉሙ ን ባማረኛ ብትፅ ፍልን ሹክረን

  • @BetereLawgalet-iu8yc
    @BetereLawgalet-iu8yc Рік тому +1

    እንዴት አድርጌ ልስራው ምን ላምጣልሽ አደረኩት አጠብኩት እየተኮስኩ ነው የሚሉትን እስኪ ንገረኝ አዲስ ስለሆኩ ነው

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ Рік тому

      ከፍ እሰውይ ሽው እጅብ ሌሽ ሰወይተ ቀሰልኩት እሰውይ ከዋየ

  • @hiamhuot843
    @hiamhuot843 Рік тому +1

    ወድሜ ትምርትህ በጣምይገባል ግን እርበኛዉን ባማረኛፃፍልን

  • @የስደቷልእልት
    @የስደቷልእልት Рік тому +2

    እኔም እምላችሁ. እህቶቸ. እሄሰውየ. ሙስሊምነውደ. ለሌላ አደለም ያው ማወቅ ፈልጌነው ንገሩኝ

  • @mekdi-i9b
    @mekdi-i9b Рік тому +4

    ኧረ የዱባይ❤❤❤

  • @shumetdejenandargie
    @shumetdejenandargie 6 місяців тому +1

    በጣም ሀሪ❤❤❤❤❤❤

  • @tedizeinu8312
    @tedizeinu8312 Рік тому +1

    it is good if you include some lessons for a person who starts Arabic from.scratch

  • @bhjgayla275
    @bhjgayla275 Рік тому +1

    Thanks so much

  • @GaliAbazinab-u2x
    @GaliAbazinab-u2x 11 місяців тому +1

    mashalha

  • @AmrinaHassen
    @AmrinaHassen 8 місяців тому +1

    10Q nabiu አላህ ጀዘህን ይክፈሊህ❤❤❤❤❤❤

  • @khairyahfayez1132
    @khairyahfayez1132 Рік тому +1

    ماشاءالله تبارك الرحمن ❤

  • @መቅደስ-የ5ጀ
    @መቅደስ-የ5ጀ Рік тому +1

    Tenants you

  • @Maryam-q5z4y
    @Maryam-q5z4y 7 місяців тому +1

    ሽኩረን ቲቸር❤❤❤❤❤❤
    ❤❤

  • @GaliAbazinab-u2x
    @GaliAbazinab-u2x 11 місяців тому +1

    mashalhaa 4:45

  • @KibebeBelete-r2n
    @KibebeBelete-r2n Рік тому +1

    እድሜይስጥሕ ወንድማችን ቴሌግራም ቻናልሕ እምቢአለኝ አልመጣልኝም ምንሖኖነው እዚሕላይ ቶሎቶሎ ልቀቅልን ቋንቋውን

  • @AmetallahShamil
    @AmetallahShamil Рік тому +1

    ቀጥልበት ወንድም

  • @Mulushawagetahun-yw1hn
    @Mulushawagetahun-yw1hn Рік тому +1

    ere ebilagn adamitalehu gen wedaw erasawalhu mwn yeshalegnal

  • @Fatuma-m7n
    @Fatuma-m7n Рік тому +1

    ለዱባይይሁናል

  • @rahmaabdu5724
    @rahmaabdu5724 Рік тому +1

    ሠላምህ ይብዛ ነቢልየ እስኪ ጦርነት በአረበኛ ምን ይባላል መንገድ ዝግ ነው አያሳልፉም ወዘተ ንገረኝ በፈጣሪ😢

  • @mulugetaasfa4726
    @mulugetaasfa4726 Рік тому +1

    enamsgnaln bertale🙏🙏🙏🙏

  • @ኡሙረያንአልሀምዱሊላሂሰለ

    ግን ሙሰሊምነዉ ወይሰ ንገሩኝ

  • @mahder-m6k
    @mahder-m6k Рік тому +1

    የቴለግራም ልንክ pls

  • @mesy6975
    @mesy6975 Рік тому +1

    መረሀባ 🙏🙏

  • @በኢየሱስጉዳይአልደራደርም

    እኔ 7 ዓመት ሊሆን ነው ግን አራባና አልቺልም በደብ

  • @GjGh-y5b
    @GjGh-y5b Рік тому +1

    ውድድር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @0Dcart
    @0Dcart Рік тому +1

    ቀጥልበት ነቢሎ

  • @yoyokidaneyewibkidane1302
    @yoyokidaneyewibkidane1302 Рік тому +1

    ነቢሎ ይመች

  • @NgistJeber
    @NgistJeber 5 місяців тому

    shukran

  • @KhalidKhalid-qt7ci
    @KhalidKhalid-qt7ci Рік тому +1

    ኑርልን ወንድም

  • @Hawyi-n3x
    @Hawyi-n3x Рік тому +2

    ኧረ ወድሜ የቴሌ ግራም ቻናልህን ሊንክ ተባበረኝ ማግኘት አልቻልኩም❤

  • @workjoozil
    @workjoozil Рік тому +1

    Wowww Thank you👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @kedest2025የቱብ
    @kedest2025የቱብ 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nabeela4979
    @nabeela4979 Рік тому +1

    Shikuren

  • @GaliAbazinab-u2x
    @GaliAbazinab-u2x 11 місяців тому +1

    samira

  • @abelgirmay6076
    @abelgirmay6076 Рік тому +1

    Please my dear friend English

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  Рік тому +1

      OK, Subscribe to my English UA-cam channel,
      youtube.com/@englishway27?si=bRFCMiQNUOOjkmUN

  • @mazGramer-xp2fn
    @mazGramer-xp2fn Рік тому +1

    Wow

  • @makaum4737
    @makaum4737 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hhhhhh-lv2yn
    @hhhhhh-lv2yn Рік тому +1

    55

  • @emanhaji8905
    @emanhaji8905 Рік тому +1

    👏👏👏👏

  • @fateyafatufateya1414
    @fateyafatufateya1414 Рік тому

    🥰🥰👌👌👌

  • @nemetrebi5519
    @nemetrebi5519 Рік тому +3

    ወንድም አረብ በሱኩን ቃልን አይጀምርም ስለዚህ እ ብሎ አይጀምርም
    ትምህርትህ ስህተት አለው የተወሰነው ከይቅርታ ጋር የአረብኛ ግራመር ተማር ።
    እስብር ሳይሆን ኡስቡር (ሪ)ነው
    እፍተህ ሳይሆን ኢፍታህ (ሂ) እንደአገባቡ ይለያያል

    • @speaktoreachA
      @speaktoreachA  Рік тому

      እኔ ፉስሓ እያስተማርኩ አይደለም ፤ እኔ የማስተምረው ያለሁት ላህጃ ነው ወይም Accent ስለዚህ በሰዋሰው ስህተት ያለከው በፉስሓ ሲሆን ነው። ሰለ አስተያየቶ አመሰግናለሁ

    • @genetreta1474
      @genetreta1474 Рік тому +1

      አረብኛ 1 አይነት ብቻ አይደለም ወይም አንድ ትርጉም ብቻ አይደለም የነ ቢል አክሰንት የሱዳን ነው የሊባኖስ የሶሪያ የዮርዳኖስ አንድ ሲሆን የአፍሪካ ሀገሮች የሊቢያ የቱኒስ አልጀሪያ ደሞ በአክሰንት ወይ በሌላ ሌላ ነው እንዲሁም የገልፍ አገሮች ደግሞ ይለያል ስለዚህ ነቢል በአደገበት ቋንቋ በሚገርም ሁኔታ ይችላል እኔን የገረመኝ አማርኛንም እንዲሁ ጥርት አድርጎ ይናገራል አድናቂው ነኝ❤

  • @SamrawitDana-tn4lz
    @SamrawitDana-tn4lz 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @ggj3350
    @ggj3350 10 місяців тому

    ❤❤😍😍

  • @Lifeisshort-p5k
    @Lifeisshort-p5k Рік тому +1

    ወንድም በአረብኛ ህሊና ምን ይባላል?😂😂

  • @fozitube-sc6nk
    @fozitube-sc6nk Рік тому +2

    ባማረኛ ፆፍልን በማስታወሻ እዲንይዘዉ ወዲም ጀዛኩሙ ሎህ

  • @MrutsAregawi-d5t
    @MrutsAregawi-d5t 9 місяців тому +1

    ኣንተ ማራ ኮይስ ነፈር ዋላህ

  • @MediUmer-f2k
    @MediUmer-f2k 8 місяців тому +1

    እረ ሸጠ፣ ሸጠች፣ሸጡ ማለትስ

  • @جواهرعليالصيعري

    በርታልን እናመሰግናለን

  • @ZolG-vj4sg
    @ZolG-vj4sg 7 місяців тому +1

    ሽኩረን

  • @EmebetAyere
    @EmebetAyere 3 місяці тому

    እናመስግናለን

  • @hayat14353
    @hayat14353 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @mulugetaasfa4726
    @mulugetaasfa4726 Рік тому +1

    enamsgnaln bertale🙏🙏🙏🙏

  • @AyshsaMuhammed
    @AyshsaMuhammed Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamemknne
    @selamemknne Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @የኔአገር-ቨ4ነ
    @የኔአገር-ቨ4ነ Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @የኔአገር-ቨ4ነ
    @የኔአገር-ቨ4ነ Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @dhdhcjjdf1756
    @dhdhcjjdf1756 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @MudinSani
    @MudinSani Місяць тому +1

  • @SayedAhmada-l7m
    @SayedAhmada-l7m Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @kedest2025የቱብ
    @kedest2025የቱብ 11 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhhhhh-lv2yn
    @hhhhhh-lv2yn Рік тому +1

    ❤❤❤❤

  • @ZannetAynalam
    @ZannetAynalam 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zebiba-j6n
    @Zebiba-j6n 9 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayal-z3e
    @ayal-z3e 4 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @SamerahMohammad-y5w
    @SamerahMohammad-y5w 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetAyere
    @EmebetAyere 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DrhsaareguBrehanemeskel
    @DrhsaareguBrehanemeskel Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤